Wow, GOD is so good always. Meri Geta Hailelul has a deep comparison between the word of GOD following JESUS and have relationship with him not in works, but also knowing the word of GOD deeply by the finished works of JESUS. He’ll be a living testimony to those who’re lost in the wilderness. YES, AND AMEN ❤❤❤
ኢየሱስ አንዲህ አለ እሳትን ልጥል መጣሁ ከነደደ ምን እፈልጋለሁ አለ በውስጦ ስለተገለጠው የወንጌል እሳት ስሙ የተባረከ ይሁን
እግዚአብሔር ይባርኮታ መሪ ጌታ ግሩምና ድንቅ ምክር የሚሰማ ጆሮ ያለው ይሰማ እንደ ተባለው ተባረክልን ወንድም አብይ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ጌታ ድንቅ ነው በእውነቱ ዋውውውውውውውውው ስለ እርስዎ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ ለዚህ ሁሉ ችግር መፍትሔው ነው ብሎ እርስዎን ለዚህ ማስነሳቱ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ።
መምህር ሀይሌ ዘመንህ ይባረክ ለእግዚአብሔር ያለህን ፍቅር በጣም አውቃለሁ ። ብዙ ነብሳት ወደጌታ መተዋል በእዉነት ተከታትለህ አስተምረህ በዚህ ጌታ ስሙ ይባረክ ።ቅዱሳን ይህንን አገልግሎት አንደግፍ በጌታ ፍቅር አካዉንት አስቀምጡልን።
ተባረኩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረኩ መሪጌታ የረዳዎት ጌታ ይባረክ 🙏🙏🙏❤❤❤
ወንድሜ ፀጋና ሰላም ይብዛሎት ፣ የሚደነቀውን ብርሃኑን ያበራሎት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም የተባረከ ነው ። እሱ እውነትም መንገድም ህይወትም ነው በሱ በቀር ወደ አብ የሚደርስ የለም ።
ኬያ ሾው እናመሰግናለን 🙏ትክክለኛ ሰው ነው የጋበዝክልን መሪጌታ ኃይሌ በጣም የተወደደ ወንድም ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ መሪጌታ ሀይለ ልዑል ጌታን በብዙ ወጣ ውረድ አገልግለሃል አሁንም ገና ታገለግላለህ
መምህር የረዳዎት ጌታ ስሙ ይባረክ ። ነገር ግን እኔም እዛ ቤት እያለሁ የዘወትር ፀሎት አነብ ነበር ወንጌል ከገባኝ ጀምሮ አይኔ ተገልጦ ነው ሁሉን ማስተዋል የጀመርኩት ። ሰረለዚህ ሰው የወንጌል ብርሀን ካልበራለት የሚያነበውን ማስተዋል አይችልም ። ዬጨለማው ሀይል በጣም ክፉ ነው ። ጋዜጠኛውም ጌታ ዘመንህን ይባርክ በአገልግሎትህ ብዙዎች ይጠቀማሉ ❤❤❤❤❤
አንተ የተባረክህ ሰዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። በምታቀርባቸዉ የተባረኩ ሰዎች ምስክርነት በጣም እባረካለሁ እማራለሁ ምክንያቱም እሸት እንደሚፈለፈል ዉስጣቸዉ ያለዉ እንዲወጣ የዉይይት ጥያቄዎችህ ሁልጊዚ እደተቃለሁ ተባረክ ለበረከት ሁን።💐
በጣም የምወዳችውና የማከብራችው አባት😍🙏🙏🙏🙏😍😍🙏🙏🙏
አቤት የጌታ ምህረት ገራሚ
ወንድም ዓቢይ ! የአገራችን ችግር ይኸ፣ አሁን፣ መሪጌታ እያሉህ ያለው ነው። "የክርስቲያን አገር" እያልን የምንመጻደቅባት አገራችን - በተለይም የሰሜኑ ክፍል - በድቅድቅ መንፈሳዊ ጨለማ ውስጥ ነው ያለው። መንፈሳዊው ጨለማ ደግሞ ከፍጥረታዊው ጨለማ በቃላት መግለጽ እስከማይቻል ድረስ በእጅጉ የከፋ ነው። ሁሉን ቻዩ አምላክ፣ እስከ ሕይወት መሥዋዕትነት ድረስ ዋጋ እየከፈሉ፣ ንጹሑን የክርስቶስን ወንጌል የሚሰብኩላትን ቅዱሳን፣ ለምድራችን ያስነሣላት ! አሜን !!! በቀለ ወልደኪዳን ነኝ።
ክብር ለኢየሱስ ይሁን ጌታ መልካም ነው
God bless you❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢
ወንጌልን ለማወቅ ዳግመኛ መወለድ አለብን ከዚያም መድሀፍ ቅዱሱን በሰሎት ማንበብ ነዉ መንፈስ ቅዱስ ራሱ ያስረዳናል ።
ፀሎት የሚያውቅ ሰው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አጥብቆ መማለድ አለበት። ቤተክርስኒቱ በቀጥታ የአሁን መልኳ የቀደመችውን የሎዶቂያ ቤተክርስቲያ ይመስላል። ሕዝቡ በነጭ ኩታ እየተጠቀለለ ወደ ሲኦል እንደሚላክ ይህ ዝግጅ በደንብ አሳይቷል።
Betikikil
😂😂😂😂
ተባርከው ቅሩ አባታችን
የሚገርም የታሪክ ምስክርነት ነው በርቱ እውነት አርነትን ታመጣለች🎉❤
ጸጋ ይብዛልዎ❤❤❤❤
እሰይ ጌታ ሀይሉን እየገለጠ ነው ማለት ነው ::እግዚአብሔር ይመስገን ::🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤በገጠር ላሉ ኦርቶዶክስ አማኞች እየሱስ ክርስቶስ ይድረስላቸው እንጂ የአራት ኪሎ ጳጳሶች ግን ለእዚ ህዝብ መጥፋት ተጠያቂዎች ናቹ ምናለ ህዝብ እናተን ይሰማል የመቅደሱን ኮተት ብታስጥሏቸው እና እውነተኛውን ወንጌል ብትሰብኩ ስልጣን ክብር ነገ ቀሪ ነው እባካቹ እባካቹ
ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ ለእውነት የቆሙ አባቶች ስለሰጠኸን🙏ተባረኩ🙏
ጌታ የባረክ በእውነት ጌታ በዘመናት መሀል ሠው አለው ተባረኩ ❤❤
የዮሐንስ ራእይ 22:8-9
8.ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
9 እርሱም፡- እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡ አለኝ።
ጌታ ይባርኮት❤
❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ መልካም ነዉ።
I love Jesus
God bless you!!!❤❤❤
የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ ።
ኤፌሶን ፣1 ፥17
እግዚአብሔር ሲረዳ እንዲህ ነው ስው ወንጌል ከገባው ወደ ሀላ አይልም የኢትዮጵያ ፖሊሶች ከወንጀለኛ በላይ በእምነታቸው ምክንያት ስውን እንዲህ መደብደብ ነገ በእግዚአብሔር ፊት ይጠየቁበታል ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ወንጌልን ማስተማር አለባት እምነት በጉልበትና በህዝብ በማስጠላት አይሆንም ሁሉም ስው ሊያስብበት ያስፈልጋል እግዚአብሔር እውነት ነው❤
Bless you both
ድንቅ ነው
Tebareku, member.
ተባረኩልን
Amen amen thank you lord almighty Christ for my brother in Christ. Bettam newu yemwodachehu ❤
Sele geta sele Eyesus ababalu erasu menfesen yadisal wendeme❤❤❤
Tebareku
እውነትነው እላይእና እታች ያለው አመለካከት ለየቅልነው🎉❤
Jesus my Lord ❤️😍
አቅራቢው ወንድም ድንቅ ክርስትያን ጋዛጠኛ ነህ። ቱባረክ
God bless you
ዘመነ ይባረክ
Jesus is king of kings ❤❤❤❤❤❤❤
Wow, God bless you
Egziabher yibarkilign Abiyachin. 3:13
ጌታ እኮ ህዝብ አለው
ወደ ሮሜ ሰዎች 10;3
3 የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም።
ተባረኩ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ👍
❤❤❤🎉🎉🎉🎉tanks father 🎉big respect 🙏🏻
❤❤❤❤❤ የሚሰማኝ አዳኝ የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ መሆኑን ነው
Thanks
Kiya show betam eyetebarkubet ketelelen tebarek
Kiya antem tebarek
እግዚአብሔር ሲረዳ እንዲህ ነው ስው ወንጌል ከገባው ወደ ሀላ አይልም የኢትዮጵያ ፖሊሶች ከወንጀለኛ በላይ በእምነታቸው ምክንያት ስውን እንዲህ መደብደብ ነገ በእግዚአብሔር ፊት ይጠየቁበታል ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ወንጌልን ማስተማር አለባት እምነት በጉልበትና በህዝብ በማስጠላት አይሆንም ሁሉም ስው ሊያስብበት ያስፈልጋል እግዚአብሔር እውነት ነው
እስከ ማዕዜኑ ታነክሱ በክልኤሆን ጌጋያቲክሙ የሚለው ጥቅሰ አሁን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በገሀድ እየሰራ ነው ያለው፣ ሀይለልዑል እና ዐቢይ በብዙ ተባረኩ።
Wow, GOD is so good always. Meri Geta Hailelul has a deep comparison between the word of GOD following JESUS and have relationship with him not in works, but also knowing the word of GOD deeply by the finished works of JESUS. He’ll be a living testimony to those who’re lost in the wilderness.
YES, AND AMEN ❤❤❤
Betam des yemilu ye egiziyabiher sew nachew tebareku yabizalot
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow
በተቸማሪ ኢየሱስ ክርስቶስን በልብ አምኖ በአፍ መመስከር ነዉ ከዚያም ወደእግዚአብሔር በሰሎት መቅረብ woasagn naw.
ወደ ገላትያ ሰዎች 1-8-9
8.ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።
9 አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።
Tebareku enwedotalen
መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን እሰይይይይይይ
Genesis 1 ትግ - ዘፍጥረት
1: ኣምላኽ ብመጀመርታ ሰማይን ምድርን ፈጠረ።
16 ስለ እናንተ እያመሰገንሁ ስጸልይ ስለ እናንተ ማሳሰብን አልተውም፤
17 የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ።
18-19 ይህም የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን በቅዱሳንም ዘንድ ያለው የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን ለምናምን ከሁሉ የሚበልጥ የኃይሉ ታላቅነት ምን እንዲሆን ታውቁ ዘንድ ነው፤
Epheson 1:16-19
መሪጌታ ኃ/ልዑል ፦ ስለ እርስዎ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። ቃሉ በሙላት ስላለብዎት ከእርስዎም መማር ለመንፈሳዊ እድገት ይጠቅማል እላለሁ ። ደግሞም ይህን በቃሉ የካበተ መንፈሳዊ ከህሎትዎን ፣ ልምድ ፣ ምስክርነቶችን ፣ ወዘተ በመጽሐፍት መልክ ቢሰድሯቸው ለክርስቶስ አካል ቤ/ክ ማለትም ለምዕመናንና መጪው ትውልድ በረከት ይሆናሉና እግረ መንገድዎን ቢያበረክቱ እላለሁ ።
Exactly what they did to St. Paul!!!
ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤1Timo1:15
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
- ኢሳይያስ 9፥6
God bless you all🎉🎉🎉❤❤❤
ኦሪት ዘፍጥረት 4;1
1 አዳምም ሚስቱን ሔዋንን አወቀ፤ ፀነሰችም፥ ቃየንንም ወለደች። እርስዋም፡- ወንድ ልጅ ከእግዚአብሔር አገኘሁ አለች።
የማቴዎስ ወንጌል 1:24-25
24 ዮሴፍም ከእንቅልፉ ነቅቶ የጌታ መልአክ እንዳዘዘው አደረገ፤ እጮኛውንም ወሰደ፤
25 የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም፤ ስሙንም ኢየሱስ አለው።
Ay Geta this is the time of Gosple.
ኦሪት ዘጸአት 20:3-6
3 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
4 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
5 አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
6 ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
የልቤ አምላክ
የዮሐንስ ወንጌል 8:47
47 ከእግዚአብሔር የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰማል፤ እናንተ ከእግዚአብሔር አይደላችሁምና ስለዚህ አትሰሙም።
ጥቅስ ከጥቅስ ከማቀናበር በመነሳት መስበክ የተለመደ ነው። ለህይወት ግን የሚሆን አይደለም።
የዮሐንስ ወንጌል 1:12-13
12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
13 እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።
ወደ ገላትያ ሰዎች 4:7
7 ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም፤ ልጅም ከሆንህ ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሽ ነህ።
ተነግሮአቸውስ መቼ ተቀበሉ ብለው ነው አውን በወጣቶቹ ነው ወጌለን የሚገፉት የሰበት ተማሪሆች ን እግዚአብሔር ይርዳቸው ሰው እዲወዳቸው ብለው ወጌልን የሚደብቁት
ኣቃበ ስራይ ፈውስ ርእስከ
ስለ ክብረታቹ መሪ ጌታ ልበላቹ እውነት እውቀት ኣላቹ ነገር ግን ቅኔ ምንድነው ወንጌልስ
Please please interview pastor መርዕድ
የሚገርም ነዉ ነፁህ መፀሀፍ ቅዱስ እያለ አንብቦ መረዳት እያለ ለምን በግእዝ መታገል ነዉ ግእዝ ኦርቶዶክስ ብቻ ናት የምትጠቀመዉ ህዝብ በሚገባዉ ቁዋንቋ ያሰተምሩ
እሳቸው ኦርቶዶክስ ያለው ህዝብ ወደ ግእዝ ስለሚቀርብ ወንጌል እንዲሰማ በቀላሉ የረዳል ለዛ ነው ❤❤❤❤❤
ዋናው የፔንቴዎች አላማ አንድ የኦርቶዶክስ ምእመን በክርስቶስ አምኖ እንዲድን እንጂ ወደ እኛ እንዲፈልስ አላማችን አይደለም ።
ሐይሌ አይዋሽም እውነተኛ ሰው ነው
የህይወት ራስ የሆነውን ህያው የጌታ ቃል ለተረት ተረት ማስተማሪያነት ከማዋል በላይ ጥል ከእግዚአብሔር ጋር አለ? የኢ/ያ ኦርቶዶክስ ትመልስልኝ
መጽሐፈ መክብብ 9:4-5
4 ያልሞተ ውሻ ከሞተ አንበሳ ይሻላልና ሰው ከሕያዋን ሁሉ ጋር በአንድነት ቢኖር ተስፋ አለው።
5 ሕያዋን እንዲሞቱ ያውቃሉና፤ ሙታን ግን አንዳች አያውቁም፤ መታሰቢያቸውም ተረስቶአልና ከዚያ በኋላ ዋጋ የላቸውም።
**ወይ ጉድ! ... የሚደንቅ እኮ ነው! እኝህ አባት እውነት ነው የሚናገሩት!!! ... የቤተክርስቲያን አገልጋይ ለመሆን መማር ያለባቸውን ተምረዋል ፤ ነገር ግን የመፀሐፍ ቅዱስ ትርጔሜ ፥ ሆነ ስብከት እንዳልተማሩ ግን ፤ ግልጽ አድርገው ተናግረዋል!!! ... ታዲያ! በኦርቶዶክስ ተዋህዶ በቤተክርስቲያን ሳሉ ፥ ያን ያህል ጊዜ ባያማሩን እንኳን እንዳ ማን ኛውም ምእመን ቤተክርስቲያን ሲመላለሱ ... የክርስቶስ በፍፁም ፍቅር በመስቀል ላይ መዋል ፤ ለአዳም ዘር ሁሉ መዳን ብሎ ... እንደሆነ ካልተረዱ! ... የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ችግር ሳይሆን ... ትምክርታቻውን በቅጡ ካለማጠናቀቃቸው ጋር የተገናኘ ነው!!!*
*አንድ የማሰልጠኛ ማእከል ፥ ወይንም ትምህርት ቤት ፤ ካስተማራቸው ተማሪዎች መካካል ፥ ከትምህርት ቤት ባይቀሩም ፤ በትምህርት ፍፃሜ ላይ የሚሰጠውን ፈተና አብዛኛዎች ሲያልፉ ... ማለፍ የማይችሉ ጥቂት ተማሪዋች ይኖራሉ!! ያ! ማለት ግን የትምህርት ቤቱ (የተቋሙ) ችግር ነው ማለት አይደለም!!! ... አንዳንድ ሰዎች አንድ ፅንሰ- ሐሳብ የሚገባቸው ተደጋግሞ ሲነገራቸው ወይንም ነገሮች ሲያስገድዷቸው ነው!!!**
**ለምሳሌ :- ዓመቱን ሙሉ Class attend አድርጎ ፤ ነገር ግን ከልቡ ሆኖ ባለመማሩ በትምህርት መጨረሺያ ላይ የወደቀ ሰው ... ስለወደቀ ያንን Class ድጋሜ ሲከለስ ፣ ሲማር ፈተና የሚያልፈው ... ለመጀመሪይ ጊዜ ሲማር የወደቀው ... ከልቡ ፣ ከቀልቡ ሳይሆን ፥ ከአንገት በላይ ተማሪ ስለነበረ ነው!!! ሁለተኛም ጊዜን ፥ የቀድሞው መውደቅ ስለሚፀፅተው ... በደንብ ልብ ይላል!!! ስለዚህ ይረዳል => ከዛም ፈተናውም ያልፋል!!! ... እኝህ አባትም እንደዛው ናቸው!!! አስቅደመው ... " ወፀሐፍ ቅዱስን ለምእምኑ "አነሰብክ" በር " አሉ እንጂ ... የመፀሐፍ ቅዱስ ትርጔሜ ን ተምሬ ... መፀሐፍ ቅዱስ እሰብክ ነበር ... አላሉም እኮ!!! ... እሳቸው ፥ እራሳቸው እንዳሉት ... "አንባቢ!" ነበሩ እንጂ ሰባኪ አልነበሩም!
ሰላም አብይዬ፤
ኢየሱስ ሰው የሚመስል ነው የሚለው አስተምህሮ ኒኮላዎስ ያስተማረው ሳይሆን docetism የሚባል አስተምህሮ ነው።
ሕዝቡ በእርግማን ስር ነው ያለው ማለት ነው አሁን ያለው መቅሰፍት …………
Meri Jeta ! Wengel Ande Keberalot Ena Ye Birhan Amlak Eyesus Kristos Ketegeleselot Lela Minim Timhirt Ayasfeligotim Gizewon Wengelin Bae Mesbek Nefs Yatrifu
በሜድያ አለመታየት ጥበብ፣ አርቆ ማየት የሚያካትት ነዉ።
ስለዚህ የደገፋል!!!
አድራሻችሁ የት ነው? የበለጠውን ለማወቅ ኃይለኛ ፍላጎት አለኝ።
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በማንኛውም መልኩ ሰዎች የፈለጉትን እምነት እንዲያምኑ የእግዚአብሔር መንግስትም፣የኢትዮጵያም ህገመንግስት ይፈቅዳል።ታድያ የእየሱስ ክርስቶስ ስም ለምን በትምህርት እና በቤተክርስቲያን አካባቢ ከተነሱ (ውጉዝ ከማርዮስ )ተብለው ይወገራሉ፣ይደበደባሉ፣ይታሰራሉ ታድያ ይህ ሁሉ ለምን ይደረጋል።እውነትን በመመስከር የአዳም ልጆችን ከዘላለም ሞት የማዳን አደራ ከክርስቶስ የተሰጠን ነውና ወንጌል መስበክ በቦክስ፣በዱላ አያስደበድብም።ሀገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው!!!!!👏👏👏👏👏👏👏👏💯💯💯💯💯💯💯💯👏👏👏👏👏👏👏👏
Ena be Alme salchu makera albachaw yemilawon alnbabekem wondem hedu woda alme hulu wongalne sebaku tabelo tatsefole
በደንብ አራክሱን ይገባናል
😊😅😮
እኔ ደግሞ የጠላሁት ሠው መሆን ሳይሁን አበሻ መሆኔን ነው
በድንግልና ተረግዞ ድንግልናዋ ሳይነካ መወለዱን፣ የህንን መከናወን ለእግዚኣብሄር ምንም ኣይጨንቀውም። ለምሳሌ ከትንሳኤ በኋላ በተዘጋዉ ቤት ለነበሩት ሓዋርያት “ሰላም ለናንተ ይሁን” ብሎ በመሃላቸው መገኘቱስ?
እና
ይሄ ጠያቂ ግን መቼ ነው "እንዲህ የሆነ ይምስለኛል፣ እንዲያ የሆነ ይመስለኛል፣ ያንን አስባለሁ፣ ይሄንን አስባለሁ፣ ይመስለኛል፣ አስባለሁ" የሚያቆመው። 1ኛ፥ ያንተን ስሜት ለመስማት አይደለም ሰው የኢምያዳምጠው። Stop these annyoing and meaningless verbal hicups 2ኛ፥ ያንተን ማጠቃለያ ወይንም አርዖታዊ ድምድሜ የመስጠት ሃላፊነት የለብህም። ከቻልክ ጥሩ ጥያቄ ጠይቅ። አድማጭ ግምጋሜና ድምዳሜ ይስጥ።