ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ደስ የምል ፊልም ነው እናመሰግናለን እኔም የዛሬውን አያርገውና ለሶስት አመታት ጎዳና ነበርኩ ያ ሁሉ ነገር አልፎ ዛሬ ላይ እጅግ ።ደስ የምል ህይወት እየኖርኩ ነው ግን አሁንም የጎዳና ልጆች ፍቅር ይናፍቀኛል እዉነተኛ ፍቅር የለው እነሱ ገር ነው ፍቅር ይስጠን 🙏🙏🙏😍😘
❤❤
ጀግና ነህ የምር ያለፈው አልፏል ጀግንነትህን ግን ሳላደቅ አላልፍም👍👍👌
የኔጀግና እግዛቤሔር ይመስገን እግዛቤሔር ይመስገን ሲቀጥል እውነተኛ ፍቅር ያለው ከጎዳና ልጅነው❤❤❤
እንዴት ሆነ በጣም ጎበዝ
ምርጥ አስተማሪ ፍልም ነው ከእውነተኛ ታሪክ ጋር ተመሳሰለብኝ እደዚ አይነት የሂወት ታሪክ ያላቸው ሰዎች አቅ ነበረ እሶግን ከአረብ አገር ሄዳነው እሱን ቀይራ ጎደኞቹን የቀየረቻቸው ወልደው በፍቅር ይኖራሉ ተፈቃሪም መፈቀሩን ሲያውቅ ጥሩ ነው የማያፈቅሩንን በመከተል ጊዜያችንን እድሜያችንን ከምናቃጥል ለአፍቃሪና ተፈቃሪ ቦታውን ስንለቅ ጥሩ ነው ሰውን ከምንጎዳ የኛ ባልሆነ ነገር ላይ መድከም ትርፉ ኪሳራ ጸጸት ነው እናመሰግናለን ሁላችሁንም በርቱ❤❤
ዋውው በጣም ድንቅ ስራ ነው የጎዳና ልጆች እኮ ፍቅርን ከሰጠናቸው ምላሻቸው ፍቅር ነው የኛ ህዝብ ፍቅርን ሳይሆን ንቀትን ስለሚያሳያቸው ውስጣቸው በክፋት ይሞላል እንጂ ፍቅር እና መተሳሰብ ያለው የጎዳና ልጆች ጋር ነው ደስ ይላል አጨራረሱ
የኔ ውድ ደምሪኝ
@@tubemelat ውዴ ደምሪኝ
@@tubemelat ታዛዥ ነኝ
ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይሠወረን አሜን ፅኑና ፀልዩ አሜን(3)
th-cam.com/video/3bKV3lXCLGU/w-d-xo.html
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት !!!!!
አሜን አሜን አሜን
أمين يارب
አሜን
ምንም አስተያየት የለኝም ከመጀመራው እስከ መጨረሻው ዋው ነው👍👌👌👌👌
Wow ማሙሽዬ እንዴት አባቱ ነው ሚያምረው ደሞ ፈገግታው ገዳይ ነው .....ውይይይ ልጅቷን ራሱ ስወዳት❤❤❤
ዋው ቆንጆ እና አስተማሪ ነው በረቱ 💚💛❤️👍👍👍👍
በጣም አሪፍ ፊልም ነው መጨረሻ ላይ ፍቅረኛዋ የሆነው ልጅ በጣም ነው ሚያምረው ትወናም አንደኛ ነው ብዙ መስራት ብቃት አለው
ውዴ ደምሪኝ
@@hayatmeka3271 ነይ የኔ ውድ
ይችን ልጅ በጣም ነው ምወዳት ምክንያቴም አንገቷ ላይ ሁሌም ማህተቧ አለ አደራሽን እህቴ ጊዜ እንዳያስወልቅሽ ለብር ብለሽ ውበትሽን እሽ
ማሙሽ ❤❤❤ዉበት እርጋታ 👌አንደኛ ትችላለህ bro በርታ ኤልያና ❤❤❤❤ፍቅር 💝💝ዉቢቷ ውስጤ ❤❤ነሽ 💝💝💝አባትየው 💝💝💝ደስ የሚሉ እረጅም እድሜ 💝💝💝ይስጥልን 🌹🙏
በቀናነት ደምሩኝ
እውነተኛ ፍቅር ዛሬም የጎዳና ልጆች ጋር አለ ስለሚወዱት ጓደኛቸው ሂወታቸውን ይሰዋሉ ፍቅር ያሸንፋል።
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
ልጁ ሲያምር በጌታ በጣም ደስ ሚል ፊልም ነው ልጂቶም ቀበጥ ናት እወዳታለሁ የጎዳና ልጆች እኮ ፍቅር ናቸው❤
bro mn asibe nw
እረ ማሙሽ የሚባለው ልጅ እንዴት አባቱ ነው የሚያምረው እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው የልጁ ፈገግታና መልኩ ገዳይ ነው
ምርጥየ ደምረኝ
ውዴ በቀናነት ደምሪኝ
😂😂😂😂
ክክክ
@@hayatmeka3271 th-cam.com/video/3bKV3lXCLGU/w-d-xo.html
ዋው ደስ የሚል አዝናኝ እና አስተማሪ ፊልም ነው ስለወደድኩት ቶሎ አለቀብኝ ቦሌ ቁጥር 2 ቢቀጥል ደስ ይለኛል ደራሲው አስበት እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💛❤ አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን ኑሩልን በርቱ ትውልድን የሚያስተምር ኢትዬጵያዊነት አንድነትን የሚያስተምር ፊልም እንጠብቃለን we love you🙏🙏🙏💚💛❤እግዚአብሄር ዞሮ መግቢያ ቤታችንን እናት ኢትዬጵያን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
የማን ባዲራ ነው
የኛ ባንዴራ እሔ ነው🇪🇹
አይ ማሙሽ የስንቱን ልብ አስደነገጥክ 😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ልጅቷን በምን የበለጠ እንደምወዳት ታውቃላችሁ በመስቀሏ 🥰🥰ደሞኮ ለጌጥ ብላ አትቀያይረውም 👍
እወነት ብልሽለ እንም
ልጁ.ፈገግታው.ባሌንአስተወሰኝ.።የኔአዳም.ባለህበትሰላምህይብዛልኝ...
'የሰው ልጅ አውቆ አይወለድም፤ ሊያውቅ ነው የሚወለደው'! ይኸ ምንም ሳያውቁ አዋቂዎች ነን ለምንል፤ ትልቅ አይነ ልቦናን የሚከፍት ነው። ፍቅርንም በጉራና በገንዘብ መግዛትና፤ በሀይልም ማሸነፍም አይቻለም። I loved it, thank you.
በቀናነት ደምሩኝ ውዶች
@@hayatmeka3271 ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@@kalikidankalikidantube እሺ አቺም ደምሪኝ ውዴ
ልጅቷን ስወዳት እኮ ማሙሽዬ የእውነት ብትጋቡ ለሰውልጅ ሀብት ሳይሆን ዋናው ፍቅር ነው እኔ የእውነት ከወደደኝ ምንም ይሁን ዋናው ንጹሕ ልቡ ነው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ትምህርት አዘል እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን 🥰🥰🥰አሜን ፫ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
😂የልጅ እናትና በለትዳር እኮ ነት የተዚህ በፊት ፈታ የሚል ፕሮግራም አቅራቢ ነበር
እኔ እኮ ምትገርሙኝ ኮመታተሮች ናችሁ ብትጋቡ ልጁ ቆንጆ ነው የምትሉ ሴቶች ኧረ ረጋ በሉ ምንም ነገር በቁንጅና አይደለም ፈጣሪ ጥሩ አፍቃሪ ይስጠን ቆንጆ ወንድ የብዙ ሴቶች ባል ነው ልጅቷን ሞቼ ነው ምውዳት እሱንም ቅብጠቷ ❤❤❤
አቤት ልጁ። መገን ፀይሞች የፀይሞች አድናቂ ነኝ 👌❤️
አንዱም አልገባኝ ያው ማለቴ በልጅቱ ውበት ስነ ስርአት ተሸንፌ 🙉በእውነት ፈጣሪዬ እንደ ማሙሽ አይነት ሁሉን ያሟላ ባል ይስጠን 😢😪😪😪
Kkkk
ክክክክ
አሚንን😢😢😂😂
በጣም ሚያምር ፊልም ነው ልጁ ሲያምር 😋❤ልጅቷን ደሞ እወዳታለው ❤❤
እኔም ልጁ ላይ ነው አይኔ❤💓😍
ቀላል ያምራል ❤️❤️
Sami yebalale Ye debre markos lij nw
ከምር የጎዳናን ልጅ ሳላፈቅር አረጀሁ ምርጥ ናቸው እኮ የጎዳና ልጆች 😍😍😍
አታስቢ በድማችን አናጣም 😜😜😜
አሁንሰ ማን ከለከለሸ
ክክክክክ
@@rozakassahun7707c
@@rozakassahun7707😂😂😂
mamush ፈገግታው ያምራል። His smile is beautiful 😍 👌❤️
ልጅቷ ደስ ስትለኝ አንድም ቀን ማህተቧ ተለይቷት አያውቅም
የኔ ዉብ አንቺያለሽበት ሁሉምያምራል እንደ እዳንዱፊልም አያስጠላም ገንዘብይገኛል እዉነትኛ ፍቅር ግን የትም የለም❤❤❤❤❤
ምርጥ ድርሰት ምርጥ የትውና ብቃት ከጥሩ ትምህርት ጋር በጣም እናመሰግናለን። የማሩ ጆክ በጣምነው የሚያስቀው። ይመችህ
ዋውውውውው ልዩና አስተማሪ ፊልም ነው ከምር ሁሉም ቢተባበር ድህነት ከአገራችን ላይ እንደጢስ በኖ ይጠፋል ልንማርበት ይገባል በርቱ ከምር
እኔ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የምጠላወሸ ነገር ቢኖር ሌብነት ኤጭ ምርር የሚል ነገር
ዋውውውው ቃላት ያሳጥራል እውነትም የቦሌ ልጅ ትክክለኛው ቦሌ አስተማሪ ፊልም ነው!!!!!!!😘❤❤❤❤
ፍቅር እኮ ጎዳና እና ዱርዬ ጋ ነው ያለው ♥️❤️❤️
በትክክል
Lesostegna Gize Zare Ayehut Mamushi Abet Wubet Hulun Adilohal❤❤❤❤❤ Yegodana Lejochi Fker Nachihu Fetari Ytebkachihu Lejitua Betam New Emewodat Mahtebuan Atbetsem ❤❤❤❤❤Sawukat Jemro Keyraw Encuan Atawukem Sewodat❤❤❤❤❤
በጣም በጣም አርፍ ፊልም ነው ከጠበኩት በላይ ነውበዛላይ አስተማሪነው ባላችሁበት ሁላችሁንም ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ውዴ በቀናነት ደምሩኝ
በጣም በጣም አሪፋነው ያሠተምራል እውነትነው በጣም ሙህሮች ነቸው ጎዳነላይ ያሉ ልጅች
በጣም አስተማሪ ነዉ አወ የጎዳና ልጅ ሰርቶ መብላት እየፈለገ ማን ያሰራዋል
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው ስወዳት የዝችን ልጅ ካራክተር እወድላታለሁ የኔ ቀበጥ❤❤
🌐 የቴክኖሎጂ እውቀትዎን ያሳድጉ✅ የሞባይል አፕሊኬሽኖች 📲✅ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች 💻✅ የተመረጡ የቴክኖሎጂ ዜናዎች 💡✅ የቴክኖሎጂ እውነታዎች📱✅ ምርጥ ምርጥ ጌሞች🕹✅ የ Box Office HD ፊልሞች 🎞✅ ተከታታይ ፊልሞች 🎦...ሁሉንም በአንድ ላይ ያገኛሉ። 📍 📍📣የምናውቀውን ለማሳወቅ ዝግጁ ነን
Oh guys I'm in love with his looks እንዴት አባቱ ነው ምየምረው ❤️❤️❤️ሁሉ ነገሩ የምራር 💓🥰🥰 ስታምር ማሙሽ
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም እውነት በጣም አስተማሪ እናመሰግናለን ፍቅር ያሸንፋል ❤
ወይኔ ልጁን ወደድኩኝ ሰየምረ በጣም ደሰ የምል ፈልም ነው❤❤❤❤
ወየዉ የልጅ ቁንጅና ቅንድቡ ራሱ የኔን ፀጉር ነዉ የሚያክለዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
በጣም ደስ የምል ፊልም ነው በርቱ ቀጥሉባት
Abateyewen sewedachew🤗. Egziabher edemena tena yestot abatachen🙏💚💛❤ Bertu hulachehum Egziabher yetebekachu🙏🌷
እዉነት ነዉ ከረንድማማችነትና ከፍቅር የምበልጥ የለም ዋዉ❤❤❤❤በድጋም አየዉት❤❤❤
ይህች ቀይዋ ልጅ በጣም ታውቅበታለች ሁሉ ፊልሟ ሲያምር ቀይ ሸሚዝ የለበሰችው በጣም ደሰ የሚለው እሷና እሱ በጣም ያምራሉ የእውነት ቢጋቡም ያምራልግን የመጨረሻ በጣም ያምራል በሁለቱ ማለቁ የበረንዳ አዳሪ የሚባለውን ልጆች ለምን መንግሥት ቤት ሰርቶ አያኖራቸውም በሙሉ ወጭ ያለው ድጎማ አድርጎ ለነሱ ማሰብ የሰው ልጅ ሌባ የሚሆነው መሰራትና የሚበላው ሲያጣ ነው በርቱ
እኔ. የቦሌ ልጅ እና የጉዳና ልጅ እንኳን አብረው ሌዝናኑ አዬቼም አላቅም የእውነት
በጣም ሚያምረ ፊልም ነው ሰያምረ ❤❤ አሜን 🙏
ኮሜንታተሮች ቆንጆ ነዎ ብለዋል እስኪል ልይና እመለሳለሁ
😋ወይኔ ልጁ እርጋታዉ ደስ ሲል😮
ሁሉም የሚያደቀዉ የማሙሽን ዉበት ሆነኮ ወይ ጣጣ😁ለማንኛዉም ምርጥ ፊልም ነዉ ቀጥሉበት ማሙሽ ቆጆ ነህ😂😂😂😍😍😍😍
Anchiew melsesh adnekshew eko
እደኔ ተገርመሻል እያየው,ኮመት ማንበብ ደስ ይለኛል ግን ሁሉም ስለ ማሙሽዬ ነው እውነትም ቆጂዬ
ልጁን ለማየት 🏃🏃🏃🏃😂😂😂
ወይይይ ማሙሽ ማማሩ አንደኛ 😘😘😘ምርጥ ፊልም ነው
ምርጥ ❤❤❤❤👌ነበር እናመሰግናለን ❤❤❤Guy's በርቱ 💝💝💝💝💝ማሙሽ 💃👄👄👄👄👄👄👄
ኢትዮጵያውያ ውስጥ መቀየር ያለበት አስተሳሰብ1. ድህነት የሚይኮራና የምወደድ አድርጎ መሳል ወይንም ትውልዱ እንድያስብ ማድረግ2. ሀብትም ጉሪኛና የማይወደድ ሀብታም ነኝ ማለት የምያሳፍር እንድሁም ደሀ ነኝ ማለት የምያኮራ ለመናገርም የማያሳፍር ብሎ ማሰብ3. ስራ አለመስራት ወይንም መስረቅ ተፈቃሪ ያደርጋል እንጅ ምንም ችግር እንደለለብት ማሰብ የሚሉ ዋና ዋና የወረዱ አስተሳሰቦች ከኢትዮጵያ ካልተወገዱ እመኑኝ ለዘላለም አንለወጥም በድህነታችን እንደኮራን ዳቦ እንዳማረን በረሃብ መሞታችን ይቀጥላል:: ፍልሞቻችን እንኳን እያቸው ሁሉም ድህነትን የምሰብኩ ባለፅግነትን የምቃወሙ ናቸው:: ከተሳሳትኩ እታረማለሁ
Altesasatkemn /shm dehnetn endebhal adergew siyayout yegermal yehnm teykiy new
አንደኛ ነው በቃ እናመሠግናለን ማሙሽ በጣም ቆንጆ ልጅ ጥሩ ተጫውቶታል
ደስሲል ይህ ጠይም ልጂ ልቤን ወሰደዉ😢😂 ሲያምር
😅😅😅😅ቻይዉ
እውነት በጣም ደስ ይላል የሰዉ ልጅ ሲወለድ ዳሃ ሆኖ አልተወለደም ግን አስተሳሰባችን ደሃ ማለት .ጥሩ ስነ ምግባር ያለዉ ነዉ ህሊናዉም ንጹህ ነዉ አየህ ወዳጀ ሃብታም በገንዘቡ ይመካልደሃ ግን በአስተስስሰብ ይበልጠዋል ዝቅ ብለህ ስራ ትለወጣለህ ያኔም እግዚአብሔር ይረዳሃል የሚሰራ አይምሮ ካለህ እመነኝ ሰርተህ ትለወጣለህ !!!ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለወገናችን እማምዬ🇪🇹 ትንሳኤሽን ያሳዬኝ
በቀናነት ደምሪኝ
😊
እውነተኛፍቅር ከጎዳናልጅ በፊልም ብቻ ሳይሆን ትክክለኛውም እዲህነው❤❤❤
እውነት ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በትልቁም በትንሹም ማመስገን እንልመድ እኔም እላለሁ እናመሰግናለን ።
ደጋግሜ ልኮምት የማሙሽ አሳስቁ ንግግሩ ያምታል ግን ማሙሽ ማሙሽ አበዛሁ አ እንደ ማሙሽ አይነት ምርጥ ቆንጆ ባል ይስጠን አሜን
አሜን❤❤😊
አራ መሙሽ ፍጋግታው ሁሉ ናገሩ ስያምር ወይኔ ጉዴ ወዳድኩ መሰላኝ ፍቅር ብቻ በፍልም ሆና እንጅህ
Egezabher yemesegen awo hulum neger lebego new 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤betam aref new beretu thanks 🙏🏼❤❤❤🇪🇹
ግን እማሙሽ እዴት አባቱ ያምራል አሪፍ ፊልም ነው
Konjo sera nw Samiachin, bertalen be lela sera bekerbu endemnayih tesfa enaregalen🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳
እረይ ማሙሽን ሆኖ ሚስራው ሲያምር አይገልፅውም እእእ ስታምረ እውነት ማሙሼ
በጣም አሪፍ ነው ማሙሽዬ እዳየሁ ወድጅሀለው በሌላ ፊልም እስክትመጣ እጠብቃለሁ
አላልሽም አች ሙጢ
@@bortehdeqafe9043 በየት አገኘሽኝ
ምርጥ ፊልም ነው💕💕😍😘🙏🙏
ዋዉ ማሙሽ ሲያምርብህ አሪፍ ፊልም ነዉ❤
Very nice positively educational really like it My hats off for the producers
ዋውውውውውውው እውነት ምርጥ እሚል አይገልፀውም እናመሰግናለን በርቱልን በጣም አስተማሪ ነው መጨረሻው በጣም ያምራል
ወይኔ ማሙሽ ሲያምር ልብ ውስጥ ይሠርጣል የጎዳና ልጆችኮ ፍቅር ናቸው ንፁክ ናቸው ልብሳቸው እንጅ ልባቸው ንፁክ ነው አፍቃሪ አዛኝ አሳቢ ናቸው።
በጣም አስተማሪ ና ደስ የሚል ፊልም ነዉ ሂወት ፊልም ላይ እደሚሰራዉ ቢሆን ጥሩ ነበር ማንም ሰዉ ወዶና ፈቅዶ አይደለም ሌባና ጎዳና ተዳደሪ የሚሆነዉ የሳጥንካሬ እና መልካምነት እነዛ ልጆች ሂወታቸዉን ቀየራቸዉ በፍቅርና በመተሳሰብ በመልካምነት የማይቀየር ነገር የለም ፈጣሪ እራሱ ይረዳናል መልካም ሰዎች ሆነን ከኝ በታች ያሉትን ከረዳን ያለንን አካፍለን ፍቅር ብሰጣቸዉ ግርማ ሆኖ የሰራከዉ ልጅ በጣም አድናቂነኝ ግን የዛሬዉ ካራክተር አልተመቸኝም የማሙሽ ፍቅረኝ ሆና የሰራችዉ ልጅ በጣም ጎበዝ ናት ስተዉን በርቺ ቆጂዬ ስቀብጪ አብሶ ስወድሽ ከልብ እናመሰግናለን ሁላችሁንም👌❤👍🙏
ዋዉ በጣም ድንቅ ነው ማሙሺ ሁኖ የሰራው ልጂ የሌባ ልጂ ላይ የሰራው ልጂ ነውዴ ነውወንድሙ በጣም ይመሳሰላሉ
ይመስላል ግን አይደለም
awo ayedelem samual meselu yebalal aberetatut
ይመስላል
Filmu betam Arif new honom gn liju yegodana hiwet eyenore libsun endih mekeyayer alneberebetm
ዋዉ በጣም ደስ ይላል አስተማሪም ነዉ በርቱ እዮቱ
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱልን እናመስግናለን ።
ውዴ ደምሪኝ በቀናነት
Wow des yemil film new ye godana ljoch feker nachew part 2 binorew arif new Bngerachn lay mamush des ymil like new
Mamush webetekkk yasdenegtale arife film nw leju kelben biwesdewem🥰🥰🥰👌👌
wow bexam arif film nw yemr bertuln
sewu behiwot iskale dires menak, mesadeb(mesideb) yelebinm sewu betar mimeka woym fetarn yemitsel ayitefam ayiwodikm tebareku I love you and I am appreciate you
wow😢❤❤❤ yarda ligoci yemecacu feqer eske meqabier❤❤❤ ygodana ligoci eko feqer nacewe❤
ወይይኔ እሦሥት ግዜ አየሁት በጣም ት/ት ያለው ፊልም ነው ልጅን ሥልኩን ተባበሩኝ እማ ሣልሞትባቹህ የማሙሽን
🙊😆😆😆😆😆
ምን ለማለት ነው ስልኩን
Excellent well done this should be example to other producers
እንዲ ናቸው የጎዳና ልጆች ለሚወዱት ላመኑበት ይሰዋሉ
በጣም ቆንጆ እና አስተማሪ ፊልም ነዉ 👍🥰🥰
በቀናነት ደምሪኝ ውዴ
እስኪ ማነዉ እንደኔ tiktok ላይ ኣይቶ ሙሉ ፊልም ያየዉ እስኪ በ like
አቤት የሚቀጥል ፖርት ቢኖረው ውይ ደስ ሲል
ውድና 🌹የተከበራችሁ🌹 ምርጥ ኢትዬጰያዉይ🌹 በየአላችሁበት 🌹ፈጣሬ ይጠብቃችሁ 🌹ዘረኝነትን ከምድረገጥ ያጥፍልን🌹 ሀገራችንንሰላምያድርግልን👍👍ፕሮፋይሌን 🌹በመጫንቤተሰብይሁኑ 🌹🌹የሰው ደስታየሚያስደስታችሁ ኢትዬጰዊይ🌹🌹
ወይኔ ልጁ ሲያምር 😍😍
Thanks, appreciate and love you!
በጣም ደስይላል አፈቃሪዉልጂ ስያምር ወደድኩት ማሙሽንን በናታቺሁ
በጣም ደስ ይላል 🙏🙏
በጣም ደስየሚል ፍልምነዉ እንደኔ መጀመሪያ ኮሜንት ምታዩ ካላቹ እሄን ፍልም እንዳያመልጣቹ
ወይኔ የልጁ እርጋታው ውበቱ ዋው ሴቶችዬ እንደ ማሙሽ አይነት ባል ይስጠን አሜን በሉ
አስተማሪ ፊልም ነዉ ; ስራ ስራ ስራ ሰርቶ መብላት ደስ ይላል ፡፡
ከረጅም ጊዜ በሁዋላ ፊልም አየሁ እናም ወደድሁት አሪፍ ነው
I enjoyed the film and the soundtrack as well👌 especially the soundtrack, adds attractiveness to the movie.
የልጁ ውበት ቢስሚላህ❤
በጣም አሪፍና አስተማሪ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን
@@araraymezmur959 ሰላምሽ ብዝት ብሎ ይትረፍረፍ ከጤኔ ጋር አሜን💟💟💟💯💯💯💯
ለመጀመሪያ ጊዜ ከኢትዮጵያ ፊልም በጣም ያማረኝ ልጅ
ማሙሽ ምርጥ ገፀበሀሪነው ከምንምበሊይ ይመቻቺሁ
አላይሁትም ገና ግን ኮሜቶች በጣም አሪፍ ነው ስላሉ ልሹፍው የመዳም ቅመሞች ኑ አብረን
ደስ የምል ፊልም ነው እናመሰግናለን
እኔም የዛሬውን አያርገውና ለሶስት አመታት
ጎዳና ነበርኩ ያ ሁሉ ነገር አልፎ ዛሬ ላይ
እጅግ ።ደስ የምል ህይወት እየኖርኩ ነው ግን አሁንም የጎዳና ልጆች ፍቅር ይናፍቀኛል
እዉነተኛ ፍቅር የለው እነሱ ገር ነው ፍቅር ይስጠን 🙏🙏🙏😍😘
❤❤
ጀግና ነህ የምር ያለፈው አልፏል ጀግንነትህን ግን ሳላደቅ አላልፍም👍👍👌
የኔጀግና እግዛቤሔር ይመስገን እግዛቤሔር ይመስገን ሲቀጥል እውነተኛ ፍቅር ያለው ከጎዳና ልጅነው❤❤❤
እንዴት ሆነ በጣም ጎበዝ
ምርጥ አስተማሪ ፍልም ነው ከእውነተኛ ታሪክ ጋር ተመሳሰለብኝ እደዚ አይነት የሂወት ታሪክ ያላቸው ሰዎች አቅ ነበረ እሶግን ከአረብ አገር ሄዳነው እሱን ቀይራ ጎደኞቹን የቀየረቻቸው ወልደው በፍቅር ይኖራሉ ተፈቃሪም መፈቀሩን ሲያውቅ ጥሩ ነው የማያፈቅሩንን በመከተል ጊዜያችንን እድሜያችንን ከምናቃጥል ለአፍቃሪና ተፈቃሪ ቦታውን ስንለቅ ጥሩ ነው ሰውን ከምንጎዳ የኛ ባልሆነ ነገር ላይ መድከም ትርፉ ኪሳራ ጸጸት ነው እናመሰግናለን ሁላችሁንም በርቱ❤❤
ዋውው በጣም ድንቅ ስራ ነው የጎዳና ልጆች እኮ ፍቅርን ከሰጠናቸው ምላሻቸው ፍቅር ነው የኛ ህዝብ ፍቅርን ሳይሆን ንቀትን ስለሚያሳያቸው ውስጣቸው በክፋት ይሞላል እንጂ ፍቅር እና መተሳሰብ ያለው የጎዳና ልጆች ጋር ነው ደስ ይላል አጨራረሱ
የኔ ውድ ደምሪኝ
@@tubemelat ውዴ ደምሪኝ
@@tubemelat ታዛዥ ነኝ
ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይሠወረን አሜን ፅኑና ፀልዩ አሜን(3)
th-cam.com/video/3bKV3lXCLGU/w-d-xo.html
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት !!!!!
አሜን አሜን አሜን
أمين يارب
አሜን
ምንም አስተያየት የለኝም ከመጀመራው እስከ መጨረሻው ዋው ነው👍👌👌👌👌
Wow ማሙሽዬ እንዴት አባቱ ነው ሚያምረው ደሞ ፈገግታው ገዳይ ነው .....ውይይይ ልጅቷን ራሱ ስወዳት❤❤❤
ዋው ቆንጆ እና አስተማሪ ነው በረቱ 💚💛❤️👍👍👍👍
በጣም አሪፍ ፊልም ነው መጨረሻ ላይ ፍቅረኛዋ የሆነው ልጅ በጣም ነው ሚያምረው ትወናም አንደኛ ነው ብዙ መስራት ብቃት አለው
ውዴ ደምሪኝ
@@hayatmeka3271 ነይ የኔ ውድ
ይችን ልጅ በጣም ነው ምወዳት ምክንያቴም አንገቷ ላይ ሁሌም ማህተቧ አለ አደራሽን እህቴ ጊዜ እንዳያስወልቅሽ ለብር ብለሽ ውበትሽን እሽ
th-cam.com/video/3bKV3lXCLGU/w-d-xo.html
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት !!!!!
ማሙሽ ❤❤❤ዉበት እርጋታ 👌አንደኛ ትችላለህ bro በርታ ኤልያና ❤❤❤❤ፍቅር 💝💝ዉቢቷ ውስጤ ❤❤ነሽ 💝💝💝አባትየው 💝💝💝ደስ የሚሉ እረጅም እድሜ 💝💝💝ይስጥልን 🌹🙏
በቀናነት ደምሩኝ
እውነተኛ ፍቅር ዛሬም የጎዳና ልጆች ጋር አለ ስለሚወዱት ጓደኛቸው ሂወታቸውን ይሰዋሉ ፍቅር ያሸንፋል።
ሠላም ሠላም ሠላም
እህቴ በቅንነት በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
ልጁ ሲያምር በጌታ በጣም ደስ ሚል ፊልም ነው ልጂቶም ቀበጥ ናት እወዳታለሁ የጎዳና ልጆች እኮ ፍቅር ናቸው❤
bro mn asibe nw
እረ ማሙሽ የሚባለው ልጅ እንዴት አባቱ ነው የሚያምረው እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው የልጁ ፈገግታና መልኩ ገዳይ ነው
ምርጥየ ደምረኝ
ውዴ በቀናነት ደምሪኝ
😂😂😂😂
ክክክ
@@hayatmeka3271 th-cam.com/video/3bKV3lXCLGU/w-d-xo.html
ዋው ደስ የሚል አዝናኝ እና አስተማሪ ፊልም ነው ስለወደድኩት ቶሎ አለቀብኝ ቦሌ ቁጥር 2 ቢቀጥል ደስ ይለኛል ደራሲው አስበት እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💛❤ አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን ኑሩልን በርቱ ትውልድን የሚያስተምር ኢትዬጵያዊነት አንድነትን የሚያስተምር ፊልም እንጠብቃለን we love you🙏🙏🙏💚💛❤እግዚአብሄር ዞሮ መግቢያ ቤታችንን እናት ኢትዬጵያን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
ውዴ ደምሪኝ
የማን ባዲራ ነው
የኛ ባንዴራ እሔ ነው🇪🇹
አይ ማሙሽ የስንቱን ልብ አስደነገጥክ 😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ልጅቷን በምን የበለጠ እንደምወዳት ታውቃላችሁ በመስቀሏ 🥰🥰ደሞኮ ለጌጥ ብላ አትቀያይረውም 👍
እወነት ብልሽለ እንም
ልጁ.ፈገግታው.ባሌንአስተወሰኝ.።የኔአዳም.ባለህበትሰላምህይብዛልኝ...
'የሰው ልጅ አውቆ አይወለድም፤ ሊያውቅ ነው የሚወለደው'! ይኸ ምንም ሳያውቁ አዋቂዎች ነን ለምንል፤ ትልቅ አይነ ልቦናን የሚከፍት ነው። ፍቅርንም በጉራና በገንዘብ መግዛትና፤ በሀይልም ማሸነፍም አይቻለም። I loved it, thank you.
በቀናነት ደምሩኝ ውዶች
@@hayatmeka3271 ሠላም ሠላም ሠላም
እህቴ በቅንነት በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@@kalikidankalikidantube እሺ አቺም ደምሪኝ ውዴ
ልጅቷን ስወዳት እኮ ማሙሽዬ የእውነት ብትጋቡ ለሰውልጅ ሀብት ሳይሆን ዋናው ፍቅር ነው እኔ የእውነት ከወደደኝ ምንም ይሁን ዋናው ንጹሕ ልቡ ነው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ትምህርት አዘል እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን 🥰🥰🥰አሜን ፫ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
ውዴ በቀናነት ደምሪኝ
😂የልጅ እናትና በለትዳር እኮ ነት የተዚህ በፊት ፈታ የሚል ፕሮግራም አቅራቢ ነበር
እኔ እኮ ምትገርሙኝ ኮመታተሮች ናችሁ ብትጋቡ ልጁ ቆንጆ ነው የምትሉ ሴቶች ኧረ ረጋ በሉ ምንም ነገር በቁንጅና አይደለም ፈጣሪ ጥሩ አፍቃሪ ይስጠን ቆንጆ ወንድ የብዙ ሴቶች ባል ነው ልጅቷን ሞቼ ነው ምውዳት እሱንም ቅብጠቷ ❤❤❤
አቤት ልጁ። መገን ፀይሞች የፀይሞች አድናቂ ነኝ 👌❤️
አንዱም አልገባኝ ያው ማለቴ በልጅቱ ውበት ስነ ስርአት ተሸንፌ 🙉በእውነት ፈጣሪዬ እንደ ማሙሽ አይነት ሁሉን ያሟላ ባል ይስጠን 😢😪😪😪
Kkkk
ክክክክ
አሚንን😢😢😂😂
በጣም ሚያምር ፊልም ነው ልጁ ሲያምር 😋❤ልጅቷን ደሞ እወዳታለው ❤❤
እኔም ልጁ ላይ ነው አይኔ❤💓😍
ቀላል ያምራል ❤️❤️
th-cam.com/video/3bKV3lXCLGU/w-d-xo.html
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት !!!!!
Sami yebalale Ye debre markos lij nw
ከምር የጎዳናን ልጅ ሳላፈቅር አረጀሁ ምርጥ ናቸው እኮ የጎዳና ልጆች 😍😍😍
አታስቢ በድማችን አናጣም 😜😜😜
አሁንሰ ማን ከለከለሸ
ክክክክክ
@@rozakassahun7707c
@@rozakassahun7707😂😂😂
mamush ፈገግታው ያምራል። His smile is beautiful 😍 👌❤️
ልጅቷ ደስ ስትለኝ አንድም ቀን ማህተቧ ተለይቷት አያውቅም
የኔ ዉብ አንቺያለሽበት ሁሉምያምራል እንደ እዳንዱፊልም አያስጠላም ገንዘብይገኛል እዉነትኛ ፍቅር ግን የትም የለም❤❤❤❤❤
ምርጥ ድርሰት ምርጥ የትውና ብቃት ከጥሩ ትምህርት ጋር በጣም እናመሰግናለን። የማሩ ጆክ በጣምነው የሚያስቀው። ይመችህ
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት !!!!!
ዋውውውውው ልዩና አስተማሪ ፊልም ነው ከምር ሁሉም ቢተባበር ድህነት ከአገራችን ላይ እንደጢስ በኖ ይጠፋል ልንማርበት ይገባል በርቱ ከምር
ሠላም ሠላም ሠላም
እህቴ በቅንነት በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
እኔ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የምጠላወሸ ነገር ቢኖር ሌብነት ኤጭ ምርር የሚል ነገር
ዋውውውው ቃላት ያሳጥራል እውነትም የቦሌ ልጅ ትክክለኛው ቦሌ አስተማሪ ፊልም ነው!!!!!!!😘❤❤❤❤
ፍቅር እኮ ጎዳና እና ዱርዬ ጋ ነው ያለው ♥️❤️❤️
በትክክል
Lesostegna Gize Zare Ayehut Mamushi Abet Wubet Hulun Adilohal❤❤❤❤❤ Yegodana Lejochi Fker Nachihu Fetari Ytebkachihu Lejitua Betam New Emewodat Mahtebuan Atbetsem ❤❤❤❤❤Sawukat Jemro Keyraw Encuan Atawukem Sewodat❤❤❤❤❤
በጣም በጣም አርፍ ፊልም ነው ከጠበኩት በላይ ነውበዛላይ አስተማሪነው ባላችሁበት ሁላችሁንም ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ውዴ ደምሪኝ
ውዴ በቀናነት ደምሩኝ
በጣም በጣም አሪፋነው ያሠተምራል እውነትነው በጣም ሙህሮች ነቸው ጎዳነላይ ያሉ ልጅች
ውዴ በቀናነት ደምሪኝ
በጣም አስተማሪ ነዉ አወ የጎዳና ልጅ ሰርቶ መብላት እየፈለገ ማን ያሰራዋል
ውዴ በቀናነት ደምሪኝ
th-cam.com/video/3bKV3lXCLGU/w-d-xo.html
@@hayatmeka3271 th-cam.com/video/3bKV3lXCLGU/w-d-xo.html
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው ስወዳት የዝችን ልጅ ካራክተር እወድላታለሁ የኔ ቀበጥ❤❤
th-cam.com/video/3bKV3lXCLGU/w-d-xo.html
🌐 የቴክኖሎጂ እውቀትዎን ያሳድጉ
✅ የሞባይል አፕሊኬሽኖች 📲
✅ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች 💻
✅ የተመረጡ የቴክኖሎጂ ዜናዎች 💡
✅ የቴክኖሎጂ እውነታዎች📱
✅ ምርጥ ምርጥ ጌሞች🕹
✅ የ Box Office HD ፊልሞች 🎞
✅ ተከታታይ ፊልሞች 🎦...ሁሉንም በአንድ ላይ ያገኛሉ። 📍 📍
📣የምናውቀውን ለማሳወቅ ዝግጁ ነን
Oh guys I'm in love with his looks እንዴት አባቱ ነው ምየምረው ❤️❤️❤️ሁሉ ነገሩ የምራር 💓🥰🥰 ስታምር ማሙሽ
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም እውነት በጣም አስተማሪ እናመሰግናለን ፍቅር ያሸንፋል ❤
ውዴ ደምሪኝ
ውዴ በቀናነት ደምሪኝ
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት !!!!!
ወይኔ ልጁን ወደድኩኝ ሰየምረ በጣም ደሰ የምል ፈልም ነው❤❤❤❤
ወየዉ የልጅ ቁንጅና ቅንድቡ ራሱ የኔን ፀጉር ነዉ የሚያክለዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
በጣም ደስ የምል ፊልም ነው በርቱ ቀጥሉባት
በቀናነት ደምሩኝ
Abateyewen sewedachew🤗. Egziabher edemena tena yestot abatachen🙏💚💛❤ Bertu hulachehum Egziabher yetebekachu🙏🌷
እዉነት ነዉ ከረንድማማችነትና ከፍቅር የምበልጥ የለም ዋዉ❤❤❤❤በድጋም አየዉት❤❤❤
ይህች ቀይዋ ልጅ በጣም ታውቅበታለች ሁሉ ፊልሟ ሲያምር ቀይ ሸሚዝ የለበሰችው በጣም ደሰ የሚለው እሷና እሱ በጣም ያምራሉ የእውነት ቢጋቡም ያምራልግን የመጨረሻ በጣም ያምራል በሁለቱ ማለቁ የበረንዳ አዳሪ የሚባለውን ልጆች ለምን መንግሥት ቤት ሰርቶ አያኖራቸውም በሙሉ ወጭ ያለው ድጎማ አድርጎ ለነሱ ማሰብ የሰው ልጅ ሌባ የሚሆነው መሰራትና የሚበላው ሲያጣ ነው በርቱ
እኔ. የቦሌ ልጅ እና የጉዳና ልጅ እንኳን አብረው ሌዝናኑ አዬቼም አላቅም የእውነት
በጣም ሚያምረ ፊልም ነው ሰያምረ ❤❤ አሜን 🙏
ኮሜንታተሮች ቆንጆ ነዎ ብለዋል እስኪል ልይና እመለሳለሁ
😋ወይኔ ልጁ እርጋታዉ ደስ ሲል😮
ሁሉም የሚያደቀዉ የማሙሽን ዉበት ሆነኮ ወይ ጣጣ😁ለማንኛዉም ምርጥ ፊልም ነዉ ቀጥሉበት ማሙሽ ቆጆ ነህ😂😂😂😍😍😍😍
th-cam.com/video/3bKV3lXCLGU/w-d-xo.html
Anchiew melsesh adnekshew eko
እደኔ ተገርመሻል እያየው,ኮመት ማንበብ ደስ ይለኛል ግን ሁሉም ስለ ማሙሽዬ ነው እውነትም ቆጂዬ
ልጁን ለማየት 🏃🏃🏃🏃😂😂😂
ወይይይ ማሙሽ ማማሩ አንደኛ 😘😘😘
ምርጥ ፊልም ነው
ምርጥ ❤❤❤❤👌ነበር እናመሰግናለን ❤❤❤Guy's በርቱ 💝💝💝💝💝ማሙሽ 💃👄👄👄👄👄👄👄
ኢትዮጵያውያ ውስጥ መቀየር ያለበት አስተሳሰብ
1. ድህነት የሚይኮራና የምወደድ አድርጎ መሳል ወይንም ትውልዱ እንድያስብ ማድረግ
2. ሀብትም ጉሪኛና የማይወደድ ሀብታም ነኝ ማለት የምያሳፍር እንድሁም ደሀ ነኝ ማለት የምያኮራ ለመናገርም የማያሳፍር ብሎ ማሰብ
3. ስራ አለመስራት ወይንም መስረቅ ተፈቃሪ ያደርጋል እንጅ ምንም ችግር እንደለለብት ማሰብ
የሚሉ ዋና ዋና የወረዱ አስተሳሰቦች ከኢትዮጵያ ካልተወገዱ እመኑኝ ለዘላለም አንለወጥም በድህነታችን እንደኮራን ዳቦ እንዳማረን በረሃብ መሞታችን ይቀጥላል:: ፍልሞቻችን እንኳን እያቸው ሁሉም ድህነትን የምሰብኩ ባለፅግነትን የምቃወሙ ናቸው:: ከተሳሳትኩ እታረማለሁ
Altesasatkemn /shm dehnetn endebhal adergew siyayout yegermal yehnm teykiy new
አንደኛ ነው በቃ እናመሠግናለን ማሙሽ በጣም ቆንጆ ልጅ ጥሩ ተጫውቶታል
ደስሲል ይህ ጠይም ልጂ ልቤን ወሰደዉ😢😂 ሲያምር
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት !!!!!
😅😅😅😅ቻይዉ
እውነት በጣም ደስ ይላል የሰዉ ልጅ ሲወለድ ዳሃ ሆኖ አልተወለደም ግን አስተሳሰባችን
ደሃ ማለት .
ጥሩ ስነ ምግባር ያለዉ ነዉ ህሊናዉም ንጹህ ነዉ
አየህ ወዳጀ ሃብታም በገንዘቡ ይመካል
ደሃ ግን በአስተስስሰብ ይበልጠዋል
ዝቅ ብለህ ስራ ትለወጣለህ
ያኔም እግዚአብሔር ይረዳሃል
የሚሰራ አይምሮ ካለህ እመነኝ ሰርተህ ትለወጣለህ !!!
ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለወገናችን
እማምዬ🇪🇹 ትንሳኤሽን ያሳዬኝ
በቀናነት ደምሪኝ
😊
እውነተኛፍቅር ከጎዳናልጅ በፊልም ብቻ ሳይሆን ትክክለኛውም እዲህነው❤❤❤
እውነት ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በትልቁም በትንሹም ማመስገን እንልመድ እኔም እላለሁ እናመሰግናለን ።
ደጋግሜ ልኮምት የማሙሽ አሳስቁ ንግግሩ ያምታል ግን ማሙሽ ማሙሽ አበዛሁ አ እንደ ማሙሽ አይነት ምርጥ ቆንጆ ባል ይስጠን አሜን
አሜን❤❤😊
አራ መሙሽ ፍጋግታው ሁሉ ናገሩ ስያምር ወይኔ ጉዴ ወዳድኩ መሰላኝ ፍቅር ብቻ በፍልም ሆና እንጅህ
Egezabher yemesegen awo hulum neger lebego new 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤betam aref new beretu thanks 🙏🏼❤❤❤🇪🇹
ግን እማሙሽ እዴት አባቱ ያምራል አሪፍ ፊልም ነው
Konjo sera nw Samiachin, bertalen be lela sera bekerbu endemnayih tesfa enaregalen🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳
እረይ ማሙሽን ሆኖ ሚስራው ሲያምር አይገልፅውም እእእ ስታምረ እውነት ማሙሼ
በጣም አሪፍ ነው ማሙሽዬ እዳየሁ ወድጅሀለው በሌላ ፊልም እስክትመጣ እጠብቃለሁ
አላልሽም አች ሙጢ
@@bortehdeqafe9043 በየት አገኘሽኝ
ምርጥ ፊልም ነው💕💕😍😘🙏🙏
ዋዉ ማሙሽ ሲያምርብህ አሪፍ ፊልም ነዉ❤
Very nice positively educational really like it
My hats off for the producers
ዋውውውውውውው እውነት ምርጥ እሚል አይገልፀውም እናመሰግናለን በርቱልን በጣም አስተማሪ ነው መጨረሻው በጣም ያምራል
ወይኔ ማሙሽ ሲያምር ልብ ውስጥ ይሠርጣል የጎዳና ልጆችኮ ፍቅር ናቸው ንፁክ ናቸው ልብሳቸው እንጅ ልባቸው ንፁክ ነው አፍቃሪ አዛኝ አሳቢ ናቸው።
th-cam.com/video/3bKV3lXCLGU/w-d-xo.html
በጣም አስተማሪ ና ደስ የሚል ፊልም ነዉ ሂወት ፊልም ላይ እደሚሰራዉ ቢሆን ጥሩ ነበር ማንም ሰዉ ወዶና ፈቅዶ አይደለም ሌባና ጎዳና ተዳደሪ የሚሆነዉ የሳጥንካሬ እና መልካምነት እነዛ ልጆች ሂወታቸዉን ቀየራቸዉ በፍቅርና በመተሳሰብ በመልካምነት የማይቀየር ነገር የለም ፈጣሪ እራሱ ይረዳናል መልካም ሰዎች ሆነን ከኝ በታች ያሉትን ከረዳን ያለንን አካፍለን ፍቅር ብሰጣቸዉ ግርማ ሆኖ የሰራከዉ ልጅ በጣም አድናቂነኝ ግን የዛሬዉ ካራክተር አልተመቸኝም የማሙሽ ፍቅረኝ ሆና የሰራችዉ ልጅ በጣም ጎበዝ ናት ስተዉን በርቺ ቆጂዬ ስቀብጪ አብሶ ስወድሽ ከልብ እናመሰግናለን ሁላችሁንም👌❤👍🙏
ዋዉ በጣም ድንቅ ነው ማሙሺ ሁኖ የሰራው ልጂ የሌባ ልጂ ላይ የሰራው ልጂ ነውዴ ነውወንድሙ በጣም ይመሳሰላሉ
ይመስላል ግን አይደለም
awo ayedelem samual meselu yebalal aberetatut
ይመስላል
Filmu betam Arif new honom gn liju yegodana hiwet eyenore libsun endih mekeyayer alneberebetm
ዋዉ በጣም ደስ ይላል አስተማሪም ነዉ በርቱ እዮቱ
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱልን እናመስግናለን ።
ውዴ ደምሪኝ በቀናነት
Wow des yemil film new ye godana ljoch feker nachew part 2 binorew arif new Bngerachn lay mamush des ymil like new
Mamush webetekkk yasdenegtale arife film nw leju kelben biwesdewem🥰🥰🥰👌👌
wow bexam arif film nw yemr bertuln
sewu behiwot iskale dires menak, mesadeb(mesideb) yelebinm sewu betar mimeka woym fetarn yemitsel ayitefam ayiwodikm tebareku I love you and I am appreciate you
wow😢❤❤❤ yarda ligoci yemecacu feqer eske meqabier❤❤❤ ygodana ligoci eko feqer nacewe❤
ወይይኔ እሦሥት ግዜ አየሁት በጣም ት/ት ያለው ፊልም ነው ልጅን ሥልኩን ተባበሩኝ እማ ሣልሞትባቹህ የማሙሽን
🙊😆😆😆😆😆
ምን ለማለት ነው ስልኩን
Excellent well done this should be example to other producers
እንዲ ናቸው የጎዳና ልጆች ለሚወዱት ላመኑበት ይሰዋሉ
በጣም ቆንጆ እና አስተማሪ ፊልም ነዉ 👍🥰🥰
በቀናነት ደምሪኝ ውዴ
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት !!!!!
እስኪ ማነዉ እንደኔ tiktok ላይ ኣይቶ ሙሉ ፊልም ያየዉ እስኪ በ like
አቤት የሚቀጥል ፖርት ቢኖረው ውይ ደስ ሲል
ውድና 🌹የተከበራችሁ🌹 ምርጥ ኢትዬጰያዉይ🌹 በየአላችሁበት 🌹ፈጣሬ ይጠብቃችሁ 🌹ዘረኝነትን ከምድረገጥ ያጥፍልን🌹 ሀገራችንንሰላምያድርግልን👍👍ፕሮፋይሌን 🌹በመጫንቤተሰብይሁኑ 🌹🌹የሰው ደስታየሚያስደስታችሁ ኢትዬጰዊይ🌹🌹
ወይኔ ልጁ ሲያምር 😍😍
Thanks, appreciate and love you!
በጣም ደስይላል አፈቃሪዉልጂ ስያምር ወደድኩት ማሙሽንን በናታቺሁ
በጣም ደስ ይላል 🙏🙏
በጣም ደስየሚል ፍልምነዉ
እንደኔ መጀመሪያ ኮሜንት ምታዩ ካላቹ እሄን ፍልም እንዳያመልጣቹ