ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መላው ክርስቲያኖች እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ ❤❤❤
እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ቤተሰቦች
Enkuwan abro aderesen ❤
Amen🙏enkuan abero adersen
እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ ፣ የአእላፋት ዝማሬ በጣም ደስ ይላል ሁሉንም ሰው ያሳተፈ ነው " እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን " !!
Amen enkuwan abro aderesen ❤
አሜን🙏🏽
እንኳን ደህና መጣክ ቤንጃሚን ሰሞኑን እንኳን ዘና ማለት የለም ዛሬ እንኳን ባንተ ቪድዮ እየተዝናን እናምሽ ሁሌም እንደዚህ አይነት እያስተማር የሚያዝናና ፕሮግራሞችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ❤❤መስራትን ለምታበረታቱ ሁሉ ደጋግ ኢትዮጲያውያን አላቹና ከጊዚያችሁ ላይ ስራዬን በማየት ❤ከዚህም በላይ እንድሰራ በርታ በማለት ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዚያቹ ላይ በቤተሰባዊነት ልብ ደግፋኝ ❤ለምታርጉልኝ ትብብር ሁሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ❤❤❤❤
ህጻኗን በአላህ ፈቃድ ሰበብ ሆኖ ያዳናት ልጅ መደነቅ እንዲሁም የሱን ስራ እንደራሳቸው ያስመሰሉትም ለሌሎች መቀጣጫ እንዲሆኑ ሰይፉ ላይ ቀርቦ ጉዳይ ግልጽ መደረግ አለበት! የነሩህማን ከዛም በፊት የነገነት ንጋቱን ታሪክ አይተናል። ዳግም ሰዎች ሰይፉ ላይ እየቀረቡ ራሳቸውን የሚያዋድዱበት እና በቀጣይ ቀን በቲክቶክ የሚዋረዱበት ሁኔታ አለና ሰዎች የማይገባቸውን ጥቅም ለማግኘት ቢያንስ ሰይፉ ሾ ላይ የሚቀርቡበት ሁኔታን ይቀንሳል።
thank you benja lijen happy birthday selalkeleg dese belogal...🙏🙏
ባለማስኩ ቆንጆ ነው ሚያስጠላ ይመስለኝ ነበር አንድ ብር ለምን ፊቱን ሸፈነ እንዲህ እያማረ
እውነት ልጅቷ ገረመችኝ ምን ይወጣለታል ቆንጆ ነው እውነት ለመናገር እሱን ሰድባ ፎቶዋን ለጥፎ እንዲሰድባት ፈልጋ ነው 😂😂
1ብር ለካ እንደዚህ ቆንጆ ነህ ቁርጥ Chris Brownያንን 😂😂👌👌 ያቺ ቺኳ ግን ምነው አስቀይመሃታል እንዴ ያስጠላል ብላ ያዙኝ ልቀቁኝ ያለችው የሆነች ሰገጤ😅😅😅
ለንደን ላይ ይሁን ውድድሩ አይደል በነፃ ልትጠፍ የኔ ጀግና ሰድብህ ለኔ ምራቃት ነው ባለጌ ነሺ ሰካራም
አንድ ብር ፉንጋ ቀፋፊ መስሎኝ ነበር ማስከን ሲያወልቅ ደና ፊት አለዉ
ቤንጃ እኔም ዛሬ ነው ልደቴ 1992 ታህሳስ 30
አንድ ብር ቆንጆ አይመስለኝም ነበር ወላኢ በጣም ቆንጆ ነው🎉❤
ቤንጃዬ የኔ ፍቅር እንኳን ደህና መጣህ።
ሰለአሰተዳደግ ያወራሽዉ ችክ በጣም ልክ ነሽ
የእሳት አደጋ ሰራተኞቹ ባልሰሩት ስራ መታወቅ ወይንም ክብር እድገት ለማግኘት ዋሽተው ከሆነ በሕግ መጠየቅ አለባቸው
አይ የዘንድሮ ፖሊስ በባዶ ሜዳ ጀግና ጀግና እንጫወት የሚሉ የሚዲያ ጀግኖች😏😏
ቤንጃ እና መላው የቤንጃ ቲዮብ ክርስትያን ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን እና መድሀኒታችን የልደት በአል አደረሰን አደረሳችሁ!!!
የሻላዬ አድናቂኝ ነኝ ዘሀበሻን ጨምሮ ሰይፉን ጨምሮ ተስገብግባችሁ ነበር ኩም አረገልኝ እሰይ
ቢኒያችን❤❤❤❤እንኳን አደረሠህ ቢኒ❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ቤንጃ❤❤❤
አንድ ብር የሳቄ ምንጭ ❤❤❤❤
የሁል ጊዜ ተከታታይህ ነኝ ሁሌም ነግርሀለው እያልኩ አልፋለሁ ግን አሁንም አይተህ ታስተካክላለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ከደገምከው በሌላ video ነግርካለሁ
ከእንጭጩ አይሻልም??
@meseretdibabe8020 ቀጣይ በሚለቀው video ላይ ከደገመው እነግረዋለሁ
@@rutdeme523youtube መልካም አለመቸኮል ጥሩ መሆኑን ተማርኩ
እንኳንአብሮአደረሰን 🙏🏽
ልክ ብለሻል እኸቴ እኛን ለማሳደግ ምን ያሕል መሰዋት እንደከፈሉ በራሴ ወደኋላ እንዳስተውል አድርገሽኛል አመሠግናለሁ!!!
እደኔ የሱ መልክ ያልመስለው
አንድ ብር ምንም አይወጣለትም ቆንጆ ነው አንቺ አለሽ አደል ዱቄትሽን ነስንሰሽ ብዙ አታውሪ
በትክክል በዚህ ሰበብ ለመታወቅ ነው
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤
ቤጃ ይመቸኛል ይመቸኛል ወፍረቱን ጎላ አደርጎ ያሳየናል😂
benja ልጁ እኮ እውነቱን ነው እሱ ነው ያወጣት
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤
በጣም ብዙ ብር ተከፍሎት ነው ማስኩን ያወለቀው
ለብር ምንስ ቢኮን አሉ የድሮዋ ጎረቤቴ ሴትዮ 😂😂😂😂
እንደዚህ አይነት ሰዎች መገለል አለባቸው
ሻሎም ቤንጃችን😊 አንድ ብርየ 😍
ለልጆቼ ለመግዛት አስባሎህ የመሬት መንቀጥቀጥ ብያጋጥም ምን ዋስትና አለ ተምሮች አብራሩልን እባካችሁ 🙏🏿
Benja, ሰይፋን ለመናገር/ አስተያየት መስጠት ለምን ከበደህ: ማለቴ በ mainstream እየቀረቡ credit ማይሰጡ ማለት ከቻልክ ማለቴ ነዉ:: አብርሀም ሲቀርብ ሊሰጥ ሚችለዉ ይታወቃል: ስለዚ ከሁለት side ማቅረብ or በራሱ እዉነታዉን ማዉጣጣት:: ከማቅረቡ ቀድሞ መረጃ መሠብሠብ:: ለዚ ነዉ የነ ሀብታሙ እና ሌሎችም የተንዛዛዉ! ሰይፉ አንዳንዴ ታዋቂ ሠዎችን ነፃ የማውጣት ስራ ነዉ ሚሰራዉ, ያስባንንበታል:: pastor ቼሬን promote ከማድረግ ጀምሮ!! Anyways, respect for u, benja! It's PERSONAL OPINION!
አንድ ብር ቆንጆ ነው ምን ይወጣለታል
ቤንጃ እንኳን አደረሰ❤
from dubai love u all
0:12 one birr 😂😂😂
እቃዉ የወጣዉ ኪራይ ባለመክፈሉ እንዲለቅ እንጂ በደግነት ሊያፀዱ አይደለም ።አልተረዳኸዉም መሰለኝ።
አረ ሿሿ አንድ ብር ይሄኛው ሳይሆን ያቺ ልጅ ሀይገር ባስ ቪትዝ ምናምን ያለችው ነች እስኪ ፊቷን በማስኩ ሸፍኑትና እዩ እስፔሻሊ አገጫቸውን አስተያዩ
ቻምፕ ናፈቀን ደግሞ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
አወ ዘፍኙ በርሱ ምክንያት ሰው ሞቶል እንደዚህ እንትን እትን ብሎ ለመናገር ለምን መጣ ሲያስጠላ ክፍ ክፍ እናቶ በጣም ትዝ ትለኛለች ሀዘኖ የሞተ ሰው ገሎል በቃ የሰው ህይወት የረከሰባት ሀገር
Enda benja hege neta yalewen sewye yemtelew yega Hager hege meche fetehawe hono new endeze yemtelew?
1ብርን የተቸሽው ልጅ ግን አማሮሽ ነበር ማለት ነው😂😂
ረግጦ ረግጦ መሬት ውስጥ በቀበረህ ደንቆሮ አድርሱልኝ ለሰይዶ ደንቆሮ
አንድ ብር ለካ እንደዚ ቆንጆ ነው ሲገለጥ👌
Yebesele are mene ayenete new temune teyekuleg are weyena 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Selam wendime ❤❤❤❤❤
1 ber betam konjo new ka nche fit
እንኳን አብሮ አደርሰን ቤንጃ ምርጥ ሰው
ሜላት ሲሰኛ እኮ ናት አገባች አልተባለም እች ውሻ ሸረሙጣ ደሞ ተመልሳ ትዳራ ጀመረ
Yanchen fit ayeteshewale?
ምን ሆነ የአንድ ብር ፊት ቆይ ሰውን ስንዘረጥጥ በልኩ ቢሆንስ😌ሆ
የአንድ ብር እና የሴዶ ሩጫ አልገባኝም ምንድነው ውዶቼ?
😂😂😂ename asekeyame new yemeselege 😂😂😂1bire
ለገንዘብ ብቻ ነው የሚኖረው
❤❤❤❤
አንድ ብር አያምርም የምትለው አይታችሁ አለፏት ለመታወቅ ብላ ነው ከምንም እንዳትቆጥሯት እባካችሁ
እየ ልጅ በሴይፋ ላይ ይቅረቢ
ኧረ ተይ ቆንጆ ነዉ
አይ ሰይፉ ተበላህ ሩሀማ ዋሸች አሁን ደሞ እሳት አደጋ ነኝ ብሎ የመጣው ሰው ይገርማል የ ሀበሻ ነገር ከድጡ ወደ ማጡ ይሉሀል ይሄ ነው
ሰላም እንዴት ነህ
መልካም ልደት
Ande yegema sielte koba kuret belut Christian ered belut . Wozader silte
Azegyeee
አብርሃም ሸሌ
Gem islam neh
❤❤❤🎉🎉🎉
🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂
የተልባው ነገር 😂😂😂😂😂
አንድብሩ ላይ ተመለስ በሉት፤ ሸፍኑት ሸፍኑት።
😂😂😂❤
bja
Bilos torta legeza heje 2700 silugn dengche hedku
ወንድሜ አንተን የላክላት መልክተኛ ነህ እንኩዋን እረዳሀት የስውር አባትህ ያልታሰበ ሲሳይ ይስጥህ ይህ አለም የውሸት ኡለም ነው አትዘን
E😅
ሜላት ወንድ ስትፈልግ ነው ቤተክርስታን የምትሄደወ ወንድ ስትገኝ አርፋ ትቀመጣለች የገርማል
❤❤❤❤❤