ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እውነት አባታችሁና እናታችሁን በንሰሃ አባት በቁርባን መልሷቸው ጀግኖች!!!
Set cekgn nati isu bexem ewa new 😢
@@Ogummanqabenyaaደምረኛ
❤❤❤
ያዘው ለተባለው በሽታ ማን ሀላፊነት ወስዶ ነው የሚታረቁት?
እባክሽ ገንየ ተው ታረቁ ወላሂ ልጆቹ አንጀቴነው የሚበሉኚ ታረቁና ደስ ይበለኚ ሙሊጌታ ሲያለቅስ አብሬ ነው ያለቀስኩት ❤❤❤❤❤❤
የመጨረሻው ልጅ አእምሮው በጣም ተጎድቷል ሁልግዜ የአባቱን ነገር ሲያነሳ ያለቅሳል ሲያድግ የበቀልሰው እንዳይሆን
ለምን ያቃሉ
እኔም ሥጋቴ እሡ ነው
❤❤❤❤❤ በጣም ካንጀት የገባ በጣም ከልቤ ነው የገባ አንተ ልጅ ብሩክ ነህ እናትና አባትህ በአንድ ላይ እንዲታረቁ እግዚአብሔር ደግሞ በመካከላቸው የናትና አባት ፍቅር የተለየ ነው ፍቅራችሁ ይባርክላችሁ አንተም ተባረክ ያሳድግ የልጅ ወርቅ
ትንሹን ልጅ ከገባበት ጭንቀት አውጡት በኃላ ፀፀት ውስጥ እንዳትገቡ ከልጅነቱ ጀምሮ ውስጡ ያመቀው በእንባ ብቻ የሚገልጠው የውስጥ ጥያቄ አለው ገነት እንዲህ በሳቅ የምታሳልፊው ነገር ከይደለም አስተውይ ከታች ላሉ ሁለት ልጆችሽ ትልቅ ስራ ፍለፊትሽ አለ ያስተዋልሽ አልመሰለኝሞ ከአባታየው ጋር ያለውን ችግር ሚዲያ ላይ እየወጣችሁ ድራማ እየሰራችሁ ሌላ ተጨማሪ ጥያቄ ልጆቹ ላይ አትፍጠሩባቸው ለሰውም መጠቋቆሚያ አታድርጓቸው ከታረቃችሁ ታረቁ አለበለዚያ አርፋችሁ ተቀመጡ ።አይደለም ለልጆቹ ለኛም ከተለያየ ሚዲያ የምንሰማው እያስጨነቀን ነው።
እንደው ምን፡ላርግሽ/ህ?ሰዶ፡ማሳደድ፡እንዳይሆንባቸው።ሥላሴን፡እያሳዘኑ፡መቀጫቸው፡የዚህ፡ምስኪን፡ጉዳት፡ነው።ይጨንቀኛል፡እያላት፡ስቃለች፡መልሱ፡እንዳይከብዳት።ምከሯት፡መፀሀፍ፡የራበውን፡እሳት፡ሙቅ፡አትበለው፡ይላል፡ልጇ፡አባቱን፡ይቅር፡እንድትለው፡ፈልጎ፡ውስጡ፡ይሰቃያል፡እሷ፡አመስግነው፡ትለዋለች፡ብዙ፡ተሰቃየች፡ያሳለፋት፡እግዚአብሔር፡ነው፡ነገም፡የሚጠብቃት፡እግዚአብሔር፡ነው፡ይቅር፡ብላ፡ቀሪ፡ግዜዋን፡አይደለም፡ጥሩ፡መጥፎም፡ቢገጥማት፡ልጇን፡ከፈጣሪ፡በታች፡ስቃዩን፡ተረድታ፡ፈጣሪዋንም፡ይዛ፡ብትሞትሞትም፡ይሻላታል።
ውሰጤን ያወክ ያህል ነው የተሠማኝ ላልከዎ ነገር አመሠግናለሁ
በጣም የልቤን ነው ያልክልኝ
የምሬነው የመጨረሻአ ልጅ የሚጨንቀው ነኀር አለ ምስኪን ከልጅነቱ ጀምሮሆ የኔ አባት❤
Egziabher ybarkh tru mkr new
ገኔዬ እውነት ከልጅችሽ አባት ታረቂ ለልጆችሽ ብለሽ 😢😢😢😢😢 የመጨረሻው ልጅ በጣም እየተጎዳ ነው 😢😢😢😢 እየሱስ እኮን ያውሉ ለያ ስል ሀጥያታችን ይቅር ብሎን እየኖርን ነው እካክሽ ይቅርታ አርግለት😢😢😢😢
ምን ልበል ሰዎች😢😢 እግዚአብሄር ይቅር ባይ ነው ይቅር ተባበሉ ነገ አፈር ነን ለኩንትራት ህይወት😢😢ብቻ ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ🎉🎉🎉❤❤❤ሳላደንቅሽ አላልፍም የኔ ውድ እናት ገኒዬ ምርጥ እናትም ጓደኛም ለልጆችሽ🎉🎉🎉
Geneye rejim edme yesetesh geta.yene deg,araya enat nesh ❤❤❤
ገንየ የኔመልካም እናት እባክሺ ከልጆቾሺ አባት ጋ በቁረባን ተጋብ አሁን ልጆቻችሁ አድገዋል መቼም አብራችሁ አኑሩ ልጀችሺ ጋ በስራ አጋጣሚ ትዳረሲይዙ ብቻችቡንነዉ የምቀሩት ግን ብትጋብ ደስይለኛል ገንየ ካጠፍሁ ይቅርታ😢
ይቅርታ የገነትን ደጅ ይከፍታል ጌኒዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ስለ ልጆችሽ ስትይ እባክሽ ይቅር በይ ከምትወጃቸው ልጆችሽ ጋር ከአባታቸው ጋር በመታረቅ አብራችሁ ኑሩ በጌታ ፍቅር ልብሽን በይቅርታ ሙይው በፍፁም ምህረቱ ታስበሽ ነው በህይወት የመኖርሽ ሚስጥሩ ሁሌም የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛላችሁ።
ቢታረቁ ደስ ይላል ተለያይተው እንካን ይዋደዳሉ ይከባበራሉ ቢያን ለልጆቻቸው ሲሉ ❤❤
❤❤❤❤❤የኔ የግሌ አስተያየት ሁለቱም የትዳር ምሳሌዎች ናቸው የእግዚአብሄር ቃል ስለትዳር ብዙ ያወራል እሱ ያጣመረውን የሚፈታ የለም ሰው እናትና አባቱን ይተዋል ከትዳሩም ይጣበቃል ሌላው ሐዋርያው ጳውሎስ እንደ እግዚአብሄር ቃል ሲናገር ለባለ ትዳሮች ቢቻላቹ በኢቅርታ አብሮ መኖር ካልተቻለ በፍቅር በኢቅርታ መኖር ስለዚ ሰው በሰው ጉዳይ ገብቶ ባይፈተፍት መልካም ነው ወንድሜ በብዙ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
ገኒ እግዚአብሔር ብዙ ነገር ትቶልን ነው እየኖርን ያለነው ፡፡ለዚህም ያበቃሽ እግዚአብሔር ጤና ሰጥቶሽ ነው ለልጆችሽም ጭምር ፡በጣም ውስጥሽን የጎዳበት ቀን አለ ግን ደግሞ በጣም ተፀፅቷል እግዚአብሔርንም ያውቃል ጥሩ ያወራልሻል ከልቡ እና የእኛም ምኞት የልጆችሽን መጓጓት ጨምሪበትና እንደ አዲስ ጀምሩ እግዚአብሔርም እኛም ደስ ይበለን ዲያብሎስ ይፈር፡፡ ህይወት አንዴ ናት እናዝንብሻለን ፡፡ይህን ስፅፍ ስራዬን አቋርጬ ነው ምናገባኝ ማለት እችላለሁ ግን ሰውኛ ….
ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሲል እኮ ነው ወደዚህ አለም ክብሩን ጥሎ ዝቅ ያለልን እና እነሱ የማይታረቁበት ምክንት ከፈጣሪ ክብር ይበልጣል ለማለት ነው እሷ ራስ ወዳድናት ምንም ጥፋት ቢኖር ከይቅርታ በላይ ምንም ነገር የለም😊
Atifiredu esu bewetatinstinetuwa gize edmewan belito keset gar simagit ,siteta lijochun siyasrib yet neber zare sicheger biyalekis esuwa mewekes yelebatim
ገንዬ በጣም ነው የእምወዳችሁ ግን ይህ ልጅሽ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ውይ ሲያለቅስ ማየት አልፈልግም አታስለቅሱት በማርያም
ወላሂ. በጣምነው. የምወዳችሁ. ከልጆችሽ. አባትጋር. ታረቂ. ❤❤❤❤
ይታረቁ፤ ለልጆቻቸው ሲሉ ይታረቁ፤ ግን ፍጥረት እኮ ይቅር ባይን ይወዳል፤ አላህ እንዲወድሽ ከፈለግሽ ይቅር በይው ፤ ሰውኮ ቋሚ ፍጡር አይደለም እንድ ቀን ይታጣል፤ ይቅር መባባል የአላህን ውዴታ ያስገኛል፤ እባክሽ ልጆሽን ደስ ይበላቸው ታረቁ። አባታቸውን ሲወጡ ሱገቡ ይዩት፤ ሁሉንም ያለፈ ችግራችሁን እንድ አሮጔ ጨርቅ አውልቃችሁ ጣሉትና አዲስ ያማረ ልብስ ልበሱና ቆንጆወችን ልጆቻችሁን አስደስቷቸው። "ጎሽ ለልጇ ስትል ተዋጋች" እናንተ እኮ ለልጆቻችሁ ስትል ተፋቀሩ ፥እብራችሁ ኑሩ፤ ይህን የምንፈልግ ሁሉ ደስ ይበለን።
እባካችሁን እባካችሁን በእግዚአብሔር ስም እጠይቃችኋለሁ ለልጆቻችሁ ስትሉ ይቅር ተባብላችሁ ታረቁ ከዚህ በኋ ምን ይቀራል ሰው እኮ ገኒ አጥፊ ሁሉም ያጠፋል ጥፋት ደግሞ በይቅርታ ይታለፋል እናንተን ባየኋችሁ ቁጥር በጣም ለጆቹን እናንተን ሳይ ከውስጤ የሚሠማኝን ሀዘን ለመግለፅ ይከብደኛል እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ አንድ ሁኑ ጠላትታችሁን እቅዱን ስበሩ እኛም ደስስስስ ይበለን ስሜታዊ ሆኜ የፃፍኩትንም አላውቅምና ገንዬ መልስሽን አጠብቃለሁ እህቴ አወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ገኒ ከልጆችሽ በላይ ሽማግሌ የለም ከተመለስ ከተስተካከለልሽ ማምሻም እድሜ ነው ይቅር ተባባሉ እንዲህ ደስ ትላላችሁ።
በውነት. ሁሌም ቢሆን ዋጋ ምትከፍለው. እናት ነችና ጨክኚና ታረቂ ካንቺ ፈተና የልጆቹ ደስታ ይበልጣልና😮
በአላህ ገንየ ከልጁችሽ አባት ታረቃ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በጥላው ሸፍኖ ከልሎ ያሳድጋቹ አሜን!!!በእውነት ትልቅ ምርቃት ነው እሱም የአባት ምርቃት እዴት ደስስስ ይላል በፈጣር ስም እድህ አባት በሕይወት እያለ በተገኘ አጋጣማሚ ስመርቅ አሜን አሜን አሜን ብሎ መቀበል እንዴት መታደል ነው❤🎉
እህህህህ ልጂ ወልዶ መለየይ ለወላጂ በላይ ልጆች ይጎዳሉ ታረቁ በርግጥ የውስጣችሁን ፍትህ ነው የሚያቀው ግን ደሞ ሰይጣንን አሸንፍና ለልጆቻችሁ ድስት ስትሉ ታረቁ 😢😢
ገኒዬ በእግዚአብሔር ይሁንብሽ ከልጆችሽ አባት አብራቹ ኑሩ እባክሽን እኔ ሁሌ አሉቅሳለሁ ልጆቹ ሲያለቅሱ እባክሽን እች አለም ጊዜያዊ ናት አንቺ ደግሞ የተባረክሽ ነሽ መልካም ስራ ትወጃለ እባክሽን በቃ መፃፍ አቃተን ተባረኩ
የልጅ በጣም አስረቀኝ ወደ የእናት አንጀት በጣም ነው ያስለቅስ እናንተም ታረቁ በአንድ ላይ ልጆቻቸውን አሳድጉ ፍቅር አላቸው የጌታ ፍቅር አላችሁ ተባረኩ እነዚ ሚያምሩ ልጆች ጌታ ይባርካቸው ብዙልሽ
ገኒኮ እኮ በጣም ብስልና ጠንካራ ሴት ነች ስለትዳሯ ከሷ በላይ አሳቢና ተቆርቋሪ የለም የሆነ የተጎዳችበት ነገር ቢኖር ነውጂ እንኳ ለህይወትዋ ለሰውም የተረፈች ጀግና የጀግና ልጅ ናት የሷን እሩብ ጥንካሬ ቢኖረኝ እመኛለሁ❤❤❤❤
ገኒየ ለልጆችሽ የህይወትገጠመኞችሽን አሥተምረሻል መዋደድእዳለ መጣላት መለያየት አለ ከዚያም በትዳርካልተሥማሙ ተለያይተው በፍቅር ልጅችንማሣደግእደሚቻል አሣያታችሇል እናም ይቅርታንም መታረቅንም ከደገናአብሮመኖርንም አሥተምሩንጅ የተሠጠንእድሜ አይደለም ለጠብ ለፍቅርአይበቃም. ሠይጣንእያበጣበጠንእንጅ ከደገናተጋቡና ጠላታቼሁይረር. ወዳጃችሁ ደሥይበለው ገኔ እኔ ልጅሽ ቤሆንነው የልጅምክርተቀበይ.😊 ለሠርጋችሁደግሞ እኮምታለሁ ኢንሻአላህ. አላህያሥታርቃችሁ
እህት ትንሽ ልጅ ከአንጀት ውስጥ ገባ ወርቅዬ በኢትዮጵያ ስመጣ ዓይነት መለሰ በጣም ታምሩ ልጆች ናቸው አንተ ግን ካንቺ ውስጥ ገባ ልጄ የመጨረሻ ልጄን የመሰልክ ተባረክ
ልጆችሽ ፍቅር ናቸው::በጣም ታድለሻል ተባረኩልኝ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ
የእውነት ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን ዛሬ ፃፍኩ አባት የቤት ሞገስ ድምቀት ዋርካ ጥላነው አብረው ብሆኑ የዘላለም ምኞቴም ደስታየም ነው
ኡፍ ምነው እንደገና ታርቁ እና በስጋ ደሙ ታተሙ እና ልጆቻችሁን በስላም ወግ ማዕረግ አድርሷቸው ።እንኳን ልጆችን እኔንም አስለቀሳችሁኝ ከሚዲያ ተቆጠቡ ልጆችሽን ስብስብ አድርገሽ በስላም አሳዳጊዬቸው በማዲያ በኩል ቡዳ አጋንት እና ምቀኛ ያይብሻል
እንደው የናተ መጫወቻ እንሁን ለልጆቻችሁ እንኳን ቅንጣት ታክል የመታስብ የምትሰሩት ስራ ሁሉ እጅ እጅ አለ
በናንተ መካከል ኮ መድኃኔዓለም አለ ፍቅራችሁ ከእግዚአብሔር ልጆቻችሁ የተባረኩ ናቸው ባልሽ አንቺ ደግሞ የእግዚአብሔር ፍቅር ነው ያላቸው ጌታ ይባርካችሁ ልጆቻችሁን የልጅ ልዩ ትዳር ባንድ ላይ እሱን በጣም ነው ደስ የሚለኝ በህይወቴ ውስጥ የሚያስደስተኝ ይሄ ነው
በጣም የምታስቀኑ ወንድም እና እህት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍🎁🥰🥰🥰🥰🥰🥰💎🎉🎉🎉🎉
👉ልጆች ጎበዝ ከሆነናችሁ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጡ ብዙ የተለያዩ ባለ ትዳሮች በክርስቶስ ስጋ እና ደም ክብረው መልሰው ታርቀው አይተናል
ብአውነት እናታችሁ እና አባታች አሰታሩቆችሁ ታረክ ሱሩ 😢😢😢😢😢
አአወዎ ገኒ ግድ ነዉ መታረቅ አለብሽ ወንድሜም እነነደዛዉ ታርቃችሁ በእግዚአብሔር ቤት ነጨጭ ለብሳችሁ በስጋ ወደሙ ታትማችሁ ለልጆቻችሁ ምሳሌ መሆነን አለባችሁ ገኒም ወንድማችንም ግዜያችን መቼ እንደሚመሽ አይታወቅምና እመቤቴ ማርያም ቤታችሁ ትግባ እዉነት ወንድማችን ሲያለቅስ አልቅሻለሁ ለወንድ ልጅ እናቱም እህቱም ሚስቱ ናት
ወርቅዬ እንባው እየተተናነቀ የዋቅጅ ይህ ነው በመካከላቸው አድርጋቸው አብራችሁ በፍቅር እንድታሳድጉ መድኃኔዓለም ጉልበት ብርታት ይስጣችሁ ከእናንተ ጋር ይሁን አብራችሁን አብሮነቷ የለያችሁ ትዳራችሁን እንደገና ይታደስ እንደገና እንደገና አምላክ የዚህ ልጆቻችሁን ያሳያችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን በናንተ በናንተ ጌታዬ ክበር አሜን
ገኒ ያንችን ችግር ባለውቀውም!እባክሽ🙏እባክሽ🙏ገኒ እባክሽ ሰለፈጣሪ ብለሽ😢😢7ግዜ የበደለክን 70ግዜ ይቅር በለው ይል የለ ቅዱስ ቃሉ✝️እባክሽን ሰለልጆችሽ አንባ ስለሱ ሳይሆን ስለልጆችሽ የፍቅር ሶቆቃ ገኒዬ እባክሽ በንሰሃ በቅዱስ ቁርባን እንደገና ፍቅራችሁን አደስችሁ እግዚአብሔርን አስደስቱ ሴጣንን ድል አርጉ ✝️እባክሽን ሁሉን ትተሽ እባክሽ😢ገንዬ ከሞት ወደህይወት ስላመጣሽ ቸሩ እግዚአብሔር ብለሽ🙏😥😥
ገኒ ምርጧ ምርጥ እናት ነሽ አደንቅሻለው ቤተሰቡን ፈጣሪ ይባርክ
ማንም ምንም አስተያየት ሐስጠት አይችልም የ4ልጆች አባትና እናት ናቸዉ ረ/ፕ አጥፍቶም ከሆነ ቅጣቱ ብቸኝነቱ ይበቃዋል ከዚህ ቡሐላ ታርቀዉ ለልጆቻቸዉ አርአያ መሆን አለባቸዉ ::
ገኒዬ የኔ መልከመልካም ሕግዚሃብሄር ስላም ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
ያአላህ እዴት ልጆቹ እዳሳዘኑኝ ባናታቹሁ ታረቁ😢😢
በትዳር ላይ ብዙ ውጣ ውረደ አለ ገኒዬ ምናልባት በጣም ሰብሮሽ ይሆናል አሁን አንች እንድትጨክኔ ያደረገሽ ብዙ ጊዜ ይቅርታ አድርገሽለት ይሱ ግን ብዙ ጊዜ እንደሰባበረሽ ነው የተረዳሁት እናም ሰው ሆኖ የምስይሳሳት የለም በንስሃ አባትሽ በደብ አስመስክረሽ በቁርባን ተጋቡ ገኒዬ ለልጆሽ ስትይ❤ አሁን ላይ ተጸጽቷል ሰይፉ ላይ ቀርባችሁ ሳለ አብሬው ነው ያለቀስኩት አንድ እድል ስጨው😢
ልጆች እናትና አባታችሁ አስታርቁ: 🙏🏿
ያአላህ ጉዳቱንየቀመሰዉ ነዉ የሚቀዉ አላህታሪቃችሁያሳየኝኝኝኝኝኝ
❤❤❤ በትታረቁ ምሕረትን አድርጉ , እግዛብሔርም ብዙ አጢያት ሰርተን ምርትን የሚደርግ ጌታ የአለም ገዢ አለንና ❤❤❤❤❤❤❤
ልጅ እናት ና አባት ያስታርቃል ይሄ ካላደርጋችሁ ሚዲያ ላይ የመልካም ፋሚሊ ምስሳሌ ልትሆኑ አትችሉም
እባካችሁ ታርቃችሁ ቀሪ ዘመናቸሁን በሰላም ኑሩ
እመብርሀን እማፍታው ችግር የለም ችግራችሁን ፍታ ታስታርቃችሁ😢😢😢
እግዚአብሔር እንደገና ወደ ትዳራቸው ይመልሳቸው!
ዝም ብዬ ሳስበው ገነት እየሳቀች ምትሸሸው ትልቅ እውነት አለ የህይወት ጉዳይ ስለዚ ፈጣሪ ጥሩውን ግዜ አምጥቶ ለጥያቄያቸው መልስ ይሁናቸው
አዎ አርቲስት ሰለሞን አለሙ ጋር ከትዳሯ በፊት በነበራት የፍቅር ግንኙነት ነው የአሁኑ የችግራቸው ምክንያት የሚል አይቻለሁ ዘ ሃበሻ ላይ::
Wow የሆነ Famili ❤❤️🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍💎🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍
ሰወዳቸው አይለያችሁ እድሜና ጤና ይሰጣአችሁ❤❤❤
እግዚአብሔ አንድ ያርጋችሁ❤❤❤
አላህ ይባረካችህ ያለፋ አለፋ አላህ ያድሰው እህየን ቤት አናትን ማሰገድ ጥሩ አይ ድለም ተዋት የኔ ጀግና ገንየ❤
ፍቅራችሁ ይመለስ❤❤
የኔናት ገኒ መልካም ልብ ጥሩ ሴት አስተዋይ የልጆቿ የብረት ምሠሶ ናት
ተባረኩ ልጆች❤❤❤❤❤
Geta yibarekachihu melkam araya nachihuGod bless you all!!!!!
እባክሽ ገኒ ክርስቶስ የሰቀሉትን ይብሎ የለ ክርስቲያን ይቅርባይ ነው አንድሁኑ መቼም ከፈጣሪ አትበልጨም😢😢
በጌታ ታረቁ ሁላችንም ደስ ይበለን........
መታደል ነው የኔ አብሮ ማልቀስ የኔ አባት እናቴን ሲሳደብ ሲማታ ሁሉም አባት አውሬ ይመስለኝ ነበር😢😢😢😢
@@Rehima57ደምረኛ
@@Rehima57እኔም ቤተሰቦቼ ተለያይተዉ 10አመታቸዉ ሁለት ነን እኔና ታናሼ እኔም በስደት ላይ አልቅሼ ልሞት ነዉ አባቴ እናቴን እየተማታ እየተጣሉ 😢😢😢
አረ ገኒ እባክሽ የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ አብራቸው ነው የሚለቅሰው የሁለታችንም መታረቅ ብዙ ትዎልድ ያመልጣል !!
ኣየገባቹም ተያቸው ለነዚ ምርጥ ሰወች ለምንደነው በንደዚ ሰዉች ምትካራከሩ ኣረሜን የሆናቹ ህዝቦች
ልጆችሽ ይቅርታ ማለት አለበት ልጆችሽ እነዚህ ወርቅ ልጆችሽ አባታቸውን ይወዳሉ እናታቸውን ይወዳሉ በጣም ነው የሚያመኝ ልጆች እንደዚህ የሚሰፋ ሰው እኔ በጣም አረቀስኩ ትንሹ ልጅ ከልቤ ገባ ይባርክ በመካከላችሁ እግዚአብሔርን ዳሩ ካሉ
ገኒዬ መቼም ቢቆጨው ቢፀፀት ነው የሚያለቅሰው አንቺ በቃ ምህረት አርጊለት እየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ያሳለፈው አስቢ !!
የኔውዶች ገኒ ለልጆችሺ ሰትይ ታረቁ❤❤❤❤
ማለት የደረሰብሽ ችግር ይሁን መከራ ኣንችና ፈጣሪ ነው ምታውቁት ነገር ግን ከሰማይ በታች ደሞ ምንም ኣዲስ ነገር የለም ያው ይለያያል እንጂ በሁሉም ቤት ያለ ነው ችግሩ መጣላቱ ወዘተ ስለዚ ገኒ ልብሽ ኣይደንድን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንካን ፈጣሪ ሆኖ እያለ የበደሉትን ይቅር በላቸው ነው ያለ እኛም የሰው፡ልጆች ሁሌ እየበደልን ይቅር ይለናል 7 ግዜ 70 ይቅር እንድንል ደሞ ኣዝዞናል ስለዚ ኣብራቹህ እንድትኖሩ የይቅርታ ልብ እንዲሰጥሽ ፈጣሪ ጠይቂ ፈጣሪ እንዲደሰት ልጆጃቹሁም በይበልጥ ደስ እንዲላቸው ታርቃቹ ደሞ ለስጋና ደሙ ያብቃቹ፡ ፈጣሪ መድሃኒኣለም ምን ይሳነዋል ❤
በእውነት ለልጄቹ ሲባል መታረቅ አለባቸው
ደህና ሰው የጠፋበት ዘመን ደረስን!! ሁሉም ባይሆኑ የተወሰኑ አርቲስቶች ሞራላቸውን ለገንዘብ ሸጠዋል።ገነት ደግሞ ያማረባት መስሏት ልጆቿን በሚዲያ እያወጣች ትንበላጠጣለች ።በዚህ ላይ አረመኔነቷን ያየሁት ባሏም ልጇም ሲያለቅሱ እሷ ትስቃለች።እዩኝእዩኝ ማለት ደብቁኝን ያመጣልና ብትረጋጊ ጥሩ ይመስለኛል ማፈሪያ!!!
Ere sle Egziabher tareku lgegachu wstachew ygodalu 😢😢😢
Ewye 😢😢😢abatan asnafkegne aba😢😢😢 bselam btana abro yanurachu
Gebeya yehone family....
Ewntenew kengdhe mekurb new engu lielie wend aeyasfeliegm gen bebuzu wtawred new yelefshw gen anch mecherchawm yejegna sera mesrat alebsh❤❤❤❤❤ lesetoch temsaliet nesh❤❤❤1111
አማረቢነሺ እሺ ልጆችሺን ተወደድሺ አባታቸው ጋራ ታረቂ የምር
እግዚአብሔር ይግባ በመካከላችሁ😢
waw men ayenati betasabi nachwo EgzHber Amelaki yetabekhchwo Andi yaragacawo amen 🤲🤲
እመብረአን. ፊቅራቹን. ትመልስላቹ
ufff yana konjo ❤❤❤❤❤ fatre yasadegike
የኔ ውድ ከዚህ በፊትም ሲያለቅስ አይቼዋለሁ
ገንዬ:የኔ:ውብ:እባክሽ:ለሙሌ:ይቅርታ:አድርጊለት:ልጇቹ:በደስታ:ይኑር:ሰው:ያጠፋል:ይቅርታ:ትልቅ:ነት:ነው:ገንዬ:እፀልያልሁ:እግዚአብሄር:ይጨመርበትእንወዳችሆለን::❤❤❤
እባካቹህ ለልጆች ስነ ልቦና ስትሉ
i can't stop crying ❤❤❤😅
ገኒ እየ ለእናትሽ አላህ እደሜ ይስጥ እልሽ ሁላችሁም እደሜ ከጤና ጋር ይስጥ እልሽ
ይታረቁ እግዚአብሔር ያስታርቅልን እንፀልይ
Good idea
#ከእግዚአብሔር #ፍቅር #በላይ #የሚበልጥ #አንዳች #ኃጥያት #የለም❗...#ለፍቅራችሁ #እግዚአብሔር #ጣልቃ #ይግባ...#የተቋረጠን #መቀጠል #ያበቃለትን #እንደ #አዲስ #መዋጀት #ለማይሳነው #እየተጣላችሁ #በሚያፋቅር #ፍቅር #ውስጥ #ያኑራችሁ❗
ፈጣሪ ሆይ ግን ለምንድን ነው ታርቃችሁ እማታስደሱቷቸው❤❤❤
ወላ የሚያቀው ያቀዋል በጣም ከባድነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭
በጣም እኮ ነው የምታምሩት ❤❤
ቀረፃ ላይ በዛቹህ በየቀኑ ደበቅ በሉ ሁሉንም ለካሜራ ሰዉ ይሰለቻቹሃል ብትታረቁ ለእናንተ ሳይሆን እንደዢዋዢዌ አንዴ ወደ አባት አንዴ ወደ እናት ለሚዋልሉት ልጆቻቹህ ከእናንተ በላይ ደስተኞች ይሆናሉ በየሚዲያዉ ግን ባትበዙ መልካም ነዉ
እዝይን ፋምል😢😢😢❤❤❤ እቆች
አንገታቸው እንዴት ነው የሚያምረው ❤❤❤
እባክ አምላኬ አድ አድርጋችው ❤❤❤😢😢
ገኒ ላይ አትፍረዱባት በቃ ፈጣሪ አንድ ላይ እንዲሆኑ ይርዳቸው
አረ ገንየ እንደ ስምሽ መልሽው ገነት ሁንለት ። ማንም ሰው አንቺ ላይ መጥፎ ነገር መሰንዘር መናገር አይችልም አይገባም፡ ነገር ግን እግዚኣብሐር ጋብቻ ቅዱስ ነው ማንም አይለየው ስላለ እንጂ ከይቅርታ ጋር።🌹
በናተ ጥፍት ልጆቹን አትጉዱ ለናተ ቀላል ልጆቹ ግን በማያቁት አትበድሎቼው በቃ አላህ ስንት የኛን ወጄል ይምራል ይቅርታ አርጊለት ላጭር ሂወት አትበተኑ
ጊኒ ልቧ ቆስሎ ነው የኔ እህት😢
ደስ እምትሉ ቤተሰብ ማሻአላ
እናንተን አለማድነቅ አይቻልም ❤❤❤❤❤
እውነት አባታችሁና እናታችሁን በንሰሃ አባት በቁርባን መልሷቸው ጀግኖች!!!
Set cekgn nati isu bexem ewa new 😢
@@Ogummanqabenyaaደምረኛ
❤❤❤
ያዘው ለተባለው በሽታ ማን ሀላፊነት ወስዶ ነው የሚታረቁት?
እባክሽ ገንየ ተው ታረቁ ወላሂ ልጆቹ አንጀቴነው የሚበሉኚ ታረቁና ደስ ይበለኚ ሙሊጌታ ሲያለቅስ አብሬ ነው ያለቀስኩት ❤❤❤❤❤❤
የመጨረሻው ልጅ አእምሮው በጣም ተጎድቷል ሁልግዜ የአባቱን ነገር ሲያነሳ ያለቅሳል ሲያድግ የበቀልሰው እንዳይሆን
ለምን ያቃሉ
እኔም ሥጋቴ እሡ ነው
❤❤❤❤❤ በጣም ካንጀት የገባ በጣም ከልቤ ነው የገባ አንተ ልጅ ብሩክ ነህ እናትና አባትህ በአንድ ላይ እንዲታረቁ እግዚአብሔር ደግሞ በመካከላቸው የናትና አባት ፍቅር የተለየ ነው ፍቅራችሁ ይባርክላችሁ አንተም ተባረክ ያሳድግ የልጅ ወርቅ
ትንሹን ልጅ ከገባበት ጭንቀት አውጡት በኃላ ፀፀት ውስጥ እንዳትገቡ ከልጅነቱ ጀምሮ ውስጡ ያመቀው በእንባ ብቻ የሚገልጠው የውስጥ ጥያቄ አለው ገነት እንዲህ በሳቅ የምታሳልፊው ነገር ከይደለም አስተውይ ከታች ላሉ ሁለት ልጆችሽ ትልቅ ስራ ፍለፊትሽ አለ ያስተዋልሽ አልመሰለኝሞ ከአባታየው ጋር ያለውን ችግር ሚዲያ ላይ እየወጣችሁ ድራማ እየሰራችሁ ሌላ ተጨማሪ ጥያቄ ልጆቹ ላይ አትፍጠሩባቸው ለሰውም መጠቋቆሚያ አታድርጓቸው ከታረቃችሁ ታረቁ አለበለዚያ አርፋችሁ ተቀመጡ ።አይደለም ለልጆቹ ለኛም ከተለያየ ሚዲያ የምንሰማው እያስጨነቀን ነው።
እንደው ምን፡ላርግሽ/ህ?ሰዶ፡ማሳደድ፡እንዳይሆንባቸው።ሥላሴን፡እያሳዘኑ፡መቀጫቸው፡የዚህ፡ምስኪን፡ጉዳት፡ነው።ይጨንቀኛል፡እያላት፡ስቃለች፡መልሱ፡እንዳይከብዳት።ምከሯት፡መፀሀፍ፡የራበውን፡እሳት፡ሙቅ፡አትበለው፡ይላል፡ልጇ፡አባቱን፡ይቅር፡እንድትለው፡ፈልጎ፡ውስጡ፡ይሰቃያል፡እሷ፡አመስግነው፡ትለዋለች፡ብዙ፡ተሰቃየች፡ያሳለፋት፡እግዚአብሔር፡ነው፡ነገም፡የሚጠብቃት፡እግዚአብሔር፡ነው፡ይቅር፡ብላ፡ቀሪ፡ግዜዋን፡አይደለም፡ጥሩ፡መጥፎም፡ቢገጥማት፡ልጇን፡ከፈጣሪ፡በታች፡ስቃዩን፡ተረድታ፡ፈጣሪዋንም፡ይዛ፡ብትሞትሞትም፡ይሻላታል።
ውሰጤን ያወክ ያህል ነው የተሠማኝ ላልከዎ ነገር አመሠግናለሁ
በጣም የልቤን ነው ያልክልኝ
የምሬነው የመጨረሻአ ልጅ የሚጨንቀው ነኀር አለ ምስኪን ከልጅነቱ ጀምሮሆ የኔ አባት❤
Egziabher ybarkh tru mkr new
ገኔዬ እውነት ከልጅችሽ አባት ታረቂ ለልጆችሽ ብለሽ 😢😢😢😢😢 የመጨረሻው ልጅ በጣም እየተጎዳ ነው 😢😢😢😢 እየሱስ እኮን ያውሉ ለያ ስል ሀጥያታችን ይቅር ብሎን እየኖርን ነው እካክሽ ይቅርታ አርግለት😢😢😢😢
ምን ልበል ሰዎች😢😢 እግዚአብሄር ይቅር ባይ ነው ይቅር ተባበሉ ነገ አፈር ነን ለኩንትራት ህይወት😢😢ብቻ ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ🎉🎉🎉❤❤❤ሳላደንቅሽ አላልፍም የኔ ውድ እናት ገኒዬ ምርጥ እናትም ጓደኛም ለልጆችሽ🎉🎉🎉
Geneye rejim edme yesetesh geta.yene deg,araya enat nesh ❤❤❤
ገንየ የኔመልካም እናት እባክሺ ከልጆቾሺ አባት ጋ በቁረባን ተጋብ አሁን ልጆቻችሁ አድገዋል መቼም አብራችሁ አኑሩ ልጀችሺ ጋ በስራ አጋጣሚ ትዳረሲይዙ ብቻችቡንነዉ የምቀሩት ግን ብትጋብ ደስይለኛል ገንየ ካጠፍሁ ይቅርታ😢
ይቅርታ የገነትን ደጅ ይከፍታል ጌኒዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ስለ ልጆችሽ ስትይ እባክሽ ይቅር በይ ከምትወጃቸው ልጆችሽ ጋር ከአባታቸው ጋር በመታረቅ አብራችሁ ኑሩ በጌታ ፍቅር ልብሽን በይቅርታ ሙይው በፍፁም ምህረቱ ታስበሽ ነው በህይወት የመኖርሽ ሚስጥሩ ሁሌም የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛላችሁ።
ቢታረቁ ደስ ይላል ተለያይተው እንካን ይዋደዳሉ ይከባበራሉ ቢያን ለልጆቻቸው ሲሉ ❤❤
❤❤❤❤❤የኔ የግሌ አስተያየት ሁለቱም የትዳር ምሳሌዎች ናቸው የእግዚአብሄር ቃል ስለትዳር ብዙ ያወራል እሱ ያጣመረውን የሚፈታ የለም ሰው እናትና አባቱን ይተዋል ከትዳሩም ይጣበቃል ሌላው ሐዋርያው ጳውሎስ እንደ እግዚአብሄር ቃል ሲናገር ለባለ ትዳሮች ቢቻላቹ በኢቅርታ አብሮ መኖር ካልተቻለ በፍቅር በኢቅርታ መኖር ስለዚ ሰው በሰው ጉዳይ ገብቶ ባይፈተፍት መልካም ነው ወንድሜ በብዙ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
ገኒ እግዚአብሔር ብዙ ነገር ትቶልን ነው እየኖርን ያለነው ፡፡
ለዚህም ያበቃሽ እግዚአብሔር ጤና ሰጥቶሽ ነው ለልጆችሽም ጭምር ፡
በጣም ውስጥሽን የጎዳበት ቀን አለ ግን ደግሞ በጣም ተፀፅቷል እግዚአብሔርንም ያውቃል
ጥሩ ያወራልሻል ከልቡ እና የእኛም ምኞት የልጆችሽን መጓጓት ጨምሪበትና እንደ አዲስ ጀምሩ እግዚአብሔርም እኛም ደስ ይበለን ዲያብሎስ ይፈር፡፡ ህይወት አንዴ ናት እናዝንብሻለን ፡፡
ይህን ስፅፍ ስራዬን አቋርጬ ነው ምናገባኝ ማለት እችላለሁ ግን ሰውኛ ….
ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሲል እኮ ነው ወደዚህ አለም ክብሩን ጥሎ ዝቅ ያለልን እና እነሱ የማይታረቁበት ምክንት ከፈጣሪ ክብር ይበልጣል ለማለት ነው እሷ ራስ ወዳድናት ምንም ጥፋት ቢኖር ከይቅርታ በላይ ምንም ነገር የለም😊
Atifiredu esu bewetatinstinetuwa gize edmewan belito keset gar simagit ,siteta lijochun siyasrib yet neber zare sicheger biyalekis esuwa mewekes yelebatim
ገንዬ በጣም ነው የእምወዳችሁ ግን ይህ ልጅሽ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ውይ ሲያለቅስ ማየት አልፈልግም አታስለቅሱት በማርያም
ወላሂ. በጣምነው. የምወዳችሁ. ከልጆችሽ. አባትጋር. ታረቂ. ❤❤❤❤
ይታረቁ፤ ለልጆቻቸው ሲሉ ይታረቁ፤ ግን ፍጥረት እኮ ይቅር ባይን ይወዳል፤ አላህ እንዲወድሽ ከፈለግሽ ይቅር በይው ፤ ሰውኮ ቋሚ ፍጡር አይደለም እንድ ቀን ይታጣል፤ ይቅር መባባል የአላህን ውዴታ ያስገኛል፤ እባክሽ ልጆሽን ደስ ይበላቸው ታረቁ። አባታቸውን ሲወጡ ሱገቡ ይዩት፤ ሁሉንም ያለፈ ችግራችሁን እንድ አሮጔ ጨርቅ አውልቃችሁ ጣሉትና አዲስ ያማረ ልብስ ልበሱና ቆንጆወችን ልጆቻችሁን አስደስቷቸው። "ጎሽ ለልጇ ስትል ተዋጋች" እናንተ እኮ ለልጆቻችሁ ስትል ተፋቀሩ ፥እብራችሁ ኑሩ፤ ይህን የምንፈልግ ሁሉ ደስ ይበለን።
እባካችሁን እባካችሁን በእግዚአብሔር ስም እጠይቃችኋለሁ ለልጆቻችሁ ስትሉ ይቅር ተባብላችሁ ታረቁ ከዚህ በኋ ምን ይቀራል ሰው እኮ ገኒ አጥፊ ሁሉም ያጠፋል ጥፋት ደግሞ በይቅርታ ይታለፋል እናንተን ባየኋችሁ ቁጥር በጣም ለጆቹን እናንተን ሳይ ከውስጤ የሚሠማኝን ሀዘን ለመግለፅ ይከብደኛል እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ አንድ ሁኑ ጠላትታችሁን እቅዱን ስበሩ እኛም ደስስስስ ይበለን ስሜታዊ ሆኜ የፃፍኩትንም አላውቅምና ገንዬ መልስሽን አጠብቃለሁ እህቴ አወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ገኒ ከልጆችሽ በላይ ሽማግሌ የለም ከተመለስ ከተስተካከለልሽ ማምሻም እድሜ ነው ይቅር ተባባሉ እንዲህ ደስ ትላላችሁ።
በውነት. ሁሌም ቢሆን ዋጋ ምትከፍለው. እናት ነችና ጨክኚና ታረቂ ካንቺ ፈተና የልጆቹ ደስታ ይበልጣልና😮
በአላህ ገንየ ከልጁችሽ አባት ታረቃ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በጥላው ሸፍኖ ከልሎ ያሳድጋቹ አሜን!!!
በእውነት ትልቅ ምርቃት ነው እሱም የአባት ምርቃት እዴት ደስስስ ይላል በፈጣር ስም እድህ አባት በሕይወት እያለ በተገኘ አጋጣማ
ሚ ስመርቅ አሜን አሜን አሜን ብሎ መቀበል እንዴት መታደል ነው❤🎉
እህህህህ ልጂ ወልዶ መለየይ ለወላጂ በላይ ልጆች ይጎዳሉ ታረቁ በርግጥ የውስጣችሁን ፍትህ ነው የሚያቀው ግን ደሞ ሰይጣንን አሸንፍና ለልጆቻችሁ ድስት ስትሉ ታረቁ 😢😢
ገኒዬ በእግዚአብሔር ይሁንብሽ ከልጆችሽ አባት አብራቹ ኑሩ እባክሽን እኔ ሁሌ አሉቅሳለሁ ልጆቹ ሲያለቅሱ እባክሽን እች አለም ጊዜያዊ ናት አንቺ ደግሞ የተባረክሽ ነሽ መልካም ስራ ትወጃለ እባክሽን በቃ መፃፍ አቃተን ተባረኩ
የልጅ በጣም አስረቀኝ ወደ የእናት አንጀት በጣም ነው ያስለቅስ እናንተም ታረቁ በአንድ ላይ ልጆቻቸውን አሳድጉ ፍቅር አላቸው የጌታ ፍቅር አላችሁ ተባረኩ እነዚ ሚያምሩ ልጆች ጌታ ይባርካቸው ብዙልሽ
ገኒኮ እኮ በጣም ብስልና ጠንካራ ሴት ነች ስለትዳሯ ከሷ በላይ አሳቢና ተቆርቋሪ የለም የሆነ የተጎዳችበት ነገር ቢኖር ነውጂ እንኳ ለህይወትዋ ለሰውም የተረፈች ጀግና የጀግና ልጅ ናት የሷን እሩብ ጥንካሬ ቢኖረኝ እመኛለሁ❤❤❤❤
ገኒየ ለልጆችሽ የህይወትገጠመኞችሽን አሥተምረሻል መዋደድእዳለ መጣላት መለያየት አለ ከዚያም በትዳርካልተሥማሙ ተለያይተው በፍቅር ልጅችንማሣደግእደሚቻል አሣያታችሇል እናም ይቅርታንም መታረቅንም ከደገናአብሮመኖርንም አሥተምሩንጅ የተሠጠንእድሜ አይደለም ለጠብ ለፍቅርአይበቃም. ሠይጣንእያበጣበጠንእንጅ ከደገናተጋቡና ጠላታቼሁይረር. ወዳጃችሁ ደሥይበለው ገኔ እኔ ልጅሽ ቤሆንነው የልጅምክርተቀበይ.😊 ለሠርጋችሁደግሞ እኮምታለሁ ኢንሻአላህ. አላህያሥታርቃችሁ
እህት ትንሽ ልጅ ከአንጀት ውስጥ ገባ ወርቅዬ በኢትዮጵያ ስመጣ ዓይነት መለሰ በጣም ታምሩ ልጆች ናቸው አንተ ግን ካንቺ ውስጥ ገባ ልጄ የመጨረሻ ልጄን የመሰልክ ተባረክ
ልጆችሽ ፍቅር ናቸው::በጣም ታድለሻል
ተባረኩልኝ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ
የእውነት ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን ዛሬ ፃፍኩ አባት የቤት ሞገስ ድምቀት ዋርካ ጥላነው አብረው ብሆኑ የዘላለም ምኞቴም ደስታየም ነው
ኡፍ ምነው እንደገና ታርቁ እና በስጋ ደሙ ታተሙ እና ልጆቻችሁን በስላም ወግ ማዕረግ አድርሷቸው ።
እንኳን ልጆችን እኔንም አስለቀሳችሁኝ
ከሚዲያ ተቆጠቡ ልጆችሽን ስብስብ አድርገሽ በስላም አሳዳጊዬቸው በማዲያ በኩል ቡዳ አጋንት እና ምቀኛ ያይብሻል
እንደው የናተ መጫወቻ እንሁን ለልጆቻችሁ እንኳን ቅንጣት ታክል የመታስብ የምትሰሩት ስራ ሁሉ እጅ እጅ አለ
በናንተ መካከል ኮ መድኃኔዓለም አለ ፍቅራችሁ ከእግዚአብሔር ልጆቻችሁ የተባረኩ ናቸው ባልሽ አንቺ ደግሞ የእግዚአብሔር ፍቅር ነው ያላቸው ጌታ ይባርካችሁ ልጆቻችሁን የልጅ ልዩ ትዳር ባንድ ላይ እሱን በጣም ነው ደስ የሚለኝ በህይወቴ ውስጥ የሚያስደስተኝ ይሄ ነው
በጣም የምታስቀኑ ወንድም እና እህት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍🎁🥰🥰🥰🥰🥰🥰💎🎉🎉🎉🎉
👉ልጆች ጎበዝ ከሆነናችሁ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጡ ብዙ የተለያዩ ባለ ትዳሮች በክርስቶስ ስጋ እና ደም ክብረው መልሰው ታርቀው አይተናል
ብአውነት እናታችሁ እና አባታች አሰታሩቆችሁ ታረክ ሱሩ 😢😢😢😢😢
አአወዎ ገኒ ግድ ነዉ መታረቅ አለብሽ ወንድሜም እነነደዛዉ ታርቃችሁ በእግዚአብሔር ቤት ነጨጭ ለብሳችሁ በስጋ ወደሙ ታትማችሁ ለልጆቻችሁ ምሳሌ መሆነን አለባችሁ ገኒም ወንድማችንም ግዜያችን መቼ እንደሚመሽ አይታወቅምና እመቤቴ ማርያም ቤታችሁ ትግባ እዉነት ወንድማችን ሲያለቅስ አልቅሻለሁ ለወንድ ልጅ እናቱም እህቱም ሚስቱ ናት
ወርቅዬ እንባው እየተተናነቀ የዋቅጅ ይህ ነው በመካከላቸው አድርጋቸው አብራችሁ በፍቅር እንድታሳድጉ መድኃኔዓለም ጉልበት ብርታት ይስጣችሁ ከእናንተ ጋር ይሁን አብራችሁን አብሮነቷ የለያችሁ ትዳራችሁን እንደገና ይታደስ እንደገና እንደገና አምላክ የዚህ ልጆቻችሁን ያሳያችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን በናንተ በናንተ ጌታዬ ክበር አሜን
ገኒ ያንችን ችግር ባለውቀውም!እባክሽ🙏እባክሽ🙏ገኒ እባክሽ ሰለፈጣሪ ብለሽ😢😢7ግዜ የበደለክን 70ግዜ ይቅር በለው ይል የለ ቅዱስ ቃሉ✝️እባክሽን ሰለልጆችሽ አንባ ስለሱ ሳይሆን ስለልጆችሽ የፍቅር ሶቆቃ ገኒዬ እባክሽ በንሰሃ በቅዱስ ቁርባን እንደገና ፍቅራችሁን አደስችሁ እግዚአብሔርን አስደስቱ ሴጣንን ድል አርጉ ✝️እባክሽን ሁሉን ትተሽ እባክሽ😢ገንዬ ከሞት ወደህይወት ስላመጣሽ ቸሩ እግዚአብሔር ብለሽ🙏😥😥
ገኒ ምርጧ ምርጥ እናት ነሽ አደንቅሻለው ቤተሰቡን ፈጣሪ ይባርክ
ማንም ምንም አስተያየት ሐስጠት አይችልም የ4ልጆች አባትና እናት ናቸዉ ረ/ፕ አጥፍቶም ከሆነ ቅጣቱ ብቸኝነቱ ይበቃዋል ከዚህ ቡሐላ ታርቀዉ ለልጆቻቸዉ አርአያ መሆን አለባቸዉ ::
ገኒዬ የኔ መልከመልካም ሕግዚሃብሄር ስላም ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
ያአላህ እዴት ልጆቹ እዳሳዘኑኝ ባናታቹሁ ታረቁ😢😢
በትዳር ላይ ብዙ ውጣ ውረደ አለ ገኒዬ ምናልባት በጣም ሰብሮሽ ይሆናል አሁን አንች እንድትጨክኔ ያደረገሽ ብዙ ጊዜ ይቅርታ አድርገሽለት ይሱ ግን ብዙ ጊዜ እንደሰባበረሽ ነው የተረዳሁት እናም ሰው ሆኖ የምስይሳሳት የለም በንስሃ አባትሽ በደብ አስመስክረሽ በቁርባን ተጋቡ ገኒዬ ለልጆሽ ስትይ❤ አሁን ላይ ተጸጽቷል ሰይፉ ላይ ቀርባችሁ ሳለ አብሬው ነው ያለቀስኩት አንድ እድል ስጨው😢
ልጆች እናትና አባታችሁ አስታርቁ: 🙏🏿
ያአላህ ጉዳቱንየቀመሰዉ ነዉ የሚቀዉ አላህታሪቃችሁያሳየኝኝኝኝኝኝ
❤❤❤ በትታረቁ ምሕረትን አድርጉ , እግዛብሔርም ብዙ አጢያት ሰርተን ምርትን የሚደርግ ጌታ የአለም ገዢ አለንና ❤❤❤❤❤❤❤
ልጅ እናት ና አባት ያስታርቃል ይሄ ካላደርጋችሁ ሚዲያ ላይ የመልካም ፋሚሊ ምስሳሌ ልትሆኑ አትችሉም
እባካችሁ ታርቃችሁ ቀሪ ዘመናቸሁን በሰላም ኑሩ
እመብርሀን እማፍታው ችግር የለም ችግራችሁን ፍታ ታስታርቃችሁ😢😢😢
እግዚአብሔር እንደገና ወደ ትዳራቸው ይመልሳቸው!
ዝም ብዬ ሳስበው ገነት እየሳቀች ምትሸሸው ትልቅ እውነት አለ የህይወት ጉዳይ ስለዚ ፈጣሪ ጥሩውን ግዜ አምጥቶ ለጥያቄያቸው መልስ ይሁናቸው
አዎ አርቲስት ሰለሞን አለሙ ጋር ከትዳሯ በፊት በነበራት የፍቅር ግንኙነት ነው የአሁኑ የችግራቸው ምክንያት የሚል አይቻለሁ ዘ ሃበሻ ላይ::
Wow የሆነ Famili ❤❤️🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍💎🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍
ሰወዳቸው አይለያችሁ እድሜና ጤና ይሰጣአችሁ❤❤❤
እግዚአብሔ አንድ ያርጋችሁ❤❤❤
አላህ ይባረካችህ ያለፋ አለፋ አላህ ያድሰው እህየን ቤት አናትን ማሰገድ ጥሩ አይ ድለም ተዋት የኔ ጀግና ገንየ❤
ፍቅራችሁ ይመለስ❤❤
የኔናት ገኒ መልካም ልብ ጥሩ ሴት አስተዋይ የልጆቿ የብረት ምሠሶ ናት
ተባረኩ ልጆች❤❤❤❤❤
Geta yibarekachihu melkam araya nachihu
God bless you all!!!!!
እባክሽ ገኒ ክርስቶስ የሰቀሉትን ይብሎ የለ ክርስቲያን ይቅርባይ ነው አንድሁኑ መቼም ከፈጣሪ አትበልጨም😢😢
በጌታ ታረቁ ሁላችንም ደስ ይበለን........
መታደል ነው የኔ አብሮ ማልቀስ የኔ አባት እናቴን ሲሳደብ ሲማታ ሁሉም አባት አውሬ ይመስለኝ ነበር😢😢😢😢
@@Rehima57ደምረኛ
@@Rehima57እኔም ቤተሰቦቼ ተለያይተዉ 10አመታቸዉ ሁለት ነን እኔና ታናሼ እኔም በስደት ላይ አልቅሼ ልሞት ነዉ አባቴ እናቴን እየተማታ እየተጣሉ 😢😢😢
አረ ገኒ እባክሽ የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ አብራቸው ነው የሚለቅሰው የሁለታችንም መታረቅ ብዙ ትዎልድ ያመልጣል !!
ኣየገባቹም ተያቸው ለነዚ ምርጥ ሰወች ለምንደነው በንደዚ ሰዉች ምትካራከሩ ኣረሜን የሆናቹ ህዝቦች
ልጆችሽ ይቅርታ ማለት አለበት ልጆችሽ እነዚህ ወርቅ ልጆችሽ አባታቸውን ይወዳሉ እናታቸውን ይወዳሉ በጣም ነው የሚያመኝ ልጆች እንደዚህ የሚሰፋ ሰው እኔ በጣም አረቀስኩ ትንሹ ልጅ ከልቤ ገባ ይባርክ በመካከላችሁ እግዚአብሔርን ዳሩ ካሉ
ገኒዬ መቼም ቢቆጨው ቢፀፀት ነው የሚያለቅሰው አንቺ በቃ ምህረት አርጊለት እየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ያሳለፈው አስቢ !!
የኔውዶች ገኒ ለልጆችሺ ሰትይ ታረቁ❤❤❤❤
ማለት የደረሰብሽ ችግር ይሁን መከራ ኣንችና ፈጣሪ ነው ምታውቁት ነገር ግን ከሰማይ በታች ደሞ ምንም ኣዲስ ነገር የለም ያው ይለያያል እንጂ በሁሉም ቤት ያለ ነው ችግሩ መጣላቱ ወዘተ ስለዚ ገኒ ልብሽ ኣይደንድን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንካን ፈጣሪ ሆኖ እያለ የበደሉትን ይቅር በላቸው ነው ያለ እኛም የሰው፡ልጆች ሁሌ እየበደልን ይቅር ይለናል 7 ግዜ 70 ይቅር እንድንል ደሞ ኣዝዞናል ስለዚ ኣብራቹህ እንድትኖሩ የይቅርታ ልብ እንዲሰጥሽ ፈጣሪ ጠይቂ ፈጣሪ እንዲደሰት ልጆጃቹሁም በይበልጥ ደስ እንዲላቸው ታርቃቹ ደሞ ለስጋና ደሙ ያብቃቹ፡ ፈጣሪ መድሃኒኣለም ምን ይሳነዋል ❤
በእውነት ለልጄቹ ሲባል መታረቅ አለባቸው
ደህና ሰው የጠፋበት ዘመን ደረስን!! ሁሉም ባይሆኑ የተወሰኑ አርቲስቶች ሞራላቸውን ለገንዘብ ሸጠዋል።ገነት ደግሞ ያማረባት መስሏት ልጆቿን በሚዲያ እያወጣች ትንበላጠጣለች ።በዚህ ላይ አረመኔነቷን ያየሁት ባሏም ልጇም ሲያለቅሱ እሷ ትስቃለች።እዩኝእዩኝ ማለት ደብቁኝን ያመጣልና ብትረጋጊ ጥሩ ይመስለኛል ማፈሪያ!!!
Ere sle Egziabher tareku lgegachu wstachew ygodalu 😢😢😢
Ewye 😢😢😢abatan asnafkegne aba😢😢😢 bselam btana abro yanurachu
Gebeya yehone family....
Ewntenew kengdhe mekurb new engu lielie wend aeyasfeliegm gen bebuzu wtawred new yelefshw gen anch mecherchawm yejegna sera mesrat alebsh❤❤❤❤❤ lesetoch temsaliet nesh❤❤❤1111
አማረቢነሺ እሺ ልጆችሺን ተወደድሺ አባታቸው ጋራ ታረቂ የምር
እግዚአብሔር ይግባ በመካከላችሁ😢
waw men ayenati betasabi nachwo EgzHber Amelaki yetabekhchwo Andi yaragacawo amen 🤲🤲
እመብረአን. ፊቅራቹን. ትመልስላቹ
ufff yana konjo ❤❤❤❤❤ fatre yasadegike
የኔ ውድ ከዚህ በፊትም ሲያለቅስ አይቼዋለሁ
ገንዬ:የኔ:ውብ:እባክሽ:
ለሙሌ:ይቅርታ:አድርጊለት:
ልጇቹ:በደስታ:ይኑር:ሰው:ያጠፋል:ይቅርታ:ትልቅ:ነት:ነው:ገንዬ:እፀልያልሁ:
እግዚአብሄር:ይጨመርበት
እንወዳችሆለን::
❤❤❤
እባካቹህ ለልጆች ስነ ልቦና ስትሉ
i can't stop crying ❤❤❤😅
ገኒ እየ ለእናትሽ አላህ እደሜ ይስጥ እልሽ ሁላችሁም እደሜ ከጤና ጋር ይስጥ እልሽ
ይታረቁ እግዚአብሔር ያስታርቅልን እንፀልይ
Good idea
#ከእግዚአብሔር #ፍቅር #በላይ #የሚበልጥ #አንዳች #ኃጥያት #የለም❗...#ለፍቅራችሁ #እግዚአብሔር #ጣልቃ #ይግባ...#የተቋረጠን #መቀጠል #ያበቃለትን #እንደ #አዲስ #መዋጀት #ለማይሳነው #እየተጣላችሁ #በሚያፋቅር #ፍቅር #ውስጥ #ያኑራችሁ❗
ፈጣሪ ሆይ ግን ለምንድን ነው ታርቃችሁ እማታስደሱቷቸው❤❤❤
ወላ የሚያቀው ያቀዋል በጣም ከባድነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭
በጣም እኮ ነው የምታምሩት ❤❤
ቀረፃ ላይ በዛቹህ በየቀኑ
ደበቅ በሉ ሁሉንም ለካሜራ ሰዉ ይሰለቻቹሃል ብትታረቁ ለእናንተ ሳይሆን እንደዢዋዢዌ አንዴ ወደ አባት አንዴ ወደ እናት ለሚዋልሉት ልጆቻቹህ ከእናንተ በላይ ደስተኞች ይሆናሉ
በየሚዲያዉ ግን ባትበዙ መልካም ነዉ