ተወዳጁ መድፈኛ | ጀርመን ተቀምጦ ልቡ ለንደን ያለው ግራኔት ዣካ | 𝔾𝕣𝕒𝕟𝕚𝕥 𝕏𝕙𝕒𝕜𝕒 |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ค. 2024
  • አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ
    bit.ly/szoneehi
    በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
  • กีฬา

ความคิดเห็น • 24

  • @MequanentB
    @MequanentB  หลายเดือนก่อน +2

    አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ
    bit.ly/szoneehi
    በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡

  • @user-yn9su9yw9h
    @user-yn9su9yw9h หลายเดือนก่อน +4

    ዣካ የምንጊዜም ምርጡ ተጫዋች ነው፣ምርጡ ጋዜጠኛ እናመሰግናለን ለኘሮግራሙ።❤😊😊

  • @amoxerali
    @amoxerali หลายเดือนก่อน

    Wow በርታ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው፤ አንተ በልምድና በዕውቀት የተካንክ ግሩም ጋዜጠኛ ነህና ከዚህ በላይ መስራት ትችላለህ!🙏❤

  • @utty3720
    @utty3720 หลายเดือนก่อน +1

    ዣካ አልሸነፍ ባይ ታጋይነበር በሔደበት የዋንጫ አሸናፊ ስለሆነ ደስብሎኛል ❤❤❤

  • @dagiassomedia6685
    @dagiassomedia6685 หลายเดือนก่อน

    አንበሳዬ ነው! መቼም የምወደውና የማደንቀው! አንተንም ሞኬ! በርታልን

  • @Bright_tube
    @Bright_tube หลายเดือนก่อน +1

    ሱፐር ግራኒት ዣካ ❤ ሁሌም እንወደዋለን

  • @user-ce5jn8le3s
    @user-ce5jn8le3s หลายเดือนก่อน +1

    Granit Xhaka we've got ❤

  • @geremewgebreofficial8066
    @geremewgebreofficial8066 หลายเดือนก่อน +1

    ሞኬ ዣካ ታጋይና ጀግና ነወ። በጣም እወደዋለሁደ

  • @DejenZeray
    @DejenZeray หลายเดือนก่อน

    Mein Capiten ❤❤❤🎉🎉🎉,wir hoffen, dass Ganners dieses Jahr der Cap gewinnen wird!

  • @adenewbarega239
    @adenewbarega239 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን መኩ ይመችህ እኔም ልክ እንደዣካ አንድ ነገር ሳያሳካ ከክለቡ መውጣቱ በጣም ነው ሚያስቆጨኝ ብቻ መልካሙን እመኝለታለሁ

  • @TerTadele
    @TerTadele หลายเดือนก่อน

    xhakan hulem astawsewalew

  • @alemaeyhualaro-xh5mx
    @alemaeyhualaro-xh5mx หลายเดือนก่อน

    Xhaka Ya Arsenale yalibi mite nabare i love you xhaka❤❤❤❤❤

  • @lifeinparis2856
    @lifeinparis2856 หลายเดือนก่อน +1

    ሞኬ ቤተሰብ በርታልን❤

  • @meftakamile3043
    @meftakamile3043 หลายเดือนก่อน +1

    ሞኬ ብዙ ሚድያ ላይ አትታይም እንጂ የሀገራችን ምርጡ ጋዜጠኛ ነህ ምናልባት ሚፎካከርህ አላዛር አስግዶም ሊሆን ይችላል ሌሎቹን ጭራሽ ትበልጣቸዋህ ይሄን ስልህ እየሸነገልኩህ ሳይሆን ስለሚገባህ ነዉ ያንተ ችግር ሚድያ ላይ አለመታየትህ ብቻ ነዉ

  • @MesfinTelila-yu1rt
    @MesfinTelila-yu1rt หลายเดือนก่อน

    Brother manqurt sayhon menqur new.

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 หลายเดือนก่อน

    እዛሂዶ ስለተሣካለት በጣም ደሥተኛነን ካርሰናል በመዉጣቱ ባዝም

  • @KidmalemLankirew
    @KidmalemLankirew หลายเดือนก่อน

    እንወድሐለን በርታልን

  • @LivelyAbugida
    @LivelyAbugida หลายเดือนก่อน

    Tnx መኬ I like granitexaka

  • @Bruk7528
    @Bruk7528 หลายเดือนก่อน

    መኩሻ የካይ ወደ አርሰናል መምጣት እንዳለ ሆኖ ግራኒት መወጣት ግድ አልነበረበትም የኔ አስተያዬት ነው

  • @KirubelMoab-kw3vf
    @KirubelMoab-kw3vf หลายเดือนก่อน

    እንባ እየተናነቀኝ ነው ያዳመጥኩት

  • @minyahilbuna
    @minyahilbuna หลายเดือนก่อน

    GX34❤

  • @EJokers
    @EJokers หลายเดือนก่อน

    ተምኔል በነፃ ልስራልህ

  • @Diamond11219
    @Diamond11219 หลายเดือนก่อน

    ዘንድሮ ቢኖር ኖሮ የግራው ክንፍ የአምናውን ጥንካሬ አያጣም ነበር መሪ ነው..
    ራይስ 6 ቁጥር ሁነኛ ቦትው ነው..
    ኦዴ ኦዴ ነው!
    3 መሪ ተጫዋች አማካይ ላይ አስባችሁታል??