✅ ወደ ተወዳጁ የገጠር ገበያ ተመልሼ ሄድኩ ❤ የአንዲት እናት የገበያ ዉሎ !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 210

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +56

    ✅እናታችንን ማገዝ የምትፈልጉ 👉 0914351609 ደውሉልኝ 🙏
    🔴 ውድ ቤተሰቦቻችን ላይክና ሼርም ይደረግ 🙏❤

    • @ZedZed-gy3cy
      @ZedZed-gy3cy 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      👍👍👍👍👍

    • @MekiyaAli-n3j
      @MekiyaAli-n3j 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የኔምርጦች

    • @ambaselyoutube4415
      @ambaselyoutube4415 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ግደታችን ነው ሸር ላይክ ማርግ❤❤❤

    • @MekiyaAli-n3j
      @MekiyaAli-n3j 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የእኔ እናት

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እህት እሩቅያ አላህ ኸይርጀዛን ይክፈልሽ ጀማልም አላህ እርስቅህን ያስፍልህ

  • @backtoethiopia
    @backtoethiopia 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    ክብር እንደዚህ ለፍተው ላሳደጉን እናቶቻችን🫶🫶🫶

    • @njadnjad3902
      @njadnjad3902 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @Qemarahmad
      @Qemarahmad 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሩኘ በውናትፍትህ

  • @zubairaahmed8374
    @zubairaahmed8374 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ወላሂ ጀማል ድካሙ ከባድ ነውጂ በየቀኑ ብትለቅልን ተው ይህን ቻናል እናሳድገው
    እናትና አባትህ ደግሞ ደስ ሲሉ እኔም አገር ስገባ ሂጄ አያቸዋለሁ

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    _ማዘርን የረዳችሁ ሁሉ አላህ ይጨምርላችሁ የኔ እናት ወየት አውቄው አሉ እድሜዎትን😅_
    _የነ አይዬ ማስታወቂያ 😂😂🎉🎉🎉🎉🎉 ልዩ ነው_

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    የኔ እናት አላህ ያበርታወት❤ ጀምዬ በርታ ክበርልን

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኢንሻ አላህ የሚለውን ጨምሩበት😊አባትህና እናትህ ደስ ሲሉ😊😊😊😊

  • @Beth-sm2fx
    @Beth-sm2fx 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አቅርቦትህ ሁሉ አስተማሪና ገንቢ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hairyatube
    @hairyatube 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መምር ሰይድ አህመድ የሂሳብ መምህሬ ረህም እድሜ እና ጤና እመኝልሀለሁ በጣም ጎበዝ እና ትህትና ያለው መምህራችን❤❤❤

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እህታችን እናታችንን እንደፈቀድሻቸው እግዚአብሔር ባለሽባት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥሽ ይባርክሽ ጀማል ሰይድ አንተም ያበርታልን ለብዙዎች መርዳት ምክንያት ሆነሀል❤❤❤

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በርታ ወድም የኔ እናቶች አላህ ቁጭ ብሎ እሚያበላ እርዚቅ ይሥጣቹሁ የኔ ከርታቶች 😢😢ለናተ ግድያ እኮ አይገባም አረ አላህ በቃ በለን ጦርነት ማጣት ማንንም አልገደለ አገራችንን ሠላሞን መልሥልንን😢😢😢

  • @Saada-f5l
    @Saada-f5l 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ግን የጀም ቤተሰብ ፍቅር ናቸው ማሻአላህ❤

  • @FatumaMohammed-k6s
    @FatumaMohammed-k6s 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኢትዮጵያ የኛ እናቶች እኮ ጠንካሮች ናቸው እምዬ ምንግዜም አትቸገር ❤❤

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ለሠጭ አሏህ ይስጠው ጅምዬ ና እህታችን ጅዛኩምሏህ ኽይር

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር 12:00ልቀቅ ቪዲዮ ተመልካች እድኖርህ ጥሩ ፕሮግራም ነበር ያለ ሰአት ነው የምትለቀዉ እሰብበት ??

  • @jawaheribrahim5305
    @jawaheribrahim5305 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እህት እሩቅያ በጣም አስተዋይ ጐበዝ ነሽ አላህ ጀዛዉን ይክፈልሽ ::

  • @Selimahussen
    @Selimahussen 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኔ ሀገሬ ስገባ የመጀመሪያ ቪድወ የማስጎበኛችሁ የወሎን ሙባ ጋባየ ይህን ደግ ህዝብ ነው ❤❤❤
    ወሎየወች ብቻ ኑ❤❤❤👍👍👍👍👍

    • @Fetahunadane
      @Fetahunadane 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አብረን እንሰራለን

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የኔ እናት ፈረጭትሁን ይዘሗል? ሲላቸው ይዣለሁ የሠው ገበያ ሁላ ነው የያዝኩት የታመሙትንም ልጆቻቸው የጣሏቸውንም አሉ ለራሳቸው በትግል እየኔዱ ከሳቸው በታች ያሉትን ደካሞች ለማገዝ ወደሗላ አላሉም💝💝💝💝💝💝💝😢😢😢😢😢ከሳቸው የተረዳሁት ነገር ቢኖር¡¡¡¡ ካዳችን አዳችን ሳንሻል አቀረምና ባንጨካከን ባይ ነኝ

  • @mameali5612
    @mameali5612 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ገጠር ስንት ሚስኪን ደሀ ሁኖ ልመናን የሚጠየፍ የዋህ ማህበረሰብ አለ

  • @aliseidi8946
    @aliseidi8946 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እሩቅያ የሴቶች ዉብ አላህ ይጨምርልሽ ማሻአላህ

  • @Tube-kj3ij
    @Tube-kj3ij 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    መቶ ሽ እናስገባው እሲ ሠብሥክራይብ አርጉ እናሣድገው ወንድማችንን ❤❤❤ ላይክም አርጉ አከፍሉበት

  • @MasSa-hi4kt
    @MasSa-hi4kt 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወድም ጀማል አላህ ይስጥልን አላህ አንተን ሰበብ አዴረገላችው ለናታችን. እህታችን አላህ ባወጣሽው ይተካልሽ

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ልጅህን ሺ ያድርግልህ

  • @MIZANAWI
    @MIZANAWI 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ልጅቷ ግን ምን አይነት የተባረከ አይን ቢኖራት ነው እኝህን ዕንቁ እናት ያየቻቸው? አላህ ረዥም ዕድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር ይስጥሽ። አላህ ጦሳ ሚዲያዎችንም ይባርካቹ ። በርቱ!

    • @lubabaahmed3304
      @lubabaahmed3304 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣምምምም ዎላህ

  • @userenter2635
    @userenter2635 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔእናት እግዚአብሔር ያበርታዎት❤❤❤❤❤አሜን🙏

  • @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ
    @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኛም ለማቃበል ዚጌጄነን አሀለን ❤❤ 🎉🎉🎉

  • @የማሜእናት
    @የማሜእናት 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እዲህ ተከራተህ አንተም ይሄን ማረግህ አላህ ይጠብቅህ

  • @MekdiTube-z9x
    @MekdiTube-z9x 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደሞ የብር አያዛቻው ነው የተመቸኝ አያቴን አስታዎሱኝ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤️❤️❤️

  • @SaidaAdam-hf9il
    @SaidaAdam-hf9il 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የዛሬው ዱአ ጣባ አይልም የሰጣችሁትም አላህ ይጨምርላችሁ

  • @tb463
    @tb463 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክብር ለወሎ ሠዉ አላህ ይጠብቃችሁ እግዳ እናትዊ አሉ እማይዬ

  • @mekiyakanzu
    @mekiyakanzu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቀህ ጀማል በርታ ከዝህ በላይ ትሠራለህ

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm 13 นาทีที่ผ่านมา

    አላህ ይስጥሽጨምሮ ጨማምሮ እህታችን ጀም እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉

  • @hhkk4666
    @hhkk4666 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሏህ ጨምሮይሰጥሺ እሀታችን ሠሚራየ የኔ ውዱ አሏህ ያስደስትሺ❤❤❤❤

  • @KedraDjku
    @KedraDjku 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በርታ ጦሳይቱብ ትዝታ ትዝ ሲል ትዝ የሚል።ትዝይላል

  • @AaaaddAfhuu
    @AaaaddAfhuu 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንድም ጀማል መሻአላ ያገሬን ገበያ አሳየከኝ ጎረቤቶቸንም አየሆቸው ወንድሜንም አሳየከኝ መምህር ሰይድ አህመድ ስራወችህ በጣም ደስ ይላል

  • @FatumaYassen
    @FatumaYassen 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አጅብ ያላህ ነገር ሲረዝቅ ከስቱ ለይቶ የረዘቀ ጌታ አልሀምዱሊላህ አላህ እድሜዎን ያርመዎት የኔ ዉድ እናት

  • @Were-v2k
    @Were-v2k 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማስታወቂያው ተመችቶኛል😂

  • @መሲነኝየሌንጮዋ
    @መሲነኝየሌንጮዋ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድም ጀማል የምታቀርባቸውሁሉ በጣምጥሩናቸው አሳዘኑን ሴትዩዋ በአላህ 😢እህቶች በቻልነው እናዋጣና ቤት እንስራላቸው😢❤

  • @أمعمار-ع2ص
    @أمعمار-ع2ص 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔናትእፍፍፍ. እኔአገርትመጣእኔጋቢሆኑልኝእፍፍፍፍ ኢንሻአላህእንርዴዎት፣ያቅማችንንእንርዳዎት ዴሞኮ ዱአቲያረጉ አላህእያሉነው

  • @ምኞትያለተስፋየህልምእንጀ
    @ምኞትያለተስፋየህልምእንጀ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ ውድ ወንድም በርታ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ይክፈላት ያረብ

  • @weretawberhanu8398
    @weretawberhanu8398 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Love this! probably my favorite of your posting. Keep up the good work.

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጀምዋዬ ስታሳዝን 😢😢😢😢😢😢😢

    • @eveali6794
      @eveali6794 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም😢😢

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰሜን ወሎ ድርቅ ረሃብ አለ አሉ እውነት ነው ወንድማችን😢😢😢😢

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኧረ ዘንድሮ ድርቅ የለም በየትኛውም ሀገር ዝናብ ተልክያለፈነው እስከ ጥቅምት ማብቃድረስነው የጣለው ምናልባች በጦርነቱ ምክኒያት ረሀብ ይሆናልጂ እኔ ደቡብ ወሎ ነኝ ቦረና
      ይሁን እጂ ኢትዮጵያ ዘንድሮ ዝናብ ያል ጣለበት ሀገር የለም ደግሞ አላሁ አእለም

  • @محمدعبدالله-ه2خ6ه
    @محمدعبدالله-ه2خ6ه 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ውድ እናቴ አላህይማርሽ 😢😢❤❤❤❤

  • @ሀያትመሀመዲ
    @ሀያትመሀመዲ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ጄም አላህ ይጨምርልሄ🎉🎉

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኝህን እናት ኢትዮጵያ ስገባ ጀምየ አብረን እናያቸዋለን🎉🎉🎉

  • @Ali-sv8pc
    @Ali-sv8pc 56 นาทีที่ผ่านมา

    ወላሒ እባየ ነው የመጣው ሢበዛ መልካም ሠው ነክ አላሕ ይጠብቅክክ አቦ

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጦሳ ዩቱብ ማሻአላህ እድሜና ጤና ወንድሜ
    ፅም ሲያሳዝኑ ወላህ 😭😭😭😭 የኔ እናትዋ
    mats መምህሬ ያአላህ አርጅቷል እሳ
    ገና ነበር ጦሳ ት/ትቤት አስተምሮኛል 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @hayatenegtu-tc5xz
    @hayatenegtu-tc5xz 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኑልን የጅማል ቤተሰቦች 🎉😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @سميرةاحمد-ث8ذ
    @سميرةاحمد-ث8ذ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀም ጠባሲትንም ደግመህ አሳየን ናፍቆኛል❤❤❤❤❤❤

  • @Dhhr-z2h
    @Dhhr-z2h 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀም አላህ ይፉቀድህ ❤

  • @susuki4693
    @susuki4693 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎድን ሲሉ የሆነ ትዝታነበረኘ ሳኩኘ የሆና ነገርሲመጣ ጎድንሲሉ ጎድን አትበሉ በጎን የምወደውን ሊያገኘ ይችላል ትሪይ በሉ የምትል ሴት ነበረች አስታወስኳትክክክክ

  • @SeadaAwol-v7j
    @SeadaAwol-v7j 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደትም በሀገረም ያላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ጀማል እናመሰግናለን ሶባ ገባያ ትለያለች እናታችንን ዛሬ ትልቅ ዱአ አጂር ተቀበልክ እድለኛ ነህ እኛ ስት መርዳት ያለበት ሰወቺ ተቀምጠው ለጠገበ ሀብታም ማደግደግ የምንችለው ብቻ ትልቅ ስራ ሰረተሀል ቀጣይ ወደ አብራጫማ አደኩበት ሀገረ እደምትሄደ ተስፋ አለኚ

  • @AzizaMuhammed-f1n
    @AzizaMuhammed-f1n 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እመይ ሀገረ አልብኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኪያየናቷልጅ
    @ኪያየናቷልጅ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደስ ሲሉ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HAl-gq9sr
    @HAl-gq9sr 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ እናት ❤❤❤

  • @Alimedulli
    @Alimedulli 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ እናት 😢😢😢አላህይገዛቸዉ ያርቢ 😊ያአላህ

  • @Lubaba574
    @Lubaba574 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ውድ አያት አላህ በጀነት ያኑርሽ 😢 አያቴን መሠሉኝ እኒህ እናት😢

  • @አሚነኝወሎየ
    @አሚነኝወሎየ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኑለንን❤❤❤❤❤

  • @eveali6794
    @eveali6794 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአላህ አገራች አደራ

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጦሳየ❤❤

  • @AdeAde-v1d
    @AdeAde-v1d 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዋው ያምራል

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ የገጠር ገባያ ናፍቆኛል ጀምየ ሀገሬ ልገባ ነው አልብኮ ነኝ ይቱብ እድትከፍትልኝ🎉🎉🎉

  • @AberaTessema-e9w
    @AberaTessema-e9w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአላ

  • @ዘሀራZ
    @ዘሀራZ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ከርታታ እናት ኡፍ😢😢😢

  • @SemiraAli-g1r
    @SemiraAli-g1r 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምርጥ ሰው ነህ 🥰🥰

  • @aliseidi8946
    @aliseidi8946 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ካሜሪካ ነዉ እረጂዋ ምንአይነትቤተሰብ አሳደገሽ የሰለጠ አገር እየኖርሽ የገጠር ደካማ እናት ለመርዳት የተነሳሺዉ መልካምሴት ልዩልቦና ያለሽጀግናነሽ ቤተሰቦቺሺን ይባርክልሽ አላህ የበለጠዉን ገቢ ይስጥሽ

  • @LailaLaila-xc8ww
    @LailaLaila-xc8ww 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የዛሬውይለያልጀዛኩሙላህኸይርሁላችሁንም

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ማሻ አላህ😂❤

    • @ኑርድን
      @ኑርድን 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ🎉

    • @MyIove-qr9fw
      @MyIove-qr9fw 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሽ ሰብ አረኩህ​@@ኑርድን

    • @ኑርድን
      @ኑርድን 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@MyIove-qr9fw እሺ. እመልሳለሁ

  • @SonySony-qp8xl
    @SonySony-qp8xl 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይኒ ማሮቸ❤❤❤

  • @TigestEshetu-hu7pu
    @TigestEshetu-hu7pu 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምረጥ የገሬ ሰዉእግዛብሔረ ሰላሙን ያብዛልን❤❤❤

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚን ማማዬ ያረብ አሚንንንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲 በረካ ሁኑ ያአላህ

  • @Hayat-w6q
    @Hayat-w6q 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @hana8922
    @hana8922 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአበሔር ባለህበት ይጠብቅህ

  • @mermamohammed2882
    @mermamohammed2882 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀገርልገባ ትንሽወራቶችነውየቀረኝ እናትና አባትየለኝም።እናቴንልጂሁኝነውያጣሁዋት አባቴንም17ቢሆነኝነውሲሞትአላህይዘንላቸው።እማማንእኔወስጀእደናቴብጦራቸውደስይለኛልእሺታሉ

  • @ሀያትመሀመዲ
    @ሀያትመሀመዲ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የእኔ እናት😢😢

  • @bedryaSeid-l3q
    @bedryaSeid-l3q 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጋሽ ሰይድ ስላየሁህ ደስብሎኛል

  • @fatfgf2287
    @fatfgf2287 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ወንድም ክፉ አይንካህ

  • @haadhajaafar
    @haadhajaafar 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢 30:46

  • @ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ
    @ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ እናት አላህይበራትት🍓🍓🍓🍓❤❤❤❤❤

  • @FatumaMohammed-k6s
    @FatumaMohammed-k6s 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሸአላህ ጀም አላህ አገራችንን ሠላምአድርግልን ያረብ❤❤

  • @mekeyyoutube
    @mekeyyoutube 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መቶመችነዉእምናስገባዉ ወንድማችንን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HdhdHdbd-d5p
    @HdhdHdbd-d5p 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማሽአላህ፥ሲያምር፤አደስ

  • @ToybaSied-hm9oi
    @ToybaSied-hm9oi 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እርጎየ ስትሄዲ በጨለፍታ ያሳየሀንን የአዳሜ ገባያ በገባየ ቀን አሳየን ቃሉ ወረዳ

    • @ZaynabEthio
      @ZaynabEthio 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወ አሳየን

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጉዞ100

  • @GuDt-co9zt
    @GuDt-co9zt 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአላህወላጆቺህአላህያቆይልእንደትደስእንደሚሉኝ

  • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
    @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርታ ወንድም ጀማል በጊዜ ልቀቅ እይታ እድያገኝ❤❤❤❤

  • @NefissaAwbol
    @NefissaAwbol 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤አላህ አገራቺንን ሰላም ያርግልን

  • @ةظىنن-ض2د
    @ةظىنن-ض2د 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔናት 😢❤❤❤❤❤❤

  • @samerabh2561
    @samerabh2561 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔናቶቺ ሲያምሩ ማሻአላ❤❤️🫶🥹😢😢🥰😊😅

  • @hayatmuhammed8094
    @hayatmuhammed8094 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያገሬ ልጅ ጀም ወላሂ ትለያለህ እኮ ❤❤❤❤❤

  • @FatumaMohammed-k6s
    @FatumaMohammed-k6s 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚንንን የኔ እናት

  • @ToybaEbrahim-e5v
    @ToybaEbrahim-e5v 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጋሸሠይድአህመድበሽር በጣም የምንወድህ የምናከብርህምአለን እኛተምረን እደረጃ ባደርስም አተንየሚተካመምህርግን መቸምእደማገኝ ግንትልቅ ስጋትአለኝ እደት እደሚተካግን አተዉብታስብበት እጠይቅህአለዉ ልጀን እደምታስተምርልኝ ተስፋለኝ አሁን 4 አመቶአነዉ እድሜዋለትምርትሲደርስ ኢሻአላ ሂሳብትምርት ካተእድትማርልኝ ተስፋለኝ ደሞም አላህይገዘኝ ያተንም እድሜ አላህ ያርዝምልን ያረብ

  • @SemiraAli-g1r
    @SemiraAli-g1r 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ ይስጣት ያረብ 😭

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻላህ ደስስሲሉ

  • @ኑርድን
    @ኑርድን 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉ሀገራችንን አላህ ሠላሙን ይመልስልንን🎉🎉ደምሩኝ ውዶቸቸ🎉🎉

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአላ ጎበዝናቸው በዚህእድሜወ መስራትወ

  • @hayatHussen-n9z
    @hayatHussen-n9z 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔእናት እሽ ባሉኝ እናቴጋ በኖሩልኝ😢😢😢😢😢

  • @mameali5612
    @mameali5612 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርታ ጀም

  • @ሀዮወለዮ
    @ሀዮወለዮ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው በጣምደሥሢል❤❤❤