ማይክሮ ቺፕ በግንባሩ አስገድደዉ የቀበሩበት ወጣት!! የማይክሮ ቺፕ ጉዳይ....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 271

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 ปีที่แล้ว +18

    በስመ ሥላሴ✝️ በርታ እጅህን እንዳሰጥ ጸበል ሁል ግዜ አታቋርጥ እምነት ተጠቀም ቸሩ መድሐኒአለም አያበርታህ እግዚአብሔር እውነት ነውና እውነትን ያዞ ነጻ ትሆናለህ አይዞህ

  • @meseretfitawek7249
    @meseretfitawek7249 ปีที่แล้ว +20

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ

  • @neba77
    @neba77 ปีที่แล้ว +20

    አብዛኛውን ኮሜንት ሳየው የዚህ ቻናል ተመልካች ዶክተሮች ናቸው።የጭንቅላት ህመም፤ሳይካትርይ ትርትመንት፤ስነ ልቦና፤አልተራሳውንድ፤ውሰት ነው እንደዚህ አያደርግም ቅብርጥስ ገረመሌ የሚሉ ። እኔም ዶር ነኝ ምርጡ ሲቲ ስካን በርሜል ጊዮርጊስ አለልህ።ተጨማሪ ደግሞ:
    👉7ቱንም ጸሎት በፍፁም አታቋርጥ።
    👉ጸሎት ከማድረስህ በፊት በውሃ ታጠብ እግዚአብሔር ንፁህ ነውና
    👉ነጠላህን በትምህርተ መስቀል አጣፍተህ ከልብህ ፊትህን ወደ ምስራቅ አድርገህ ፀልይ ።
    👉ሰኔ ጎልጎታ ድርሳነ ሚካኤል ከኪስህ አትጣ።
    👉የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ምልጃና ረድኤት ከልብህ ሳትሰለች ጠይቅ
    👉የህመሙ ምልክት ስሰማህ ፈጥነህ ቤተክርስቲያን ሄደህ ጸሎት።
    👉ጾም አታቋርጥ።አንተ ለእግዚአብሔር ስትታዘዝ እሱ ይራባል ።
    በተረፈ ወንድሜ 💠እግዚአብሔር💠 በምህረቱ ይጎብኝህ።

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ ปีที่แล้ว +8

    ወንድም በእግዚአብሔር ብለህ ውሰደ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 ปีที่แล้ว +5

    ይህን የክፍ ተንኩልና እግዛብሄር ያጥፍልን እባክህ ወንድሜ ወደ በርሚሉ ጊዮርጊስ ትድናለክ

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 ปีที่แล้ว +16

    የአላህ ምን ጉድ ነው ወዴት እንሂድ የምንሰማው ሁሉ ይዘገንናል አላህ አንተ በቃ በለን 😢😢😢😢

  • @ny8hh
    @ny8hh ปีที่แล้ว +35

    በርሜል ጊዮርጊስ ሂድ ። ትድናለህ አይዞህ።

    • @nasthenttafera471
      @nasthenttafera471 ปีที่แล้ว +3

      Awo Beremal Giyoreges stebal bihed turu nw

    • @yohan7782
      @yohan7782 ปีที่แล้ว

      በበርሜል የበዛበታል
      መዘፍዘፊያ ይበቃዋል

    • @TGMTG
      @TGMTG ปีที่แล้ว

      እውነት ነው❤

    • @destaabreha4095
      @destaabreha4095 6 หลายเดือนก่อน

      @@yohan7782😄😄😄😄😃

    • @kasachs
      @kasachs 6 หลายเดือนก่อน

      አተ ውሻ መናፍቅ​@@yohan7782

  • @Tesfayehailuhailu
    @Tesfayehailuhailu 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ወንድሜ ትድናለህ በፍላጎት አይደለም የቀበሩብክ ስለዚህ እግዚአብሄር አምላክ መጥፎ ስራቸውን ያፍርስልህ

  • @ሜላትዱባይ7
    @ሜላትዱባይ7 ปีที่แล้ว +30

    ወንድማችንበርሜል ቅድሥ ጌወርጌሥ ሄድና ተጠመቅ ትድናለህ አደራ ሔድ ታምር ታያለህ

    • @adugnawdessie
      @adugnawdessie ปีที่แล้ว

      በስንት ቀን ነው ተራ የሚደርስ?

  • @xciteali30
    @xciteali30 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ከአተ ጋር ይሁን ወድማችን አረ ምን አይነት ፈተና ነዉ የመጣብን ጌታ ይማርህ 💔💔💔

  • @yakoyayako1404
    @yakoyayako1404 ปีที่แล้ว +13

    ውሸት ነው በሽታነው የምትሉ ሰዎች ከእሱ ይልቅ እናተ ናቹ የታመማችሁት ስለ ማይክሮ ችፕ ካላወቃችሁ ተማሩ ሲቀጥል መጽሀፍ ቅዱስ አንብቡ በየሀይማኖታችሁ ግድ ቤታችሁ እስኪገባ አጠብቁ ዘመኑን ዋጁ ፍፃሜው ላይ ነኝ 🥺🥺

    • @JesusChrist-xc9jd
      @JesusChrist-xc9jd ปีที่แล้ว +3

      ጠያቂው ማስረጃ ሳትጠይቅ ማረጋገጫህ ምንድነው? x-ray, ultrasound or ct-scan ውጤት አላሳየኸንም፣ ከቤተሰቡ ጋር ግንኙነቱ ምን ይመስላል፣ አንተን ማየት ካልቻለ የጥበቃ ስራ የአይነ ቁራኛ ነው እንዴት መስራት ቻለ? አንተ ሬድዮ እንድታዳምጥ የተከፈተልህ ትመስላለህ። ለልጁ በትክክል ሆኖበት ከሆነ አልረዳኸውም። ወንድሜ ሌላ ሚድያጋ ሂድና በትክክል እንስማህ፣ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።

  • @judjjd644
    @judjjd644 6 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይ እምየ ኢትዮጵያ ክፉ ሰይጣን መሪ ገጠመሽ ይሱ ከመጣ ምን ምን ያልተሰማ. ያልተሰራ ያልተፈጸመ ነገር አለ አቤቱ እማምላክ ወላዲት አምላክ ያስራት አገርሽን ኢትዮጵያ እና ህዝብሽን ከዝህ መከር ምአት አውጭን
    ጠብቂን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KidusThemariam21
    @KidusThemariam21 หลายเดือนก่อน

    ድንግል ማርያም ታግዝህ ወንድሜ

  • @KidusThemariam21
    @KidusThemariam21 หลายเดือนก่อน

    ቪዲዮውን ያየሁት ከአንድ አመት በኋላ ነው አሁን ምን ላይ እንዳለህ ባላቅም አምላከ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ሙሉ ጤነኛ ሰው ታድርግህ ወንድማችን

  • @tesfuking6039
    @tesfuking6039 ปีที่แล้ว +2

    ጠያቂው አዳምጥ

  • @yop2523
    @yop2523 ปีที่แล้ว +3

    አሁን ገና ሙከራ ላይ ናቸው ።በቀጣይ የአለም ህዝብ ሙሉ እንዲያደርጉ መንግስታት ይስማማሉ ።99 ፐርሰንት የአለም ህዝብ ይቀበለዋል ።ጥቂት ክርስቲያኖች ግን ስለማንቀበለው።ለክርስቶስ መስዋዕትነት እንሆናለን ።ከመራብ ጀምሮ እስከ መታሰርና መገደል።ካሁኑ በትምህርት እና በቃሉ እውቀት መዘጋጀት ነው

    • @ወሽታምቄስይወደም
      @ወሽታምቄስይወደም ปีที่แล้ว +1

      ኢንግላንድ ጀመራለች መግዛት አይቻለም aldi እጃችሁ ላይ ካልቀበራችሁ፡ ተብለዋል

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሄር ይማርህ የኔ አባት

  • @AdyamHalefom
    @AdyamHalefom 3 หลายเดือนก่อน

    የኢየሱስ ስም ሳትደክም ጥራለት ፣ ሰይጣን ከሚጠላው እና ከሚፈራው ነገር የክርስቶስ ስም ነው ፣ ሳትፈራ ደጋግመክ ጥራው 🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +8

    ጸበል ይግባ መንፈሱ ይታሰራል ከታሰረ በኃላ በህክምና ማዉጣት ይቻላል

  • @DinaFikadu-g4r
    @DinaFikadu-g4r 6 หลายเดือนก่อน +1

    የአምሮ በሽታ ነው የሚሉ አማኞች ናቸው

  • @lemlemkifle9792
    @lemlemkifle9792 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሁልጊዜ ያሸንፋል አይዞህ እግዚአብሔር ይፈውስሀል።

  • @SemonSaayemen
    @SemonSaayemen ปีที่แล้ว +6

    እናንተ እዚህ ላይ የምትሳደቡ ሰዎቸ አፋችሁን ዝጉ። መረጃው ከሌላቹ ዝም በሉ እነሱ ያሰቃዩት ሳያንስ አትጨምሩበት የሚያወራው የብዙ ሰዎችን ታሪክ ነው። እውነት ነው ነገሩ ለማመን የሚከብድ ከአእምሮ በላይ ነው ግን በቃ real እና እየሆነ ያለ ነገር ነው። ይልቅ ለማወቅ ሞክሩ የባሰ አታቁስሉን። አፍሪካ የቴክኖሎጂያቸው ውጤታማነት መሞከሪያ field laboratory እንደሆነች ብዙ ጊዜ ሰምተናል።

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ ปีที่แล้ว +5

    አኔ አባት አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስልህ እመብርሀን አትለይህ ዘላለም ሥላሴ እነዚህን የጥፋት አይሎችን አስታግስልን ቅዱስ ገናናው መላክ ሚካኤል የሚያስጨንቅህን ከእግርህ በታች ይጣልልህ

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይማርክ ወድሜ እመቤቴ ትዳብስክ

  • @NebiyWossen
    @NebiyWossen ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው የተናገረው። እኔም ከ4 አመት በፊት በአሜሪካን ተደርጎብኛል። ስራም በግድ ነው ምሰራው። በጸሎት የተገኘ ማስታገሻ ማግኔት እላዩ ላይ ማድረግ wifi ስለሚጠቀሙ ይረብሽባቸዋል። ነገሩ ነርቭ ላይ ነው የሚጣበቀውና እኛን እንደማክሮዌቭ ይጠቀሙብናል። አይዞን ወንድም።

    • @JesusChrist-xc9jd
      @JesusChrist-xc9jd ปีที่แล้ว

      ጠያቂው ማስረጃ ሳትጠይቅ ማረጋገጫህ ምንድነው? x-ray, ultrasound or ct-scan ውጤት አላሳየኸንም፣ ከቤተሰቡ ጋር ግንኙነቱ ምን ይመስላል፣ አንተን ማየት ካልቻለ የጥበቃ ስራ የአይነ ቁራኛ ነው እንዴት መስራት ቻለ? አንተ ሬድዮ እንድታዳምጥ የተከፈተልህ ትመስላለህ። ለልጁ በትክክል ሆኖበት ከሆነ አልረዳኸውም። ወንድሜ ሌላ ሚድያጋ ሂድና በትክክል እንስማህ፣ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። ጠያቂውም ተቀብሮብሃል

  • @saragebremariam8410
    @saragebremariam8410 ปีที่แล้ว +6

    እኔ የምለው ሚዲያ ማለት ሳንሱር ሳይደረግ ነው ለህዝብ የሚቀርበው እኔ ምንም እምነት በዚህ ወጣት ላይ የሆነ አይመስለኝም ሆነ ብንል እንኳን ኤክስሬ አለ
    በእርግጥ የአይምሮ ህመም ሊሆን ይችላል ።

    • @JesusChrist-xc9jd
      @JesusChrist-xc9jd ปีที่แล้ว

      ጠያቂው ማስረጃ ሳትጠይቅ ማረጋገጫህ ምንድነው? x-ray, ultrasound or ct-scan ውጤት አላሳየኸንም፣ ከቤተሰቡ ጋር ግንኙነቱ ምን ይመስላል፣ አንተን ማየት ካልቻለ የጥበቃ ስራ የአይነ ቁራኛ ነው እንዴት መስራት ቻለ? አንተ ሬድዮ እንድታዳምጥ የተከፈተልህ ትመስላለህ። ለልጁ በትክክል ሆኖበት ከሆነ አልረዳኸውም። ወንድሜ ሌላ ሚድያጋ ሂድና በትክክል እንስማህ፣ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።

    • @kasachs
      @kasachs 6 หลายเดือนก่อน

      ሂድ ውሻ

  • @FasikaAwraris
    @FasikaAwraris 2 หลายเดือนก่อน

    ክርስትና ስም ጠይቁ የሚሰሙ ብዙ ፀሎተኞችስላሉ እዲያስቧቸው😢

  • @baletemerkezi7407
    @baletemerkezi7407 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የሰይጣን ስራ ይፈውስህ

  • @IsayasBrhane-s8z
    @IsayasBrhane-s8z ปีที่แล้ว +8

    ይመስለኛል መተት ምናምን ኮተት ይሆናል እንጂ ቺፕ ግባር ላይ አይቀበርም ግባር ላይ ከሆነ ብልጭልጭ የሚል የሚለጠፍ ነው ችግር ግን ሊኖር ይችላል ፀበል ተጠመቅ ሌላ ሴጣን ነው ይሄ የምትለው ሴጣን ገዘብ አለው ፈልገው ነው የሚያረጉት ህፃን አይደለሁም በግሌ ያለሁት ኢሮፕ ነው አብጠርጥሬ ላስረዳህ እችላለሁ ይሄ መተት ነው

    • @salamgalaxy7091
      @salamgalaxy7091 8 หลายเดือนก่อน

      Ere Wonawu Ginbarlaynew Mikeberw 😢

    • @kasachs
      @kasachs 6 หลายเดือนก่อน

      ሂድ ወደል መሀይም አተ የዲያስፖራ ከብት

  • @ይስሀቅአብርሃም
    @ይስሀቅአብርሃም ปีที่แล้ว +17

    እንዴት ነው የገባው ማለት በመርፌ ፈሳሽ ነው ወይስ በቀዶ ጥገና ግራ ገባን እኮ ግንባሩን ሲነቀስ እንዴት አላመመውም በግልጽ አይናገሩም ግራ አታጋቡን አቦ ይሄ የመንፈስ ጭንቀት ነው ቺኘስ አትበሉ አስር ጊዜ ከተቀበሩበት በዚህ ጋር ቀደው አደረጉ ይበል መረጃው አሳማኝ አይደለም የዩቲዩብ ገንዘብ ፍለጋ

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ጠበል ቢገባ ጥሩ ይመስለኛል

    • @abunneaaron3192
      @abunneaaron3192 ปีที่แล้ว +1

      በመርፌ ነው የሚገባው. ከሩዝ ፍሬ ያንሳል ይባላል. ከገባ ብሁአላ እንደብረት ይጠነክራል.

    • @adu-genet
      @adu-genet ปีที่แล้ว

      በመርፌ ነው የ ጤፍ ፍሬ የምታክል ነች አዲሷ ችብስ ።

    • @johntefera2749
      @johntefera2749 ปีที่แล้ว

      በመጀመሪያ ሙሉውን አዳምጥ ። ከመቱኝ በኃላ እራሴ አላውቅም እያለህ

    • @yakoyayako1404
      @yakoyayako1404 ปีที่แล้ว

      ስለ ማይክሮ ችፕ ትምርህት አለ ስለ አይነቱ ስለ ጉዳቱ ገብተሽ እይ ትክክል ናቸው የሚናገሩ ምንም ግራ የሚያጋባ ነገር የለውም ሲቀጥል መጽሀፍ ቅዱስ አንቢቢ ዮሀንስ ራእይ ተቀምጧል ሁሉ ግልጽ ሆኖ የኔ እህት

  • @belebele239
    @belebele239 ปีที่แล้ว +2

    እቤቱ ጌታ ሆይ ሰውረን ወንድማችን ወደፅበል ሂድ

  • @solomonyirgu6062
    @solomonyirgu6062 ปีที่แล้ว +2

    በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ብትሄድ ጥሩ ነው

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አያልነው እዳትፈራ ወደቅድስ በርሜል ጎርጊስ ሰማአቱ ጸበል ሂድ ትድናለህ

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 ปีที่แล้ว +6

    ሳይኮሎጅካል ፕሮብሌም።የ አዕምሮ አማካሪ ቢያይ መፍትሔ ያገኛል

    • @elizabethteshome384
      @elizabethteshome384 ปีที่แล้ว

      Eski antem tayew bakih

    • @SemonSaayemen
      @SemonSaayemen ปีที่แล้ว

      Some of you are commenting as if this guy is talking about sth impossible or he is suffering from some kind of mental illness. That is clueless comment and you speak so authoritatively about sth you don't know. Please read little about microchips or watch documentaries. May be your thoughts are conceivable given the unbelievable things chips can do including mimicking delusion and hallucination. Please don't add salt on peoples wound.

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 ปีที่แล้ว

      @@SemonSaayemen ገና በሙከራ ላይ ያለ ሳይንስ ነው።ምርምሩን የሚያካሂዱት በነርቭ በሽታ መንቀሳቀስ ላቃታቸውና የመርሳት ችግር ያለባቸው በሸተኞችን ለመርዳት ነው።አላማው ከ እዕምሮና ከ ሰብለሰረሰር የሚወጡትን የ ኤሌክትሪክ ሞገዶችን በመውሰድ ከ በሸተኛው እንዴት መግባባት ማስቻል ነው። ወንድሜ የሚለው ሌላ ነው። እሱ ላይ ችብስ የሚቀበርበት አላማ ምንድነው። ፍቃደኛ ሰው ለማግኘት የሰው ችግር የለባቸውም

  • @sofiazeru
    @sofiazeru ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄደህ ተጠመቅ ትድናለህ

  • @kidistdesta6519
    @kidistdesta6519 ปีที่แล้ว +1

    ማምለጫው መዳኛው እየሱስ ብቻ ነው

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว +2

    በርሜል ጊዮርጊስ ሂድ ትድናለህ መጅመሪያ ግን ፀበል ከመሄድህ በፊት #ንሰሐ ግባ ከንሰሐህ በሁዋላ ወደ ፀበል ሂድ ትድናለህ ። ንሰሐ ከገባህ ሰይጣን አንተ ላይ ሐይል አይኖረውም ።

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo ปีที่แล้ว

    Egziabher yirdah yefeteren amlak yidabsih

  • @እናአለምቲዩብ
    @እናአለምቲዩብ ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይርዳህ

  • @ተክለዮኻንስ
    @ተክለዮኻንስ ปีที่แล้ว

    አምነህ ተጠመቅ ትድናለህ ፀበል

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይፈውስ

  • @eleni311
    @eleni311 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ የአጋንንትን ሴራ የሚርገጥ ሀይል ያለው ሰም ኢየሱስ ክርሰቶሰ ነው ጌታ ኢየሱስስን እመን ሼክምህን ሁሉ ያራግፍልሀል በዬ ፀበሉ በዬ ገዳሙ አትንከራተት ኢየሱስን አምነህ ሰትቀበል በውሰጥህ ይኖራል ፀሎትህንም ይሰማል ጌታ የሌለበት ቦታ የሌለበት ቦታ አትንከራተት ገዳም የምትለው ውሰጥ ያለው መንፈሰ ሌላ ነው ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ🙏

  • @deretade7628
    @deretade7628 10 หลายเดือนก่อน

    በመስቀል ላይ የሰውን ልጆች ሁሉ ለማዳን የተሰቀለው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ያድናል። ሐዋርያት ሥራ 4:12

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 ปีที่แล้ว +1

    Believe in Jesus Christ he’s the one saving you pray to Jesus Christ🙌🙌🙌💔💔🥲

  • @NigstWelde
    @NigstWelde 6 หลายเดือนก่อน

    እመብርሐን ትፍታህ ወንድሜ

  • @binalfewmecuriaw2611
    @binalfewmecuriaw2611 ปีที่แล้ว +5

    የአምሮ በሽታ ነው

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 7 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ያድናል

  • @RozaTesfaye-mp9nm
    @RozaTesfaye-mp9nm ปีที่แล้ว

    egziaber yimark wendme

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ሂድ ትድናለህ😢😢😢😢😢😢ክፉወች እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ድርስላቸው

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርህ። ድንግል ማሪያም ከልጇ ከወዳጇ ታማልድህ።

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 ปีที่แล้ว +3

    ካወቅካቸው ለምን አትጠቁምም ወንድም

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ እነዚህ አይነት ማይክሮ ችፕ ተቀብሮብናል ብላችሁ የምትጠረጥሩ ሰዎች ወደተለያዩ ገዳማት አካባቢ ባትሄዱ ምክንያቱም ቅዱሳኑን ባታረክሱ ሚስጥረ ንዋያቶችንም ለጠላት አጋልጣችሁ ባትሰጡ ምክንያቱም ጠላት የኢትዮጵያን ቅዱስ ቦታዎች ማጥናትና መቆጣጠር ስለሚፈልጉ እባካችሁ እባካችሁ ደብሮቻችንን አሳልፋችሁ ለጠላት ባትሰጡ ጥሩ ይመስለኛል ።

  • @SAMSONYOHANNESGEBREMICHAEL
    @SAMSONYOHANNESGEBREMICHAEL 6 หลายเดือนก่อน +1

    Megemerya endate gebahe

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 ปีที่แล้ว +3

    ጭቅላትን የሚያህል ነገር ማሽን አለ ብሎ ወሬ ማጃጃል። ቀልዱበት ይህን ሕዝብ

    • @selfiemobile2515
      @selfiemobile2515 ปีที่แล้ว +1

      Kalawake zam bitil min alebta min ayinat chakagn nachu gin🤔

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 ปีที่แล้ว +2

      ሠው በቃ በራሡ ካልደረሠ የሠው ችግር አይገባንም አደለ😭

    • @HahuLelu-xn2wk
      @HahuLelu-xn2wk 9 หลายเดือนก่อน

      ዋናው፡አድራጊ፡ናቹ፡
      ሥራቹ፡ክፋታቹ፡ይፍረሥ

  • @yop2523
    @yop2523 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልከው አስገድደው ወይም ሳታውቀው ከሆነ ሀጥያት አይሆንብህም።ግን በፈቃድህ ከሆነ ከባድ የከባድ የከፋ ሀጥያት ነው።

  • @feven1919
    @feven1919 ปีที่แล้ว

    የታመንከው መድሀኒያለም ይማርህ ወንድሜ

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርህ በእውነት በጣም ያሳዝናል በርሜል ጎርጊስ ሂድ ወንድማችን እይዞኝ 🙏

  • @belaynehdemesse2035
    @belaynehdemesse2035 ปีที่แล้ว

    Money, Money, Money

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 ปีที่แล้ว +6

    ወንድሜ አይዞህ አዕምሮ እራሱን በራሱ የማዳን ችሎታ አለው። የሚያስፈልግህ እረፍት ነው።ይህንን እንድትረሳ አማካሪ ብታገኝ ጥሩ ነው። የመጽሓፍ ቅዱስ ትምህርት በየቀኑ ቤተ ክርስቲያን እየሄድክ ተከታተል።ጸበልም ጥሩ ነው

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 ปีที่แล้ว +5

    ይኸ ሜዲያ እንዴት ነው እንዲህ የዘቀጠው?

    • @YordiAlem-uf4es
      @YordiAlem-uf4es ปีที่แล้ว

      ማለት?

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 ปีที่แล้ว

      They keep abusing sick people to get YT money please report the Chanel.

    • @JesusChrist-xc9jd
      @JesusChrist-xc9jd ปีที่แล้ว +1

      ጠያቂው ማስረጃ ሳትጠይቅ ማረጋገጫህ ምንድነው? x-ray, ultrasound or ct-scan ውጤት አላሳየኸንም፣ ከቤተሰቡ ጋር ግንኙነቱ ምን ይመስላል፣ አንተን ማየት ካልቻለ የጥበቃ ስራ የአይነ ቁራኛ ነው እንዴት መስራት ቻለ? አንተ ሬድዮ እንድታዳምጥ የተከፈተልህ ትመስላለህ። ለልጁ በትክክል ሆኖበት ከሆነ አልረዳኸውም። ወንድሜ ሌላ ሚድያጋ ሂድና በትክክል እንስማህ፣ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።

  • @zaidsamid9870
    @zaidsamid9870 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይድረስልህ ወንድሜ

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 ปีที่แล้ว +3

    ማን ነው የቀበረብህ ? የት ሀገር ነው ?

  • @salem4086
    @salem4086 ปีที่แล้ว

    I'm so so sorry so sorry brother

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ😢😢😢

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ህዝባችንን በከሉት እነዚህ 666 ሴጣኖች ሀገራችንን እያጠፋት ነዉ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ በርሜል ፀበል ሂድ ወድሜ😢

  • @habtamuwolde2197
    @habtamuwolde2197 6 หลายเดือนก่อน

    የተቀበረበት ሰዉ እንዴት ማወቅ እንደሚችል ንገረኝ እባክክ

  • @kalebmesfin7241
    @kalebmesfin7241 6 หลายเดือนก่อน

    ና ወደ አየሱስ ሳትመላለስ ይፈውሳል

  • @saradubai546
    @saradubai546 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድም በርሚል ቅድሴጊወርጊሥ ፀበል ሔድ ትድናለህ ።

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሁሉም ይቻለዋል

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ቀና አይልም? ችግር አለበት አይኑ ወይ አንገቱ?ፈጣሪ ይሁንህ!

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 ปีที่แล้ว

    እንከፍ።

  • @tesfuking6039
    @tesfuking6039 ปีที่แล้ว

    የሚማርበት ወይም ሲሰራበት የነበረበት ቦታ የሚያውቁት ምቀኞች ናቸው እንዲህ ያደረጉት አእምሮ እንዳለው ስለሚያውቁ ቀንተውበት ነው የሚሰማው መልእክት እነሱ በኮምፒውተር የሚልኩበት ነው

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ ወንድሜ
    እኔ በጣም የማዝነው የኛው ሰዎች የነጮችን አጀንዳ ሲያስፈፅሙ ያሳዝናል 😭😭😭😭😭

  • @tgzeleke2150
    @tgzeleke2150 ปีที่แล้ว

    የፈጠረህ አምላክ ይድረስልህ

  • @abebe7532
    @abebe7532 ปีที่แล้ว

    Yes Bermel Geyorges hey pls !! Wede Memhir GIrma Gubae gelhilot ale ‚,,a

  • @amsaletesfsye4638
    @amsaletesfsye4638 ปีที่แล้ว

    ቀዶማውጣትና ወደጸበል መሄድ

  • @frehiwotmengistuasfaw7962
    @frehiwotmengistuasfaw7962 ปีที่แล้ว

    come To Jesus And He Can Heal You!!!

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd ปีที่แล้ว +1

    እንዴት አደረጉበት ? አፍስዘዉ ነዉ ወይስ እንዴት ነዉ?

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 ปีที่แล้ว +1

      He is mentally sick needs hospitalisation not social media ( psychosis yibalal)

  • @yohan7782
    @yohan7782 ปีที่แล้ว +1

    አረ አትጃጃሉ ኢሉምናቲ እና ቺፕ እያላችሁ ይሄን መሃይም ህዝብ አትቀልዱብት. አንተ ላይ አሁን ቺፕ ይቅርና ቺፕስ የሚቀብር የለም.😂😂😂😂😂

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael ปีที่แล้ว +5

    የተለመደ የአእምሮ ጤና ጉዳይ ነው! እሱ የሚያስፈልገው የስነ-አእምሮ ሐኪም እርዳታ ብቻ ነው።

    • @abrahamyemane6490
      @abrahamyemane6490 ปีที่แล้ว +6

      🤣🤣🤣🤣 ሳስበው አንተ ነው ሚያስፈልግህ

  • @sabelamena8135
    @sabelamena8135 ปีที่แล้ว

    Egezhber yemarke wedema

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜአይዞህፈጣርይፊረዲ😢😢😢

  • @konjolife6362
    @konjolife6362 ปีที่แล้ว

    They doing it in Ethiopia and South America which are poor countries.

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 ปีที่แล้ว

    Geta Jesus yagezhi wendemye
    Be igu yedazezeh

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ 😥😥😥

  • @berhan480
    @berhan480 ปีที่แล้ว

    Ayezoh egezabehere yeredah

  • @ayalewyimer8017
    @ayalewyimer8017 ปีที่แล้ว +4

    በእኔ ግምገማ ግለሰቡ የአእምሮ ህመምተኛ ስለሆነ የስነ ልቦና እርዳታ ቢያገኝ የተሻለ ነው ። ፖራኖይድ ሳይኮቲክ ወይም ደሉዥናል ዲስኦርደር

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 ปีที่แล้ว +1

    Gate ayses tkble tdnalhe Madame yasflgahale

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n 9 หลายเดือนก่อน

    በቺብስ ከተቆጣጠሩት እና ከመሩት እንዴት ወደናንተ እንዳይመጣ አላደረኩትም እንዴትስ ሀኪም ቤት ሄዶ አላስወጣዉም ስንት ነገር በሚሰራበት ጊዜ

  • @biki3498
    @biki3498 ปีที่แล้ว +7

    ወገኝ ጭንቀታም አማኤል ሆስፒታል በግዜ ብገባ ይሻልሃል ይህ ቲቪ እራሱ ቅራቅምቦም ነው ለህዝብ የሚጠቅም ስራ አሳራም እምትረብ

    • @meklitmelese3656
      @meklitmelese3656 ปีที่แล้ว +3

      እንዴ የደረሰበትን የሚያውቅ እሱ በኔ የደረሰ አይድረስባቹ ማለት ምኑ ነው ክፋቱ በሽተኛስ አንተ አንዱ አድራጊ አንተ ነህ መሰለኝ ባለጌ

    • @biki3498
      @biki3498 ปีที่แล้ว

      @@meklitmelese3656 ቅራቅባም ነሽ አንቺ እራሱ እኔ እምኖረው ከኢት/ ውጪ ነው ብንም አቅማ ነው ምን ስለሆነ ነው እሱ በጫትና ምርቃና የሚልያስበውን የሚለፈልን ሆላ እየመጥ ቅጀቱን ሲተፋ ይውላል ፡ምን ለህዝብ የሚጠቀም ነገር አለ ከዝህ ቅጀታም ሰውዬ ካበዱት ለማበድ የተዘጋጁት ይበልጣሉ አንቺም ከሱ አትሻይም እኔካ ባለጌ አይደለሁም ነውረና ነሽ እኔ ለህዝብ የሚጠቅም ነገር አቅርቡ ነው ያልኩት ።ኮተታም ነሽ

    • @SemonSaayemen
      @SemonSaayemen ปีที่แล้ว +1

      ክፍታ አፍ

    • @mahletgebru6900
      @mahletgebru6900 ปีที่แล้ว +1

      666

  • @Simplefunlover
    @Simplefunlover ปีที่แล้ว +3

    He has psychiatric problem,
    Needs to get help from Amanuel hospital!

    • @werkneshgetanehwerknesh5389
      @werkneshgetanehwerknesh5389 ปีที่แล้ว

      ware

    • @SemonSaayemen
      @SemonSaayemen ปีที่แล้ว

      ቅማላም

    • @SemonSaayemen
      @SemonSaayemen ปีที่แล้ว

      Some of you are commenting as if this guy is talking about sth impossible or he is suffering from some kind of mental illness. That is clueless comment and you speak so authoritatively about sth you don't know. Please read little about microchips or watch documentaries. May be your thoughts are conceivable given the unbelievable things chips can do including mimicking delusion and hallucination. Please don't add salt on peoples wound.

  • @MaskaremMasky
    @MaskaremMasky ปีที่แล้ว

    እግ ካንተጋር ነው ፀበል ብቻ ተፀበል ትድናለህ

  • @salem4086
    @salem4086 ปีที่แล้ว

    Go to doctor and then take it out by operation how to charge little pray for you write Church right Church please save your life

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 ปีที่แล้ว +2

    በስመ አብ ሰው የራሱን ህይወት የማይኖርበት ዘመን ይሄ ቆሻሻ ስራቸውን ፈጣሪ አምላክ ያጋልጣቸዋል

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 ปีที่แล้ว

    እባክህ በርሚል ቅዱስጊወርጊስቋራ ፀበል ሄድ ይወጣልጏል

  • @konjolife6362
    @konjolife6362 ปีที่แล้ว

    That how the did Artefichal's intelligent

  • @mimiande677
    @mimiande677 ปีที่แล้ว

    Wedem ayzok fetar yemarek xeblken atkwaret medhnialem kedus mekel gebrel embetmareyam yedrsuluk

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917 ปีที่แล้ว

    8:19

  • @asnakeminaye
    @asnakeminaye 5 หลายเดือนก่อน

    Psychic!