ልባችንና አንጎላችንን በቁጥርና በፊደል [ለ] የመክፈት ጥበብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 436

  • @drrodastadeseandromeda9034
    @drrodastadeseandromeda9034  2 ปีที่แล้ว +25

    www.amazon.com/dp/B0BGZ14FBD/ref=cm_sw_em_r_mt_dp_X81QK1M112XS84KPYFSY

    • @guzguzbelachew9154
      @guzguzbelachew9154 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይስጥልን የኔታ መፅሐፉን በአማዞን ሰላገኘን እድሜ ይስጥልን🙏

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg 2 ปีที่แล้ว

      ዘ-Perished people and their letter
      Predecessor 🎃
      th-cam.com/video/mauGY4LHV-k/w-d-xo.html

    • @asfaw96
      @asfaw96 2 ปีที่แล้ว +1

      መጽሐፋ ከአማዞን ደርሶኝ ማንበብ ጀሞሬውአለሁ: አመሰግናለሁ::

    • @bekeken-media3805
      @bekeken-media3805 2 ปีที่แล้ว

      Ordered today Amazon, I will get it on November 8th. Loading to read...

    • @RahelHAl
      @RahelHAl 2 ปีที่แล้ว

      Amazing!

  • @libenbeyene5278
    @libenbeyene5278 2 ปีที่แล้ว +40

    ባገኘውት እውቀት እየተሰማኝ ያለውን ደስታ መግለፅ ይከብዳል ይህንን ዕውቀት ለማጋራት እንዳከበርከን እግዚአብሔር ያክብልኝ ❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

    • @kassayefekadu66
      @kassayefekadu66 8 หลายเดือนก่อน

      P
      @q@QC ​@@Hiyawsim

  • @mahidersebhat4395
    @mahidersebhat4395 3 หลายเดือนก่อน +2

    እዝነ ልቦና ስትል የ ሳሙኤልን ታሪክ አስታወስኩ:: እግዚአብሄር ሳሙኤልን ደጋግሞ የጠራው

  • @MelkamuLemessa
    @MelkamuLemessa หลายเดือนก่อน

    ወሳኝ መምህር እንዳንተ ያሉ መምህራንን ያብዛልን ።

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 ปีที่แล้ว +41

    መምህራኖቻችን እናመሰግናለን 🙏 ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @merongetaneh2398
    @merongetaneh2398 2 ปีที่แล้ว +19

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕንቁዎች እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 2 ปีที่แล้ว +34

    ፈጣሪ እንዳተ ያለውን የጥበብ ሰው ያብዛልን እንደኔ ሰለ ሀይማኖቱ ግዜና ሰአት ሳይሰጥ ለተቀመጠው ሰነፍ ወጣት ልቦና ይስጠው አሜን ይስጠን በሉ 🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

    • @chriszemekaele7535
      @chriszemekaele7535 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen 🙏🏼

  • @abelw8583
    @abelw8583 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ጥበብ ለገለፀልን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ለመምህራችን ጥበብን ያብዛልን ለእኛም ይህን ጥበብ እንድንረዳ አይነ ልቦናችንን ያብራልን ❤

    • @whatami3252
      @whatami3252 ปีที่แล้ว

      እህቴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ ሁሌም ትምህርቱን እከታተላለው እደነቃለው ነገር ግን ከመደነቅ የዘለለ ወደ ህይወቴ አስገብቼ ልጠቀመው አልቻልኩም አንች ግን እንደኔ አልመስልሽኝም እንደጠበኩሽ ከሆነ የሆነ ነገር በኝ

  • @asegewami9905
    @asegewami9905 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄር ጨምሮ፤ ጨምሮ፤ ጥበቡን ያብዛላችሁ፤ ዶክተር ሮዳስ ድንቅ ነው።

  • @addisendu3177
    @addisendu3177 4 หลายเดือนก่อน +2

    መምራችን እናመሰግናለን ምን አይነት አዲስ ሚስጥር የአባቶችን አምላክ አሁንም አብዝቶ ይባርክ በርታልን።

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 2 ปีที่แล้ว +17

    እፁብ ድንቅ ነው መምህሮቻችን እንደ እናንተ ያለወን ያብዛልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን..

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @muhammedkebede6377
    @muhammedkebede6377 2 ปีที่แล้ว +5

    ይገርማል ብቻነው የምለው ሌላው ከአቅም በላይ ስለሆነ ነገሮች እስኪገለጡ መፀለይ ብቻነው ይህንን እንኳን ለማወቅ ሮዳስን አመሰግናለሁ ዶክተር እድሜ ይስጥክ ቻው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምህሮቼ በጣም እንወዳችኃለን ዶክተር መጋቢ አዲስ የማያልቀውን ጥበብ ፈጣሪ ያጎናፅፍህ ሁሌም እንወድሀለን

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 2 ปีที่แล้ว +13

    እጅግ እፁብ ድቅ ትምህርት ነው እግዚአቢሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @tibebushizeleke3902
    @tibebushizeleke3902 2 ปีที่แล้ว

    መጋቤ ሃዲስ ዶ/ር ሮዳስ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት እስካሁን የተደበቁ የአባቶቻችንን ድንቅ ዕውቀት ፈጣሪ አንተን አስነስቶ አሳውቆናልና ይህንን የገለጠልህ ይክበር ይመስገን አሁንም ማስተዋሉንና ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ።ገና ብዙ ከአንተ እንጠብቃለንና የእመቤታችን በረከትና የክርስቶስ ጥበቃ ከአንተ ጋር ይሁን።አሜን።

  • @ht6157
    @ht6157 2 ปีที่แล้ว +6

    እንደናንተ አይነት ትውልድን የሚያድን በጣም ያስፈልጋል። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን። ❤❤❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @rahejean4212
    @rahejean4212 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እውቀቱን ገልፁ ለህዝብ እንዴደርስ ላደረገ ጌታችን ክብሮን ይውሰድ የመዳን ቀን አሁነው ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ወንድማችም አሁንም ሚስጥሮን ይግለፅልህ አሜን✝️✝️✝️🛐🛐🛐🌾🌾🌾🌹🌹🌹❤️❤️❤️

  • @negbeny3263
    @negbeny3263 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ያብራልህ ። እኔ ይገባኝ የነበረው በእግዚአብሔር አምሳያ የተፈጠርኩት ይህ ብቻ እንዳልሆንኩ ነዉ ይህ ብቻ እይታ ፣ ሐሳብ፣ ጉልበት ፣ .... አዲስ የብርሃን መንገድ አዲስ አለ። በልቦናህ አሰላስል ሌላም አለ ። አውቃለሁ ቆንጥረህ እንደምታውቅ ። ብርሃን ፈላጊው ሠለሞን ነኝ።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!

  • @Mh-nr1zy
    @Mh-nr1zy 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርን ለማየት እና ለዘልአለም ከሱ ጋር ለመሮር ያብቃህ ውድ መምህራችን። ልበ ንጹሃ ፍጥር ለነ እግዚኦ።እናመሰግናለን

  • @hunyalewbellete2120
    @hunyalewbellete2120 2 ปีที่แล้ว +4

    የሀገራችንን ጥልቅ እውቀት መሰረት አድርገው ስለሚያካፍሉን ድንቅ አስተምሮ ሁሉ ክብር አለኝ መምህር።
    የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @simetube
    @simetube 2 ปีที่แล้ว

    ረቡኒ እውቀትህ ከውስጥህ እንደሚፈልቅ ስትናገር ከውስጥህ ይዞ የሚወጣው ሀይል ይመሰክራል እንደናይነቱ ምድራችን ትሙላው ሰው የዘራውያጭዳል ለትውልዱ መልካሙን ዘር እና እውቀት ይዞ እንዲኖር እንዳደረጋችሁ ዋጋችሁ የሰማዩ አባታችን ይክፈልልን አሜን እኔ 888መፅሀፍን ፈልጌ ነበር ከት ላግኘው ያለሁት አረብ ሀገር ነኝ 😔

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር የጥበብ፣ የአገልግሎት፣ ይድሜ፣ የጤና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን። በዚህ ዘመን የነዚያ የቀደሙ የጥበበኞች አባቶቻችንን እናቶቻችንን ሥራ እና ጥበባቸውን ከተቀበረበት አውጥቶ ወደ ብርሃን ያመጡ ልበ ብርሃን አድናቆት እና ምስጋናየ አብደዚህ ነው ብየ ለመግለጽ ቃላቶች የለኝም። ፀጋውን ያብዛሎት።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 ปีที่แล้ว +2

    የተከበረው ወንድማችን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 2 ปีที่แล้ว +9

    ክብር ይስጥልን። በእድሜና በጤና ያቆይልን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @getachewgmichael5157
    @getachewgmichael5157 2 ปีที่แล้ว

    የፈጣሪ እግዝያብሄር ሰላም እና ጤና ከሁላችን ጋር ይሁንና እኔ የደ/ር ሮዳስ ታደሰ ትምህርትና የሚጽፉአቸዉ መጽሐፎች እጅግ አስተማሪና የሃገራችንን ታርክና የጥንት አባቶቻችንን ጥበብና ማስተዋል ለትዉልድ የሚያስተላልፍ በመሆኑ ፈጣሪ ቃለ-ሕይወት ያሰማዎት የበለጠ የአገልግሎት ጊዜና ዕድሜ ይስጦት

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 2 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ ድንቅ ረቂቅ የሆነ ነዉ እግዚአብሔር ጤናዉን ማስተዋሉን አብዝቶ ይስጣቹ እንወዳችዋለን ። ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ 💓💓💓 ሞገስ ትሁናችሁ🙏🙏🙏😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @hannakif26
    @hannakif26 2 ปีที่แล้ว +2

    ልብህን ጠብቅ የሕይወት መፍለቂያ ነው ።🙏🏽 ሲል ሕይወት እግዚአብሔር ነው ማለትነው ።እሱን በመፈለግ ብቻ እንጂ በመራመር ባይሆን መልካም ነው ።እናመሰግናለን ጥሩ ትንተና ነው ስለፌደላችን እና ስለ ልብ ጥልቅ አሳብና ምንነት ስላካፈላችሁን ።

    • @emaye9786
      @emaye9786 2 ปีที่แล้ว

      Mefeleg is the same as memeramere. but it starts as intense desire.

    • @hannakif26
      @hannakif26 2 ปีที่แล้ว

      @@emaye9786 በኔ እይታ መፈለግና መመርመር አንድ አይደለም ።ምንም እንኳን ፍላጉትን ቢያንጸባርቅ በሁለቱም ውስጥ።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @sewasewyakob1113
    @sewasewyakob1113 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሀር ያክብርህ

  • @Wubalem-l7t
    @Wubalem-l7t ปีที่แล้ว

    ,,ዘመንህ ይባረክ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ

  • @MenorDegu-xr7cj
    @MenorDegu-xr7cj ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የተከበሩ ደደ ር ሮዳስ ጎንደር ቁስቋም ማርያም በጀምስ ብሩስ የተሰረቀዉን የቅማንት መፅሃፍ ብታገኘዉ የህገ ልቡናን ሃይማኖት ቀዳማዊነትና ለመፅሀሓፍ ቅዱስ መሰረቱ የቱ እንደሆነ ትረዳዋለህ ከዘመኑ በሽተኛ ፖለቲከኞች ነፃ ከሆንክ ብዙ ሳትቆፍር ብዙ ሳትመራመር እግዚአብሔር ቀና መንገዱን እየመራህ ምስጢር በነፃ ህገ ልቡና ልክ እንደአዳም ይሰጥሃል ምክንያቱም እንኳን አረስዎ የተማሩት ሳይማሩ ሳይመራመሩ ህጉ በልባቸዉ ፅላት ስለተፃፈ ከእግዚአብሔር ጋር ያወሩ ነበር ያናግሩት ነበር ያጡትን ለምነዉ በደቂቃ ያገኙ ነበር ምን እናድርግ ብለዉ ሲጠይቁት ሲፈልግ በራዕይ ሲፈልግ በሰዉ ተመስሎ ይነግራቸዉ ነበር::ያሁኑን ዘመን ሐይማኖት ግን በሰዎች ልብ ፅላት ላይ ሳይሆን በወረቀት ተፅፎ የፖለቲካ መነገጃ ስለሆነ ብዙ ክርስቲያኖች ወደ ሌላ የሓይማኖት ድርጅት እየጎረፉ ይገኛሉ እና ለኔ በዚህ ዘመን ስላገኘዉህ ተደስቻለሁ እግዚአብሔርም ብዙ ድብቅ ሰራዊት እንዳለዉ ተረድቻለሁ እርስዎ የገንዘብን አላስፈላጊነት አና ዘላለማዊ ሕይወት ምን እንደሆነ ተረድቻለሁ ኑሩልን ዶክተር!!!?

  • @Quest7x
    @Quest7x 2 ปีที่แล้ว +72

    Dr. please launch online school and reach all our kids wherever they are. You have given the wisdom from God to make any kid a scholar. Let that wisdom reach all boys and girls. "Andromeda Wisdom Bootcamp" is highly demanded!!!

    • @eyea7297
      @eyea7297 2 ปีที่แล้ว +5

      👍 great idea

    • @solomonsawalsawalsolomon1717
      @solomonsawalsawalsolomon1717 2 ปีที่แล้ว +4

      እኛ ኢትዮጵያዊነን አማርኛችን ነው ማሳደግ ያለብን ቋንቋችን ነው መናገር ያለብን አሁን መጋቢ ሀዲስ እሮዳስ ስለቃላት ሲያስተምርን ቆይቶ አንተግን ኮሜንት በእንግሊዘኛ ነው የፃፍከው እና ናገርም መፃፍም በራሳችን ቋንቋ ነው ወዳጅ የተውሶ ይሄዳል ተመልሶ ነው

    • @satenawyewahu1867
      @satenawyewahu1867 2 ปีที่แล้ว +1

      @@solomonsawalsawalsolomon1717 ችግር የለውም ቋንቋን መግለጹ እኔ እንደተረዳሁት።

    • @satenawyewahu1867
      @satenawyewahu1867 2 ปีที่แล้ว +2

      የሚገርም ጥበብ ነው እግዚአብሔር ረጅምና ጤና ለሁላችሁም ይስጣቹህ።

    • @libenbeyene5278
      @libenbeyene5278 2 ปีที่แล้ว

      አንደኛ ተመዝጋቢ ነኝ 👋🏾

  • @zinnigussie8624
    @zinnigussie8624 2 ปีที่แล้ว

    ውዶቹ መምህራን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድላችሁ

  • @አናንኤልቲዩብ
    @አናንኤልቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን መምህሮቻችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mogesayalneh7043
    @mogesayalneh7043 2 ปีที่แล้ว +2

    ሕልም መፍታት ብዙ ሠዎች አይችሉም እርሶዎ ግን እንደ ዮሤፍ እግዚአብሔር ሠጥቶታል
    እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይሥጥዎት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር ትልቅ ትምህርት ነው ልባችን በከንቱ ባክኖል

  • @hcgydhsvkvk8862
    @hcgydhsvkvk8862 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር በዕድሜ ይባርክሕ በጣምነው የምወድህ የሀገሬ ዕንቁ !!!!!

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 3 หลายเดือนก่อน

    ሚገርም ትንተና ነው ክብረት ይስጥልን ።

  • @gghhhbbnnn1223
    @gghhhbbnnn1223 2 ปีที่แล้ว +4

    ጥበቡን ያብዛልክ ወንድሜ:: ቁጭ ብለን የእግዚአብሔር ጥበብ መማር ብንችል : ጊዜም ባልበቃን ነበረ :: እኛ ግን የት ነው ያለነው ሰይጣን የሰጠንን ከንቱ የዘርኛነት, የመጠፋፋ የቤት ስራ አደንዝዞናል....:: I can't stop watching ሁሉንም your programs/interviews. God bless you 🙏. 💚💛❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

    • @gghhhbbnnn1223
      @gghhhbbnnn1223 2 ปีที่แล้ว

      @@Hiyawsim ሆነናል በርታ, ተባረክልን ወንድሜ.

  • @helensiyu4142
    @helensiyu4142 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ይህን የተባረከ አምሮአችሁን ለዚህ ለተባረከ አገልግሎት ስለተጠቀማችሁበት በጣም አመሰግናለሁ ምርጥ አስተማሪዎች ናችሁ🙏🙏🙏

  • @tesfamamo3253
    @tesfamamo3253 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፣ይጠብቃችሁ፣ብርቅዬ፣የሀገራችን፣ልጆች፣ቸር፣ያስማን፣

  • @asamnewhaylemichael7534
    @asamnewhaylemichael7534 ปีที่แล้ว

    በእውነት የእውቀትን ቁልፍ ሳትሰስቱ ስለምታካፍሉን ክውገቤ ጎንበስ እያልኩ፣ እኛም ጥበብን አውቀን ተጠበን ድካማችሁን አብዝተን እንመልስ ዘንድ በእግዚእብሔር ስም ይሁን።

  • @amsalandar4344
    @amsalandar4344 2 ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚአብሔር ሁላችሁን ይጠብቃችሁ::
    ዶ/ር ሮዳስን እመብርሃን ትባርክልኝ!

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 ปีที่แล้ว

    ይሄን ድካም በምን እረሳው ነበር እድሜ ይስጥልን እንቁዎቻችን

  • @birukabera5964
    @birukabera5964 2 ปีที่แล้ว +7

    በእውነቱ የአባቶቻችን ዕውቀት ድንቅ ነው....እሱን እየፈለፈላቹ ለዘመኑ ትውልድ ዕውቀትን ለማስተላለፍ ስለምትጥሩ ክብር ይገባችኋል እግዚአብሔር ያክብራቹ።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @kikikesslerm1673
    @kikikesslerm1673 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንደርሶ ያለ ጥበብተና ሰዎች ያብዛልን (ልቦና ይስጥልን ጊዜና ሰዓት ሳይሰጡ ያሉትን ሰነፍ ወጣቶች ልቦና ይስጥልን🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 11 หลายเดือนก่อน

    እሚገርም ምሥጢር ,ነው እንዴት ደስ ይላል ! ተባረኩ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይህን የመሰለ ጥበብ ሰቶ እኛም እንድንማር ማድርጋችሁ ክብር ምስጋና ይገብዋል
    ህልም አክባሪያችሁ ነኝ ነሩልኝ💚💛❤🙏🌺🌷🌹

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @tssegaaalegessehaile6641
    @tssegaaalegessehaile6641 2 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል ቃላት የለኝም ።ከዚህም በላይ ዕውቀትን ይስጣችሁ🙏

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว +2

    ይደንቃል ተመስጨ ጨረስኩት 😊
    ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏 እግዚአብሔር ይስጥልን ክበሩልን❤❤❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @josephabraham7788
    @josephabraham7788 ปีที่แล้ว

    Dr. በጣም የሚገርም እውቀት ያለህ ሰው ነህ! በዚህ ዘመን ሰው በደነዘዘበት ብቻህን መንቃትህ ደግሞ የበለጠ ይገርመኛል! እኔ ብዙ ግዜ መመራመር ብወድም ያንተ ትምህርቶች ግን ከኣቅሜ በላይ ናቸውና ደጋግሜ በመስማት ለመረዳት እሞክራለው ይሄንን መፀሃፍንም Amazon ላይ ለማግኘት እሞክራለው! ስለ ተውላጠ ኣለም ኣንድ ግዜ ያስተማርከው ትምህርት ላይ ግን ኣንድ የገረመኝ ነገር ቢኖር ብትምህርትህ ላይ የምኖርበትን State ማለትም Tennessee ውስጥ የሱ መመራመርያ University እንዳለ ጠቀስ ኣድርገሀው ነበር!! ቦታውን በትክክል ባውቅ ከነጮች ኣንድ የሰማሁት ነገር ስላለ ለማገናዘብ ይረዳኝ ነበር!! ነገሩ እንዲህ ነው Oakridge/Lenoir City የሚባል ቦታ እኖርም ነበር በስራም ብዙ ግዜ እንቀሳቀስ ነበር! እና ቦታው መንፈሱ ይከብደኝ ስለ ነበር የዛን ሰፈር ሰዎች ሳናግር ኣብዛኞቹ እዛ ቦታ ላይ ሰው ከንስሳ እንደሚዳቀል ነግረውኝ መደንገጤን ኣስታውሳለሁ!! ግዜው ትንሽ ቢረዝምም እውነታውን ግን ደግሜ ማጣራት ሳይኖርብኝ ኣይቀርም!!

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 2 ปีที่แล้ว +1

    ብርቅዬ የተዋህዶ ልጆች የኢትዮጵያ ብርቆች በርቱልን ለእናተ ያለኝ ክብሬ ከፍ ያለ ነው💌💌💌🕊

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @rahelhabtihun6985
    @rahelhabtihun6985 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ይህንን ጥበብ እንድናውቅ ስላደረከን ከልቤ አመሠግንሀለሁ 888 መፀሀፉን እስካነበው በጣም ነው የቸኮሉኩት እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡

  • @tarikuadinew2854
    @tarikuadinew2854 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ድንቅ ምስጥር በ እውቅ ምሁር ዶክተር ሮደስ ተደሰ በጣም ግሩም አገለለፅ ነው እኔ የህን መፀሐፍ ከአማዞን ላይ ኦርደር አድርጌ እየጠበኩት ነው እና ቃለ ህይዎት ያሰማልን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @talakituaethiopia1119
    @talakituaethiopia1119 2 ปีที่แล้ว +31

    እጹብ ነው ጥበብ የሞላባቹሁ መምህሮቻችን !❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 2 ปีที่แล้ว +1

      Edima yisitilini Memihirochachini

  • @abiyegelaye4882
    @abiyegelaye4882 2 ปีที่แล้ว

    ከአእምሮ በላይ ነው የእግዝዚአብሄር ድንቅ ስራ

  • @webet2273
    @webet2273 2 ปีที่แล้ว

    እግዚህአብሄር ይክበር ይመስገን የእዉቀት ባለቤት እሱነዉና ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jeryamare232
    @jeryamare232 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንቁ ወንድሞቻቺን

  • @dejenwelday9788
    @dejenwelday9788 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናልን መምህራችን፣

  • @bealmeyimene9978
    @bealmeyimene9978 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዝአብሔር ይመሰገን እናንተን በማግኛታችን እድለኞች ነን። መፅሐፍ ን እያነበቡኩት ነወ ትንሽ ከባድ ይላል።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት መልካምና ረቂቅ ሚስጥር ያለው ትምህርት ነው። ደስ የሚል እውቅት ነው።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 2 ปีที่แล้ว +1

    ገና አላዳመጥኩም ግን ከርእሱ እንደተረዳሁት እውነት ይሁንልን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 2 ปีที่แล้ว +5

    ታዎቂው አሜሪካዊ Nero scientist Dr jodespenza ስለ ልብ ሀያልነት የገለፀበት መንገድ ከዶ/ር ሮዳስ ግኝት ጋር ይመሳሰላል። እናመሰግናለን ዶ/ ር በርታ❤❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

    • @emaye9786
      @emaye9786 2 ปีที่แล้ว

      ይህ የዶ/ር ሮዳስ ግኝት ኣደልም ይህ ትምህርት ኢትዮጵያ ናት ስንዋህዳት ኢትዮጵያውያን እንሆናለን ዶ/ር ሮዳስ መምህር መስፍን ኢትዮጵያውያን ናቸው:: ኣስመሳይ ኢትዮጵያ ኣለች:: እውነተኛዋ እንዳ ት ታይ የምታፈዘን:: እድሜ ለመምህር መስፍን እና ሮዳስ:: ዓይነ ልቦናችንን ስለከፈቱልን እውነተኛዋን ኢትዮጵያን ስላስተዋወቁን!!!!!!!

  • @Filisltan
    @Filisltan 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ኖው ደስ የሚል ቃለ ህይወት ያሰማለን ።

  • @bisrattesfaya6272
    @bisrattesfaya6272 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብርልን መምህራችን

  • @kebedetefera5501
    @kebedetefera5501 2 ปีที่แล้ว +5

    Dear Dr. Rodas, you showed us the meaning and way of life( spirituality) in the easiest way. Really you are too amazing brilliant person! May the true Father God Bless you ! ♥👏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @amanuelgetenet401
    @amanuelgetenet401 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ነገር የግል ፍልስፍና ይሁን የግል ምልከታ ይሁን እያልን ከምንቸገር እውነት መሆኑን በማስረጃ አብሮ ቢብራራልን?
    አናመሰግናለን!!!!!!!!!!!

    • @emaye9786
      @emaye9786 2 ปีที่แล้ว +2

      Very good point, its up to you to delve to the ocean of knowledge. No one can do the doing for you.

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

  • @felekechgeberemeskel4933
    @felekechgeberemeskel4933 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ቃል ህይወት ያስማልን ስላም እና ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ያድሎት

  • @Haregwa
    @Haregwa 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው የበለጠ መፀሐፉን ለማግኘት ጓጓሁ እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቼ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!

  • @nitshitalemayehu2184
    @nitshitalemayehu2184 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ነው መምህር አንዳንዴ የተሰማንን ለመግለጽ ይከብዳል እና እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው አደራ እንዳታቆሙት እመ ብርሃን ትጠብቃቹ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ክበሩልኝ 🙏🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @ashemeko7239
    @ashemeko7239 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ እና ጤኗ ይስጥልን መምህር

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህሮቻችን

  • @ሕንደኬ
    @ሕንደኬ 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህሮቻችን ከልብ እናመሰግናለን እጅግ ድንቅ ነገር እንደምታቀርቡልን ባለሙሉ ተስፋ ነን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @hirutgebremariam2957
    @hirutgebremariam2957 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ተተኪ አትጡ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!

  • @beremberasghebru5808
    @beremberasghebru5808 2 ปีที่แล้ว +4

    Dr Rodas you have no idea how much I respect you and love you. Thank you for breaking this key and I hope this teaching at least the mining of numerical alphabet to be taught starting jk.

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @HelenMerid-s5j
    @HelenMerid-s5j หลายเดือนก่อน

    ባለቤቱ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @anthonysolomon9492
    @anthonysolomon9492 2 ปีที่แล้ว +8

    Wow it's amazing listening to you...I love the fact that every thing has a meaning....and I'm amazed on how much our ancestors have been enlightened.

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @Amira-ye6bv
    @Amira-ye6bv 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶ.ር ሮዳስ ጤና ይስጥል. የሚገርም ትምህርት ስለ .ልብ ስትነግረን, የታወሰኝ ,የሰውን ቀልብ (ልብ) ከመስበር(ከማዛዘን).የፈጣሪን ቤት (መስጂደል,ካእባን)ማፍረስ ይቀላል ተብለናል::ይገርማል ትክክለኛው የፈጣሪ ቤት. ልብ .!!!እ.በ.እናመሰግናለን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/N360tBrUrOI/w-d-xo.html

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም እናመሰግናለን 🙏
    ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏
    ችሎታዎትን ሳላደንቅ አላልፍም🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @gjhhgjh9434
    @gjhhgjh9434 2 ปีที่แล้ว

    እጂግ በጣም ድንቅ ትምህርትነው በእውነት ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ክብር ይስጥልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @birhangirmay5413
    @birhangirmay5413 2 ปีที่แล้ว +1

    በደስታ ያስለቅሳል! ምክንያቱም ትውልዱን አሰብኩትና በቃ እግዝአብሄር ለልጆቻችን እዝነልቦናቸውን ያብራ።❄❄❄❄❄❄❄

  • @ZinabuZinabu-n7g
    @ZinabuZinabu-n7g 5 วันที่ผ่านมา

    እግዛብሔር ይጠብቅህ

  • @zergitaye9548
    @zergitaye9548 2 ปีที่แล้ว +2

    It is amazing!!! Kale'Hiwot yassemalin, Memihir...

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @tru1614
    @tru1614 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ይግለፀልህ ተባረክ

  • @ብሩክ-ነ1ከ
    @ብሩክ-ነ1ከ 2 ปีที่แล้ว

    Kale hywetin yasemalin be ewinet betam girwm rekik timihrt new

  • @wendyradteklu1125
    @wendyradteklu1125 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን "kiber lemigebachew kibern setu" newana, wendemochachin kelib enajeberachihwalen .

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

  • @lilylily4569
    @lilylily4569 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን ✝️✝️✝️

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 2 ปีที่แล้ว

    የተዋሕዶ እንቁ ብርቅዬ መ ምሕራችን አብዝቶ ይስጥሕ የእውቀቱ ባለቤት መድሐኒአለም ለእኛም ለሰነፎቹ የሰማነውን አይነ አይምሮአችን አይነ ልቦናችን ውስጥ ያስቀምጥልን አብዝቶ ይባርክሕ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @ድንግልሆይእርጂኝ
    @ድንግልሆይእርጂኝ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም እና መሰግናለን መምሮቻችን እድሜን ከፀጋ ጋር ያቆይልን ግሩም ነው እያዳዱ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @wendwesenmelkamu5139
    @wendwesenmelkamu5139 2 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጢና ይስጥህ ዶር !!"

  • @sinaabadi3321
    @sinaabadi3321 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher balehbet Hulu ytebkh endante aynetun muhur yabzaln .

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 2 ปีที่แล้ว

    ጠያቂው ሰውዬ የአብይ አሕመድ ውታፍ ነቃይ ነው።

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @Nevinhope
    @Nevinhope 2 หลายเดือนก่อน

    😮wow በጣም እናመሰግናለን

  • @bitcoinasset
    @bitcoinasset 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሠግናለሁ ይሄን የመሠለ መጸፍ ስለ ሠጠኸን

  • @hawitesfaye6117
    @hawitesfaye6117 2 ปีที่แล้ว

    አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን::እንወስዳለን ዶክተር ....

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን … የአባቶቻችን ልጆች እና የዘመናችን ሊቆች ናቸው በእነሱ እንኮራለን… በርቱ ሊባሉ ይገባል እናንተም ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 2 ปีที่แล้ว +4

    I really enjoy your teaching thank you 🙏🏼 for what you’re doing. But please, do not forget to teach the Amhara youth in a very young age they need to know and appreciate our very deep heritage a wealth of great knowledge. They can continue this great resources let’s not let it fade away this’s the secret door to who we’re.
    Thank you 🙏🏼
    We need more of you pass it on

  • @suzijeshwa1734
    @suzijeshwa1734 2 ปีที่แล้ว +1

    Yigermall tebarek im going buy your book its amazing