Aster Aweke: አስቴር አወቀ - አቤት አቤቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ย. 2024
  • በእውነት የሚገርም ዜማ ነው! ድሮ የነበረ ፍቅር የት ገባ? የትስ ደረሰ? ምን በልቶብን ነው የሚያባላን? ችለን ብናስተውለው ሁላችንም የአንድ እናትና አባት ልጆች ነን በፍቅር ተደጋግፈን ኑሮን መግፋት እንጂ መገፋፋቱ እኛን አይበጀንም.
    ቀጣዩ ትውልድስ ምን ይቀበለን? ለየትኛው ዕድሚያችን ነው? አልቋል እኮ ግማሹን ወይም ከዚያም በላይ ኖረነዋል የቀረችንን እድሜ በፍቅር በመተሳሰብ በመደጋገፍ ለትውልድ መልካሙን እናትርፍ.
    እግዚአብሔር የቀደመውን ፍቅራችንን መተሳሰብ መዋደዳችንን ይመልስልን።
    ይህ ዜማ በጣም ይገርማል ልብ ብዬ ሳስተውል ብዙ ከፍቅር እርቄ እንደቆምኩ አሳየኝ ወደ ቀደመው አንድነታችን እንመለስ በፍቅር እንኑር አገራችንን ኑሯችንን ይባርክልን ወዳችዋለው።

ความคิดเห็น • 27