MEQUANENET BERHIE PODCAST
MEQUANENET BERHIE PODCAST
  • 250
  • 2 059 179

วีดีโอ

የራያ ዋጋ ስንት ነው ? | አስደናቂው ምሽት | አርሰናል | Arsenal 2024
มุมมอง 2.8K2 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ #arsenal # አርሰናል
የመአድ ጠረጴዛው የጎደለበት አርሰናል | Atalanta vs Arsenal | 2024
มุมมอง 3.6K2 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ #arsenal # አርሰናል
ሳንሲሮ ላይ የደመቀው የስሎቱ ሊቨርፑል | እንዴት ጨዋታውን አሸነፈ? | we don't need traditional play | Liverpool vs AC Milan
มุมมอง 3.3K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ #liverpool #AC Milan
አርሰናልን በቆሙ ኳሶች አደገኛ ያደረገው ኒኮላስ ሆቬር | Arsenals | Nicolas Jover and Mikel Arteta
มุมมอง 4.3K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ #arsenal #Nicolas Jover #mikel arteta
ተከላካዩ ደርቢውን ያሸነፈለት አርሰናል | አርሰናል 1 ቶተንሀም 0 | Arsenal 1-0 Tottenham | North London Derby 2024
มุมมอง 4.8K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ #arsenal # አርሰናል #ቶተነሀም #tottenhamlatestnews #derby 2024 #ደርቢውን
የሰሜን ለንደን ደርቢ | አርሰናል ከ ቶተነሀም | Arsenal Vs Tottenham | North London Derby 2024
มุมมอง 6K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ #arsenal # አርሰናል #ቶተነሀም #tottenham
Arsenal news 2024 ቸልሲን የማደስ ተልእኮ | Martin Odegaard አርሰናል ያለ ኦዴጋርድ | ቸልሲ | Manuel Ugarte
มุมมอง 1.7K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ #arsenal #Martin Odegaard #chelsea
አስጨናቂው ሳምንት ለአርሰናል | ለሶስት ሳምንት ከሜዳ ይርቃል | Martin Odegaard | Arsenal news 2024
มุมมอง 3.2K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
በ107 አመት ዕድሜ ፑሽ አኘ | ሻምበል ባሻ ዋሚ ቢራቱ |wami biratu | Ethiopian New year | 2017
มุมมอง 346วันที่ผ่านมา
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ
ኦደጋርድ ወሳኝ ሰዓት ላይ ተጎዳ | Martin Odegaard's INJURY | Arsenal news 2024
มุมมอง 7Kวันที่ผ่านมา
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
ጉዳት | መልኩን እስከ ወዲያኛው የቀየረው ዴቪድ ራያ | david raya | Arsenal |
มุมมอง 3.3Kวันที่ผ่านมา
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
አርሰናል ውስጥ ዘንድሮ የታዩት መሰረታዊ ዕድገቶች | Arsenal 2024 | Arleta | HIGHLIGHTS
มุมมอง 8K14 วันที่ผ่านมา
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
በእሳት አቃጥሎ ገደላት | የኦሎምፒክ አትሌቷ አሳዛኝ ፍፃሜ | OLYMPIC RUNNER REBECCA CHPTEGEI DIES | fire by boyfriend |
มุมมอง 1.4K14 วันที่ผ่านมา
Ugandan Olympic athlete Rebecca Cheptegei has died at a Kenyan hospital where she was being treated after 80% of her body was burned in an attack by her partner, a hospital official confirmed Thursday. She was 33. Cheptegei competed in the women’s marathon at the Paris Olympics less than a month before the attack. She finished in 44th place. “As it is now, the criminal who harmed my daughter is...
ወደ አርሰናል የመጣሁት ለትልቅ ነገር ነው | ዋሊያው ያለግብ ጨዋታውን አጠናቋል | ራሂም ስተርሊንግ | RAHEEM STERLING | Arsenal 2024
มุมมอง 4.3K14 วันที่ผ่านมา
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ bit.ly/szoneehi በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
አጥቂ የለኝም | ዋልያው ከ ታንዛኒያ | Abubeker Nasir 2024 | MEQUANENET BERHIE
มุมมอง 66614 วันที่ผ่านมา
አጥቂ የለኝም | ዋልያው ከ ታንዛኒያ | Abubeker Nasir 2024 | MEQUANENET BERHIE
ከአምበልነቱ ማንሳት መፍትሄ ይሆናል | አለን ፓርዲው | Alen Pardew | 2024
มุมมอง 2K14 วันที่ผ่านมา
ከአምበልነቱ ማንሳት መፍትሄ ይሆናል | አለን ፓርዲው | Alen Pardew | 2024
የወንድምህ አስከሬን ተቀብሮ ተገኝቷል | አሳዛኙ የእግርኳስ ታሪክ | ዊልሰን ፓላሲዮ | 2024
มุมมอง 46314 วันที่ผ่านมา
የወንድምህ አስከሬን ተቀብሮ ተገኝቷል | አሳዛኙ የእግርኳስ ታሪክ | ዊልሰን ፓላሲዮ | 2024
ኸራቬንበህ ጨዋታውን እንዴት ቀየረው ? | የካስሚሮው መጥፎ ምሽት | Manchester United 0-3 Liverpool | Highlights | 2024
มุมมอง 4K14 วันที่ผ่านมา
ኸራቬንበህ ጨዋታውን እንዴት ቀየረው ? | የካስሚሮው መጥፎ ምሽት | Manchester United 0-3 Liverpool | Highlights | 2024
አዲሱን መድፍ ተኳሽ ኤምሬትስ ደርሷል | ራሂም ስተርሊንግ | Raheem Sterling | Arsenal | Mequanent Berihe | 2024
มุมมอง 4.7K21 วันที่ผ่านมา
አዲሱን መድፍ ተኳሽ ኤምሬትስ ደርሷል | ራሂም ስተርሊንግ | Raheem Sterling | Arsenal | Mequanent Berihe | 2024
እውነት ነው? | ራሂም ስተርሊንግ ወደ አርሰናል | Raheem Sterling | Arsenal | Mequanent Berihe | 2024
มุมมอง 7K21 วันที่ผ่านมา
እውነት ነው? | ራሂም ስተርሊንግ ወደ አርሰናል | Raheem Sterling | Arsenal | Mequanent Berihe | 2024
ኡጋርቴ ዮናይትድ ደርሷል | ዮናይትድን እንዴት ያግዘዋል? | Ugarte | Manchester United
มุมมอง 6K21 วันที่ผ่านมา
ኡጋርቴ ዮናይትድ ደርሷል | ዮናይትድን እንዴት ያግዘዋል? | Ugarte | Manchester United
አዲሱ መድፈኛ | አርሰናል ምን ይጠቀማል? | The new gunner | Arsenal
มุมมอง 7K21 วันที่ผ่านมา
አዲሱ መድፈኛ | አርሰናል ምን ይጠቀማል? | The new gunner | Arsenal
የዘንድሮው ዮናይትድ ምን ጨምሯል ? ምን ቀንሷል ? | ኤሪክ ቴንሀግ | Erik ten hag | Manchester united | 2024
มุมมอง 2.3K21 วันที่ผ่านมา
የዘንድሮው ዮናይትድ ምን ጨምሯል ? ምን ቀንሷል ? | ኤሪክ ቴንሀግ | Erik ten hag | Manchester united | 2024
በአስቶን ቪላው ጨዋታ እንዴት ገነነ | እንደገና የተወለደው ቶማስ ፖርቴይ | Thomas Partey | Aston villa | Arsenal | 2024
มุมมอง 8K21 วันที่ผ่านมา
በአስቶን ቪላው ጨዋታ እንዴት ገነነ | እንደገና የተወለደው ቶማስ ፖርቴይ | Thomas Partey | Aston villa | Arsenal | 2024
አርሰናል ከ አስቶንቪላ | ለምን ለአርሰናል አስቸጋሪ ቡድን ሆነ? | Arsenal Predictions | Aston villa
มุมมอง 4.3K28 วันที่ผ่านมา
አርሰናል ከ አስቶንቪላ | ለምን ለአርሰናል አስቸጋሪ ቡድን ሆነ? | Arsenal Predictions | Aston villa
አዲሱ ሞተር ዮናይትድ በር ላይ | ማኑኤል ኡጋርቴ | Manuel Ugarte 2024 | Manchester United
มุมมอง 8K28 วันที่ผ่านมา
አዲሱ ሞተር ዮናይትድ በር ላይ | ማኑኤል ኡጋርቴ | Manuel Ugarte 2024 | Manchester United
የጋርዲዮላ አዲሱ መንገድ | ዘንድሮም ትልቁ ቡድን ተሰርቷል | The new way of Pep Guardiola
มุมมอง 765หลายเดือนก่อน
የጋርዲዮላ አዲሱ መንገድ | ዘንድሮም ትልቁ ቡድን ተሰርቷል | The new way of Pep Guardiola
አትሌቱ በጥይት ተመታ | ለምን መቱት? | እነማን መቱት? | why the athlete was shot ?
มุมมอง 6Kหลายเดือนก่อน
አትሌቱ በጥይት ተመታ | ለምን መቱት? | እነማን መቱት? | why the athlete was shot ?
በአርሰናል የሚሰጠው ሚና ምንድን ነው | what is the his role in Arsenal ? | Jurrien Timber
มุมมอง 3Kหลายเดือนก่อน
በአርሰናል የሚሰጠው ሚና ምንድን ነው | what is the his role in Arsenal ? | Jurrien Timber

ความคิดเห็น

  • @MuseDenbu
    @MuseDenbu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ ፑረግራም ነው በተሌ ስለአርሰናል ስታወራ ውስጤ ይደሠታል ሠላሙን ይብዛልህ

  • @masreshazewde7727
    @masreshazewde7727 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ ዉጣልን በለዉ እራሱን በኢጎ እያሳበጠ ሰለሆነ ከአርሴ ቢወጣ ደሰተኛ ነኝ ለምን ካልከኝ ማቼ ዉስጥ ስነቶቹ እንደሞቱ ተመልከት በልልኝ

  • @AwelGetahun-kh9be
    @AwelGetahun-kh9be ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መኮይ በጣም ነው የምትመቸኝ በፈለከው ሰአት ልቀቅልን ብቻ ቀን ይሁንልን ዋይ ፋይ ያለበት ሂጄ አውርጄ ማታ ቤት ገብቼ ነው አተን እና አላዛርን አስግዶምን ሰምቼ ነው ምተኛው ደል ለአርሴናል

  • @thomasmatiows5110
    @thomasmatiows5110 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Oho ተመኝተከኝ ምርጥ ትንታኔንን በሚመች መልኩ ስላቀረብክ subcribe and Like አርጌክ እንዲሁም ወደፊት by super chatt የማደርግ መሆኔን እያሳወቁ ደስ የሚል አቀራረብ ፕሮግራምክ ደሞ morning ቢሆን ይመቻል👌🙏🏻

  • @ethioLove-o6m
    @ethioLove-o6m 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድሉ የአርሰናል ነዉ ሙኬ❤

  • @yonasleake3425
    @yonasleake3425 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Morning

  • @abdulmalikburhan6738
    @abdulmalikburhan6738 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠላም መኳንንት እንዴት ነህ አሪፍ ሃሳብ ነው የቃራብካው እነ ፖሮግራሙ ጣዋት ብሆን ደስ ይለኛል እነ አቃራራብ በእውነት አስደማሚ ነው

  • @Lullaby-u3n
    @Lullaby-u3n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @Lullaby-u3n
    @Lullaby-u3n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @amanferu8857
    @amanferu8857 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Morinnig

  • @lukaslukasz5203
    @lukaslukasz5203 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም መኴ! እኔ ማታ ማታ ነው እምከታተለው ከስራዬ አንጻር ..... ተመችቶኛል ። ከእንቅልፍ ጋር በግብግብ

  • @sebrinumnia
    @sebrinumnia 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጠዋት ቢሆን ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @tewodros9709
    @tewodros9709 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጠዋት ቢሆን አሪፍ ነው በርታ እኛም እንሰማለን ሞኬ

  • @yalewabreha7790
    @yalewabreha7790 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ካለህ ግዜ አጣጥመህ አንተ በተመቸህ ቢሆን እመርጣለሁ❤

  • @wondwossenwoldie
    @wondwossenwoldie 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከሰዓት ጥሩ ነው

  • @KansuMelese
    @KansuMelese 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😊

  • @Mealtawi
    @Mealtawi 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Morning is Preferable to refresh our mind, to be informed well and to get energy from our hobbies. MOKE keep it up bro❤

  • @tewodrosnegiya
    @tewodrosnegiya 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከሰአት ቢሆን ይሻላል ጠዋት ብዙ ስፖርት ዜና ነክ ይበዛል።

  • @KiyadonisKiyadonis
    @KiyadonisKiyadonis 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tewat bitigeba Arif newu mekoninit betam newu yemiwedih berta

  • @dawitsisay2273
    @dawitsisay2273 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመችቶኛል

  • @amanyasin8651
    @amanyasin8651 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ችግር የለውም ለአንተ በተመቻ ሰዓት መቅረብ ትችላለህ ግን ምመችህ ከሆና ጠዋት ጥሩ ነው

  • @birhanekidanegirmay
    @birhanekidanegirmay 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መኳንንት በርሄ: ሰይድ ኪያር የናንተ ባቾች ትመቹኛላችሁ ኢትዬጵያ ዉስጥ ምን ያህል ጋዜጠኛ ታዉቃለህ ብትለኝ አላዉቅም አለማወቄን የማዉቀዉ ጋዜጠኝነት ኤቲክስ የላቸዉም ጋዜጠኛ ማለት ለኔ የእስፖርት ጋዜጠኞችን ነዉ:: ከደምሴ ዳምጤ እስከ መኳንንት በርሄ ሁላችሁንም ጠንቅቄ አዉቃችኸለሁ በርትታችሁ መስራት አለባችሁ ከእንግሊዝ ፕርሜርሊግ ተሞክሮ ተወስዶ አገራችንን በኳሱ ለማሻሻል መነጋገር የወዳጅነት ጌሞች እንዲደረጉ ሀሳብ መስጠት ተቀራርቦ መስራት ያስፈልጋል ለምሳሌ እኔ ተሰድጄ እምኖርበት አገር ደቡብ አፍሪካ ዋና የሚወደደዉ እስፖርት ራግቢ ነዉ ነገር ግር የአገራቸዉ እስፖርት በቲቪ የሚተላለፍ ከሆነ ደግሞ ፕርሜር ሊግ ማየት አንችልም አርሴናል ከ28 አመት በላይ የምወደዉ ክለብ ነዉ ከአገር ቤት ደግሞ የቡና ደጋፊ ነበርኩ/ ከሚሊዬን በጋሻዉ እስከ (አቡኬ) አቡበከር ናስር አሁንም ድረስ ቡና ዉስጤ ነዉ

  • @DanielDessie-l4g
    @DanielDessie-l4g 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    adinaqh negn dani c gurd soul

  • @labanfustom7449
    @labanfustom7449 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Nic work always Chelsea blue's 💙💙💙

  • @user-mw9fx6rh3l
    @user-mw9fx6rh3l 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአርሰናል ትልቁ ችግር የእስኳድ ጥበት ነው ታዳጊዎችን መሞከር አለበት

  • @fikruize
    @fikruize 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያው ሰብስክራይብ አድርጌሀለው ከ ከሮም/ forza amico/ በርታ ፍሬንድ

  • @ronaldoethio6744
    @ronaldoethio6744 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Arif tenetane

  • @WtyuujhWtggcv
    @WtyuujhWtggcv 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @WtyuujhWtggcv
    @WtyuujhWtggcv 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሪፍነዉ በርታ

  • @WtyuujhWtggcv
    @WtyuujhWtggcv 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሞኬ ጠዋት ይሁን

  • @SolomonSolomon-u5e
    @SolomonSolomon-u5e 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም መኩ ጠዋት ቢሆን ደስ ይለኛል

  • @israeladane951
    @israeladane951 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Moke sle arsenal albezam gn lelawn team btay bay negn berta gn arif new !!🙏

  • @abelDesalegn-e4i
    @abelDesalegn-e4i 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መኳንት ዛሬም እንደተልመደው ቆንጆ ዝግጅት ነበር። ትናንት የሰጠውህን አስተያየት ተቀብለህ ዛሬ ላቀረብከው ዝግጅት እንደ ግብዓት በመጠቀምህ ፍሬያማ እንደሚያደርግህ አልጠራጠርም። ትናንት ላቀረብከው ዝግጅትህ ከ20 በላይ ቁጥር ያላቸውን የእንግሊዘኛ ቃላትን የተጠቀምክ ሲሆን ላዛሬው ዝግጅጅትህ የተጠምካቸው ቃላት ከ17 አይበልጡም። በዚህ ምክንያት ያቀረብከው የዛሬው ዝግጅትህ ጀሮ ግቡ ነበር። ዛሬ የተጠቀምካቸው የእንግሊዘኛ ቋላቶች ሁሉም አቻ የአማርኛ ፍች አላቸው። አንድ ምሳሌ ብሰጥ ደስ ይለኛል-: 👉🏿የገንፎ ምግብ ከልቡ የሚወድ ሰው ያልደቀቀ(ያልተፈጨ) አስር የገብስ ወይም የስንዴ ወይም የአጃ ፍሬ ከገንፎው ጋር ተቀላቅሎ ገበታ ቢቀርብለት ደስ እያለው አይመገበውም። የላመ የደቀቀ ነገር ስትመገብ ይወሰድሃል፤ውስጠትህን ያረከዋል። በርታ ወንድሜ!

  • @ballekierafrano6802
    @ballekierafrano6802 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከሰዓት በኋላ ቢሆን

  • @user-ci9hq2gs6p
    @user-ci9hq2gs6p 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Meqanennet betam harif neu tenish sehat camar tenetaneun bro👌👌👌👌✨️✨️✨️🤴

  • @abeldemise1376
    @abeldemise1376 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መኳንንት አትተወው ግን ተርጉመው

  • @YisihakHaile
    @YisihakHaile 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    100m

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመችቶኛል

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መኩ ሰላም ላንተ ይሁን ዋው ትላንት ራያ ምርጥ ነበር ከ ጉድ ነው ያወጣቸው ቢሸነፉ ኖሮ ለስቷ ቸዋታ ስነልቦና ዮጎዳ ነበር

  • @abelDesalegn-e4i
    @abelDesalegn-e4i วันที่ผ่านมา

    መኳንት የምትሰራቸው ፕሮግራሞች እና ዜናዎች ሁሉም አሪፍ ናቸው። ነገር ግን አማርኝን እና እንግሊዘኛን እየቀላቀልቅ ብዙ ጊዜ ስለምታቀርብ ለዛው ለዛው ይጠፋል። ለጆሮ ሳቢ አይሆንም። የበለጠ ውጤታማ እንድትሆን ብታስተካክለው አሪፍ ይመስለኛል።

  • @FikrejesusMehari-fu2uc
    @FikrejesusMehari-fu2uc วันที่ผ่านมา

    Hi moki tiniyanih betam yemechenial beteley sera lay sadamith berita bro Tesfalem ke Denmark.⭐⭐⭐⭐⭐

  • @user-mz1gs9fw9c
    @user-mz1gs9fw9c วันที่ผ่านมา

    ሞኬ እንወድካለን

  • @AbebedugaSenbeta
    @AbebedugaSenbeta วันที่ผ่านมา

    ሞኬኬኬኬኬኬኬ ታላቁ።አንደኛው።ሁሌም ታስገርመኛለህ የምለው በምክንያት ነው።🎉🎉🎉🎉 ።ትለያለህ።

  • @Mussietayech
    @Mussietayech วันที่ผ่านมา

    ሠላም እንዴት ነህ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ ። አስተያዬት መስጠት ፈልጌ ነበር ፡ መአድ ነው ወይስ ማዕድ ሲፃፍ ከአንተ አይጠበቅም ።

    • @AbebedugaSenbeta
      @AbebedugaSenbeta วันที่ผ่านมา

      ማዕድ አይባልም መአድ ነው።😅😅

  • @semirabdu6615
    @semirabdu6615 วันที่ผ่านมา

    ❤❤tnx mokie

  • @Gere-p7p
    @Gere-p7p วันที่ผ่านมา

    ሞኬ ዛሬ ዘግይተህ ነው የመጣኸው።ብትዘገይም እንደሁሌው እንዳበብክ ነው።ምርጥ እይታ ምርጥ አቀራረብ።you are truly best!!

  • @YaredNow-z2e
    @YaredNow-z2e 2 วันที่ผ่านมา

    ጆታ ወደ ድሮ አቋሙ መመለስ አለበት ጎል ለማግባት ያልተፈቀደለት ነዉ የሚመስለው

    • @daniman1216
      @daniman1216 วันที่ผ่านมา

      ጆታን ቤንች አድርጎ ኑኔዝን ማሰለፍ ነው

    • @habtamul.belete516
      @habtamul.belete516 วันที่ผ่านมา

      Gakpo is better than both

  • @andargiealemayehu6955
    @andargiealemayehu6955 2 วันที่ผ่านมา

    wow❤

  • @brukwondimu6093
    @brukwondimu6093 2 วันที่ผ่านมา

    ቆንጆ አቀራረብ ነው ተመችቶኛል

  • @AshenafiTarekegn-i8w
    @AshenafiTarekegn-i8w 2 วันที่ผ่านมา

    በርታ ሞኬ👏