ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኤልያስ መልካ ፍሬ ትዕግስት በቀለ ምርጥ ስራ ነው ኤላዬ ነብስ ይማር
❤
ተረታሁ 2013 ማን ነው ይህን ሙዚቃ የሚያዳምጠው እንደኔ።
ኤላዬ ነብስህን ይማረው ያንተ ስራ ሁሌም ከልብ ይሰማል የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ጥበብ አባቷንአጣች😭😭😭😭😭
Hanna Mezgebe 😭
😭😭😭
100% ጥበብ ልጇን አጣች
@@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘዘ
የዘጠናዎቹ ፈርጥ አርቲስት ቲጂዬ ትዝታዬ ወደኃላ ዘጠናዎቹ ኢትዮጵያዊነት የነገሰበት ዘረኝነት የማናውቅበት ኡፍፍፍ ፍቅርና ፍቅር መከባበር መተባበር አረ ስንቱ ፈጣሪዬ በቸርነትህ ወደኃላ ወስደህ ዘጠናዎቹላይ አስቀምጠን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ ዛሬስ በትዝታ ልሞት ነው!!! ተረታሁ የሚለዉን የትግስት በቀለን ዜማ የሰማሁት 1993 ዓ.ም የ3ኛ ክፍል ጩጬ ተማሪ እያለሁ ነበር።ከዜማው መልዕክት ምንም የሚያገናኘኝ ነገር ባይኖርም ከልጅነት አዕምሮዬ ተሰርቆ የቀረ ነገር ለአቅመ-አዳም ስትደርስ የሚፈጥረው የትዝታ ስሜት በቃላት ለመግለጽ ይከብዳል!!!
ዋውውው እኔም እደተ ሰጫወትበት አስታውሣለሑ
አንቺም እንደኔ ነሽ ትዝታ ከባድ ነው
I was grade 3 as well
እኔም ቤት ሁሌ ይከፈት ነበር
I am not speaking Amheric , but this song specifically moves me a lot .Since 1998 I have listened to this song and still love it .RIP great melka and long live Tigist you always stay in my mind
ይህን. ዘፈን. ማስታወሻ ለኤሊስ. መልካ እንዲሆን. አሰብኩ።
ገራሚ ዘፈን ብዙ ነገር ሚያስታውሰኝ ኤልያስ መልካ ምርጥ ስራወች ባለቤት ነፍስህን ይማረው ወንድሜ ስራህ ከመቃብር በላይ ነው ሙዚቃ ስራ አንተ ስትሞት አብሮ ሞተ😭😭😭😭😭😭😭😭
B hiwet gen Alesh gen ❤
ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ ኤልዩ ነብስህን ይማረው አምላክ መቼም የማትረሳ ልዩ ስራዎችህ ከመቃብር በላይናቸው
ማን እንደዘጠናዎች አላችሁ የተማሪነት ጊዜአችን መዳንሀለም ሸጎሌ ተማሪ እዚ ኮሜንት ይኖር ይሁን
ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ኤልያስ መልካ አይረሴው , RIP🌹 በተለይ በፋና Tv ተውዳዳሪዎችን ለመዳኝት በተገኝበት ሰዓት በጣም እንደታመመ ያስታውቃል , በጣም አዝኛለሁ:
Enm yane makw eliyen almslgnm yihw ahunm yagize tiz yilgnal ke mote 5 amt honotal ydrona yhunun limot akbabi yalwn photo eyayw wizgb wist ngn wubt yirgfal demgbtm kentu nw😢😢
ትግስት ምርጥ ድምፃዊት❤Great Respect 😍😍😍😍❤❤❤❤
B hiwet gen Alesh gen ❤ l love you too much this music
alech tamiru berhanu tube lay akirbewat nbre
Ere alch gin amrica nat
@@KidistEndryas 🇮🇹 Italy Nat eza Agibta eyenorech new
I love you so much this music ❤❤❤❤❤
እረ ወይ ትዝታ አይአይ ኡፉ የድሮ ዜማ እዴትነው እሚጣፍጠው የሆነ በቃ ጣዕም አለው
ቲጂዬ የማይረሳ ምርጥ ስራ ነበር መቼም አይረሳም!!❤
እሄ ድምፅና ቅላፄ ለመልከ ጥፉዎቹ እንስት ዘፋኞች የተመደበ እስካመስለኝ ነዉ በመገረም ያዳመጥኩት።
Elyas melka legendListening this hot music in 2022 tooAlot of memories 90's❤
Beautiful and unforgettable music. Bravo
2016 am still listening to this song ❤
This music is iconic never grows old. Beautiful
ዘመን አይሸሬ ሙዚቃ
ይህ ሙዚቃ ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት አለ ትጊ
ኤልዬ ለኢትዮጵያ ጥበብ ክስተት ሆኖ ያለፈ ውድ ጥበበኛ❤❤❤❤
still l am hearing this music again and again!
ኡፍ ኤሉዬ ያንተ ነገር ያንገበግባል ነብስህን በገነት ያኑራት😢💔
ይቅርታ የሞተ ማን ነወ
R.I.P to our legend Music Composer, arrenger ,gitarrist, pianist Music writer and etc
Old is gold...now everything is boring 2024
Very good music
Who's still listening to this in 2016?
ልብ ይነካል እሳት ነው ያቃጥላል ፍም ብቻ ነው ጭስ የለውም። ስወዳት በሁኔታዎች አለመመቻቸት ምክኒያት የተለየዋት ውድ ወዳጄ ያለችበትን ጭንቅ በጥልቅ ተረዳዋት ። ኡወይ
ኤልያስ ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑራት
ሁሌ ነዉ የመለቅሰዉ እንደለመደብኝ ዘሬም ልከረተት በስደት ትጂ ሌለም ልቀቂልን
This ain't just a song is a memory!!😭
በጣም ምርጥ ስራ ነዉ በጣም ምወደዉ ሙዚቃ ነዉ
ኤልዬ ነብሰ በገነት ትኑር ያማል
ኤልያሥ መልካ ልጅነታችንን አጣጥመሕልናል ነፍሥሕን ይማርርር
I remember my teenage in my country Ethiopia 🇪🇹 artist tigsti beqele
እሄን ሙዚቃ ለመጀመሪያየ ፍቅረኛ ጋብዙልኝ አይይይይ ስንቱ አለፈ የጠፍውን ልቤን አገኝ እንደው ድንገት 😭🌹🌹🌹
I had a long memory with song when I Was studying in University.
wowwwwwwwwwwww gerami tiztaye nw yanchi zefen dmtse merewa tg miss u
ኤላዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ💔😢
ወይኔ ስወዳት እንደ ጉድ ነው ዜማሽን ሁሉ ልቅም አድርጌ ይዥዋለሁ ደግሜ ላውጣው ነው 😜
ክክክክ
የ90 ዎቹ እንቁ ቲጂ
1992 ዓም ሰላም ላንቺ ይሁን ቲጂ ኡፍ ወይ ትዝታ ወደ ኋላ መለስሺኝ ቲጂየ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
For me 90s was the best time for Ethiopian music industry.
ከምር ዘፈን እኮ ድሮ ቀረ
Marryyyy❤🤔🌅❤😥😍🥰❤❤❤
Elaye yen abt tawkl yhon semon fikr yizogn ymkrkgnin😢😢❤❤❤
ቲጂ እንድህ አይነት ድምፅ ይዘሽ መደበቅሽ ሁልጊዜም ይገረመኛል!! ምንም ድምፅ የሌላቸው ሲያሰለቹን ባንቺ አይነት ሙዚቃ እንፅናናለን፡፡ በዚህ ድምፅ አንድ ጊዜ ብቅ ብትይ ምንኛ በታደልን፡፡
ጣልያን ነው ያለችው
Betam yemwedew jl neber echi zefen ssema astawsew hlem ewdhalew kiyaye😥
5:12
Love it!
Eliyasss ! Stay in PAWER, gentleman !!!!
ሁሌም እወድሽ ነበረኮ እኔም አደኩኝና ትልቅ ሰው ስሆን ዱባይ ሄጄ ጋርድ ሆንኩኝ ስደት ክፉ
Where r u gin still?
Lovely music..
የጠፋዉን ልቤን አገኝ እደሁ ድገት ፣እደለመደብኝ ዛሬም ልከራተት ..........!
2024 🎉❤🎉🎉🎉
እባካቹ ሌሎች ሙዚቃዋንም ፖስት አድርጉልን ናየኔ ገላ የሚለውን ሪሰርች አድርገን ስፈልግ አጣነውpls love4Ever
My favorite singer ❤️
አረ እናንተ ይችልጅ ወዴት ሄደች😂
ለማፈቅረው ማን ያድርስልኝ
ኤልያስ መልካ ትዝታ
በናታችሁ ሌላም ሙዚቃዋን ልቀቁልን
What if the full album let it be released.
Nice music
Tzta alebgne aygze mnalebte bemilesi😭😭
What if the full album let released .
ሳቂታው1995
ትዝታ አለበኝ በዚህ ሙዚቃ
ኤላ የኔ ጌታ ኡፍፍፍፍ
You'll be greatly missed Guitar Boy!! Rest in peace !!
betam kemadenkachew artistoch mekakel nat . bhiwet lmejemerya gize ysemahut yasgezahut yesuan album .
Damn tigist. You good ❤
ሳብ ሳብ ሳብ ይመችሽ አቦ ድምፅሽ መርዋ ነው
የኔ ቆንጆ አባቴን የማሥታውሠው ባንች ነው አሁን ከሡ ጋር ያለው ያክል ነው የሚሠማኝ ወይ ጊዜ እፉፉፉ ይሔም ያልፍ ይሆናል
Manm aknabari ena darekter negn bil eliasn lidrsbet ayichlmko yemr😢😢😢😢
ይመችሽ ቲጂየ
ስወዳት
አሥቴርን የምትተኪ ብቸኛ ድምፃዊ ነበረሸ ፍቅር ነውና አሡን ተከትለሸ ጣሊያን ገባሸ ዘፊኑም በዛው ቀረ።ረቂቁ ኤልያሰ የሺ ሠው ግምት ነፍሰ ይማር ብለናል።
ኤልያስ መልካና ዳግማዊ አሊ ተመቻችሁኝ፡፡ ቲጂ ግን በዚሁ ስራ ብቻ መቅረቷ የሚገርም ነው!
Zepen benanite gize kere yahunochu mela kit yetefa hula keti jemiro endti makom lerasu gira yetegabu hula nachew. 😍😍😍
ዘመን የማይሺርው
በጣም ስፍልገው ነበር ያምራል
ኤላዬ😭
የኔዉ'ቲጂ'በዉነት'ዉብድምፅ'ብሎ'ዝም
እንደዚ አይት ሙዚቃ የትም የለም
I'm in 2024
Metekya yelelat hiwet setalfe yasaznal
ድንቅ ነው! ትንቢታዊም ነው! ❤
ትንቢታዊ ማለት😮😮😮
እፍፍፍፍፍ ትዝታ
ውይይይይይይ
Waww
የት ነው ግን የጠፍው እባክሽ አትጥፊብን
ተረታሁ ተረታሁ (3)
ነብስህንይማረውኤልያስ
ስወድሽ ይመችሽ አቦ
ውይ ትዝታ😥😥😥
ስታምር 3:35
RIP Elias Melka
10 bademix yamel xagb zaden weddddddd..
የኤልያስ መልካ ፍሬ ትዕግስት በቀለ ምርጥ ስራ ነው ኤላዬ ነብስ ይማር
❤
ተረታሁ
2013 ማን ነው ይህን ሙዚቃ የሚያዳምጠው እንደኔ።
ኤላዬ ነብስህን ይማረው ያንተ ስራ ሁሌም ከልብ ይሰማል የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ጥበብ አባቷንአጣች😭😭😭😭😭
Hanna Mezgebe 😭
😭😭😭
100% ጥበብ ልጇን አጣች
@@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘዘ
የዘጠናዎቹ ፈርጥ አርቲስት ቲጂዬ ትዝታዬ ወደኃላ ዘጠናዎቹ ኢትዮጵያዊነት የነገሰበት ዘረኝነት የማናውቅበት ኡፍፍፍ ፍቅርና ፍቅር መከባበር መተባበር አረ ስንቱ ፈጣሪዬ በቸርነትህ ወደኃላ ወስደህ ዘጠናዎቹላይ አስቀምጠን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ ዛሬስ በትዝታ ልሞት ነው!!! ተረታሁ የሚለዉን የትግስት በቀለን ዜማ የሰማሁት 1993 ዓ.ም የ3ኛ ክፍል ጩጬ ተማሪ እያለሁ ነበር።
ከዜማው መልዕክት ምንም የሚያገናኘኝ ነገር ባይኖርም ከልጅነት አዕምሮዬ ተሰርቆ የቀረ ነገር ለአቅመ-አዳም ስትደርስ የሚፈጥረው የትዝታ ስሜት በቃላት ለመግለጽ ይከብዳል!!!
ዋውውው እኔም እደተ ሰጫወትበት አስታውሣለሑ
አንቺም እንደኔ ነሽ ትዝታ ከባድ ነው
I was grade 3 as well
እኔም ቤት ሁሌ ይከፈት ነበር
I am not speaking Amheric , but this song specifically moves me a lot .
Since 1998 I have listened to this song and still love it .
RIP great melka and long live Tigist you always stay in my mind
ይህን. ዘፈን. ማስታወሻ ለኤሊስ. መልካ እንዲሆን. አሰብኩ።
ገራሚ ዘፈን ብዙ ነገር ሚያስታውሰኝ ኤልያስ መልካ ምርጥ ስራወች ባለቤት ነፍስህን ይማረው ወንድሜ ስራህ ከመቃብር በላይ ነው ሙዚቃ ስራ አንተ ስትሞት አብሮ ሞተ😭😭😭😭😭😭😭😭
B hiwet gen Alesh gen ❤
ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ ኤልዩ ነብስህን ይማረው አምላክ መቼም የማትረሳ ልዩ ስራዎችህ ከመቃብር በላይናቸው
ማን እንደዘጠናዎች አላችሁ የተማሪነት ጊዜአችን መዳንሀለም ሸጎሌ ተማሪ እዚ ኮሜንት ይኖር ይሁን
ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ኤልያስ መልካ አይረሴው , RIP🌹 በተለይ በፋና Tv ተውዳዳሪዎችን ለመዳኝት በተገኝበት ሰዓት በጣም እንደታመመ ያስታውቃል , በጣም አዝኛለሁ:
Enm yane makw eliyen almslgnm yihw ahunm yagize tiz yilgnal ke mote 5 amt honotal ydrona yhunun limot akbabi yalwn photo eyayw wizgb wist ngn wubt yirgfal demgbtm kentu nw😢😢
ትግስት ምርጥ ድምፃዊት❤
Great Respect 😍😍😍😍❤❤❤❤
B hiwet gen Alesh gen ❤ l love you too much this music
alech tamiru berhanu tube lay akirbewat nbre
Ere alch gin amrica nat
@@KidistEndryas 🇮🇹 Italy Nat eza Agibta eyenorech new
I love you so much this music ❤❤❤❤❤
እረ ወይ ትዝታ አይአይ ኡፉ የድሮ ዜማ እዴትነው እሚጣፍጠው የሆነ በቃ ጣዕም አለው
ቲጂዬ የማይረሳ ምርጥ ስራ ነበር መቼም አይረሳም!!❤
እሄ ድምፅና ቅላፄ ለመልከ ጥፉዎቹ እንስት ዘፋኞች የተመደበ እስካመስለኝ ነዉ በመገረም ያዳመጥኩት።
Elyas melka legend
Listening this hot music in 2022 too
Alot of memories 90's❤
Beautiful and unforgettable music. Bravo
2016 am still listening to this song ❤
This music is iconic never grows old. Beautiful
ዘመን አይሸሬ ሙዚቃ
ይህ ሙዚቃ ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት አለ ትጊ
ኤልዬ ለኢትዮጵያ ጥበብ ክስተት ሆኖ ያለፈ ውድ ጥበበኛ❤❤❤❤
still l am hearing this music again and again!
ኡፍ ኤሉዬ ያንተ ነገር ያንገበግባል ነብስህን በገነት ያኑራት😢💔
ይቅርታ የሞተ ማን ነወ
R.I.P to our legend Music Composer, arrenger ,gitarrist, pianist Music writer and etc
😭😭😭
Old is gold...now everything is boring 2024
Very good music
Who's still listening to this in 2016?
ልብ ይነካል እሳት ነው ያቃጥላል ፍም ብቻ ነው ጭስ የለውም። ስወዳት በሁኔታዎች አለመመቻቸት ምክኒያት የተለየዋት ውድ ወዳጄ ያለችበትን ጭንቅ በጥልቅ ተረዳዋት ። ኡወይ
ኤልያስ ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑራት
ሁሌ ነዉ የመለቅሰዉ እንደለመደብኝ ዘሬም ልከረተት በስደት ትጂ ሌለም ልቀቂልን
This ain't just a song is a memory!!😭
በጣም ምርጥ ስራ ነዉ በጣም ምወደዉ ሙዚቃ ነዉ
ኤልዬ ነብሰ በገነት ትኑር ያማል
ኤልያሥ መልካ ልጅነታችንን አጣጥመሕልናል ነፍሥሕን ይማርርር
I remember my teenage in my country Ethiopia 🇪🇹 artist tigsti beqele
እሄን ሙዚቃ ለመጀመሪያየ ፍቅረኛ ጋብዙልኝ አይይይይ ስንቱ አለፈ የጠፍውን ልቤን አገኝ እንደው ድንገት 😭🌹🌹🌹
I had a long memory with song when I Was studying in University.
wowwwwwwwwwwww gerami tiztaye nw yanchi zefen dmtse merewa tg miss u
ኤላዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ💔😢
ወይኔ ስወዳት እንደ ጉድ ነው ዜማሽን ሁሉ ልቅም አድርጌ ይዥዋለሁ ደግሜ ላውጣው ነው 😜
ክክክክ
የ90 ዎቹ እንቁ ቲጂ
1992 ዓም ሰላም ላንቺ ይሁን ቲጂ ኡፍ ወይ ትዝታ ወደ ኋላ መለስሺኝ ቲጂየ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
For me 90s was the best time for Ethiopian music industry.
ከምር ዘፈን እኮ ድሮ ቀረ
Marryyyy❤🤔🌅❤😥😍🥰❤❤❤
Elaye yen abt tawkl yhon semon fikr yizogn ymkrkgnin😢😢❤❤❤
ቲጂ እንድህ አይነት ድምፅ ይዘሽ መደበቅሽ ሁልጊዜም ይገረመኛል!! ምንም ድምፅ የሌላቸው ሲያሰለቹን ባንቺ አይነት ሙዚቃ እንፅናናለን፡፡ በዚህ ድምፅ አንድ ጊዜ ብቅ ብትይ ምንኛ በታደልን፡፡
ጣልያን ነው ያለችው
Betam yemwedew jl neber echi zefen ssema astawsew hlem ewdhalew kiyaye😥
5:12
Love it!
Eliyasss ! Stay in PAWER, gentleman !!!!
ሁሌም እወድሽ ነበረኮ እኔም አደኩኝና ትልቅ ሰው ስሆን ዱባይ ሄጄ ጋርድ ሆንኩኝ ስደት ክፉ
Where r u gin still?
Lovely music..
የጠፋዉን ልቤን አገኝ እደሁ ድገት ፣
እደለመደብኝ ዛሬም ልከራተት ..........!
2024 🎉❤🎉🎉🎉
እባካቹ ሌሎች ሙዚቃዋንም ፖስት አድርጉልን ናየኔ ገላ የሚለውን ሪሰርች አድርገን ስፈልግ አጣነውpls love4Ever
My favorite singer ❤️
አረ እናንተ ይችልጅ ወዴት ሄደች😂
ለማፈቅረው ማን ያድርስልኝ
ኤልያስ መልካ ትዝታ
በናታችሁ ሌላም ሙዚቃዋን ልቀቁልን
What if the full album let it be released.
Nice music
Tzta alebgne aygze mnalebte bemilesi😭😭
What if the full album let released .
ሳቂታው1995
ትዝታ አለበኝ በዚህ ሙዚቃ
ኤላ የኔ ጌታ ኡፍፍፍፍ
You'll be greatly missed Guitar Boy!! Rest in peace !!
betam kemadenkachew artistoch mekakel nat . bhiwet lmejemerya gize ysemahut yasgezahut yesuan album .
Damn tigist. You good ❤
ሳብ ሳብ ሳብ ይመችሽ አቦ ድምፅሽ መርዋ ነው
የኔ ቆንጆ አባቴን የማሥታውሠው ባንች ነው አሁን ከሡ ጋር ያለው ያክል ነው የሚሠማኝ ወይ ጊዜ እፉፉፉ ይሔም ያልፍ ይሆናል
Manm aknabari ena darekter negn bil eliasn lidrsbet ayichlmko yemr😢😢😢😢
ይመችሽ ቲጂየ
ስወዳት
አሥቴርን የምትተኪ ብቸኛ ድምፃዊ ነበረሸ ፍቅር ነውና አሡን ተከትለሸ ጣሊያን ገባሸ ዘፊኑም በዛው ቀረ።
ረቂቁ ኤልያሰ የሺ ሠው ግምት ነፍሰ ይማር ብለናል።