ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በመጀመሪያ እናት ለዘላለም ትኑር !ሲቀጥል እናት በህይወት ከሌለች ጠንካራ እና የስራ ሰወች መሆን ግድ ይለናል ማንም እንደናትህ ሊያስብልህ አይችልም !!!
በጣም ደስ ይላል ከምንም በላይ ኤልዳ ልዬ በጣም ታሳዝናለች ምክንያቱ ታማኝነቷን ይዛ ስለ ነሮች። እንደዚህ አይነት አስተማሪ ፊልም ዋው ቆንጆ ነው ከምንም በላይ ወደድኩ ላላችሁ
አሪፍ ነው በጣም ደስ ይላል ብዙ ትምህርት አለው እንደ እንጀራ እናት ያለ እማ ምቀኛ የለም ሆድ ይቻለው እንጂ እኔም ከምማርበት ትምህርት አስወጥታ ላርብ ሀገር ያበቃችኝ የጀራ እናት ነት ልጅች ከእናት እና አባት ውጭ ማደግ የለባችውም መጨርሻው ግን ያምራል
አላህ ይርዳሽ እህት
እኔም ትምርቴን አቋርጨ ነው የመጣሁት ግን እናቴ አለች አባትሽ እያለ ተከራይተሽ አትማሪም ተብየ ግን ሁሉም አድ አዴሉም ለምትሉት ሁሉም አድናቸው ማን እዴምየ
💔💔የኔ ማር
ደስ የሚል የህይወት ውጣ ውረድን የሚያሳይ ፊልም ነው ያላያችሁ እዩት
ወላሂ በጣም ነው የሚያሳዝነው እናቱ ብትሆን እደዚህ አትሰራም ለእናቶቻችን እረዥም እድሜ ተመኘሁ ያማል (ልብ ይነካል )
Eetufu
Amennn
Koyi ye koyenawu 🤔🤔
ሁሉም አንደ አይደሉም የኔ እናቴ ልክ እናተ ናት
አሚን። በጣመ ያሳዘናለ ዉላሂ
ዋው ብቻ ቃላት አጠርኝ ምርጥ ፍልም እውነት አስተማሬ እና ለ ክፍዎች ክፍውንን በ ክፍ መመለስ እንደሌለብን ነው የሚያስተምርን ብቻ እናመስግናለን ለ ሁላችሁም ።
እሰይ መጨረሻው ያምራል ናቲየ እንኳንም መድሀኒቱ ያልሰራ በጣም ደስ ይላል !!!!!!!
ሁሉም የእንጀራ እናት እኮ መጥፎ አይደሉም የኔ የእንጀራ። እናቴ ደግ ስው ነች እውዳታለሁ
እድሜ ለቃና tv ከአገሬ ድራማዎች ከውጣሁ ወራቶች አስቆጠርኩ.. ይህ ፊልም ግን እንዴት ውስጤን እንደ በላኝ ኧር የሐገራችን ፊልሞች እያማሩ ነው በርቱ.. ገኒ ማርር አንቺ ያለሽበት ፊልም ሁሉ አሳዛኝ አስለቃሽ ደሞ አጀማመሩም አጨራረሱ ያማረ ነው ዋውው ምንም አይውጣለትም በርቱ ገኒዬ ዛሬ ግን ትንሽ አናደሽኝ ነበር አጨራረሱ ላይ ግን በጣም አስደሰትሽኝ.. በተረፈ በርቱ ....
በጣም ምርጥ ነው"ክፉ ለሰራ ደግ መልስለት" አይደል የሚባለው
waw seyamr betam
wooooow betam yamiral
tkkl yenakonjo
ሜሮን የገጠር ልጅ
.
ዋውውውው ጨለማ በጨለማ ሳይሆን ብርሃን ነው የሚያልፈው እጅግ በጣም አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ።
እኔም በንዲህ አይነት ነው ያደኩት የምር የልጅነትን ቁሰል ነው የተነካው ግን አላህምዱሊላ ያሁሉ መካር አለፍኩ ዘሬ በፈጣሪ እዚህ ደረስኩ 😭😭☝️🤲
😭😢ህመሙ ን የሚያዉ ያዉቀዋል
ውይ ናቲየ ፈጣሪ ጠበቀህ በደግነትህ ግን የእንጀራ እናቶች ለምን ክፉ ይሆናሉ ያርቢ አላህ እናቶቻችንን እረረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
አሚንን
እናቴ ህይወቴ ነሽ ለኔ እማ በጣም ናፉቀሽኛል አሜን
እናቴ ህይወቴ ነሽ ለኔ እማ በጣም ናፉቀሽኛል ameennnnnnn yane konjoo
@@የድግማራምልጅነኝኢትጽያዊ ሥ
❤❤❤😙😙
ወይኔ ደስ የሚል ፊልም። ተመስጬ አየሁት እስክጨርስ። ትምርት ያዘለ ነው። መቸኮል የለብንም ለመወሰን ማሰብና መረጋጋት ያስፈልጋል። ፍቅር ያሸንፋል
የእናቶቻችን እድሜ ያቆይልን
አሚንንንንንንን
አሜን💔💔👈
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
ብዙ የሂወት ዉጣ ዉረድ😢😢አልፎ ደስታም እዳለ ተረዳሁት😢😢መጨረሻዉ በጠም ደስ ይላል
ዋው ዋው በጣም ደስ የምዪል ፊልም ነው የመጀመር ነው እንደ ዚህ አይነት ፊልም የማየው ቀጥሉበት
ዋው ደስ ቢያናድድም ለሰው ክፉለሚስቡ መድሀኒያለም ልቦና ይስጣቸው እውነተኛ ሰው ሀቁ ይጠብቀዋል መጨረጫው ደስ አለኝ በርቱ
አሪፈ ፈልም ነው በርቱ መልክት አለው ግን ብዙ ግዜ ብዙ ፈልሞች ላይ ሴቶች ከጋብቻ በፈት ሲያረግዙ እናያለን በገሀድ ያለ ነገር ቢሆንም ሰውን ለማስተማር ግን ከፈለግን እደዚህ አይነት ነገሮችን ባናይ ጥሩ ይመስለኛል ለምሳሌ እኔ ባለሁበት ሀገር ከጋብቻ በፈት እርግዝና በጣም ነውር ነው ይህ ነገር እኛም ሀገር ቢሆን ክብርም ጭምር ነውተሳሳትኩ?
Egziabher ybark wendm mn ergzna bcha hiv eds yeteleyayu beshtawoch sntu film lemastemar bibalm lenesu le yta endiweded blow bahl eyetebelash new
አረአልተሣሣትሽም
👍👍👍👍
ልቤን ቀጥ አድርጋችሁት ነበር ግን አሁን አሁን የኢትዮጵያ ፊልሞች እየተስተካከሉ ነው ደስ ይላል በርቱ ሄብሮንን ወክላ የተጭወተችው ልጅ ደሞ ዋው ቆንጅዬ ነሽ ብዙ ሜካፕ አለመጠቀምሽን ወዳጄልሻለሁ ምርጥ ያገሬ ልጅ በርችይ
love for a humanbeing💑I love Ethiopia and Eritrea🙌so nice film👍
የኔን ታሪክ ነው እንዴ የሰራችሁት እንጀራ እናት መቼም እናት ልትሆን አትችልም ባገኘቺው ጊዜ ታጠቃሀለች መቼም ቢሆን እኛን ግን ጠንካራ ያረገናል በእንጀራ እናት ተሰቃይተን ልጆች በሙሉ ክብር ይገባናል ስኬተኞችም ነን
I enjoyed watching this movie ❤️ btw am from Eritrea ✌️
Welcome
የማን ማንነቱን ቀድሞ ለመረዳት በሰከነ መንፈስ ማስተዋል ይገባልእሷ ሩሩ አንጀት ማይቸለውን ሰቷት ከራሷ አስበልጣ ለሰው ነዋሪ ናትእሷ እማ ለልጇ መራራት ታውቃለች እኔ ግን ወንድሙ መሆኔን ዘነጋችደርሳ እኔን መጉዳቷን ቀድማ ብታስብም በእናትነት ቋንቋ ብታየው ባልከፋ ሁለት ❤ልብ ሁኛለሁ ሁለት ❤ ልብ ሁኛለሁ
ግን እኮ ሁሉም እንጀራ እናቶች ክፉ አደሉም ለምሳሌ የኔ እንጀራ እናቴ ጥሩ እናት ናት 💖
ሀሪፍ ነው የኔም እንደዛው ከወለደችኝ የምትበልጥ
የኔም ከወለደቺኝ ትበልጣለቺ ሩሩህ ናት።
ጎበዝ ፈጣር ይስጥሽ ምርጥ ልጂ አዳድ ልጆች ምን ጥሩ ናት ቢሆኑላቸው አያመሰግኑም
@@hayatr5199ትክክል
222
በጣም ያሳዝናል መጨረሻ ላይ ግን ደስ ይላል እወዳችዃለሁ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይይይይይ ፈጣሪ ለካ የእንጀራ እናት ክፉ ነች አባቴ እንኳንም ሤትም ወንድም ሆነክ አሣደከን ወይኔ ፈጣሪ አደራ ለወደፊት እንዲህ ያለ ነገር እንዳገጥመኝ ወደ ክፉ አትምራኝ አደራ
ቆንጆ ነው የበለጠ መጨረሻው እጅግ ያስደስታል😘
በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ነው
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ ነው ግን የምንወዳት ያቺ ደጓ መካሪዋን ገኒ ለዚህኛው ገፀ በሃሪ አትሆንም ሲጀመርም አላወቀችበትም ምክንያቱም ከደጎችም ደግ ቅን ሰው ስለሆነች ነዋ ሲቀጥል ሁሉ እንጀራ እናት አንድ አይደለም ስንት አለ ለእናትም በላይ እናት የሚሆኑ ስለዚህ ሁሉንም አንዴ ድምስስ አርገን ባንወቅሳቸ ጥሩ ነው እና መሰግናለን እንወዳችሃለን ገንዬ እና በሞጔቾች ላይ ነው የማውቅህ ብቻ በሌላም ፋኑኤ ሁላችሁንም እንወዳችሃለን በርቱ
እውነት ነው ጨለማ በጨለማ ሳይሆን የሚያልፈል በብርሀን ነው። ደስ የሚል ፊልም ነው። ያሳደደህን አምልጠውጂ ተመልሰህ አትምታው አሪፍፍ የሚያስተምር ነው ይመቻችሁ
ሄርቦን!!! ልክ የኔ ህይወትን ነው የተጫወትሽልኝ ወንዶች ለነሱ የሚሆናቸውን አያውቁም የምታደርጋው ጥሩ ነገር ለነሱ አይመስላቸውም እኔም እንዳንቺ ብዙ አይቻለሁ ይሄን ግን የሚያውቅልኝ የለም
ወላሂ በጣም ልብ ይሰብራል ወላሂ እድሜና ጤና ለናቶቻችን አይይይይ😭😭
ዋው አራዳዎች ታንክድ የድምፁ ጥራት ተመቸኝ። ፍፁም ምርጥ ፊልም ፀብን በፀብ ሳይሆን በፍቅር ብለጠው ስንቶቻችን ነን ፀብን በፍቅር ለውጠን የምንኖረው??? አራዳዎች ይመቻችሁ የመጬ ነው የደላኝ።
koye setochu esun siyau mednw lebsachwn ymiyawlkut hoo
ቀጥሉበት በጠም ደስ ሚል ፊልም ነው።
አሪፍ ነው በርቱ ሁሉም የእጀራ እናት አንድ ነው ብዬ አላምንም
♥የናቲ አድናቂት ነኝ ታድሎ♥
Des ylal betam
በጣም አስተማረ ነዉ በርቱልን
በጣመም ነው ያለቀስኩት ፈጣሪ እናቶቻችን ይጠብቅልን😢😢😢
very nice move
የእውነት በአሪፍ ፊልም ነው እውነትም ሁለት ልብ በርቱ ገኔየ ግን እራስ ወዳድ ነሽ ለነገሩ የእንደራ እናት ከእኛ ቤት አለ ይህ ባህሪይ
ወይ በጣም ያምራል ኤልዳና ግን ምን አደርገች አሳዘነችኝ አይ የእንጀራ እናት ግን ሁሉም አይደሉም ለኔ እደናት ናት ስማቸዉ ግን መራራ ነዉ
Tkkl
Waw very amazing movie. Lesson for step mothers. Thanks .God bless all. From Eritrea
ዋውውውውውድ በጣም ያምራል አስተማሪ ነው ። ትግስት ያለው ስው እኮ የታደለ ነው
በጣም የምወደዉ ፊልም❤❤❤❤
ወይ ጉድ የእኝጀራ እናት ስንት ጉድ አላት ቢወራላት የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቃት ስንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንት ይነገራል ሆድ ይፍጀው ብሏል ያገሬ ዘፍኝ ግን መጨረሻ ላይ የተባለችው አባባል ተመችታኛለች
Wow unbelievable movie for stepmother have heat for stepchildren given educational lessons. Treat them equal because no different between them.
እሂሂሂ ያለእናት ያደገ ያቃል ህመሙን ሰዉ የናቀዉን በጊዜዉ ከፍ የሚያደርገዉ እግዚአብሔር ይመስገን
ማነው እንደኔ ይህን ፊሊም እየደጋገመ የሚአየው በጣም ነው የምወደው ❤
ካላማረ ባንቺ ነው ያንችን ኮመንት አይቸ ነው የምጀምረው?🤣
አይይይይ የእንጀራ እናት እፍፍፍፍፍፍ ውይይይ አምላኬ በጣም ያሳዝናል ገነት አስጠላሽኝ እናት እንደት ትሙት እናቴ ሁለየም አስብሽ አለሁ
Good job my friend Yayehyerad. Selayeweh Egziabeher yebarek
እናመሰግናለን።መታሰቢያነቱ ግን ለእንጀራ አባቶችም ጭምር ይሁን እላለሁ!
ናቲየሚሰራቸዉፊልም ይለያል ❤❤❤በጣምተወዳጅፊልምደስሲል
ገንዬ አሁን የሚያንሠቀስቀው ድራምሽን አይቼ ይህን ሣየው ተናደድኩ ጥሩና ደግ ገፀ ባሕሪ በይበልጥ ያምርብሻል
እውነት ይሄን ሳይ እራሴን ናቲ አርጌ ነው ልክ እደሱ ሀብታም ባሎንም በጀራናት ምክንያት ትምርቴን ቤተሰቤን ብቻ ሁሉ ነገሬን አጥቼ ያለ እድሜዬ ተሰድጄ በሀረብ ሀገር እሰቃያለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ብቻ ተስፋ አልቆርጥም እጥራለሁ እለፋለሁ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እናም አልፏል ሂወት ትቀጥላለች...........
የትዳር ጓደኛን መምረጥ በሕይወታችን ውስጥ ከምናደርጋቸው ከባድ ውሳኔዎች መካከል አንዱ ስለሆነ እንደ ቀላል የሚታይ ነገር አይደለም። በሕይወታችን ውስጥ ወይ ለደስታ አሊያም ለሐዘን አስተዋጽዖ የሚያደርግ የዚህን ያህል ክብደት ያለው ውሳኔ የለም ለማለት ይቻላል። አንድ ሰው ጥሩ ምርጫ ካደረገ አስደሳችና አርኪ ሕይወት ይኖረዋል፤ የተሳሳተ ምርጫ ካደረገ ደግሞ ሕይወቱ መራራ ሊሆን ይችላል። (ምሳሌ 21:19፤ 26:21) አምላክ ትዳርን ሲያቋቁም ዓላማው ስምምነትና ትብብር የሰፈነበት ጥምረት እንዲሆን ስለነበር ደስታው ዘላቂ እንዲሆን የትዳር ጓደኛን በጥበብ መምረጥና በማይበጠስ ቃል ኪዳን ተሳስሮ ለመኖር ፈቃደኛ መሆን አስፈላጊ ነው።-ማቴዎስ 19:6Sorry my sister, DO YOU KNOW THAT THINGS HAPPEN FOR A REASON
ዋውውው በጣም ሀሪፍ ፍኑኤል አድናቄህ ነኝ
እጀራእናትእሳትማለትነች
ታዴ ሁሎ እጅራናት እደዜ አይደሎም የዋህ ልብ ያላቸው ከራስ አስበልጠው የሜወዱም እዳሎ አንዘንጋ ብቻ ደስ ይላል ወደድኩት
Arada Cinma በስንት ጊዜያቹ ፊልም ለቀቃቹልን የአገሬ አሽቃባጭማ ጥቁር ፍቅር ብለው ሊሞቱ ነው!
ይገርምሻለ ይህን ጥቁር ፍቅር የሚባል ፊልም ጥሎብኝ አላየውም አሥመሣይ ነገር ሥለማይመቸኝ ይኑር የሀገሬ ፊልም😘😘😘
+ከደሤ ገራዶ s love እውነት የስው ወርቅ አያደምቅ
+Ke Konjo በጣምምምም
ሰህ ግን እሱ ፊልም እዴት ነው ልየው እዴ ?
ዋው ደስ ይላል በጣም አስተማሪ ነው በጣም እናመስግናለን
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
ehiermerk
+Ja Js betim hareyf naw gin setleje mikarginache
+Essam Ahmed tank's wde yaharaljewache Iiov Ethiopia
እፍፍፍፍ የ እዉነት ታሪክ ላይ የመሰረተ ፊልም ይመስላል የ እንጀራ እናት ሁሌም ያዉናቸው ሳይሆን አንድ አንዶች
መልካምናት ዋጋ ብያስካፊልም ውጤቱ ያማራ ነው !
ጥሎብኝ ድምቅ ያለ ሊፒስቲክ አይመቸኝም ። በጣም አሪፍ ፊልም ነው♥♥♥♥
Limnzem atymof
i am from Eritrea I love you so much Ethiopian movie awdddddddd
ጨለማ በጨለማ ሳይሆን በብርሀን ነው የሚያልፋው! አሪፍ ነው ለኔ ተመችቶኛል አመሰግናለው
Waw betam astmare filim new😍😍
Hii
ምርጥ ፊልም ኣስተማሪ 👍👍👍
የእንጀራናት ስሞ አያምርም ግን ስት አሉ ደግ ከናት ባለይ የሚሆኑ ባጠቃላይ ግን ባንወቅሳቸው ባናቆሽሻቸው መልካም ነው ቆንጃ ትምህርት ነው
ትክክክል
እኒ በልጅነቲ ነዉ እነቲን የጠዉት የእንጀራ እነቲ ነት የሳደገችጝ እንደ ልጅ ሳይሆን እንደ ሰራተጝ ነዉ የዳኩት ያንጀራ እነት ላኒ በታም ክፉ ነት አራመኒ ለልጁዋ እንጂ አንድ ቃን ለባሉዋ ልጅ የመትራራ
እኔ በንጀራ እናት እጅ ነው ያደኩት ለእንጀራ እናቴ ጥሩ አመለካከት የለኝም በጣም መጥፎ ናት
ye injera enat tiru alew bye alasebem yene hiwet yetebelashew be injera enate mikiniyat selehone
+Betegbar Eneyew በጣም ትክክል በስማአም የደረሰበት ነው እሚያውቀው ልጃቸውን እራሳቸውን ከሚያማቸው ያልወለዳቸው ምንሞት ይመረጣሉ እኔ አይቻለሁ ሁልግዜ ሰላም ነው እሚነሱት ግን እነሱ ሳይሆኑ ክረስቶስ ነው የሚያኖረን
መልካምነት ለራስ ነው። ናቲ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፍ ስውች ይስውርን
እኔ ግን በጣም የተመቸኝ እርጉዝ ሆና የተቀበላት ሰዉዬ ነዉ 💘
እውነት ለመናገር በጣም ነው የመሰጠኝ ሙዚቃው ሳይቀር ብቻ ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን
ኡፍፍፍፍ ደስስስስ ሲል
አህህህህህ እያለቀስኩኝ ነዉ ያየሁት ምክንያቱም እናቴን በልጂነት አጥቸ ዉጣ ዉረድን ስለቀመስኩት😢😢😢😭😭😭
wow betam arif new
Wawo Be. Ewunet endezi. wodije. yayehut. film. yelem. Malet echelalo. i Like
የኢትዮጵያ ወድ የዳሌ ፍቅር እጂ የእወነት ፍቅር መቼ ያቃል
😂😂😂😂
የኔ እንጀራ እናት ግን በጣም መልካም እጅግ መልካም ነበረች
በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉበት
wooooow kemalet wici minim kali yelegim lemanigawi. ......tnx betam arif new
ሀናን ሙሰማ እዚህም አለሽ ወይ ጉድ haha
I love this movie, it's the best of the best I never seen from Amarexation lol
ሀይሠሞነዉበጧሞደስሏል❤️👍👍👍💓💓💐🌹🌷😭😀😀👋👏😘😘😉😢🤣🤣
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💓💓💓💓❤️🌹🌷
Wawwwww. በጣም አሪፍ ፍልም ነው ቡዙ ነገር የስታምራል። በዝ ቀጥሉ
ልብ የተስበረ ጠረቤዛ አይደለም አናጺ ሚጠግነው!!
Exactly ❤
💪
ዋው በጣም ደስ ይላል ግን መጨረሻ ላይ መድሀኒቱ ገሎት ቢሆን ተናድጀ አይበቃኝም ።
ክብር ለአባቶቻችን በእንጀራ እናት ላሉ እህት ወንድሞቻችን ብረታት በመሆን ካሰቡነዉ ያደረሱናል🙏
❤❤❤
Bewnet kefu mehone mendnew ymytekmew ye Enjera Enat lmne kefu thonalhe eswase Lije Alate aydel way yesewe kefate fatare ke kefu sewohe ytbeken👏👏👏🙏🙏🙏🙏
ምርጥ ፊልምነው አስተማሪ
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ወይይ እንጀራናት እኔም ቀምሻዋለሁ አባቴ እቤት ከለለ ምግብ አትሰጠኝም ነበረ 😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😥😥😥የኔ እህት
@@thehabesha2929 💓💓💓💓
ስአዳ ያአላህ ባረያ ስአዳ ያላህ ባረያ የኔ እናት እኔን
ሁላችንም በጣም ነው ያሰቃዩን
በጣም አሪፍ ነው በርቱ አርሴማየ ውድድድ ቆንጆ
ገኒ እወድሽ ነበር እዚህ ላይ ግን የሰራሽው ገፀባህር መጥፎ የጀራ እናት ሁነሽ ነው ሀርፍ ነው
አጨራረሱ ያምራል ዋው ገኒ እንደዚህ አይነት ቦታ ላይ አትሳተፊ አይቸሽም አላቅም የመጨረሻ ተ ተላሁሽ ኦፍፍ ግን ፊልም ነው እንደፈለገሽ
የፊልሙን ጥራት ሳላደንቅ አላልፍም ግን የሳሚና የኤልዳና መለያየት አጥጋቢ ምክንያት አልቀረበበትም
Betami hrif
ተለያዩ በቃ ሳላየው ተውሁት
it is best deram
Tnesh kftetoch lmleyyet beiky new
ጠካራመሆን ግድ ይላል በማንኛውም ነገር ተስፋ አለመቁርጥ አድ ስቅነው❤ አብሶ ለመዳም ቅመሞች
ዋውውውው በጣም ደሥ ይላላ ቀጥሉበት ተመቻችሁኝ መልካም አድርግ መልካም ይደረግልሀልና
fekrite werkiye
በጣም ደሥ የሚል አስተማሪ ነው ።
በጣም ደስ ይላል ግን መጨረሻ ተኝተህ የቀረህ ብየ ወይይይ ልቤ መልካም መሆን ለራስ ነዉ ❤️❤️❤️❤️
I'm from Angola I like Eritrean Movies
Kkkk
Kkkkk🤣🤣
እኔ በንጀራ እናት አላደኩም እግዚአብሔር ይመስገን ጋደኞቼ ነበሩኝ በንጀራ እናት ያደጉ በጣም በጣም ከባድ ህይወት እንደነበራቸው አውቃለሁኝ
betam haref now natu yamrbhal i love you from eritrea
በጣም አስተማሪ አሳዛኝ በቃ ምን ልበል አንደኛ ነው ልጁ
የሀብታም ቤት ማየት ሰለቸኝ ምናለ እውነተኛዋን ኢትዩጲያ ብታሳዩን
እኮ
+sara amare የምር በጣም የሚያስጠላ ፊልም እስኪ ንገሩኝ መርዙን ጠጥቶት አልነበር እዴ
+ሳራ ስንታየሁ K Alsemashatem yawebdar lejua Sami dewelo kesera endatemlsena nati ka batu gar endastarekachew Abatu mekena endashelmew sengerat merzun defalegn bela asedfetawalech selzeh altetam
liki nesh
hahahaha
ድህነት አስቸግሮኝ ስደት ወጥቸ ልጀ የናትያፊት አይቶብኛን ይቅር በለኝልጀ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
በመጀመሪያ እናት ለዘላለም ትኑር !
ሲቀጥል እናት በህይወት ከሌለች ጠንካራ እና የስራ ሰወች መሆን ግድ ይለናል ማንም እንደናትህ ሊያስብልህ አይችልም !!!
በጣም ደስ ይላል ከምንም በላይ ኤልዳ ልዬ በጣም ታሳዝናለች ምክንያቱ ታማኝነቷን ይዛ ስለ ነሮች። እንደዚህ አይነት አስተማሪ ፊልም ዋው ቆንጆ ነው ከምንም በላይ ወደድኩ ላላችሁ
አሪፍ ነው በጣም ደስ ይላል ብዙ ትምህርት አለው እንደ እንጀራ እናት ያለ እማ ምቀኛ የለም ሆድ ይቻለው እንጂ እኔም ከምማርበት ትምህርት አስወጥታ ላርብ ሀገር ያበቃችኝ የጀራ እናት ነት ልጅች ከእናት እና አባት ውጭ ማደግ የለባችውም
መጨርሻው ግን ያምራል
አላህ ይርዳሽ እህት
እኔም ትምርቴን አቋርጨ ነው የመጣሁት ግን እናቴ አለች አባትሽ እያለ ተከራይተሽ አትማሪም ተብየ ግን ሁሉም አድ አዴሉም ለምትሉት ሁሉም አድናቸው ማን እዴምየ
💔💔የኔ ማር
ደስ የሚል የህይወት ውጣ ውረድን የሚያሳይ ፊልም ነው ያላያችሁ እዩት
ወላሂ በጣም ነው የሚያሳዝነው እናቱ ብትሆን እደዚህ አትሰራም ለእናቶቻችን እረዥም እድሜ ተመኘሁ ያማል (ልብ ይነካል )
Eetufu
Amennn
Koyi ye koyenawu 🤔🤔
ሁሉም አንደ አይደሉም የኔ እናቴ ልክ እናተ ናት
አሚን። በጣመ ያሳዘናለ ዉላሂ
ዋው ብቻ ቃላት አጠርኝ ምርጥ ፍልም እውነት አስተማሬ እና ለ ክፍዎች ክፍውንን በ ክፍ መመለስ እንደሌለብን ነው የሚያስተምርን ብቻ እናመስግናለን ለ ሁላችሁም ።
እሰይ መጨረሻው ያምራል ናቲየ እንኳንም መድሀኒቱ ያልሰራ በጣም ደስ ይላል !!!!!!!
ሁሉም የእንጀራ እናት እኮ መጥፎ አይደሉም የኔ የእንጀራ። እናቴ ደግ ስው ነች እውዳታለሁ
እድሜ ለቃና tv ከአገሬ ድራማዎች ከውጣሁ ወራቶች አስቆጠርኩ..
ይህ ፊልም ግን እንዴት ውስጤን እንደ በላኝ ኧር የሐገራችን ፊልሞች እያማሩ ነው በርቱ..
ገኒ ማርር አንቺ ያለሽበት ፊልም ሁሉ አሳዛኝ አስለቃሽ ደሞ አጀማመሩም አጨራረሱ ያማረ ነው ዋውው ምንም አይውጣለትም በርቱ ገኒዬ ዛሬ ግን ትንሽ አናደሽኝ ነበር አጨራረሱ ላይ ግን በጣም አስደሰትሽኝ..
በተረፈ በርቱ ....
በጣም ምርጥ ነው
"ክፉ ለሰራ ደግ መልስለት" አይደል የሚባለው
waw seyamr betam
wooooow betam yamiral
tkkl yenakonjo
ሜሮን የገጠር ልጅ
.
ዋውውውው ጨለማ በጨለማ ሳይሆን ብርሃን ነው የሚያልፈው እጅግ በጣም አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ።
እኔም በንዲህ አይነት ነው ያደኩት የምር የልጅነትን ቁሰል ነው የተነካው ግን አላህምዱሊላ ያሁሉ መካር አለፍኩ ዘሬ በፈጣሪ እዚህ ደረስኩ 😭😭☝️🤲
😭😢ህመሙ ን የሚያዉ ያዉቀዋል
ውይ ናቲየ ፈጣሪ ጠበቀህ በደግነትህ ግን የእንጀራ እናቶች ለምን ክፉ ይሆናሉ ያርቢ አላህ እናቶቻችንን እረረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
አሚንን
እናቴ ህይወቴ ነሽ ለኔ እማ በጣም ናፉቀሽኛል አሜን
እናቴ ህይወቴ ነሽ ለኔ እማ በጣም ናፉቀሽኛል ameennnnnnn yane konjoo
@@የድግማራምልጅነኝኢትጽያዊ ሥ
❤❤❤😙😙
ወይኔ ደስ የሚል ፊልም። ተመስጬ አየሁት እስክጨርስ። ትምርት ያዘለ ነው። መቸኮል የለብንም ለመወሰን ማሰብና መረጋጋት ያስፈልጋል። ፍቅር ያሸንፋል
የእናቶቻችን እድሜ ያቆይልን
አሚንንንንንንን
አሜን💔💔👈
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
ብዙ የሂወት ዉጣ ዉረድ😢😢አልፎ ደስታም እዳለ ተረዳሁት😢😢መጨረሻዉ በጠም ደስ ይላል
ዋው ዋው በጣም ደስ የምዪል ፊልም ነው የመጀመር ነው እንደ ዚህ አይነት ፊልም የማየው ቀጥሉበት
ዋው ደስ ቢያናድድም ለሰው ክፉለሚስቡ መድሀኒያለም ልቦና ይስጣቸው እውነተኛ ሰው ሀቁ ይጠብቀዋል መጨረጫው ደስ አለኝ በርቱ
አሪፈ ፈልም ነው በርቱ መልክት አለው ግን ብዙ ግዜ ብዙ ፈልሞች ላይ ሴቶች ከጋብቻ በፈት ሲያረግዙ እናያለን በገሀድ ያለ ነገር ቢሆንም ሰውን ለማስተማር ግን ከፈለግን እደዚህ አይነት ነገሮችን ባናይ ጥሩ ይመስለኛል ለምሳሌ እኔ ባለሁበት ሀገር ከጋብቻ በፈት እርግዝና በጣም ነውር ነው ይህ ነገር እኛም ሀገር ቢሆን ክብርም ጭምር ነውተሳሳትኩ?
Egziabher ybark wendm mn ergzna bcha hiv eds yeteleyayu beshtawoch sntu film lemastemar bibalm lenesu le yta endiweded blow bahl eyetebelash new
አረአልተሣሣትሽም
👍👍👍👍
ልቤን ቀጥ አድርጋችሁት ነበር
ግን አሁን አሁን የኢትዮጵያ ፊልሞች እየተስተካከሉ ነው ደስ ይላል በርቱ ሄብሮንን ወክላ የተጭወተችው ልጅ ደሞ ዋው ቆንጅዬ ነሽ ብዙ ሜካፕ አለመጠቀምሽን ወዳጄልሻለሁ ምርጥ ያገሬ ልጅ በርችይ
love for a humanbeing💑
I love Ethiopia and Eritrea🙌
so nice film👍
የኔን ታሪክ ነው እንዴ የሰራችሁት እንጀራ እናት መቼም እናት ልትሆን አትችልም ባገኘቺው ጊዜ ታጠቃሀለች መቼም ቢሆን እኛን ግን ጠንካራ ያረገናል በእንጀራ እናት ተሰቃይተን ልጆች በሙሉ ክብር ይገባናል ስኬተኞችም ነን
I enjoyed watching this movie ❤️ btw am from Eritrea ✌️
Welcome
የማን ማንነቱን ቀድሞ ለመረዳት
በሰከነ መንፈስ ማስተዋል ይገባል
እሷ ሩሩ አንጀት ማይቸለውን ሰቷት
ከራሷ አስበልጣ ለሰው ነዋሪ ናት
እሷ እማ ለልጇ መራራት ታውቃለች
እኔ ግን ወንድሙ መሆኔን ዘነጋች
ደርሳ እኔን መጉዳቷን ቀድማ ብታስብም
በእናትነት ቋንቋ ብታየው ባልከፋ
ሁለት ❤ልብ ሁኛለሁ
ሁለት ❤ ልብ ሁኛለሁ
ግን እኮ ሁሉም እንጀራ እናቶች ክፉ አደሉም ለምሳሌ የኔ እንጀራ እናቴ ጥሩ እናት ናት 💖
ሀሪፍ ነው የኔም እንደዛው ከወለደችኝ የምትበልጥ
የኔም ከወለደቺኝ ትበልጣለቺ ሩሩህ ናት።
ጎበዝ ፈጣር ይስጥሽ ምርጥ ልጂ አዳድ ልጆች ምን ጥሩ ናት ቢሆኑላቸው አያመሰግኑም
@@hayatr5199ትክክል
222
በጣም ያሳዝናል መጨረሻ ላይ ግን ደስ ይላል እወዳችዃለሁ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይይይይይ ፈጣሪ ለካ የእንጀራ እናት ክፉ ነች አባቴ እንኳንም ሤትም ወንድም ሆነክ አሣደከን ወይኔ ፈጣሪ አደራ ለወደፊት እንዲህ ያለ ነገር እንዳገጥመኝ ወደ ክፉ አትምራኝ አደራ
ቆንጆ ነው የበለጠ መጨረሻው እጅግ ያስደስታል😘
በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ነው
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ ነው ግን የምንወዳት ያቺ ደጓ መካሪዋን ገኒ ለዚህኛው ገፀ በሃሪ አትሆንም ሲጀመርም አላወቀችበትም ምክንያቱም ከደጎችም ደግ ቅን ሰው ስለሆነች ነዋ ሲቀጥል ሁሉ እንጀራ እናት አንድ አይደለም ስንት አለ ለእናትም በላይ እናት የሚሆኑ ስለዚህ ሁሉንም አንዴ ድምስስ አርገን ባንወቅሳቸ ጥሩ ነው እና መሰግናለን እንወዳችሃለን ገንዬ እና በሞጔቾች ላይ ነው የማውቅህ ብቻ በሌላም ፋኑኤ ሁላችሁንም እንወዳችሃለን በርቱ
እውነት ነው ጨለማ በጨለማ ሳይሆን የሚያልፈል በብርሀን ነው። ደስ የሚል ፊልም ነው። ያሳደደህን አምልጠውጂ ተመልሰህ አትምታው
አሪፍፍ የሚያስተምር ነው ይመቻችሁ
ሄርቦን!!! ልክ የኔ ህይወትን ነው የተጫወትሽልኝ ወንዶች ለነሱ የሚሆናቸውን አያውቁም የምታደርጋው ጥሩ ነገር ለነሱ አይመስላቸውም እኔም እንዳንቺ ብዙ አይቻለሁ ይሄን ግን የሚያውቅልኝ የለም
ወላሂ በጣም ልብ ይሰብራል ወላሂ እድሜና ጤና ለናቶቻችን አይይይይ😭😭
ዋው አራዳዎች ታንክድ የድምፁ ጥራት ተመቸኝ። ፍፁም ምርጥ ፊልም ፀብን በፀብ ሳይሆን በፍቅር ብለጠው ስንቶቻችን ነን ፀብን በፍቅር ለውጠን የምንኖረው??? አራዳዎች ይመቻችሁ የመጬ ነው የደላኝ።
koye setochu esun siyau mednw lebsachwn ymiyawlkut hoo
ቀጥሉበት በጠም ደስ ሚል ፊልም ነው።
አሪፍ ነው በርቱ ሁሉም የእጀራ እናት አንድ ነው ብዬ አላምንም
♥የናቲ አድናቂት ነኝ ታድሎ♥
Des ylal betam
በጣም አስተማረ ነዉ በርቱልን
በጣመም ነው ያለቀስኩት ፈጣሪ እናቶቻችን ይጠብቅልን😢😢😢
very nice move
የእውነት በአሪፍ ፊልም ነው
እውነትም ሁለት ልብ በርቱ ገኔየ ግን እራስ ወዳድ ነሽ ለነገሩ የእንደራ እናት ከእኛ ቤት አለ ይህ ባህሪይ
ወይ በጣም ያምራል ኤልዳና ግን ምን አደርገች አሳዘነችኝ
አይ የእንጀራ እናት ግን ሁሉም አይደሉም ለኔ እደናት ናት ስማቸዉ ግን መራራ ነዉ
Tkkl
Waw very amazing movie. Lesson for step mothers. Thanks .God bless all. From Eritrea
ዋውውውውውድ በጣም ያምራል አስተማሪ ነው ። ትግስት ያለው ስው እኮ የታደለ ነው
በጣም የምወደዉ ፊልም❤❤❤❤
ወይ ጉድ የእኝጀራ እናት ስንት ጉድ አላት ቢወራላት የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቃት ስንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንት ይነገራል ሆድ ይፍጀው ብሏል ያገሬ ዘፍኝ ግን መጨረሻ ላይ የተባለችው አባባል ተመችታኛለች
Wow unbelievable movie for stepmother have heat for stepchildren given educational lessons. Treat them equal because no different between them.
እሂሂሂ ያለእናት ያደገ ያቃል ህመሙን ሰዉ የናቀዉን በጊዜዉ ከፍ የሚያደርገዉ እግዚአብሔር ይመስገን
ማነው እንደኔ ይህን ፊሊም እየደጋገመ የሚአየው በጣም ነው የምወደው ❤
ካላማረ ባንቺ ነው ያንችን ኮመንት አይቸ ነው የምጀምረው?🤣
አይይይይ የእንጀራ እናት እፍፍፍፍፍፍ ውይይይ አምላኬ በጣም ያሳዝናል ገነት አስጠላሽኝ እናት እንደት ትሙት እናቴ ሁለየም አስብሽ አለሁ
Good job my friend Yayehyerad. Selayeweh Egziabeher yebarek
እናመሰግናለን።መታሰቢያነቱ ግን ለእንጀራ አባቶችም ጭምር ይሁን እላለሁ!
ናቲየሚሰራቸዉፊልም ይለያል ❤❤❤በጣምተወዳጅፊልምደስሲል
ገንዬ አሁን የሚያንሠቀስቀው ድራምሽን አይቼ ይህን ሣየው ተናደድኩ ጥሩና ደግ ገፀ ባሕሪ በይበልጥ ያምርብሻል
እውነት ይሄን ሳይ እራሴን ናቲ አርጌ ነው ልክ እደሱ ሀብታም ባሎንም በጀራናት ምክንያት ትምርቴን ቤተሰቤን ብቻ ሁሉ ነገሬን አጥቼ ያለ እድሜዬ ተሰድጄ በሀረብ ሀገር እሰቃያለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ብቻ ተስፋ አልቆርጥም እጥራለሁ እለፋለሁ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እናም አልፏል ሂወት ትቀጥላለች...........
የትዳር ጓደኛን መምረጥ በሕይወታችን ውስጥ ከምናደርጋቸው ከባድ ውሳኔዎች መካከል አንዱ ስለሆነ እንደ ቀላል የሚታይ ነገር አይደለም። በሕይወታችን ውስጥ ወይ ለደስታ አሊያም ለሐዘን አስተዋጽዖ የሚያደርግ የዚህን ያህል ክብደት ያለው ውሳኔ የለም ለማለት ይቻላል። አንድ ሰው ጥሩ ምርጫ ካደረገ አስደሳችና አርኪ ሕይወት ይኖረዋል፤ የተሳሳተ ምርጫ ካደረገ ደግሞ ሕይወቱ መራራ ሊሆን ይችላል። (ምሳሌ 21:19፤ 26:21) አምላክ ትዳርን ሲያቋቁም ዓላማው ስምምነትና ትብብር የሰፈነበት ጥምረት እንዲሆን ስለነበር ደስታው ዘላቂ እንዲሆን የትዳር ጓደኛን በጥበብ መምረጥና በማይበጠስ ቃል ኪዳን ተሳስሮ ለመኖር ፈቃደኛ መሆን አስፈላጊ ነው።-ማቴዎስ 19:6
Sorry my sister, DO YOU KNOW THAT THINGS HAPPEN FOR A REASON
ዋውውው በጣም ሀሪፍ ፍኑኤል አድናቄህ ነኝ
እጀራእናትእሳትማለትነች
ታዴ ሁሎ እጅራናት እደዜ አይደሎም የዋህ ልብ ያላቸው ከራስ አስበልጠው የሜወዱም እዳሎ አንዘንጋ ብቻ ደስ ይላል ወደድኩት
Arada Cinma በስንት ጊዜያቹ ፊልም ለቀቃቹልን የአገሬ አሽቃባጭማ ጥቁር ፍቅር ብለው ሊሞቱ ነው!
ይገርምሻለ ይህን ጥቁር ፍቅር የሚባል ፊልም ጥሎብኝ አላየውም አሥመሣይ ነገር ሥለማይመቸኝ ይኑር የሀገሬ ፊልም😘😘😘
+ከደሤ ገራዶ s love እውነት የስው ወርቅ አያደምቅ
+Ke Konjo በጣምምምም
ሰህ ግን እሱ ፊልም እዴት ነው ልየው እዴ ?
ሰህ ግን እሱ ፊልም እዴት ነው ልየው እዴ ?
ዋው ደስ ይላል በጣም አስተማሪ ነው በጣም እናመስግናለን
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
ehiermerk
+Ja Js betim hareyf naw gin setleje mikarginache
+Essam Ahmed tank's wde yaharaljewache Iiov Ethiopia
እፍፍፍፍ የ እዉነት ታሪክ ላይ የመሰረተ ፊልም ይመስላል የ እንጀራ እናት ሁሌም ያዉናቸው ሳይሆን አንድ አንዶች
መልካምናት ዋጋ ብያስካፊልም ውጤቱ ያማራ ነው !
ጥሎብኝ ድምቅ ያለ ሊፒስቲክ አይመቸኝም ። በጣም አሪፍ ፊልም ነው♥♥♥♥
Limnzem atymof
i am from Eritrea I love you so much Ethiopian movie awdddddddd
ጨለማ በጨለማ ሳይሆን በብርሀን ነው የሚያልፋው! አሪፍ ነው ለኔ ተመችቶኛል አመሰግናለው
Waw betam astmare filim new😍😍
Hii
ምርጥ ፊልም ኣስተማሪ 👍👍👍
የእንጀራናት ስሞ አያምርም ግን ስት አሉ ደግ ከናት ባለይ የሚሆኑ ባጠቃላይ ግን ባንወቅሳቸው ባናቆሽሻቸው መልካም ነው ቆንጃ ትምህርት ነው
ትክክክል
እኒ በልጅነቲ ነዉ እነቲን የጠዉት የእንጀራ እነቲ ነት የሳደገችጝ እንደ ልጅ ሳይሆን እንደ ሰራተጝ ነዉ የዳኩት ያንጀራ እነት ላኒ በታም ክፉ ነት አራመኒ ለልጁዋ እንጂ አንድ ቃን ለባሉዋ ልጅ የመትራራ
እኔ በንጀራ እናት እጅ ነው ያደኩት ለእንጀራ እናቴ ጥሩ አመለካከት የለኝም በጣም መጥፎ ናት
ye injera enat tiru alew bye alasebem yene hiwet yetebelashew be injera enate mikiniyat selehone
+Betegbar Eneyew በጣም ትክክል በስማአም የደረሰበት ነው እሚያውቀው ልጃቸውን እራሳቸውን ከሚያማቸው ያልወለዳቸው ምንሞት ይመረጣሉ እኔ አይቻለሁ ሁልግዜ ሰላም ነው እሚነሱት ግን እነሱ ሳይሆኑ ክረስቶስ ነው የሚያኖረን
መልካምነት ለራስ ነው። ናቲ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፍ ስውች ይስውርን
እኔ ግን በጣም የተመቸኝ እርጉዝ ሆና የተቀበላት ሰዉዬ ነዉ 💘
እውነት ለመናገር በጣም ነው የመሰጠኝ ሙዚቃው ሳይቀር ብቻ ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን
ኡፍፍፍፍ ደስስስስ ሲል
አህህህህህ እያለቀስኩኝ ነዉ ያየሁት ምክንያቱም እናቴን በልጂነት አጥቸ ዉጣ ዉረድን ስለቀመስኩት😢😢😢😭😭😭
wow betam arif new
Wawo Be. Ewunet endezi. wodije. yayehut. film. yelem. Malet echelalo. i Like
የኢትዮጵያ ወድ የዳሌ ፍቅር እጂ የእወነት ፍቅር መቼ ያቃል
😂😂😂😂
የኔ እንጀራ እናት ግን በጣም መልካም እጅግ መልካም ነበረች
በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉበት
wooooow kemalet wici minim kali yelegim lemanigawi. ......tnx betam arif new
ሀናን ሙሰማ እዚህም አለሽ ወይ ጉድ haha
I love this movie, it's the best of the best I never seen from Amarexation lol
ሀይሠሞነዉበጧሞደስሏል❤️👍👍👍💓💓💐🌹🌷😭😀😀👋👏😘😘😉😢🤣🤣
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💓💓💓💓❤️🌹🌷
Wawwwww. በጣም አሪፍ ፍልም ነው ቡዙ ነገር የስታምራል። በዝ ቀጥሉ
ልብ የተስበረ ጠረቤዛ አይደለም አናጺ ሚጠግነው!!
Exactly ❤
💪
ዋው በጣም ደስ ይላል ግን መጨረሻ ላይ መድሀኒቱ ገሎት ቢሆን ተናድጀ አይበቃኝም ።
ክብር ለአባቶቻችን በእንጀራ እናት ላሉ እህት ወንድሞቻችን ብረታት በመሆን ካሰቡነዉ ያደረሱናል🙏
❤❤❤
Bewnet kefu mehone mendnew ymytekmew ye Enjera Enat lmne kefu thonalhe eswase Lije Alate aydel way yesewe kefate fatare ke kefu sewohe ytbeken👏👏👏🙏🙏🙏🙏
ምርጥ ፊልምነው አስተማሪ
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ወይይ እንጀራናት እኔም ቀምሻዋለሁ አባቴ እቤት ከለለ ምግብ አትሰጠኝም ነበረ 😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😥😥😥የኔ እህት
@@thehabesha2929 💓💓💓💓
ስአዳ ያአላህ ባረያ ስአዳ ያላህ ባረያ የኔ እናት እኔን
ሁላችንም በጣም ነው ያሰቃዩን
በጣም አሪፍ ነው በርቱ አርሴማየ ውድድድ ቆንጆ
ገኒ እወድሽ ነበር እዚህ ላይ ግን የሰራሽው ገፀባህር መጥፎ የጀራ እናት ሁነሽ ነው ሀርፍ ነው
አጨራረሱ ያምራል ዋው ገኒ እንደዚህ አይነት ቦታ ላይ አትሳተፊ አይቸሽም አላቅም የመጨረሻ ተ ተላሁሽ ኦፍፍ ግን ፊልም ነው እንደፈለገሽ
የፊልሙን ጥራት ሳላደንቅ አላልፍም ግን የሳሚና የኤልዳና መለያየት አጥጋቢ ምክንያት አልቀረበበትም
Betami hrif
ተለያዩ በቃ ሳላየው ተውሁት
it is best deram
Tnesh kftetoch lmleyyet beiky new
ጠካራመሆን ግድ ይላል በማንኛውም ነገር ተስፋ አለመቁርጥ አድ ስቅነው❤ አብሶ ለመዳም ቅመሞች
ዋውውውው በጣም ደሥ ይላላ ቀጥሉበት ተመቻችሁኝ መልካም አድርግ መልካም ይደረግልሀልና
fekrite werkiye
fekrite werkiye
በጣም ደሥ የሚል አስተማሪ ነው ።
በጣም ደስ ይላል ግን መጨረሻ ተኝተህ የቀረህ ብየ ወይይይ ልቤ መልካም መሆን ለራስ ነዉ ❤️❤️❤️❤️
I'm from Angola I like Eritrean Movies
Kkkk
Kkkkk🤣🤣
እኔ በንጀራ እናት አላደኩም እግዚአብሔር ይመስገን ጋደኞቼ ነበሩኝ በንጀራ እናት ያደጉ በጣም በጣም ከባድ ህይወት እንደነበራቸው አውቃለሁኝ
betam haref now natu yamrbhal i love you from eritrea
በጣም አስተማሪ አሳዛኝ
በቃ ምን ልበል አንደኛ ነው ልጁ
የሀብታም ቤት ማየት ሰለቸኝ ምናለ እውነተኛዋን ኢትዩጲያ ብታሳዩን
እኮ
+sara amare የምር በጣም የሚያስጠላ ፊልም እስኪ ንገሩኝ መርዙን ጠጥቶት አልነበር እዴ
+ሳራ ስንታየሁ K
Alsemashatem yawebdar lejua Sami dewelo kesera endatemlsena nati ka batu gar endastarekachew Abatu mekena endashelmew sengerat merzun defalegn bela asedfetawalech selzeh altetam