የወደፊቱ ትልቁ አሰልጣኝ - በአርሰናል | Arsenal | Carlos Cuesta | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 มิ.ย. 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት
  • กีฬา

ความคิดเห็น • 46

  • @dawtable
    @dawtable 13 วันที่ผ่านมา +32

    የሌህማንን ኮመንት እያየሁት ነበር መንሱር ዝም ብሎ አነጋጋሪ ለመሆንና አርቴታን ቻሌንጅ ለማድረግ የሰጠው አስተያየት እንጂ ውሃ የሚያነሳ አርጉመንት የለውም:: በዚህ መጠን ኮምፒት የሚይደርግን አሰልጣኝ የማሸነፍ ፍላትጎትና ፐርሰናሊቲን ዳውት ማድረግ በጣም ኦድ ነው::

    • @temamkedir3965
      @temamkedir3965 13 วันที่ผ่านมา

      ዝም በለው ይሄ ሬሳ ታድያ መቶ አያሰለጥንም ወሬ ከሚያወራ

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 13 วันที่ผ่านมา

      ፈሳም በለው እሱም ብሎ በረኛ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @MohammedZekaria
    @MohammedZekaria 13 วันที่ผ่านมา +9

    ones a gunners always a gunners❤❤❤❤

  • @mindajosephgorfie
    @mindajosephgorfie 13 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤አርሴናል ዋይንጫ ማሼነፍ ያለበት ፔፔ ሳይለቅ መሆን አለበት ይህ ነው የብቃት መለኪያው።

  • @sintayehuwerkineh5098
    @sintayehuwerkineh5098 10 วันที่ผ่านมา

    Wow,betam besttt

  • @DaniNesru
    @DaniNesru 13 วันที่ผ่านมา +5

    ገና ሲዝኑ ሳይጀምር ሟርትህን ጀመርክ...የፊታችን ክረምት ላይ በሚጀምረው ሲዝን አንተንም አስገርመን ብዙ ምታደንቀውን ሲቲንም እጅ አሰጥተን ዋንጫውን ምናሸንፍ ይሆናል ደግሞ ታያለህ💪💪🥰

    • @esmailausmi
      @esmailausmi 12 วันที่ผ่านมา

      u UK nice zimedy

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 13 วันที่ผ่านมา +6

    መንሱሬ ኳስ ባንተ አንደበት ጣፍጭ ነው

  • @adtdyrtrrtrdt
    @adtdyrtrrtrdt 13 วันที่ผ่านมา +1

    መንሱሬ አሁን ላይ የበአርሰናል እስታፍ አባላት ሁሉም በሚባል ደረጃ ቢበተኑ በትልቅ ሀላፊነት መስራት የሚችሉ ይመስለኛል መልካም ውሎ ሪያድ ነኝ ከጋምቤላ

  • @Ambassel
    @Ambassel 13 วันที่ผ่านมา +5

    አንድ ጋዜጠኛ በውስጡ ጥላቻና ክፉ ምኞት እንዳለበት ደጋግሞ እያሳዬ እንዴት ስለ አርሰናል የሚዘግበው ዘገባ ሚዛናዊና በእውነት ላይ የተመሰረተ ይሆናል?

    • @biruktilahun2883
      @biruktilahun2883 12 วันที่ผ่านมา +1

      ምን አይነት ጥላቻ ነው ግን እውነት ድምፁን መስማት እራሡ አያስፈልግም

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 13 วันที่ผ่านมา +2

    አርቴታ ዋንጫውን ያሳጣው ጄሱስን ተማምኖ አጥቂ አለማስፈረሙ ነው! በተለይ የዘንድሮው አስቆጪ ነው! ዋናው ነገር ከዚህ ውድቀት ልምድ ወስዶ ዋንጫ እንዲያመጣ ግዴታ ውስጥ ገብቷል! እንደደጋፊ አርቴታ ባመጣው ለውጥ ግን ደስተኛ ነኝ!

  • @MintesnotGetahun-rl9ys
    @MintesnotGetahun-rl9ys 13 วันที่ผ่านมา +2

    Aresenale next wancha endemibela ergetegna ngn Arteta ketaye lijochun aremene argowachew nw miyametachew

  • @user-do5fn9pb7q
    @user-do5fn9pb7q 13 วันที่ผ่านมา +1

    እስከመጨረሻው ሲቱን የተፎካከረው እኮ አርቴታ መሰለኝ መንሱርም የሌማንን ሀሳብ እንዳቀረብክው ሁለ በአንዓራዊነት ድግሞ አርቴታን ትክክለኛ የአርሴናል አሰልጣኝ ነው ያሉትንም ብታቀርብ ለውይይት ጥሩ ይሆን ነበር

  • @AmanuelTsadkan
    @AmanuelTsadkan 13 วันที่ผ่านมา +2

    Ke arsenal wech lela yelem

  • @teshometes
    @teshometes 11 วันที่ผ่านมา

    የሌህማን አስተያየት ጥሩ የሚሠራ ሰው ተስፋ ለማስቆረጥ የሚናገሩ የአንዳንድ አበሻ የክፉ ቅንዓት አስተያያት ይመስላል። ጥሩ እየሠራ ተፎካካሪ ለሆነ አሰልጣኝ የማይመጥን እንቶ ፈንቶ አስተያየት ነው።

  • @alexabebeyes9029
    @alexabebeyes9029 13 วันที่ผ่านมา +1

    መንሱሬ አርቴታ እኮ ሁለቱም አመት እኮ በጣም ለውጥ አለው ነገር ግን እድሜ ለጋርዲዮላ እንጂ ሻምፒዮን ይሆን ነበር

  • @NatiGirma-no6wo
    @NatiGirma-no6wo 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጋርዲዎላ ቢያወራ ልሠማው እችል ነበር ፤እንኳንም ሌህማን ሆነ ።

  • @YitagesuShiefraw
    @YitagesuShiefraw 11 วันที่ผ่านมา

    Shanpion yhonal. Leg

  • @user-hz8lm8ky4l
    @user-hz8lm8ky4l 13 วันที่ผ่านมา +1

    Arsenal wancha yibelal ayibelam bileke meteyeke mine yahele mensure were endetefabike asibe chaweta sayijemer esti gemitu bleke meteyekik yetureta mewicha gize endetekarebe ewke

  • @deritaye429
    @deritaye429 13 วันที่ผ่านมา

    መንሱሬ ሰላም ናችሁ ከባልደረቦችህ ጋ ሰላማችሁ ይብዛልኝ አርሰናል ዋንጫውን ይበላል ምክኒያቱም ስህተቱን የሚያስተካክል አሰልጣኝ አለው ከአምናው ተመልከት

  • @samuelwondimu1811
    @samuelwondimu1811 3 วันที่ผ่านมา

    እኔም ይህን ሀሳብ እጋራዋለሁ እርሱ ፈፅሞ የዋንጫ አሰልጣኝ አይደለም።

  • @BeleteHayile
    @BeleteHayile 13 วันที่ผ่านมา +2

    አንዱ ራስህ ነህ አርቴታ መርጥ አሰልጠኝ ነው በጀመረ በሁለቱም አመት ከሚኒቲ እና ኤፌካፕ ለአንተ ዋንጫ አይመስልህም ማለት ነው ጠብቀው ሲቲም ጋርዲዮላም እንደመጣ ወጫአላሳካም ክሎፕ ቢሆን አንደዚያው ግዜ ወስዶ ነው ትልቅ ዋንጫ ማሸነፍ የቻሉት ሲቲ ዋንጫ ቢወስድ ሊፎካከሩ የሚችሉትን ተፎካካሪ የሚገኙትን ከክለቦች ላይ በመንተፍ በወስድ ዋንጫ የወሰዱት ሊቨርፑሉንም አንደዚያ ያደረጉት ዋንጫ የወሰዱት።

  • @MeksudiedSaya
    @MeksudiedSaya 13 วันที่ผ่านมา

    Ene mlew mensure kontratun arazeme ende arteta

  • @temesgen4838
    @temesgen4838 13 วันที่ผ่านมา

    ያው እንደለመደችው ከሁለት በታች ሌላ ከየት ይመጣል....

  • @AbduMohamde-gl7ws
    @AbduMohamde-gl7ws 13 วันที่ผ่านมา

    መሱር አወክ አወክ ስንልህ ኢሄን ይዘህ ትመጣለህ

  • @naolabdu9469
    @naolabdu9469 13 วันที่ผ่านมา +1

    Man city ❤

  • @SebsebieGizaw
    @SebsebieGizaw 10 วันที่ผ่านมา

    አርሴናል 2024/2025 ዋንጫው ያንሳል

  • @user-hz8lm8ky4l
    @user-hz8lm8ky4l 13 วันที่ผ่านมา

    sidebire yezare werek

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 12 วันที่ผ่านมา

    ARTATA BETECHALEW METN LEARSNAL BUDNU KETNKARA GAR TEFOKAKARI ADRGOACHEWAL BETELEY YE GARDIYOLA BQATNA WEQTAWI BQATCHEW MEBELETACHEW CHGR YALEBACHEW!!!!

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 13 วันที่ผ่านมา

    እሱ ማን ነው አረቴታን የመተቸት ብቃት የሰጠው

  • @msaniabdella7606
    @msaniabdella7606 13 วันที่ผ่านมา +1

    Arsenal Be 5 techerisalech

  • @KamiilAmiin
    @KamiilAmiin 13 วันที่ผ่านมา

    Man City 💙

  • @SamuelAbate-pt4fe
    @SamuelAbate-pt4fe 13 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ቼልሲ ራሱንየቻለ ዝግጅት ይኑራቸው ማን ዩናይትድም እንደዛው አርሰናለም ለብቻው ቢሆን ጥሩ ነው አጠቃላይ ሁሉንም ደሞ የሆነ ቀን ብታመቻችላቸው ያው አንተን መምከሬ አስቂኝ ቢሆንም notification አይቼ ላድምጥ ስለ አርሰናል ብል ቼልሲ ማለት ጀመርክ le view ብቻ ከሆነ የምር ያስጠላል እኔ አንተን ማደምጠው ስለሜዳ ላይ እግርኳስ ለማወቅ ብቻ አይደለም ከጀርባ ጀርባ ስለምታነሳቸው ነጥቦች ነው 😢

  • @MeskeremMeski-ts8cj
    @MeskeremMeski-ts8cj 13 วันที่ผ่านมา

    ሻምፒዮን እንዲሆን አለመፈለግህን ያሳይብሃል ግን በጣም ሞኝ ነህ ነገን አታውቅማ

  • @utty3720
    @utty3720 13 วันที่ผ่านมา +1

    መሱር አንተ ጤነኛነህ ግን ቦጭራቃ አንተ ለአርሰናልም ለደጋፊዉም ጥላቻ አለብህ በጥራቃ

  • @temesgenmuluken3082
    @temesgenmuluken3082 13 วันที่ผ่านมา +1

    ከብዙ ወሬ እና ከትንሽ ቁም ነገር የተዘጋጀ ፕሮግራም።

  • @Hailay572
    @Hailay572 13 วันที่ผ่านมา

    በነገራችን ላይ ከ the athletic ለቃቅመህ እንደምታመጣቸው ድሮም አውቃለሁኝ።ችግሩ ምን መሰለህ ሁሉም የራስህ ግኝት አድርገህ ማቅረብህ ነው።ለምን ለያንዳንዱ ዘገባህ ምንጭ አትጠቅስም?

  • @AschalewAbebe-py7iq
    @AschalewAbebe-py7iq 13 วันที่ผ่านมา

    111111111111111111111111111111111111🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HabibHussen-ou2tt
    @HabibHussen-ou2tt 13 วันที่ผ่านมา

    Mensur gedel gba

  • @teddyadvert3988
    @teddyadvert3988 13 วันที่ผ่านมา

    እርስ አጣክ እንዴ

  • @biruktilahun2883
    @biruktilahun2883 12 วันที่ผ่านมา

    አንተን መስማት ካቆምን ቆየን subscribe ስላደረኩህ ነው የመጣህልኝ
    ተስፋ ያለው አሰልጣኝ ላይ እንደዚህ አይነት program አይሠራም ደጋፊውን ተስፋ አታስቆርጥ ትልቅ እና አወቂ ሠው ነህ

  • @JelaluShamsu
    @JelaluShamsu 13 วันที่ผ่านมา

    Mensr.kety.ma.arsenl.yansl