#የፖለቲካዋን_ሴት_አንተርክም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 47

  • @selamawitmakonnen7316
    @selamawitmakonnen7316 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Kiya, it's an amazing show👏🏻🏆
    We love you Pastor wonderful testimony ❤🌹💐♥️ glory to God

  • @mesfingudissa6471
    @mesfingudissa6471 9 วันที่ผ่านมา +5

    የተባረከች የእግዚአብሔር ሴት ዘመንሽ ይባረክ!

  • @FIREHIWOTGEBEYEHU
    @FIREHIWOTGEBEYEHU 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ለታመኑት ታማኝ ና በጣም የሚያስገርም አምላክ ነዉ። በምስክርነትሽ ተባርኬአለሁ። ጌታ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ። ❤❤❤

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 7 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም የተባረከች እናት።
    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።

  • @meskeremfikre6903
    @meskeremfikre6903 9 วันที่ผ่านมา +9

    የፓስተር ኤልሻዳይ እናት መጋቢ አትክልት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ በዚህ ዘመን እንዲህ የተሰጡ ሴቶች ይብዙልን

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 8 วันที่ผ่านมา +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኩ

  • @BirukBelay-i3v
    @BirukBelay-i3v 9 วันที่ผ่านมา +4

    ጥሩ ነው በርታ

  • @FEREUSAMO
    @FEREUSAMO 9 วันที่ผ่านมา +5

    Waw mamye u ar so blessed more bless up on u

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 9 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም አሰደናቂ ምሰክርነት ፓሰተር አትክልት እኛ ሁላችንም የአንቺን ፈለግ ብንከተለ ሀገራችን የት በደረሰች ለብዙዎችም በደረሰን ነበረ እግዚአብሔር ይርዳን በጣም ነው የተባረኩት ጌታ ይባርክህ ወንድማችን አብይ ልብ የሚያነቃቃ ምሰክርነት🙏🏽💕🙏🏽

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 9 วันที่ผ่านมา +5

    ኢየሱስ ያድናል❤ ኢየሱስ ይመጣል❤❤❤❤❤❤

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 7 วันที่ผ่านมา

    ቀሪ ዘመንሸ ይባረክ ጌታ ድንቅ ነው

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 9 วันที่ผ่านมา +4

    ጌታን ስለ አገልግሎትሽ እባርከዋለሁ

  • @MekaduLemu
    @MekaduLemu 7 วันที่ผ่านมา

    Ecclesiastical media geta yibarkachu misle yehonechi yegeta agelgahi silakerbachu tebareku

  • @amsaleyemer9042
    @amsaleyemer9042 2 วันที่ผ่านมา

    I Love ❤Kyia Show, it really Blesses me a lot. More of the shows are lead by The Holy Spirit. Stay Blessed Pastor Atkilet Alemu. A Lot Of Blessings to the conductor too!! AMEN ❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 9 วันที่ผ่านมา +3

    የመንፈስ ቅዱስ አሰራር ያልገባቸው ትዕቢተኞች የኛ ጻድቃኖች ይላሉ። ይኸው የእታችን ምስክርነት በዚያ በክፉ ዘመን ደፋር ያረጋት ጌታ ነው!

  • @Demes-b9g
    @Demes-b9g 8 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ብዬ እንደምነገር ባላቅም እግዝአብሔር አብስቶ ይባርክሽ የሰመሁት ምስክርነት በጣም ዉስጤን ነክቶኛልና እግዝኣብሔርን አመሰግናለሁ

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 9 วันที่ผ่านมา +3

    ጥፍፍ ያለ ከህይወት የተቀዳ እውነት። ኢየሱስና የመንፈስ ቅዱስ ስራ የአባት ፍቅር የአማኞች ቅን ህብረት የተተረከበት ምስክርነት ነው ተባረኩ። መንፈሱ ናፈቀኝ።

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 9 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኪልኝ!!!! እኛም ፍሬዎችሽ ነን!!

  • @Jannis43
    @Jannis43 4 วันที่ผ่านมา +1

    ያልገባኝ ነገር የኮሪያዊው ፓስተር ቾ በራዕይ ተገልጦ ያስተምረኝ ነበረ የሚለው መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይመስለኝም። ከተገለጠልን ቃል ይም ከጌታ ቃል ጋር የማይስማማ ሁሉ ጤናማ ቃል አይደለም። ለዻውሎስ ማንም ሀዋርያት በራዕይ ተገልጠው አስተማሩኝ አላለም የተገለጠለትና የተናገረው ጌታ እንጂ።

  • @sisaytegstu7409
    @sisaytegstu7409 7 วันที่ผ่านมา

    God bless you!

  • @lensafeyissa1648
    @lensafeyissa1648 6 วันที่ผ่านมา +1

    Etiye Atikilt, very nice to hear your interview on this channel! God bless you more. Your old neighbor from American mission compound. 😊

  • @RuhamaChemeda
    @RuhamaChemeda 9 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኪ እናቴ ❤❤

  • @negashworku4594
    @negashworku4594 9 วันที่ผ่านมา +1

    Amazing testimony in Spiritually. Thank you all and God bless you.

  • @SelamYeshiwas
    @SelamYeshiwas 9 วันที่ผ่านมา +3

    እየሱስ ጌታ ነዉ ።

  • @RahelMogesBogale
    @RahelMogesBogale 9 วันที่ผ่านมา +3

    መንፈስ ቅድስ በስልጣን የሞላቦት የክርስቶስ ፍቅር ሞልቶ የሚፈስቦት የሚወደዱ የፍቅር እናት ኖት ውድድድድ 🥰 አደርጐታለሁ

  • @yordanos888
    @yordanos888 8 วันที่ผ่านมา

    እምትደነቅ ፡ እናት❤

  • @RainSoundsForSleeping-nn1ww
    @RainSoundsForSleeping-nn1ww วันที่ผ่านมา +1

    መጋቢ ሳይሆን መጋቢት በላት እንጂ. በ አዲስ ኪዳን በ መጽሐፍ ቅዱስ የ ሴት መጋቢት ያነበበ አለ????????????😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 9 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኪ እማዬ❤❤

  • @zerihunarado9827
    @zerihunarado9827 10 วันที่ผ่านมา +5

    አነም እንድሁ በመጀመርያ ቀን ልክ ከኦርቶዶክሰ አንደመጣች ካልተናገርኩ ያለች እህት አሁቃለዉ ብዙ ሳቅንባት ገን እሰከዛረ አድጋ በጌታ ጸንታ እያገለገለች ትገኛለች ጌታ ሰገለጥ ቨአንደ ይቀይራል፠ይሞላል

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 6 วันที่ผ่านมา

    Geta yebarkaciw ❤ Keri zemnsh yebark

  • @eshetutaye7816
    @eshetutaye7816 9 วันที่ผ่านมา +4

    የመጀመርያ ግዜ ሴት ወንጌላዊ ሆነው የተሾሙት ወንጌላዊት ጥሩነሽ ይመር (የዘማሪ ጌታያውቃል ግርማ እናት) ናቸው።

    • @Jannis43
      @Jannis43 4 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው።

  • @hankookee9590
    @hankookee9590 8 วันที่ผ่านมา

    God bless you 🙏 ❤️

  • @tesemaabebe9598
    @tesemaabebe9598 8 วันที่ผ่านมา

    እውነተኛ ምሥክርነት እኔም በ77 በኦህቴ ተገልግያለሁ። እንኳንም እስካሁን አኖረሽ እህቴ።
    ተሰማ አበበ ነኝ ካስታወስሽኝ።

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 8 วันที่ผ่านมา

    “የወገቡ መታጠቂያ ጽድቅ፥ የጎኑም መቀነት ታማኝነት ይሆናል።”
    - ኢሳይያስ 11፥5
    ጌታ ሆይ ታማኝ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ምስክርነት ነዉ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsionakalewold9870
    @tsionakalewold9870 9 วันที่ผ่านมา +2

    Revelation 5 አማ - ራእይ
    12: በታላቅም ድምፅ አሉ፦
    “የታረደው በግ ኃይልና ባለ ጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም ሊቀበል ይገባዋል።

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 วันที่ผ่านมา

    አቢዬ, እባክህን ስክሪንህን አስተካክለው:: The reflection on the screen on/off is not good for the eye. But I would like you to know I like your program.

  • @ፅናት26የኔ
    @ፅናት26የኔ 7 วันที่ผ่านมา

    እባክህ የፓስተርን ስልክ ❤

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 9 วันที่ผ่านมา +2

    ሌላ ዝግጅት ወይም ቃለመጠይቅ ስለ ቤተክርስቲያን ምስረታ ትንገረን

    • @nigussieta1847
      @nigussieta1847 9 วันที่ผ่านมา

      ሌላ ሚዲያ ላይ በስፋት ተናግራለች ከፈለግሽዉ ሊንኩን....

  • @dg4147
    @dg4147 9 วันที่ผ่านมา +2

    ትንቢተ ኢሳይያስ 9
    6፤ ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።❤

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 9 วันที่ผ่านมา +1

    Goftadh yesus❤

  • @danielbabisso2697
    @danielbabisso2697 8 วันที่ผ่านมา

    Eyael malet min malet newu?

  • @EthioEyfd
    @EthioEyfd 9 วันที่ผ่านมา +2

    EYSUSE LEZALALME GATA NAW

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 9 วันที่ผ่านมา +3

    በዚአጋጣሚ ከቻልክ ቄስሙልጌታን ጋብዘው ብዙ የሕይወት አስተማሪ ለጌታ ዋጋየከፊለ ታዋቂሰውነው ጋብዘው ጅማ ነው

  • @SelamYeshiwas
    @SelamYeshiwas 9 วันที่ผ่านมา +1

    እየሱስ ጌታ ነዉ ።