የጨለማው ፍርድ ቤት |Nahoo Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • #MELKA_HIWOT
    @NAHOOTV
    #DAILYNEWS @NAHOO TV
    #ETHIOPIAN POLOTICAL ISSUES
    Subscribe : / @nahootvethiopia
    Facebook page: / nahooethiopia
    #ETHIOPIA #NEWS

ความคิดเห็น • 43

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ከልብ እናመሰግናለን ።ብዙ ጋዜጠኞች መንፈሳዊ ጥያቄ ለመጠየቅ ዳገት ነው ሚሆንባቸው አንተ ግን ትለያለህ ናሁ ትቪንም እናመሰግናለን።መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @rahelmulugeta1528
    @rahelmulugeta1528 2 ปีที่แล้ว +5

    ቤ/ክርስቲያኔንም ሀይማኖቴንም እንዳውቅ ስለረዳኸኝ አመሰግናለሁ። እድሜ ይስጥልን መምህር

  • @tr7094
    @tr7094 2 ปีที่แล้ว +9

    መምህር በቤቱ ያፅናህ
    የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    ናሁ ሚዲያ ለፍሬ ያብቃችው

  • @wondearaya9500
    @wondearaya9500 2 ปีที่แล้ว +16

    የፈጣሪን ቃል ባንተ እንደማስማት የተለየ ስሜት የሚሰጥ ነገር የለም

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ያግልግሎት ዘመንህ ይባረክ በእውነት ፅጋዎን ያበዛልህ እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን በአብርሃም ታሪክ ሚስጥረ ክርስቶስን ያየህበት እይታ ድንቅ ነው ❤️🙏🏽ሼር እናድርግ ; ስለጋበዝክልን እናመሰግናልን

  • @ethiopiaanimation
    @ethiopiaanimation 2 ปีที่แล้ว +7

    ​ዲ.ን ሄኖክ ሃይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተሰማይ ያዋርስልን ለ ቤተክርስቲያን ምታገለግለበት ትልቅ እድሜ ይስጥክ

  • @belachewdegefie4272
    @belachewdegefie4272 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢየሱስ ክርስቶስን ከራሳችን ሕይወት ጋር በማገናኘት ማሰብና መኖር ያስፈልጋል፡፡ ይህንን ስላስተማርከን ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @danielfikre1085
    @danielfikre1085 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!

  • @dr.teferimerid4332
    @dr.teferimerid4332 2 ปีที่แล้ว +4

    ክርስቶስ አምላክነ ዘመጽእ ወሐመ በእንቲአነ በሕማማቲሁ ቤዘዋነ። 🥰🥰🥰አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🥰🥰🥰

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 4 หลายเดือนก่อน

    መምህሩም፣ጋዜጠኛውም የተገናኙ ናቸው።በደንብ አንብቦ የተዘጋጀ ምርጥ ጋዜጠኛ።ለመምህሩ ያው ምንም ቢባል ቃላት ስለማይገልጸው አልደክምም።ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።

  • @Yotor
    @Yotor 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ሄኖክ፣ የአገልግሎት ዘመንህ ይባክልህ።

  • @MeronMelese-nk1sg
    @MeronMelese-nk1sg 2 ปีที่แล้ว +3

    ውድ ዲያቆን ሔኖክ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏 በቤቱ በቃሉ ያፅናህ 🙏 እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እወድሃለሁ አመልክሀለሁ ለዘለዓለም 🙏

  • @user-gz6eb7xy3i
    @user-gz6eb7xy3i 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ጋዜጠኛው በርታ፡

  • @user-kw7wv3yl7z
    @user-kw7wv3yl7z 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን!🙏😍
    ስላቀረባችሁልን እናመሰግን አለን🙏😍

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን🙏

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974
    @tollimucaaiyesuskiristos9974 2 ปีที่แล้ว +3

    Qalahiwot yasamalin Mamihirachani Egziaber yibarki Tsagawun yabzalik edmna xena yadililin 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @beza7754
    @beza7754 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @user-is1je9sx2r
    @user-is1je9sx2r 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ መምህር

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 2 ปีที่แล้ว +6

    "ድንግል ማርያምን ለማግኘት መስቀል ሥር መገኘት ያስፈልጋል::"

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y 2 ปีที่แล้ว +1

    ሊቁ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @almazalmi2208
    @almazalmi2208 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @zelalemdessie4230
    @zelalemdessie4230 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @tsnatayele1635
    @tsnatayele1635 2 ปีที่แล้ว +4

    Memehr yagelglot zemenk yibarek

  • @azimerawbelsti1992
    @azimerawbelsti1992 2 ปีที่แล้ว

    እጹብ ድንቅ ነዉ ኃይሌ በርቱልን

  • @kidistshineda2445
    @kidistshineda2445 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzaber yebarkhe Memhir

  • @tigisteyayu3474
    @tigisteyayu3474 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ገለጻ

  • @abiayalkibet9437
    @abiayalkibet9437 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasamalin 💝

  • @tigi3192
    @tigi3192 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @EoB.3991
    @EoB.3991 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @abiayalkibet9437
    @abiayalkibet9437 2 ปีที่แล้ว +2

    Fatar fitsamen yasamilachu

  • @mesilove7103
    @mesilove7103 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ 💜👏ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hiwotkerga215
    @hiwotkerga215 2 ปีที่แล้ว +3

    Yegna enku memihir kale hiwotin yasemalin

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @abenezera5292
    @abenezera5292 2 ปีที่แล้ว

    ጸጋውን ያብዛልህ

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 2 ปีที่แล้ว +1

    በዘመኔ ያልገጠመኝ ድንቅ ጠያቂ

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!