የተፈተነ ሕይወት… የተኖረ አስገራሚ ታሪክ! (ቆይታ ከልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም ጋር)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 43

  • @02dakota1
    @02dakota1 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለጌታዬ ልዑል ራስ መንገሻ የበለጠ እድሜና ጤና ይስጥልን::

  • @drmesheshashewarega825
    @drmesheshashewarega825 วันที่ผ่านมา +6

    Brilliant and exceptional leader and son of Ethiopia! I am proud to have had a chat with you on a meeting that I was invited to as a speaker! You are our father and hero ❤️ ♥️

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንባህ ጎይታይ

  • @frezwol2947
    @frezwol2947 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mereb Melash?
    Thanks for your cooperation.
    I am really impressed to watch His Highness; I have met Him before 33 years in Addis at Ato Chrim Asfaha's house. His Highness knows him well.
    Respectfully.

  • @Awito123
    @Awito123 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Proud of Him, he is an honest ethiopian declaired welkite belongs to Amhara Region

  • @girmamengistu1782
    @girmamengistu1782 26 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @osmanalemayehu
    @osmanalemayehu วันที่ผ่านมา +5

    ሠላም ክቡርነቶ

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም ከጉልበቴ ሸብረክ ከአንገቴ ጎንበስ በማለት አክብሮቴን አየገለፅኩ አትዮጵያን አነደዘመኑ ፖለቲካ ገጭት የስልጣን ማቆያ ዘድዬ ነው ሳትሉ አመፀኛውን በጋብቻ አያሰራችሁ የ
    እትዮጵያን ሀዝብ በደምና በሥጋ ያዛመዳችሁ መርጥ መሪዎች ናችሁ የአመራር ጥበበ የሚባል ካሪኩረም ባልተዘጋጅበት ዘምን ::

  • @abwoudie
    @abwoudie วันที่ผ่านมา +8

    መልካም ስብአናቸው ለኢትዮጵያዊነት መሰረት ይሁን። ወያኔ ከየትኛው ሲኦል መጣ?

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዳዕሮ ትግራይ

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe วันที่ผ่านมา +6

    ሲገቡ ኮፍያቸዉን የወሰዱት የጃንሆይ አልባሽና በእስራት ጊዜያቸዉም አብረዋቸው የነበሩት ታማኝ አቶ እሸቱ ተክለማሪያም ናቸው ። ❤

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 วันที่ผ่านมา

      @@Yar-bp8qe ማደግደግ ለምዶበት ቀረ ማለት ነው።አይ ሰው!!

    • @AstedeSemage
      @AstedeSemage 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የአገር ባለውለታዎችን ማክበር ማደግደግ?

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ነው

    • @ethiopia6721
      @ethiopia6721 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መንግስቱ ይትባረክ የምትባል ከየት እንደተፈጠርክ የማታውቅ እኚህ ትልቅ ሰው ያደጉበት የኖሩበት ለኢትዮጲያ የሰሩት ስራ ትልቅ ነው ለሀገራቸውም የሚገባቸውን አርገዋል እና እድሜ ጠገብ ስው ናቸው በሱ ብቻ መከበር አለባቸው ምን ያደርጋል የህውሃት ልጅ ያሳደገህ ያስተማረህ ስድብ ብቻ ነው እስቲ ከታሪክ ተማር ብዙ ታውቃለህ ትግራይ የኢትዮጵይ አካል ናት እድሜ ለእናንተ ለመገንጠል ሞከራችሁ አልተሳካም ወደፊትም አይሳካም እና ስድብ የመሽነፍ ውጤት ነው::

  • @GetachewAddis-o7o
    @GetachewAddis-o7o 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Had you been able to ask Ras Mengesha Seyoum about the opposite response he provided for the same question, fueling our disputes in the present Ethiopian scenario, you could have assisted him to request mercy at his pivotal age when he will be called by god sooner. Sorry, Meaza Birru had also made the same mistake in her interview with Ras Mengesha Seyoum.

  • @AdisuMengestie
    @AdisuMengestie 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዶክተር እንዳለጌታ እንደው ከቻልክ ዛሬ አብረዋቸው የመጡትን የንጉሱን አልባሽ የሆኑትን ግለሰብ ለተወሰኑ ደቂቃዎችም ቢሆን ቃለመጠይቅ አርግላቸው ፣ የሚያውቁትን ፣ ያዩትን ፣ የሰሙትን ፣ የሰሩትን ለትንሽ ደቂቃዎች ያውሩ ፣ መመረቅ ነው ሚሆንህ ።

    • @kalkidanpaulos5184
      @kalkidanpaulos5184 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይኸው በዕለቱ እንዲህ ተርከውልን ነበር:-
      th-cam.com/video/c3bRb9VZLuE/w-d-xo.htmlsi=BTKLdsmnns6HuICR

  • @frezwol2947
    @frezwol2947 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ato Endalegeta, can you ask His precious Luaul Mengesha why King Menelik or other Ethiopian Kings and Leaders didn't fight the Italian or British to free Eritrea? Why was it called Merez Melash,
    I wish His longevity and full health.

  • @MeheretGetachew-u5u
    @MeheretGetachew-u5u 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቀዳማዊ ሀይለስላሴ እነራስ መንገሻን ለመሳሰሉ ጠንካራና ሀገር ወዳዶች ነበር ስልጣን የሚሰጡት እነሱም ለሀገራቸው ከልብ ደክመዋል ክብር ምስጋና ይድረስዎት

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በኣፄ ሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት የትግራይ ሕዝብ በራሃብና በሽታ እንዲሁም ስደት ስሄድ ልዑል መንገሻ ሥዩም የት ነበሩ ?

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 วันที่ผ่านมา +2

    እኝህ ሰው ትግራይ ሚድያ ላይ ሲቀርቡ የሚያወሩት ሌላ አሁን የሚናገሩት ሌላ እንዴት እንመናቸው

  • @Lemishe
    @Lemishe วันที่ผ่านมา +5

    እያደር ይጠራል አቶ መንገሻ ስዩም በ11ኛው ስአት ምን እያሉን እንደሆነ በደንብ እንስማ ሰውዬ
    ጥሩ አመለካከት ኢትዮጵያዊነት
    ቢኖራቸው የኢትዮጵያን ችግር
    በፈቱ ነበር አንድዬ ትግሬ አጋሜ ከተከዜ ማዶ ተሻግሮ ወልቃይት
    ሄዶ አስተዳድሮ አያቅም አባቴም
    ይህንን መስክሯል ወልቃይት
    ትግራይ አይደለም ይሉናል መቀሌ
    ሲሄዱ ደግሞ ወልቃይት ራያ
    የትግራይ ነበር ህዝቡ አማራ ሆኖ
    ነው ይሉናል ታዲያ እኛም ተወዛገብን እውነት እውነት
    ነች እያደር ትጠራለች እና ጉድ
    እየሰምን ነው

    • @12ke883
      @12ke883 วันที่ผ่านมา +1

      ልዑል መንገሻ ስም አንተ ወራዳ አቶ አልካቸው ወይም ሌላ ምንም አይጎዱም መቼም ወራዳ ቦታውን አይለቅም እና ተንፏቀቅ ትልቅ ሰው በትልቅነቱ ይከበራል በእርግጠኝነት የእሳቸውን እድሜ ቀድሞ አታገኝውም በቃልህ ሞትሃልና ።

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 วันที่ผ่านมา

      ​@@12ke883oh my goodness calm down ገለቴ

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አቶ አይልም 1 የስነስርአት ኮርስ ውሰድ ከዛ አስፈላጊ ከሆነ ከሆነ ከሆነ እመልስልህ አለህ መጀመርያ ግን ስነ ምግባር ረጅም እድሜ ሰጥቶታል ጤና እመኛለሁ አንበሳ ቆልዐ ትግራይ አንባህ

  • @abebea1397
    @abebea1397 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም እረጅም ከጤና ይስጣቸው። በፕሮግራምህ መቸ ነው ጋሸ ታዲዮስ ታንቱን የምታቀርበው ???

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 วันที่ผ่านมา +3

    ታሪክ በትክክል ሲነገር የተሻለ ይመስለኛል : ሲህተት ከተፈጸመ ይቅርታ ይጠየቃል :
    ስለ ኣፄ ዮሓንስ ታሪክ ለምን ኣይነገርም ?
    የትግራይ እና የወሎ ሕዝብ ጆነሳይድ ስፈጸምበት ዓለም ያቃል በመጨረሻም ኣፄ ዮሓንስ መተማ ከተማ ፍርዱን ኣገኘ :

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 วันที่ผ่านมา

      @@Massawa2002 If Atse Yohannes did not die in Metema, Eritria wouldn't have been under Italy for 60 years.

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 วันที่ผ่านมา

      ይህ አረመኔ ጎጃምንም ጨፍጭሯል፣ቴወድሮስን አስገደለ፣እንግሊዞች መሳሪያ አስታጠቁት፣ድጋሜም ለንግሊዞች በመታዘዝ ወታደሮቻቸውን ተድርቡሽ ታደጋቸው፣በመጨረሻም ሱዳኖች/ድርቡሾች/ የእጁን ሰጡት፣ራሱን ቆርጠው ወሰዱት፣የእጁን ኡገኘ ማለት ነው።

    • @abha6653
      @abha6653 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Massawa2002 አዬ ሃማሴን

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 วันที่ผ่านมา

    በጎራዴ የመታቸው፣ ዘራይ ደረስ. ነው ወይስ አብዲሳ አጋ? ቢብራራ።

  • @Wangabo-w9p
    @Wangabo-w9p 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወደ ሱዳን በድብቅ ያስገባቸው የኤርትራ ታጋዮች ነበሩ ለምን አያስታውሱትም ይገርማል፣

  • @yemanelikanos227
    @yemanelikanos227 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በትግራይ ጥላቻ የሰከርክ ኣዘጋጅ እኒህ የዋህ ኣባት እንዴት ኣቀረብክ

  • @AdisuMengestie
    @AdisuMengestie 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባትዎትን ሞሶሎኒ ለምን ከመሰቀል አዳናቸው ??? ስንቱን ሲረሽን የኖረ ፋሺስት ለምን ለራስ ስዩም መንገሻ አዘነ ?

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 วันที่ผ่านมา +7

    ልኡል ራስ መንገሻ፣ የትግራይ ህዝብ በዚአ ጊዜ ኢትዮጵያዊ ምሆኑን አሳይተውናል። መከተል የነበረብት ጥያቄ፣ ሕውሓት እንደት አርጎ ትግሬን ሁሉ ጽረ ኢትዮጵያ ሆነ?

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 วันที่ผ่านมา

      Didn't you call Tigrayans, including General Alula Aba Nega - Junta?
      Didn't you applaud when Daniel Keberet told you to elimina.te all Tigrayans from your memories?

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 วันที่ผ่านมา

      Didn't you call ALL Tigrayans, including General Alula Aba Nega - Junta?
      Didn't you appl.aud when Daniel Keberet told you to elimina.te all Tigrayans from your memories?

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከኦቦ ቡልቻ ደመቅሳም ከልዑል መንገሻም የምንረዳው ጃንሆይ ስልጣን የሚሰጡት በብቃታቸው አንጂ በዘር ቡትቶ ታጥሮ አለመሆኑን ያሳያል ::

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከኦቦ ቡልቻ ደመቅሳም ከልዑል መንገሻም የምንረዳው ጃንሆይ ስልጣን የሚሰጡት በብቃታቸው አንጂ በዘር ቡትቶ ታጥሮ አለመሆኑን መረዳት ያስፈልጋል ከኦቦ ቡልቻ ደመቅሳም ከልዑል መንገሻም የምንረዳው ጃንሆይ ስልጣን የሚሰጡት በብቃታቸው አንጂ በዘር ቡትቶ ታጥሮ አለመሆኑን መረዳት ያስፈልጋል

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በኣፄ ሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት የትግራይ ሕዝብ በራሃብና በሽታ እንዲሁም ስደት ስሄድ ልዑል መንገሻ ሥዩም የት ነበሩ ?

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከኦቦ ቡልቻ ደመቅሳም ከልዑል መንገሻም የምንረዳው ጃንሆይ ስልጣን የሚሰጡት በብቃታቸው አንጂ በዘር ቡትቶ ታጥሮ አለመሆኑን ያሳያል ::