we are Ethiopian we have very hard culture specially with Family. But If you see other cultures you will be surprised. Please Genye renew your life agent. ❤
Paster ciare really you are very nice. PLEASE help artist Genet. It is true life is not eazey. I hope that she will be live with her lavly husband the father of their children. May God bless you abandantly Genye. ❤
If you give forgiveness from bottom of your heart to your husband then your relationship is going to heal by the spirit of almight God trust me there is no new things under the sun. God bless your generation to come.
Paster Chere ewnet betam talak Sew yemitikeber kumnegerih ye lake minim yuhun minim ke andebetih ye mwtaw yemayselech kubur sew neh ena kelib ye kebere Misgana yigebahal nurilin ❤
ብሉ ስካይ ፕሮፐርቲስ ለአፓርትመንትና ቅንጡ ቤቶች ግዢ ወደ 0952797979/0952787878 ላይ ይደውሉ፡፡በገና ልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡
ለውብ የባህል አልባሳቶች ሸራተን ስታይል 0933202425 ላይ ይደውሉ፡፤በአካል ለማየት 22 አበጋዝ ሆቴል እናት ባንክ 1ኛ ፎቅ፡፡
ለቆንጆ የፈርኒቸር ምርቶቸ ካስማን ምርጫዎ ያድርጉ፡፡0913230014 ላይ ይደውሉ፡፡
ገንዬ ስሞትልሽ አናግርኝ እባክሽ ስለ ድንግል ማርያም ብለሽ 🙏🙏
Lp
ዋው
ገኒ መልካም ሰው ነሽ።ግን ክዚህ በኋላ ፈጣሪ ወርዶ አይመክርሽም ።ሰው በጋብቻው ከተፈተነው በላይ አልተፈተንሽም።በቃ ታረቂ መጀመሪያ ፈጣሪሽን እስደስቺ ይቅርታ ብመቀጠል ራስሽን ባለቤትሽን እና ልጆችሽን አስደስቺ በመጨረሻም የሚወድሽን የኢትዮጵያን ሕዝብ ።ብቃ ተባረኪ ።
ገንየ ዝም ብለሽ ብትሰሚ ጥሩ ነበር። ብዙ ብታውቂም ከማዳመጥ ደግሞ ብዙ ጥቅም አለ። ካጠፋሁ ይቅርታ።❤
Aw yemir echi eyaliku bawerachi qutir
አየገርምሽም እኔም ጀምሬ እስክጨርስ ምናለ ዝም ብላ ብታዳምጥ እያልኩ ሳስብ ነበር አሁንም ገኒዬ ረጋ ብለሽ አዳምጪ ፍጥን ፍጥን አትበይ እወድሻለሁ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ
Eni erasu yemiyaworawu eskemecheresha mesmat felgi beyet mehal😢
መስሚያዋ ጥጥ ነዉ! ሰዉ እንግዳ አድርጎ ከእንግዳዉ በላይ የሚያወራ የመጀመሪያ ሰዉ ትመስለኛለች!😅
ገኒ የአጠያየቅ ዘይቤሽ ተመልካችን ይረብሻል። ከጠየቅሽ በኋላ በዝምታ ብታዳምጪ ለተመልካች ረብሻ አይሆንም። እስቲ interviewን ስሚው በመሀል ድምፅሽ ይረብሻል።
ትክክል እኛ በሰውየው ምክር ተመስጠን ሳቃ ይረብሻል የቪዶዮ ግማሽኮ ሳቃ ነው ሳቅሽን ቀንሽው አወኩ አወኩ እሚለውንም ቀንሽ
@@HappyHappy-zu6eq እስቲ ልጠይቅሽ ምኑ ላይ ነው የሚረብሸው ????
አንቺ እራሱ በደንብ ስሚው እስቲ ምኑነው የሚረብሸው አቃቂር አታውጡ 😮
ምኑ ነዉ የሚረብሸዉ? ተፈጥሮዋን ፈጣሪ የሰጣትን ፀጋ ወዴት ታድርገዉ??
@@tsehaykassa9264ተባረኪ አይገርምም ግን የሰዉ አመለካከት?
በሰማም እጀራ መብላት እኮ ነው የቸሬን ድምፅ ትምህርት መሰማት እግዚአብሔር ሲያድል እዲህ ነው 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
😂😂😂
ገኒ በቀሪ ዘመንሽ ለዚህ ትውል ለልጆችሽም ጭምር የይቅርታን ጥግ አሳይ ይህን ካላደረግሽ ሁሉ ነገራችን ከንቱ ይሆናል።ስለናንተ የምንፅፈው ተጨንቀን ነውና በበጎ መንገድ ተመልከቺው።
ፓሰተር ቼሬ ተባረክ ገነትዬ የልጆችሽ አባት ከነጥፋቱ ከልብ ታረቂው ወርቅ የሆኑ ልጆች ሰጥቶሻል🇪🇷❤🇪🇷
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር የባረከህ በሳቅ በጨዋታ አድርገህ የምትመክረው ድንቅ ትምህርት ነው ለሁለተኛ ግዜ ስሰማህ በነገኒ ቤተሰብ እንግዲህ የድንግል ማርያም ልጅ ቀድሞ መልስ ይስጥእናመሰግናለን🙏🥰🥰🥰
ፓስተር ቸሬ ወላጆች ለልጆቻቸው ማድረግ የሚገባቸውን እንክብካቤ ፍቅር? ያደረከው ምክር በጣም ትክክል እና ጠቃሚ ነው ተባረክ🙏🏾
የሚያስታርቁ ብፁአን ናቸውና በርታና አስታርቅ።
ቸርዬ ለህሊናው የሚኖር ምርጥ ሰው ! ተባረክ❤
እውነትም ቸሬ ኡፍፍፍ ክፉ አይንካህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፖስተር ቸሬ እግዚአብሔር ያግዝክ
ገኒ ትንሽ ነገር ልበልሽ!ሰው አታስወሪም!!!ይሄ ከባድ መጥፎ አመል ነው።የሚናገር ስታገኚ አድማጭ ሁኚ!ሁሌ በጣም የሚያወሩ ሰዎች "እኔ አውቃለሁ"!የሚል ከፍተኛ ችግር ያለባቸው ሰዎች ናቸው።እንደ ቸሬ አይነት ሰው በተመስጦ የምታዳምጪው፣ቁምነገር፣የምትሸምቺባቸው አይነት ናቸው!አላስፈላጊ አስተያየቶችሽና ሳቅሽ ነገሩን ፌዝ አስመሰለው።ለሌላ ኢንተርቪው ትምህርት ይሁንሽ!"ፈልጎኝ መጣ"ብለሽ ቀደም ቀደም ማለትሽ ፈልገሽው የሄድሽ ነው የምትመስይው።እባክሽ ካንቺ ሳይሆን አብረውሽ ከሚቀርቡ ሰዎች እውቀት እንድናገኝ እድል ስጪን።ኢጎሽን አሸንፊ።አመሰግናለሁ
Well said 🙏
ትክክል
Well done thank you God bless you
I hate I hate religion spirit I hate me to be arrogant and proud God hated to be proud proper six explain
ገነት ንጋቱ በጣም ተወዳጅ ፣ በፍጥነት የሰዉ ሐሳብ መረዳት የምትች፣ፀጋ የበዛላት በጣም መልካም ምቹ ሴት ናት ❤
ገኒዬ የኔ ጀግና ነሽ ቸሬ ከልብህ ሰው ነህ በዚህ ዘመን ሰው ነውያጣነው ምን እንደምልህ አላውቅም
ተሰምቶ የማይጠገብ ምክር እድሜና ጤና ይስጥልን የሀገር ሽማግሌ 🎉
ፖስተር ቸሬን በጣም ነው እምወደዉ በቀልድ እያዋዛ ቁም ነገር ያወራል የትም ይሁን ኢንተርሺው ሲቀርብ አደምጠዋለሁ::
ፖስተር ቸሬ የተባረከ አንደበት ብዙ ተጠቅመናል ካንተ ዋጋህ ከእግዚአብሔር ነው ተባረክ🙏
እግዚያብሔር ያክብርልኝ ፓስተር ቸሬ 🙏
የተፈጠርከው የሰው ልጅን እያጠፋ ያለው እና በባለሙያዎች ያን ያህል መፍትሄ ሲገኝለት ለማይታየው የአይምሮ መዛበት ፈውስ እንድትሆን ነው ብዬ አምናለሁ። ይበልጥ ተባረክ። አንዲት ነጥብ ግን ላስታውስህ ፈለኩ ከታላቅ ትህትና ጋር። ጉዳዩ እኔ እራሴ ጋር ስላለ ነው። ይኽውም ከማንኛውም ሰው ጋር ስትኖር በተቻለ እንዳይቆጭህ ያለህን ሁሉ ሰጥተህ እንደምትኖርና ይህም ሆኖ ያልተገባ ምላሽ ሲደጋገምብህ ጸብ የሌለበትና ከቂም ነጻ ሆነህ ያን ግንኙነት ለመጨረሻ እንደምትቆርጠው በነገርከን ሃሳብ ዙሪያ ነው። ይህም ማለት ከላይ እንደተባለው አይምሯቸው የተዛባና ገና ያልዳኑ ዘንጠው ያበዱ ሰዎች መልካም ነገር ይጠላሉ፤ አድናቆትን ትችት፥ ፍቅርን እንደጥላቻ ስለሚረዱ ያልተመቸ ምላሽ ይሰጡና ያስቀይሙናል። እዚህ ጋ ከእኒህ ሰዎች ጋር ያለንን ግንኙነት ቁርጥ አድርገን ስንርቅ ይበልጥ ተጎጂ እናደርጋቸዋለን። ይልቅስ ስሜታችንን እንዳይጎዱን ርቀታችንን እያስተካከልን ልንታደጋቸው ብንሞክር። በተለይም ለእንዳንተ ዓይነት ብሩክ ሰው ይህን ማድረግ አይገደውም ለማለት ነው። ከአክብሮት ጋር።
የዱባ ፍሬ መሠል ፍሬወች አረብ ሀገሮች በውድ ነው የሚሸጠው የተባረከ ይሁንልህ
ሦስት ሰዎች ውስጤ ናቸው ዶ/ር ወዳጄነህ ፓስተር ቸሬ እና እሸቱ መለሰ እነዚህን ሰዎች ባየሁበት አይኔ በሰማሁበት ጆሮዬ አቶ ጨቅላው አብይ አህመድን ሳስበው ያጥወለውለኛል ከጥላቻዬ የተነሳ አዙሮ ሊደፋኝ ይሞክረኛል አይ ኢትዮጵያዬ ስንቱ በቀለብሽ?!
ገኒዬ መቼም ፓስተር ቸሬን ማክበር አለብሽ እባክሽን በእመቤቴ ታረቂ የበደሉንን ይቅር እንበል ክርስቶስ እኮ ስለኛ ሐጥያት ፍቅሩን በመስቀል ላይ ገልጿል የሚያደርጉትን አያውቁምና አባትሆይ ይቅር በላቸው ብሎነው የለመነው አንቺም ባልሽ ቢበድልሽም ይቅር በይው ከእግዚአብሄር ዋጋ ታገኝበታለሽ ፓስተር ቸሬ በጣም እናመሰግናለን መድሐኔ አለም ዘመንሕን ከነቤተሰብሕ ይባርክ
በጣም አስተማሪ ቃል-ምልልስ ነው። እግዚአብሄር በበረከት እጆቹ ይባርካችሁ፣ ብዝዝዝዝዝዝዝዝት በሉልን። ገኒ ደሞ፣ ሳድግ እንዳንቺ አይነት እናት መሆን ነው የምፈልገው።
ትክክል ብለሃል ቸሬ ወላጆች ልጆች ላይ መስራት አለባቸው እኔ አሜሪካ 3 ልጆች ወልጄ እናሳድጋለን ከባለቤቴ ጋር እናም እንደ ቤታቸው እንዲኖሩ ነው የምንመክራቸው ከዛም አልፎ ስለ ኢትዮጵያ አንተ ያልካቸውን ማንነታችንን ሁሉ ያውቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን በሱ ቸርነት ጥሩ ዜጋ እየሆኑልኝ ነው የአሜሪካንም የኢትዮጵያንም ባህል አጣምረው እምነታቸውንም ጠብቀው እየኖሩልኝ ነው:: መጨረሻቸውን ፈጣሪ ያሳምርላቸው ሰው እንደ ቤቱ እንጂ እንደ ጎረቤቱ አይኖርም ይባላል ከአቅማችን በላይ አንኖርም ሁሉም በልክና በአቅማችን ነው::
ያሳድግልሽ እማ ጥሩ ነው ያደረግሽው❤❤ከልጅ ጋር እንደመኖር ምን ያስደስታል❤ፈጣሪ ሆይ ከልጆቼዬ በሰላም አገናኘኝ😢
አይዞሽ ያገናኝሻል መድሀኒአለም ቸር ነው
እምወድህ እማከብርህ ልዩ ሰው ነው የኔ አንደበተ እርእቱ ስነስርአትህ በቂ ነው አምላክ ገንዬን ከባልዋ ተስማምታ ታርቃ ጠላትን ማስደንገጥ ልጆችዋን ደሞ በደስታ ህይወታቸውን እንዲኖሩ ያርጋቸው ቸር አምላክ❤
ፖስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ ስለምታደርጋቸው ሰዎችን የማስታረቅ ጥበብ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
ለልጆች ይቅርታ ማስተማር አለብሽ ሌላው ይቅር ለልጆችሽ ምን አይነት አርአያ ነው የምታስተምረው ነገ እኮ ሲያገቡ ከሚስታቸው ወይም ከባላቸው ሲጣሉ ይቀርታ ላያደርጉ ነው ለምን መጥፎነትን በደንብ አስተምረሻቸዋል በሰዎች ለመሞገስ የምታደርገው ማስመሰል በጣም ይገርማል ግን ሁሉም ሰው ያውቁሻል አሁን ባልሽ ላይ የምታደርጊውን ሁሉ በልጆችሽ እነደሚደርስ እወቂ የማትረቢ
Yekerta mastemare toxic behone hiwote menore aydelem
Paster ciare full of human dignity. ❤
ብዙ የተማርኩበት ትምርት ገኒ ከባለቤትሽጋ ታረቂና በፍቅር ኑሩ እኛም እንረጋጋ
wow pastor i have no words how i do really admire the way u express things ......
ይቅርታ ወ/ሮ ገነት ማዳመጥን የመሰለ ነገር የለም ? ደግሞም ተጠያቂው አንች ነሽ ወይስ እሱ???
May God bless you Pastor Chere 🙏
we are Ethiopian we have very hard culture specially with Family. But If you see other cultures you will be surprised. Please Genye renew your life agent. ❤
I love this guy
Paster ciare really you are very nice. PLEASE help artist Genet. It is true life is not eazey. I hope that she will be live with her lavly husband the father of their children. May God bless you abandantly Genye. ❤
ነገ ሞት የሚባል ነገር ይመጣል በጣር ላይ ሆነሽ በሀሳብሽ ሊመጣ የሚችለው በህይወትሽ ያላሳካሻቸው ነገሮች ወይም ደካማ ጎንሽ ነው ምነው ያኔ አርጌው ቢሆን ኖሮ የምትይው ወይም ባስተካከልኩት ልትይ የምትችይው ያልተሳካው ትዳርሽ ነው እመኚኝ የዛኔ ይህ ሀሳብ ይመጣልሻል እና አሁን የተሰጠሽን ቀሪ ህይወት ነገሮችን የምታስተካክይበትና አምላክን የምታመሰግኝበት ጊዜ አርጊው ገኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በፍፁም: አይደለም! ገኒ የተፈጠረችው ለእግዚአብሔር ነው እንጂ ለአንድ ሰውዬ አይደለም ወይም ለአንድ ትፍዳይ! እንደውም ያኔ ትዳሬ ቢፈርስም ቤተሰቤን ሳልበትን የልጆቼብ አባት አሳትፌ ከልጆቼ ሳልለይ እንድኖር ስልበቃኝ ፀጋህ ተመስገን ብላ ፈጣሪዋን ታመሰግናለች እንደውም!!!
ገኒዪ ማንእ ጠያቂ ሆኖ የመጣው ? እሱ መስሎኝ ነበር እኮ ሂድ ተብዪ ነው ሲል 😊ያው የምንጠብቀው ነገር እዳለ ታውቂያለሽ 🙏
በሁሉም ነገር ላይ ትስቂ ነበር እባክሽ ገኒ እኩል አታውሪ ረጅም ሰአት የማዳመጥ ትእግስት ይኑርሽ
ሁሉን አላህ ነዉ የሚያስተካክለዉ ያገራችንን ሁኔታ ከባድ ነዉ እሱ የስተካክልልን
ፖስተርዬ አክባሪህ ነኝ ማርያምን❤❤❤ገኒዬ ጅግና ነሺ❤❤❤በስመአብ ምነው ባላለቀ
ገኒዬ ጥሩ እናት ነሺ
Cheryl Bruk neh Slk bemknyat new Tebarekligne !!!
ትክክል! ይሄ ነው የሰው ልጅ ፀባይ መሆን ያለበት.
Part One was incredibly powerful!
ጀግና ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤
ገኒ በነገራችን ላይ በጣም ከማደንቃቸው ከምወዳቸው አርቲስቶች መሀል በጣም በጣም ነበር የማከብርሽ አሁን ግን እንደጠበኩሽ አላገኘውሽም እነሱን የመሳሰሉ ቆንጅየ ልጆችሽ እንዲያዝኑ ባታደርጊ ጥሩነው እስኪ ዝም ብለሽ አስቢው በዚህ ምድር ላይ ያለነገር ሁሉ ከንቱ ነው ስለዚህ ተመለሽ የኔ እናት ወደትዳርሽ ተመልሰሽ ማየት እፈልጋለው በግሌ ገኒ እግዚ አብሄር ካንችጋር ይሁን
ጎንደር ፋሲለደስነኝ ያለሁት ወደትዳርሽ የተመለሽ ቀን ቆንጆ የሆነ የጎንደር እናት የፈተለችው የጎንደር ቀሚስ በስጦታ አበረክትልሻለው መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ ገኒ
ገኒያ ጀግና ሴት ነሸ ውድድ ነው ማረግሽ ከነ ልጇቺሽ 🇪🇹🇮🇱💝💝👌
Omg thanks geni you don’t know how eyetebekut endenebere begugut part 2 off pastor chere
If you give forgiveness from bottom of your heart to your husband then your relationship is going to heal by the spirit of almight God trust me there is no new things under the sun. God bless your generation to come.
I'm agree with you ❤
My prayers are in this house. Please, Cherye, keep it up.
በእውነት ፓስተር ቸር ይሄንን ቤተሰብ አላህ አግዞሽ ሽምግልናሕን ያስምርልህ ታርቀው አብረው እየኖሩ ማየት ነው የሚያስደስተን አላህ ሰላምን ፍቅርን አብዝቶ ይስጣችሁ
እውነት ነው ፓሥተር ቸሬ እና ገኒ ኑሮ ሥራ ማጣት ተሥፋ መቁረጥ ለወጣቶች ፈተና ሆኖብናል እግዚሀብሄር የምንቋቋምበትን ትግሥት ይሥጠን አሜን
አባክሽ ተስማሙ የኔም ሕይወት እንዳንቼ ነው
እየውልሽ ሴትዮ ለልጆችሽ አይደለም ለራስሽ ስትይ አብረሽ ኑሪ ከዚህ በሗላ የትም ብትሔጂ ከአልጋ ያልፈ ነገር አይኖርሽም ታሪክሽ የጀመረበት ቦታ ነው ያንቺ ክብር ወደድሽም ጠላሽም ሙሉ ሰዉ የምትሆኚው ከዛዉ ጥፋተኛ ከተባለው የልጆችሽ አባት ጋር ነው ትንሹም ትልቁም እየተመኘሽ በብቸኝነት ዘምንሽን ከምትጨርሺው ተመለሺ እባክሽ ገነት ባለትዳር ሴት ጔደኞች ሁሉ ጠማማ ጣሳ የምስል ባል ይዘዉ ባይነ ቁራኛ ንው የሚያዩሽ የምትቀሚያቸዉ ነው የሚመስላቸዉ ምንም ጨዋ ብትሆኚ single ከሆንሽ ባለጌ ነው የምንባለው።
በጣም በጣም ትክክል የኔ እህት ፡፡
Tkekel sis
🎉❤wowo
አረ ምን ጎድ ናችሁ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ይህ አባባል ያለፈበት ነው እህት አሁን ባልም ሚስትም ውጪ ነው አንቺ ትዳር አለሽና ጨዋ ነሽ ማለት ነው ? አትሳሳቾ በባለትዳር ብሶዋል የፈታውስ በደህና ጊዜ ተገላግሎዋል ራስሽን ብቻ እመኚ።
Wow amaizing
በዚ ሰውየ ተመክሬ ነው ትዳር ምይዘው❤
ደርባባ ወይዘሮ ነሽ በጣም ደስ ትያለሽ እባክሽ ታረቂ
ዝም ብለች ብታዳምጪ ሳቅሽ እየረበሸን መልሱን እየመለሰሽ ተራ በተራ ብታወሩ ጥሩ ነበር
ገንየ የኔውድ እግዛቤር ከልጆችሽ አባትጋር አብራችሁ ቆርባችሁ ባሳየኝ መዳኒለም ማርያምን ስወድሽ መጨረሻልጅሽ ህልም እውን በሆነ❤❤❤
Congratulation pastor.
ማነው ሊጠየቅ የመጣው?
😂😂😂
Gosh yeliben teyekilign.....
🎉🎉❤❤እናመሠግናለን
እንኳን ደና መጣችሁ ገኒየ😍
What kindof wisdom chere has❤❤❤❤
Genye yene wud mn yahl wustshi begoda new yihe hulu hzb eyetenchacha ayy yemityw....hulunm ershiwna tareqy shi amet laynor lezh achir zemen tegoj beqa lelijochsh sity
Geni በናትሽ በጣም ነው የምፈልግሽ ብዙ ነገሬ ሊበላሽ ንውና እባክሽ ከቸሬ ጋር በመሆን ትዳሬን ታደጊልኝ
ቸሬ👉❤❤❤❤❤
Bezume ersene mekabe teru aymeselegnme yesfrer shemagele aydelehum aybaleme!!!
ቸሬበጣም እናመሰግናለን እንዳንተ ሺ ሁን
ፖስተርዬ ስታወራ እኮ አፌን ከፍቼ ነው የምሰማህ ታድለህ
ታርቃችሁ አለም በቃኝ ብላችሁ ቁዱሥ ቁርባን ተቀበሉ ልጆችሽም ደሥ ይላቸዋል ዛሬ እንሙት ነገ አናዉቅም
Are uuuuu Paster cere endew men lebelek uuuffff becia norelegn lante kalate yetrgnale geni demete Atugn belebeshi Anorew kalun 😘🙏Enem Aludem basimeshile Erashin hogn new yeminorew
ቸሬ ትክክል ነህ የገንዘብ ረአይ የለም
ያለው የወንጌል ረአይ ነው እሱም ይቀጥላል
ብሰማው ብሰማው የማይሰለቺ ሰው ነሀ ቸሬያ🎉🎉🎉❤🇪🇹🇮🇱
ገኒ መልካም ሰው ነሽ።ግን ክዚህ በኋላ ፈጣሪ ወርዶ አይመክርሽም ።ሰው በጋብቻው ከተፈተነው በላይ አልተፈተንሽም።በቃ ታረቂ መጀመሪያ ፈጣሪሽን እስደስቺ ይቅርታ ብመቀጠል ራስሽን ባለቤትሽን እና ልጆችሽን አስደስቺ በመጨረሻም የሚወድሽን የኢትዮጵያን ሕዝብ ።ብቃ ተባረኪ ።
Ylgosieh abate yarghe
እውነቱን መረዳት ለሚፈልግ ሰው ፓስተር ቸሬ ኢትዮጵያን በደንብ ገለጻት!
ይገርማል እኔም ልክ እንዳንተ ለሰዉ ጋር ጥግ ድረስ እሄድና የሆነ ነገር ሲፈጠር ከሂወቴ መንገድ አሶግዳለሁኝ: እና በጣም የግል ሂወት ነዉ የምኖረዉ
እግዚአብሔር አዋቂነው እንደሰው ይህ ቤተሰብ ሙሉ ቢሆን ምኞቴ ነው ነገር ግን ያም ባይሆን ለኔ የፍቅር, የቤተሰብ,የመልካም ወላጅ...... አረ የሁሉም ነገር ምሳሌዎቼ ናቸው ❤❤❤❤
አይ ሚዲያ እድሉ ስለተገኝ የ ገንት ልጂ ማፍቀር ተጋንንኖ ተዎራ እር ስንት ጉድ አለ እናት ለልጅ የምትሆነው አይ አይ 😅አባይን ያላየ ምንጭ ያምስግናል አሉ ልጇ ወጥቶ ካመሽ ገድል የሚገቡ እናንቶች ሞልተዋል ቤት ይቁጠረው ለማንኛው ክብር ለናቶች ይሁን 🙏
እውነት ነው:: እኔም ስንት እናቶች አውቃለሁ:: ግን ለሰው ብለው ለመታየት ለሚድያ አደለም: ወጥተው ስለማያወሩ? አንዳንዶች እኔ ብቻ ነኝ ብለው ? ሲዝናኑ ይገርመኛል???? እናቶች ሁሉ ለልጆቻቸው ደግ ናቸው::
እሺበይናገኒ ተራሽንፓስርንይዘሽወደዶክተርውዱወንድማችንወዳጄነህሄዳችሁእነሡምታርቀውሸይጧንሲያፍርማየትነውምኞቴ
Paster Chere ewnet betam talak Sew yemitikeber kumnegerih ye lake minim yuhun minim ke andebetih ye mwtaw yemayselech kubur sew neh ena kelib ye kebere Misgana yigebahal nurilin ❤
አስጠሉኝ አሁንስ ምን እየረጉ ነው የነዚህ ባልና ሚስት ነገሩ እጅ እጅ አለኝ
ታዲያ ለምን ታያለህ?
@@assye2assefa945ከታረቁማ ፊልሙ ያልቃል:: መቼ ተለያዩ? የዩቱብ ድራማ? የገቢ ምንጭ ነው😃
በጣም
ፈልጎሸ የመጣው እሱ ጠያቂዋ እአንቺ
ምን እግር ጣለህ እንኳን እላልሽውም።
Lela Ken emotalehu 😂😂😂😂❤❤❤
አዬ ቸሬ በደንብ ተናገርክልኝ። ልጅን በራስ ሰርክል ፈቅር ነው ብሎ ማሳደግ ለውጭው ዓለም እንግዳ ይሆናሉ። እንዴት ይሻላታል እያልኩ ስጨነቅላት ኖርኩኝ። አሁን ግን ልክ ልኳን ነገርክልኝ ከገባት ልጆቹ ቀጣይ ዕድሜያቸውን ይኑሩበት በልልኝ። ገንዬ ዕጹብ ፍቅር የሆንሽ እናት ነሽ። እናመሰግንሻለን። ድመቷ እናት ነሽ። ቸሬ ለእሷ ብቻ አይደለም የተናከርከው በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ እናቶች ጭምር ነው። እናመሠግንሀለን።
በጣም የማደንቅህ ፓሰተር ቸሬ ወደፍት መጸሐፍ ብትጸፍ ጥሩ ነበር
ገኒዬ ጎበዝ በርቺ:: ኳሜቶችን ተቀብለሽ ለማስተካከል ሞክሪ::በተሻለ ቨርዝን upgrade አርገሽ እናገኝሻለን:: 33:20
It is true paster specialy during the fast. ❤
ወይ ገኔ ምነው ቸሬ ምንም እንዳይጠይቅሽ ማረግሽ ልክነው ብጥብጥ ያለ ማነው ተጠያቂ አንዳችሁ ዝም ቢሆንጥሩነው
ተንዛዛዛዛዛ ወደ ገደለው ውይይይይ
ዋዉ ገኒ ቀናሁብሽ ሚዲያ ላይ ሆነሽ በነፃነት ሳታፊሪ ምቹ አማች ነኝ ለወንደሞቼ ሚስቶች ስትይ መልካም ሰዉ ነሽ ። እኔና ቤተስቤም ምቹ አማቾች ነን ሀገር የሚመስክርልን ሀገር ድፍን ። እግዚአብሔር ይመስገን የቤተሰቦቼ ስም በአማችነት እነሱ ክፉዎች እነሱ ትዳር አፋቺ እነሱ መጥፎ የሚል ስም ቤተሰቦቼ የላቸዉም አንዱ ለአንዱ ትዳር ህይወቱን ይስጣል ጭራሽ በገዘቡ ማጣት ትዳር ትልቅ ተቋም እኔ ያደግኩበት ቤተሰብ ዉስጥ የለም ለዛ ምስክር የወንድሜ ሚስቶች ለእኔ እህቶች ለእናቴ ልጆች ናቸዉ ችግር የለም እንደወንድም ሚስት ሳይሆን እንደ እህት እንፈታዋለን ግን እንዳልተዋለደ ዘላለም እንደማንገናኝ ሆነን ተነጋግረንም ሆነ ተቀያይመን አናቅመ ጭራሽ ለዛ ደሞ እናቴ በፍቅር ነዉ ሁሉን የምትቀበል ጭራሽ ወንደሜ ተናዶ ሰለ ሚስቱ ቢናገር ምቹ አማቾችዋ ከሚስቱ ጓን ነን ❤ ቤተሰቦቼን ሔደሽ በዚህ ዙሪያ ኢንተርቪዉ ብታረጊያቸዉ ለቡዙ አማቾች ምሳሌ ይሆኑ ነበር ምቹ አማች ሰለሆንሸ ገኒ ጎበዝ❤❤❤❤
ፓስተር ቸሪ በጣም በጉጉት አየተከታተልኩኝ ነበረ ምታስታርቃቸው መስሎኝ ሳትሞክር የቀረክ አይመስለኝም
ለማስታረቅ ግን አንተን ነው አሁንም ምንጠብቀው ላንተ ሰተናል የትርቁን ነገር ለእግዚያብሔር
የማይቻል የለም እባክህ አስታርቃቸው አብረው ይኑሩ ልጆቻቸውም ታርቀውላቸው ደስታቸውን ማየት እንፈልጋለን
ገንዬ የኔ ቆንጆ ባክሽን ክርስቶስም እንኮን በድለነው ይቅር ብሎናል እባክሽን ይቅር በይው የልጆችሽን አባት
እመብርሃን ከነልጅዋ ጣልቃ ትግባ ቤታቹና ታስማማቹ
በጌታ ትልቅ ትምህር ፓስተር ቸሬ የሰው ልክ 24 ሰአት ብታወራ ማትሰለች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 😍
ገኒ መልካም ሰው ነሽ።ግን ክዚህ በኋላ ፈጣሪ ወርዶ አይመክርሽም ።ሰው በጋብቻው ከተፈተነው በላይ አልተፈተንሽም።በቃ ታረቂ መጀመሪያ ፈጣሪሽን እስደስቺ ይቅርታ ብመቀጠል ራስሽን ባለቤትሽን እና ልጆችሽን አስደስቺ በመጨረሻም የሚወድሽን የኢትዮጵያን ሕዝብ ።ብቃ ተባረኪ ።
እንኳን ልክሽን ነገረሽ አበዛሽውኮ
😃
ዛሬጁማአነውሰለላአለይወሰለምበሉሰለዋትአዉረዱ❤❤❤
ጨዋታችሁ በጣም ጥሩ ነበር ግን ፓስተር ቸሬ ፈልጎሽ ሲመጣ በትዳር ሕይወትሽ ዙሪያ የሚልሽ ነገር ይኖራል ብዬ አስቤ ነበረ ፡፡ ምናልባት በሌላ ጊዜ አዉርታችሁም ሊሆን ይችላል ፡፡ በመነጋገርና በመቆየት የማይፈታ ችግር የለምና የናንተም ችግር አንድ ቀን ተፈቶ አንድ ላይ እንደምትሆኑ ተስፋ አደርጋለዉ ፡፡ ይሄ ነገር ከማንም በላይ ለልጆቻችሁ ያስፈልጋቸዋል በጥልቀት አስቡበት
የኔ ውድ
ሰላም ላንቺ ይሁን ገኒ እኔ አለሁ ጥሩ አማት ከልጄን ከመውደቅ የተነሳ የሱን ፍቅር ሌላ እንዳይተካብኝ ሌሊ አልወለድኩም
ኡስታዝ የሲን ኑሩን አቅሪብልን