ሃብታሙ ሩሃማ ሆስፒታል ገብታለች የሚል ወሬ ሰማው አለ ሮሚ ዝርያችን ማንም አይነካህም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 40

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሀብታሙን ልርዳው አሜሪካ እወስደዋለሁ ያልሽ ሴት በእውነት ተባርከሽ ትኖርያለሽ እድሜ ዘመንሽን ጥሩ ባልይሆንሻል

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ሀብታሙ የሰፈሬ ልጅ አይዞህ

    • @DanyCell-o8j
      @DanyCell-o8j 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ጠብቁት ሰፈር ላይ ያላችሁ የተባረከ ልጅ

  • @MuniraBedru-w9f
    @MuniraBedru-w9f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ልጁ ነገሮችን ቀለል አድርጎ ነው የሚያወራው አያካብድም❤ ምርጥ ሰው

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    If she doesn't like him, let her go and don't force him to lose the one he gets.

  • @SameraRose
    @SameraRose 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አስደግማበት እዳይኦን በዚኢ ልክ ጎድታው አፈቅራታለሁ ፀበልም ቢሞክር ይእ አይገባህም አብሽር አላህ ይክስአል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እሰከ ዛሬ ስለ ሃብታሙ እና ሩሃማ የፃፍኩት በመሃከላቸው መላእክት ገብተው እንዲያስታርቋቸው ❤❤🙏🙏🙏

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ወይ ልጁ ይረዳ ምን አስር ጊዜ ታቀርቡታላችሁ ይረዳ ልጁ ምስኪን ነው😢

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሮማን ተሰማ እኮ ትለያለች😂😂😂

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እሮሚ ቸብየዎ እኔ ፈላጭ ቆራጭ አለች ክክክ
    ጥሩውን ነገር ይምረጥለት መታረቁን እራሱ ያስብበት ኩላሊቱን ሰጣው ሐገንዘብ ብላ ጥላው የሄደች ሴት ምንም አትጠቅመውም

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሂጂ የምናባሽ መታረቅ ነው በመርዝ ትገለዋለች።ሀብታሙ ብትሞት ከዚህች አረመኔ ከሀዲ ጋር እንዳትገናኝ።

    • @Oldkorkoro911
      @Oldkorkoro911 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እዉነት ነዉ ተገለዋለች በጭራሽ መታረቅ የለበትም

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምቀኛ ነሽ

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የውሸት ነው ሆስፒታል ታስገባለች እንጂ ሆስፒታል አትገባም።

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mehrets.tadesse1170
    @mehrets.tadesse1170 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ በደንብ ሁሉንም ቪዴዎ ተከታትያለው። ሀብታሙን ሳየው፣ የሚፈራው ነገር አለው ደፍሮ አያወራም።እኔ የሚመስለኝ የእሷን ወንድም ነው የሚፈራው፣ ትዳራቸው ውስጥ ወንድምየው አለ። እሱ ነው የታመመች ጊዜ፣ ገንዘቡን ማኔጅ የሚያደርገው።

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውይ ይች ድመት የመሰለች ልጄ ይህን ቆንጆ ልጄ በጣም በድላዋለች እኔ ነበርኩ ያንተ ሚሰት መሆን የነበርብኜ አይ አለመገናኜት

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እባክህ አትቀባጥር ታስገድሉታላችሁ ለዘለአለም ትቅርበት።

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናንተ ይታረቅ የምትሉ ወራዶች ከእዝህ በላይ ምንታድርገው ትጠብቃላችሁ

  • @AlemTefera-v9e
    @AlemTefera-v9e 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የምንመታረቅነው

  • @lekeneshyalew
    @lekeneshyalew 11 นาทีที่ผ่านมา

    💗💗💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WenshotElhabshi
    @WenshotElhabshi ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ለልጂቱ ነው ያዘንኩት😢😢😢

  • @aklilnews
    @aklilnews 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ቤተሰብ

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፍቄ እዚህ ጉሩፕ ላይ የራሱ አካውንት ተለቆ ይደገፍ

  • @MaryamKh-y8j
    @MaryamKh-y8j 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከታረቁ በመር ብገለውሰ ረአታሰታርቁ

  • @SenaiytTerfe
    @SenaiytTerfe 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Seyamee dmo

  • @AlemTefera-v9e
    @AlemTefera-v9e 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሪያምንእርጋታውበሰማም

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሠው አጠገቡ መሆን የለበትም ልትሉ ነው???ጉአደኞቹ ከጎኑ አትጥፉ

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የምን መታርቅ ነው እር አርፈሽ ቁጭ ብየ

  • @sahgflagty5523
    @sahgflagty5523 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሮሚየ ዝርያ😂

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሷ ቴስን አፉቅራዋለች

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ይድፋት፣ትደፋ መቃብራን ይክፈትላት፣ጉድጋድ ትግባ።

  • @SamriSweety-el7pv
    @SamriSweety-el7pv 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Are medhanialem ywsedatt ychi liba metarek yelebetmm

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Some people got three kidneys, let him save the one he get with out stress

  • @TigistMolla-b6u
    @TigistMolla-b6u 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    No Metarek yelebihm tasigedilihalech

  • @MisrakAsfaw-kj1cy
    @MisrakAsfaw-kj1cy 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hi

  • @DanyCell-o8j
    @DanyCell-o8j 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሮሚ ደግሞ አትሽለጨልጭ ይታረቁ ትላለችእዴ ከደዚህ ያለችሴት አታስፈልግም ስንት ተበርክከው የሚፈልጉት ሴቶች አሉ መታረቁን አታስቡት ይች እስስት ጋር

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቺ ሮማን የሚላት ሴትዮ ድምፆ ራሱ ሲያስጠላ 😷😷😷