📌The most delicious breakfast incredibly simple and fast ለፆም ቀለል ያለ የመለዋ አሰራር|Ethiopian food|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 มิ.ย. 2023
  • #ethiopianfood #food #breakfastrecipe #easy
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 30

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ ቻናሌን ተቀላቀሉ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

    • @ዘመድtube
      @ዘመድtube ปีที่แล้ว

      ይቺን ቂጣ ትላንት ከውጭ አምጥተው ስበላ እንዴት እየሰሩት ነው እያልኩ ነበር ዛሬ እድሜ ላንቺ አሳየሽኝ እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      @@ዘመድtube የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @fatinugusy
    @fatinugusy 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራን በዚው ቀጥይ በርቺልን❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @fana1451
    @fana1451 ปีที่แล้ว

    Beteye konjo sera new ejesh yebarek 👍👌🙏❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ፋናዬ የእኔ አክባሪ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 11 หลายเดือนก่อน

    looking yummy ❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      ሰላሚና እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️

  • @smertasefa4179
    @smertasefa4179 11 หลายเดือนก่อน

    እኔምአመስግንሻለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኩዋን ደህና መጣሽ የኔ ባለሞያ ቤትም ቆንጆ መለዋ አሰራር ነዉ ለቅርስ በጣም ተመራጭ ነዉ ሲያምር ደሞ አሳምረሽ ነዉ የሰራሽዉ የሰሩ እጆች ይባረኩ እህታለም በርቺልኝ 👍👌😍❤🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የመንዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቤቲዬ እግዚአብሔር ይስጥልን እጂሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว +1

      የምስራችዬ አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @tgcot431
    @tgcot431 ปีที่แล้ว +1

    Thank you my sister! I just tried for my daughter she loves it ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @sebletesfaye6634
    @sebletesfaye6634 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ሰራ ነው ቤትሻ ገበታ ላይ ለብፌ የሚጠባበሱ ብትሰሪልን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ሰብለዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ በርች🌹🍓🍓🍓🍦🍦

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ሱሱዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ኩኪዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว

    Bettwa's betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว +1

      አስናዬ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @user-kl6wl1lw7q
    @user-kl6wl1lw7q ปีที่แล้ว

    ቤቲ እናመሰግናለን አሪፍ ሰራነው ቤቲ ይች የምትጠቀሚባትን ምጣድ ለቁርሰ ሰራ እፈልጋት ነበር እና የገዛሸበትን ሱቅ ብትጠቁሚኝ ፍቅር ባለበት አክብሮት እጠይቃለሁ ከቻልሸ ዋጋ ዋንም አሰቀምጭልኝ አመሰግናለሁ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว +1

      ከልብ ነው የማመሰግነው እኔ ከመርካቶ ነው የገዛሁት ግን ሳሪስ ገበያም አይቼዋለሁ አሁን ላይ ያለውን ሂሳብ አላወቅኩትም ግን እስከ ሺ አራት ይደርሳል ብዬ አስባለሁ እኔ ስገዛው አንድ ሺ ነው ሳይዝ አለው የእኔ ትልቁ ነው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @imebetbekele5055
    @imebetbekele5055 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😂😂❤😂❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ul7pl7co7d
    @user-ul7pl7co7d ปีที่แล้ว

    ካሜራ አይደረግምደ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ አይደረግም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤