📌ተጠንቀቁ ! ከአሜሪካና ከሞት አይቀርም ብሎ ማቅለል ብቻ ሳይሆን… መጥታችሁ ጥገኝነት ለመጠየቅ ያሰባችሁ ማወቅ ያለባችሁ ነገር አለ ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 131

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  หลายเดือนก่อน +44

    ጠበቃ አሳምነውን ለማግፕት
    👇
    Phone: 267-750-8200
    Email:
    assamen.mekonnen@gmail.com
    Official websites use .gov👇
    USCIS.gov

    • @TemesgenYosef-m3n
      @TemesgenYosef-m3n หลายเดือนก่อน

      Eshi anchin endet new magignet yemichilew mobile or email.

    • @AzEmAb
      @AzEmAb หลายเดือนก่อน +2

      Thank you so much Mr. Asaminew🙏🏽 your comments are give my soul peace, tebarekilen🙏🏽

    • @yeshitadesseesubalew389
      @yeshitadesseesubalew389 หลายเดือนก่อน +1

      ለጠበቃ መደወል እችላሁ?

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 หลายเดือนก่อน +28

    ስነ ስርአትያላት ማህበረሰቡን የምትጠቅም ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ቻናል እባካች ተከታተሉዋት እንማራለን በርቺ እህታችን

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 หลายเดือนก่อน +16

    ኪዲ እንግዳችን አቶ አሳምን እጅግ እናማሳግናለን ሁሌም እምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞችጠቃሚና ገዢ ሀሳቦች ናቸው ኪዲ እጅግ ነው እማከብርሽ ፈጣሪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @aziztesfatsion4293
    @aziztesfatsion4293 หลายเดือนก่อน +13

    ኪዲዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኪ ❤
    ለጠቅላላ እውቀት ግሩም ውይይት ነው።
    ጠበቃ አሳምነው እናመሰግናለን።🎉

  • @loveyourself2406
    @loveyourself2406 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም በሚገባ አገላለፅ የሚገልፅ ሙሑር ለመጀመርያ ግዜ አጥር ምጥን ያለ ዙርያ ጥምጥም ያልሆነ አገላለፅ ለመጀመርያ ጊዜ የሠማሁት ሠው ቢኖር ወንድማችን አንተ ብቻ ነው።
    Much respect brother!

  • @Ethiopia1285
    @Ethiopia1285 หลายเดือนก่อน +11

    ኪዲ በርቺ በጣም ጥሩ ሰዎችን እና ጠቃሚ መረጃዎችን ነው የምታቀርቢው።

  • @lemlem2297
    @lemlem2297 หลายเดือนก่อน +4

    ኪዱ እንዴ ነሽ በጣም የምትወደጂ እህት ነሽ ከነቤተሰቦችሽ እግዚያብሔር ይጠብቅሽ ወንድሜ አንተንም እግዚያብሔር ይጠብቅህ የአገራችን ነገር ሰው አገሩ ሰላም ቢሆን ማን ይሰደ ድ ነበር ለማንኛውም ያስደመጣችሁን በጣም ደስ የሚል ለጥንቃቄም የሚረዳ ነው

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 หลายเดือนก่อน +4

    እህታችን በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ተባረኪ 🤲❤️

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ያላወቀ እንዲጠነቀቅ ይረዳል❤❤❤

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 หลายเดือนก่อน +2

    በዚህ አጋጣሚ የገረመኝን ልንገርሽ ቅድስት ፡ልክ ትራንፕ እንዳሸነፈ ፡ ስራ ቦታችን ላይ አንድዋ መጥታ ምን አለች ትራንፕ አሸነፈ በጣም ደስ አለኝ አለች፡ እኛም የሱ ደጋፊዎች ነበርን ፡ ከግብረ ሰዶም፡ እና ኢኮኖሚው አንፃር፡ እና በምን ደስ አለሽ ስንላት ፡ ወረቀት የሌላቸውን ያስወጣልናል ፡ ሀበሻ በዝቶል መቀነስ አለበት አለች። በጣም ልብዋ ገረመን ። ስደተኛ ሆና የሀገርዋን ልጆች መባረር መመኘትዋ። ታድያ ኢትዮጲያ እግዚአብሄር ባይጎበኛት ባያያት ይገርማል??

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 หลายเดือนก่อน +4

    ኪዲዬ ጀግና በርቺ ሁሌ ትምህርት የሚሰጥ ነው በርቺ😍🥰🥰🥰

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃና ግሩም ትንታኔ ነዉ እናንተን ሳደምጥ አንዳችም የሚባክኑ ሰዓት አልነበሩም

  • @tsigemegra8307
    @tsigemegra8307 หลายเดือนก่อน +3

    ካመለከትኩ ሶስት አመት ሆኖኛል። ተባረኪ

  • @tenad7309
    @tenad7309 หลายเดือนก่อน +4

    ምን ግዜም ጠቃሚ መረጃ ነው የምታቀርቢልን እናመሰግናለን🙏🏾ለምታቀርቢልን እንግዶች ሁሉ ትልቅ ክብር አለኝ🙏🏾

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i หลายเดือนก่อน +8

    ዋው እሚገርም አገላለፅ ነው ክበርልን ወድማችን🙏

  • @kedijahussin
    @kedijahussin หลายเดือนก่อน

    በጣም በሚገርም ሁኔታ አብራርቶታል ወድማቺን ኪድየ ተባረኪ እደሁል ጊዜዉ በጣም. ጥሯሩ ነዉ

  • @RabeaMohammed-g9g
    @RabeaMohammed-g9g หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እናመሠግናል ወንድሜ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጎበዝ ስው ነው እናመስግናለን❤❤❤

  • @zenebe1567
    @zenebe1567 หลายเดือนก่อน +2

    የስደተኛ ማጽናኛ፣ ተስፋ የሚሰጣቸውና በዓላማ የተዘጋጀ ውይይት። ጥሩ ነው።

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you for important information 🙏🙏🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +2

    Wow ጎበዝ ነህ የአላማ ስው❤❤❤

  • @SenaitWoldemariam-m6o
    @SenaitWoldemariam-m6o หลายเดือนก่อน +4

    ቅድስት ተባረኪ

  • @Addistoday
    @Addistoday หลายเดือนก่อน +1

    Thank you both of you are amazing

  • @hussabbe
    @hussabbe หลายเดือนก่อน +2

    We love you sister for your knowledge and beneficial for all our people

  • @wendwesen1
    @wendwesen1 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you. Your program is amazing.

  • @endaleabayneh6255
    @endaleabayneh6255 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @hayathayat1565
    @hayathayat1565 หลายเดือนก่อน +4

    ኪዲዪ እናመሰግናለን

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 หลายเดือนก่อน +2

    kidiy konjo endat nashi ❤Ohh thanks bro

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t หลายเดือนก่อน +7

    ነገርግን እኛ እንደ ፊሊፒን ምንግስት የለንም የኢትዮጵያ መንግስት ለህዝቡ ግድ የለውም
    እኔ የእሜሪካ ዜጋ ነኝ ወንድማችን ጠበቃ እምሳሉ ጠቃሚ ትምህርት ነው የስጠው እኔ የምስማው ከእርሱ
    የተማርኩትን ወረቀት ለሌላቸው ስወች ለመንገር ነው ኪዲ እንችም እንደነዚህ ያሉ ባለሞያ እቅርበሽ
    ስወች እንድማሩ ማደረግሽ እናመስግናለን

  • @danielaklilu3473
    @danielaklilu3473 หลายเดือนก่อน +3

    Excellent way for all concerned

  • @wizyibe9606
    @wizyibe9606 หลายเดือนก่อน +3

    very outstanding topic for our ppl tnx

  • @Aelazar
    @Aelazar หลายเดือนก่อน +2

    Thank you❤ ❤tebareku

  • @mershamengesha2125
    @mershamengesha2125 หลายเดือนก่อน

    Very interesting show Kidi. Highly relevant to our community and a current topic in deed. The guest of honor is well versed, articulate, and the ideal person to discuss the issues at hand. I appreciate him a lot, and please make sure he is back again !!

  • @habteabrham6217
    @habteabrham6217 หลายเดือนก่อน +2

    ኪዲዪ መልካም ሰው❤❤

  • @astermarta4031
    @astermarta4031 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you wendime tesfa tisetegnaleh

  • @saraa.8672
    @saraa.8672 หลายเดือนก่อน +6

    የኛ ሰው ጠንቅቆ የትራፕን policies ሳያጣራ ነው support ያደረገው። የሚያሳዝው ግን እራስ ጥገኛ ሆነህ በምን አይነት ጭንቅላት ነው አባርራለሁ የሚለውን ተመራጭ የሚደገፈው ridiculous!!! We'll fight for immigrants no matter who’s in the White House.

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 หลายเดือนก่อน +1

      you are very smart and intelligent nesh "

    • @MD-cv4gn
      @MD-cv4gn หลายเดือนก่อน

      That is the so-called: pull the ladder up behind oneself

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w หลายเดือนก่อน +4

    ፕሬዘደንት ትሮንፕማ አገሩን እንደሚያምሰው እናውቃለን ግን ሁሉን የሚችል ነገርን በመልካም የሚቀይር አምላክ እግዚአብሔር ይድረስልን ... ሁለታችሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን 👌👌🙏🙏

  • @YemeyushuleBekele
    @YemeyushuleBekele หลายเดือนก่อน +2

    በጠም እናመሰግናለን

  • @tsehayshiferaw3395
    @tsehayshiferaw3395 หลายเดือนก่อน +1

    Kidi Thank you🙏🙏🙏

  • @elsayzarihun4049
    @elsayzarihun4049 4 วันที่ผ่านมา

    Thank you Kidye

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 หลายเดือนก่อน +1

    ኪዲ የአሳምነው ስልክ አይስራም መጠየቅ ፈልጌ ነበር ኪዲ በጣም እናመስግናለን ስው ካገሩ ከወጣ የተሻለ አገር ለመኖር ተለፍቶ ሳይሳካ ሲቀር ያሳዝናል ግን እንችን ይሕን ስላቀረብሽልን እኔ በጣም አመስግንሻለሑ ጠበቃንም እመስግናለሑ ስልኩ ቢስራ የምጠይቀው ነገር ነበረኝ በድጋሚ የምታቀርቢው ከሖነ እጠብቃለሑ እሕቴ

  • @DessalegnGirmaDessalegnGirma
    @DessalegnGirmaDessalegnGirma หลายเดือนก่อน +1

    ስላም ኪዲ

  • @alembekele7331
    @alembekele7331 หลายเดือนก่อน +1

    THANK YOU SO MUCH!!

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አለ የሃገራችንን ሁኔታ ጌታ ያውቀዋል ከዚህ ክፉ መሪ ይታደገናል ሃገራችን ስላም ብትሆንልን ማን እንደ ሃገር ለማንኛውም ጥሩ ውይይት ነበር

  • @tsigemegra8307
    @tsigemegra8307 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላቺ ይሁን ኪዲ እየሰራሽ ስላለው መልካም ስራሽ ጌታ ይባርክሽ
    ትላንት ያስተላለፍሽውን ሰምቼ ነው ሁሌ ነው ፕሮግራምሽን የምከታተለው
    እኔም ከሶስተኛ አገር ወየም ከቱርክ ልጄን ለአቅመ ሄዋን ካልደረሱ ልጆቿ ጋር እዲመጡ አመልክቼ ነበር የአሜሪካን ዜጋ ነኝ
    ኪድዬ ምን ትመክሪኛለሽ

    • @kedist1978
      @kedist1978 หลายเดือนก่อน +1

      ጠበቃውን ደውሎ መጠየቅ ስልኩ ከላይ አለኮ

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል እየ የልጆች ነገር በsouth Africa ተማሳሳይ ነዉ ነገር ግን ለየት የምያረገዉ ነገር South Africa ተወልደህም ዘግነት ያላቸዉም

  • @mulunehmashesha1978
    @mulunehmashesha1978 หลายเดือนก่อน +2

    Good job 👏 👍 👌

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 หลายเดือนก่อน +3

    ስገባ በህጋዊ መጥቼ ከ ሁለት ዓመት በሗላ ሪሙቫል ተደረግሁኝ እንደገና ከ6 ዓመት በሗላ የ5 work permit ስጡኝ አሁን ፈራሁ ስራ ላቁም እንዳይዙኝ ምን ይመክሩኛ ፕሊስ ፕሊስ ምክር እፈልጋለሁ::

    • @kedist1978
      @kedist1978 หลายเดือนก่อน +2

      ስልክ ቁጥር እላይ ተቀምጦአል እኮ ወንድሜ ደውልለት

  • @ጌራወርቅ
    @ጌራወርቅ หลายเดือนก่อน +2

    ኮሮና ቫይረስ ወደ አንድ ከተማ ሲሄድ አንድ ሰው አገኘው እና አያ ኮሮና ወዴት እየሄድክ ነው ብሎ ሲጠይቀው ወደ እዚህ ከተማ የምገላቸው ብዙ ሰዎች አሉ እነሱን ለመግደል ነው የምሄደው አለው እና ሄደ ደርሳ ሲመለስ ሰውየው መልሶ አገኘውና ስንት ሰው ገደልክ ብሎ ሲጠይቀው ከተማቸው ውስጥ መግባቴን ሲሰሙ እኔ ሳልይዛቸው በራሳቸው ሞተው ጠበቁኝ አለ ይባላል 😂😂😂😂😂

  • @YenuBirhanuYenu
    @YenuBirhanuYenu หลายเดือนก่อน +2

    Kidi my hiro please give us information about UK

  • @Dior768
    @Dior768 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤thanks❤❤❤

  • @elsayoseph3362
    @elsayoseph3362 หลายเดือนก่อน +3

    Kids endanhi enough yelem.❤❤

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ቅድስት ፡ይሄ ብር ከወሰዱ በሀላ ስለሚጠፉት ስልክ ስለማያተሱት የሀበሻ ጠበቆች ጠይቂልን እስኪ። መሰልጠን ነው ወይስ ምንድን እንደሆነ።

  • @japanul211
    @japanul211 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ጋብቻና ፍች ዙሪያ ቢቀርብ

  • @alem7474
    @alem7474 หลายเดือนก่อน +2

    ኪዲ እስኪ ስለሰሞኑ አዶናይ የሚባለው ልጅ ጋብዘሽ በስርአት ጠይቂው እስኪ፣ ካናዳ ሆኖ እስከ መለመን የደረሰው፣ በምን ምክንያት ነው፣ ወረቀት የለውም? ሥራ መስራት አይችልም? ለሌሎችም መማርያ እንዲሆን

    • @mekdiamenmedia
      @mekdiamenmedia หลายเดือนก่อน +2

      ሰላም እህቴ , አዶናይ እራሱ በለቀቀው ቪዲዮ ሲናገር እንደሰማሁት ከሆነ : አዶናይ ለአራት አመት ካናዳ ላይ ተቀጥሮ ሰርታል::
      አሁን ላይ ግን ተቀጥሬ መስራት አልፈልግም የራሴን ስራ ነው መስራት የምፈልገው ነው እያለ ያለው::

    • @rrebka3396
      @rrebka3396 หลายเดือนก่อน +3

      ካናዳ ስራ ከሌለሽ ቢያንስ የምግብና የቤት ኪራይ ይከፍላሉ ከአሜሪካኖች ይሻላሉ

    • @mekdiamenmedia
      @mekdiamenmedia หลายเดือนก่อน

      @@rrebka3396 እውነትሽን ነው ካናዳ ከአሜሪካን ይሻላሉ ካናዳ ያላቸውን ሼር ያደርጉሻል ስሪ እስከ ምትጀምሪ ድረስ ::

    • @alem7474
      @alem7474 หลายเดือนก่อน +3

      @@mekdiamenmedia እንደሱ ከሆነ እጅግ በጣም ብዙ ስደተኞች እሱ የሚፈልገውን ነው የሚፈልጉት፣ በባዶ እጃቸው ጎዳና ላይ ላለመውጣት፣ የሊላው ሸክም ላለመሆን፣ የሠው ፊት ላለማየት፣ ላለመዋረድ ላለማፈር፣ ብቻ ሁላችንም በምናውቀው ምክንያት ሥራቸውን አያቆሙም፣ ለተሻለ ነገር የሚታገሉት የያዙትን ይዘው፣ ነው፣ ጤናማ ሆኖ ወጣት ሆኖ፣ ቁመናው የሚያምር ሆኖ ብዙ እድሎች እያሉት፣ እንዴት ሊለምን አደባባይ ወጣ? ወይስ ይህን የሚከተለውን ሆዱ ቦጅቡዋጃ የሆነ ሕዝብ በዚህ መንገድ ልጠቀምበት ብሎ ነው፣እኔንጃ ብቻ የሆነ ግልጽ ያልሆነልኝ ነገር አለ፣ ለሌሎች ጤናማ ወጣቶችስ ምንድነው የሚያስተምረው፣ ነው

    • @mekdiamenmedia
      @mekdiamenmedia หลายเดือนก่อน

      @@alem7474 ሰላም, እህቴ ልክ ብለሻል አብዛኛው ስደተኛ እድለኛ ሆኖ ገንዘብ መያዝ ከቻለ ሀሳቡ የራሱን በግሉ ስራ መስራት ነው የሚፈልገው ::
      አዶናይ ይመስለኛል ከዚህ በፊትም ቪዲዮ ሰርቶ አይቸው ነበር በፊት ተቀጥሮ ለአራት አመት እንደ ሰራ አሁን ደግሞ በሶሻል ሚዲያ ቲክቶክ: ዩቲዩብ አካውንት ከፎቶ በዛ እየሰራ ለመኖር ነበር ያሰበው በመሀል ስራ ቀዘቀዘበት ወይንም እንዳሰበው ገቢ አላገኘም መሰለኝ::
      አሁን ላይ ግን አንዳንድ ሰዎች በገንዘብ እንደረቱ ተናግሮ ነበር እና የፅዳት እቃዎች መሸጫ ልከፍት ነው ብላል እና በተጨማሪም የዩቲዩብ አካውንቴን ተመልከቱልኝ እያለ ነበረ::
      በተጨማሪ ዲፕሬሽን እና አንዳንድ ነገሮችም እንዳሉበት እራሱ ተናግራል::
      አዶናይንም እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን ይጠብቀን አሜን🙏::
      አንዳንድ ግዜ ያሰብሽው ቀርቶ ያላሰብሽውን ህይወት ስትኖሪ የሚፈጠሩ ብዙ ነገሮች አሉ::
      ምክንያቱም ውጭ ሀገር ከውጭ ሆነው እንደሚያዩት አይደለም::
      "Culture Shock"
      የጠበቅሽው ቀርቶ ያልጠበቅሽው ነገር ሲገጥምሽ ከሱ ጋር ተያይዞ ከባድ ጭንቀት ውስጥ ልትገቢ ትችያለሽ::
      ያለመረጋጋት: ስጋት:ፍርሀት:ጭንቀት ውስጥ ልትገቢ ትችያለሽ::
      ብቻ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳው አሜን🙏::
      ኪዲ አንድ ቀን አዶናይን እደምታቀርበው ተስፋ አለኝ::

  • @TigistDeneke-g6g
    @TigistDeneke-g6g หลายเดือนก่อน +2

    Kd yne konjo❤❤❤

  • @NabiMideksso-se4dc
    @NabiMideksso-se4dc หลายเดือนก่อน +1

    Can green card holders' Ethiopians travel to Ethiopia for a visit ?

  • @ቤተልሔምቲዩብ-ጨ9ቸ
    @ቤተልሔምቲዩብ-ጨ9ቸ หลายเดือนก่อน

    Thank you kidi

  • @YemeyushuleBekele
    @YemeyushuleBekele หลายเดือนก่อน +1

    withholding of removal ያለውበልጆች ወይም በባል Green card ሊያገኝ ይችል?

  • @nsiebhotube8255
    @nsiebhotube8255 หลายเดือนก่อน +3

    Withholding of removal በደምብ ብታብራራልን፥ ጠቅላላ ነው ግሪን ካርድ ማግኘት ኣይችሉም በሚስት በኲል ወይ ደግሞ በልጆቻቸው በኲል።

    • @endaledemise2981
      @endaledemise2981 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉም ነገር google አረገ ሁሉም መረጀ አለ ማንበብ ነው ቁጭ ቡሎ

  • @tenad7309
    @tenad7309 หลายเดือนก่อน +3

    Hi kidi🙏🏾♥️🌺

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +1

    ስ ላ ም ብያለሁ❤❤❤

  • @yayne1988
    @yayne1988 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ኪዲ
    በቪዚት ቪዛ ልጆች የወለድን በዚህም ምክንያት የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው ልጆች ያሉን ቪዛችንን ለማደስ ስንጠይቅ ከለከሉን። ልጆቻችንን ይዘን ለመግባት ምን ማድረግ አለብን?
    እስኪ በዚህ ዙሪያ ባለሙያ ጠይቂልን 🙏

    • @lukaseyob1976
      @lukaseyob1976 หลายเดือนก่อน

      😭🤔

    • @lukaseyob1976
      @lukaseyob1976 หลายเดือนก่อน

      በቪዚት ቪዛ? የት ነው ልጆችሽን የወለድሻቸ? አሁን የት ነው ያለሽው?

    • @yayne1988
      @yayne1988 หลายเดือนก่อน

      @ yeteweledut USA new. Yemininorew Ethiopia new.

  • @AdhanomBerhe
    @AdhanomBerhe หลายเดือนก่อน

    ሰላም ነሽ እህቴ እንዴት ኣድርጌ ነኝ ወደ ካናዳ መምጣት የምችለው ከ Ethiopia ።በውጭ እንድ ንጋናኝ ሰልክሽ ሰጪኝ በብር ከፍዬ.my sister I appreciate you❤❤❤❤❤

    • @lukaseyob1976
      @lukaseyob1976 หลายเดือนก่อน +1

      ካብ ኢትዮጵያ ናብ ካናዳ ብገንዘብ ኣይእተውን ኢዩ፣ ብዙሓት ሓሰውቲ ኢዮም ዘለው ክትብላእ ኢኻ🤔

    • @Luna23official
      @Luna23official หลายเดือนก่อน +1

      ከኢትዮጵያ ካናዳ በብር ኣይገባም ብዙ ኣጭበርባሪዎች ስላሉ ብርሽን እንዳትበይ እያለቺሽ ነው በትግርኛ

    • @AdhanomBerhe
      @AdhanomBerhe หลายเดือนก่อน +1

      @@lukaseyob1976 ከመይ ጌሬ ድኣ ይመፅእ ብትምህርቲ እኬ።

    • @AdhanomBerhe
      @AdhanomBerhe หลายเดือนก่อน +1

      @@Luna23official Your skill of write is Bad or deaf.this is for Amharic writer not for Tigrinya writer.

    • @AdhanomBerhe
      @AdhanomBerhe หลายเดือนก่อน

      @@lukaseyob1976 ብትምህርቲ እኬ My my my brave or hero nation human of adawa or meles zenawi legacy.

  • @aybyou
    @aybyou หลายเดือนก่อน +4

    ርእሱ ላይ የሌላቹ የሚለው ቃል የሌላችሁ ተብሎ ቢታረም ለሌሎችም ትክክለኛውን አማርኛ ታስተምራላችሁ። 🤔

  • @SelameEyesusenew
    @SelameEyesusenew หลายเดือนก่อน +1

    ኪድዬ ይሄ አሜሪካን ላሉት ነዉ ካናዳ በትምርት መጥተዉ በ ፕሮሰስ ላይ ያሉ ወረቀታቸዉ ያላለቀላቸዉ እንዴት ነዉ ኪድዬ ትሩዶ እነዚን ወደ አገራቸዉ ይመልሳቸዋል ወይስ እስኪ ሎየሮችን አቅርበሽ አብራሪልን
    እናመሠግንሻለን ኪድዬ ተባረኪልን

  • @ElsaAsefa-v3x
    @ElsaAsefa-v3x หลายเดือนก่อน

    Tack så jättemycket

  • @BirraBirro-k5q
    @BirraBirro-k5q หลายเดือนก่อน

    ትራምፕ፡ ኢትዮጵያዊያንን፡ ቢያባርር፡ ምን፡ ያስደንቃል????? አገራችን፡ ሰው፡ ወደ፡ መንደሬ፡ መጣ፡ ብለን፣ አንዳችን፡ አንዳችንን፡ እናባርር፡ የለም?!

  • @Lina-g8u7i
    @Lina-g8u7i หลายเดือนก่อน +4

    Enqan.dena.metash.kedu

  • @meretechabiko150
    @meretechabiko150 หลายเดือนก่อน +2

    🎉

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 หลายเดือนก่อน

    ኪዲዬ ልጄ በትምህርት ነው የሄደችው አሁንም እየተማረች ነው ባይደን የፈቀደው የስራ እድል ሞልታ ነበር እና እሱ ያሰጋት ይሆን ወይ እባክሽ ኪዲያ ይሄንንም ብትጠይቂልኝ

    • @Luna23official
      @Luna23official หลายเดือนก่อน

      ቃለ ምለለሱን ደግመሽ ስሚው በትምህርት ስለሚመጡ ሰዎች ተናግሮዋል

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m หลายเดือนก่อน

    ልጅ ወልዶም ዲፖርት መሆን አለን🤔🤔🤔

  • @awetasharefayne2292
    @awetasharefayne2292 หลายเดือนก่อน

    ስለ f1visa pls say something kidiye

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  หลายเดือนก่อน

      እሺ 🙏💕

  • @AbduselamAhmeddin
    @AbduselamAhmeddin หลายเดือนก่อน

    በ B1 ወይም B2 ወደ አሜሪካ ገብቶ ከአመት በፊት አሳይለም ጠይቆ የስራና የመኖሪያ ፍቃድ ያለው ሰው ዶክመንት አልባ ይባላል ወይ ?

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 หลายเดือนก่อน +2

  • @temesgentemesgen1310
    @temesgentemesgen1310 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ግሩብ 5 የተረጋገጠ ትራምፕ ያለው ነገር አለ ኪዱ

  • @melaku6462
    @melaku6462 หลายเดือนก่อน

    💯👍

  • @zebidartube
    @zebidartube หลายเดือนก่อน

    አሳይለም እና አሳይለም ነንፕሮታንክ ምንድን ነው ለውጡ? የምታውቁ

  • @SintayehuTeferaBitew
    @SintayehuTeferaBitew หลายเดือนก่อน +4

    My vidio live Send it to the Ethiopian government

  • @Hanna.tsegaye
    @Hanna.tsegaye หลายเดือนก่อน

    Yetebekawen silk kutre please

  • @mulatuaseres
    @mulatuaseres หลายเดือนก่อน

    ethiopia wuset gabecha yefetemu America wuset mefatate yechalale?

  • @mikiasmanaye1947
    @mikiasmanaye1947 หลายเดือนก่อน

    Hi dv 2025 yequaret yehon😮

  • @zewdushewarega4881
    @zewdushewarega4881 หลายเดือนก่อน +3

    ሰለ፡ጉሩፕ5፡ወይምዌልካም፡ኮርፕ ፡ብትጠይቂልኝ።፦

  • @yenazarethlije558
    @yenazarethlije558 หลายเดือนก่อน

    well " who ever vote him deal with it !!!

  • @TsehayDeresse
    @TsehayDeresse หลายเดือนก่อน

    Tps የተሰጠንስ

  • @johngoodman2762
    @johngoodman2762 หลายเดือนก่อน

    Bezehe agatami ebacachu le Ethiopiawyan Eritreawyan ke Canada ena ke America immigration nene eyalu be internet be email, be telephone eydewelu menoriya feqad en zigent werqet enametalachualen $5000, $10,000, $20,000 kefelu eyalu. Bezu habesha genzeb eyetebelu newe. Ebacachu negeruwachew. Mamelket kefelegu gen free of charge ye hone official ye government website becha enditeqemu negeruachw adera.

  • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
    @MulatuTadesseHaile-jj8hi หลายเดือนก่อน

    Hey Salem LA anchi yihunilesh wude Indet Nash Hulu Salem New? Ina ka Mir ka anchi GAr mawurat faligalawu banetish

  • @tensaebekele8223
    @tensaebekele8223 หลายเดือนก่อน

    Anchi lej ke andand ye hagere Television tabiyawoch bebezu etef teshayalesh! Wektawina tekami reese guday bebalemuya takerbyalesh.

  • @yoniverzerafe5958
    @yoniverzerafe5958 หลายเดือนก่อน

    Anienim terarigo edaysotahe kkķkkkk hege hege newwww

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 หลายเดือนก่อน

    ይሄ መግብያ የምታረጉት አንድ ነገር ተናግሮ ሹዉ የሆነ ብሎ ሸዉ የሚለዉ ጉድ ነዉ ሲደብር። በዚህና በዚህ ነገሮች እንነጋገራለን ከማለት ይልቅ ሽውሽዉ ምን ያረጋል? ሰዉ በንሮ ራሱ ሽዉ ሽዉ በዝቶበት እናንተን ሊሰማ ደግሞ ሽዋሽዌ ዉስጥ ይግባ?

  • @Manny2022
    @Manny2022 หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/By-UI3f3CSg/w-d-xo.htmlsi=AV3JWo-eBQqHNwak

  • @anwarshifa-k1r
    @anwarshifa-k1r หลายเดือนก่อน +1

    Esti. Yanten Slke. Laclugni

  • @workumathias1
    @workumathias1 หลายเดือนก่อน

    እኔ አልመረጥኩም የመረጣችሁ ሁሉ ቻሉት።

  • @anwarshifa-k1r
    @anwarshifa-k1r หลายเดือนก่อน

    Ye. Seraa. Feqde. Emnagegniwe. Ke tasernbet. Ken. New 180. Ken. Emnqotre. Weys. Ke. Tefetanbet. Ken. New

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 หลายเดือนก่อน

    ድምፀህ አይሰማም

  • @MaranataBekele-q6h
    @MaranataBekele-q6h หลายเดือนก่อน

    Kidi, Thank you for your information, but I tried to contact Gaby with email, and I wrote a text in your phone that you put us in the description , so I want to contact her, how can I get her? Please 🙏 let me know if there is any other option. Thank you again.

  • @Rehima-x4p
    @Rehima-x4p หลายเดือนก่อน +1

    Is that okay to get his phone number please thank you

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  หลายเดือนก่อน

      It's pinned on the comment section

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ ስው ነው እናመስግናለን❤❤❤

  • @hanalegese137
    @hanalegese137 หลายเดือนก่อน

    Thank you kidi

  • @AbduselamAhmeddin
    @AbduselamAhmeddin หลายเดือนก่อน

    በ B1 ወይም B2 ወደ አሜሪካ ገብቶ ከአመት በፊት አሳይለም ጠይቆ የስራና የመኖሪያ ፍቃድ ያለው ሰው ዶክመንት አልባ ይባላል ወይ ?