የሩሲያ ሳይንቲስቶች የሲዖልን ድምፅ ቀዳን አሉ!! የሰዎችን ሲቃዎች አሰሙን!!ጉድ ተመልከቱ!!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Saddis radio,Saddis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ እስከ 2016ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ 4ኛው/ ፀረ-666 ቁጥር 2 መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

ความคิดเห็น • 367

  • @yoseftamiru6358
    @yoseftamiru6358 11 หลายเดือนก่อน +38

    በልጁ የሚያምን የዘላለም ሂወት እንዲኖረ ው እንጅ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ዓለምን እንዲሁ ውዷልና። ዮሐ 3:16

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 11 หลายเดือนก่อน +2

      Amen ewunt new eyesus bechawun kezi hulu kewus yadnenal besu yemiyamnm sew wustu ayinawotm mekniyatum yih hulu endmihon enawukalen gin kalun yemitbek geta yetamn new kebr hulu lersu yihun

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 11 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @saved1580
      @saved1580 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን።🙏

  • @misganawzeleke3805
    @misganawzeleke3805 11 หลายเดือนก่อน +44

    ተወዳጅ ሰዉ ወንድሜ አብይ ተባረክ፥ የስኦልን አስከፊነት ቢገለጥልን ለአፍታም እግዚአብሔርና በቅዱስ ቃሉ ባልቀለድን ነበርኮ!

    • @besm113
      @besm113 11 หลายเดือนก่อน

      ኡነቱን ስለተናገርኩ የኮመንት መስጫያየ ስለዘጉብኝ እግረ መንገድየም ባንተ ልጀምርና በተለይ ለሱ ከቻልክ ዝምብለን አንቀበላቸው ለyou tunbe ገንዘብ ነው የሚጠቀሙበት ኡና ካሁን በፊት የተጫወቱብን ይበቃናል።ሳይንቶስቶች ከሰሙ ታድያ የበፊቱስ ይቅር አሁንስ ሰላም አይሰጡንም?ሲኦል ሲባል ከዚህ ይኢትዮጵያ ህዝብ ያለው የስቃይ ሲኦል አለ ብለህ ታስብ ከሆንክ በገዛ መሮአታቸው ምሬታችን ስላሉ ብቻ በስቃይና በርሃብ እያለቁ ነው።በዩክሬን ለመሳሪያ ሻጮቹ ሲል የሚጠፋ ያለ ህዝብና ያለው ስቃይ ፍልስጤም ያለው ስቃይ ክሲኦል ይብሳል ምናለ ስላለንበትሲኦል ብንናገር?
      ሲኦል ሲኦል መኖሩ ብቻ ሳይሆን ኡነት ለመናገር አምላክም ምኖሩና እንድንፀልይ የነገሩን መፅሃፋቸው ነው።እነሱ ግንምድራችን ገነታቸው መሳርያ ሃይላቸው ለምንድ ነው ታድያ እነሱ ሲኦልን የማይፈሩ?ለምንድነው አምላክስ በቁማቨው ታአምር የማያሳያቸው?

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 11 หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ ወደ እውነተኛዋ ንሰሐ አብቃን እናመሰግናለን ወንድማችን አብይ እህታችን ቤዛዊት

  • @etopmedia313
    @etopmedia313 11 หลายเดือนก่อน +12

    አቢያችን ሁላችሁም የእግዚአብሄር ሰላምይብዛላችሁ😍

  • @እግዚኦመሓረና
    @እግዚኦመሓረና 11 หลายเดือนก่อน +11

    ወንድማችን፡ ድምጹን በጣም ያስፈራል😢?እኔ ኣሁን እዛ ያለሁት ነው የመሰለኝ፡ሼር ስለኣደረክልን በጣም ኣመሰግናለው ፡ኣሁን ኣሁን ነው ንስሃ የምገባው ፡እግዚኣብሄር ውለታቹ ይስጣቹ ከናንተ ጋር ይሁን።

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 11 หลายเดือนก่อน +15

    አቤቱ መድሀኒአለም እንደቸርነትህ እንጂ እንደ ሀፅያቴ አይሁንብኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 11 หลายเดือนก่อน +14

    በንስሐ ከተመላለስን በፀሎት ከተጋን ሁሉን እናልፋለን

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd 5 หลายเดือนก่อน

      💓💓💓💓💓👍👍👍👍👍👍👍

  • @yared4860
    @yared4860 11 หลายเดือนก่อน +18

    ነጮችን ከሰማናቸው ገና ከሲኦል ሰው አስመለጥን ይሉናል 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @mussaron-vs6wq
      @mussaron-vs6wq 11 หลายเดือนก่อน

      ....😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @majidamulugeta9892
      @majidamulugeta9892 11 หลายเดือนก่อน +3

      አሹፊ በኖህ ዘመን ንስሀ ግቡ እያለ ሲሰብክ እንዳቺ ሲስቁበት ሲያላግጡበተእ የጥፋት ውሀ ድንገት መጥቶ ወሰዳቸው 😡😡😡😡ልቦና ይስጥሽ

    • @abrhambuze
      @abrhambuze 11 หลายเดือนก่อน

      አንተ ሲኦል vip ትገባለህ 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

    • @ketselazelalem1646
      @ketselazelalem1646 5 หลายเดือนก่อน

      ሲኦልም ገነትም በዚች መድር ላይ ነው ያሉት ሌላ ሲኦል ና ገነት የለም ማስፈራሪያ ተረት ነው ደርሶ አይቶ የመጣ ምን እንደሚመስል የተናገረ የለም

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 11 หลายเดือนก่อน +6

    ማንም ተነስቶ ባቀደዉ የአለምን ሕዝብ መጨረስም ማዳንም አይችልም ። እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ ።

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu 11 หลายเดือนก่อน +36

    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ከሁሉ ያድናሉ።

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን በጣም ነው የሚያስፈራው

  • @orthodox-tube29
    @orthodox-tube29 11 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤❤ፍቅር ናችሁ ዐብይዬ በርቱልን ዐይናችን ናችሁ.

  • @FekirteGetnet
    @FekirteGetnet 11 หลายเดือนก่อน +14

    ውይ እግዚአብሔር አምላየ ሆይ በመንግሥትህ አስበኝ!

  • @MarthaPaulos
    @MarthaPaulos 11 หลายเดือนก่อน

    ዓብይ የሚያምርበት እንዲ ያለ መልክትን ሲያስተላልፍ ነዉ ተባረክ ይብዛልህ ይህ ነዉ ዉበትህ ::

  • @marthahmeskel1167
    @marthahmeskel1167 10 หลายเดือนก่อน

    እ/ር የድንጋይ ልቦናችን የስጋ ልብ ያርግልን በጌታ በእየሱስ ስም እ/ር ሆይ አድነንንንን

  • @meserettsega8738
    @meserettsega8738 11 หลายเดือนก่อน +7

    ይህች ሴት ማስታወቅያ ስትናገር ላምንድን ነው ንግግርዋን ለማጎርነን የምትጥረው

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 11 หลายเดือนก่อน

      That is my question sel melkam bota eywetache tasfraralch even setwera eko mew

    • @danielmekonnen823
      @danielmekonnen823 11 หลายเดือนก่อน

      Nature

  • @metasebyasintayehu9466
    @metasebyasintayehu9466 11 หลายเดือนก่อน +9

    ጌታ እየሱስ ክርሰቶስ የድንግል ልጅ ለንሰሐ ሞት አብቃን አቤቱ ጌታ ሆይ ከጥፍት መልሰን 😢አሜን 🙏😭 መምህሮቻችን ጌታ በእናንተ አድሮ ማስተማሪያ ስላደረጋችሁ ጌታ ክብሩ ይስፍ እናንተንም ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርከው እመብረሐን ጥላ ትሁናችሁ አሜን 🙏

  • @AMANI_I_3I_ZZZ
    @AMANI_I_3I_ZZZ 11 หลายเดือนก่อน +8

    የነጮች ዜና እያነበበክ እንዳትሸወድ። እነሱ በሳተላይት ኤክስ ሬማሽን ምንምን እንዳለ አይተዋል'። እንጦጦ ተራራ ፈረንጆች ለምን ሚመላለሱ ይመስልሀል? ከአትሌቶች ጋር ትሬንግ ስሰራ አንድ ለየት ነገር አይቻለሁ በኢሜልህ ሼር አረግሀለዉ

    • @zinabuyimanie7666
      @zinabuyimanie7666 11 หลายเดือนก่อน

      አድርግለት በጣም እጠብቃለሁ ሀሳብህን እገድፋለሁ

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 11 หลายเดือนก่อน +20

    እግዚአብሔር ይታደገን ከገሃነም እሳት ለንሰሃ ያብቃን

  • @BelenGirma-ow1yz
    @BelenGirma-ow1yz 11 หลายเดือนก่อน +16

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና
    ጌታ ሆይ በመንግስትህ ስትመጣ አስበን

  • @Tesfalem25
    @Tesfalem25 11 หลายเดือนก่อน +66

    እግዚያብሔር ሆይ ለንስሀ ምት አብቃኝ

    • @fih7949
      @fih7949 5 หลายเดือนก่อน +1

      የመዳን ቀን አሁን ነው ኢየሱስ ክርስቶስን የሂወትህ አዳኝ አድርገህ አሁን ተቀበል ። የንስሃ ሞት ስትጠብቅ ምን አከረመህ ?

    • @WaleAyele-t3u
      @WaleAyele-t3u 5 หลายเดือนก่อน

      0:26 ​

  • @HanaAsefa-t8j
    @HanaAsefa-t8j 11 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይዘንልን እንጂ የግዚአብሔር ቅጣት ከባድ ነው 😢

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 11 หลายเดือนก่อน +5

    በርታ አብይ

    • @b.mitiku1713
      @b.mitiku1713 11 หลายเดือนก่อน

      ምኑን በረታው ተረት ተረት እያወራ! ማዘናጊያ!

  • @anakedendena
    @anakedendena 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቆይ ከዚ በፊት የሰራከው ቪዲዮ ላይ ኢትዮጲያ ለአለም ህዝቦች መሸሸዚያ ትሆናለች ስትል አልነበር እንዴ ዛሬ ደግሞ ጦርነቱ ያገኛታል ቢለህ ሁለት የሚጋጭ ሃሳበ አትናገር Pleas Ato Abiy

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 11 หลายเดือนก่อน

    አንተ ልባም ሰዉ አብያችን እግዚአብሄር ከክፋ ይጠብቅህ በርታ እወነት ነዉ መንግስተ ሰማይ አለ ሲኦልም አለ እንደጀመርከዉ መጨረስ ይሁንልህ ጥቀብ ታላቋ እግዚአብሄርን ታከብራለች።

  • @YaregalEjigu-v5e
    @YaregalEjigu-v5e 11 หลายเดือนก่อน

    አቢዬ ተባረክልን ፋና ሬዴዮ ጀምሮ እከታተልሀለሁ ጎበዝ ነህ በርታ ገጣሚ ያረጋል እጅጉ ታዬ

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 5 หลายเดือนก่อน

    እንደቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን ጌታ ኢየሱስ ሆይ!

  • @matub4261
    @matub4261 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለንስሀሞት ያብቃን እግዞ ማህረን ክርስቶስ❤❤❤

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu 11 หลายเดือนก่อน +6

    አባታቸው ዲያቢሎስ እውነተኛ ወዳጃቸው እየመሰለ ግኝት በሚል ሰበብ ሁሉን እያሳያቸው ነው ዞሮ ዞሮ መጠቀሚያው የሰው ልጂ ነው እናም ሳቲስት ተብየዎቹ በእግዚአብሔር አምነው ከአባታቸው ዲያቢሎስ እዲያመልጡ እግዚአብሔር ይርዳቸው።

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu 11 หลายเดือนก่อน +9

    ምን ይደንቃል ሲኦልን ቢያሳያው የራሱ የአባታቸው የዲያቢሎስ መኖርያ አይደል ግኝት እያለ ይቀልድባቸው እጂ

  • @temesgentezera1575
    @temesgentezera1575 11 หลายเดือนก่อน

    Waw betam awakened man ,, yemechehe commodian betahon yeshalehal.

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj 11 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በቸርነትህ አንተ ታደገን ለንስሃ ሞት አብቃን እንጂ እንደኛ ስነልቦናና ክፋትማ የሲኦል እራት ነበርን
    እግዚኦ🤲

  • @gedionhagos3449
    @gedionhagos3449 11 หลายเดือนก่อน +7

    ቤት ፡ ምን ፡ ይሰራል ፡ አለም ፡ ልትጠፋ ፡ ነው ፡ እያላቹ ፡ አይደል?

    • @ethiolovekiya4015
      @ethiolovekiya4015 11 หลายเดือนก่อน

      😄😄አይዞን nisa እንድንገባ እንጂ ዓለም ማች እንደምትጠፋ መንም አየቂም ግን ሳው ዎዴ እግዚአብሔር እንዲማለስ ጠቃሚ ነው እንደዝ ማስተማር ባስገት ዎዴ nisa ይዎስደናል ❤️

  • @አንድዲናርቲዩብ
    @አንድዲናርቲዩብ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት የሚገባ አይደለም ማቲ 7 ቁ 21
    የሚገባዉ ማነው ካልን ? የእግዚአብሔር ፍቃድ የሚያደረግ ነው። የእግዚአብሔር ፍቃድ ምንድነው ካልን ?የሰው ልጆች ሁሉ በልጁ በእየሱስ ክረስቶስ አምነው እንዲድኑ ነው ። ስንቶቻችን የእግዚአብሔር ፍቃድ ጠብቀን ይሆን?

  • @Ali-d7c1r
    @Ali-d7c1r 11 หลายเดือนก่อน +3

    Why do you listen scientists ? Scientist is not God .if you listen them you are going to believe them like God .lam Ethiopia. I speech the fact.please don't make such a mistake again.

  • @YohanisFeyiso
    @YohanisFeyiso 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይግዘቼዉ በርቱ በ ቅርብ ጌታ ኢየሱስ ይመጠሊ፡ ከተቸልቼው ካ እነንቴ ግ እንዲን ስር ሁኔተውን እመቸቹሊን

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 11 หลายเดือนก่อน +6

    የሚገርም ነው የኢትዮጵያ ትንሳዔ ደርሷል ማለት ነው ዶክተር ሮዳስ አዲስ ከተማ በእንቁ የተንቆጠቆጠ እንሰራለን ያለው እውነት ነው ለኢትዮጵያ ትንሳዔ ያብቃን ተባረኩልን

    • @ethio4ever850
      @ethio4ever850 11 หลายเดือนก่อน +3

      እንዴ አድምጡ እንጅ የሲኦል ድምድ ሰማን እኮ ነው ያሉት

    • @mazimazimazimazi9361
      @mazimazimazimazi9361 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ወይ መቸኮል ለወሬ

    • @mamemelese3054
      @mamemelese3054 11 หลายเดือนก่อน

      @@mazimazimazimazi9361 ምን መቸኮል ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የተገኘውን ማእድን አልሰማሽም ሮዳስ የስተማራቸው ህፃን ሮቤል የሰሩትን ከተማ አላየሽም ስለዚህ የኛ መከራ ሊያበቃ ነው በቅርብ ቀን ኢትዮጵያ አለም በየት በኩል እንግባብሽ የሚሉት ቀን ደርሷል የስላሴን ምስል ይዘሽ ካልተረዳሽ ለመሬ ዝግምተኛ መሆን ያነቺ መብት ነው የኢትዮጵያ ትንሳዔ ቀርቧል ስላሴ ይከበር ይመስገን

    • @mikiyasmekonnen1859
      @mikiyasmekonnen1859 11 หลายเดือนก่อน

      ለምንድነዉ የዚ ዘመን ኢትዮጲያን ለጆሮ ኮንዶም የምትጠቀሙት?😂😂😂

    • @Sara-o2s9z
      @Sara-o2s9z 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@ethio4ever850እኮ ምን እያሉን ነዉ😮😮

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 11 หลายเดือนก่อน +29

    ህዝቤ ሆይ ቶሎ በኢየሱስ እመንና ከዘለዓለም ሞት አምልጥ

    • @zinabuyimanie7666
      @zinabuyimanie7666 11 หลายเดือนก่อน +8

      በእየሱስ ብቻ ማመን ከሲኦል አታመልጥም ከመልካም ስራ እና በስላሴ ማን ነው ሁለቱ አብረህ ይዘህ መሄድ አለብህ

    • @yabsira24
      @yabsira24 11 หลายเดือนก่อน

      በኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅነት ካላመን እና እምነታችን በስራ ወይም በምግባር ካልተገለጸ ከዘላለም ሞት አናመልጥም

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 11 หลายเดือนก่อน

      @naflemfikre, ስለ እየሱስ ምን እውቀት እንደሌለ ያሳያል:: ይልቁኑ ጊዜው ሳይረፍድ ነቅተህ ወንጌልን ለመረዳት ፀልይ::ማቴዎስ 7:21 " በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት የሚገባ አይደለም::" ልብ ያለው ልብ ይበል 🤔 ባዶ ሜዳ በአሰተኛ ነብያት በአውሬው ፈረሶች እየተወናበዱ ዝም ብሎ መቀላመድ የትም አያደርስም 🤷‍♂️

    • @peaceandpeaceful4538
      @peaceandpeaceful4538 11 หลายเดือนก่อน

      በእየሱስ ጌትነት ማመን ገሃነም ያስገባል

    • @peaceandpeaceful4538
      @peaceandpeaceful4538 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@zinabuyimanie7666
      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ጭራሽ በሥላሤ ?
      ሥላሤ የሚባሉት ራሳቸው ከገሃነም አያድኑምምምምምምምምም !!!
      በእየሱስ ጌትነትም ሆነ በሌላ ዝባ😢ዝንኬና ኮተታ ኮተት ማመን ገሃነም ለዘላለም ያስገባል PIRATE !

  • @enactfaa
    @enactfaa 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሟርት ክፉ ነው ገንዘብ ለመለቃቀም ብላችሁ በህዝብ ላይ የምትነዙት ውዥንብር እናንተኑ ይበላል።

  • @fjgj2247
    @fjgj2247 11 หลายเดือนก่อน +2

    ምስጋና ለአላህ ከየት ተነስተን ወዴት እንደምንሄድ ቁርአን በደንብ አብራርቶልናል ተጨማሪ ማስረጃም አያስፈልገንም🙏 ጀነትም ጀሀነምም ሀቅ ነዉ

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 11 หลายเดือนก่อน +2

    ምንድነዉ የምታወሩት የሲኦል ድምፅ? Why would you believe them? What’s your proof? Just because white man told you u accept it?

  • @WendmagegnDemas
    @WendmagegnDemas 5 หลายเดือนก่อน

    What an amazing journalist you are?

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 11 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ መዳፈር እማይመረመረዉን መረመርን አሉ ባቢሎያዉያን ቀስት እያወነጨፉ አብን ወጋነው ወልድን ወጋነው መንፈስ ቅዱስ ወጋነው ሲሉ ዲያብሎስ የቀስቱን ጫፍ ደም እየቀባ ይልክላቸው ነበር ግን መጨረሻ ቅጣት ተቀበሉ

  • @asenakwubeshet
    @asenakwubeshet 11 หลายเดือนก่อน +3

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እ ftግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።"
    (የዮሐንስ ወንጌል 3:16)
    (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 3)
    ----------
    17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ሆይ ለንስሀ ምት አብቃኝ

  • @aberhamtilahun6547
    @aberhamtilahun6547 11 หลายเดือนก่อน +1

    Abiyee❤❤❤❤❤❤❤ሣድስ 💪💪💪💪

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 11 หลายเดือนก่อน +10

    አቤቱ ለንስሀሞት አብቃን😢😢😢😢

    • @fkremaryamworke4588
      @fkremaryamworke4588 11 หลายเดือนก่อน

      በኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ በማመን ብቻ ከዘላለም ሞት ከሲኦል ታመልጫለሽ በጣም ቀላሉን ነገር አሁን ወስኚ

  • @aggtrigger2782
    @aggtrigger2782 11 หลายเดือนก่อน

    ምነዉ ለሴጣኖች ከባድ ስልጣን ሰጠሀቸው ሁሉን የሚያደርገው አላህ ነው

  • @magnasajm3195
    @magnasajm3195 11 หลายเดือนก่อน +4

    Lihon ychilal abatachew diyablos yzowachew hedo asaytowachew lihon ychilal

  • @biny7
    @biny7 11 หลายเดือนก่อน +4

    ተረትተረታቹ መቼ ነው ሚያልቀው

  • @christianawikana
    @christianawikana 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው! ከገሀነም ከሲኦል የሚያድን ኢየሱስ ነው።

  • @siye5805
    @siye5805 11 หลายเดือนก่อน +3

    ጥሩ መረጃ ነው። ነገር ግን እኚህ በእግዚአብሔር የማያምኑ ሳይንቲስቶች የሚሉትን ዝም ብለን እንስማ እንጂ ሲኦል እንዳለ መፀሀፍ ቅዱስ ላይ አንብበን እንረዳለን። አካሄዳቸው መፀሀፍ ቅዱስ በእነሱ ሳይንሳዊ ማረጋገጫ ብቻ ዕውነታ የሚያገኝ መሆኑን የማሳወቅ የሳይኮ ጨዋታ ነው። ሲጀመር የገነትም የሲኦልም ቁልፍ ያለው ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። ከየት አባታቸው ቁልፉን አግኝተው ነው? ዛሬ የሲኦልን ቁልፍ አገኘን ይሉና ነገ ደግሞ የገነትን ቁልፍ አገኘን ይሉሀል። ስለዚህ ለመረጃ ያህል እንስማቸው የማለት እንጂ ውይይታቸው ሁሉ ከሰይጣን ጋር ነው። በሰይጣን ምትሀታዊ ስራ የሲኦል ድምፅ ነው ብለው ይዘውልን ከች ያሉ እንደሆንም ምንም ማረጋገጫ የለም።

  • @aklelujenberu3801
    @aklelujenberu3801 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የሳድስ አዘጋጆች
    መጸሐፍ ቅዱስ
    ከመሬት ውስጥ ያለው
    ጥልቁ እያለ ነው የሚጠራው
    ከሲሆል የባሠ አስፈሪ የሆነ
    ቦታነው ሠይጣን የማይወደው
    ቦታ ነው

  • @Rakb553
    @Rakb553 11 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር በመልካም ስራ ያሰማራን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒

  • @seyoumgetnet3589
    @seyoumgetnet3589 11 หลายเดือนก่อน +4

    ጀዝባ ትውልድ እስካለ ድረስ ቢዝነሳችሁ ይጦፋል የትውልዱን ስስ ልብ አውቃችሁ ተጫወታችሁበት

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 11 หลายเดือนก่อน +1

      If you don't believe it don't wache that is it.

  • @tirutegegne7291
    @tirutegegne7291 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሆ ይቅር በለን

  • @haymibayou1716
    @haymibayou1716 11 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላኬ ለሰሀ አብቃኝ

  • @ቅያሬድማህሌታይማዕድ
    @ቅያሬድማህሌታይማዕድ 11 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ!

  • @mesfintadessemesfintadessem
    @mesfintadessemesfintadessem 11 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችው

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 11 หลายเดือนก่อน +1

    በእስራኤል ና በፍልስጤም መካከል ሰላም ሊመጣ የሚችለው፣ ክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ፣ ያለና ለዘላለምም የሚኖር (አልፋና ኦሜጋ የሆነ) ጌታና ዓምላክ (የሰላም አለቃ) መሆኑን ዓምነው ሲቀበሉ ብቻ ነው። ምክንያቱም እስራኤል ይሁዶች በክርስቶስ ኢየሱስ መገለጥ አያምኑም እንዲሁም ፍልስጤሞችም ሙስሊሞች እንዲሁ የክርስቶስ ኢየሱስን ጌትነትና ዓምላክነትን አይቀበሉምና ሰላም የለም። እግዚአብሔር ዓምላክ ማስተዋልን አብዝቶ ይስጠን

  • @ainitu3
    @ainitu3 11 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እናንተ አብይ ሁሉንም ቀን እግዚአብሔርን ስታስብ ነው የምትውለው ከሲኦል የሚያድነን የእግዚአብሔር ቸርነት ብቻ ነው አትታበዩ ተብለናል

  • @bekelemulat-h6g
    @bekelemulat-h6g 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሲዖል እውነት ነው ይህ ባይሆን በመፀሐፍ ቅዱስ ባልተፃፈነበር ወገኖቸ ሆይ
    ከዚህ ሊያድነን ሰው ሆነ ለሀጢያታችን ሞተ እሱን ማመን ከዚህ ዘላለምሞት እንድናለን ንስሀ እንግባ እንመለስ ከክፋት አንመለስ
    መዳን በሌላ የለም በኢየሱስ በቻና ብቻ ነው ሐዋ 4 ,12 አብቡ ተባረኩ

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 11 หลายเดือนก่อน +1

    ነጩዎቹ የሰው ልጅ ድምፅ ከሲዋል ሲቃጠል ሰማን እያሉ ከዛህ እሳት የሚያወጣው እግዚያብሔር ማመን አለመፈለጋቸው አለመፍራታቸው በጣም ያስገርማል

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዐብያችን እና እህታችን የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁና መቼም ዲያብሎስ የዚህችን ምድር ማደሪያዎቹን ተጠቅሞ የሣጥናኤልን የበላይነት ከክርስቶስ በላይ ነኝ ከአምላክ በላይ ነኝ ብሎ ለመመፃደቅ የማይሠራው ሥራ የለምና በነሱ አድሮ የዚህችን ዓለም ቀልብ ገዝቶ ለመያዝና ወደ ታሰበው የዓለም ሥርዓት ጉዞ ማድረጉን ሳንረሳ ማንም ሊመረምረውና ሊገዳደረው የማይችለውን አምላክ የፍርድና ጽድቅ ቦታዎችን ድምጽ ሰማን ማለታቸው ባያስደንቅም በገነት ያሉ ፃድቃንን ኑሮም በተቃራኒው መግለጽ መቻል ነበረባቸው!!!! ለምን ቢባል በመጽሐፍ ተገልጦ ተቀምጧልና ያ በቂያችን ሳይሆን ቀርቶ ለነሱ ተገልጦ የኃጥአን በሲዖል የሲቃ ጩኸት ሰማን ተረት ከመሆን አይዘልም ባይ ነኝ ለምን ቢባል እንደተፃፈው ነው "ከዮናስ በስተቀር ለዚህ ትውልድ ምልክተ ቢሻም ምልክት አይሰጠውም። " የሚለውን ሕያው አምላካዊ ቃል ማሳበል አይቻልምና ነው።
    እነዚህ ሥጋውያን በሥጋ የእግዚአብሔርን የፍርድ ቦታ ሰማን ካሉ ለመሆኑ ሰው ሲሞት ነፍሱ ከሥጋው ተለይታ ወዴት እንደምትሄድ ሥፍራዋስ የት እንደሆነ ምን ዓይነት ቅርጽና ከለር እንዳላት ለምን አይነግሩንም?
    እነሱ በነገሩን መጠን ባይሆንስ ይህ ሲዖል የተባለው ቦታ ሲዖል ለመሆኑ ማረጋገጫው ምንድን ነው?
    ነገ ከነጎዲያ ሣይንቲስቶቹ ምን ሊሉን የተዘጋጁ ይመስላችኋል??!!!???
    እኛስ እንድንከተል የተነገረን ጊዜ በወለደው ንጉሥ በወደደው ተአምር ምልክት እንድናምን ወይስ የክርስትና ማዕከል በሆነው በክርስቶስ አምላክነት አምኖ ተጠምቆ ቅዱሱን ሥጋና ደም እየበሉ እየጠጡ በንጽሕና መንግሥቱን መጠባበቅ!!!????

  • @negashnigusie7405
    @negashnigusie7405 11 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ መልዕክት ነው ሰው ሁሉ ከዘለአለም ሞት ማምለጥ አለበት ይህም እድል ተሰጥቶታል በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል፡፡ ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።(ዮሐ 14 ፡6) ሌላ አማራጭ መንገድ የለም፡፡ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። (ሐዋ 4፡12)፡፡ እንግዲህ ሰው ሲኦል ከገባ በሓላ ይቀልድ እንደሆነ እናያለን!
    ሌላው ሲኦል ከምድር በታች ያለ አይመስለኝም እንዲሁም በሰው ሀይልና ጉለበት ቦታውን ለማግኘት አይቻልም ገነት በሰማያት እንዳለ ሁሉ ልክ እንዲሁ የሲኦል ስፍራም የራሱ ስፈራ አለው ነገር ግን ከምድር በታች ነው ያለው ማለት ልክ አይመስለኝም፡፡ ሲኦል አይመረመርም አይደረስበትም ይልቅስ ከምርደ በታች በጣም በጥልቀት ተቆፍሮ ሚገኘው እሳተ ጎሞራ ነው የምድርን ክፍሎች በውሀ በአፈር ና ድንጋይ በእሳት ተደራርቦ የተቀመጠ እንደሆነ ሳይን ራሱ ያስረዳል፡፡

  • @wubayehutsegaye5358
    @wubayehutsegaye5358 11 หลายเดือนก่อน

    ከሲኦል የሚያድን የሚታደግ የእ/ር ልጅ ኢየሰሱስ ክርስቶስን እመኑ ትድናላችሁ ፀጋንም ይሰጣችኃል፡፡

  • @Abifrp2024
    @Abifrp2024 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኤሬ አባቴ ያሳየሄን ጉርጓድ ለዳይመንድ ማውጫ ጉረጓድ ነው የምርምር የተቆፈረው ጉርጓድ ሌላ ነው

  • @YordanosBetegbrel
    @YordanosBetegbrel 11 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ አብዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ምን እልሀለሁ

  • @GirumLagide
    @GirumLagide 11 หลายเดือนก่อน

    Asfelag yehone timhirt new tebareku

  • @b.mitiku1713
    @b.mitiku1713 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሌሎች ብዙ ነገሮች አሉ ህብረተሰብን ሊያነቃቁ የሚችሉ ጉዳዮች አሉ፣ አንተ ግን ፍሬከርስኪ የሆነ ተረት ተረት ላይ ማተኮርህ ገርሞኛል።

  • @asenakwubeshet
    @asenakwubeshet 11 หลายเดือนก่อน +1

    (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 15)
    ----------
    54፤ ዳሩ ግን ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሲለብስ ይህም የሚሞተው የማይሞተውን ሲለብስ፥ በዚያን ጊዜ። ሞት ድል በመነሣት ተዋጠ ተብሎ የተጻፈው ቃል ይፈጸማል።
    55፤ ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ?

  • @meronwolde4275
    @meronwolde4275 11 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ጉድ ማይሠማ ጉድ የለም ዘንድነሮ::😢😢😢😢😢

  • @redeattesgaye8619
    @redeattesgaye8619 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ፈፈጣሪዬ ከገሀነብ አነተ ጠብቀንይሄነ አለም እንዴት ነው ምንወጣው 😢😢😢😢

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ante sewiye ahunis business endemitisera terèdahu..... ayanebum bileh tikedaleh adel....yemin he'll sound new....I was just a myth...
    Shame on you

  • @yemaryam21242
    @yemaryam21242 11 หลายเดือนก่อน

    በዕውነት ድንቅ ነገር ነው መማር ለቻለ

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 5 หลายเดือนก่อน +1

    በሁሉም አይነት ትምህርት በጠቅላላ እውቀት ላይ በምትሰጠው ማብራሪያ አድናቂህና ትምህርት ህን ተከታይ ነኝ። እግዚአብሔር ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን ።

  • @Ashu-z1e
    @Ashu-z1e 11 หลายเดือนก่อน +4

    የድንግል ማርያም ልጅ ለንስሐ ሞት አብቃኝ

  • @generationalvision3115
    @generationalvision3115 11 หลายเดือนก่อน +1

    የሰው ልጅ ገና ፍርድ ስላልተቀበለ የሲዖል ፍርድ ድምጽ ቀርጸናል ውሸት ነው

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ አምላኬ ምለምነው ለንስሀ ሞት እዲያበቃኝ ብቻነው አልማዙ ወርቁ ማድኑ ለናተ

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 11 หลายเดือนก่อน +1

    ነብይ ጆሲ ያለው ራዕ ተደገሜ በሳይንስቶች እንኳን የእየሱስ ምርኮኛ ሆንኩኝ ይህ የማንቅያ ደወል ነው

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 11 หลายเดือนก่อน +3

    ግን እንዴት ነው ሲኦል በቁፋሮ ሚገኘው ምድር ላይ ነው ማለት ነው ሲኦል አልገብቶኝም

    • @Sara-o2s9z
      @Sara-o2s9z 11 หลายเดือนก่อน +1

      በእኔ እምነት ሲኦል ምድር ላይ ነዉ ለምሳሌ ሰይጣን ወደ መሬት እንደተጣለ ከክብሩ እንደተዋረደ ወደ ጥልቁ ተጣለ ነዉ የሚለዉ መጽሐፍ በአብዛኛዉ ሲኦል ምድር ላይ እንደሆነ ይናገራል ደግሞ አርሙኝ ከተሳሳትኩ

  • @BiniamYemane-g2l
    @BiniamYemane-g2l 16 วันที่ผ่านมา +1

    Mr abiy yelma it is my first day to see yr chnnal before this presentation today i follow yr program about destroying a generation by animal hypnosis etc i am deply amazed by yr consious. Mind intellect and wisdom that god or the holly spirit gave to yu may god protect yu for all evil action because yu are confronting the darkness beyond that this second message become my game changer i am very furious and i am entering in a horrible anxiety by this sound of distress transmited from hell i love god but i have not enough time to worship him and to obey his word but now i understand clearly my endig or my last step so i decide to be devoted and to be attached with his word and his plan to me i was watching yr program by smoking a cigarette but and the end of yr program i decide to stop smoking and to turn my face to be before god thank yu !!!!may god bless yu!!!amen

  • @girmamogess3873
    @girmamogess3873 11 หลายเดือนก่อน +1

    በኢየሱስ ክርሰቶስ በማመን ብቻ ነው ከሲዖል መዳን የሚቻለው ።

  • @nigistfanta586
    @nigistfanta586 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማምለጫው አንድ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል ።

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 11 หลายเดือนก่อน +7

    No one can know the sound of hail except God!

    • @1234ghhddghhj
      @1234ghhddghhj 11 หลายเดือนก่อน +2

      Yes, thank you.
      He is just bringing issues that is surfaced on the internet...I feel bad for him

  • @ሜሎዲአቢ
    @ሜሎዲአቢ 11 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አሁኑኑ unsubscribe አደርጋለሁ🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️ የምታቀርቡት ሁሉ በጣም እንቅልፍ የማያስተኛ፣ ሰው መሆኔን እዚህ ምድር ላይ መፈጠሬን የሚያስጣ እየሆነብኝ ነው ለቪው ተብሎ ያልሆነ ነገር ባትለቃቅሙ ጥሩ ነው 😢

    • @Mita460
      @Mita460 11 หลายเดือนก่อน

      Tikikl 😂

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 11 หลายเดือนก่อน +1

    ገነት እና ሲኦል እስከ ፍርድ ቀን ድረስ ዝግ መሆናቼው የሚከፈቱት በፍርድ ቀን እንደሆነ በቃሉ ተፅፈዋል ::ድምፅ ከምድር በታች ያለው የውሀ ሙላት የንፋስ ሽውሽውታ ልዩ ድምፅ ይሆናል ምክንያቱ ፃድቃንም ቶሎ ምፅኣት ይጠባበቃሉ ዋጋቼው ከእግዛብሄር ለመቀበል ወደ ዕረፍት የዘልኣለም እንዲገቡ ሐጥያንም የፍርድ ቀን ይጠብቃሉ ይላል ቃሉ በመላክትም ወንጌል ለሙታን ይሰበካል ብዙዎችም አምነው ይነሳሉ ይላል 🙏ሳይንትስቶች ያሉት ያው መልካም ነው ብዙ ምዕራብያውያን አሜሪካ እነሱን የሚከተል ብዙ ህዝብ ስላላቼው ድንግጥ ብለው ነፍሳቼው ብያስቡ.

    • @LERASE
      @LERASE 11 หลายเดือนก่อน

      መንግስተሰማያት እና ገሀነም ነው የጌታ መምጣት ድረስ ተዘግተው ያሉት

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 11 หลายเดือนก่อน

    TEBAREKOLEG❤🙏🙏🙏

  • @mesfinjesus8680
    @mesfinjesus8680 11 หลายเดือนก่อน

    Egzhabher fistameyachinin yasamrlin❤❤❤❤❤

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @MimiYonas-j9w
    @MimiYonas-j9w 10 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደሀፂያቴ ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ይደረግልኝ😭😭😭😭

  • @b.mitiku1713
    @b.mitiku1713 11 หลายเดือนก่อน +1

    የአልማዝ ምህድንስ የት ይሆን የተሰገሰገው?

  • @TesfayeWube-j8q
    @TesfayeWube-j8q 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤EGZIABHER LEZELEALEM YBARKACHIHU ENANTEN SLESETEN TADLENAL ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CakeChef7
    @CakeChef7 11 หลายเดือนก่อน +1

    የወንድማማች ጦርነቱን አቁማችሁ አገሪቱን ለማሳደግ ብትችሉ ጥሩ ነዉ። እግዚአብሔር ያለዉ ጥላቻ ወሬ ቅናት ፉክክር ጭካኔ የሌለበት ቦታ ነዉ !!
    The old testament of the Bible told us many times about Gog mangog 4000 years ago sir, before you said it. People just forgotten reading the Holly Book.
    የምድርነገር ጊዝያዊነዉ
    ከፈጣሪ ጋር መጣመርና መፀለይ ነዉ የሚያዋጠዉ🙏💟

  • @wifimobile4665
    @wifimobile4665 11 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁንኢየሱስንእደግልአዳኛችሁአድርጋችሁተቀበሉሲኦልአትግቡ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meseretreta7745
    @meseretreta7745 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንድትረጋጋ የድርሻህ አዋጣ ሁሉም ድርሻዉን ቢዋጣ መልካም ነዉ

  • @b.mitiku1713
    @b.mitiku1713 11 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር የምታወራውን አንተ ራስህ ታምነዋለህ?

  • @Zinet_Seid_Hussen
    @Zinet_Seid_Hussen 11 หลายเดือนก่อน +1

    የመሬት Diameter እንኳን 12,742 ኪ.ሜ ነው ። መሬትን መሀል ለመሀል ብንከፍላት እንኳን 12,742 ኪ.ሜ ነው

  • @TofikJemal-hk9ms
    @TofikJemal-hk9ms 11 หลายเดือนก่อน +2

    12000m =12km newu enj 12000 km aymeslegnim