ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ያምራል ገዳሙ ታድለዉ አዛ የሚኖሩት አባቶቻችን ጸጋቸዉ በረከታቸዉ ይደርብን
Ameen
ወይኔ እንዴት ደሰሰሰሰ ይላል ቤተ መቅደሱ እና ደጁ❤❤❤❤🤲 በረከታቸው ይደርብን አባታችን 🤲🤲🤲❤❤❤
እኔም ገምቸ ነበር ደሴ ደርሰው ሀይቅን እደሚጎበኙ በቀጣይ ሳምንት ደሞ አርዲቦን እደምናይ እርግጠኛ ነኝ ውብ ነሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ።
አርድቦን ሳይጎበኙ መመለስ የለም
ebs የኛ 1ደኛ እኮ ናቹ ቦታው ደግሞ ሲያምር ለነፍስም ለስጋም ርካታን የሚሰጥ ይመስለኛል
ሲያምር ኡፍፍፍ ለቦታው ያብቃኝ የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከት ይደርብን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ውብ ሀገሬ ኢትዮጵያየ ❤❤❤
እንኳን በሰላም ወዴ ውድቷ እና ውቧ ሀይቅ መጣችሁ ደስ ብሎናል EBS ቴሌቪዥን ሀይቅን ስላያችሁልንን እንድሁም ወዴፊት መንግስትም ባለ ሀብቶችም ምርጥ መዝናኛ እንደሚሰሩ ተስፋ አለን ውሀው ለሁሉም ነገር አመች ስለሆነ እንሻ አላህ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እረበካሺ ገዳሙ ለመረበሺ ነው የሚሰራው እሪኩም እና የሰለሞን ሙዚቃም እየረበሻቸው ነው
እንዴት ያምራል ውቢቷ ሀገሬ መገን ወሎ የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን🙏❤
ሀገሬ ሀይቅ ከረጅም ጊዜ ቡሀላ አየሁትሀይቆች የት ናችሁ
አለን
እንደት ያምራል🥰🥰
ሀይቆችየ አለን👍👍
🥰🥰🥰
ወይኔ እንዴት ያምራል አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏❤❤❤
የዛሬው ደግሞ አንደኛ ነው👍 መኪናውን ያቆማችሁበት ስፍራ አረንጓዴው ሳርና የዛፉ ውበት ፣ በቤተ ክርስትያኗ አፀድ ውስጥ ያሉት አረንጓዴ ተክሎች፣ ባሕሩና በዳርቻው ላይ ያሉት ጀልባዎች ፣ ዓሣው WOW ! በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያሳያችሁን ። ቀረጻው በጣም አሪፍ ነው። ተወዳጆች አንድ የምሰጠው አስተያዬት አለኝ አዋቂ ሆኜ ሳይሆን የሚሰማኝን መንፈሳዊ ቅናት ለማጋራት እወዳለሁ እርሱም ፦ እናንተ እንደ ኮፕቲክ ክርስትያን መሰልጠን አለባችሁ ። እነርሱ ቤተ ክርስትያናቸው ጎልታ እንድትታይ ከፍተኛ ስራን ይሰራሉ ። ወጣቶቹ እንደ ውበታቸው እምነታቸውና አምልኮታቸው ከፍተኛ ነው። በዚህ ደስ ይለኛል ። ውበታቸውን ፣ ወጣትነታቸውን ፣ ለኃይማኖታቸው ያላቸውን ፍቅር ፣ ለአባቶቻቸው ያላቸውን ክብር ፣ ባጠቃላይ የአነጋገር ስነ ሥርዓታቸው የተመረጠና የሰለጠኑ ሆነው ሳይ መንፈሳዊ ቅናት ያድርብኝና እቀናለሁ oh ! አምላኬ ሆይ ። በወጣትነትህ ዘመን ፈጣሪህን አስብ የሚለው ቃል በእነርሱ ላይ የተገለጠ ሆኖ አይቻለሁ። ስለዚህ እናንተም በወጣትነታችሁ ዘመን የፈጣሪ ማንነት በእናንተ ይገለጥ ዘንድ ይገባል ። ጥሩ ነገርን ስሩ ፣ አገራችሁን አስተዋውቁ ፣ ቅድስት ቤተ ክርስትያንና አባቶቻችሁን ውደዱ ። በረከታቸውን ተካፈሉ እንደዚህ ሳያችሁ ደስስስስ ነው ያለኝ ። ልክ በግብፅ እየተዘዋወርኩኝ የማያቸውን ገዳማትና ስፍራዎች የማይ ነው የመሰለኝ። WOW ! አንደኛ ነው 👍እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ። ለአገራችንና ለሕዝባችንም ሰላምን አንድነትን ያድለን🙏 አሜን አሜን አሜን ።
ማሪያምን መታዴልነው ኦርቶዶክስ መሆን አቤት ሲምር ቦታው ለማየት ያብቃኝ ዴስ ሲል
የአሳው ነገር ከፆም በፊት መሆኑ ጥሩ ነው የአሁን መስሎኝ ተናድጄ ነበር በርቱልን አብርሽዬ ስዎድህ 😍😍
በዚህ ምድር ላዪ እንደ ኦርቶዶክስ መሆን የሚያስደስተ ነገር የለም አቤተ ሁበተ
እግዚአብሔር ይባርክህ አብርሃም ❤
ትልቁ ገዳማችን። አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ገዳምየአባቶቻችንና የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
በረከትወ ይደርብን አባቴ
ያላያችሁት ሒዳችሁ እዩት በእውነት ሐይቅ እስጢፍኖስ ይለያል ሔዶ መባረክ ነው
የገዳማችን በረከት ይደርብን
ብዙ አርቲስቶች ሌላ ሀገር ስንት ወጭ አውጥተው ይሄዳሉ እዚሁ ሀገራቼው ስንት የሚጎበኝ አለ ።
የአማራ ህዝብ በጠላት ላይ መጨከን ያቃተው ክልሉ የሀይማኖተኞች ሀገር ስለሆነ እስላሙም ክርስቲያኑም በጣሪውን በጣም የሚፈራ ህዝብነው እኳን ሰው እሰሳ ለማራድ ህሊናቸው አይደፍርም ብቻ ላማራ ህዝብ ቀን ይውጣለት
እውነት ነው በእውነት
እውነት ነው 😢😢😢😢
በጣም
👌😳
የገዳሙ በረከት ይደርብን የአባቶቻችን ፀሎት ልመና ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💒🙏
አሜን አሜን አሜን
እሚገርም ቦታ ነው እንደው መቼ ይሆን ሀገሬን የማውቀው አሁን አሁንማ ሰፈሬንም እረስቼዋለሁ
I share your feeling. i am fromledeta . hopefully soon .
ኪዳነ ምህረት ለደጀሺ አብቂን
I NEVER KNEW SUCH AMAZINGPLACES EXIST IN ETHIOPIA .WAW .......
አባታችን በርከትው ይድርሰን ኤቤኤስ እናመሰግናለን ይልመድባቹው ሃይማኖታዌ ቦታወች በማቅርብ ስለሁም ነገር እግዛብህር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ማማየ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶለዘላለም ትኑር ቦታው ሳምር ታድላችሁ አባ ን እድሜ ወትን ያርዝምልን እናተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ስለሳያችሁን
አቤት አገሬ ውበትዋ የፍቅር አገር ብዙ ታሪክ ያላት ወሎ መታደል ነው እዚህ መገኘት
በጣም ደስ ይላል ደሞ ሲያምር ቤተክርስቲያን ሁሉም ቦታ ውብነች እኔ የመቄትልጅነኝ ለማየት እሞክራለው አገሬስገባ ከልብ እናመሰግናለን
ሀይቅ ነይ አስተናግድሻለሁ ሸጋዋ
@@seidmohammad4747 አመሰግናለው ውዴ እመጣለው
ወይ ሀገሬ ያሏት ሀብቶች😍😍😍 ohhh my goodness
እንኳን ይችን ለምለም የፍቅር ሀገር እምየ ሀይቅን አያችሁልን
ሀይቅዩ የምወድሽ ያደኩብሽ ሀገሬ
ጉድ መርሳ ተቀምጠን ይህን ዉብ ገዳም አለማይቴ
እኔ ውጫሌ ተቀምጨ ሀይቅን አላውቀውም አይፈቀድልኝም ነበር 😢😢አሁን አየሁት
እኔ ሙስሊም ብሆንም ሙሉን ያየሁት ደስ እያለኝ ነው። እንደዚህ አይነት ታሪካዊ ቦታዎች የበለጠ ቢለሙ መልካም ነው። ሆቴሎች እንግዳ መቀበያዎች፣ ፓርኮች፣ ሀይቁ እራሱ አለማም። መዋኛ ስፕሪንግ ቦርዶች፣ ዳይቭ ማድረጊያ ቆጦች በሀይቁ ላይ ቢገነቡለት፣ ብዙ ይቀራል። እንዲያም ሆኖ ተፈጥሮው ያምራል።
መገን ደሴ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰#መወለድመታደልነውወሎየፍቅር ሀገር
ሀይቄዋ አላህ ይጠብቅልኝ ከህዝቦችሽሽሽጋር
ጉራጌ ነኝ ግን ወሎ የመጎብኘት ህልሜ እዉን ሚያረግልኝ ሚያሥጎበኝኝ ማነዉ እሥቲ የወሎ ልጆች አሥጎበኙኝ
ኘይ አብሽሪ
@@seidmohammad4747 እመጣለሁ ተቀበሉኝ
ሀገር ውስጥ ብሆን አስጎበኝሽ ነበር ግን ስደት ላይ ነኝ አላህ ከፈቀደ ከ8 ወር ቡሀላ ገባለቡ
@@ኡሙሚፍታህየሀይቋ ችግር የለዉም እጠብቃለሁ ሥትመጪ እንገናኛለን አላህ ካለ
@@hananemru1227 እሽ ውዴ ስልኬን ጽፌልሽ ነበር ግን ቁጥር ምጽፍበት ኮሜንት በራሱ ጊዜ ይጠፋል አልገባኝም
Thank you ebs 🙏🙏
ሀገራችንን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን
ገልበት መሳምህን ወድጄልሃለሁ ጎበዝ ልጅ👍እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
ቤተክርስቲያን መሔድህ , መጎብኘትህ ነገር ደስ ቢለኚም ግን ቅርያለኝ ነገር አለ። ኖርማል ሱሪ ማረግ ነበረብህ ለቤተክርስቲያን። ትህትናህ ቆንጆ ነው።
እኔም ባለቤቴንና ልጄን ይዥ ይህን የተቀደሰ ቦታ ለመሳለም ችያለሁ።
አማራ ክልል ሁሉም ሁብ ነው ባጠቃላይ ኢትዮጵያ ውብ ነች
ሊላሀገሮችጭልጥባለበረሃላይአሸዋረጥርጠውበሃርይሰራሉ የኛዋኢትዮጲያተፈጥሯዎይሃብትእያላትየሚሰራባትየለየሚያሰራባትየለያሳዝናልስትሀብትሞልቶንበሰደትየሰውፊትእየገረፈንእሂውእየኖርነውአልሃምዱሊላህአላኩሊሃል🇪🇹ኢትዮ🇪🇹ጲያችንኮ🇪🇹 ውብናት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወሃው🇪🇹እየቀነሰነው🇪🇹🇪🇹ጠያቄአቷል🇪🇹መግስትመላሊለውይገባል🇪🇹በውስጡምያሉት🇪🇹የአሳ?🇪🇹ዝርያዎችእደበፊቱ አይደሉም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀገራችንን ስላስጎበኛችሁን እናመሰግናለን
ሀይቅ ውቢቷ ሀገሬ እንደጸጋዋ ያልተሰራባት ከተማ ሀይቅ
ይመቻችሁ ሀገሬን ስላሳያችሁኝ
ሰላም የኢቢሲ ቲቪ ጋዜጠኞች በጣም ደሰ የሚል ገዳም ነው በጣም ያሰቀናል ይቅርታ ሰምሸን ሰለጠፍብኝ ለአንች እጅግ በጣም የሚያምርብሸ ቀሚሰ ሰትለብሸ ነው ሰለዚህ ያን ሱሪ አውልቀሸ ጣይው ላንች በጣም ወበት ድምቀት ቁንጂና የሰጠሸ ቀሚሰ ሰትለብሸ ነው በጣም ነው የሚያምርብሸ ቀሚሰ ሰትለብሸ ብቻ ነው እኔ ያየሁሸ ወሎ ደሴ ከተማ የብሀል ቀሚሰ ለብሰሸና ቁንዳላ ተሰርተሰ ያየሁሸ ግዜ በጣም ቁንጂናሸን ውበትሸን በደንብ ቁልጭ አድርጎ ነው ያሳየን ሰለዚህ ሱሪ መልበሰ ከአንች ጋር አብሮ አልሄደልሸም የምትለብሻቸው ቀሚሶች ግን በጣም አሳምረውሻል በዚሁ ቀጥይበት 🌷💐🌺🌷🌹👍
መሄድ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልኝ አገሬ ሰገባ
አማራ ክልል እኮየአማኞች ሀገርነው የዛሬን ባላቅም እስልምናና ኦርቶዶክስ ነው
በትክክል
እንኳን አየሽልኝ ሀገራችንን ውቢቷ ሀይቅ
ለምንድን ነዉ ግን እባዬ እሚያቀረዉ አገሬን ሣይ
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው
እናመሰግናለን ሃገራችንን ስላያችሁልን
ዋው ሀይቅ ውብ አገር ፍቅር አገር ፣ ታሪካዌ አገር እናመግናለን ስላስጎበኛችሁን ።
እናመሰግናለን
I was in 1977 E.C bulbulo, bank of the lake working for SCF-UK when 1977 drought hits the area. During my stayed, the location is breathtaking and have experience with amazing people. Haik & Bulbulo are truly unforgettable location!!!!
ዋው ደስ ይላል በጣም ያምራል
ሉላዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ❤
በጣም ማይት እምፍልገው ገዳም ነው
የሀገሬ ታቦት ከስደት መልሰኸኝ ለደጀህ አብቃኝ
ውይ ይቅርታ አሁን አየሁት በፀሙ የበላችሁ መስሎኝ ነበር ጎበዞች❤❤
እምየ ሀገሬ ሀይቅ miss you🥺
እንዴት ነው የሚያምረው በአመብረሃን ❤️❤️
ዉቢቷ ሀይቅ አሣለብ ለብ ጥብስ አሣ ተበልቶብሽ ተዝናንቸብሽ ነበረ ዉዱ ባልየጋር ምን ይደረጋል ስደት
ebs እኖዳችኋለን ታው ዴሴ እስትዶዎ ክፈቱ የወሎ ሰዎ ኑልን ብሊልን ነው የሚለው
እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ያብዛልሽ ለዘላለም ኑሪ ጠላቶችሽ ይውደሙ ዘረኝነት ይውደም 💚💛💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ተከቱድካምአላሕይጠብቀን
wow it so amaizing place, Ebstv tanx alot
ዋዉዉ በጣም የሚያምር ቦታ እናመሰግናለን
ፀድየ ኣለባበስሽ ደስስ ይላል ግን እጅሽ መማሳቀል ኣልቻልሽበትም ቀጥታ ከላይ ወደ ታች ከዛ ከግረ ወደ ቀኝ ነው ሚደረገው ይቅርታ ግን ማለት ትርጉም ስላለው ነው ከሰማይ ወረደ ከግራ ወደ ቀኝ ምራኝ /ውሰደኝ ማለት ነው ኣሜን 🏥🏥
❤❤❤❤😍😍😍😍😍
የኔ ሀይቅ 💗💒💗
ተጎብኝቶ አይጠገም ደሴ የፍቅር አገር ነው
እዚህ አንድ ጥያቄ አለች ቡና ተጠጥቶ ነው ገዳም የሚኬደው ያለሽ ማነው ሉሌ ?ለማንኛውም እግዚአብሄር ይቅር ይበልሽ ድጋሚ እንዳይለምድሽ እሺ ውዴ 🕊🇪🇹🇦🇪🇦🇪🇦🇪
የኔዋ መድና .....ሀይቅዬ
Ebs ቅዳሜ ከሰአት እናመሰግናለን ልማት 0😢 በመሆኑ በጣም ያሳዝናል ሀይቅ , የትም ፍጭው ዱቄቴን አምጭው ,,,🤣 ሀይቅ ስቲፋኖስ ሎጎ ሀይቅ 🥰🥰✋
💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️🙏
Wow very beautiful place
አገሬ ወሎ
ሀገሬ
እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ አይቸዋለሁ
Please plant coffee, mangoes, ,papayas, oranges, vegetables, herbs,onions, garlic, and other edibles. Good food and income sources.
ሀይቅ
ሀይቅ አገሬ
ውይ ትዝታየ
ውቢቷ ሀገራችን ሀይቅ ዋው
ሀገሬ ስላሣያችሁኝ አመሠግናለሁ
Bawanat baxam dasa yila egaziber yimasaga 🌹🌹🌹🌹Barakatachiw yirasan badame baxen labatochin yiqoyilan amen anyinam ladaju yibaqan
ወይኔ ሀገሬ ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😍😍😍😍😍
እንዴት ያምራል
ሀይቅየ😍
Wow ye medere genet HAGRACHENENE SELAME YARGELEN.
ሰላም
ሀይቅ እምወዳ ሀገር ናት ያደኩበት
ብና በፈት ቢሆን ጥሩ ነብር
ሀገሬን ሰፈሬን አየሁ አመሰግናለሁ
ebs❤️
💒💒💒🙏🙏🙏
ይለያል የምድር ገነት ልበለው እኔ በዩትዩብ እያየሁት መንፈሴን አድሶኛል ቦታው ላይ ደሞ ሆናችሁ ምን ተሰማቹ ሉላዩ እና አብርሽ ?በነገራቹ ላይ ፕሮግራማቹ ደስ ይለኛል ቀጥሉበት ይመቻቹ
Wow des sil🥰🥰
ሀገሬ እናቴ ሀይቅ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል ገዳሙ ታድለዉ አዛ የሚኖሩት አባቶቻችን ጸጋቸዉ በረከታቸዉ ይደርብን
Ameen
ወይኔ እንዴት ደሰሰሰሰ ይላል ቤተ መቅደሱ እና ደጁ❤❤❤❤🤲 በረከታቸው ይደርብን አባታችን 🤲🤲🤲❤❤❤
እኔም ገምቸ ነበር ደሴ ደርሰው ሀይቅን እደሚጎበኙ በቀጣይ ሳምንት ደሞ አርዲቦን እደምናይ እርግጠኛ ነኝ ውብ ነሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ።
አርድቦን ሳይጎበኙ መመለስ የለም
ebs የኛ 1ደኛ እኮ ናቹ ቦታው ደግሞ ሲያምር ለነፍስም ለስጋም ርካታን የሚሰጥ ይመስለኛል
ሲያምር ኡፍፍፍ ለቦታው ያብቃኝ የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከት ይደርብን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን
ውብ ሀገሬ ኢትዮጵያየ ❤❤❤
እንኳን በሰላም ወዴ ውድቷ እና ውቧ ሀይቅ መጣችሁ ደስ ብሎናል EBS ቴሌቪዥን ሀይቅን ስላያችሁልንን እንድሁም ወዴፊት መንግስትም ባለ ሀብቶችም ምርጥ መዝናኛ እንደሚሰሩ ተስፋ አለን ውሀው ለሁሉም ነገር አመች ስለሆነ እንሻ አላህ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እረበካሺ ገዳሙ ለመረበሺ ነው የሚሰራው እሪኩም እና የሰለሞን ሙዚቃም እየረበሻቸው ነው
እንዴት ያምራል ውቢቷ ሀገሬ መገን ወሎ የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን🙏❤
ሀገሬ ሀይቅ ከረጅም ጊዜ ቡሀላ አየሁት
ሀይቆች የት ናችሁ
አለን
እንደት ያምራል🥰🥰
አለን
ሀይቆችየ አለን👍👍
🥰🥰🥰
ወይኔ እንዴት ያምራል አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏❤❤❤
የዛሬው ደግሞ አንደኛ ነው👍 መኪናውን ያቆማችሁበት ስፍራ አረንጓዴው ሳርና የዛፉ ውበት ፣ በቤተ ክርስትያኗ አፀድ ውስጥ ያሉት አረንጓዴ ተክሎች፣ ባሕሩና በዳርቻው ላይ ያሉት ጀልባዎች ፣ ዓሣው WOW ! በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያሳያችሁን ። ቀረጻው በጣም አሪፍ ነው። ተወዳጆች አንድ የምሰጠው አስተያዬት አለኝ አዋቂ ሆኜ ሳይሆን የሚሰማኝን መንፈሳዊ ቅናት ለማጋራት እወዳለሁ እርሱም ፦ እናንተ እንደ ኮፕቲክ ክርስትያን መሰልጠን አለባችሁ ። እነርሱ ቤተ ክርስትያናቸው ጎልታ እንድትታይ ከፍተኛ ስራን ይሰራሉ ። ወጣቶቹ እንደ ውበታቸው እምነታቸውና አምልኮታቸው ከፍተኛ ነው። በዚህ ደስ ይለኛል ። ውበታቸውን ፣ ወጣትነታቸውን ፣ ለኃይማኖታቸው ያላቸውን ፍቅር ፣ ለአባቶቻቸው ያላቸውን ክብር ፣ ባጠቃላይ የአነጋገር ስነ ሥርዓታቸው የተመረጠና የሰለጠኑ ሆነው ሳይ መንፈሳዊ ቅናት ያድርብኝና እቀናለሁ oh ! አምላኬ ሆይ ።
በወጣትነትህ ዘመን ፈጣሪህን አስብ የሚለው ቃል በእነርሱ ላይ የተገለጠ ሆኖ አይቻለሁ። ስለዚህ እናንተም በወጣትነታችሁ ዘመን የፈጣሪ ማንነት በእናንተ ይገለጥ ዘንድ ይገባል ። ጥሩ ነገርን ስሩ ፣ አገራችሁን አስተዋውቁ ፣ ቅድስት ቤተ ክርስትያንና አባቶቻችሁን ውደዱ ። በረከታቸውን ተካፈሉ እንደዚህ ሳያችሁ ደስስስስ ነው ያለኝ ። ልክ በግብፅ እየተዘዋወርኩኝ የማያቸውን ገዳማትና ስፍራዎች የማይ ነው የመሰለኝ።
WOW ! አንደኛ ነው 👍እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ። ለአገራችንና ለሕዝባችንም ሰላምን አንድነትን ያድለን🙏 አሜን አሜን አሜን ።
ማሪያምን መታዴልነው ኦርቶዶክስ መሆን አቤት ሲምር ቦታው ለማየት ያብቃኝ ዴስ ሲል
የአሳው ነገር ከፆም በፊት መሆኑ ጥሩ ነው የአሁን መስሎኝ ተናድጄ ነበር በርቱልን አብርሽዬ ስዎድህ 😍😍
በዚህ ምድር ላዪ እንደ ኦርቶዶክስ መሆን የሚያስደስተ ነገር የለም አቤተ ሁበተ
እግዚአብሔር ይባርክህ አብርሃም ❤
ትልቁ ገዳማችን። አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ገዳም
የአባቶቻችንና የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
በረከትወ ይደርብን አባቴ
ያላያችሁት ሒዳችሁ እዩት በእውነት ሐይቅ እስጢፍኖስ ይለያል ሔዶ መባረክ ነው
የገዳማችን በረከት ይደርብን
ብዙ አርቲስቶች ሌላ ሀገር ስንት ወጭ አውጥተው ይሄዳሉ እዚሁ ሀገራቼው ስንት የሚጎበኝ አለ ።
የአማራ ህዝብ በጠላት ላይ መጨከን ያቃተው ክልሉ የሀይማኖተኞች ሀገር ስለሆነ እስላሙም ክርስቲያኑም በጣሪውን በጣም የሚፈራ ህዝብነው እኳን ሰው እሰሳ ለማራድ ህሊናቸው አይደፍርም ብቻ ላማራ ህዝብ ቀን ይውጣለት
እውነት ነው በእውነት
እውነት ነው 😢😢😢😢
በጣም
👌😳
የገዳሙ በረከት ይደርብን የአባቶቻችን ፀሎት ልመና ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💒🙏
አሜን አሜን አሜን
እሚገርም ቦታ ነው እንደው መቼ ይሆን ሀገሬን የማውቀው አሁን አሁንማ ሰፈሬንም እረስቼዋለሁ
I share your feeling. i am from
ledeta . hopefully soon .
ኪዳነ ምህረት ለደጀሺ አብቂን
I NEVER KNEW SUCH AMAZING
PLACES EXIST IN ETHIOPIA .
WAW .......
አባታችን በርከትው ይድርሰን ኤቤኤስ እናመሰግናለን ይልመድባቹው ሃይማኖታዌ ቦታወች በማቅርብ ስለሁም ነገር እግዛብህር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ማማየ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ለዘላለም ትኑር ቦታው ሳምር ታድላችሁ አባ ን
እድሜ ወትን ያርዝምልን እናተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ስለሳያችሁን
አቤት አገሬ ውበትዋ የፍቅር አገር ብዙ ታሪክ ያላት ወሎ መታደል ነው እዚህ መገኘት
በጣም ደስ ይላል ደሞ ሲያምር ቤተክርስቲያን ሁሉም ቦታ ውብነች እኔ የመቄትልጅነኝ ለማየት እሞክራለው አገሬስገባ ከልብ እናመሰግናለን
ሀይቅ ነይ አስተናግድሻለሁ ሸጋዋ
@@seidmohammad4747 አመሰግናለው ውዴ እመጣለው
ወይ ሀገሬ ያሏት ሀብቶች😍😍😍 ohhh my goodness
እንኳን ይችን ለምለም የፍቅር ሀገር እምየ ሀይቅን አያችሁልን
ሀይቅዩ የምወድሽ ያደኩብሽ ሀገሬ
ጉድ መርሳ ተቀምጠን ይህን ዉብ ገዳም አለማይቴ
እኔ ውጫሌ ተቀምጨ ሀይቅን አላውቀውም አይፈቀድልኝም ነበር 😢😢አሁን አየሁት
እኔ ሙስሊም ብሆንም ሙሉን ያየሁት ደስ እያለኝ ነው። እንደዚህ አይነት ታሪካዊ ቦታዎች የበለጠ ቢለሙ መልካም ነው። ሆቴሎች እንግዳ መቀበያዎች፣ ፓርኮች፣ ሀይቁ እራሱ አለማም። መዋኛ ስፕሪንግ ቦርዶች፣ ዳይቭ ማድረጊያ ቆጦች በሀይቁ ላይ ቢገነቡለት፣ ብዙ ይቀራል። እንዲያም ሆኖ ተፈጥሮው ያምራል።
መገን ደሴ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰#መወለድመታደልነውወሎየፍቅር ሀገር
ሀይቄዋ አላህ ይጠብቅልኝ ከህዝቦችሽሽሽጋር
ጉራጌ ነኝ ግን ወሎ የመጎብኘት ህልሜ እዉን ሚያረግልኝ ሚያሥጎበኝኝ ማነዉ እሥቲ የወሎ ልጆች አሥጎበኙኝ
ኘይ አብሽሪ
@@seidmohammad4747 እመጣለሁ ተቀበሉኝ
ሀገር ውስጥ ብሆን አስጎበኝሽ ነበር ግን ስደት ላይ ነኝ አላህ ከፈቀደ ከ8 ወር ቡሀላ ገባለቡ
@@ኡሙሚፍታህየሀይቋ ችግር የለዉም እጠብቃለሁ ሥትመጪ እንገናኛለን አላህ ካለ
@@hananemru1227 እሽ ውዴ ስልኬን ጽፌልሽ ነበር ግን ቁጥር ምጽፍበት ኮሜንት በራሱ ጊዜ ይጠፋል አልገባኝም
Thank you ebs 🙏🙏
ሀገራችንን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን
ገልበት መሳምህን ወድጄልሃለሁ ጎበዝ ልጅ👍
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
ቤተክርስቲያን መሔድህ , መጎብኘትህ ነገር ደስ ቢለኚም ግን ቅርያለኝ ነገር አለ። ኖርማል ሱሪ ማረግ ነበረብህ ለቤተክርስቲያን። ትህትናህ ቆንጆ ነው።
እኔም ባለቤቴንና ልጄን ይዥ ይህን የተቀደሰ ቦታ ለመሳለም ችያለሁ።
አማራ ክልል ሁሉም ሁብ ነው ባጠቃላይ ኢትዮጵያ ውብ ነች
ሊላሀገሮችጭልጥባለበረሃላይአሸዋረጥርጠውበሃርይሰራሉ የኛዋኢትዮጲያተፈጥሯዎይሃብትእያላትየሚሰራባትየለየሚያሰራባትየለያሳዝናልስትሀብትሞልቶንበሰደትየሰውፊትእየገረፈንእሂውእየኖርነውአልሃምዱሊላህአላኩሊሃል🇪🇹ኢትዮ🇪🇹ጲያችንኮ🇪🇹 ውብናት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወሃው🇪🇹እየቀነሰነው🇪🇹🇪🇹ጠያቄአቷል🇪🇹መግስትመላሊለውይገባል🇪🇹በውስጡምያሉት🇪🇹የአሳ?🇪🇹ዝርያዎችእደበፊቱ አይደሉም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀገራችንን ስላስጎበኛችሁን እናመሰግናለን
ሀይቅ ውቢቷ ሀገሬ እንደጸጋዋ ያልተሰራባት ከተማ ሀይቅ
ይመቻችሁ ሀገሬን ስላሳያችሁኝ
ሰላም የኢቢሲ ቲቪ ጋዜጠኞች በጣም ደሰ የሚል ገዳም ነው በጣም ያሰቀናል ይቅርታ ሰምሸን ሰለጠፍብኝ ለአንች እጅግ በጣም የሚያምርብሸ ቀሚሰ ሰትለብሸ ነው ሰለዚህ ያን ሱሪ አውልቀሸ ጣይው ላንች በጣም ወበት ድምቀት ቁንጂና የሰጠሸ ቀሚሰ ሰትለብሸ ነው በጣም ነው የሚያምርብሸ ቀሚሰ ሰትለብሸ ብቻ ነው እኔ ያየሁሸ ወሎ ደሴ ከተማ የብሀል ቀሚሰ ለብሰሸና ቁንዳላ ተሰርተሰ ያየሁሸ ግዜ በጣም ቁንጂናሸን ውበትሸን በደንብ ቁልጭ አድርጎ ነው ያሳየን ሰለዚህ ሱሪ መልበሰ ከአንች ጋር አብሮ አልሄደልሸም የምትለብሻቸው ቀሚሶች ግን በጣም አሳምረውሻል በዚሁ ቀጥይበት 🌷💐🌺🌷🌹👍
መሄድ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልኝ አገሬ ሰገባ
አማራ ክልል እኮየአማኞች ሀገርነው የዛሬን ባላቅም እስልምናና ኦርቶዶክስ ነው
በትክክል
እንኳን አየሽልኝ ሀገራችንን ውቢቷ ሀይቅ
ለምንድን ነዉ ግን እባዬ እሚያቀረዉ አገሬን ሣይ
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው
እናመሰግናለን ሃገራችንን ስላያችሁልን
ዋው ሀይቅ ውብ አገር ፍቅር አገር ፣ ታሪካዌ አገር እናመግናለን ስላስጎበኛችሁን ።
እናመሰግናለን
I was in 1977 E.C bulbulo, bank of the lake working for SCF-UK when 1977 drought hits the area. During my stayed, the location is breathtaking and have experience with amazing people. Haik & Bulbulo are truly unforgettable location!!!!
ዋው ደስ ይላል በጣም ያምራል
ሉላዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ❤
በጣም ማይት እምፍልገው ገዳም ነው
የሀገሬ ታቦት ከስደት መልሰኸኝ ለደጀህ አብቃኝ
ውይ ይቅርታ አሁን አየሁት በፀሙ የበላችሁ መስሎኝ ነበር ጎበዞች❤❤
እምየ ሀገሬ ሀይቅ miss you🥺
እንዴት ነው የሚያምረው በአመብረሃን ❤️❤️
ዉቢቷ ሀይቅ አሣለብ ለብ ጥብስ አሣ ተበልቶብሽ ተዝናንቸብሽ ነበረ ዉዱ ባልየጋር ምን ይደረጋል ስደት
ebs እኖዳችኋለን ታው ዴሴ እስትዶዎ ክፈቱ የወሎ ሰዎ ኑልን ብሊልን ነው የሚለው
እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ያብዛልሽ ለዘላለም ኑሪ ጠላቶችሽ ይውደሙ ዘረኝነት ይውደም 💚💛💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ተከቱድካምአላሕይጠብቀን
wow it so amaizing place, Ebstv tanx alot
ዋዉዉ በጣም የሚያምር ቦታ እናመሰግናለን
ፀድየ ኣለባበስሽ ደስስ ይላል ግን እጅሽ መማሳቀል ኣልቻልሽበትም ቀጥታ ከላይ ወደ ታች ከዛ ከግረ ወደ ቀኝ ነው ሚደረገው ይቅርታ ግን ማለት ትርጉም ስላለው ነው ከሰማይ ወረደ ከግራ ወደ ቀኝ ምራኝ /ውሰደኝ ማለት ነው ኣሜን 🏥🏥
❤❤❤❤😍😍😍😍😍
የኔ ሀይቅ 💗💒💗
ተጎብኝቶ አይጠገም ደሴ የፍቅር አገር ነው
እዚህ አንድ ጥያቄ አለች ቡና ተጠጥቶ ነው ገዳም የሚኬደው ያለሽ ማነው ሉሌ ?
ለማንኛውም እግዚአብሄር ይቅር ይበልሽ ድጋሚ እንዳይለምድሽ እሺ ውዴ 🕊🇪🇹🇦🇪🇦🇪🇦🇪
የኔዋ መድና .....ሀይቅዬ
Ebs ቅዳሜ ከሰአት እናመሰግናለን
ልማት 0😢 በመሆኑ በጣም ያሳዝናል
ሀይቅ , የትም ፍጭው ዱቄቴን አምጭው ,,,🤣
ሀይቅ ስቲፋኖስ
ሎጎ ሀይቅ 🥰🥰✋