እንደናንተ አይነት ሰዉ ወደ አሜሪካ መምጣት የለበትም!ስኬታማ ለመሆን ምን ማድረግ አለብን?/we have to do this to succeed in America

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 95

  • @maeregkebede3840
    @maeregkebede3840 8 หลายเดือนก่อน +8

    በእውነት የምትሰጪው ምክር
    እጅግ በጣም ጥሩ ነው
    እግዚአብሔር ይባርክሽ
    አስተያየትሽ ለኔ በእጅጉ ጠቅሞኛል
    አሁን ያለሁት ኢትዮጵያ ነው በጥሩ
    ሂወት ላይ ነኝ በባለፈው 2 አመት
    ምንም ጥፋት ሳይኖርብኝ ትግርኛ ተናጋሪ በመሆኔ ብቻ 55 ቀን ታስሬ
    በመሰቃየቴ ብቻ ያለኝን ሽጨ ለውጬ
    ልመጣ ስል ያንቺው ምክር ሰማሁ
    ታዲያ ቆም ብዬ እንዲስብ አድርጎኛል
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  8 หลายเดือนก่อน

      አምላክ ያክብርልኝ🙏✨

  • @abebadamena8208
    @abebadamena8208 ปีที่แล้ว +8

    አንቺ ትልቅ ደረጃ የምትደርሺ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ትልቅ አቅም በውስጥሽ አለ ተጠቀሚበትና ሰው ጥቀሚ 😘😘😘😘

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet3496 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ የምር ድንድ ነሽ እውነቱን አውተሽዋል

  • @emebetargaw5716
    @emebetargaw5716 ปีที่แล้ว +5

    ብሩሕ አእምሮ ነው ያለሽ፣ውስጥሽ ላለው ራእይ የመልካም ነገር ሁሉ ምንጭ የሆነው እግዚአብሒር እሱ ከፍ ወደአለው ወደአየልሽ ደረጃ ነገሮችሽን በመንፈሱ ሃይል ያስፈንጥርልሽ፣ተባረኪ ለቤተሰብሽ፣ለዘርሽ፣ለሃገርሽ፣ለሰው ዘር በሙሉእግዚአብሒርን ገላጭ፣የስኪት ምንጭ መንገድ ያድርግሽ።

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  ปีที่แล้ว

      እውይ የኔ ውድ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏በጣም አመሰግናለሁ✨

    • @meseretmulugeta6256
      @meseretmulugeta6256 11 หลายเดือนก่อน

      What a blessing it is!!!!🙏❤🙏

    • @KBshort-do7sq
      @KBshort-do7sq 11 หลายเดือนก่อน

      @@Yordanosbeyene512 በማርያም ንገሪኝ ዲቪ ሞልቼ ነበር ኢንባሲ ፈተና በእንግሊዘኛ ነው አሉኝ እኔ ደሞ እንግሊዘኛ አልችልም መፍትሄው ምንድነው ንገሪኝ

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  11 หลายเดือนก่อน +2

      @KTspatv-do7sq አይ አስተርጏሚ አለ በአማርኛ ነው የሚጠይቁሽ ካንቺ የሚጠበቀው የሚሉሽን ተረጋግተሽ አዳምጠሽ ተረጋግተሽ መመለስ ብቻ ነው

    • @KBshort-do7sq
      @KBshort-do7sq 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@Yordanosbeyene512 እሽ አህቴ አመሰግናለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole ปีที่แล้ว +12

    ብዙ ሰው እብድ ነው::ምክንያቱም በቂ እረፍት ና ጥሩ ስራ ስለሌለ::8 ሰዓት የሚሰራ ሰው ሰነፍ ሳይሆን ለአንድ ሰው በቀን 8 ሰዓት መስራት ኖርማል ነው::ነገር ግን 8 ሰዓት ተሰርቶ ስለማይበቃ ነው ሰዉ ሁለት ስራ የሚሰራው::በአጠቃላይ ኑሮ አይደለም የ አሜሪካ ኑሮ::አሜሪካ በውሸት ሰማይ ላይ የወጣች ሀገር እንጂ እንደ ስሙዋ አይደለች ም::ስራው እራሱ ጤና ያሳጣል::ስለዚህ ለእኔ አሜሪካ ምንም ናት::እኛ ነን ሰማይ የሰቀልናት::

    • @መንገደኛነውልቡሽ
      @መንገደኛነውልቡሽ 3 หลายเดือนก่อน

      ወይኔ እኔ ላወርዳት አልቻልኩም
      በባህርም ሆነ በፕሮሰስ ከጆርዳን እንዴት ነው መግባት ምችለው አረብ አገር እድሜዬን ከምጨርስ እዛ ሳይሻል አይቀርም

    • @JimmaworkWaktole
      @JimmaworkWaktole 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም አይነት ቢል ሳይኖር መለወጥ ካልተቻለ ቢል በ ቢል እዳ በእዳ በሚያደርግ ሀገር ለውጥ እንዴት ይታሰባል!? ሕጋዊ ሆናቺው ከሰራቺው ከኛ እናንተ ትሻላላችሁ::ምክንያቱም የቤት ኪራይ ና ምግብ ወጪ የለባችሁም::አሜሪካ ሄደው ከተለወጡት ይልቅ አረብ ሀገር ሰርተው የተለወጡ ሰዎች ይበዛሉ::ስለዚህ እዚያው ሕጋዊ ሆነሽ ደህና ቤት ገብተሽ በጥሩ ደሞዝ ብትሰሪ ይሻልሻል::

    • @መንገደኛነውልቡሽ
      @መንገደኛነውልቡሽ 3 หลายเดือนก่อน

      @@JimmaworkWaktole አመሰግናለሁ

    • @solomonbelay7166
      @solomonbelay7166 3 หลายเดือนก่อน

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 2 หลายเดือนก่อน

      Yene konjo ende edilish new anchi yehedishibet guzo yaltemechachelish lihon yichilal neger gin constant honesh alama yizesh keserash enkilifim bitachi letinish gize enji successful mehonish ayikerim. Bizuwochim successful honewal. Once tiru investment keyzish 12hr metegnat tichiyaleshiko

  • @FikaduShiferaw-w7n
    @FikaduShiferaw-w7n ปีที่แล้ว +3

    ዮርዲ ድንቅ ነሽ ተባርኪ ❤❤

  • @enochtd7287
    @enochtd7287 ปีที่แล้ว +8

    ግን ንግግር ታደርጊ (ተናጋሪ) ነበርሽ? ጎበዝ ነሽ፡ ሰፊና ብዙ ሀሳብ በአጭር ደቂቃ በግልፅ ማስተላለፍ ትችያለሽ። 👏👏👏👏👏👏👏

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  ปีที่แล้ว +2

      በጣም አመሰግናለሁ🙏
      በርግጥ አልነበርኩም ግን ሁሌም ጏደኞቼ ጎበዝ ተናጋሪ ነሽ ይሉኛል ስለዚህ አሁን የበለጠ አረጋገጥኩ

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 หลายเดือนก่อน +1

    የወርዲዬ በጣም ጎበዝ ስወድሺ

  • @enochtd7287
    @enochtd7287 ปีที่แล้ว +10

    ብልህ ሰው ከዚች እህታችን ማስተዋልን ይቀዳል፡ ተባረኪ ቀጥይ በደንብ

  • @yabsramillion8457
    @yabsramillion8457 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አውቀን እንድንመጣ ስለምትረጂን ወይም ስለምትነግሪን እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 3 หลายเดือนก่อน +3

    Yes all about sacrifice,The more u work the more u get 💰 hard work pay off. America is Land of opportunity all about on our hands & vision.God bless the opportunity of land of America 🇺🇸

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 2 หลายเดือนก่อน

      Exactly!! Land of opportunity!! It's about personal determination 😅

  • @azebendewagaw01
    @azebendewagaw01 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም በዛ ከተባለ ከ12 ሰአት በላይ መስራት አልፈልግም ቢቀርብኝ ይሻላል የእውነት

  • @workubelay340
    @workubelay340 ปีที่แล้ว +5

    በትክክል እውነት ነዉ።

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts180 ปีที่แล้ว +2

    በግልጽ እንድናዉቅ ለምታደርጊዉ ጥረት እናመሰግናለን።

  • @elshadaytesfagiorgis2867
    @elshadaytesfagiorgis2867 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰራን ሰራን መጨረሻዉ ምንድን ነዉ? በህይወትስ ደስተኛ የሚያደርጉን ነገሮች ምንድናቸዉ? ለማንስ ነዉ የምንሰራዉ? እሽክርክሪቱስ ማብቂያዉ ሞት ይሆን!

  • @enochtd7287
    @enochtd7287 ปีที่แล้ว +5

    You are doing such a great thing for us. Thanks alot. God bless you.

  • @lidetteshome4612
    @lidetteshome4612 ปีที่แล้ว +4

    Yoyo I really liked your video u know that berchi keepgoing kechalsh demo your normal day volg beteseri Arif nw let us know u more tnx

  • @marthayesuf9195
    @marthayesuf9195 ปีที่แล้ว +4

    I learning to much thanks my sister

  • @user-pu3sw8gr8m
    @user-pu3sw8gr8m ปีที่แล้ว +2

    ❤❤በርቺቺ

  • @teferiejara5001
    @teferiejara5001 11 หลายเดือนก่อน +1

    You have been giving a good information. carry on.

  • @alemneshchalchissa9415
    @alemneshchalchissa9415 ปีที่แล้ว +2

    ትክክልና እውነት ብለሻል እግዚአብሔር ይባርክሸ እህቴ

  • @tedaddis8146
    @tedaddis8146 ปีที่แล้ว +1

    Gobez berchi yene eht

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268 2 หลายเดือนก่อน +1

    Exactly true!!

  • @hope2024-g
    @hope2024-g ปีที่แล้ว +2

    Egziabher yibarksh tru information newu!👏👍

  • @kefyalewamene5444
    @kefyalewamene5444 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Yordi for being open to give critical advice for your siters and brothers.

  • @Selam-in8oi
    @Selam-in8oi ปีที่แล้ว +2

    We really loved ur contents. ESPECIALLY MEMTA LEMNFELG.

  • @mastewalelias8039
    @mastewalelias8039 ปีที่แล้ว +3

    Ewunet nw leke neshe thank you so much ☺️

  • @ማሂማሂ-የ3ዀ
    @ማሂማሂ-የ3ዀ ปีที่แล้ว +3

    አንቺ ድንቅ ተባርኪ ደሞኮ ስወድሽ

  • @MUSEYARFO
    @MUSEYARFO ปีที่แล้ว +1

    Bravo

  • @Godisgood-yd7xv
    @Godisgood-yd7xv ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ እህቴ

  • @tsehayterefe89
    @tsehayterefe89 ปีที่แล้ว

    please don't stop keep it up.. it's very helpful..

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  ปีที่แล้ว

      Eshi I will thank you so much

    • @tsehayterefe89
      @tsehayterefe89 ปีที่แล้ว

      ​@@Yordanosbeyene512 ena please sele america keteruw neger yelek metfo negerunem focus adergeshe betnegrin teru nw aymroachenen ready adregen endnemeta... batekalay kechalshe america wst yalewen anchinem yagatemshen .. yemiyasekem yemiyasazenem teruwenem metfowenem becha adis mechi yetekmewal yemetyiwen.... neger gize wsedeshe sefa adergeshe betenegrin des yelenal ... eskahun leserashachew videowoche gen betam enamesgenalen

  • @Samrawitalem-dg7zb
    @Samrawitalem-dg7zb 7 หลายเดือนก่อน +1

    ከልጅ ጋር እንዴት ነዉ

  • @antenehgebeyehu2067
    @antenehgebeyehu2067 ปีที่แล้ว +1

    ዬሪድዬ ሳልወድ አሳቅሽኝ

  • @NATIMAN-q1k
    @NATIMAN-q1k 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ሰላም አተን ነው ETH ውስጥ

  • @ጤና-ውበት-ከ-ፋርማሲስት
    @ጤና-ውበት-ከ-ፋርማሲስት 2 หลายเดือนก่อน +1

    I need to know about pharmacist in USA.

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  2 หลายเดือนก่อน

      All health sector is better job opportunity in US

  • @dagmawitkochito6898
    @dagmawitkochito6898 ปีที่แล้ว +1

    echiiii lene nat libel😊😊😊😊😂

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 3 หลายเดือนก่อน +2

    👍

  • @abitesfaye812
    @abitesfaye812 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እንዴት ነው እየሰሩ መማር የሚቻለው የኔ እናት

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  ปีที่แล้ว +1

      በርግጥ እየሰሩ መማር ቀላል አይደለም ዋጋ ያስከፍላል ግን Full time ተማሪ ከሆንሽ part time መስራት ትችያለሽ ለመማር ደግሞ ክፍያው ስለሚከብድ loan ማስፈቀድ ይኖርብሻል እሱ የራሱ ሂደት አለው

    • @abitesfaye812
      @abitesfaye812 ปีที่แล้ว +2

      @@Yordanosbeyene512 ባክሽ በዚ ርእስ ቪድዮ ብትሰሪ

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  ปีที่แล้ว +1

      Eshi I will

  • @mahletgezu280
    @mahletgezu280 ปีที่แล้ว +1

    mn aynet eser bet new gn besmeam 1 lemenenorew hiwot endi mechenek
    Berchi wde anchi andegna nesh

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 2 หลายเดือนก่อน

      Ko eswam yalechiw esir bet new lemilut ayihonm tenkiro serto successful lemihonut bicha new.. kalhone homless new yemithonut sira lay tatari yalhone sew endimeta ayimekerim. Hiwotu mekmek new yemigebaw!!

  • @solomonyoseph2616
    @solomonyoseph2616 3 หลายเดือนก่อน +1

    በመሰረቱ ስምንት ሰአት መኝታ ለበሽተኛ ነው የሚፈቀደው።

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 2 หลายเดือนก่อน

      Le Ethiopia gin ye nap yahil nat

  • @kukushayutubechannel2994
    @kukushayutubechannel2994 ปีที่แล้ว

    Selma yorede ke dubai wede American endet new mehede michilew agote wesedeshalew beloli estii negeregni

  • @YaleletMariye-r6h
    @YaleletMariye-r6h 3 หลายเดือนก่อน

    ባለኝ ገንዘብ እንዴት ነው መምጣት እምችለው እስኪ መልሽልኝ ለመጀመሪያ ጊዜ እየጠየኩሽ ነው ሁሌም ቪድቶሽን አያለሁ ነገር ግን አሁን ጠየኩሽ እባክሽ አናግሪኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 2 หลายเดือนก่อน

      Ene bemawukew bizu genzeb yasfeligishal invester visa lemamelket. Ethiopia yinegrushal embassy akababi form yemimolut agencys.

  • @tekabiru8465
    @tekabiru8465 ปีที่แล้ว

    eZA Kemeketer anestna neged menegd aycalem?

  • @LEARN-AMHARIC-WITH-ME
    @LEARN-AMHARIC-WITH-ME 2 หลายเดือนก่อน

    which country is good to raise kids? Ethiopia or America

  • @ውበትማለትተፈጥሮነው
    @ውበትማለትተፈጥሮነው ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ እንደዚህ ሀገር እስትረስ ያለበት ሀገር የለም በተለይ አድስ ስለሚመጣ ሰው እውነቷን ነው ሀገር ስራ ያላችሁ አታስቡት

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu ปีที่แล้ว

    Kkkkkk😂 kezaf ❤

  • @emmyemebet4179
    @emmyemebet4179 ปีที่แล้ว

    hi

  • @fatumakasim2986
    @fatumakasim2986 ปีที่แล้ว +1

    Koy gin lemehonu yemiweraw neger ewnet new endi bekelalu America memtat yichalel ende

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልባም ሴት ነሽ

  • @Selam-in8oi
    @Selam-in8oi ปีที่แล้ว

    😂Eski shewdugn ena wesedugn😅

  • @MUSEYARFO
    @MUSEYARFO ปีที่แล้ว

    bravp

  • @joshuanewsiscomming
    @joshuanewsiscomming 7 หลายเดือนก่อน

    ዝም ብለሽ አታዉራ ወርድ

    • @MelatHaftey
      @MelatHaftey 5 หลายเดือนก่อน +1

      Enqlfam senef neha

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 2 หลายเดือนก่อน

      Bizu sew yeminaded kehone enkilf silekerebet new😂😂😂😂

  • @YaleletMariye-r6h
    @YaleletMariye-r6h 3 หลายเดือนก่อน

    ባለኝ ገንዘብ እንዴት ነው መምጣት እምችለው እስኪ መልሽልኝ ለመጀመሪያ ጊዜ እየጠየኩሽ ነው ሁሌም ቪድቶሽን አያለሁ ነገር ግን አሁን ጠየኩሽ እባክሽ አናግሪኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YaleletMariye-r6h
    @YaleletMariye-r6h 3 หลายเดือนก่อน

    ባለኝ ገንዘብ እንዴት ነው መምጣት እምችለው እስኪ መልሽልኝ ለመጀመሪያ ጊዜ እየጠየኩሽ ነው ሁሌም ቪድቶሽን አያለሁ ነገር ግን አሁን ጠየኩሽ እባክሽ አናግሪኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YaleletMariye-r6h
    @YaleletMariye-r6h 3 หลายเดือนก่อน

    ባለኝ ገንዘብ እንዴት ነው መምጣት እምችለው እስኪ መልሽልኝ ለመጀመሪያ ጊዜ እየጠየኩሽ ነው ሁሌም ቪድቶሽን አያለሁ ነገር ግን አሁን ጠየኩሽ እባክሽ አናግሪኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YaleletMariye-r6h
    @YaleletMariye-r6h 3 หลายเดือนก่อน

    ባለኝ ገንዘብ እንዴት ነው መምጣት እምችለው እስኪ መልሽልኝ ለመጀመሪያ ጊዜ እየጠየኩሽ ነው ሁሌም ቪድቶሽን አያለሁ ነገር ግን አሁን ጠየኩሽ እባክሽ አናግሪኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏