ደባሎቹ - ክፍል 29 | Debalochu - Ep 29

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 423

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 2 หลายเดือนก่อน +19

    እረ ይች ሉላ የምትባል ትዉጣልንኬና ኮኪ ይሻሉናል እማማ እና ቤኪ ሁለቱ ይጡልን

  • @jemilagatahun
    @jemilagatahun 2 หลายเดือนก่อน +65

    ይች ሉላ እምትባል ልጂ ምኗም አይመቼኝ ዴሞ እዚህም አመጣችሗት

    • @GhffvVhgvh
      @GhffvVhgvh 2 หลายเดือนก่อน +7

      ኮኪ ልክ የገጠርን ሰው መስላለች ፀጉሯም እደዛው ውብ ሁናለች

    • @rosakejela1459
      @rosakejela1459 2 หลายเดือนก่อน

      Awon hulum bota siyastelabat 😅

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ትመቸኛለች😅​@@GhffvVhgvh

    • @Zida621
      @Zida621 2 หลายเดือนก่อน

      @@እመቤትየደሴዋ enem temchegnalch

    • @ፈንትሽቲዩብ
      @ፈንትሽቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ እራሱ አላጀበችኝም 😂😂😂😂

  • @maryammaryam-kb1yo
    @maryammaryam-kb1yo 2 หลายเดือนก่อน +32

    ሉላን የትም አንፈልጋትም ቅመም የላትም ድምፃችን ይሰማ 😑😐😑😑

    • @user-oc3sd2ku76
      @user-oc3sd2ku76 2 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ፈንትሽቲዩብ
      @ፈንትሽቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน +3

      እኮ እኔ እራሱ አትመቸኝም 😮😮😮

  • @መድስደተኛዋ
    @መድስደተኛዋ 2 หลายเดือนก่อน +29

    ኧረ ሉላ ተይ በሁሉም ድራማ ኣቃጥላ ልትደፋኝ ነው ጭራሮ😂😂😂😂

    • @ሩታ-ጀ8ቸ
      @ሩታ-ጀ8ቸ 2 หลายเดือนก่อน

      ይች ሁለት መልክ የሆነች ልጅ😂😂😂😂😂

    • @Ema244ufk
      @Ema244ufk 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @hawakonjoo
      @hawakonjoo 2 หลายเดือนก่อน

      ገፅ ባይሬ ዋ ነዋ

    • @Zida621
      @Zida621 2 หลายเดือนก่อน

      @@hawakonjoo eko men taderg serachew beka

    • @FikertaFilrta
      @FikertaFilrta 2 หลายเดือนก่อน +1

      ተመቸሽኝ. ትክክል

  • @ሺሚኒያ
    @ሺሚኒያ 2 หลายเดือนก่อน +31

    ሉላ ምትባል ልጅ በፈጣሪ ከዚህ አሰወጡ እና እነ አበረ ኪና ምናምን ዮዮ መልሱልን ኡፍፍፍፍ

  • @ኡምዛኪር
    @ኡምዛኪር 2 หลายเดือนก่อน +21

    የሉላና መክት ደስ አይልም የኮኪና ቤኪ የአሸብርና እንጉዳይ የአበረና ታላኢ የሰሩት ስራውን የሚያምረው በነሱ ነው መጀመሪያ ያዬናቸው የሉም ቢታሰብበት ባይ ነኝ

    • @ahmedabduslam
      @ahmedabduslam 2 หลายเดือนก่อน

      No እረ ሁሉም አንደኛ ናቸው ፣ ነገር ግን በትወና ብቃት አንዱ ከአንዱ ሊበልጥ ይችላል ፣ ደግሞ የተሰጣቸውን ገ/በረከት ነው ሚጫወቱት ። ግን መክት ምን ይወጣለታል ? ለኔ በጣም ጎበዝ ነው ። 👍 ቀጣይ ክፍል ነገ በሆነ 🤣

    • @ሺሚኒያ
      @ሺሚኒያ 2 หลายเดือนก่อน

      አሁን ቆይ የጠፉት እነማን ናቸዉ

    • @ኡምዛኪር
      @ኡምዛኪር 2 หลายเดือนก่อน

      @@ሺሚኒያ ታላኢ ቤኪም ሄደ

  • @ታምርዲቻየጦና
    @ታምርዲቻየጦና 2 หลายเดือนก่อน +141

    በሳምንት 3ተ የምትሉ 👍😿

    • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
      @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 2 หลายเดือนก่อน +1

      3 ግዜ ቀርቶ አንደየም እየለቀቁ አይደለም😂😂😂

    • @wubete10
      @wubete10 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​ቢለቁማ አሪፍ ነበር ግን ከስተምር አያከብሩም

    • @سميهسميه-ب2م
      @سميهسميه-ب2م 2 หลายเดือนก่อน +2

      3ቀረቶ 2ለተየ በተለቀቀልን

    • @Sofia-l8l6l
      @Sofia-l8l6l 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ቶሎ ቶሎ አይለቁም በዛላይ ደቂቃው አጭር 😁😁😁

    • @seniyaphet1530
      @seniyaphet1530 2 หลายเดือนก่อน +1

      በሳምን 4ቀን ይሁንልኝ

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun 2 หลายเดือนก่อน +27

    🦋🫰ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙል ወእቶ ከመቅረት ፈጣን ይጠብቃችሁ🎉❤❤❤❤

  • @LijLuLuልጅሉሉ
    @LijLuLuልጅሉሉ 2 หลายเดือนก่อน +32

    ዛሬ የኔ ብቻ ነወ ወይስ የናተም ይቀባዝራል እ ተደበላለቀኮ ወሬቸዉ😅😅😅

    • @SadddGsdf-w8l
      @SadddGsdf-w8l 2 หลายเดือนก่อน

      የሁሉምነው🎉

    • @uiuuu7990
      @uiuuu7990 2 หลายเดือนก่อน

      እረ የኔም ነው

    • @tgtwahedo1895
      @tgtwahedo1895 2 หลายเดือนก่อน

      እረ የኔምነው

    • @user-oc3sd2ku76
      @user-oc3sd2ku76 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እኮ ሰማአየ ነዉ ብየ አወጣሁት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @BitaBita-d9g
      @BitaBita-d9g 2 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 2 หลายเดือนก่อน +53

    በረከት የማማ አረጋሽን ጠላ ትቶ አድስ አበባ ገባ😂😂😂

    • @msfadila5961
      @msfadila5961 2 หลายเดือนก่อน +1

      አረ ነብስሽ አይማርም 😂😂😂

    • @መሲየራያዋ
      @መሲየራያዋ 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @TigistYemaryamlij
      @TigistYemaryamlij 2 หลายเดือนก่อน +1

      kkkkkkk😂😂😂😂😂

    • @Sofia-l8l6l
      @Sofia-l8l6l 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂 አረ በሳቅቅቅቅቅቅቅቅ ሞትኩ

    • @Tirunesh1219
      @Tirunesh1219 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @dana-o3g
    @dana-o3g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምንድነው ሉላ ትውጣ ሉላን አልወዳትም ምትሉ ከፈለጋችሁ አትዩ ስራዋን ትስራበት
    ድራማ እኮነው🤨🤨🤨🤨
    እኔ ደግሞ ተመችታኛለች❤❤💋

  • @SofiaSofia-j2r
    @SofiaSofia-j2r 2 หลายเดือนก่อน +7

    ውነትም ጭራሮ ሉሏ😅😅😅

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቀርፃው ዛሬ ምንድነው ድምፁን አሰተካከሉ ቶሎ ቶሎ ኑ ደግሞ 🥰

  • @TsehayLove-d9b
    @TsehayLove-d9b 2 หลายเดือนก่อน +6

    በጠም አርፍና አስተማሪ ነው በርቱ ። እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰለሟን ይመልስልን 🙏🙏🙏

  • @FerutiKasim
    @FerutiKasim 2 หลายเดือนก่อน +11

    ኮኪ ግን አበረን ኣፍቅራለች 😂😂😂

  • @nuretube2028
    @nuretube2028 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኮኪዬ ያንቺ ፍቅር ነው ድራማውን ሚያሳየኝ እንጂ ብላኔ የሆነ ድራማ ነው እድሜ ላንቺ ይበሉ

  • @mastwalshefferaw9537
    @mastwalshefferaw9537 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሉላ ትቀየር

  • @HayateSeid-em1qh
    @HayateSeid-em1qh 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድምፁ ጥራትየለውም ዛሬ

  • @IyFy-f7d
    @IyFy-f7d 2 หลายเดือนก่อน +23

    አፈቀርኳት ብየ ነገርኩት ላባቴ እዚህላይ አበቃ የኔ አለም ደመላሺነቴ የተባለው ዘፈን ለዚህነው አበረ❤😂😢

  • @mesudhabeb
    @mesudhabeb 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሉላ ኸጀሶ የተሰራች እንቁራሪት ነው የምትመስለው

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 2 หลายเดือนก่อน +9

    አይ ሉላ አቅበዝብዞሽ ነበር ኮኪ ግን ከአበረ ፍቅር ሳይዝሽ አልቀረም በተረፈ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በዛላይ ድምፅ ጥራት ትንሽ ይጎለዋል

    • @Zida621
      @Zida621 2 หลายเดือนก่อน

      Lula eko kebezebz nech

    • @MahletGiday
      @MahletGiday 2 หลายเดือนก่อน

      @@Zida621 ልክ ነሽ ገና ከመምጣትዋ ጀምሮ ነው የተቅበዘበዘችው ሳምንት ያድርሰን እና መታገዳ ትንሽ ምክር ቢጤ ይሆናታል እንደ ትንሹ ቤኪ ወደ ከተማ ትመለስ ይሆናል

  • @SofiaSofia-j2r
    @SofiaSofia-j2r 2 หลายเดือนก่อน +3

    እረ ይቺን ሉላ አስወጧት ስታናድድ

  • @Meron-m4w
    @Meron-m4w 2 หลายเดือนก่อน +18

    ሉላን የምጥላ ላይክ ❤️❤️

    • @Zida621
      @Zida621 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ene wedatalwu

    • @Rahina-f1m
      @Rahina-f1m 2 หลายเดือนก่อน +1

      Enem wedatalwu❤❤❤

  • @ኪያየማሪያምየተዋህዶልጅ
    @ኪያየማሪያምየተዋህዶልጅ 2 หลายเดือนก่อน +5

    እዉነትም ጭራሮ😂😂😂አቃጠለችኝኮ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 หลายเดือนก่อน +8

    የአበረ አድናቂ❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 2 หลายเดือนก่อน

      አብርዬ❤❤❤ውድድዶ

  • @መቅደስ-ቘ6ጠ
    @መቅደስ-ቘ6ጠ 2 หลายเดือนก่อน +11

    ደቂቀውን እረዘም አድርጉት❤❤

  • @awelendris-xc4tl
    @awelendris-xc4tl 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አበረዬ ጀግናቀብራራመጨረሻችሁንመዬትነዉ የናፈቀኝ❤❤❤❤

  • @Hayat-rf1vj
    @Hayat-rf1vj 2 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ለዘረኞች😢😢

  • @ፈንትሽቲዩብ
    @ፈንትሽቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ ተይዛብኝ በጣም ነው የከፍኝ ቅመሞች 😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @muhsinarajmuhsinaraju2881
      @muhsinarajmuhsinaraju2881 2 หลายเดือนก่อน

      በሰላም ለቅድስት ሀገሯ ያብቃት ተፍትሽ አለዲ ውዴ😥😥

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ተወዳጆች 👍👍👍❤❤❤❤❤ ሉላ ሁሉንም ነገርሽን አስተካክይ ለምሳሌ ከሰውነት እንቅስቃሴሽ እና ከአነጋገርሽ ጀምሮ ምትቸኩይው ነገር አለ ልክ እንደ ኩኪ ረጋ በይ ..........በተረፈ በርቱ አሪፍ ነው

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 2 หลายเดือนก่อน +5

    አይ ኮኪ ፈተናዋ አበዛዙ

  • @Kaala-um5zk
    @Kaala-um5zk 2 หลายเดือนก่อน +4

    አበረ የ መቺክ ፍቅር ይሻላል ከ ጥላቻ 👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om 2 หลายเดือนก่อน +10

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ግን በሳምት ሁለትየ ግዜ ልቀቁል

  • @beti-q9n
    @beti-q9n 2 หลายเดือนก่อน +1

    ketay wow betam yameral yene wudoche ketay 30❤❤❤❤❤

  • @HidCix
    @HidCix 2 หลายเดือนก่อน +8

    እደኔ ቅዳሴ የተሰማዉ 😢😢❤❤

  • @EkramSeid-w6l
    @EkramSeid-w6l 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይች ሉላ የምትባል ልጂ በኮኪ ና ባበር መካከል ምን አስገባት ቀልቃላ

  • @RnRn-uk7ro
    @RnRn-uk7ro 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቆይግን ሉላን ጠመዳቺሗት ኮመታተሮች ሰውስራ ይስራ ካያቺሁ እዩ እሷን ተዋት ለምን ክፉ እንሆናለን ይህ ትወና ነው እጅ እውነተኛ ታሪክ አደለም😢

  • @weytarutube4414
    @weytarutube4414 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኤዲቲንግ ምነው ድምፁን ደብል አደረካው ለቀጣይ ይስተካከል 😮

  • @MdKing-dw3iv
    @MdKing-dw3iv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሉላ የምትባል ልጂ ትውጣ🙄🙄

  • @سعيده-و6ر
    @سعيده-و6ر 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-om6cf
    @SaraSara-om6cf 2 หลายเดือนก่อน +3

    አበሪን ማነው እደኔ የወደድው❤

  • @AsasAsas-bn2ou
    @AsasAsas-bn2ou 2 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂😂ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን❤🌹🥰😂

  • @madimahmde1215
    @madimahmde1215 2 หลายเดือนก่อน +3

    አራ ምን ጉድ ነው ድምፀቻው ተደበለቀብኝ ስንጠብቅ ከርመን ጉድ ሰራን😮

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ዘገያችሁ

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721 2 หลายเดือนก่อน +1

    አዲስዋ ልጅ አልተመቸቸንም😅😅😅

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 2 หลายเดือนก่อน +12

    ቶቶሎ ይለቀ ቅ😂😂❤❤❤❤

  • @TejeBasaw
    @TejeBasaw 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሉላ ግን ገፀባህሪዋን በጣም አስጠላችሁባት ሁልጊዜ ድርቅ ያለ ጭቅጭቅ ደሞ ትወና አያምርባትም😅

  • @gantiiStar123-yf6dg
    @gantiiStar123-yf6dg 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😢😢

  • @TaibhT
    @TaibhT 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ሉላ አስወጡልን

  • @abayneshgebremariam2955
    @abayneshgebremariam2955 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ስራ ነው በርቱ ከተሜና ክፍለሀገር 🎉😂ጎበዞች

  • @DanielakaluZeleke-ef2gp
    @DanielakaluZeleke-ef2gp 2 หลายเดือนก่อน

    የዘራው ይደብራል ሉላ አውጥቶ 😂በጣም ተሰጠለለች

  • @سميهسميه-ب2م
    @سميهسميه-ب2م 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኰካ ምስጌን እኰናት የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤ለሁሉ ነገረ የምትጨነቀው❤❤

  • @ፈንትሽቲዩብ
    @ፈንትሽቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እህ ይች ሉላ እምትባል ልጅ ምኗም አይመቸኝም ደግሞ እዛኛው ድራማቸውም ገብታለች 😊😊😊

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij 2 หลายเดือนก่อน +5

    የዛሬው ደግሞ ድምፁ ያስተጋባል ኮኪ ፎቃ ገባላት😂😂

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 2 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ደሞ ዛሬም ቀራችሁ ብየ ተናድጀ ነበር

  • @rizxol2
    @rizxol2 2 หลายเดือนก่อน +3

    አትጥፉ❤❤❤❤❤

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሉላ ምንሸም አይጥም😂😂😂

  • @merrybulti777
    @merrybulti777 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yihe drama le hagerachin astemari new yikirtan yemiastemir kim ina tilacha yemiatefa

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂 እደው አበረየ ምናባቴ ላርግህ

  • @seasea3347
    @seasea3347 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኮኪ አበር❤❤❤❤❤❤

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 2 หลายเดือนก่อน +1

    እች ሉላ እዳስጠላችኝ.ለፊልም የምኦን ተሰጦ የላትም ያያ

  • @seidahmed3355
    @seidahmed3355 2 หลายเดือนก่อน +2

    መዢገር አላለይም ዉነቷን😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg 2 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ እምለው ካሜራ ማኑ መርቅኖ ነው የቀርፀው ድብልቅልቁ ወጣ እኮ😅

    • @mikaelmeleakuhan3370
      @mikaelmeleakuhan3370 2 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂ኢዲተሩ ነው የመረቀነው

    • @SsanaS-me5ed
      @SsanaS-me5ed 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @DbdbEjdj-yx6mw
    @DbdbEjdj-yx6mw 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይች ሉላ እምትባል ልጅ በየሔደችበት ማበላሽት ምኖም አይመቸኝ😊

  • @أمعبداللهبنتأحمد-ش5ي
    @أمعبداللهبنتأحمد-ش5ي 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሉላ፣ተብየዋን አውጡ የሆነች ኤዳ ደም የላሰ ውሻ መስላ

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun 2 หลายเดือนก่อน +3

    በረከት ወየት ሂዴ😊

  • @KeahAbaba
    @KeahAbaba 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ደስ ሲል

  • @FatmaKfh
    @FatmaKfh 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወኔ ስወደው አበረ😢❤

  • @gufh9364
    @gufh9364 2 หลายเดือนก่อน +5

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ😂😂😂😂

  • @Sonamsoni-z1z
    @Sonamsoni-z1z 2 หลายเดือนก่อน +2

    Lulaye manm yitlash ene gen ahunm ewdeshalwu❤❤❤

    • @Edu34-m1d
      @Edu34-m1d 2 หลายเดือนก่อน

      ኣረ የተገማማች ናት

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሉላ የጇን አገኘች😅

  • @MekidesWonde
    @MekidesWonde 2 หลายเดือนก่อน +3

    Abere Yekukie Bicha New Yetilu Belayik Asaugun Weyim Kukien Yemitiwedo Asaugun🎉🎉🎉🎉

  • @temr8492
    @temr8492 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ሉላ ኮኪን ሠራችላት አንጨረጨረቻት በቅናት ሚሥኪን

  • @AnatashaAthyobi
    @AnatashaAthyobi 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ደሞ ዛራም ቀራችሁ ብየ ተናድጀ ነበር የኔ ጨምር ነው ተደበላሎቅሎ ወሬቸው ❤❤❤😂

  • @EMANOROMO
    @EMANOROMO 2 หลายเดือนก่อน

    😊

  • @Naer-f3g
    @Naer-f3g 2 หลายเดือนก่อน

    ልብን አውጣት

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይለቀቅ አበረ ናፍቆናል

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረ አጠረ ❤❤❤❤❤

  • @ethiopiahagere8343
    @ethiopiahagere8343 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከምታቃሩጡበት ቀጥሎ የምትሎ👍👍

  • @CvCv-yv6fj
    @CvCv-yv6fj 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኮኪ ሽኮር🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሉላን ቀይሩልን😏

  • @busyline1119
    @busyline1119 2 หลายเดือนก่อน +2

    ውነትምጭራ ሩ😂😂😂😂😂

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማነው እንደኔ ኮኪን እና አበረን በጉግት የሚጠብቃቸው😂

  • @BahIran-es6zh
    @BahIran-es6zh 2 หลายเดือนก่อน +3

    አበረቀፍጣናወዳወድነቱንስወደው😂😂

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r 2 หลายเดือนก่อน

    ለምን አለይኩም በጣም ደስ የሚል ዲራማ ነው❤

  • @شمبلكاسا-ص8ك
    @شمبلكاسا-ص8ك 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማዘር የናፈቀቻችሁ❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 2 หลายเดือนก่อน

    አበረ ሁሉን በፍቅር ጠብ አደረገ እኮ😅😅😅

  • @نورحبش-ش5ض
    @نورحبش-ش5ض 2 หลายเดือนก่อน

    ሳህአበርኑርበት

  • @hggd7169
    @hggd7169 2 หลายเดือนก่อน

    Wow beautiful ❤❤❤❤🎉😢

  • @ZuZuti-y9z
    @ZuZuti-y9z 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኢሳይ ዘሬ ኮኪ የችን ልብስ ቀየረቻት ክክክክክ አሳስበኝ ነበር

  • @Zayenb-d3u
    @Zayenb-d3u 2 หลายเดือนก่อน

    ዉይ አበር አነጋገሩ ሁኔታዉ ልዩ ነዉ እኔ እራሱ ቅናት ጀመረኝ😢😢

  • @NejatButajira
    @NejatButajira 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቢራቢሮዎች ኦዲየስ አክባሪ ናቸው ደባሎቹ በሳምንት ሁቴ አርጉት

  • @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
    @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እጪ እቺ ሉላ የምትባል ልጅ በታስወጡልን 😢😢

  • @ሺሚኒያ
    @ሺሚኒያ 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዮዮ ዛሬ አለ😂?

  • @abrahamgudeta216
    @abrahamgudeta216 2 หลายเดือนก่อน

    በየሳምንቱ ተመሳሳይ ታሪክ ኧረ ተው

  • @EliyasEli-k2p
    @EliyasEli-k2p 2 หลายเดือนก่อน +2

    Lulayeee yene hetsan afekleshalwu❤❤❤❤❤

  • @AsyaMahmud-gr4rh
    @AsyaMahmud-gr4rh 2 หลายเดือนก่อน

    Ewenetm chiraro besew fikrrr emtgeba

  • @CvCv-yv6fj
    @CvCv-yv6fj 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኮኪ እን🎉እበረ❤ተጋቡ🎉🎉🎉🎉❤

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤😢😢🥰🥰🤙🤙👍👍👍

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን🎉❤