ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ለመከሩንና ለአስተማሩን አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ። በእውነት ከተጠቀምንበት ትልቅ የሕይወት ስንቅና የነፍስ ምግብ ነው ። መርሐ ግብሩን በተከታታይ ክፍል ላቀረቡልን የማህበረ ቅዱሳን ትምህርት ክፍል አባላት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋና በረከቱን ያብዛላቸው።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ አባቶቻችን እኔ ኮሜት መፃፍ ብዙም አይቀናኝም ግን ዛሬ አንድ ነገር አሳዝኖኝ ነው ለምንድን ነው ለማይጠቅም ነገር ጊዜያችን እየሰጠን ግን እንደዚህ አይነት ነፍስን እሚያረሰርስ ትምህርት ለመስማት ጊዜ የለለን እግዚአብሔር ሆይ ህዝብህ ባለማወቅ እንዳንጠፋ ማስተዋሉን ስጠን
የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነው እኔም የኔ እህት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን እንጂ ዋጋ የለንም የስድብ እና የመጥፎ መንፈስ መልእክት ያለው ቢሆን ስንት ሺ ሰው የገኝ ነበር::
ሞክሼ እንደው በእናትሽ የጂጂ ኪያና የዮናስ ፔጅ ብትሄጂማ በሺዎች የሚቆጠሩ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ብቻ ናቸው እዛ የተሰገሰጉት ደሞ እኮ ፕሮፋይላቸው የቅዱሳንን ስእል አድርገው ሳያቸውማ ደሜ ይፈላል ምናለ ባንሰማ እንኳን ላይክ ብናበረታታቸው ጌታ ማስተዋሉን ያድለን
@@samsunggallery2358 አሜን ውዴ ማስተዋሉን ይስጠን ሌላ ምን ይባላል እርሱ በምህርቱ ይጎብኝን
@@selamtsegay2546 አሜንንን ማስተዋሉን ያድለን እንጂ
@@samsunggallery2358 ልክ ነሽ ዉድ ግን አሁን ሙስሊሙና ፕሮቴስናንሱ ምን እንደሚያደርጉ ታቂያለሽ :ኦርቶዶክስ ተሳዳቢ ናቸዉ ለማስባል ፖሮፋይል ፎቷቸዉን የቅዱሳንን አድርገዉ እየገቡ በየ fb በየ ኢትዩፖ ሲሰዳደቡ ታያለሽ :እና የተዋህዶ ልጆች የሉም እያልሁ አይደለም ግን አሁን አህዛብና መናፍቃኑም እንደዛ እየተጠቀሙ ነዉ
Amen Amen Amen
ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራን አባቶቼ ቃለሂወት ያሰማልን እር ረጅም እድሜን ከጤና ይስጥልን በእውነት
እነዚህ የኢትዮጵያ ከዋክብት እውነተኛ የበጎች እረኞች በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ሊቃውንት ናቸው። ተመስገን አምላካችን ሀገራችን ዛሬም ማህጸነለምለም ወይም ፈጣሪ የሚያስባት መሆኑን ያሳያል።ለማመን የሚከብድ አንደበት ነው በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ አበው ናቸው።
ላስተማሩን ለመከሩን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አብዛኛዎቹ የስም ኦርቶዶክሶች መናፍቅ የሚያታልሏቸው በግንዘብና በሆዳቸው ብቻ ነው እኔ በጣም ይገርሙኛል መናፍቃኖች እንኳን እምነት ሊቀይሩ ይቅርና ከሌላ እምነት ተከታይ ጋር እራሱ ጋብቻ አይፈልጉም እዛው እርስ በርሳቸው ነው የሚተጫጩት የእኛዎቹ ግን በጥቅምም ተታለው እምነታቸውንም ክደው እንዲሁ ሉጋም እንደሌለው ፈረስ ሲሄዱ ይገርሙኛል እግዚአብሄር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን ከዚህ ብልጭልጭ አለም ያርቀን በቤቱም ያኑረን
እንቁ መምህሮቻችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለህይዎት ያሰማልን በውነት ለመምህሮቻችን እረዥም እድሜ ከጸጋ አብዝቶ ይስጽልን
kalehiweten yasemalen!helena thanks
Kalhiwet yasemaln mmhrochacin btktlubet trunew wetatu tadgut ktlubet egziabher amlak tsegawen ybzalachu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜንመምህሮ ቻችን እናተን የሰጠን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁንልንቃለሂወትን ያሰማልን በድሜና በፀጋዉ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት ለመከሩን ላስተማሩን አባቶቻችን ቃለህይወትን ያሠማልን
ቃለህይወት ያሰማልን ።
ፀጋውን ያብዛላችሁ ሊቆቹ እግዚአብሔር እየገሰፀን ነዉ የኛ ልብ ግን በአለም ተበትኗል እግዚአብሔር ይሰብብስብልን
ቃል ሕይወት ያሰማል ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርስል አሜን
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን መምራኖቻችን አሜን
እውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባቶቻችን ማሕበረ ቅዱሳን ቃላት የለኝም ፈትፍታችሁ ነው እምትመግቡን ማሕበረ ቅዱሳን ይለምልም እስከመጨረሻው ያኑርልን በስደት ሁነን ለነፍሳችን ምግብ የምናገኝለት ማሕበር ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በምህረቱ ይማረን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏💚💛❤
ቃለ ህይወት ያሰማልንእኛም ሰዎችን ለመርዳት እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሠማልን አባቶቸ በፀሎት አሥቡን
ቃለሕወት ያሠማልን መምሮቻችን።በጣም ጥሩ ትምሕርት ነወ። እግዛብሔር ይስጥልን።
መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባቶቻ ችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ድቅትምህርትነው ቀጥሉበት በርቱ ማህበረ ቅዱሳን የተዋህዶ እንቁወች 💚💛❤️🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️💚💛❤️💚💛❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን ድቅ ትምህርት ነው
በስመአብ ስለ ገንዘብ አትወደድ የተሰጠው መልስ ለእኔ የተመለሠልኝ ነው የመሠለኝ ቃለ ህወት ያሠማልን አንደበታቹሁ እንዴት ነው የሚጥመው ሀሣብ እንካን እንዳይሰቅ ተመስጦ ነው ሳዳምጥ ነው ያለቀብኝ ቃለ ህወት ያሠማልን አምላከ ቅዱሣን በድሜና በጸጋ ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
ቃለሕይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን
በእዉነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
Amen kal hiwoten yasamlen
ቃለ ሕይዎትን ያሠማን
አሜን አሜን አሜን ቃለሒዎትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን
Kale hiwet yasemaln memhracn
እሺ እናስተዋውቃለን አግልግሎታችሁም ጥሩ ነው በርቱልን።
አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን !አብዝቶ ምስጢሩን ያሳውቃችሁ !
ለአባቶቻችን ቃል ህይወት ያሰማልንአሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሊቃውንት❤
Kalyotin yasamalin mahmirochachin idmena xena yesxilin yee agalgolot zamen yibarkiln
እግዚአብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ጊዜ አችሁን ይባርክልን በጣም ጥሩ የሆነ አገልግሎት እየሰጣችሁን ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
አቤት ለወሬ ቢሆን በሽወች ላይክ ይሆን ነበር ልቦናይሥጠን
ቃለሕይወት ያሰማልን።
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ለመከሩንና ለአስተማሩን አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ። በእውነት ከተጠቀምንበት ትልቅ የሕይወት ስንቅና የነፍስ ምግብ ነው ። መርሐ ግብሩን በተከታታይ ክፍል ላቀረቡልን የማህበረ ቅዱሳን ትምህርት ክፍል አባላት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋና በረከቱን ያብዛላቸው።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ አባቶቻችን እኔ ኮሜት መፃፍ ብዙም አይቀናኝም ግን ዛሬ አንድ ነገር አሳዝኖኝ ነው ለምንድን ነው ለማይጠቅም ነገር ጊዜያችን እየሰጠን ግን እንደዚህ አይነት ነፍስን እሚያረሰርስ ትምህርት ለመስማት ጊዜ የለለን እግዚአብሔር ሆይ ህዝብህ ባለማወቅ እንዳንጠፋ ማስተዋሉን ስጠን
የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነው እኔም የኔ እህት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን እንጂ ዋጋ የለንም የስድብ እና የመጥፎ መንፈስ መልእክት ያለው ቢሆን ስንት ሺ ሰው የገኝ ነበር::
ሞክሼ እንደው በእናትሽ የጂጂ ኪያና የዮናስ ፔጅ ብትሄጂማ በሺዎች የሚቆጠሩ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ብቻ ናቸው እዛ የተሰገሰጉት ደሞ እኮ ፕሮፋይላቸው የቅዱሳንን ስእል አድርገው ሳያቸውማ ደሜ ይፈላል ምናለ ባንሰማ እንኳን ላይክ ብናበረታታቸው ጌታ ማስተዋሉን ያድለን
@@samsunggallery2358 አሜን ውዴ ማስተዋሉን ይስጠን ሌላ ምን ይባላል እርሱ በምህርቱ ይጎብኝን
@@selamtsegay2546 አሜንንን ማስተዋሉን ያድለን እንጂ
@@samsunggallery2358 ልክ ነሽ ዉድ ግን አሁን ሙስሊሙና ፕሮቴስናንሱ ምን እንደሚያደርጉ ታቂያለሽ :ኦርቶዶክስ ተሳዳቢ ናቸዉ ለማስባል ፖሮፋይል ፎቷቸዉን የቅዱሳንን አድርገዉ እየገቡ በየ fb በየ ኢትዩፖ ሲሰዳደቡ ታያለሽ :እና የተዋህዶ ልጆች የሉም እያልሁ አይደለም ግን አሁን አህዛብና መናፍቃኑም እንደዛ እየተጠቀሙ ነዉ
Amen Amen Amen
ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራን አባቶቼ ቃለሂወት ያሰማልን እር ረጅም እድሜን ከጤና ይስጥልን በእውነት
እነዚህ የኢትዮጵያ ከዋክብት እውነተኛ የበጎች እረኞች በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ሊቃውንት ናቸው። ተመስገን አምላካችን ሀገራችን ዛሬም ማህጸነለምለም ወይም ፈጣሪ የሚያስባት መሆኑን ያሳያል።ለማመን የሚከብድ አንደበት ነው በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ አበው ናቸው።
ላስተማሩን ለመከሩን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አብዛኛዎቹ የስም ኦርቶዶክሶች መናፍቅ የሚያታልሏቸው በግንዘብና በሆዳቸው ብቻ ነው እኔ በጣም ይገርሙኛል መናፍቃኖች እንኳን እምነት ሊቀይሩ ይቅርና ከሌላ እምነት ተከታይ ጋር እራሱ ጋብቻ አይፈልጉም እዛው እርስ በርሳቸው ነው የሚተጫጩት የእኛዎቹ ግን በጥቅምም ተታለው እምነታቸውንም ክደው እንዲሁ ሉጋም እንደሌለው ፈረስ ሲሄዱ ይገርሙኛል እግዚአብሄር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን ከዚህ ብልጭልጭ አለም ያርቀን በቤቱም ያኑረን
እንቁ መምህሮቻችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለህይዎት ያሰማልን በውነት ለመምህሮቻችን እረዥም እድሜ ከጸጋ አብዝቶ ይስጽልን
kalehiweten yasemalen!
helena thanks
Kalhiwet yasemaln mmhrochacin btktlubet trunew wetatu tadgut ktlubet egziabher amlak tsegawen ybzalachu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
መምህሮ ቻችን እናተን የሰጠን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁንልን
ቃለሂወትን ያሰማልን በድሜና በፀጋዉ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት ለመከሩን ላስተማሩን አባቶቻችን ቃለህይወትን ያሠማልን
ቃለህይወት ያሰማልን ።
ፀጋውን ያብዛላችሁ ሊቆቹ እግዚአብሔር እየገሰፀን ነዉ የኛ ልብ ግን በአለም ተበትኗል እግዚአብሔር ይሰብብስብልን
ቃል ሕይወት ያሰማል ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርስል አሜን
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን መምራኖቻችን አሜን
እውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባቶቻችን ማሕበረ ቅዱሳን ቃላት የለኝም ፈትፍታችሁ ነው እምትመግቡን ማሕበረ ቅዱሳን ይለምልም እስከመጨረሻው ያኑርልን በስደት ሁነን ለነፍሳችን ምግብ የምናገኝለት ማሕበር ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በምህረቱ ይማረን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏💚💛❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እኛም ሰዎችን ለመርዳት እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሠማልን አባቶቸ በፀሎት አሥቡን
ቃለሕወት ያሠማልን መምሮቻችን።በጣም ጥሩ ትምሕርት ነወ። እግዛብሔር ይስጥልን።
መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባቶቻ ችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ድቅትምህርትነው ቀጥሉበት በርቱ ማህበረ ቅዱሳን የተዋህዶ እንቁወች 💚💛❤️🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️💚💛❤️💚💛❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን ድቅ ትምህርት ነው
በስመአብ ስለ ገንዘብ አትወደድ የተሰጠው መልስ ለእኔ የተመለሠልኝ ነው የመሠለኝ ቃለ ህወት ያሠማልን አንደበታቹሁ እንዴት ነው የሚጥመው ሀሣብ እንካን እንዳይሰቅ ተመስጦ ነው ሳዳምጥ ነው ያለቀብኝ ቃለ ህወት ያሠማልን አምላከ ቅዱሣን በድሜና በጸጋ ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
ቃለሕይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን
በእዉነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
Amen kal hiwoten yasamlen
ቃለ ሕይዎትን ያሠማን
አሜን አሜን አሜን ቃለሒዎትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን
Kale hiwet yasemaln memhracn
እሺ እናስተዋውቃለን አግልግሎታችሁም ጥሩ ነው በርቱልን።
አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን !
አብዝቶ ምስጢሩን ያሳውቃችሁ !
ለአባቶቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን