I’m a copyright advocate, and this is the first time I hear an Ethiopian artist taking strong legal action regarding a copyright violation. Will Aster be successful?? On the other hand I have heard dozens of young artists copying and improvising Tilahun yet, I have never heard anyone taking a legal action against them, maybe Tilahun has no one to defend his creations?
Ofc I agree and its right they have to ask the original singer gen mn cheger alew bechawetut its undeniable that no one can't be aster or any other legend singers gen ya sew mn albat beza gizen yalnebere edel zare lay agignto betekembet and it's obvious kalew fiker ena keber new yanen zefen meseraw so let's be positive and appreciate yane we can have a fruitful outcome beyans yehe generation endiastawesew ena semeten manakachew zefenoch enkuan be cover wedegna eyemetu new so atleast yehen enaseb
What!? That is absolutely right. The queen has spent all her life to build her name and brand. It should be respected. They can sing it in a club and that is that!!!!!!
ጀግና ነች አዱዬ አቦ አነጋገርሽ በራሱ በጣም ዐሳማኝ ጠበቃ ነው የምትመስይ እደአነቺ አይነት ሴት ያስፈልገናል
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
ማነጀሯ በጣም ድንቅ ነች ለኢትዮጵያ ዳኛ ፍረድ ሰጪ ብትሆኚ ምኞቴ ነዉ
ማኔጀሯ በጣም ትክክል ናት የኮፒ ራይት ህግ መከበር አለበት
Ayteshi atelefign befetereshi ehetebeteseb hugn tebaberign
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
ሠላም
ደግ አደረገች አስቱዬ ማንም እየተነሳ ስንት የደከመችበትን ሙዚቃ ብድግ አድርጎ ማበላሸት ሌብነት ነው!!
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
Factttttttt❤❤❤❤❤
አዲስ መስራት መፍጠር እያለ የምን መደጋገም ነው ኦርጅናሉ ይበቃናል!!
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
Addis sifetruma sidebachu mekera new hulum tiru sidun sayhon akakir new yemeyawetaw
@@eyerusalemsenshaw4678 adis sifetru sedbu ena tada ታናሞ ካሻሞ 😂😂😂
እኮ ወንድ ከሆኑ መፍጠር ነው ። እየከታተፉ የአንጋፋዎቻችንን ክብር መርገጥ ነው👍
አዎ ማንም በአስቴር ሞራል ላይማ ለመረማመድ አይችልም!!! አስቴር የአፍሪካ ኩራታችን ነች👌👌👌
አስቴር ብቻ አይደለችም ማንም ቢሆን የለፋበት ለምን ይነጠቃል?
እኔ እኮ ከመስራታቸው በፊት ፈቃድ ሚያገኙ መስሎኝ ነበር መጀመሪያ ለታላላቆች ክብር ይኑራችሁ ዘፈኑ ላይ ፊጥ ከማለታችሁ በፊት ደግሞም ድምጽ ካላችሁ እራሳችሁን ለመሆን ሞክሩ🙄🙄
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
አያስፈቅዱም ዝም ብለው ነው ሚዘፍኑት የቤተሰብ ጨዋታ ላይ የሆነ ታላቅ ዘፈኝ ሳያስፈቅዱ እንደሰሩበት ተናግሯል
የአስቴርን ዘፈን ከራሷ ውጭ ሲዘፈን ጩህት ነው የሚሆንብኝ ስለዚህ አስቱካን ተውልን።
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
me too ❤
በትክክል ይሄ ነገር መቆም አለበት!!! ትልልቅ አርቲስቶችን ማክበር አለባቸው። በህግ መጠየቅ አለባቸው።
ትክክል ነው ማናጀሯን ሳላደንቅ አላልፍም 👌አስቱካ የኔ ፍቅር ❤️
You are so reasonable, she should respect Aster, no joke with brand Name (ASTER)
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
She deserve to be a manager, wow what an outspoken women , well done 👍❤️👏👏👏 We are with you our LEGEND ASTUYE ❤️❤️
ማንም ቢዘፍን እደምንወዳት አስቴር አወቀ የሚሆን የለም። ትክክል ብለሻል እደዚህ ያለህ ንቀት ብግናን ማስቆምሽ በጣም ልክ ነው።
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየሸ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።
Gora blenal ersom Gora ybelu
በመጀመሪያ መብታቹሁን አስከብሩ መቼ ነው አንድ የምትሆኑት ነገም ያንተ ስራ cover ይደረጋል
Esseyyyyy! I am glad she did that! 👏👏👏
@who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
አስቱካ ንግስት 😍እኔ የአስቴርን ብቻ ሳይሆን ማንም የማንንም ዘፈን መዝፈን የለበትም ሰው የለፋበትን እንዴ ማስፈቀድ አለበት ግድ ነው ሲቀጥል ምርጥ ዘፋኝ ነኝ ምርጥ ድምፅ አለኝ ያለ የራሱን ይዞ ይውጣ ከነ ግጥሙ ዜማው።
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
ከዚህ በሁዋላ ከቨር ላላይ ቃል እገባለው። ለባለቤቶች እና ለጥበበኞች ክብር የበኩሌን ድጋፍ አደርጋለው።
ሰብስክራይብ በማድረግ የ ኮምፒተር እውቀትዎን ያሳድጉ
beteseb hunenal bro berchi
man keteyebet
keep up your work bro we need more like you
+1 sub
We need more knowledge in computer
Egnam subscrib argenal
Thank you so much guys for the support
That means a lot to me
Thanks
እውነቷን ነው እንዴ ፍትህ ለጆሯችን መቀለጃ ሆንን እኮ አይደለም አስቴር በህይወት ኖራ ሞታ እንኳን ትቦንሳቸዋለች እንዴ ነጠላ ነጠላ ጋቢ የሚለቅ ይጥፉ ? እንዴ ከቡዜ ማን በሆላ ዘፈን ጠላው
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
ከላል አስቱካን ማንም አይደርስባትም እድሜ ለኮንፒዉተር ድምፅ ማን አለዉ እምቧ የሚል ብቻ
All Ethiopian artists deserve a manager like this woman! 👏🏽👏🏽👏🏽
የኔ እህት ማንምማንም የአስቴርን ዘፈን ቢሰራ አስቴርን መሆን አይችልም የአስቴርን ለማንም ባይፈቀድም ደስ ይለኛል ምክንያቱም ዘፈን ይቦካል ክብሩም ይቀንሳል እንደኔ ባይነካ መሻሻል ካለበትም አስቴር እራሷዋ ታሻሽለው
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
👏👏👏👏👏👏👏 yhe le muzika bcha adelem hulum yesrawn yelabun mebt maggnetna metebek alebet!!
እሰይ አዲ የኔ ቅመም እንዳንቺ አይነት ለጥበብ ነብር የሆኑ ሰዎች በጣም ያስፈልጉናል አስቱካዬ ድንቅና ዘመን የማይሽርሽ አቀንቃኝ ነሽ እንደ አዳነች ዓይነት የተከበረችና ጥበብ ሲነካ ምትናደፍ ሰው ስላለችን እጅግ ደስ ብሎናል ሁሉም አርቲስት ሌላ አዳነች ያስፈልገዋል "ጥበብን ከአንበጣ ምታድን" የጠበብ አዳኝ አዳነች
Absolutely right...
ድምፅ አለኝ ካለች የራሷን ስራ አትስራም የውሽት ዘፋኝ ሁላ
Mary Wunet bileshal
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
በትክክል
Yas
እኔም ብሆን እቃወማለው ምክኒያቱም በራሳቸው ነው መሞከር እንጂ እነሱ ለፍተው የስሩትን ስራ አዲሶቹ መተው የስው ስራ መስራት ተገቢ አይደለም አስቱዬ የኔ ቆንጆ ኑሪልን
እር እቺ የኢትዬ ንግስታችን ንች አስቴርዬ ማን ማንም ምንምቢሆን ማን እንደንግስቲቱ እየተንሱ ቢፍጨርጨሩ እስካሁን ወደፊትም የአስቱካን የሚሆን በፍፁም አልመጣምም አይመጣምም ግን መውደድ እና መሞከርይቻላል ይሄ ከመውደድ ንው ልጅ ይሮጣል እንጂ አባቱን አይቀድምም ይባላል ተርቱ አስቴርዬ ንፍሴ ኑሪልን ኑሪልን ኑሪልን ንፍሳችን የኢትዬ የሴቶች ዘፍኝ የመጀመሪያዋ ንግስት ድምፅሽን ሲስሙወፎቹ ይርግፍሉ ተርት አይደለም ትክክል ንው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌺🌷💐💕💕💕
ጀግና ማናጀር ነሽ!!
አስቴርየ እንዴት ነሺ ግን ለምን ጠፋሺ ይህ ድምፅሺ ብዙስውናፍቆል እኮ
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
ወደፊት መኖርና በደስታህ መደሰት ትፈልጋለህ እንግዲያውስ ፈጣሪህንና ሰወችን አክብር መልካም ለምታደርጉ ሀሉ ሰላማችሁ ይብዛ ለክፉወችም ልቦና ይስጣችሁ ሰወችን ከቻልክ ጥቀማቸው ካልቻልክ ግን ቢያንስ አትጉዳቸው 🌹🌹🌹👍👍
This is the right work. Well done. Copy right must be respected. I'm also concerned about other singers work like Tilahun ...
This is theft.
አስቱዬ የምንግዜም ምርጫዬ ነሽ ካላንቺ ሌላ የፍቅር ዘፈን አያሰማኝ ብያለሁ
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
እነዚአዳዲስ ዘፍኖች ልምንድነው የአንጋፍ ዘፍኖች ንመደገፍ የሚፍልጉት ? እራሳችውን ሁኑ
ይኔ ሌብነት ነው :
This is about respect isn’t about money !!
ምን ያልከሰክሳቸዋል ሙዚቀኛ መሆን ክፈለጉና ችሎታ ካላቸው በርሳቸው እውቀት መዝፈን እንጅ የስው ጥበብ መስረቅ ቅሌት ነው ሁሉም ቦታ ላይ ለሌባ የማያዳግም ቅጣት ያስፈልጋል ደሞ የሌባ ደፈራ የሙዚቃ ንግሥቷ ዶ/ር እስቴር አወቀን ዘፈን መሞክር የድንቁርና ጥግ ነው እስቴር ፈጣሪ በራሱ ውበት እና ለዛ ትህትና እገሯን እና ህዝቧን ባህሏና ወጓን አክባሪ ድምጽ ፎርም ጨዋነት የጨዋ ዘር ቁም ነገረኛ ፈጣሪዋን ፈሪ የሰው የማትፈልግ ዘረ ብዙ ሁሉን አሟልቶ የፈጠራት እህታችን ነች የሷን ሙዚቃ መዝፈን ድፍረት ነው አትሞክሩት
አስቱየ ደግ አደረግሻት የማንም ውርጋጥ የሰው ዘፈን ማበላሸት አለበት እንዴ
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
ውርጋጥ የምትመስይ ግን አንቺ ነሽ አይባልም እንጂ እልሽ ነበር።
ትክክል ነው ሕጉ መከበሩ ጥሩ ነው ባንድ በኩል ደግሞ ጄማሪወቹ ከዋናውፕቹ የበለጠ እስንረው ይዘፍኑታል የተረሳን ዝፕፈንም እንደገና በሕዝብ ያስውደዱታ ለምሳሌ ጃኪ ጎሲ የተሾመ እፕስግዝን የኔ አካል ፊያሜታ የትግርኛ ዝፈን ባይ ዘፍ ነው እንዲህ ሙዚቃወች መብትን ማንም እያውቅም ነበር
የባለሙዚቀኛቹ መብት ይከበር ለጄመሩወች ደግሞ በስምምነት እድሉን ስጧቼው በጣም እስደናቂ የሆኑ ጄማሪ ወጣቶች እድልን ያቃናል የታውቂወችን ዘፈን ይበልጥ ታውቂ ያደርገው አንድንዴም ለሁሉቱ ጥቅም አለው
አስቴር አወቀ እኮ ምንም ሳትዛባ አለች
wawu thanks
ማናጀሯ ትክክል ናት ገና ብዙ አሉ ትምህርት ሊሆናችሁ ይገባል ኤልያስ መልካ የደከመበት ዋጋ የከፈለበት አንዱ ጉዳይ ነው
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
You are super manager I really appreciate you, I wish all how is the original owner would have managers like you get in action in professional way !!!
ትናትና መቶ ሠውን የሚበልጥ ሠው የለም እያልሺ ነው ምን አይነት ምርጥ ምቀኛ ነሺ
Terry betam betam gobez neshi zefenun yewededinew banichi new ye asiter chuket neber mimesilegni beka ene wedigewalew be vidmate enayewalen🥰😍😍😍😍
I’m a copyright advocate, and this is the first time I hear an Ethiopian artist taking strong legal action regarding a copyright violation. Will Aster be successful??
On the other hand I have heard dozens of young artists copying and improvising Tilahun yet, I have never heard anyone taking a legal action against them, maybe Tilahun has no one to defend his creations?
ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 th-cam.com/video/gV9CYYTPcl0/w-d-xo.html wow
ማንም የአስቴር መዝፈን የለበትም❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ በርቺ!
በትክክል ሌብነት ነው የተፈፀመው
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
በትክክል ብለሻል ምክንያትቱም በሰው ዜማ ታዋቂ መሆን ውርደት ነው
ትክክል፤ ጅጅም ብዙ እየተሰራባት ነው። ልፋታቸቸው ይታሰብ።
But you have to admit the young lady is amazing!!! Compensation? I agree with. I hope she comes out with her own music!!!
We don’t need anyone to copy asters song
We love aster song and sounds that is Enough for us.
የአስቱን ዘፈን ከበረ ቀርቶ የሷን ዘፈን ማንምገብቶ ማጨማለቅ የለባቸው አስቱ የኔ ምርጥ አትንኩብኝ
ወናው ነገር ፈጠራው ነው ስትለፍተው ግጥምአሰባስበው የሰሩትን ድምፄ ስለሚገዛኝ ብቻመዝፈን እሄ ከባድ ሌብነትነው ቢጠይቁም መፈቀድየለበትም ቆይ አስቴር የራሷንስራስለሰራች አስቴር ተብላለች ይችኛዋ አስፈቅዳቢሆንም ወደፊት ያስቴርን ዘፈን የምዘፍነው ነውምንላት ወንስ ?እዚህ ላይ ትልቅ እገዳመኖርአለበት ህዝቡምኮ ሙዚቃ ይፈልጋል መስማትእፈልጋለን አድስነገር ያምጡ ኦርጅናሉ እያለ ኮፒው ለምን አስፈለገ ተተኪ ከሌለ እነሱኑእሰማለን በሰው ዘፈን ታዋቂለመሆንአጣሩ
በአስቴር ሙዚቃ ብዙ ትዝታ በግዜው አሳልፈናል ፣ የዝያ ትውልድ ስዎች ሓላፊነት አለብን።
አስቴርን የሚተካ ሙዚቃኛ የለም።ካለ የእራሳቹህን ስርታችው አሻራቹህን ጣሉ።
እናመስግናለን ማናጀሯ።
ልክ ነሽ መዝረፍ ነው
ቴሪ ቆንጆ አድርጋ ነው የተጫወተችው . ግን አስቴርን ፈቃድ መጠየቅ ነበረብሽ .
Aster is A LEGENG!!
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 th-cam.com/video/gV9CYYTPcl0/w-d-xo.html wow
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 bravo
ትክክል ናት አስቴር💕💕
በፍፁም የአስቴርን እና የጂጂን ዘፈን ማንም ሰው እንዳይዘፍንብን!!!!
እንዴ ቴሪ ተብዬዋ የራሷን ስራ ይዛ አትመጣም እንዴ???
ግን ለምን የራሣቸውን ስራ አይሠሩም አትነግዱ
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
Please yalechinin and aynachinin atinkubin ...yezemenu zefaign nen bayoch yadenekorewun ene astuka yiteginunal ...astuye fikire siwodish eko
I think Seifu is on the side of copy right violators. Shame.
Yeah
ትክክል ነሽ
በአስቱካ አትምጡብን በሂወት እያለች ንግስት መሆኑዋን በስሙዋ ሀውልት ሰርተን እንዴት እንደምንወዳት እንድታውቀው በሂወት እያለች ማስደሰት አለብን
Seifuye yichi lij ye Astern zefn bcha sayhon yeserekechw, yelebesechiw libs design erasu satasfekd serka new yaserachiw betam tasafralech libsun kewededechw btasfekd minalebet lebnetnew lene
ራሳቸዉ ችለዉ አይሰሩም እንዴ የሰዉን ማንነት የሰዉ የሆነ ነገረ ለምን መስረቅ አስፈለገ ለእዛዉም ከአስቱዬ ሆይ ድፍረት አስቱዬ እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ እወድሻለሁ
እንኳን የአስቱካን ቀርቶ የማንንም ድምጻዊ የዘፈን ስራዎች ያለባለቤቶቹ ፍቃድ ሰርቶ ገንዘብ መስራት አይቻልም፡ይቅርታ እያልን ስንቱን አልፈናል፡ነገር ግን ሁሉም ነገር ልክ አለው።
ከ የፈጠራ መብቶች ተሟጋች።
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
ጥሩ ነው ያደርጋቹው ጀግና ነሽ አዳነች እረ ዘንድሮ ምን የማይመጣ ነገር አለ
እንደሌሎች ቻናል አይደለም ገብታችሁ አረጋግጡ በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የTikTok ቪድዮዎች ይለቀቃሉ ይህ link th-cam.com/video/BcQtViLxuC4/w-d-xo.html ከ2 ሰዓት በፊት የተለቀቀ ነው እመኑኝ በየቀኑ ይለቀቃል
@who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
ጎበዝ ማናጀር ጀግና ንግግርዋ ያስታውቃል 👍👍👍👍 ማንም በልጣጣ እየተነሳ መዝፍን አይችልም ሽንቴ ሚሪንዳ ነው ብላ ነበር ቴሪ ሰከን በይ ቴሪ በረድ እራስሽን ሁኝ ቴሪ እንቧቧቧቧቧ ላይ ቀልጅ ቀላል ማናጀር አልገጠመሽም ጀግና ማናጀር
👈 Lucy Tip
i love the word that she said don't compare Aster with others she is Diva yes absolutely Diva
Ofc I agree and its right they have to ask the original singer gen mn cheger alew bechawetut its undeniable that no one can't be aster or any other legend singers gen ya sew mn albat beza gizen yalnebere edel zare lay agignto betekembet and it's obvious kalew fiker ena keber new yanen zefen meseraw so let's be positive and appreciate yane we can have a fruitful outcome beyans yehe generation endiastawesew ena semeten manakachew zefenoch enkuan be cover wedegna eyemetu new so atleast yehen enaseb
Yes Betam Lek Nat Sis
እና ብትሞትም አስቱን መሆን አትችልም ለምን በስርአት በክብር ብጠይቃት ትፈቅድ ነበር
ትክክል እነዚህ የጥበብ አንበጣዎች ምን እናርጋቸው?
ምቀኛ ምን አይነት ምቀኛ ነሺ
Aseter Awek Aseter Awek nat manem eswan mehon ayechelem! A proud of you! Asetuye!
እውነት ነው ፍቃድ ያስፈልጋል
ጀግና ማናጀር ነሽ የአስቴርን ዘፈን በሌላ ሰው መስማት ያማል
ጎበዝ ሴት አንቺ ነሽ ማናጀር 🙏
ቴሪየ አይዞሽ የኔ ቆንጆ እኛጋ ስትነሽ እሚዘረጥጥጅ ሚነሳ የለም ነገረኛ ማናጀር
ዛሬ አደኛነኝ ላይክ ግጩኝ 👍👍
@who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
What!? That is absolutely right. The queen has spent all her life to build her name and brand. It should be respected. They can sing it in a club and that is that!!!!!!
ሲጀመር ልታበላሸው እንጂ ልዘፈነው አይደለም ምድረ ኮራጅ
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
ቀላል
Never ever no one like Aster sound, God gave gift to her
ትክክል ምርጥ ንግግር አዲ❤️ የራሷን ስራ ትስራ
አስቱካ እንኳን ድምጿ ፍሷ ይደመጣል
ልጅቷ ድምጽ አላት ግን ማስፍቅድ ነበርባት :: ከበር እየተባለ ብስው ዘፍን መቀፍል አይነፋም: : ለሊሎቹም ትምህርት ይሆናል : : በአቋራጭ መክበር መፍልገ ይቁም::
Ehete enezamede
አቦ እዴሜሽን ያራዝምልኝ እንዴንች ሁሉም ተቆርቋሪ ቢኖር በጣም አሪፍ ነዉ በርች ማንም እየመጣማ አፉን አይከፍትም ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ
ምን ችግር አለው
She’s right hundred percent
በውጭ ተፈቅዶላቸውም እንኳ ሰፍነው ማሰማት አለባቸው ካልተስማማት ተበላሽቷል መዘፈን የለበትም ለማለት መብት አላት።የመሀመድን የዘፈነው ሰው በጣም ነው ያበላሽው ድምጽ ካላቸው የራሳቸውን ለምን አይዘፍኑም ድምጽ የላቸውም
ባላገሩላይም መወዳደር አይቻልም?
Ena wendemy teftobeg new ebakhn asetlaleflg
እውነቷዋን ነው ማናጀራዋ ችሎታ ካላት በራሷዋ ስራ ትምጣ ወይም እንደ ለመደችው በ የ ኢንስትግራሙ መስኮት ትዝፈን የሷዋ ሲገርመኝ የ ማዲንጎ ወንድምም ከቨር ብሎ የስው ዘፈን ይዞ መምጣቱ ነው መቅረት አለበት
በርቺልን በአስቴር ቀልድ የለም።
የአስቴር ብቻ አይደለም ማንም የማንን ዘፈን መዝፈን የለበትም ህግ መውጣት አለበት የዘፈነ መቀጣት አለበት።
ራስን መስሉ መዉጣት ሌላዋን አስቴር ሊያደርግ ይችለል የሰው የሰው ነው
Our legond Aster for ever !!!!
አስቱካ ያንችን ፣ የቴድ አፍሮን እድሜ እጔጔለሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
አስቱዬን ፍቅር መሆን ማንም አይችልም 🙅♀️🙅♀️
who is your best???
#Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
#በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1
Betam new des yalgn 🥰 tikikil neshe enatu, yikirta yiderglgn yeahunu zefagnocha nen eyalu yemimetut minim sireat yelachwem be genzeb libachew teftual
ጀግና በትክክል ብለሻል አስቱካ ለፍታ ሰርተዋል አስቱካ ጀግና ማናጀር አለቻት