ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ለዝህ ቤት ይሁን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ሀሩፍ ነው ጠቃሚ ትምህርት ነው የኔ እናመሰግናለን
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ይህ ቅባት አሪፍ ለጸጉር ይስማማል ጥንካሬም ይሠጣል እኔም።ሞክሬው ነበር ጥሩ ነው እናመስግናለን በርችልን ሸርር
ዋው በጣም አሪፍ ነው ቅባቱም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርቺ
ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እኳን ደና መጣሽ ሥለመጣሽ ደሥ ብሎኛል በጣም ምርጥ እና ጠቃሚ ነገር ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን በርቺ እሞክረዋለሁ
እግዚአብሔር ይመሥገን ሀኒ እንኳን ደናመጣሽ ዋው እናመሠግናለንሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራቹ ውድ ኢትዩጵያዊያንና ኤርትራዊያን እሕት ወንድሞቸ ሠላማቹ እንደምድር አሸዋ እንደሠማይ ከዋከብት ብዝት ትርፉ ይበልልኝ እንኳን በለቱ ታስበው ለሚውሉ አመታዊ እና ወራዊ በአላት አደረሣቹ አደረሠን አሜን ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለሕዝቦቿ ይሁንልን የሠላም አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን እናቴ እመቤቴ የአስራት ሀገርሽን አችጠብቂያት አሜን
በርቺልኝ የኔ ዉድ አሪፍ ቅባቶች ናቸዉ በተለይ አምላ ምርጥ 👍👍
የኔ ውድ እሺ ጥሩነው
እግዚአብሔር ይመስገን ሀናዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ የኔ መልካም ዋውው ይህ ለፀጉር በጣም ቆንጆ ነው እኔም እጠቀማለሁ ሀናዬዬ በጣም አሪፍ ነው እምወድሽሽሽሽሽ 👍👍🥰🥰😘😘😘😘ሼር ላይክ
አንዬ የኔ ቆጆ እናመሠግናን በጣም አርፉ ናቸው
ሰላምሽ ይብዛ እህታለም በርችልን እህቴ በጣም ደስ ይላል
እሽ 🙏
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሩፍ ነው እህቴ በርቺልን ለልብ ነው የምናመስግንው ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
አሜን ውዴ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ መልካም ሀኒ አዎ በጣም አሪፍ ነው እኔ እህቴ ሁሌ ትጠቀመዋለች
ሰላም ሰላም ለአንች ይሁን ወድ እህቴ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ፍትህ ለወገኖቻችን ፍትህህህህ ፍትህህህህህ ፍትህህህህህዋውውውውው እናመሰግናለን የኔ ወድ
ሠላምሽ ይብዛ ውዴ እኔ ሽታውን አቺልም እራሴሲ ያምኝሊ አሪፍ ነበር
ትንሽ ሽታው ይከብዳል ሌላ ተጠቀሚ
በጣም እናመሰግናለን
ስላም ላንች ይሁን ሀንየ በርች ጠንክሪ
እሺ ውዴ
ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በየትያውም አለም ዳርቻ ያላቸሁ ላገራቸሁ በስላም ያብቃቸሁ ከድንገተኛም አደጋ አላህ ይጠብቃቸሁ ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ተመኛሁ ቅኖች ውደ ቤቴ ጎራ በሉ ይቱብ ቻ ናል አለኝ 🇪🇹❤️🇪🇹✅ላይክ የኔ መልካም እህት
እሽ ውዴ😘
ሰላም ሰላም ሀኒ የኔ ውድ ዋው እናመሰግናለን
ሰላምሀንዬ ዋውውበጣምትሩትምህርትአዘልቢዲኦነውበርቺልኝውዴ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሟንይመልስልንውዴ
በርችልን ውደ
ስፈልገው የነበረ ቅባት ነው ያቀረብሽልኝ እሽ ገዝቼ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን ዜድየ እኵን በሰላም መጣሽ እህት💚💛❤💚💛❤
Baay'ee Namati tola Jabaadhu Haniyyeee Maatii Sif ta'era Atis Naf Deebisii 🤲
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እወድና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች ተናፍቃቹአል አብሽሩ በላይክ
ሰላምሽ ይብዛ ሀኒቿ
Nagaan siif haa tahu ogeti koo wow barchi
,ከታጠበን ቡሀላ የምንቀባው ነገር አጣሁ😊
ዳክስ የጭቃ ቅባት ወይም ቫዝሊን ፈሳሹን ቅባት ተጠቀሚ
Selam han wow tiru timhrt new berchilign🙏
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ያምጣልን
አሜን🙏
Selm tena yistlgn inkuan selam metash hani brrchi arif mereja new
Selam wude betam herif tekami tmhrt new wudewaw wawwww 👍👍👍
በርች እህት
Egzihabhir yemsegn selamshi yebzalgi haniye
ለምትሰጡኝ አስተያየት ሁላችሁንም ከልብ አመሠግናለሁ❤😘
ግንለመጀመሪያቀነውአመሰግንአለውእሕቴ
ለሚነቃቅል ይሆናል መታጠብ ግድነው
የመጀመሪያው ጥቁሩ አትዋሺ ያከረድዳል ሲቀጥል ይገማል😂😂😂
ወለሂ በይ አይለሰልስም እንዴ
ሰለም ለአች ይሁን ዉዴ ፀጉር ለይ አምላ ቅበቱን ቢነቆየዉ ችግር ይኖራል ወይ
ሽታው ካልደበረሽ ችግር የለውም
እሺ እማ ተበረክ
WOW ❤❤❤❤😍😍😍😍👈
ሰላም ውዴ አምላከ ሸታው አያሰደርሰም ተቀብቶ ለመታጠብ ካልሆነ❤
አጠቃቀሙ አምላ ቅባት ተቀብተን ለሁለት ስአት አቆይተን መታጠብ አይዴልዴ በሳምንት አንድ ግዜ ብቻ ወይስ ሁለዬ መጠቀም ነው ወይስ ተቀብተን ሁለት ስአት አቆይተን መታጠብ ነው
ተቀብተሽ ከ2ሰአት ቡሀላ ታጠቢው
አምላ ቅባት ብቻውን ብጠቀመው ምን ችግር አለው
ምንም ችግር የለውም ለፀጉር ተስማሚ ነው ተጠቀሚው
ለፎረፎር እስኪ ንገሪኝ ወዴ ለቤትሽ አድስ ነኝ😢❤
እህት እኔ ቫቲካ ነበር የምጠቀመዉ ከዛ ሰዉ ላስመጣ ልኬ ቫቲካ የሱን ዘር አመጣችልኝ አርጋን ምናምን ይላል ከነእና መግረቢ የተሰራ ብቻ እንደዛ ነገር ፀጉሬ የኔ ለስለሳ ነዉ እስኪ መልሽልኝ ይጎደዋልዴ ፀጉሬን ብጠቀመዉ በፊት ቫቲካ እጠቀማለሁ ግን እንደዚ አይነት አይደለም የለዉዝ አኽደሩ አረጎዴዉ ዘር ነበር ይሄን ሞክሬዉ አላቅም ብቻእኔጃ
እኔ ከታጠብከ በኋላ ነበር የምጠቀመዉ እሱ ለ20 ደቂቃ አለ ብጠቀመዉ ችግር አለዉ ዴ ግን
ምንም ችግር አያመጣም ግን ፀጉርሽ ለስላሳ ከሆነ የለውዝ ያልሽውንና olive vatika የሚባለውን ተጠቀሚ
ቢያንስ አንድ ሰአት አቆይተሽ ታጠቢው ከዋለ ካደረ ፀጉር ይበጣጥሳል
ግን ይሄ ቅባት ኢትዮ እኮ አይገኝም ከየት ነው የማመጣው
ጆርዳን አለ
Selm delm enikwan dehn matash ehate des mil nager ne yakafalishen barechi katayi be adadis sera enitabikeshalen
ባንታጠብስ
ሽታው ካላስቸገረሽ ትችያለሽ
አረቦቹ ግን ከሁለት ሳአት የበለጠ አታስቆይ አለች
ከታጠብን ቡሀላ ብንቀባውስ
ሽታውን ከቻልሽው ትችያለሽ
አምላትእኔምእሱንነውየምጠቀመውግንበጣምየሰባበራልከታጠብንበሗላመቀባትአዪቻልምእኔከታጠብኩበሗላእንደቅባትተቀብቸነውየምተወውችግርአለውማለትነው
ፀጉርሽ የሚሰባበር ከሆነ ቅባት ምረጭለት ይሄ ደሞ ከመታጠባችን በፊት ቡሀላም ቢሆን ችግር አያመጣም ኬሚካል የለውም
ሰላም ለዝህ ቤት ይሁን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ሀሩፍ ነው ጠቃሚ ትምህርት ነው የኔ እናመሰግናለን
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ይህ ቅባት አሪፍ ለጸጉር ይስማማል ጥንካሬም ይሠጣል እኔም።ሞክሬው ነበር ጥሩ ነው እናመስግናለን በርችልን ሸርር
ዋው በጣም አሪፍ ነው ቅባቱም
አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርቺ
ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እኳን ደና መጣሽ ሥለመጣሽ ደሥ ብሎኛል በጣም ምርጥ እና ጠቃሚ ነገር ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን በርቺ እሞክረዋለሁ
እግዚአብሔር ይመሥገን ሀኒ እንኳን ደናመጣሽ ዋው እናመሠግናለንሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራቹ ውድ ኢትዩጵያዊያንና ኤርትራዊያን እሕት ወንድሞቸ ሠላማቹ እንደምድር አሸዋ እንደሠማይ ከዋከብት ብዝት ትርፉ ይበልልኝ እንኳን በለቱ ታስበው ለሚውሉ አመታዊ እና ወራዊ በአላት አደረሣቹ አደረሠን አሜን ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለሕዝቦቿ ይሁንልን የሠላም አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን እናቴ እመቤቴ የአስራት ሀገርሽን አችጠብቂያት አሜን
በርቺልኝ የኔ ዉድ አሪፍ ቅባቶች ናቸዉ በተለይ አምላ ምርጥ 👍👍
የኔ ውድ እሺ ጥሩነው
እግዚአብሔር ይመስገን ሀናዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ የኔ መልካም ዋውው ይህ ለፀጉር በጣም ቆንጆ ነው እኔም እጠቀማለሁ ሀናዬዬ በጣም አሪፍ ነው እምወድሽሽሽሽሽ 👍👍🥰🥰😘😘😘😘ሼር ላይክ
አንዬ የኔ ቆጆ እናመሠግናን በጣም አርፉ ናቸው
ሰላምሽ ይብዛ እህታለም በርችልን እህቴ በጣም ደስ ይላል
እሽ 🙏
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሩፍ ነው እህቴ በርቺልን ለልብ ነው የምናመስግንው ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
አሜን ውዴ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ መልካም ሀኒ አዎ በጣም አሪፍ ነው እኔ እህቴ ሁሌ ትጠቀመዋለች
ሰላም ሰላም ለአንች ይሁን ወድ እህቴ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ፍትህ ለወገኖቻችን ፍትህህህህ ፍትህህህህህ ፍትህህህህህ
ዋውውውውው እናመሰግናለን የኔ ወድ