✅ፈጣን የፆም መለዋ ❗️አስራር ዘዴ ለቁርስ/ለመክሰስEthiopian food how to make Mulawah for Breakfast or snack

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 มี.ค. 2021
  • የሻይ ቅመሙ ሊንክ
    • ✅ዘርፈ ብዙ የሻይ ቅመም ጥቅሞች ❗...
    Ingredients
    6-cup flour
    3-cup cold water
    1-tbs salt
    የተጠቀምኩት
    6-ኩባያ ዱቄት
    3-ኩባያ ቀዝቃዛ ውሃ
    1-የሾርባ ማንኪያ ጩው
    ስለ ግዜያችሁ ከልብ አመስግናለሁ
    Thank you for watching 🙏🙏🙏💚💛❤️

ความคิดเห็น • 442

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ መለዋ ነው ወይንየ🥰👌🙏ሼር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Meryissa
    @Meryissa 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ልዩ ነዉ ወይንየ ላክ ሼር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ፍብዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውው እንዴት ነው የሚያምር በስማም ባለሞያ ነሽ በርች እህቴ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ሃንዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 3 ปีที่แล้ว +3

    የሀረር ትዝታ እኛ ቤት በጣም ነው የምንወደው ወይንዬ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው አቀራረቡም ያምራል እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ የእኔም የሐረር ትዝታ ነውየሚቀስቅስብኝ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว +3

    ዎው ወይንዬ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ በርቺ 👏🏾👏🏾👍🏾👍🏾

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ለምለምዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    Betam konjo new weda👌 Share

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይንዬ ቆንጆ አረገሸ ነዉ ያዘጋጀሸው እጅነችሸ ይባረኩ ለይክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን ወይንዬ።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ነው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @meleket2215
    @meleket2215 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው በርቺ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @edenyohannes4499
    @edenyohannes4499 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆጆ ነዉ ወይንየ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ኤደንዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የምወደው መለዋ thank you for sharing weyniye ❤️❤️👍👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ረዱዬ የኔ ቆንጆ እኔም በጣም ነው የምወደው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว +6

    ወይንየ በጣም ልዩ አርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ ላይክሼር የኔቆንጆ😍❤️👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናሉ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @cookingwithsis3230
    @cookingwithsis3230 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ ነው የኔ እህት እጅሽ ይባረክ! ሼር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      ከልብ አመስግናሉ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @genifishe2118
    @genifishe2118 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያምራል እስኪ እሞክረዋለው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረክ በርቺ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ወይንየ እጅሽ ይባረክ🥰🥰👌👌🙏🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +3

    BeTam arif melewa thanks for sharing

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ አይንዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 ปีที่แล้ว +5

    Yene embate yene kimami

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @diasporabilu7563
      @diasporabilu7563 3 ปีที่แล้ว +1

      @@weynikitchen አሜን አንቺም ኑሪልን የኔ ቅመም በጣም አመሠግናለሁ

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው!!!!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @liyumead-2345
    @liyumead-2345 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ሙለዋህ ነዉ የኔ ውድ👍👌🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ልዩዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว +8

    በአረብኛ ቸፓቲ ይባላል በአማርኛ ስሙ መለዋ እንደሚባል አላውቅም ነበር ልኬታውን ስለፃፍሽልን ለመስራት እንዲቀለን አርገሽልናል በተረፈ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @beshaagetachow2321
      @beshaagetachow2321 3 ปีที่แล้ว +2

      Chepati enaa ehee ayigenagnim

  • @enattube7539
    @enattube7539 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እጂሽ ይባርክ በጣር በጣም ምርጥ ነው ይህማ ይሰራል😍🙏👍👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @addisjemaneh687
    @addisjemaneh687 3 ปีที่แล้ว +5

    ቆንጆ የፆም ቁርስ ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን!!!!!!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +2

      ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ አዲስዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ወይንየ እንዴት ያምራል እጅሽን ይባርከው የኔ ውድ በርችልኝ 🙏🙏🙏👌♥️💕😇

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ዮርድዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-ub4nn2et4j
    @user-ub4nn2et4j 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም መማር የምፈልገው ምግብ ወይንዬ በዚ መሰረት እሞክረዋለው እጆችሽ ይባረኩ።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ከልብ አመስግናሉ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 ปีที่แล้ว +3

    Betam konjo asrar tebarki ❤❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ekrmhesn1713
    @ekrmhesn1713 ปีที่แล้ว +1

    ሀረፍ አሰራር ነው በርች

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  ปีที่แล้ว +1

      በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +2

    Watching

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you for watching my dear 💕💕💕💕

  • @aminaishak7147
    @aminaishak7147 3 ปีที่แล้ว +2

    እሞክረዋለሁ ቀለል አርገሽ ነው ያሳየሽን አመሰግናለሁ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 ปีที่แล้ว +7

    ደስ የሚል አሰራር የሚያምር መለዋ ነው ሲጥም

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመስግናለሁ ሶልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @qqqq7880
      @qqqq7880 3 ปีที่แล้ว +1

      @@weynikitchen የኔቆንጆዋበጣምያምራል

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว

      @@qqqq7880 አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ሲያዩት የሚያምርና የሚስርብ ቁርስ እጅሽ ይባረክ ቀምሸውም አይቸውም አላውቅም ለስሙም አዲስነኝ ::
    I am ready to try it thank you 🙏🏾 for sharing weyine

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you for watching my dear sister አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልም የኔ እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Sabrina-vh6ms
    @Sabrina-vh6ms 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ማሻአላህ በጣምቆጆ አሠራር ከልብአመሠግናለሁ🥰🥰🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን እህቴ 🙏❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ራሄልዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @abeba2241
    @abeba2241 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ወይንዬ አሪፍ ነዉ መልካም የፆም ወቅት🙏🏽 ይሁንልሽ👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ አበብዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይንዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው አቀራረብሽ ሲያምር❤️😍👍👏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @genetmisgan3316
    @genetmisgan3316 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እጅሽን ይባረክ💞😘😘

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ገንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @weynikitchen
    @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +3

    የሻይ ቅመሙ ሊንክ
    th-cam.com/video/tP3GDw-Ckb4/w-d-xo.html
    Ingredients
    6-cup flour
    3-cup cold water
    1-tbs salt
    የተጠቀምኩት
    6-ኩባያ ዱቄት
    3-ኩባያ ቀዝቃዛ ውሃ
    1-የሾርባ ማንኪያ ጩው
    ስለ ግዜያችሁ ከልብ አመስግናለሁ
    Thank you for watching 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @elsatwealde7949
    @elsatwealde7949 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow አስጎመጀሽኝ እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 ปีที่แล้ว +3

    Yamerale Weyniy like 👍Ejesh yebareke

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ሚልካዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ሰርቼዉ አላዉቅም እሞክረዋለሁ 😍እነመሰግነለን የኔ ዉድ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይኒዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል ሙያሽ እንደሁልግዜው ነው በጣም የምወደውን ምግብ የሰራሽው እሞክረዋለሁ የተባረከ ይሁን👌👍🥰❤️❤️❤️ሼር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሂዊዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔም በልቼ አልጠግበውም ሞክሪው ቀላል ነው🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @hiwitube5781
      @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว +1

      @@weynikitchen እሺ የኔ ውድ❤❤❤🙏🙏

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 ปีที่แล้ว +8

    ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሠራሸዉ እጂሽ ይባረክ ወይንዬ 😍ሼር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ፍርዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 ปีที่แล้ว +2

    Wao ወይንዬ በጣም የምወደው ነገር በእውነት ነገ ጋግሬ እበላለሁ 😋😋እጅሽ ይባረክ 🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ እኔም በጣም እወዳለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል ወይንዬ እጅሽ ይባረክ😋👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ፅዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኒዬ በጣም ቆንጆ 😍👌🏾ነው እጅሽ ይባረክ 🙏🏾😍😘😘❤️❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይንዬ በጣም በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን ይባርከው አስጎመጀሽን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @simegnsisaytube2032
    @simegnsisaytube2032 3 ปีที่แล้ว +2

    Ejish yebarik yene balemoya

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 ปีที่แล้ว +4

    ውንዬ እንደሁልግዜው አንደኛ ነው👌🏽👍ትባረኪልኝ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hikma159
    @hikma159 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነዉ ሞያ እያሰለመድሸን ነወ በጣም እናመሰግናልን እህቴ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @Yeharitube
    @Yeharitube 3 ปีที่แล้ว +2

    ስላሞ ስላም ውዲ ይለፈኛን video እይይሁ ነው በጣም ቆንጅ ነው እኔም እሙክረለሁ 👌🏽😘

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @chuni799
    @chuni799 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ መለዋ ነው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mahtebaabera3417
    @mahtebaabera3417 3 ปีที่แล้ว +5

    My favorite fetire ❤️ tebareki

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @RitaAmTube
    @RitaAmTube 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ወይንዬ ይህን የመሰለ ሙያ ስለአካፈልሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ💚💛❤🙏👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሪታዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው 👏👌❤👍👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @selamselsmselam6601
    @selamselsmselam6601 3 ปีที่แล้ว +2

    ሲያምር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +2

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኒዬ በጣም ቆንጆ መለዋ ሲያዩት እራሱ ያስታውቃል እጅ ይባርክ ወይኒዬ 🥰🥰🥰👌👌👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ፀድዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @lenat3112
    @lenat3112 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያምራል 👍😍😍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @kelemuamale3082
    @kelemuamale3082 3 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ 🤲👏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tihutmengistu9838
    @tihutmengistu9838 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም በደምብ ተዘጋጅተሽ ወቅታዊ የሆነ የምግብ አሰራር ስለምታሳይን እናመሰግናለን፡፡

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ትሁትዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow bexam des yilal le tsomenyam yihonal qurse layi lemeserat gizem ayifejim ejjesh yibarek 👍👍👍👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ayniegach3169
    @ayniegach3169 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምወደው መለዋ እጅ ይባረክ 🙏👍🙊🇪🇹🌹

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @elizabethmengesha7376
    @elizabethmengesha7376 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም አመሰግናለው እኔ ሞያሽን ብቻሳይሆን ስትሰሪ ተረጋግተሽና ስታወሪ ለዛሽ ትህትናሽ በጣም ደስ ይላል እንግዲህ ፆማችንንእክንፈታ ድረስ በተለያየ ሞያ እንደምናይ በሞራል አብረንሽ እንሆናለን
    እግዚአብሄር ይስጥልን ቻው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @luliya6032
    @luliya6032 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይንዬ መለዋ በጣም የሚያምር እና የሚያስጎመጅ ነው እኔ እወዳለሁ ግን መስራት አልችልም ነበር አሁን ግን ካንቺ ተማርኩ እጆቺሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ ቅን እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @azebjemmaneh9617
    @azebjemmaneh9617 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ልዩ መለዋ ነው ሐረርን አስታወሽኝ መልኩ ብቻ ይበቃል በተለይ በፆም ግዜ ለቁርስ አማራጭ ስላሳየሽን እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ አዚዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ortodoxtewahdo1608
    @ortodoxtewahdo1608 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍነው እንደዚህ ቀለል አርገሽ ስላሳየሽኝ እንደ ሁልጊዜ 👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ekramkonjo6093
    @ekramkonjo6093 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋዋዋ ማሻ አላህ በጣም አራፍ ነው በርቺ በጣም አዶናቂሾ ነኝ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @onto767
    @onto767 3 ปีที่แล้ว +2

    Hi, You just popped out of nowhere when I opened up TH-cam page & I saw your work for the first time and loved it!!! ብዙ ጊዜ መለዋ ለመስራት ሞክሬ አልሆነልኝም.... ያንቺ አሰራር ሲያዪት በጣም በጣም ያምራል...

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ አዚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ሞክሪው ቀላል ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ አስራር ነው ወይኒዬ እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ አለምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Pictureperfect30
    @Pictureperfect30 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow siyasgomej

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ይባረክን 🙏🙏🙏😘😘😘

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Destallc
    @Destallc 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ አሰራር ። ወይኔ የቡና ሲኒሽን እንዴት እንደወደድኩት 💚💛❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tgame1375
    @tgame1375 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ አሰራር ነው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mariyamariya8192
    @mariyamariya8192 3 ปีที่แล้ว +2

    በጥም በጣም ቆንጆ አሰራረ ነው ጎሽ እግዚአብሔር እጅ ይባርክ። በእውነት በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን እህታችን።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @terefechterefechamanuel3648
    @terefechterefechamanuel3648 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow በጠም የሚገርም ነው እጅሽ ይባራክ ክፉ አይንከሽ 🙌🙌🙌🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @terefechterefechamanuel3648
      @terefechterefechamanuel3648 3 ปีที่แล้ว

      @@weynikitchen eshi yne konjo😘😘😘😘

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i 3 ปีที่แล้ว +3

    Looking yammy

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +2

      Thank you for watching my dear 💕💕💕💕

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 ปีที่แล้ว +3

    ቆንጆ አሰራር ነው ወይንዬ እጅሽ ይባረክ👍👍😍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ቤዝዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 3 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ቆንጆ በደንብ በጥሩ ተደርጎ የተሰራ ልዩ ነው❤❤❤👍👍👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @mariyamariya8192
      @mariyamariya8192 3 ปีที่แล้ว +1

      በእውነት በጣም

  • @user-iu1is2fv3t
    @user-iu1is2fv3t 3 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን እንቁላል ይገባል አንቺ ያልተጠቀምሽው ፀም ስለሆነ ይሆናል ስሙ ደሞ መለዋ አይደለም ምለዋህ ነው ሲቀጥል በትክክል ሰርተሽዋል ግን አራት ማአዘን መሆን አለበት በተረፈው በርቺ መልካሙን ሁሉ ባለም ላይ ላሉ ለሰው ልጆች ሁሉ አሚን አገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ አዎ ፆም ስለሆነ ነው ከዚህ በፋት በእንቁላል ስርቻለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @user-iu1is2fv3t
      @user-iu1is2fv3t 3 ปีที่แล้ว +1

      @@weynikitchen ይመችሽ አቦ መልካም ፆም ይሁንልሽ ከነቤተሰቦችሽ

  • @adikababushiyoutube9490
    @adikababushiyoutube9490 3 ปีที่แล้ว +1

    በጠም ልዩ ነው እጅሽ ይበረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ያምራል ልዩ የሆነ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ ወይንዬ😍🥰👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ምሳዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ItsMe-wc2cd
    @ItsMe-wc2cd 3 ปีที่แล้ว +4

    Ejeshe yebark
    Thanks ❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ወይንዬ👍👏👏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሐንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ደሴ
    @ደሴ 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሚዬ እጅሽህ ይበረክህ በርችህ ስወድሽህ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔም ውድድድድ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው ወይንዬ እጅሽ ይባረክ 👍❤️❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቀለምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኒዬ ሁሌ በጥሩ ስራሽ ተባረኪ👍👍👍❤️❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bouzianje5967
    @bouzianje5967 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው በርች

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመስግናለሁ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል አመሰግናለሁ ።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  ปีที่แล้ว +1

      ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 2 ปีที่แล้ว +1

    እጂሽ ይባረክ እህቴ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @AnnaBella_et
    @AnnaBella_et 3 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ በምጣ እናመሰግናለን!
    •••ቢሞላ ባይሞላ - ቢደላ ባይደላም•••
    __ማንም - ምንም ከልኩ አያልፍም!__
    🖤 Khali Wali ___ ካሊ ዋሊ 🖤
    >>>>>>>>ኑ ፈታ እንበል አቦ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +2

      ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ እሺ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @selam21558
    @selam21558 3 ปีที่แล้ว +2

    Weyniyi betam konjo adrgesh new yeserashw ejochsh ybareku

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ሰላምዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-yr6rz4kz7q
    @user-yr6rz4kz7q 3 ปีที่แล้ว +13

    እኔም የስራ ጓደኛየም እያየነው ነው ፈጢራ መስራት አንችልም ነበር ዋው ነው ያምራል ነገ ለቁርሳችን ኢሻ አላህ 👍👍👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      @@eduardoamir6844 thank you for watching and trying my recipe l hope you enjoy Thanks 🙏

  • @edengebremariam2756
    @edengebremariam2756 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እህቴ በታም ጥሩ ስራጎበዝ በርቺ እንዳንቺ ያለ ያብዛልኝ ዕውቀትን ለሌላ ማካፈል ጥሩ ነው።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @worktube7535
    @worktube7535 3 ปีที่แล้ว +1

    wow betam yameral balmuya nesi 👌👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i 3 ปีที่แล้ว +5

    እኛም እናመሰግናለን በነጻ ላካፈልሽን ሙያ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @user-ce5mu3qn4i
      @user-ce5mu3qn4i 3 ปีที่แล้ว +1

      @@weynikitchen በርቺ እኛም ይኸው ብዙ ሙያ እየቀሰምን ነው። የኔ ቆንጆ ስድብ ስናይ የምንውልበትን መንፈስ ወደ ጠቃሚ ስለቀየርሽልን እናመሰግናለን ።

  • @amharawit4579
    @amharawit4579 3 ปีที่แล้ว +3

    Bzu muya tamarkugn kanchi 👍👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @zizubentadem5544
    @zizubentadem5544 ปีที่แล้ว +1

    በርች እሞክርዋለሁ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመስግናለሁ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @misramohamed1483
    @misramohamed1483 3 ปีที่แล้ว +2

    Oliv oil gen esate ayecheleme mukete sybezabete yebelashal yelalu endesemahute . Beterefe arif melwah newe ejeshe yebarek🙏🙏🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔ የተጠቀምኩት light olive oil for cooking and frying ነው በሱ መጥበስም መቀቀልም ትችያለሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-fq4pu3oj2z
    @user-fq4pu3oj2z 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @user-ft5bu1eu3s
    @user-ft5bu1eu3s 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪልኝ ዉዴ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️