የእኛ ቀናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 60

  • @kassahundamita901
    @kassahundamita901 10 วันที่ผ่านมา +7

    ለገኒ እናታችን ይህ ያንሳታል ይምወዳት እናት ነሽ መልካም እናት ልጆችሽን ያዳንቺ ያድርግልሽ መልካም አመትባል

  • @lw2086
    @lw2086 10 วันที่ผ่านมา +22

    አስመሳዬች እንዲህ ውሸት የበዛበት ንግድ አይበረክትም የማታደርጉትን አታስተዋውቁ ሲጀመር ለሚመጣው ደንበኛ ሁሉ ይህን ያህል ቅቤም ሆነ ማር አታደርጉም አስመሳዬች እየመጣን አይተናችሗል TV ላይ የምታሳዩትና በተግባር የምትሰሩት በፍፁም አይገናኝም

    • @BirtukanYimer-rv9hj
      @BirtukanYimer-rv9hj 8 วันที่ผ่านมา +1

      ልክ

    • @Yeshita-p7v
      @Yeshita-p7v 8 วันที่ผ่านมา

      ፋናዬ ውሸታም አደለችም አቅም ኖሮት ከሄደ ሁሉንም በደምብ ታስተናግዳለች።

    • @betelhemmarkos
      @betelhemmarkos 6 วันที่ผ่านมา

      ፋኒ ውሸታም አይደለችም በግምት አታውሩ

    • @BirtukanYimer-rv9hj
      @BirtukanYimer-rv9hj 6 วันที่ผ่านมา

      የታወቀ እኮ ነው ማስታወቂያ እና እውነት ይለያያል የትም

    • @TesfaneshMelese
      @TesfaneshMelese 5 วันที่ผ่านมา

      እውነትሽን ነው እህቴ እኔ ራሱ ግራ ገባኝ የምታውቂው ቦታ ካለ ጠቁሚኝ

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 10 วันที่ผ่านมา +6

    እውነትም እናት እጆችሽ ይባረኩ እንዴት ደስ ይላል ውይ ሀገሬ እኔም ወዳጌሬ ስገባ ወደ እናት ቤት ነው የሚሄደው ያብቃሽ በሉኝ

  • @marmymar5335
    @marmymar5335 10 วันที่ผ่านมา +10

    ሲሂዱ እኮ እንደዚህ አያረጉም ሰው ይመርጣሉ ካሜራ ፊለፉት እጅ

  • @fatinooraldine7936
    @fatinooraldine7936 10 วันที่ผ่านมา +3

    ከትጂ መምጣት ተዋቹ በሰላምነዉ ጭቅጭቃቹ ናፈቀኝ😢😢❤❤❤❤የፍቅር ተምሳሌት የገኒ ቤተሰብ❤❤❤

  • @الحمدلله-غ6ز8ز
    @الحمدلله-غ6ز8ز 10 วันที่ผ่านมา +6

    ገኒ ምርጥ እናት❤❤

  • @birhanabeera8759
    @birhanabeera8759 10 วันที่ผ่านมา +1

    Faneyyyyyy Yane Enat Enqan Aderseshe I don’t have words for you wow you are Amazing God bless more and more As always, you are Enat for me ♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 10 วันที่ผ่านมา +2

    ገኒዬ እንኮን ደስ አለሽ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 10 วันที่ผ่านมา +1

    ገንየ መልካም በዓልከነቤተሰብሽ ምችት ይበልሽ❤❤🎉

  • @takelederesa
    @takelederesa 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ መልካም አመት በሞላው አለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እንኳን አደረሳችሁ ❤

  • @onedaytube
    @onedaytube 10 วันที่ผ่านมา +1

    እንደዚ ባልቀባም እንኳን ባገኝሽና ብገባ ታድዬ ኡኡኡኡሐ ናፍቆኛል

  • @elda554
    @elda554 5 วันที่ผ่านมา

    Geniyee tebareki fanaye bizu waga keflalech ende serawa media cover alagegnechim

  • @Somayube
    @Somayube 10 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🎄🎁🎄🎁🎄🎁🎄🎁🎄🎁🎄🎄🌹🌹🌹

  • @SlamKASA
    @SlamKASA 10 วันที่ผ่านมา +2

    ውድድድ ሳረጋቹህ 10ሺ እስገቦኚ 🙏❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 10 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ገኒ እኔንም አስቀናሽ አሁንስ በጣም ደስ ይላል

  • @AndualemMunie
    @AndualemMunie 10 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም ሲደረግለት ሁሉም ደስተኛ ነዉ TH-cam'ቢጠፋ በአንዴ ዱቄት መስለሽ ነበር

  • @SafadHasss-se7bq
    @SafadHasss-se7bq 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seidejigu4880
    @seidejigu4880 10 วันที่ผ่านมา +1

    No, we need your families fun video. Every video with Mulugieta jewaries have fun for us.

  • @twi2415
    @twi2415 4 วันที่ผ่านมา

    Besmam mechem youtube baynor norio Ethiopia adame mene tehonu neber bezeh nuro wudenet!!

  • @elda554
    @elda554 5 วันที่ผ่านมา

    Weyba ye wollo bahel new addis abeba yasetewawekechew fanaye nat gobez ahun hulum eyeserut new

  • @Sabaaa-u1y
    @Sabaaa-u1y 10 วันที่ผ่านมา +1

    Kebetoch 😢 sew yemibelaw yelewum so sad asafariwoch

  • @ፍቅርፍቅር-ከ8ጰ
    @ፍቅርፍቅር-ከ8ጰ 10 วันที่ผ่านมา +1

    ደስስ ይላል ለሰራተኛች አዘንኩ

  • @Hiskael
    @Hiskael 10 วันที่ผ่านมา +1

    የት ነው አድራሻዋ?

  • @natasha-ry9md
    @natasha-ry9md 10 วันที่ผ่านมา +1

    I wanna take my mom there. Can someone please tell me the price🙏❤

  • @messya7125
    @messya7125 10 วันที่ผ่านมา +1

    እህሉ የተወደደዉ ለዚህ ነዉ የት ለመድረስ ነዉ ይሄ ሁሉ መጨመላለቅ ዉሀ በጠፋበት አገር ተጫወቱበት በህሉ በጣም ያስጠላል ደግሞ በሚዲያ መቅረቡ

  • @Tigist-k2v
    @Tigist-k2v 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @YeronicaMesfin
    @YeronicaMesfin 10 วันที่ผ่านมา +1

    Where is your location

    • @husniyaezame-lx9cz
      @husniyaezame-lx9cz 10 วันที่ผ่านมา

      ሁሉም ቦታ አለ አሁን. ውዴ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 9 วันที่ผ่านมา +1

      8:26 ጀምረሽ አዳምጪ እይ ተቀምጥዋል

  • @tsehaiyeshanew3640
    @tsehaiyeshanew3640 10 วันที่ผ่านมา +3

    የበዓል ዋዜማ ጾም አይደለም እንዴ ??????ለተዋህዶ ቤተሰብ

  • @samuelbasa-z5t
    @samuelbasa-z5t 10 วันที่ผ่านมา +1

    Yes

  • @gnt4774
    @gnt4774 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @husniyaezame-lx9cz
    @husniyaezame-lx9cz 10 วันที่ผ่านมา +2

    ዋውውውው

  • @direharerej
    @direharerej 10 วันที่ผ่านมา +1

    ገንዬ አድራሻ አልነገርሽንም የወይባ ጢሱን አባክሽ አድራሻ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 9 วันที่ผ่านมา +1

      ሙሉ ቪድዮውን እይው ስልክ አለው
      8:26 ጀምረሽ አዳምጪ እይ ተቀምጥዋል

  • @AynalemEnye
    @AynalemEnye 10 วันที่ผ่านมา +1

    ገኒ ትፀድቂያለሽ እንደሱ ብታስደሪግኝ

  • @asteranshebo916
    @asteranshebo916 4 วันที่ผ่านมา

    አድራሻችሁ🎉

  • @SadaSada-t5h
    @SadaSada-t5h 10 วันที่ผ่านมา +1

    አድራሻ የት ነው ገኒሻ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 9 วันที่ผ่านมา

      8:26 ጀምረሽ አዳምጪ እይ ተቀምጥዋል

    • @elda554
      @elda554 5 วันที่ผ่านมา

      Bole yilma sigabet fit lefit

  • @MaserteDameta
    @MaserteDameta 10 วันที่ผ่านมา +1

    woiye,ename,lagera,yabekaye,enge,ematealwoe

  • @hannaamare3434
    @hannaamare3434 10 วันที่ผ่านมา +1

    Asemesaye weshtam
    Ahun...Lela Sew
    Bihede Edezih Ataderegum..
    !!!!😡😡😡

  • @yabundejgelaye3956
    @yabundejgelaye3956 10 วันที่ผ่านมา +1

    አስቀናሺኝ

  • @hannaamare3434
    @hannaamare3434 10 วันที่ผ่านมา +1

    Etiopia Hezebe
    Asemesaye weshtam Kefeu new
    😡👈

  • @ebisegetuu5912
    @ebisegetuu5912 10 วันที่ผ่านมา +1

    Abet Ethiopia hager nafekgi

  • @SaadahSaadah-i7o
    @SaadahSaadah-i7o 8 วันที่ผ่านมา

    አድራሻዋን ጥቀሱ

  • @Sabaaa-u1y
    @Sabaaa-u1y 10 วันที่ผ่านมา +3

    I am so disgusted 🤮

  • @lemlem1441
    @lemlem1441 10 วันที่ผ่านมา

    ጆን

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 10 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጲያ ኑሮ ዉድ አይደለም

    • @ToubaMohammed-l8t
      @ToubaMohammed-l8t 10 วันที่ผ่านมา

      ለነዚህ ለምናያቸዉ ነዉ

    • @ferafera850
      @ferafera850 10 วันที่ผ่านมา +2

      ለታዋቂዎች ውድ አይደለም ለእንደኛ አይነቱ ምስኪን ግን ይከብዳል😂😂😂

  • @kalkidanterefe-b9t
    @kalkidanterefe-b9t 10 วันที่ผ่านมา +1

    we love you

  • @SaraAbraha-sx5kh
    @SaraAbraha-sx5kh 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Mestawet-y9f
    @Mestawet-y9f 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @elda554
    @elda554 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤