ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሚሹዬ እንኳን ደስአለሽ በጣም በጣም እወድሻለሁ በርቺልኝ
ዋውውውው እንኳን ፈጣሪ ለዚህ አበቃሽ የኔ መልካም ሚሹየ ጀግና የማትበገሪ ሴት ነሽ ኑሪልን ክበሪልን እንድሁም ከጎንሽም ለሆኑት ፈጣሪ ይውደዳቸው
በጣም ነዉ ሚያምረው... በርቱልን የፅሁፉን ባለቤት ንገሩን... ጀግና አይደለውም የሚለዉን......
Mahiey, congratulations 🎉 I am a happy to see the final chapter of Yope!!!Thanks to God! Des alenge.
ማሂዬ እንኳን ደሰ ያለሽ የደከሙበት ሲያፈራ ደሰ ይላል
እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጣቹሁ በጣም ደስ ይላል እስከምያልቅ እዳለቀስኩ ወይኔ እራሴን አመመኝ
የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ የሰርጉ ድግስ ዛሬ ፍፃሜውን አገኘ በድጋሚ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ ባላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ
Wow betam des yilal tewedadariwochum hulum yichlalu 3ኛ yewetachiwn gin 1ኛ tebkeyat neber Gin beka yamral hulum neger bertu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Betam arif new
በመጀመርያ ስንቱ የጀመረውን ሳይጨርስ በሚጠፋበት እናንተ ግን መጀመር ብቻ አይደለም የተከፈለውን ዋጋ ከፍላችሁ እንዲህ በአማረ ሁኔታ ስለጨረሳችሁ ልትመሰገኑ ይገባል። ሌላው ሁለተኛ እና ሶስተኛ የወጠትን ዮጶች አንደኛና ሁለተኛ አርጌ ገምቼ ነበር ዳኞቹ ባለሙያዎቹ ግን ትክክል ነበሩ።ለሁሉም አወዳዳሪዎቹም ተወዳዳሪዎቹም ሁላችሁም ዮጶች ናችሁ።የከርሞ ሰው ይበለን እናመሰግናለን !!!
የእኔ ውድ በርች
💖💖💖💖ዋው
Emewedew perogram new ketiyibet
Hargewyi asefa mocha new yemwodeshi yna wube lvu
Enkan des alchehu
ሶልዬን ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል
Solomon bogale sebeb new mifelgew lemalkes😅🤔
ዬህን ማለትና መሣቅ ተገቢ ነው
Emigermu lijioch nachew bertu
የማይረባ ወሬ ቢሆን ኖሮ ስንት ኮሜት እና ላይክ በኖረ ለዚህ ግን ቁም ነገር ስለሆነ ኮሜት እኴን የለም ወገን እረ ሚሹን አለን ብለን በኮሜት በላይክ በሰብስክራይብ ከጎኗ እንሁን
Bertu endatakomu
ሚሹዬ እንኳን ደስአለሽ በጣም በጣም እወድሻለሁ በርቺልኝ
ዋውውውው እንኳን ፈጣሪ ለዚህ አበቃሽ የኔ መልካም ሚሹየ ጀግና የማትበገሪ ሴት ነሽ ኑሪልን ክበሪልን እንድሁም ከጎንሽም ለሆኑት ፈጣሪ ይውደዳቸው
በጣም ነዉ ሚያምረው... በርቱልን የፅሁፉን ባለቤት ንገሩን... ጀግና አይደለውም የሚለዉን......
Mahiey, congratulations 🎉 I am a happy to see the final chapter of Yope!!!Thanks to God! Des alenge.
ማሂዬ እንኳን ደሰ ያለሽ የደከሙበት ሲያፈራ ደሰ ይላል
እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጣቹሁ በጣም ደስ ይላል እስከምያልቅ እዳለቀስኩ ወይኔ እራሴን አመመኝ
የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ የሰርጉ ድግስ ዛሬ ፍፃሜውን አገኘ በድጋሚ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ ባላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ
Wow betam des yilal tewedadariwochum hulum yichlalu
3ኛ yewetachiwn gin 1ኛ tebkeyat neber
Gin beka yamral hulum neger bertu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏