Mishka Studio | ሚሽካ ስቱድዮ
Mishka Studio | ሚሽካ ስቱድዮ
  • 94
  • 2 911 775
የህሊና እምባ | Yehilina Emba | Full Ethiopian Film 2024 Movie
በሚሽካ ስቱዲዮ ተዘጋጅቶ የቀረበ ተዋናይ ማህሌት ሰለሞን እስክንድር ላቀው ቸርነት ነጋሽ እጅጋየሁ አበራ ዘላለም አያሌው የአብስራ ደጀኔ ናትናኤል ብርሀኑ ዳይሬክተር ምናሴ ዮሴፍ ፕሮዲዩሰር ሚሽካ ስቱዲዮ ሲኒማቶግራፊ ዩያኪን አዲስ ረዳት ካሜራ ሚኪያስ ገ/እግዚሃብሄር ድምፅ አናንያ መለሰ ላይት ከበደ ጭንዴ ዮሴፍ ዳግም ኤዲቲንግ እና ከለር ዩአኪን አዲስ ኮንቲኒቲ እና ኮስትዩም ቤተልሄም ማሞዬ ፕሮዳክሽን ማናጀር አይሳነው ታረቀኝ ረዳት ፕሮዳክሽን ማናጀር አበበ ፍቃዱ
ውድ የሚሽካ ስቱዲዮ ቤተሰቦች 😍 ለ ቻናሉ አዲስ ከሆናቹ SUBSCRIBE ቪድዮውን LIKE 👍
አስተያየታቹንም COMMENT ማድረጋቹን እንዳትረሱ ስለድጋፋቹ እናመስግናለን 🙏
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited.
Copyright ©2023 Mishka Studio
ሚሽካ ስቱዲዮ | Mishka Studio
This is the official TH-cam Channel of Mishka Studio. You will find New Ethiopian movies, Yop Acting Contest Videos, Entertaining, and Inspirational Videos here. Subscribe to Become a Family.
www.youtube.com/@mishkastudio - Subscribe Now
bit.ly/Mishka_Studio - Become a Family!
www.tiktok.com/@mishka_studio - Hit us on TikTok
t.me/mishka_studio - Join Us on Telegram
mishka studio, ሚሽካ ስቱዲዮ, mahlet solomon, ማህሌት ሰለሞን, የማለዳ ኮከቦች, መዋቢያ, mewabiya, Ethiopia, ebstv, Tube, Amharictube, ESATtv, EBS, DireTube, Ethiopia, Shukshukta, ebs, በስንቱ, Besintu, adey, Maya Media, Amleset Muchie, Teddy Afro, ethiopian movie, Maya, Muzika, YeLeb Weg, gebeya, የልብ ወግ, arts tv, Hope Music Ethiopia, Seifu on EBS, Sunday With EBS, Minew Shewa Tube, Beteseb Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian music, Ethiopian Drama, Ethiopian movies, z habesha, ebs tv, Fegegita React, Kana Television, yebeteseb chewata, adey drama part, አደይ ድራማ #ገላጋይ #ሙሉ_ፊልም - GELAGAY Full Ethiopian Movie 2024 #አጨብጭቡለት #ሙሉ_ፊልም new Ethiopian movie new Ethiopian movie 2024 #yefikirTig #የፍቅርጥግ #ባለቀለምህልሞችቁጥር1 #Balekelemhelemoch #fullmovie #ethiopiandrama
#new ethiopian #movie, #comedy,new #ethiopian music 2024,ethiopian #artist,#ethiopiancomedyvideo,#newamharicsitcom,#amharicfilm2016
มุมมอง: 74 557

วีดีโอ

የህሊና እምባ | Yehilina Emba | Trailer Ethiopian Film 2024 Movie
มุมมอง 463หลายเดือนก่อน
በሚሽካ ስቱዲዮ ተዘጋጅቶ የቀረበ ተዋናይ ማህሌት ሰለሞን እስክንድር ላቀው ቸርነት ነጋሽ እጅጋየሁ አበራ ዘላለም አያሌው የአብስራ ደጀኔ ናትናኤል ብርሀኑ ዳይሬክተር ምናሴ ዮሴፍ ፕሮዲዩሰር ሚሽካ ስቱዲዮ ሲኒማቶግራፊ ዩያኪን አዲስ ረዳት ካሜራ ሚኪያስ ገ/እግዚሃብሄር ድምፅ አናንያ መለሰ ላይት ከበደ ጭንዴ ዮሴፍ ዳግም ኤዲቲንግ እና ከለር ዩአኪን አዲስ ኮንቲኒቲ እና ኮስትዩም ቤተልሄም ማሞዬ ፕሮዳክሽን ማናጀር አይሳነው ታረቀኝ ረዳት ፕሮዳክሽን ማናጀር አበበ ፍቃዱ ውድ የሚሽካ ስቱዲዮ ቤተሰቦች 😍 ለ ቻናሉ አዲስ ከሆናቹ SUBSCRIBE ቪድዮውን LIKE 👍 አስተያየታቹንም COMMENT ማድረጋቹን እንዳትረሱ ስለድጋፋቹ እናመስ...
መውደድ ሙሉ የአማርኛ ፊልም 2016 Mewded full length New Amharic Movie 2023 full movie
มุมมอง 174Kปีที่แล้ว
#entertainment #amaharicfilm #ethiopianfilm #ethiopianmovie #film #televisionprogram #amharicmovies #mishkastudio #ጩባው #ሚሊዮንብርሃኔ #ማህደርአሰግድ #ቸርነትነጋሽ #ቤዛነሽአያሌው መውደድ አዲስ የአማርኛ ፊልም 2016 Mewded New Ethiopian Full Movie 2023 Mewded Ethiopian full movie 2022 new best of 2023 ethiopian movie ውድ የሚሽካ ስቱዲዮ ቤተሰቦች 😍 ለ ቻናሉ አዲስ ከሆናቹ SUBSCRIBE ቪድዮውን LIKE 👍 አስተያየታቹንም COMMENT ማድረጋቹን እንዳትረሱ ስለድጋፋቹ እናመስግናለን 🙏 Una...
መውደድ አዲስ አማርኛ ፊልም 2016 Mewded New Amharic Movie 2023
มุมมอง 1.6Kปีที่แล้ว
#amaharicfilm #entertainment #ethiopianfilm #ethiopianmovie #Entertainment #Film #televisionprogram New Amharic Movie 2023 New Ethiopian Movie 2016 New Amharic Romantic Movie 2023 ውድ የሚሽካ ስቱዲዮ ቤተሰቦች 😍 ለ ቻናሉ አዲስ ከሆናቹ SUBSCRIBE ቪድዮውን LIKE 👍 አስተያየታቹንም COMMENT ማድረጋቹን እንዳትረሱ ስለድጋፋቹ እናመስግናለን 🙏 Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited. Copyright ©2023 Mishka...
መውደድ አዲስ አማርኛ ፊልም 2016 Mewded New Amharic Movie 2023
มุมมอง 4.6Kปีที่แล้ว
#amaharicfilm #entertainment #ethiopianfilm #ethiopianmovie #Entertainment #Film #televisionprogram New Amharic Movie 2023 New Ethiopian Movie 2016 New Amharic Romantic Movie 2023 ውድ የሚሽካ ስቱዲዮ ቤተሰቦች 😍 ለ ቻናሉ አዲስ ከሆናቹ SUBSCRIBE ቪድዮውን LIKE 👍 አስተያየታቹንም COMMENT ማድረጋቹን እንዳትረሱ ስለድጋፋቹ እናመስግናለን 🙏 Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited. Copyright ©2023 Mishka...
ቁም ሳጥኑ አጭር አስፈሪ ፊልም 2023 The Closet New Amharic Horror Film 2023
มุมมอง 1.3Kปีที่แล้ว
#entertainment #amaharicfilm #ethiopianfilm #ethiopianmovie #horrorstories #scarystories #shortfilm ቁም ሳጥኑ ውስጥ ምንድነው ያለው? ምንስ እየተካሄደ ነው? እንዴት? የኛም ጥያቄ ነው........ ውድ የሚሽካ ስቱዲዮ ቤተሰቦች 😍 ለ ቻናሉ አዲስ ከሆናቹ SUBSCRIBE ቪድዮውን LIKE 👍 አስተያየታቹንም COMMENT ማድረጋቹን እንዳትረሱ ስለድጋፋቹ እናመስግናለን 🙏 Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited. Copyright ©2023 Mishka Studio ሚሽካ ስቱዲዮ |...
ዮጵ የትወና ውድድር Yop Acting Contest 2023
มุมมอง 460ปีที่แล้ว
#entertainment #yop #ethiopianshow #የኢትዮጵያ_ወርቆች #ዮጵ ውድ የሚሽካ ስቱዲዮ ቤተሰቦች 😍 ለ ቻናሉ አዲስ ከሆናቹ SUBSCRIBE ቪድዮውን LIKE 👍 አስተያየታቹንም COMMENT ማድረጋቹን እንዳትረሱ ስለድጋፋቹ እናመስግናለን 🙏 Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited. Copyright ©2023 Mishka Studio ሚሽካ ስቱዲዮ | Mishka Studio This is the official TH-cam Channel of Mishka Studio. You will find New Ethiopian movies, Yop A...
"በተወደደ ኩላሊት ልፈንዳልሽ እንዴ" ..... ዮጵ ድንቅ ትወና | YOP Ethiopian Contest 2023
มุมมอง 262ปีที่แล้ว
#entertainment #yop #ethiopianshow #yopcontes ውድ የሚሽካ ስቱዲዮ ቤተሰቦች 😍 ለ ቻናሉ አዲስ ከሆናቹ SUBSCRIBE ቪድዮውን LIKE 👍 አስተያየታቹንም COMMENT ማድረጋቹን እንዳትረሱ ስለድጋፋቹ እናመስግናለን 🙏 watch more videos like this on: th-cam.com/video/4Z-44jL5UrI/w-d-xo.html Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited. Copyright ©2023 Mishka Studio ሚሽካ ስቱዲዮ | Mishka Studio This is the official TH-cam ...
እሰይ ሙሉ የአማርኛ ፊልም - New Ethiopian Full Movie 2023 Essey | Ethiopian Movie እሰይ አዲስ የአማርኛ ፊልም 2023
มุมมอง 25Kปีที่แล้ว
እሰይ ሙሉ የአማርኛ ፊልም Essey New Amharic Movie እሰይ አዲስ የአማርኛ ፊልም - New Ethiopian Full Movie 2023 Essey | Ethiopian Movie እሰይ አዲስ የአማርኛ ፊልም 2022 እሰይ ሙሉ የአማርኛ ፊልም Essey Amharic Movie #ethiopianfilm #ethiopianmovie #amaharicfilm #amharicmovie #entertainment Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited. Copyright ©2023 Mishka Studio Copyright Free Music by Ben Soun...
እንከባበር ክፍል ሁለት አዲስ ሲትኮም - Enikebaber New Ethiopian Sitcom 2022 Part 2
มุมมอง 2K2 ปีที่แล้ว
እንከባበር አዲስ ሲትኮም ክፍል ሁለት Enikebaber New Ethiopian Sitcom Part 2 #ethiopiansitcom #ethiopianmovie #amahariccomedy እንከባበር በሚሽካ ስቱዲዮ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ አዲስ ሲትኮም Enikbaber new sitcom produced and presented by Mishka studio Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2021 Mishka Studio ሚሽካ ስቱዲዮ | Mishka Studio This is the official TH-cam Channel of Mishka ...
ጥሩ ፊልም እንዴት መስራት እንችላለን? How to make a good movie
มุมมอง 4922 ปีที่แล้ว
ጥሩ ፊልም እንዴት መስራት እንችላለን? | Tips on how to make a good movie New Tutorial video in collaboration with Tewaney Performing Arts Institute #ethiopianfilm #tutorial #education Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2021 Mishka Studio ሚሽካ ስቱዲዮ | Mishka Studio This is the official TH-cam Channel of Mishka Studio. Here You will find New Ethiopian...
እንከባበር ክፍል አንድ አዲስ ሲትኮም - Enikebaber New Ethiopian Sitcom 2022
มุมมอง 2.2K2 ปีที่แล้ว
እንከባበር አዲስ ሲትኮም ክፍል አንድ Enikebaber New Ethiopian Sitcom Part 1 #ethiopiansitcom #ethiopianmovie #amahariccomedy እንከባበር በሚሽካ ስቱዲዮ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ አዲስ ሲትኮም Enikbaber new sitcom produced and presented by Mishka studio Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2021 Mishka Studio ሚሽካ ስቱዲዮ | Mishka Studio This is the official TH-cam Channel of Mishka ...
አስታወሰኝ ረጋሳ እና ኤልያስ ሽታሁን የተገኙበት ድንቅ የስነ-ጽሁፍ ምሽት
มุมมอง 23K2 ปีที่แล้ว
አስታወሰኝ ረጋሳ እና ኤልያስ ሽታሁን የተገኙበት ድንቅ የስነ-ጽሁፍ ምሽት በሚሽካ ስቱዲዮ የተዘጋጀ ድንቅ የስነ-ጽሁፍ ምሽት Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2021 Mishka Studio ሚሽካ ስቱዲዮ | Mishka Studio This is the official TH-cam Channel of Mishka Studio. Here You will find New Ethiopian movies, Yop Acting Contest Videos, Entertaining and Inspirational Videos. Subscribe to beco...
ድንቅ የስነ-ጽሁፍ ምሽት በሚሽካ ስቱዲዮ የተዘጋጀ ዛሬ ምሽት 12 ሰዓት ይጠብቁን
มุมมอง 4922 ปีที่แล้ว
በሚሽካ ስቱዲዮ የተዘጋጀ ድንቅ የስነ-ጽሁፍ ምሽት Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2021 Mishka Studio ሚሽካ ስቱዲዮ | Mishka Studio This is the official TH-cam Channel of Mishka Studio. Here You will find New Ethiopian movies, Yop Acting Contest Videos, Entertaining and Inspirational Videos. Subscribe to become a Family. bit.ly/Mishka_Studio - Become a Fa...
እሰይ ሙሉ የአማርኛ ፊልም - New Ethiopian Full Movie 2022 Essey | Ethiopian Movie እሰይ አዲስ የአማርኛ ፊልም 2022
มุมมอง 3K2 ปีที่แล้ว
እሰይ ሙሉ የአማርኛ ፊልም Essey Amharic Movie 👇👇👇 th-cam.com/channels/1DyHYTLFynX2KHqGLHAPDg.html #ethiopianfilm #ethiopianmovie #amaharicfilm Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2021 Mishka Studio Copyright Free Music by Ben Sound - www.bensound.com ሚሽካ ስቱዲዮ | Mishka Studio This is the official TH-cam Channel of Mishka Studio. Here You will fi...
ብሌን ሙሉ የአማርኛ ፊልም - New Ethiopian Full Movie 2022 Bilen | Ethiopian Movie ብሌን አዲስ የአማርኛ ፊልም 2022
มุมมอง 510K2 ปีที่แล้ว
ብሌን ሙሉ የአማርኛ ፊልም - New Ethiopian Full Movie 2022 Bilen | Ethiopian Movie ብሌን አዲስ የአማርኛ ፊልም 2022
ብሌን አዲስ የአማርኛ ፊልም - New Ethiopian Full Movie 2022 Bilen | Ethiopian Movie ብሌን 2022
มุมมอง 17K2 ปีที่แล้ว
ብሌን አዲስ የአማርኛ ፊልም - New Ethiopian Full Movie 2022 Bilen | Ethiopian Movie ብሌን 2022
ትዕግስት ሙሉ ፊልም - New Ethiopian Full Movie 2022 Tigist | New Ethiopian Movie ትዕግስት አዲስ የአማርኛ ፊልም
มุมมอง 347K2 ปีที่แล้ว
ትዕግስት ሙሉ ፊልም - New Ethiopian Full Movie 2022 Tigist | New Ethiopian Movie ትዕግስት አዲስ የአማርኛ ፊልም
ትዕግስት አዲስ የአማርኛ ፊልም - New Ethiopian Full Movie 2022 TIGIST | New Ethiopian Movie ትዕግስት 2022
มุมมอง 11K2 ปีที่แล้ว
ትዕግስት አዲስ የአማርኛ ፊልም - New Ethiopian Full Movie 2022 TIGIST | New Ethiopian Movie ትዕግስት 2022
የ100ሺህ ብሩ አሸናፊ የተለየበት የፍጻሜ ውድድር
มุมมอง 11K2 ปีที่แล้ว
የ100ሺህ ብሩ አሸናፊ የተለየበት የፍጻሜ ውድድር
ማልኮም እና ሜሪ ፊልም በፍጹም እና በጸሎት
มุมมอง 1.4K2 ปีที่แล้ว
ማልኮም እና ሜሪ ፊልም በፍጹም እና በጸሎት
ወደ ፍጻሜው ማን ያልፋል? አጭር የአማርኛ ፊልም ቅዱስ Vs ቤተልሄም
มุมมอง 2.3K2 ปีที่แล้ว
ወደ ፍጻሜው ማን ያልፋል? አጭር የአማርኛ ፊልም ቅዱስ Vs ቤተልሄም
አባት እና ልጅ ሙሉ ፊልም - New Ethiopian Full Movie 2022 Abat ena Lij | New Ethiopian Movie አባት እና ልጅ 2022
มุมมอง 148K2 ปีที่แล้ว
አባት እና ልጅ ሙሉ ፊልም - New Ethiopian Full Movie 2022 Abat ena Lij | New Ethiopian Movie አባት እና ልጅ 2022
ሸዊት እና ፍጹም - ወደ ፍጻሜው ለማለፍ የሰሩት አጭር ፊልም
มุมมอง 1.4K2 ปีที่แล้ว
ሸዊት እና ፍጹም - ወደ ፍጻሜው ለማለፍ የሰሩት አጭር ፊልም
ማልኮም እና ሜሪ አጭር ፊልም - ወደ ፍጻሜ ለማለፍ የተደረገ ውድድር
มุมมอง 1.5K2 ปีที่แล้ว
ማልኮም እና ሜሪ አጭር ፊልም - ወደ ፍጻሜ ለማለፍ የተደረገ ውድድር
ድንገት እጅሽ እባብ ቢሆን... የ15 አመቷ ድንቅ ተወዳዳሪ
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
ድንገት እጅሽ እባብ ቢሆን... የ15 አመቷ ድንቅ ተወዳዳሪ
በአስራ ሰባት አመቴ ለ4 ደፍረውኝ... ዳኞችን ያስለቀሰ ድራማ
มุมมอง 25K2 ปีที่แล้ว
በአስራ ሰባት አመቴ ለ4 ደፍረውኝ... ዳኞችን ያስለቀሰ ድራማ
የሞት መልዓክ ድንቅ ድራማ
มุมมอง 7382 ปีที่แล้ว
የሞት መልዓክ ድንቅ ድራማ
ከጓደኛዋ ፍቅረኛ ያረገዘችው ሴት ድንቅ ተውኔት
มุมมอง 1.7K2 ปีที่แล้ว
ከጓደኛዋ ፍቅረኛ ያረገዘችው ሴት ድንቅ ተውኔት
እንቅርቴን መልሱ... አዝናኝ እና አስቂኝ የመድረክ ድራማ
มุมมอง 1.2K2 ปีที่แล้ว
እንቅርቴን መልሱ... አዝናኝ እና አስቂኝ የመድረክ ድራማ

ความคิดเห็น

  • @نةةنت
    @نةةنت 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የማንቅኔው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @نةةنت
    @نةةنت 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደስ የሚል ፊልምነው❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SeenaTarikuwa
    @SeenaTarikuwa 3 วันที่ผ่านมา

    Inifoling yemibal yegili collge ...balan ende arigo new yabarerehu ...egizabiher yifired egnas mini akim alen ......lebalafit fetar libona yisitachehu......yemir lebenehu yazenw

  • @ريممحمد-ج3س8ب
    @ريممحمد-ج3س8ب 8 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢🎉

  • @CetyCati
    @CetyCati 10 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ ምንንም አይመልሰውም እህህህ እሚያቅ ያቀዋል አልቅሸውም አይወጣልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔም ያለሁበት ሁኔታ ነው ግ ደሞ እግዚአብሔር ይመስገን አንዲት ልጅ አለቺኝ ተመስገን ሰው የዘራውን ያጪዳል

  • @CetyCati
    @CetyCati 10 วันที่ผ่านมา

    እህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fathimafathima-n4z
    @fathimafathima-n4z 10 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢

  • @DgxhxhxjHccnchch
    @DgxhxhxjHccnchch 10 วันที่ผ่านมา

    ምንም አይገባምየቤተሰብአባል ሁሉም ወንጀለኛ

  • @MelkamMelkam-w2c
    @MelkamMelkam-w2c 11 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 20 วันที่ผ่านมา

    አስተማሪ ነው ልብ ብሎ ላየው

  • @SurprisedCaveWaterfall-bo8vm
    @SurprisedCaveWaterfall-bo8vm หลายเดือนก่อน

    ኡፍ የእውነት እስኪመስለኝ ድረስ ነው ያሳዘነችኝ እኛ ስሜታዊ ሆነን የምናደርጋቸው ነገር ለሌላው ህይወት መጥፋት ምክንያት ሊሆን ስለሚችል እንጠንቀቅ ባይ ነኝ ወገን ሰላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት

  • @abher-
    @abher- หลายเดือนก่อน

    አሞሞቱ በምንድነው???

  • @BertukaBe
    @BertukaBe หลายเดือนก่อน

    እኛ ኢትዮጵያን ከዚህ ብሰናል እኮ የሚያስተምር ፊልም ነው 😢😢

  • @bchegnawtub2017
    @bchegnawtub2017 หลายเดือนก่อน

    ክፍል 3ይለቀቅ አጭሩልጂ 1

  • @bethelmengiste2675
    @bethelmengiste2675 หลายเดือนก่อน

    ይሰለቻል ለቅሶ ብቻ 😏😏😏😏

  • @monalizaabera4069
    @monalizaabera4069 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😢

  • @maryamtadse2481
    @maryamtadse2481 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ኡፍፍ😢😢😢😢 ምንብዬ ኮመንት ላስቀምጥ ልቦና ስጠን በጣም ትልቅ ትምርት ነዉ 😢😢😢

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው በሰው ላይ አለመፍረድ ተምሬበታለው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @lydiahani4678
    @lydiahani4678 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @EfremMulatu-l4n
    @EfremMulatu-l4n หลายเดือนก่อน

    ይሄ ፊልም ትልቅ ትምህርት ነው ከዚ በላይ ለሰው ልጅ መማሪያ የሚሆን የለም

  • @Zwoadi25
    @Zwoadi25 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ ትምርት ነው እናመሰግናለን በእባ ነው የጨረስኩት 😢😢

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ หลายเดือนก่อน

    ወይምናይነትፊልምነው ዋው

  • @heliperry3237
    @heliperry3237 หลายเดือนก่อน

    Yemigerime film 💯💯💯

  • @mekdesmogos9014
    @mekdesmogos9014 หลายเดือนก่อน

    ምን ብየ መኮመት እዳለብኝ የከበደኝ ሙቪ😢😢😢😢😢😢

  • @SariTilahun
    @SariTilahun หลายเดือนก่อน

    እጅግ ድንቅ ጥርት ያለ ፊልም ነው ደግሞ በዛ ላይ መንፈሳዊነት የተላበሰ የሰራችሁት ሁሉ እና ደራሲውን እመሰግናለን ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @SariTilahun
    @SariTilahun หลายเดือนก่อน

    እጅግ ድንቅ ጥርት ያለ ፊልም ነው ደግሞ በዛ ላይ መንፈሳዊነት የተላበሰ የሰራችሁት ሁሉ እና ደራሲውን እመሰግናለን ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @TiruTiru-g8i
    @TiruTiru-g8i หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ገራሚ አስተማሪ ነው ። እናመሰግናለን የሕይወት መንገድ አበዛዙ ባትሞት …

  • @lemlem1588
    @lemlem1588 หลายเดือนก่อน

    አቅምሽ እኮ የሚገርም ነዉ የማለዳ ካካብ ላይ ልዮ ዳኛ ነበርሽ በቂ የስነጥበብ እውቀትም ፍቅር አለሽ ሚሽካዬ ልዮ❤

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው

  • @tigistKetema-oh8ld
    @tigistKetema-oh8ld หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @MihretGirma-kc9iy
    @MihretGirma-kc9iy หลายเดือนก่อน

    አቤት የሰውልጅ ክፋት የተከፋው ሰው እግዚአብሔር ስንቱን ያያል ሰውን በመፍጠሩ መፀፀቱ ልክ ነበር 😢

  • @Makdii-zr6br
    @Makdii-zr6br หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @Eftah-vx9jo
    @Eftah-vx9jo หลายเดือนก่อน

    እናት ብቻ ፊልምን ስሩ ገራሚ አስተማሪ መንፈሳዊይም ነው 🙏

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እስኪ እማ

  • @ThiroThiro
    @ThiroThiro หลายเดือนก่อน

    ካየሁት ድሪማም ሆኑ ካየሁት ፊልም ያሥተማረኝም ሆነ ያሱዘነኝ እንደዛህ የለም አምላካ ሆይ ከሰው የተሠወረዉ ካንተ አይሠወራምና ይቅር በለኝ ለኑሠሀ ሞት አብቃኛ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.7489 หลายเดือนก่อน

    እውይ ስቃይ

  • @ZamzmZmzn
    @ZamzmZmzn หลายเดือนก่อน

    ውይይ ሲያሳዝን😢😢😢😢😢😢

  • @TameratYahe
    @TameratYahe หลายเดือนก่อน

    ድቅ ፊልም

  • @BirukEndale-b7k
    @BirukEndale-b7k หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ እኔን ከኔ ጠብቀኝ በጣም ጥሩ መልክት ነው በስውር የተሰራን በደል እግዚአብሔር በአደባባይ ይከፍለናል ዘመናት ቢቆጥሀርሩም በኛ ብቻ ሳይሆን ግፍ ለልጅ ልጆቻችን ይቀመጣል ሁሉም በክርስቶስ ዙፋን ፊት የሰራውን ይከፍላል በተለይ በዚህ ዘመን ሁላችንም እራሳችንን እንመልከት እግዚአብሔር የሰራነውን በደል ይቅር ይላል ለሰራነው በደል ዋጋ እንከፍላለን

  • @HiwotTadesse-c3j
    @HiwotTadesse-c3j หลายเดือนก่อน

    Endihe aynet kumnger yalew ethiopia film enflgalen👏

  • @HiwotTadesse-c3j
    @HiwotTadesse-c3j หลายเดือนก่อน

    Endihe aynet kumnger yalew ethiopia film enflgalen👏

  • @MissleMulugeta
    @MissleMulugeta หลายเดือนก่อน

    ዋናው ነገር ግን ተጠያቂው ሰው ጥሏት የጠፋው ሰው እራሱ ነው

  • @najahtn809
    @najahtn809 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @hannashiferaw1887
    @hannashiferaw1887 หลายเดือนก่อน

    💋💋💋💋💋

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢

  • @YabuKing-r6z
    @YabuKing-r6z หลายเดือนก่อน

    ማሒ አሪፍ ፊልም ነው የት ነው ቲያትር የምታስተምሪው በናትሽ

  • @sarahmelese1992
    @sarahmelese1992 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስጠሊታ ፊልም🤮🤮 እንዴት የአንድ ሰው ታሪክ ከአንድ ቤተሰብ ጋር እንዲህ ይገናኛል? ተራ

  • @KelemAwoke
    @KelemAwoke หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @Edenmulugeta-d3s
    @Edenmulugeta-d3s หลายเดือนก่อน

    Sewochn awikenma sayihon awiken enbedlalen. Egzeyabher yikr yibelen

  • @Moh-f3v
    @Moh-f3v หลายเดือนก่อน

    አደኛ

  • @DjYoniweni
    @DjYoniweni หลายเดือนก่อน

    waaaaaaaaaaaw min libel