የፀጉር ቅባቶች ለፈጣን እድገት , ለሚበጣጠስ, ለተነቃቀለ እንዲሁም ለሸሸ ፀጉር ( hair oil for fast hair growth & hair fall )

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 170

  • @miilsancaalaa3562
    @miilsancaalaa3562 3 หลายเดือนก่อน +51

    ለፀጉር ውፍረትና ብዛት አብሽ ቀቅላችሁ ወይ ዘፍዝፍችሁ በመፍጫ ፈጭታችሁ በጨረቅ አጥልሉት ከዛ ያላችሁን ዘይት ጨምራቹበት ተቀቡት ሰትታጠቡ ሻምፖ አታብዙ በቅሩፉድ ውሃ ተለቃለቁት ጫፉ እንዳይደረቅ ጭቃ ቅባት ቀቡት ውጤቱን በ ሁለት አመት ያለውን አሳያለሁ ቻናሌ ተዘግብኝ ነው በዛውም አንቀሳቅሱኝ❤️❤️❤️❤️

    • @tube5986
      @tube5986 3 หลายเดือนก่อน

      እንደማመር በቅንነት❤❤

    • @miilsancaalaa3562
      @miilsancaalaa3562 3 หลายเดือนก่อน

      Eshi enate demerkush

    • @miilsancaalaa3562
      @miilsancaalaa3562 3 หลายเดือนก่อน

      Ney anchim

    • @tube5986
      @tube5986 3 หลายเดือนก่อน

      @@miilsancaalaa3562 እሽ🥰

    • @alemyemodeshlijtube19
      @alemyemodeshlijtube19 2 หลายเดือนก่อน

      Tnxs

  • @mattibel-p6u
    @mattibel-p6u หลายเดือนก่อน +1

    Thankyou❤❤❤❤

  • @selamzerit2220
    @selamzerit2220 2 หลายเดือนก่อน +1

    Btam Clear yehone melaekti. Enamesegnalen

  • @zainab8134
    @zainab8134 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሸኩራን እህቴ አላህ ሰጥልኝ

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @helinawube5787
    @helinawube5787 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ

  • @zulitube3837
    @zulitube3837 10 วันที่ผ่านมา

    Thank you sis

  • @ElsabetFikade
    @ElsabetFikade 8 วันที่ผ่านมา

    Yene tsegur fesashi kibat ayimechewm mn ladrgew betam yinekakelal

  • @senaitande2037
    @senaitande2037 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Dr

  • @bruktawittesfaye6104
    @bruktawittesfaye6104 3 หลายเดือนก่อน +3

    Pls keep up this great work it's knowledge based and it's what the community needs..thank you!
    Does the carrot need to be boiled or can be used as raw for the juice?

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you dear 🙏, no you don’t need to boil the carrots just peel off the skin and chop into small pieces to make it easy for blending

  • @DiboraAwoke
    @DiboraAwoke 2 หลายเดือนก่อน +1

    Manegnawen castor oil sentekem endeza nw minadrgew?

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዛሬ ነዉ የሰማሁሽ ከሌሎቹ አንቺ ከእዉቀት ጋር ነዉ እርጋታሽ ትለያለሽ

  • @DollarTsegish
    @DollarTsegish 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ስለ ሜኖክሲዲን ስሪልን

  • @mahelet1857
    @mahelet1857 หลายเดือนก่อน +2

    በትናትሽ የኔ እናት ያለእድምዬ ፀጉሬም ፊቴም ተበላሸብኝ ምን ይሻለኛል ፀጉሬም ሳሳብኝ ፊቴም ቀይ ነው ግን ደረቅ ነው

  • @DagituuAsetu
    @DagituuAsetu 3 หลายเดือนก่อน +3

    Tolee Ebiifaamii hadhokoo gafi kaba kokonatini bayee rifesako cacabaca ini kuni malitate hadhoko ❤❤❤❤❤❤ gorasakefi Ebiifaamii ❤❤

  • @Bensena6
    @Bensena6 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wagaw snt nw side effect yelwn natural nw?

  • @RstdRdrs
    @RstdRdrs 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተርየ በጣም ።ፅጉሬ ተነቃቀለ መላንገርኝ አዘወትሬ ምን አይነት ቅባት ልከባ ከታጠቡኩ ቡሀላ ምን አይነት ቅባት ልቀባ ልንታጠብ ስንል ከምንቀባዉዉጭ አዘዉትሬ እምቀባዉን ንገሪኝ እስኪ ዉደ

  • @fatma6629
    @fatma6629 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለፎርፎር መዳኒት ንገረኝ እዚህ እስኪሬን እዳርግሽው ተመልጫለሁ

  • @seidibeyan7544
    @seidibeyan7544 3 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you ❤🎉🎉🎉❤

  • @hayatmohammad5288
    @hayatmohammad5288 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን

  • @Kassanshemelariga
    @Kassanshemelariga 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር gooddesssterangthየሚልቅባት ተቀብቼአልተመቸኝም ምን ይሆን

  • @gracedamene
    @gracedamene 2 หลายเดือนก่อน +1

    Doctor ye ayne ser seru eyetekorebgn techegerku….. min lareg ebakesh melishelgn???

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  2 หลายเดือนก่อน

      Selam, yehe product arife nw hule mata mata betekebiw ayenesh sir becha “Ole Henriksen Banana Bright Eye Creme”

  • @temesegenforeverything6696
    @temesegenforeverything6696 3 หลายเดือนก่อน +3

    Ene hulu caster oil Teru nw eyetebal yenen tsegure yemiyargefew elalew leka lesamet eyetewekut nw 😂 Tebareki Dr. Amesegenalew 💕

  • @tenayegetachew7778
    @tenayegetachew7778 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶ/ር ፀጉራችንን በምን ያህል ጊዜ ብንታጠብ ትመክሪናለሽ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน +2

      እንደፀጉር አይነት እና ላይፍ ስታይላችን ይወሰናል
      ቅባታማ ለሆነ ፀጉር : በ ሳምንት 1 ወይም 2
      ለ ኖርማል ፀጉር : በሳምንት ወይም በሁለት ሳምንት አንዴ
      ለደረቅ ፀጉር: በሁለት ሳምንት አንዴ

  • @ዙዙሂቱብ
    @ዙዙሂቱብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻላህ የኔውድ

  • @Tigistdiriba-q6u
    @Tigistdiriba-q6u 2 หลายเดือนก่อน +1

    ካስተር ኦእል መጠቀም አልቺልም ምክንያቱም ፃጉሬ ታጥቤ አንድ ቀን ያለ ቂባት መቆየት አይቺልም ነጫጭ ኩክ ሚመስል ይወጠዋል
    ጥያቄ
    1 taflen ቂባት ለ ፃጉር አሪፍ ነው ወይ ስ የቱ ተመራጭ ነው?
    2 ከ shampo ውጪ ለ ፀጉር መታጠቢያ አሪፍ ምትይው ሳሙና ብትነግሪኝ 🙏?

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  2 หลายเดือนก่อน

      Taflen እነደ ፖራፊን አይነት ቅባት ነዉ ታጥበሽ ፀጉርሽ እንዳይደርቅ ያረጋል ግን ያን ያህል ለፀጉር እደገት ጠቀሜታ የለዉም
      ለፀጉር ሳሙና castile bar soap ጥሩ ነዉ ኬሚካል ስለሌለዉ ፀጉር አይጐዳም

    • @Tigistdiriba-q6u
      @Tigistdiriba-q6u 2 หลายเดือนก่อน

      @@Dr.Bezi-weje አሺ አምሰግናለሁ ሳሙናስ ምን አይነት ለ ፀጉር አሪፍ ነው 🙏

  • @NewGreece-w9d
    @NewGreece-w9d 3 หลายเดือนก่อน +1

    God bless ypu

  • @senaitkidane-dc5bc
    @senaitkidane-dc5bc 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር ፀጉሬ ከዚህ በፊት ረጅምና ብዙ ነበር፡፡ እያደር ግን ከፊቴ መበጣጠስ ጀመረ አሁን ላይ ብን ያለና ባበጠርኩት ቁጥር በጣም ይነቃቀላል ያልሻቸውን በሙሉ ከጁሱ በቀር ያልተጠቀምኩት የለም አሁን ላይ መላጨት ሁሉ እያሰብኩ ነው ምክንያቱም ለማስያዝም ሆነ ለመሰራት ፀጉሬ አለቀ ምን ማድረግ አለብኝ፡፡ በዚህ ዙሪያ የሚሰሩ የህመክምና ማዕከላት ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ እባክሽ ንገሪኝ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน +1

      የምትጠቀሚ ሻፖ ለፀጉርሽ ሚስማ መሆኑ ቼክ አርጊ የ አቫካዶ የኦሊቩ ኣይል እና ሙዝ ማስኩን በሳምንት አንዴ ሳታቆርጪ ቢያንስ ለ 4 ሳምንት ሞክሪዉ ቅባቶቹን በቪዲዋ መሰረት ተጠቀሚ

  • @حسينالقطان-م8ن
    @حسينالقطان-م8ن 3 หลายเดือนก่อน +1

    Barchilin Anchin yasaxanin igzihabiher yimasgan👍👍💋

  • @selamasfaha-yf9go
    @selamasfaha-yf9go 3 หลายเดือนก่อน +1

    Hiii doc ye Ethiopia parafin milew kbat slesu btnegriy ena

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      Tseguren lemaleseles ena shine endiyaderg lmarege yetekemale gen le tsegure edeget ena letebetatese tsgure bezum tekem yelewem

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኮስተር ቅባትን. የፀጉር ጫፍ ላይ ተቃብተን. ብንተወውስ. በቀለም ለተጎዳ ?

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  2 หลายเดือนก่อน

      የፀጉር ታይፖሽ በጣም ለስላሳ ካልሆነ ችግር የለዉም ግን ከሱ ይልቅ ኮኮናት ኦይል የተሻለ ነዉ መንታ ፀጉርን እና መበጣጠስን ይቀንሳል

  • @lizch4348
    @lizch4348 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክተር አመሰግናለሁ ጥያቄ ተመልሱዋል ግን በጣም የተችገርኩት ቅጣጠብኩ በውሃላ በድራየር ለማድረቅ ከዛ በፊት የምቀባው ክሬም ካውቅሽ አባክሽ 🙏

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      ብሎ ዱራይ ከማረግሽ በ ፊት ሂት ፕሮቴክሽን ስፕሬ መጠቀም ጥሩነዉ ከነዚ ዉስጥ አንዱን ሞክሪዉ
      1) Klorane Nourishing Leave-In Cream with Avocado
      2) Bumble and bumble Hairdresser's Invisible Oil
      3)Chi 44 Iron Guard Thermal Protection Spray

    • @lizch4348
      @lizch4348 3 หลายเดือนก่อน

      አሺ አመሰግናለሁ 🙏❤️

    • @Tigesst
      @Tigesst 3 หลายเดือนก่อน

      ለምን ታደርቂዋለሽ እደታጠብሽ ተይው በማግስቱ አድርቂው

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 3 หลายเดือนก่อน +1

    Le 1 amet lij entkem enchilalen please?

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน +1

      Awe ezi ga yetekeskochew k chemical free selehonu metekem techeyalesh

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተርየ እኔ ደሞ ሚለ የሚለው የሮዝመሪ ቅባት እየተቀባው ነው
    ጸጉሬን በተፈጥሮው እጅግ በጣም በጣም ምርጥ ነበር ትምርቲ ቤት ሁሉም ተማሪ ይቀናብኝ ነበር ታኣምር የሆነ ጸጉር ነበረም ኣሁን ግን ሳስቶ ብንጥስ ብጥስ ይላል መላ በይኝ ምክር እፈልጋለው

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      ለሳሳ እና ለሚበጣጠስ ፀጉር የ አቮካዶ ና የሙዝ ማስክ በሳምንት 1 ጊዜ ተጠቀሚ ሙዝ የፀጉር elasticity ስለሚጨምር መበጣጠሱን እንዲቀንስ ያደርጋል

    • @AlmazTkabo-kt7dz
      @AlmazTkabo-kt7dz หลายเดือนก่อน

      አነ እውን ከማኪ ኮይነ አለኩ ፀጉረይ ማራ ነዊሕ ቡዙሕ ነይሩ ሕጂ ቁሞቱ ከምዘለዎ ኮይኑ በዝሑ ዊሒዱ ብዙሕ ይረግፍ ክልተ ግዜ ተራአዩ😢😢😢😢😢😢

  • @aschalechzeleke6469
    @aschalechzeleke6469 3 หลายเดือนก่อน +1

    Batana oil atekakem negrigne please

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      Batana oil kemetatebesh befit tekebetesh 30 Dekika buhala metatebe techeyalesh
      Ketatebesh buhala demo ye tseguresh lay beteley demo chafe chafu lay tekebetesh metew techeyalesh

  • @DrOlyadGeremewOfficial
    @DrOlyadGeremewOfficial 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @Hilinamolla
    @Hilinamolla 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶ/ር ዛሬ ገና ነው ያየውሽ ጎበዝ በርቺ ፡፡የኔ ጥያቄ ምን መሰሽ ከወለድኩ 3አመት አልፎኛል ፀጉሬ ልወልድ አካባቢ በጣም ያምርበታል ከወለድኩ ከ3ወር ጀምሮ መርገፍ የጀመረ ይሀው እስካሁን አላቆመም እባክሽ መፍትሄ ካለዉ፡፡vit.D ተመርምሬ ተስተካክላል፡፡

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      ከወሊድ ቡሀላ የፀጉር መነቃቀል የተለመደ ነዉ የሆርሞን ለዉጥ ስለሚኖር
      ይሄን ለመቀነስ እና ለማስተካል እነዚን ሞክሪ
      1) multi vitamin ሰፕሊመንት ዉሰጂ
      2) ካስተር ኦይል የፀጉር መነቃቀል ይቀንሳል ልትጠቀሚ ስትይ ቲንሽ ሞቅ አርጊዉና ለ 10 ደቂቃ ፀጉርሽ ላይ ማሳጅ አርጊዉና 30-1 ሰአት አቆይተሽ በኦርጋኒክ ሻፖ ና ኮንዲሽነር ታጠቢዉ

    • @Hilinamolla
      @Hilinamolla 3 หลายเดือนก่อน

      @@Dr.Bezi-weje .በጣም ነው የማመሰግነው , ካስቸገርኩሽ አይቀር በቀላሉ የሚገኝ ኦርጋኒክ ሻንፖ ና ኮንዲሽነር ብትጠቁሚኝ ፣ ምን አይነት የፀጉር ማስክስ ብጠቀምስ የተሻለ ነው፡፡

  • @atsedearagaw2695
    @atsedearagaw2695 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ

  • @TirueBiruk
    @TirueBiruk 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ሲስተር ❤
    ለመንታ ፀጉር መፍትሄ አለሽ?

    • @Imfano2122
      @Imfano2122 3 หลายเดือนก่อน

      ዶር

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน +1

      ቶሎ ቶሎ ጫፍጫፋን መቁረጥ እና ደሞ ጫፍ ጫፋን የኮኮናት ቅባት ብትቀቢዉ እየጠነቀረ እና መንታዉ እየጠፋ ይመጣል

    • @Imfano2122
      @Imfano2122 3 หลายเดือนก่อน

      @@Dr.Bezi-weje አመሰግናለሁ ዶር ፀጉሬ ይነቀላል ነው ሚባለው ቫይታሚን ዲ ወሰድኩ እሱም እጥረት ነበረብኝ ብቻ እሱም ተስተካክሎም አልቆመም US ከገባው ጀምሮ ሁሃው ይሁን አላውቅም ባበጠርኩ ቁጥር ይነቀላል ብዙ

  • @AminaFikadu
    @AminaFikadu 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ከቻልሽ መልሽልኝ ከኦይል ውጪ ለከርዳዳ ሁሌም ልንጠቀማቸው የምንችላቸው አሪፍ የምትያቸው የቅባት አይነት ካለሽ ብትነግሪኝ Please ❤✍️

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      የአርገን ኦይል እና የኮኮናት ቅባት ለከርዳዳ ፀጉር ጥሩ ነዉ

  • @NuraMohammednur-z1x
    @NuraMohammednur-z1x 2 หลายเดือนก่อน +1

    Le high prosperity tsegur eski srilin

  • @MeseretAbera-v5n
    @MeseretAbera-v5n หลายเดือนก่อน

    Wowowoow isiki limokiri

  • @ሩቂያ
    @ሩቂያ 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ እስኪ ስስ እና ለስላሳ ነው ፀጉሬ ደግሞ ይነቀላል ያልሞከርኩት የለም ግን መነቀሉን አላቆመም low porosity ነው ፀጉሬ ምን አይነት ቅባት ልቀባ በሳምንት ስንቴ ልታጠበው በናትሽ ንገሪኝ ደከመኝ የምር

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน +1

      ቅባት Jojoba Oil and pumpkin seed oil ቆንጆ ነዉ ለ low porosity
      ለሻንፖ እና ኮንዲሽነር ደሞ እነዚን ተጠቀሚ:- SheaMoisture 100% Virgin Coconut Oil Daily Hydration Shampoo & Conditioner or Shea Moisture Baobab & Tea Tree Oils Low Porosity Protein-Free Shampoo and Conditioner

  • @lizch4348
    @lizch4348 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዶክተር ሮዝመር ኦይል አዴት በቤት ውስጥ ይሰራ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน +5

      የሮዝመሪ ቅጠል እና የኦሊቭ ኦያል አንድ ላይ ለተወሰነ ደቂቃ ዝቅ ባለ እሳት አሙቀሽ ከዛ አቀዝቅዘሽ አጥልለሽ መጠቀም ትችያለሽ

    • @lizch4348
      @lizch4348 3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @samirawitgebremedhen
    @samirawitgebremedhen 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ahune nw yayeweshe blue magic endete nw negereje pls

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      በዉስጡ አልኮል ስላለዉ አልመክረውም

  • @WasKan-f8k
    @WasKan-f8k 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክር እኔ ፀጉሬ በጣም ደረቅ ነወደ በቃ አቃተኝ ስቱን ሞከረኩት ጨራሽ ሸብቶ ቆጭ አለ

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤👍👏👏

  • @asmeretghirmatsion5571
    @asmeretghirmatsion5571 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ብጣዕሚ ጽቡቕ ገሊጽክዮ ግን ክብዞም ኩሎም ሓደ ክንመርጽ ድዩ ዝሓሸ ዋላስ ኩሎም ክንፍትኖም 🇪🇷

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  2 หลายเดือนก่อน

      ካብዚ ቅባቲ ሓደ ወይ ክልተ ክትፍትን ትኽእል ኢኻ, እቲ ቀንዲ ነገር ብቕኑዕ መንገዲ ምጥቃም እዩ

  • @GetieYimen
    @GetieYimen 3 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ት/ትሽ ጥሩ ነው ቀጥይበት ፣እንዳው በፈጠረሽ እንዳታልፊኝ
    ሰርጌ ደረሰ ፊቴ ተበላሽ እምኖረው አ/አ ነው ችግሩን ማወቅ አቃትኝ
    በጣም ቀይ ነኝ ማዳት አበላሽኝ
    መዳን እኳን ባልችል አለበት ላይ እንደት ላስቁመው ሙሉ ሊያዳርሰኝ ነው
    ይህን ያነበባችሁ ሁሉ በፈተራችሁ አትለፉኝ።

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      ስለማዲያት ሳምንት ቪዲዋ እለቃለዉ, ግን
      1) ሰን ስክሪን ግዴታ ሁሌ መጠቀም አለብሽ
      2) 2 hydroquinone cream ማዲያቱ ያለበት ቦታ ላይ ተቀቢዉ ( ይሄን ከፋርማሲ ታገኛለሽ )

    • @mahlets.abegaz209
      @mahlets.abegaz209 3 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/SjjnFe_Kln4/w-d-xo.html

    • @mahlets.abegaz209
      @mahlets.abegaz209 3 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/SjjnFe_Kln4/w-d-xo.html

    • @mahlets.abegaz209
      @mahlets.abegaz209 3 หลายเดือนก่อน

      እህቴ ገብተሽ በደንብ ተከታተያት ለብዙ ሰው ሰርቷል እግዚአብሔርይርዳሽ

    • @GetieYimen
      @GetieYimen 2 หลายเดือนก่อน

      @@mahlets.abegaz209
      eshi

  • @Lemlmwel
    @Lemlmwel 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉድ እንካን ደህና መጣሽ

  • @sirgut1640
    @sirgut1640 3 หลายเดือนก่อน +1

    Batana oil is best for hair loss and growth!!

  • @Emu1213
    @Emu1213 3 หลายเดือนก่อน +1

    Forofor bemen Melku New Masewged Yemn Chelu Medant Kalem Sek Mela Beyn

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      Tea tree oil yehe kebat fungus selemikenes forogor yekenesal , ye Aloe vera kebatem teru nw
      Yehe shampoo demo betam teru nw :- Nizoral A-D Anti-Dandruff Shampoo

  • @fatma6629
    @fatma6629 2 หลายเดือนก่อน +1

    የጠራሻቸውን ቅባተች በሻንፖ ማልኩ ያለ አሰሪየ ስታኛለች

  • @Tejis-ke4lt
    @Tejis-ke4lt 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለስላሳ እና የምያበለጨልጭ ጸጉር እዲኖረን ምን እናድርግ ውስጡ ብዙ ለሆነ ጸጉርስ እንዴት መቀነስ የሚቻለው ብዛቱ

    • @RRt-gt3gg
      @RRt-gt3gg 3 หลายเดือนก่อน

      እረ የኔም ብዛቱን የሚቀንስ ካለ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน +2

      ሰላም, ለሚያብለጨልጭ እና ለስላሳ ፀጉር : ቅባት:- 1) Moroccanoil Treatment
      2)Viva Naturals Organic Extra Virgin Coconut Oil.
      3)Jojoba Oil by Leven Rose. ለቅባት ከነዚ ምረጥ ትችያለሽ
      ለሻፖ ና ኮንዲሽነር ደሞ 1)SheaMoisture Coconut & Hibiscus Curl & Shine Shampoo.
      2)Olaplex No. 4 Bond Maintenance Shampoo
      3)Aussie 3 Minute Miracle Moist Deep Conditioner ይሆን ኮንዲሽነር ተቀብተሽ መተው ትችያለሽ
      4)L'Oréal Paris EverSleek Smoothing Conditioner
      እነዚ ፕሮዳክቶች ፀጉር ለማለስለስ እና ሻይን እንዲያደርግ ይረዳሉ ሊቩ ኢን ኮንዲሽነሩ ብዛት ይቀንስልሻል

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 3 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ጥሩ ነዉ በርቺ

    • @senaitberhanu9234
      @senaitberhanu9234 3 หลายเดือนก่อน

      ዶክተር ቤዛ የት ነዉ የምትኖሪዉ እርዳታሽ ያስፈልገኛል እባክሽ

  • @ZahraZahra-d5l
    @ZahraZahra-d5l 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እኔ ቀጭኝ። ነኝ ውፈረት ውፍረት እፈልጋለሁ የሚያሶፍር። ንገርኝ።

    • @LiyanBaz-if2xc
      @LiyanBaz-if2xc 3 หลายเดือนก่อน

      Endeza nesh degemosh yifelgal Lena yeseralgn lengersh ke 6 eske 7 kilo be we're chemriyalew muz lewuz kiba wetet juce mata ena tewat abshi mata tezefzefo betewat metetat lalaw shiro be kiba ayb avocado meblat wuha abzeto memetat enkelf gn degagemo meblat tigeb eskety

  • @lizch4348
    @lizch4348 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር ብላክ ሲደ ኦይል አዴት ነው?

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ነዉ ሳልጠቅስ እረስቼዉ ነዉ , ለፀጉር እድገት እና ጣንኮሬ እንዲሁም መነቃቀልን ይቀንሳል

    • @lizch4348
      @lizch4348 3 หลายเดือนก่อน +1

      አጠቃቀሙስ ሁሌም ጸጉራችን ላይ መተው ያችላል?

    • @lizch4348
      @lizch4348 3 หลายเดือนก่อน

      🙏

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      አዉ ትችያለሽ

  • @AbEbECHDEjEN
    @AbEbECHDEjEN 3 หลายเดือนก่อน

    እናዴሞ ሚኖክሲዲን ተቀብተን እዴትነው ስናቆመው እዳይረግፍ እምናዴርገው

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน +1

      ሚኖክሲዲል የምትጠቀም ከሆነ ባንዴ ማቆም የለቡህም ስቴፕ ባይ ስቴፕ ቀንሰዉ ,ለማቆም ስትቃረብ ለፀጉር እድገት የሚጠቅሙ ቅባቶችን አዘዉትረህ ተጠቀም ፀጉርህን ማሳጅ አርገዉ የፀጉር ፎሊክሎቹን ጥንካሬ ለመጨመር

  • @zahrah8488
    @zahrah8488 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍

  • @titits9047
    @titits9047 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሙዝ ዋው እኔ በ1 አመት ነው ያገኝውት 6 ወር ውሸት ነው ሙዝ እንቁላል አሉቪራ አድጋቹህ ማስለ2(3) ስአት ስራ ስላኝ ስታጠበው ዋው ነው አንዲት ፀጉር አይነቃቀልብኝ❤

  • @BrtukanTeklay
    @BrtukanTeklay 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ዉዴ የኔ ከፊቴ ረጅም ከዉሃላ አጭር ሆነብኝ ምንላድርግ

  • @DenkuyeTube
    @DenkuyeTube 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ olive oil ስቀባ ፎሮፎር ያስቸግረኛል ምን ለድርግ ደግሞ ጸጉሬም በጣም ስስ ነው❤

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      ኮገኘሽ Tea Tree Oil ተጠቀሚ ወይንም Castor Oil ተጠቀሚ , እና በ Aloe Vera shampoo ተጠቀሚ

    • @DenkuyeTube
      @DenkuyeTube 3 หลายเดือนก่อน

      @@Dr.Bezi-weje እሽ አመሰግናሎ

  • @Ethiopianew-p
    @Ethiopianew-p 3 หลายเดือนก่อน +2

    ከፊት ለሸሸ ፀጉር plsss እህታችን

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน +1

      የፓፕኪን ሲድ ቅባት በ ሳምንት ከ 2-3 የሸሸዉ ቦታ ላይ እየተቀባሽ ማሳጅ አርጊዉ

    • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
      @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 3 หลายเดือนก่อน +2

      እህቴ እኔ ፀጉሬ ሸሽቶ ሳይሆን ትንሽ ስለሳሳብኝ የቀሩፍድ ወሃ እጠቀማለሁ በሚገረም ሁኔታ የፊት ፀጉሬ በጣም አደገ ትንንሽ ፀጉሮችም ወጡልኝ ሞክሪዉ

    • @Ethiopianew-p
      @Ethiopianew-p 3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው በጣም

    • @Ethiopianew-p
      @Ethiopianew-p 3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው በጣም ❤

    • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
      @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 3 หลายเดือนก่อน

      @@Ethiopianew-p ምንም አይደል ዉዴ ግን ቅረፍዱን እንዳታበዢ ምክንያቱም ከበዛ ፀጉር ያደረቃል 7 ፍሬ ቅረፉድ ይበቃሻል ለ 10 ደቂቃ አፍልተሽ በየቀኑ ተጠቀሚዉ

  • @ath5178
    @ath5178 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ያልሻቸውን ቅባቶች ባብዛት እጠቀማቸዋለሁ ግን castor oil ከሌላ ቅባቶች ጋር ቀላቅዬ ፀጉሬ ላይ እተወዋለሁ ፀጉሬ በጣም እያደገ ነው መሀል ላይ ያለው ግን በጣም አጭር ነው ።

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน +2

      ከሌላ ቅባት ጋ ቢቀላቀልም castor oil ፀጉር ላይ መቆየት የለበትም

    • @ath5178
      @ath5178 3 หลายเดือนก่อน

      @@Dr.Bezi-weje እሺ አመሰግናለሁ

  • @Ksa-nd6zv
    @Ksa-nd6zv 3 หลายเดือนก่อน

    ለሚደርቅፀጉርምንቅባትይሻላል

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      ሰላም መጀመሪያ ፀጉርሽን ስትታጠቢ ሞይስቸር ይዘዉ ማቆየት የሚችሉ ሻፖ እና ኮንዲሽነሮችን ተጠቀሚ ለ ምሳሌ : SheaMoisture Raw Shea Butter Moisture Retention Shampoo.
      TRESemmé Moisture Rich Conditioner
      ለቅባትደሞ አርገን, ኮኮናት, ኦሊቭ እና አቫካዶ ቅባት አሪፋ ነዉ ለደረቅ ፀጉር

  • @RahelTamirat
    @RahelTamirat 3 หลายเดือนก่อน

    Coconut oils ngerign esti

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ነዉ ግን (30-1 ሰአት) በላይ መቆየት የለበትም

    • @RahelTamirat
      @RahelTamirat 3 หลายเดือนก่อน

      @@Dr.Bezi-weje ene migeremsh.hule new.mikebaw gin altatebewm

  • @belaymehretyebzalgn4693
    @belaymehretyebzalgn4693 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቀይስርና ካሮቱ በባዶ ሆድ ነዉ የምንጠጣዉ ዶክተር❤

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      አይ ከምግብ ቡሀላ

  • @jcdh-lx2ut
    @jcdh-lx2ut 2 หลายเดือนก่อน

    አንችን እማ ሰብስራይብ አረኩሽ ትምህርት አሰጣጥሽን እና እርጋታሽን አለማድነቅ አይቻልም❤❤

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለዉ 🙏

  • @RebiatesemaTesema
    @RebiatesemaTesema 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እረ እህት ፊቴ ጥቁር ነጥብጣብ በጣም በዛብኝ የእጂ ድርቀትም እንደዛው የእግር ድርቀት

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም, ለፊት ጥቆቁር ነጠብጣብ ይሄን ተጠቀሚ :- Anua Niacinamide 10% + TXA 4% Dark Spot Correcting Serum
      የእጅ እና እግርድርቀትን እንዴት ማጥፋት እንደምንችል ቪዲኦ ሰራለዉ

    • @RebiatesemaTesema
      @RebiatesemaTesema 3 หลายเดือนก่อน

      @@Dr.Bezi-weje 💐

  • @elsitilahun-qe8dx
    @elsitilahun-qe8dx 3 หลายเดือนก่อน

    Chigru ko yalshachewn kibatoch bemulu orginalun magegnet alchalnm ,,,ebakeshin doctor recommend aderegin get endemenagegnachew

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      Ahun k Amazon lay order yemikebelu bezu sewoche selalu Amazon lay merechina ensu k 1 eske 2 sament west yelekuleshale

  • @lizch4348
    @lizch4348 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር አልመድ ቅባትስ ምን ይመስልሻል ብዙ ሰዉ ጥሩ ነው ይላሉ?

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      ሰላም: አልመንድ ቅባት ለደረቅ ፀጉር ለትንሽ (30-45) ደቂቃ ተቀቡቶ መታጠቡ የፀጉር ድርቀትን ይቀንሳል ፀጉርን ለስላሳ እና ሻይኒ ያደርጋል ግን አልምንድ ቅባት ይዘቱ ወፋራም ከሚባሉት ስለሆነ የፀጉር ፖርን በቀላሉ ስለሚደፋን በደብ ካልታጠብነው የፀጉር መነቃቀል እና መበጣጠስ ሊያስከትል ይችላል

    • @Ethioኢትዮ-g6p
      @Ethioኢትዮ-g6p 3 หลายเดือนก่อน

      Dabur AMLA ቅባትስ ተቀብተነው ለም ያህል ሰአት ይቆይ

    • @lizch4348
      @lizch4348 3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ዶክተር 🙏❤️

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      እሱን ፀጉርሽን ከመታጠብሽ 30 ደቂቃ በፊት ተቀብተሽ መታጠብ አለብሽ

  • @BettyBetty1221
    @BettyBetty1221 3 หลายเดือนก่อน

    zare nw yayewsh subscribe adrgiyalew ergatash metasrejibet menged des yilal ena Dr. Eski sele keratosis pilaris serilen pls 🙏

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      Amesegenalew 🙏, Eshi eseralew

  • @sadaahmed7960
    @sadaahmed7960 3 หลายเดือนก่อน

    ዶር መልሽልኝ ፀጉሬየ በጣም ይረግፋል ብዙ ጫካ ነው አያድግም በቃ ሊያሳብደኝ ነው መፍትሄየ ካለሽ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน +2

      ሰላም መጀመሪያ ፀጉርሽንብዙ ከሆነ እና ደረቅ ከሆነ ስትታጠቢ ሞይስቸር ይዘዉ ማቆየት የሚችሉ ሻፖ እና ኮንዲሽነሮችን ተጠቀሚ ለ ምሳሌ : SheaMoisture Raw Shea Butter Moisture Retention Shampoo.
      TRESemmé Moisture Rich Conditioner
      ለቅባት ደሞ አርገን, ፖፕኪ ቅባት ለፀጉር እድገት አሪፍ ነዉ
      በሳምንት አንዴ ደሞ የ አቮካዶ እና ሙዝ ማስክ ብትጠቀሚ ጥሩ ለዉጥ ታያለሽ

  • @AbEbECHDEjEN
    @AbEbECHDEjEN 3 หลายเดือนก่อน +1

    መንታ ለሆነሳ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน +2

      መንታ ፀጉር መቆረጥ አለበት የፀጉር እድገት ስለሚገታ ሁሌ ጫፋ ጫፋን መቅረጥ የፀጉር እድገትን ይጨምራል

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn 3 หลายเดือนก่อน

    ያልሽው ሁሉ ትምህርት ሆኖኛል የኔም ጸጉር ስስ ነው ቅጠሉ በሌላ ደግሞ እንጠብቅሻለን የኔንም ዩቱብ ፍቃድሽ ከሆነ እይልኝ አመሰግናለው

  • @selihmzegeyew
    @selihmzegeyew 3 หลายเดือนก่อน

    ኢትዬጲያ ውስጥ አሉ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም ባይሆን አብዛኞቹ አሉ

  • @HayatAhmed-ji9bp
    @HayatAhmed-ji9bp 3 หลายเดือนก่อน

    ቀይሥሩ ግደታ መቀቀል አለበት

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      ጥሬም መሆን ይችላል

  • @YannetTashoma
    @YannetTashoma 3 หลายเดือนก่อน

    ለፀጉር ብዛት ምን ልጠቀም

  • @mamalove521
    @mamalove521 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አረ መፍትሄ የምታቁ ንገሩኝ ፀጉሬ ባአንድ በኩል እረዥም እና ብዛት አለው በሌላ በኩል ደሞ ሳሰቶ አጠረብኝ ምን ላርግ😢😢😢😢😢

    • @zehara1765
      @zehara1765 3 หลายเดือนก่อน +1

      እደኔ በግራበኩል ረጅምነው በቀኝደሞ ከማጠሩ መከርደዱ😂😂😂

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም, ምናልቦት በአንድ በኩልሽ አብዝተሽ የምተኚ ከሆነ እሱን አስተኮኪ ቀባት ስትቀቢ የተጉዳዉን ሳይድ ጊዜ ሰተሽ ማሳጅ አርጊው

    • @fafefafe-v3r
      @fafefafe-v3r 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 እደኔ እኔ የሆላየ እረጂም ነው የፊቴ አጥሮ እረበሸኝ በተለይ ውሀ ሲነካው ቁም ይላል

    • @mamalove521
      @mamalove521 3 หลายเดือนก่อน

      @@Dr.Bezi-weje እሺ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mimisaketa1454
    @mimisaketa1454 3 หลายเดือนก่อน

    enmsgnle doktre

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 3 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት የጥያቄ ብዛት😅😅😅😅

  • @UttJgf
    @UttJgf 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርየ እኔ ፀጉሬ ስስ ነው ሮዝ መሪ ቅባት አራፍ ነው ብለውይ ከነሻፖውና ኮዲሽነሩ ገዝቸ እየተጠቀምኩት ነበር ግንአሁን ፀጉሬ እዳለ ከስር እየወለቀ ሊያልቅ ነው ወላሂ ከምልሽ በላይ ነው እሚወልቀው መፍትሄ ካለሽ ❤በፊቴ ምንም አይወልቅ ነበር

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน +4

      ሰላም , አሁን በጣም ብዙ ፌክ የሮዝመሪ ቅባት ስለበዛ መጠንቀቅ አለቡሽ , የኮኮናት ቅባት ካለሽ ለሚነቃቀል ፀጉር እሱም ጥሩ ነዉ ከመታጠቡሽ 30/1 ሰአት በፊት ተጠቅሚዉና ፀጉርሽን በደብ ማሳጅ አርጊዉ በሳምንት አንድ ቀን, ሌላ ደሞ
      1 የበሰለ አቮካዶ,1 የበሰለ ሙዝ 1 የሾርባ ማንኪያ ኦሊቭ ኦይል ማስክም ጥሩ ነዉ

    • @UttJgf
      @UttJgf 3 หลายเดือนก่อน

      @@Dr.Bezi-weje እሽ ዶክተርየ አመሰግናለሁ

  • @Asdf123-d2u
    @Asdf123-d2u 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤are ahte aski ngarn yne xgur ssto badon kmhlu achr bzly aytbxxsh aschgrn mn tmkrnalsh atlfn❤❤

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      Selam, lemibetatese ena lesasa tsegure Argan Oil teru nw be samen Hulet gize tetekemiw, mahalu laterwe tsegure demo ye pumpkin seed oil tru nw edegetun yafatenewale keza balefe demo bebet weset ye miserawen ye avocado muze ena olive oil mask tetekemiwe, kebat setekebi tinish moke yale sihone bekelalu absorb yederegal

  • @መካM
    @መካM 3 หลายเดือนก่อน

    እረ መላ በይኝ ምንላርግ መንታ አስችገርኝ በዛላይ ጫፍጫፉ እየተሰባበር ተቸገርኩኝ 😢

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 หลายเดือนก่อน

      ጫፍ ጫፋን በየጊዜዉ ተቆረጪዉ , ቅባት ስትቀቢ ጫፋንም ጊዜ ሰተሽ በደንብ ቀቢ እንዳይሰባበር እና እንዲጠነክር ያደርጋል

  • @GidenaAsfaha
    @GidenaAsfaha 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🎉🎉🎉🎉❤