Aster Aweke - Ebo (Full Album)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 457

  • @gechatube7617
    @gechatube7617 11 หลายเดือนก่อน +56

    ሁሉም በኮመንት ፍቅሩን ገልጾልሻል እንደኔ ላንቺ ሚሆን ቃል አቶ ዝም ያለ ስንት አለ መሰለሽ አስቱ❤❤❤❤

    • @henock8230
      @henock8230 หลายเดือนก่อน

      betam❤❤❤

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 8 หลายเดือนก่อน +15

    The most talented , the one and only ASTER AWEKE
    Ebo is one of her fine and distinguished albums
    All musics, except one, arranged by the well known Teodros Makonnen ( aka Teddy Mak ) in his prime days.
    One track in this album , Bale Gariw, is arranged by the other iconic musician Abegaz Kibrework Shiota.
    What an an art work 🫶
    Astu you are a walking legend, and you gave us love, you gave us memory, you gave us Joy.
    Thank you Aster , Teddy Mak, Abegazu and all who participated in this master piece.
    Astu we all Ethiopians love you 🫶

  • @kenand1187
    @kenand1187 2 ปีที่แล้ว +392

    I remeber some 20 years ago i was living in refugee camp in country side of norway , once a very cold and dark saturday i went to a near by small town to borrow a book from library suprizeingly they had this cd on the shelf ,it was one of my most happy days in life. Love you astuka❤

  • @fitsumgebre2721
    @fitsumgebre2721 8 หลายเดือนก่อน +7

    This album is my all time best Ethiopian Album. You can't stop listening to it, I cant stop listening to it. It gives me a chilly and some vibe that I cant explain.

  • @Beld865
    @Beld865 2 ปีที่แล้ว +71

    መታሰቢያ ትባላለች። መታሰቢያ ክፍሌ። የመጀመሪያ ፍቅሬ ናት። የናዝሬት ኃይልዬ ጨፍቅ ትምህርት ቤት የ7ኛ ክፍል ተማሪዎች ነበርን ይህ አልበም (ካሴት) ሲወጣ። መቲዬ የአስቴር ብርቱ ወዳጅና አድናቂ ነበረች። ትምህርት የምንማረው ቀኑን ሙሉ ስለነበር ለምሳ ስንለቀቅ እዛው ትምህርት ቤታችን ግቢ ውስጥ የምንቆይባቸው ቀናት ብዙ ነበሩ። ክፍላችን ውስጥ ብቻችንን እንሆንና የያዝነውን ምሳ ከበላን በኋላ መቲዬ እቅፌ ውስጥ ሆና በጣም በሚጣፍጥ ድምጿ ከዚህ አልበም ላይ
    "እንዲያው ያለ ስሜ ስም ሲሰጠኝ ኖሮ"፣
    "እርም ያጣ ሰውነት"
    እና
    "ሱፍ ገበርዲን ለብሰህ ናልኝ አልልህም"
    የሚሉትን ዘፈኖች ትዘፍንልኝ፤ ታንጎራጉርልኝ ነበር። አቤት ድምጿ!
    መቲ አሁን የት እንዳለች፣ በምን አይነት ሁኔታ እንዳለች፣ በሕይወት ትኑር ወይም አትኑር አላውቅም። ወደ 9ኛ ክፍል እስክናልፍ ድረስ አብረን ነበርን። ወደ 9ኛ ክፍል ስናልፍ እኔ በቤተሰብ ዝውውር ወደ አርባምንጭ ሔድኩ። አስታውሳለሁ ለ1 አመት ያህል በድባቴ እታመም ነበር። በቃ ከዛ በኋላ አይቻት አላውቅም። ከ8 አመታት በኋላ ወደ አዲስ አበባ ስመጣ ናዝሬት መጣሁ መቲ ግን የለችም። ከነ ቤተሰባቸው ከኢትዮጵያ መውጣታቸውን ሰማሁ። በዘመነ Facebook በዚሁ ለረጅም ዘመናት ያልተገናኙ ሰዎችን በሚያገናኝ ማህበራዊ ትስስር ገጽ ላይ "Metasebiya Kifle" ብዬ ጽፌ የመጣልኝን ዝርዝር አንድም ሳላስቀር እየከፈትኩ ፎቶግራፎቻቸውንና መረጃዎቻቸውን ሁሉ በጥንቃቄ ተመለከትኩ መቲን ግን አላገኘኋትም። ይህንን አልበም መቼም ይሁን የት ስሰማው ሁሉ ነገሬ ወደዛ ጊዜ ሔዶ ትዝታ ይቆጣጠረኛል።
    መቲ ባለሽበት ሰላም ሁኚ።
    I always remember u

    • @mesfineshetu5493
      @mesfineshetu5493 2 ปีที่แล้ว +4

      የሚያሳዝን ታሪክ አይዞክ

    • @heranestub4379
      @heranestub4379 ปีที่แล้ว +3

      1992-93 አንድ ላይ ነበርን

    • @Beld865
      @Beld865 ปีที่แล้ว

      ​@@heranestub4379የት?

    • @ad2kk12
      @ad2kk12 9 หลายเดือนก่อน +2

      💔💔💔

    • @Beld865
      @Beld865 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@heranestub4379 የት? አሁንስ ያለችበትን ታውቂ ይሆን?

  • @EdomTube
    @EdomTube 3 วันที่ผ่านมา

    አስቱ ይህ አልበም ሲወጣ የሃይስኩል ተማሪ ነበርኩ፡፡ በወቅቱካሴቱን እየተዋዋስን በደንብ አዳምጨዋለሁ፡፡አሁንም በ2017 ዓ.ም ስራየን እየሰራሁ እያዳመጠኩት ነው፡፡ ጊዜ የማሽረው ስራ ማለት ይህ ነው፡፡ እድሜሽን ያርዝምልን አስቱ፡፡ ዮሐንስ ነኝ ከኢትዮጵያ

  • @Kumnegerplus
    @Kumnegerplus 5 หลายเดือนก่อน +87

    2024 ላይ እየሰማ ያለ እስቲ 👋👋

    • @Kumnegerplus
      @Kumnegerplus 4 หลายเดือนก่อน +3

      ኧረ ጎበዝ እራሷ ላይክ አሰገችው ኮሜንቱን omg astuka i love you😇

    • @yehualashetworkual-yifatat8541
      @yehualashetworkual-yifatat8541 4 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ!!

    • @yonnyg3345
      @yonnyg3345 4 หลายเดือนก่อน +1

      አለሁ boss... ሃምሌ 20/2016 July 2024

    • @Kumnegerplus
      @Kumnegerplus 4 หลายเดือนก่อน

      @@yonnyg3345 ይመችህ bro❤

    • @1980yidne
      @1980yidne วันที่ผ่านมา +1

      Eboooooo

  • @STH1989
    @STH1989 7 หลายเดือนก่อน +4

    አስቱካ አንቺን ከማንም አላወዳድርም! You're the best!

  • @media2955
    @media2955 9 หลายเดือนก่อน +9

    When i was a kid, my mother Sing asters songs at home, that influence me and i sing her songs without even knowing who aster is 😂❤

  • @hawihawi9260
    @hawihawi9260 3 ปีที่แล้ว +60

    I hope this generations musicians have half the originality and talent of this lady! Music is truely in her blood.

    • @sadorteddy4204
      @sadorteddy4204 3 ปีที่แล้ว

      That’s for sure

    • @workiegetachew1015
      @workiegetachew1015 3 ปีที่แล้ว

      @@sadorteddy4204 ui

    • @antenehademe6636
      @antenehademe6636 3 ปีที่แล้ว

      Exactly what I was thinking 🤔. So sad.

    • @eded195
      @eded195 3 ปีที่แล้ว

      I agree with you dear ♥️👌🏾👌🏾

  • @4wossen
    @4wossen ปีที่แล้ว +17

    30 years later, we still listening to it. Amazing!

  • @dawit9686
    @dawit9686 8 หลายเดือนก่อน +3

    Aster Aweke Number 1 Ethiopian female singer.Long Live our Legend.

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.6215 5 ปีที่แล้ว +112

    This is my most favorite album of Aster Aweke's 25 discographies. I like the sound, the arrangement and all the melodies and the lyrics like no other. Well done to Aster and Teddy Mack !

    • @enattube7318
      @enattube7318 5 ปีที่แล้ว +4

      Is that teddy mack or his brother?

    • @henokr.g.6215
      @henokr.g.6215 5 ปีที่แล้ว +5

      @@enattube7318 Teddy Mack

    • @teddytechilo
      @teddytechilo 5 ปีที่แล้ว +1

      Who's Teddy Mack? More info please.

    • @henokr.g.6215
      @henokr.g.6215 5 ปีที่แล้ว +6

      @@teddytechilo Thanks for the question. Theodros Mekonnen also known as Teddy Mack is an Ethiopian -American music arranger who has produced great musics with Aster Aweke, Tilahun Gessesse and Minilk Wosnachew. He lives in Addis now.

    • @teddytechilo
      @teddytechilo 5 ปีที่แล้ว +2

      @@henokr.g.6215 Ok Thanks for the quick response.

  • @fikrietilahun9025
    @fikrietilahun9025 3 หลายเดือนก่อน +6

    ይህ ዘፈን 1984 ትንሽ ልጅ ነበርኩ ።አባቴ ይወደው ነበር።የአባቴ ማስታወሻ ነው።

  • @terefemilka6598
    @terefemilka6598 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘፈን መስማት ወስኜ ካቆምኩ ብዙ ጊዜዬ ነው when it comes to you ግን እእ! you are one of my temtetion!

  • @hypoth788
    @hypoth788 ปีที่แล้ว +3

    When this album of music was released, we were Ethiopia Tikdem High School 10th-graders, 1984 EC. It reminds me of the school's mini media and that lovely moment. I cannot stop thinking of Ethiopia Tikdem nO. 1 senior high school when I listen to this album.

  • @sisaytemtme5835
    @sisaytemtme5835 ปีที่แล้ว +15

    ከመጣው ከሄደው መንግሥት ጋር ስታሽቃብጥ የማትታይ ኩሩ መሆኗን ከሁሉ በላይ ይገርመኛል!!! የኛን ሀገር አርቲስቶችን የሚያውቅ የምለው ይገባዋል::

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 6 หลายเดือนก่อน

      የሀብታም ጭራም አይደለችም እንደሌሎቹ ።

  • @rutha.gabresilasie5512
    @rutha.gabresilasie5512 2 ปีที่แล้ว +21

    why do I need to be loved, cared and hugged right now? It makes me cry too.. OMG Aster is different!

  • @RahelTesfaye-th5bu
    @RahelTesfaye-th5bu 12 วันที่ผ่านมา +1

    Spread the love, Astu! We love you! ❤

  • @sosinaworku8482
    @sosinaworku8482 4 หลายเดือนก่อน +26

    እናቴን ለመጨረሻ ጊዜ በህመም እያለች የዛሬ 28 አመት አካባቢ ከኢትዮጵያ ራዲዮን የእሁድ ዝግጅቶች መካከል የእሁድ የሙዚቃ ምርጫ ጊዜን ቁጭ ብለን እናዳምጥ ነበር እናም እናቴ በህይወት የለችም ነገር ግን ሙሉ አልበሙን ስሰማ እዛው ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ይወስደኛል እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ❤ ዳግም እስክንገናኝ 😢

    • @sewmalettesema7830
      @sewmalettesema7830 2 หลายเดือนก่อน

      የእናትሽን ነብስ በአጸደ ገነት ያኑርልሽ

    • @seliethio1303
      @seliethio1303 2 หลายเดือนก่อน

      ነፍስ ይማር😢

  • @getachewali3443
    @getachewali3443 2 ปีที่แล้ว +10

    ማነው እንደኔ በ2014 አ.ም አስቱካ እያዳመጠ ያለ አይ ጊዜ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ሀኪሜ ነው የምልሽ

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 2 ปีที่แล้ว

      Gecho አለሁልህ 41:22 👈

  • @TeklemariamTekea
    @TeklemariamTekea 11 หลายเดือนก่อน +2

    These songs reminds me of my child hood while my big sister listening them with love and affection. 1980's
    Aster aweke Probably the best musician♥️

  • @hananhanoonoumer
    @hananhanoonoumer 5 หลายเดือนก่อน +3

    አስቴር አወቀ ከዚ በውሀላ ቆርቆሮ እየደበደበች ሙዚቃ ብታወጣ እንኳን ሊናገራት የሚችል ሰው ሊኖር አይገባም። እቺ ሴት ከዘመናት በፊት እንዲህ በከፍታ የበረረ የተሻገረና ዘመንን የቀደመ አስገሪሚ የሙዚቃ ቅንብር ያላቸው ሙዚቃዎችን ማንም ሳይገባው በፊት ገብቷት ቀድማ የሰራች ናትና ለአስቴር ሙዚቃን ሊነግራት የሚችል አድማጭም ዘፋኝም የለም! Period!
    i feel the high level of Musical arrangment in this album.
    49:36 💕💕💕💕💕💕 my of all the time one!

  • @kamo9882
    @kamo9882 2 หลายเดือนก่อน +5

    በ1993 የአምቦ እርሻ ኮሌጅ ተማሪ ሆኘ ትዝ ይለኛል!

  • @aklokgetnet2196
    @aklokgetnet2196 9 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ አሁን በቻይና ሀገር በ winter vacation በአንድ University ጭጋግ እና በረዶ በሸፈናት ቀን ብቻየን በ Apartama ቤት ቁ ጭ ብየ የአስቱካን ይህንኑ ሙዚቃ እየኮመኮምኩ ነው::

    • @awothaile6602
      @awothaile6602 8 หลายเดือนก่อน +1

      Aderashen or shen wagawo ende 🇨🇳 endayerkes Wodu eka 😊

    • @Lulbahri551
      @Lulbahri551 4 หลายเดือนก่อน +1

      አኔ ዛሬ china ላይ hogne ኣስቱን አየኮመክምኩ ነው ❤❤❤

    • @josygrovejosygrove3514
      @josygrovejosygrove3514 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ከ አዲስ አበባ ድብልቅ ብዬ ጦዤ enjoy እያረኩ ነዉ ዛሬ

  • @eyerusalemdanielg.5039
    @eyerusalemdanielg.5039 4 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ብዙ ትዝታ አለብኝ በዚህ አልበም ብዙ ብዙ...አስቱዬ እንኳን በእኛ ትውልድ አየንሽ...በነገራችን ላይ ታዋቂ የሆኑ ሰዎችን ሁሉ በስራዬ አማካኝነት አግኝቻለሁ ከትላልቅ ባለስልጣናት እስከ ብዙ አርቲስቶች፣ባለሃብቶች፣ብዙ ታዋቂ ግለሰቦች፣ዝነኞች. ያላየሁት፣ያላገኘሁት የለም....አንቺን ለምን እንደሆነ እንጃ ገግሞብኝ አጋጥመሽኝ አታውቂም ...12 አመት ሙሉ 😥😥😥 አሁን አላገኝሽም ምክንያቱም የለሁም አሁን በሀገሩም! እና ከታሪኬ አንዷ ነሽ ሳላገኝሽ በመቅረቴ☺️

  • @edeng.michael6683
    @edeng.michael6683 ปีที่แล้ว +5

    የዋህ ልቤን!!!!!! የምንግዜም ምርጥ ዘፈን!!!!

  • @goldtube6361
    @goldtube6361 3 ปีที่แล้ว +48

    ❤ ሺህ ዓመት ኑሪልን አስቱካ ❤
    ❤ ፍቅር ነሽ የእውነት ❤
    ከስራዎችሽ ጀርባ ላሉት ገራሚ የሙዚቃ ባለሙያዎች የግጥም ደራሲዎች ,,,,,,,, የዜማ ደራሲዎች ,,,,,, እንዲሁም በሙዚቃ ቅንብር እና ድምፅ ማዋሀድ አብረውሽ ለሰሩ በሙሉ ምስጋናዬ ይድረሳቸው ምናልባት በህይወት የሌሉም ካሉ ነፍስ ይማር
    ❤ እንወድሻለን ንግስቷ ኩራታችን ❤

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104 2 หลายเดือนก่อน +2

    One of the best albums in Ethiopian music!!!

  • @ad2kk12
    @ad2kk12 9 หลายเดือนก่อน +2

    Shout-out to Teddy Mack! I love the funky base; it's soo groovy. Amazing production overall! 👏

  • @TheDailySpark360
    @TheDailySpark360 3 ปีที่แล้ว +22

    It is a known fact that Aster represents & holds one of the most prestigious stage within the female artists category of our country Ethiopia and seems that most of her works are all solid and sound in their production. But this album 'Ebo' is my all time favourite in terms of both quality of the lyrics & melody. I just can't get enough of it when ever I tune to it.

  • @leultakele5822
    @leultakele5822 3 ปีที่แล้ว +22

    Erasu bedilo Erasu Alekese. Soul healing.
    Any time I listen to her music I feel young, the feeling I have had 20 years a go. It's my first public opinion on media for I don't want to miss the chance to witness she is very professional.
    Regards

  • @oreo2999
    @oreo2999 3 หลายเดือนก่อน +3

    Our grandmothers, mothers, and our favorite artist ❤❤

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 9 หลายเดือนก่อน +1

    አስቱካ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ።ሁሌም ላበረከትሽልን ትውልድ ተሻጋሪ ስራዎችሽ ከልብ እናመሠግናለን ።

  • @ayalewturist5777
    @ayalewturist5777 ปีที่แล้ว +5

    ከአስቴር አወቀ ምርጥ ስራዎች ይኸ አልበም ምርጥ ነው

  • @TheDailySpark360
    @TheDailySpark360 2 ปีที่แล้ว +23

    I was a 5th grader when this album was released but I feel like as if I were an adult when it comes to the love I have for this compilation. አስቴርዬ እወድሻለው።

  • @የሞባይልናየኮምፒውተርጥገ
    @የሞባይልናየኮምፒውተርጥገ ปีที่แล้ว +9

    Great job teddy mak

  • @tamsterethio9941
    @tamsterethio9941 5 ปีที่แล้ว +9

    Dear Queen,
    Thanks,, be Addis amet lekeksheben eko Tebarekiln ,, edmena tena!!!

  • @osmanabdulaziz7395
    @osmanabdulaziz7395 22 วันที่ผ่านมา

    ያለፈውን ቆንጆ የጉርምስና ጊዜየን ያስታውሰኛል በጣም የምወደው አልበም ❤

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 7 หลายเดือนก่อน

    Masterpiece of an album! Huge credit to the producer and composer for placing it on another stratosphere

  • @shalomdesalegn
    @shalomdesalegn 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ebo❤❤❤ አስመስዬ ልስራው ብለህ የማትዳፈረው ከባድ ሙዚቃ። ካልተሳሳትኩ ቴዲ ማክ ነው የዚህ ዓይነት ቅንብር ሊሰራ የሚችለው። የሱ ተች ተሰማኝ

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 5 ปีที่แล้ว +62

    አስቴር አወቀ እቦ
    ዘፈን በእስክርቢቶ ያጠነጠናችሁ👇
    0:01 - ምኑ ተነካና
    6:04 - እቦ
    14:07 -ያለ ስሜ
    21:12 - የኔ ቆንጆ
    28:05 - ባለ ጋሬ
    34:39 - እስቲ ልኑርበት
    41:22 - የዋህ ልቤ
    49:36 - አሸ ወይና

    • @adadis2002
      @adadis2002 5 ปีที่แล้ว +2

      Ymechsh

    • @teddytechilo
      @teddytechilo 5 ปีที่แล้ว +2

      😁😁 be skerbito mathenthene

    • @teddytechilo
      @teddytechilo 5 ปีที่แล้ว +4

      It reminds me of Gonder 26 years ago! Man I'm getting old. Smh

    • @immanuelberhanu2878
      @immanuelberhanu2878 3 ปีที่แล้ว +8

      Wow ayi giza ayimeles ahun bdedeboch(zeregnoch) hager yitamesal I am From oromiya
      I respect all human beings l love my country Ethiopia

    • @hawihawi9260
      @hawihawi9260 3 ปีที่แล้ว +2

      Lol

  • @MR-tn4pl
    @MR-tn4pl 3 ปีที่แล้ว +7

    Love Love Love this album!!!!! Yale sime is my favorite, top song ❤❤❤
    🎶Erasu bedulo erasu alekese be alubalta feres agher aderese🎶

  • @tewodrosdagnachew7517
    @tewodrosdagnachew7517 ปีที่แล้ว +1

    i was Grade 12 student when this album was Released!!!!Astu big respect What a memory!!!❤❤❤❤

  • @wisdomsolomon7
    @wisdomsolomon7 2 วันที่ผ่านมา

    Astu the best ever…ever lasting queen of the Ethiopian music

  • @dollarchane
    @dollarchane 9 วันที่ผ่านมา

    I am 27 years but still I listening Aster 🫶🏻

  • @nahomendale5233
    @nahomendale5233 ปีที่แล้ว +2

    you aster are A NATIONAL TREASURE, you showed me what's possible with your originality and your uncompromising to create quality in all across your work and the value you have for Ethiopia, I'm at loss for words!! I hope to create a career as exciting and timeless as yours in my field. I just want you to know how inspirational you are to all of us. thank you 🙇‍♂🙇‍♂

  • @Addis_bete
    @Addis_bete 2 ปีที่แล้ว +2

    I was grade 3 student when this album released and today I heard one of the lovely song and it remained me my happy and lovely childhood in Addis sefer , adiamba primary school and tana shopping center.

  • @solomonmuzungu7706
    @solomonmuzungu7706 ปีที่แล้ว +2

    The impossibility of being young again - song 3 in this album took me back in time.

  • @christoomod
    @christoomod ปีที่แล้ว +4

    It reminded me 1986E.C when I was young and in grade 11. We used to listen to it the whole day. Asuka has a very nice songs indeed.

  • @etoyemom
    @etoyemom 6 หลายเดือนก่อน +1

    የዋህ ልቤን 😪 ሳልሰማዉ ዉዬ አድሬ አላውቅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ንግስታችን እንወድሻለን ❤

  • @nattydread2493
    @nattydread2493 3 ปีที่แล้ว +7

    Utterly, I couldn't found words to describe you and your so splendid music, but I said that thank you forever!!!

  • @girmat.kassie260
    @girmat.kassie260 6 หลายเดือนก่อน +2

    ከዩንቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ ስመረቅ ካደረግነው ነገር ሁሉ የማይረሳኝ በዚህ ካሴት ስንደንስ የነበረን ደስታ ነው። አስቴርዬ የኔ ፍቅር እግዚአብሄር አምላክ ብድርሽን ይክፈልሽ!

  • @ujjayyilifeflower8684
    @ujjayyilifeflower8684 4 ปีที่แล้ว +14

    Aster Aweke,
    This is Ujjayyi, the Lifeflower.
    As for so many others, the spirit from within you has transcended language, genres and time. I have listened to your songs with the same fixation and release as when hearing Trane, Pharoah Sanders, Alice, Don Cherry, Charles Lloyd and many others.
    Thank you. Your Music did Flower.

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 2 ปีที่แล้ว +4

    አስቴር የኢትዮጵያ ልዩ ስጦታ 💚 💛 ❤️
    ልዩ ምስጋና አብዛኞቹን ሙዚቃዎች ላቀናበረው ተወዳጁ ሙዚቀኛ ቴዎድሮስ መኮንን( ቴዲ ማክ)
    እስቲ ማነው "አሸወይና"ን ሲሰማ በሃሴት ባህር የማይጏዝ ?👌

  • @samsafegacho4956
    @samsafegacho4956 3 ปีที่แล้ว +4

    አስቱካ ምርጥ አልበም ነው ትዝታ ቀሰቀሰብኝ የሙዚቃ ንግስት እኮ ነሽ ረጅም እድሜና ጤና ያድልሽ!!!

  • @antenehademe6636
    @antenehademe6636 3 ปีที่แล้ว +19

    Can't get any better than this album

    • @solomonbelay2718
      @solomonbelay2718 2 ปีที่แล้ว

      Yes bro u are right

    • @TheBeccasol1
      @TheBeccasol1 ปีที่แล้ว

      Lol but every one of her album is as good if not better! 😻🙏🏾🌺🤍

  • @kalitye1
    @kalitye1 2 ปีที่แล้ว +12

    Iconic, timeless, it feels like I am in love all over again.

  • @danielalemu3029
    @danielalemu3029 4 ปีที่แล้ว +12

    So beautiful..I really enjoyed last song...very well composed.

  • @hussennegash4937
    @hussennegash4937 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ አልበም የሳኡዲ የሰደት ህይወቴን እጅጉን ያሰታዉሰኛል በጣም ምርጥ ግዜ ነበር ለእኔ ዋዉ ጂዳ ኢትዮጵያ ኤምባሲ

  • @ET_NEAAPS
    @ET_NEAAPS 5 หลายเดือนก่อน +1

    አስቱዬ እረጅም እድሜ እና ጤና የሁልጊዜ ምኞቴ ነው ❤️❤️🙏🏽🙏🏽

  • @mekonnenbisrat7823
    @mekonnenbisrat7823 2 ปีที่แล้ว +4

    Aster is always my number 1. A great artist. I am from Tigray.

  • @tessemaseid2122
    @tessemaseid2122 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይህዘፈን ልክ የዛሬ 30 ዓመት 1996 የገና ዋዜማ ዕለት ነው የወጣው። በጣም የምወደው ዘፈን ነው።

    • @mihiretgetachew3850
      @mihiretgetachew3850 9 หลายเดือนก่อน

      Sure

    • @thaile9751
      @thaile9751 8 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው የዛሬ 30 አመት ነውግን የዛሬ 42 አመት ያወጣችውንም ዛሬ እንደአዲስ ደግሜ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው:: ምንኛ መታደል ነው :: እብረዋት ሙዚቃዎቾን ላቀናበሩት ግጥም ለሰጡአት ሁሉ ክብርይገባቸዋል::

  • @WubaAylaw
    @WubaAylaw 3 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜና ጤና ይስጥሽ አስቴርዬ እንወድሻለን❤❤❤

  • @haneybahiru6098
    @haneybahiru6098 3 ปีที่แล้ว +7

    The best album ever ❤️ thank you astuye😍

  • @solomonbelay2718
    @solomonbelay2718 2 ปีที่แล้ว +4

    This is the best album of aster aweke👌

  • @omarcrahmanomar9872
    @omarcrahmanomar9872 ปีที่แล้ว +2

    BIEN EST PARFAIT CONTINUE COMMENÇA J'AIME TROP VOTRE CHANSON MAGNIFIQUE

  • @midoalhakim106
    @midoalhakim106 5 ปีที่แล้ว +16

    First comments 😍 Aster love you, and happy new year 2012, 🇸🇩

  • @kassu3995
    @kassu3995 2 ปีที่แล้ว +1

    Respect! Took me back in time. For that, huge thank you. What a talent she has had. All in all, she is legend.🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏😀😀😀😀😀🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helenbghebremehari2023
    @helenbghebremehari2023 3 ปีที่แล้ว +9

    Ethiopians, you're so lucky to have such iconic singer. #HugeFan
    #LivingLegend. Had to delet and write this as the comment was liked to suit this perverts twisted agenda. Sigh!

  • @omarcrahmanomar9872
    @omarcrahmanomar9872 ปีที่แล้ว +1

    TOUTE EST BONS ASTER AWEKE TOUTE PARFAIT CONTINUE COMMENÇA BRAVO ASTER AWEKE

  • @selamtessema8329
    @selamtessema8329 3 ปีที่แล้ว +5

    I Love all Aster Awake album she's Amazing Love you Astu🇪🇹❤️

  • @Mrsdrawer1
    @Mrsdrawer1 6 หลายเดือนก่อน +1

    Always remember my father. when I listen to this song 💕❤

  • @abrahamlove8523
    @abrahamlove8523 5 ปีที่แล้ว +7

    Aster I don't speak you're language but I'm one who support you where ever you do

    • @leultakele5822
      @leultakele5822 3 ปีที่แล้ว

      Me too. But she made me understand love and her language.

  • @dagmawiabebe7101
    @dagmawiabebe7101 ปีที่แล้ว +3

    የኔ የገረመኝ፡ በ ኮሜንትውን የሞላው እንሊዘኛ መሆኑ ነው፡፡በጣም

  • @nebiunolly6720
    @nebiunolly6720 2 ปีที่แล้ว +5

    What a beautiful music arrangement!

  • @naolfeyiso9280
    @naolfeyiso9280 3 ปีที่แล้ว +3

    This album was the most powerful poet and melody and arrangement special የኔ ቆንጆ

  • @TeshagerAsefa
    @TeshagerAsefa ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤##ዋው አስቱ የፍቅር ሰው ነሽ ማን ምን ብዬ ልግለጽሽ ውድድድድድድድድድ እሺ

  • @የገብሪኤል
    @የገብሪኤል ปีที่แล้ว +1

    አስቱካ የኔ ወይን እያደርሸ ትጣፍጫለሸ እድሜሸን እንደ ማቱ ሳላ 😘😘😘

  • @sintayehusanta3774
    @sintayehusanta3774 ปีที่แล้ว +3

    የምንጊዜም ምርጥ ሥራ ❤❤❤

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre4 8 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ስራዎች ኣያልሽ ጥሩ ድምፅ ደሞ እድመ እና ጤና እናንተ ❤🎉

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 4 หลายเดือนก่อน

    ወድ አስቱ ኢትዮጵያ ትውድሻለች ❤ ታድለሽ ❤🎉

  • @bisratbegashaw5576
    @bisratbegashaw5576 2 ปีที่แล้ว +1

    what would I be if I had not lived those memories ....those packed memories in mother land! Tezetayen eyemenezerkutt allehu

  • @ermiasgetaye7025
    @ermiasgetaye7025 2 ปีที่แล้ว +3

    Astuka this album was pretty much special wiz arrangement and Melody accompanied by ur incredible Voice .Credit to Teddy MaK Mostly and his bro Dere Mak.

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman 9 หลายเดือนก่อน +4

    ከ30 አመት በፊት እንዲህ ያበደ ስራ ደረጄ መኮንን እና አበጋዝ መስራታቸው እጅጉን ያስገርማል !!ፀበል የሚፈልግ ያበደ ስራ ነው 😮

    • @mightyg8545
      @mightyg8545 21 วันที่ผ่านมา

      ባለጋሪው ከሚለው ዘፈን ውጪ ይህን አልበም የሰራው ቴዲ ማክ ነው።
      ባለጋሪውን የሰራው አበጋዝ ነው።
      እዚህ አልበም ላይ ደረጄ መኮንን (ዲጄ) አልተሳተፈም

  • @yordanoschirotaw1370
    @yordanoschirotaw1370 3 ปีที่แล้ว +1

    Are eni alchalkum astu ur beka extraordinary ur a queen for me not give u enough credit for sure there’s no musician better than u mariamn yale sime #1

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 5 ปีที่แล้ว +13

    Astuyaa Ethiopian Queen 👑and Queen 👑my nbr #1 wish you oll the best my God long life and many many more years 😘😘😘We Love you so much♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
    እስቲ ሰከን በል ተው አታስቸግረኝ
    ገና በውጥኑ ልሞት አትበልኝ
    ፍቅር አይለካም ገና በጅምሩ
    ከአቀራረቡ ነው መጣፈጥ ማመሩ,,,,,,,,,,

    • @محمداحمد-ص3ف2غ
      @محمداحمد-ص3ف2غ 4 ปีที่แล้ว

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jafertemampleacecomebacket7199
    @jafertemampleacecomebacket7199 3 ปีที่แล้ว +18

    አስቱ በእየቀኑ አልበም ወይም ሲንግል ወይም የሆነ ድምፅ ብቻ ይሁን እልልታም ይሁን ብታሰሚን ማንሰለችሽ
    የከነፈው ፍቅርሽ ክንፍ አድርጎናል እኮ
    እህሉም ብንበላው አልጠጋ አለን
    ዊይይይ አስቱ ሁሌ በልባችን አለሽ
    አስቱ የሀገሬ ልጅ እንደምን ውለሻል
    አስቱ የወንዜ ልጅ እንደምን አድረሻል፣
    አመመሽ ደከመሽ እንደኔ ሆነሻል?
    እንደኔ ሆነሻል?

  • @eyobwoldegebreal1863
    @eyobwoldegebreal1863 4 ปีที่แล้ว +10

    ኤቦ የሚለው በጣም ያምራል።

  • @danielchane8819
    @danielchane8819 2 ปีที่แล้ว

    Mostly Aster has been taken for granted, Her wonderdul romantic works wil be heard for generations to come.

  • @dawitgetachwe
    @dawitgetachwe 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዉም ከዚህ ቦሀል በስምሽ ነዉ ምምለዉ 😊

    • @dawitgetachwe
      @dawitgetachwe 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ አላምንም😮
      አስቱ የስ ተስማምተሻል 🥰

  • @cubic4617
    @cubic4617 ปีที่แล้ว +2

    It brews the spirit of those golden days.

  • @yaredwondemagegn5509
    @yaredwondemagegn5509 3 ปีที่แล้ว +18

    Iconic. Timeless. One of a kind.

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe6867 3 ปีที่แล้ว +1

    💕I love all album👑 Aster Aweke 👑 you are a Quine of love 🙏Wish you long live like Matosala.

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 9 หลายเดือนก่อน

    Arada lejemanesh yetezefen mehonu new 😂😂
    Astu clean beautiful human I know in my life.

  • @abrahamalemu2935
    @abrahamalemu2935 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥሽ አስቱካካካካካካካካካካ!!!!!

  • @bisrattadele5194
    @bisrattadele5194 2 ปีที่แล้ว +3

    A geme of an album. They stopped making them this good then.

  • @tiyobistazergaw8018
    @tiyobistazergaw8018 2 ปีที่แล้ว +2

    አትሁን ቀናተኛ ይሉሃል ተናዳች
    አሁን የት ይገኛል እጅ ያልነካው ወዳጅ😂

  • @omarcrahmanomar9872
    @omarcrahmanomar9872 ปีที่แล้ว +1

    CONTINUE COMMENÇA J'AIME TROP VOTRE CHANSON

  • @galexzy4202
    @galexzy4202 3 หลายเดือนก่อน +4

    One of my Childhood memory 1986E.C/1994G.C