Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News January 8, 2025 | The Ethiopia Channel

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 44

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    ስለ እናትህ ድንግል ማርያም
    ብለህ ከጥፋት አድነን 🤲🤲🤲😭😭😭

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ለፋኖ

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ውድ ትእግስት ለደረሰብሽ ነገር ከልብ አዝናለሁ ፈጣሪ ይሄንን አደጋ በአጭሩ ያቆመው ዘንድ ሁላችንም እንፀልይ

  • @BeleteMuleta-sb2xs
    @BeleteMuleta-sb2xs 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን ❤❤❤

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Algeras Agerment 🇪🇷🇪🇷❤️

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ትግስትየ የእኔ የዋህ ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን

  • @et2507
    @et2507 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጀመሩልካ Cactus., Cactus Jack
    ========================
    የሰውም ኣንፈልግ የኛንም ኣንሰጥ
    እንቶኔ ቸሰፒክ ጥላታቺን ይስመጥ
    James., James River Jr.

  • @MesfinTesfaye-g6j
    @MesfinTesfaye-g6j 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ትእግስትዬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው በጤና ይጠብቃችሁ

  • @selambekele2023
    @selambekele2023 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይረዳችሁ ። ያድናችሁም።

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ላንተ ዋናው አሳሳቢ ጉዳይ የካሊፎርኒያ ቃጠሎ ነው ።የአማራ ህዝብ ቤትና ንብረት ቃጠሎ ትልቁ ደስ ይህ ነው።

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tnx zethiopia media ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    viva eritrea🎉❤🎉 egna hagerachene anasdeferem lemagne ende ethiopia adelenem

  • @mimia7202
    @mimia7202 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይኔ አረ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ትግስት አይዞሽ ምን ጉድ ነው 💔

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    THE ETHIOPIAN 🙏🙏🙏💚💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇺🇲🇺🇲🇺🇲💯👍

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም በራቃትና አምባገነኖች በነገሱባት ሀገር ስለ ሰብዓዊ መብት መጠየቅ ቅንጦት ነው። 💚💛❤️

  • @KhadraAbdelhkim
    @KhadraAbdelhkim 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብልኬን በጋዛ ዘር ማጥፍይትይጠየቅ

  • @yonasdemeiyesus6073
    @yonasdemeiyesus6073 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    It's the end of the beginning!
    Confession & Clear Conscience is the ultimate remedy!! Every one of us should be able to stand spiritual devotion.

  • @RahaelYhdego
    @RahaelYhdego 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    vice ኤርትራ

  • @naliru6096
    @naliru6096 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለትግራይ ተብሎ የሚቀየር ጂኦግራፊ የለን በኣልጀርስ የተወሰነ መቀበል ነው ህዝቡ ኤርትራ ውስጥ ካሉ ኤርትራውያን ናቸው ኣይ እኛ ኤርትራውያን ኣይደለንም ካሉ ጨርቃቸው ይዘው መሄድ ነው ሉኣላዊነት ማለት ኣታውቁም ኣንዴ ባህር ኣንዴ መሬት ክክክክክ ሉኣላዊነቱ ኣሳልፎ ኣፈርም የሚሰጥ የለም በተለይ ኤርትራውያን ለሏኣላዊነታችን የተከፈለክን ሂወት ኣሳምረን እናውቃለን

  • @SelomonBalcha
    @SelomonBalcha 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    " የማይመስል ነገር
    ለሚስትህ አትንገር " ፡ ይላል ያገሬ ሰው፦
    አሁን በምን ተአምር ነው ገዳይና ተገዳይ በአንድ ጠረንጴዛ ዙሪያ አብረው ሊቀመጡ የሚችሉት?
    አስር ጊዜ ከመፍሳት አንድ ቺዜ መቅዘን ብሏል ሰውየው።
    ወይ ድርድር!

  • @et2507
    @et2507 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Who said., He lit the match., and when?

  • @mulugojamabate5610
    @mulugojamabate5610 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tigest Egziabher kerewin nebret yetebklachu yanchi nibret le wegenesh new le Betekrstian new betam Melkam sew nesh Egziabher kenante ga yehun

  • @et2507
    @et2507 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እሣት.... ጥናታው ጥ.ሁ.ፍ
    ===================
    ሔኖክ እንኳን አደረሰክ:: የሆነ ሁኖ ሙሤ በኣምላከ እግዚኣብሄር ተምዲር ተነጥቆ ሔደ እንጂ ሚስቱ ወይንም ልጆቹ ኣብረው ኣልተሸለሙም:: ጉዳዩ ምን ይመስልካል?? ግብሪት እና መብሪት::

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    aye tigray merze kelele gena egere egeruan new emenelat

  • @WendesenTeshome-s4t
    @WendesenTeshome-s4t 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁን በአዲስ አበባ ከሌሊቱ 7:09 እና 7:18 ላይ ከባዳ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶል አራብሳ

  • @mnur21
    @mnur21 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግብፅ ስትለመን ኢትዮጵያ ሱማሌን ትለምናለች

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ ለትግሰት የማይገባት ነበር ደግነቱ ኢንሹራንስ ይኖራታል

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደንዝ መንግስት ህዝቡን አሰቃይቶ እስከመቼ መንግስት ሆኖ እንደሚቀጥል አይገባኝ ህዝቡም ፈሪ ነው ከዚህ በላይ ምን ሊመጣ

  • @DanielDaniel-se1is
    @DanielDaniel-se1is 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢንሹራስ አይከፍላትም ወይ?

    • @davideperez-l4h
      @davideperez-l4h 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yesua chgru new topyan aymeleketm

  • @PlatinumEthiopia
    @PlatinumEthiopia 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    2:30 በጣም ራስ ወዳድ ሆነሽ እድሜሽ ሲጨምር የንብረት መዉደም አያሳስብሽም ። እኛ አገር ደግሞ ከሰዉ ሂዎት በላይ የንብረት መዉደም እጅጉን ያሳስበናል🤨🤨

  • @فهد-ص2م4ث
    @فهد-ص2م4ث 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    K.S.A..

  • @MelakuTeka-k5n
    @MelakuTeka-k5n 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዜና ሰራህ ማለት ነው ወትፍትፍ

  • @et2507
    @et2507 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    La Baya
    =======
    Chill the deal. the 17th of July versus the 17th stuff. Mad by River James or chilling embargo., we live. History., JQK Jr. in the making. God is he.

  • @wirohode506
    @wirohode506 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tigre amehara oromo😮bayenoru be 1 bir beer yiteta neber😂

  • @YosephGatenet
    @YosephGatenet 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂አሜሪካም እንደዚህ አለ

  • @asmara3973
    @asmara3973 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህ ውሽታም አሜሪካ የአማራ ህዝብ እዲህ እየተጨፍጨፍ አድ አይናገርም

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    People in America and western world are amazing when it comes to wildfire. How do you have homes in the forest where it can so easily overwhelmed by fire and destroyed? You do everything to keep flammable stuff as far away as possible from the habitations and properties. But this is not what they're doing as they keep their homes surrounded by absolute bush and stuff. That is myopic the way I look at it.

  • @molatekeba4088
    @molatekeba4088 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገና ይነዳል ንስሃ ግቢ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድምፃዊ ዳዲ ዘረኛ ነበር ፋራ ዘረኛ