Yemaleda kokeboch Season 2 ep 45 Final Fascia Program

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 447

  • @oranthaile1838
    @oranthaile1838 7 ปีที่แล้ว +20

    እኔ ደሞ አንድ አስተያየት አለኝ ፍፁም የድምፅክ ግርማ መጉስ ልዩ ነው

  • @hiymanotethiopia6138
    @hiymanotethiopia6138 8 ปีที่แล้ว +71

    እኔ 4 አመት ተቀምጭ በስደት እየፈጋው 1000 ሽብር ሳላገኝ ወይ ጊዜ

  • @fawziafawzia848
    @fawziafawzia848 8 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ለመናገር ነጂብና ቤቲ አንደኛ በመውጣታቸው እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ እውነተኛ ዳኛ እንዲህ ነው ተነፈስሁ በጣም ጨንቆኝ ነበር።

  • @ወሎነኝየፍቅርአገር
    @ወሎነኝየፍቅርአገር 7 ปีที่แล้ว +7

    እኔማ ሀገር ልግባጁ ተሎ ነው ተመዝግቤ የምጀምረው ደግሞ አሸንፋለሁ

  • @fireweyniteklab6275
    @fireweyniteklab6275 8 ปีที่แล้ว +68

    ፈጣሪ ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ ተከታይ ነኝ አይ ስደት አይኑ ይጥፋ ስንት ነገር አስመለጠን

    • @Famauaeyeshgech
      @Famauaeyeshgech 7 ปีที่แล้ว +4

      fireweyni Teklab ክክክክክክ አይዞሽ አብረን እንወዳዳራለን የስደትን ገፅታ

    • @fireweyniteklab6275
      @fireweyniteklab6275 7 ปีที่แล้ว

      F5ama uae998 yesh gech እሺ ማሬ አይቀርም በስደት ዙሪያ ነፍ አለ ሚተወን :-D :-D :-D

    • @reyanabu3385
      @reyanabu3385 7 ปีที่แล้ว +1

      😪😪😪😪😪😪ayezoshe

    • @fireweyniteklab6275
      @fireweyniteklab6275 7 ปีที่แล้ว +1

      Reyan Abu እሺ ማሬ :-* :-*

    • @wendewende829
      @wendewende829 7 ปีที่แล้ว

      semche hagr ene agebashalew demo eshe

  • @እኔማነኝቤቴሥምድነው
    @እኔማነኝቤቴሥምድነው 6 ปีที่แล้ว +4

    ፍፄ። በጣም። በእህታዊነቴ። እወድሃለው። አደቅሀለው። ሠላም ህን። ያብዛው።

  • @alemthaeymelss1765
    @alemthaeymelss1765 8 ปีที่แล้ว +3

    fetsa men yakel enderkaw wetatu yeswa new weyem yesu new lemet adelm betam bezu begnzeb betmn mnem ymaydeferewn weket eyasecbetachu le tlk nger mderesachu asebchutal lgna tewaki artistoch mayet telk edel new letewdaderut gn kesu shelmat ykblalu besu bota hogna le 1 dekika sasebew betam kef tgna moral yesmagnal ye kine tebeb nger ayehonelgnem fetsa nxt wededer ato fetsa endmlek ergetgna negn bnant sera yena felgot eyayeut new amesegnalew selam unlegn see you all 3 zur engenagn macki demo betam ejeg betam new fitkn yemadenjew adelm letewdadari le enam moral yesetgnal yanet yayeut muve yelm akeberkalew fetsa berta eshi by ..!!!!!!!!!!!

  • @ውዴየኔፍቅር
    @ውዴየኔፍቅር 8 ปีที่แล้ว +26

    የ 2010 የማለዳ ኮኮብ ተወዳዳሪ አንደኛ እኔ ነኝ።የዛ ሰው ይበለን

    • @medikonjo1678
      @medikonjo1678 8 ปีที่แล้ว +1

      😂😂aski yahuona

    • @Ad-zy2sb
      @Ad-zy2sb 7 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ለዛ ያብቃሽ ማርርርር

    • @mesrtwuba3713
      @mesrtwuba3713 6 ปีที่แล้ว

      ውዴ እወድሃለሁ እንዴት ነው ተሳካልሽ የ2010 የማለዳ ኮከብ ሆንሽ ውይ

  • @fikeritak7661
    @fikeritak7661 6 ปีที่แล้ว +8

    በእናታችው ሰራተኛ ሁኜ ልስራ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 8 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካቹ።

  • @kidestdemsie2710
    @kidestdemsie2710 8 ปีที่แล้ว +8

    አለም ሠገድ ነጅብ አለመለያየታችሁ በጣም ደሥ አለኝ፡፡Congra

  • @kuwaitcool6667
    @kuwaitcool6667 5 ปีที่แล้ว +3

    እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ የፖሮግራሙ ተከታታይ ብቻ ሣይሆን ተሣታፊ ለመሆን እቅድ አለኝ ከሥደት መልሥ አስኪ መልካም ምኞታችሁን በላክ ግለጱልኝ

  • @teybategenge8507
    @teybategenge8507 8 ปีที่แล้ว +17

    wowww ነጅብየ እንኮን ደስ አለህ የኔ ቆንጆ እድታሸንፍ እምፈልገዉ አንተ ነበርክ አድናቂህ ነኝ በጣም ቆንጆ ነህ በርታ አላህ ያግዝህ

    • @kreemkreem7776
      @kreemkreem7776 7 ปีที่แล้ว

      Konjo.love Konjo.love

    • @iloveuturkeyethiopian7415
      @iloveuturkeyethiopian7415 7 ปีที่แล้ว

      Konjo.love Konjo.love
      yemuhammed bariya wesedew tututututu endet yikefal lenesu wancha sayhon miyasdestachew seyf new min abah agebah biyadersen bayadersen leba molacha kemchi wedih new muslim egnagn enkuan adersachu milen kafir adel ende mitilun lemaykachu

    • @teybategenge8507
      @teybategenge8507 7 ปีที่แล้ว

      ጎደሊያስ ጎደሊያስ ጥፊ ከዚ እኔ አባቴ ቤተሰቦቸ ጎደኞቸ ኦርቶዶክስ ናቸዉ እኔ ሙስሊም ነኝ ተከባብረን ነዉ እምንኖረዉ ስለዚ ብዙ አታዉሪ

    • @iloveuturkeyethiopian7415
      @iloveuturkeyethiopian7415 7 ปีที่แล้ว

      Konjo.love Konjo.love
      aynishi yitfa enate nachu sew mitakebirut or anget mitardut doron siyatailuat be......taluat

    • @teybategenge8507
      @teybategenge8507 7 ปีที่แล้ว

      ጎደሊያስ ጎደሊያስ ባክሽ ተፋችሽ ጣኦታም

  • @sadasada7814
    @sadasada7814 8 ปีที่แล้ว +1

    ቤተለሂም ኢሣያሥና ነጂብ መሥኡድ መሸአላህ ብያለሁ
    በነገራችላይ ማህሌት ዳኛዋ ሥታናድድ ነጂብን ሥሠድቢው አናዳኛለች አልወዳትም የሆነች ነገር ነጂብየ እኳን ደሥአለህ የኔወድም አድናቂህነኝ ክርሥቲሀይሌንም በጣም ነው የመወዳት ቤቲንም እወዳታለሁ አለምሠገድም እወዳችሀለሁ ሠላማችሁ ይብዛ እደ ፍፄ

  • @saedman3197
    @saedman3197 8 ปีที่แล้ว +12

    ከምንም በላይ ሳጅን ያነሳው ሀሳብ በጣም ደስ ይላል ዘረኝነት እንዴት እንደሚያስጠላ የገለፀበት መንገድ

  • @ኤማዳአየማርያምልጅ
    @ኤማዳአየማርያምልጅ 7 ปีที่แล้ว +2

    እኩዋን ደስ አለሽ አባትሽ ይቅርታሽን ተቀበሉሽ ስታለቅስ አብሪያት ነበር ያለቀስኩት የማለዳ ኮኮቦች ሰላማችዉ ይብዛ

  • @wizsemreti4051
    @wizsemreti4051 8 ปีที่แล้ว +3

    ውጤቱን በእለቱ ባየውም ሙሉ ፕሎግራሙን ግን አሁን ነው ያየሁት ።
    በጣም ምርጥ ነበር

  • @ኡሚየኔአለኝታ
    @ኡሚየኔአለኝታ 7 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ማሂ ምን ተሰማሽ ነጅብ የኮከብ ተሸላሚ ሲሆን ቅጥል በይ

  • @yamiay4649
    @yamiay4649 8 ปีที่แล้ว +11

    ጥሎብኝ ሳጂንን ውድድድ አደርገዋለሁ

  • @kalkidanwoldekidan7488
    @kalkidanwoldekidan7488 8 ปีที่แล้ว +7

    ነጅብና ቤቲ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @zebiba.nurdinnurdin3434
    @zebiba.nurdinnurdin3434 8 ปีที่แล้ว +2

    ከልብ.ዳኛዎች.ናችው.በዚህ.ቀጥሉ.4ምርጦች.አላህ.ይጠብቃችው.ነጂብና.ቤቲ.እንኳን.ደስ.አላችው

  • @ጦይባየወሎልጅT
    @ጦይባየወሎልጅT 8 ปีที่แล้ว +5

    ሶስተኛ መውጣት የነበረበት ናሆም ነበረ

  • @ሀይሚነኝከሁሩታ
    @ሀይሚነኝከሁሩታ 8 ปีที่แล้ว +2

    ጅብ ካለፈ ውሻ ጮህ አሉ ቁርጥራጭ ቢሆንም አይተናል ለሁሉም እናመሰግናለን

  • @beminetbeminet8011
    @beminetbeminet8011 8 ปีที่แล้ว +4

    ወደ ማለዳ ኮከብ ለመመዝገብ የሚያስፈልግ ቅድመ ዝግጅት ሀሳባችሁን ሼር አርጉኝ

  • @edombezaedom5241
    @edombezaedom5241 7 ปีที่แล้ว +2

    እንዴ ክርስቲ 2 ተኛ ወጣሽ አብርን እንቡር እንዳላልን ኢለመንተሪ ስንማር ክበብ ውስጥ። እኔም እወዳደራለው

  • @emebetdessie3714
    @emebetdessie3714 7 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውውውውውው
    ውድ ያገሬ ልጆች ደስ ስትሉ
    አሸናፊዎች እህት ወንድሞቸ እንኳን ደስ አላችሁ
    በጣም ነው ደስስስስስ የምትሉት

  • @konjo3321
    @konjo3321 8 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ነጅብ በጣም ደስነው ያለኝ የመካኒሣ ቆንጆ እንካን ደስ አለክ

  • @Hirutegegu
    @Hirutegegu 8 ปีที่แล้ว +1

    እኛሥ አይተነዋል ፍፄ ኮራህ አትልቀቅ ሥትፈልግ የማታ ኮከቦች ሢጀምር ጥሩኝ

  • @naemaahmmed100
    @naemaahmmed100 8 ปีที่แล้ว +3

    እኔን ግን ቅር ያለኝ ክርሥቲ 2ተኛ በመውጣቷ ነው በተረፈው ቢግlike

    • @sofe3771
      @sofe3771 8 ปีที่แล้ว

      senutua asubshat nubur tadya

  • @hajarshaj6225
    @hajarshaj6225 6 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ከስደት ስመለስ በራሴ ታሪክ እወዳደራለው እሽ

  • @kazkazi7619
    @kazkazi7619 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል ተከታትየዋለውሁ ይህንን ፕሮግራም ግን ከሴቶችም ከወንዶችም የማይጠበቁ ልጆች ነው 1ኛ ና 2ኛ የተቀመጡት
    3ኛ ያወጣቹት ልጁን ግን በጣምምም ነው የምትገርሙት እሺ ያንን ክህሎቱ እንደው 3ኛ ያስብለዋል

  • @ሰብሊየናቷልጅሰብሊየድንግ
    @ሰብሊየናቷልጅሰብሊየድንግ 6 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ የመሀመድ ግርማ ሞገስ። ብወደው ምን ይላችዋል

  • @سعادهخبشيهه
    @سعادهخبشيهه 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስስስስ ይላል አለም ሠገድ በጣም ማርኮኛል ነጅብ ይገባሀል ቤቲ ክርስቴ በጣም ደስ ብሎኛል ስለናንተ በርቱ በተረፈ ዳኞች ቴድ ምርጥ ሠው ማሒ ሚኪ ፍጤ በጣም ታምራላችሁ በናንተ ጥረት ነው

    • @kreemkreem7776
      @kreemkreem7776 7 ปีที่แล้ว

      سعادهአላህ ይጠብቅህ ያረብ خبشيهه

    • @kreemkreem7776
      @kreemkreem7776 7 ปีที่แล้ว

      ነጅብማሽሽሽሽአላህህህ

  • @fatumamuhammed8521
    @fatumamuhammed8521 8 ปีที่แล้ว +3

    ቤቲናነጅምእንኳንደሥአላችሁ፡፡

  • @dipakthedipak5054
    @dipakthedipak5054 8 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይይ ደስ የሚል ዳኝነት ነው በቃ እንደ ጠበኩትነው ያለፉት አሁንም ፍፄ ጌታ ሰላሙን ያብዛላችው ምእራፍ 3 በጉጉት እንጠብቃለን

  • @yassintelahun6478
    @yassintelahun6478 8 ปีที่แล้ว +3

    ፍጼ ግን ባጣም ምርጥ ልጅ ነህ ተመቸህኝ

  • @jhhv3693
    @jhhv3693 8 ปีที่แล้ว +2

    wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwow betame desymel problem new feisea ewdaleuw ulnem enkan des alcheuw tanks

  • @husniyasultan7090
    @husniyasultan7090 8 ปีที่แล้ว +1

    betam arif program neber zena aderegachun ene fsa tru gza asalfenal le tewedadariwoch enkuwan des yalachu elalew gn bayalk des ylegn neber zena el neber be enante ahun lidebregn new malet nw sht lemangnawm tru neber ymechachu selamachu ybzalgn

  • @wakilealhanewalha.wakilene6709
    @wakilealhanewalha.wakilene6709 7 ปีที่แล้ว +2

    Kkkkk unet yene hwot meselegi fsee enem enanten etayewu eskahun bet salaseda 6 shat Lihonibigi new madame zare endi new mitasrotegi kkkkkkkkk

  • @አሪፈውJ
    @አሪፈውJ 8 ปีที่แล้ว +5

    ክረሰቲ በታም ታምሪለሸ ሀረካትሸ ሰቅሸ ታድሎ ፈሪድሸ

    • @sofe3771
      @sofe3771 8 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkk

  • @helenhasena2317
    @helenhasena2317 8 ปีที่แล้ว +3

    wow des ylal nejibye konjo enkuan des yaleh

  • @ايمانفهد-ج7ق
    @ايمانفهد-ج7ق 8 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እንዴት እንዳማረባችሁ ምንም አድሎ የለለበት ስራ ግን እኔ መች ይሆን የምወዳደረው

  • @ብሬብሬ-ጀ6ከ
    @ብሬብሬ-ጀ6ከ 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምናመሰግነው ፡ቀጣይ ምዝገባ ዱባይ አትመጡም ፡አረ በናትህ ፈፄ

  • @good.kidd.madcity4239
    @good.kidd.madcity4239 7 ปีที่แล้ว +1

    bebeti betam new yetedesetkut eske zare yesa entn new yeneberkut betam new yetedesetkut betye egzabhar edmi ystah ayzosh❤❤💋😗

  • @rahmamuhamed2511
    @rahmamuhamed2511 8 ปีที่แล้ว +1

    ነጅብየ ስወድህ ግን የኢት ጵ ያ ሴት አርቲስት ትወዶለች እንዶትሉኝ እኔ የምርነው የማፈቅርው ስልኩን ስጡኝ መልክቲን እንደምታደርሱልኝ ተስፋ አለኝ በተርፍ ሁላቹሁም ስላማቹህ ይብዛ

  • @alamabat7012
    @alamabat7012 8 ปีที่แล้ว +1

    የምር ለምድን መው እኛ ቲቪ የማንጠቀም ዳይሬክት የማይለቀቅልን ስታናድዱ

  • @aminaendris7748
    @aminaendris7748 8 ปีที่แล้ว +1

    ለቃችሁ ሙታችኋል የፋሲል በአል ካለቀ ዛሬ ነው እንዴ ኡፍ ስታናዱ

  • @ማርያምእናቴግቢልኝከቤቴ
    @ማርያምእናቴግቢልኝከቤቴ 5 ปีที่แล้ว +3

    እዳው እኔ እምለው ከራያ ቆቦ አንድ ሠው አይወጣም እዴ ወይስ የሉም

  • @seadaali4100
    @seadaali4100 7 ปีที่แล้ว +1

    የማለዳ ኮከቦች አቋረጠ እንዴ መመዝገብ ፈልጌ ነበር

  • @semirayimer8397
    @semirayimer8397 8 ปีที่แล้ว +4

    መሻአላህ ነጂብ እንኳን ዴስ አለህ

  • @lubabamohammedbb8006
    @lubabamohammedbb8006 8 ปีที่แล้ว +1

    ዘግይቸባየውም ደስይላ ክርስቲንእብትባይልጅምችትእምትይነሽ

  • @sadafkre3672
    @sadafkre3672 8 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደስይላል ሰው የስራውን የለፋበትን የሚመኘውን ሲያገኝ እደት ያምራል ቤቲየ እኩዋን ደስ አለሺ አባትሺም ይቀን ለማየት አበቃቸው የምር ብቃትሺን አሳይተሻል እድሁም ነጂብ ከዚህ በሁዋላ ያለውን ጊዜ መልካም ያርግላችሁ ዳኞች እድሁም ሌሎች ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ ሰላሙን ያብዛላችሁ

    • @nardinardi1467
      @nardinardi1467 8 ปีที่แล้ว +1

      moka gobaze nake Ewnati. yegabale

    • @Ahmedseada-ci3vd
      @Ahmedseada-ci3vd 7 ปีที่แล้ว

      Sada Fkre

    • @zainabzainab7074
      @zainabzainab7074 7 ปีที่แล้ว

      81 96

    • @zainabzainab7074
      @zainabzainab7074 7 ปีที่แล้ว

      የማለዳ ኩኩቦች በጣሚ ነው የሚከታተለው ሃሪፈ ነው ፈፂ

  • @እራያማኛነው4322
    @እራያማኛነው4322 8 ปีที่แล้ว +5

    mert dagnnet new ymechachhu nejib allah ygezeh

    • @wendewende829
      @wendewende829 7 ปีที่แล้ว +3

      እራያ ማኛ ነው 4322 ሹጣም ነጅብ ሙስሊም ሰለሆነ ነው? ነጅብ ምትይው ቡሽቲ በ ኢትዮፒያዊነትና በስራቸው ምረጪ

  • @halimahalima284
    @halimahalima284 8 ปีที่แล้ว +1

    በነራቺንላይ ነጅብንና አለምሠገድን አደቅነበር ይገርማል

  • @procell7686
    @procell7686 8 ปีที่แล้ว +1

    3nga zur wededer mech new mijemerew fitse nigerun ebakachu

  • @hajarshaj6225
    @hajarshaj6225 6 ปีที่แล้ว +2

    ከስደት ስመለስ በራሴ ታሪክ እወዳደራለው

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
    @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሀገሬ ሠላም ሁኚልኝ😰😰😰😢😢እኔን እንዳወጣሽኝ ሠልሽኝ

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
    @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 ปีที่แล้ว

    ይሄ እንግሊዘኛ የሚያወራው የት ሀገር ዜጋኘው ደሞአኮ እሽ ይላል

  • @emaewodeshalhuhagryeewodes5302
    @emaewodeshalhuhagryeewodes5302 8 ปีที่แล้ว +1

    ደስስስ ትላላቹ
    ግን አንድ ነገር ልል ነበር ተቸዋለው

  • @ጦይባየወሎልጅT
    @ጦይባየወሎልጅT 8 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ስታናዱ ከመቆየቱም ደሞ አሁንም ዛዛታ ምን አለ ወደገደለው ብትገቡ እኛስ ቁርጥራጩን አይተናል ነጅብ አደኛ መውጣቱ ደስ ይላን እኳን ደስ ያለህ

  • @tarru716
    @tarru716 7 ปีที่แล้ว +1

    ሥወዳችሁ እሟሟሟሟ
    አነኳን አብሮ አደረሠን😍😍😍😍💔💔💖💖💘💘

  • @kalikidanbelete9206
    @kalikidanbelete9206 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ግን ሽልማቱ ዋንጫ ለወንድ ብቻ ነው እንዴ የተሰጠው ሴቷ ለምን አላወጣችሁም

  • @ሰሙቲነኝወለየዋየሀይቅልጅ
    @ሰሙቲነኝወለየዋየሀይቅልጅ 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ብሎኛል ነጅብዬ

  • @fathimafathima6522
    @fathimafathima6522 6 ปีที่แล้ว +3

    ክርስቲ ሀይሌ ስወድሽ

  • @samerawit4415
    @samerawit4415 7 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ደስ ስትሉ

  • @munalove6493
    @munalove6493 7 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ እኳን ደስ አለሽ የኔማር አይዞሽማር ውድድድድድ

  • @abaygeber9231
    @abaygeber9231 8 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ስራ ሰርታቹ መጨረሻውን አሳይታቹ ቀጥሎ ሙሉውን ትለቃላቹ በጣም ነው ምትግፕርሙት ሌው ዬናስ ብራነ መዋ በጣም መከበር ያለበት ሰው ለሳጅን ባደረከው ነገር በጣም ተደስቻለው ሁላቹንም መልካም የስራ ዘመን እመኛለው በመከባበርና በመቻቻል ስራውን ግብ እዲመታ ላረጋቹ ዳኞችም እዲውም ከካሜራ ጀርባ ያላቹትንም በጣም እናመሰግናለን።

  • @አፄምኒሊክነፍጠኛነኝየፄም
    @አፄምኒሊክነፍጠኛነኝየፄም 5 ปีที่แล้ว +2

    ፕሎብኝ ፍፄን አፈቀርኩት

  • @ኢስላምነውሂወታይኢስላምነ
    @ኢስላምነውሂወታይኢስላምነ 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው እኝ እዝህ ባታላይ ምንም አላዝንም ወይስደት አይንይጥፍ በርታዋውውውው

  • @ስለማይነገረውስጦታውእግዚ
    @ስለማይነገረውስጦታውእግዚ 8 ปีที่แล้ว +17

    wow በጣም ያምራል እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ የኦርቶዶክስ ልጆች እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሆን

    • @zydamohamed1588
      @zydamohamed1588 7 ปีที่แล้ว +2

      ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን wow

  • @zamzmzzz3778
    @zamzmzzz3778 5 ปีที่แล้ว +2

    Wawww desisss yalan 😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @sarahtesfaye9746
    @sarahtesfaye9746 8 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አላችው ፍፄ አመሰግናለሁ

  • @eyrusegebreyohanes8650
    @eyrusegebreyohanes8650 7 ปีที่แล้ว +2

    ተባርክ ፍፄ እድሜና ጤና ለአተና ለቤተሰቦችህ

  • @የድንግልልጅ-ቐ4ዠ
    @የድንግልልጅ-ቐ4ዠ 8 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነበር ከመጀመሪያው እስካሁን እከታተል ነበር እኔም ጥሩ ያልኳቸውን ልጆች ናቸው ዳኞችንም በጣም ነው የምወዳቹና የማከብራቹ በርቱልን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት ለማያቀው ምንም ላይመስለው ይችላል ግን አሪፍ ነው

  • @passion2514
    @passion2514 8 ปีที่แล้ว

    why such a messy final stage handling? the finalist at least should be instruct what they can say after their rank announced. it seems they are annoyed or not happy especially the females. it should not supposed to be like this. the winner at least should take the center of the stage and the arwding of the prize should be after their rank announced. yehe hulu artist director tebeye tesebesbo yemender chachat yehonebet mekneyat mendenew birraw new? it is annoying!!! to value your show you should all take the attention to the winner. and also the focus should not be winning money. ache

  • @ለተብርሃነይእያዓለመይ
    @ለተብርሃነይእያዓለመይ 8 ปีที่แล้ว

    tegsti madreg ytekmal alu ehin ymesle program betegst metebeki des blogna betzageyum slelekekachut gn enamesgnalen። betam ymiyareka zgjet betam des ylal hulachu enwedachuhaln belila zgjet eske metmetu selam lenante yhun 😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ለተብርሃነይእያዓለመይ
    @ለተብርሃነይእያዓለመይ 8 ปีที่แล้ว

    tegsti madreg ytekmal alu ehin ymesle program betegst metebeki des blogna betzageyum slelekekachut gn enamesgnalen። betam ymiyareka zgjet betam des ylal hulachu enwedachuhaln belila zgjet eske metmetu selam lenante yhun 😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @4asd318
    @4asd318 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ አክተር መሆን እያሰብኩ ነበር አሁን ግን ዳኛም ብሆን ያዋጠኛል😂 ምክንያቱም እኔ የመረጥኳቸዉ ሁለት ምረጦቸ ሥላሸነፉ ቢተልሔም እንዲ ነዉ በራሥ መተማመን አባትሽንም አሳምነሽ አደራ ዬሰጠሽን ዬጎደርን ሕዝብ ማኩራትሽ በጣም ደሥ ይላል አቦ ለኔ ደግሞ ዳግማውይ አፄ ቲድሮሥ ነሽ ፡፡

    • @sofe3771
      @sofe3771 8 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkk alubuzam konjo

    • @4asd318
      @4asd318 8 ปีที่แล้ว

      +sofe konjo yabsha lji mnu?

    • @sofe3771
      @sofe3771 8 ปีที่แล้ว

      +እረ በናታቹህ ክፍል 4 ልቀቁልን asd mugusaewon newo yalkot eko konjo

    • @4asd318
      @4asd318 8 ปีที่แล้ว

      +sofe konjo yabsha lji ይገባታል ማር

    • @sofe3771
      @sofe3771 8 ปีที่แล้ว

      +እረ በናታቹህ ክፍል 4 ልቀቁልን Eso lik nush gun bxam
      sebuza gun ስእኮአርም ይመራአል ነይደል እንዴ ስእለዚ እኔንም እስኪ እንደዚ አድንቂኝ yna konjo

  • @hindyayehusumesti5682
    @hindyayehusumesti5682 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል #ፍፁም በህልሜ አይቼህ ነበር ክክክክክ

  • @nardosgetachew9993
    @nardosgetachew9993 8 ปีที่แล้ว

    ውይይይ በጣም ደስ ይላል ፍፄ ትንሽ አዘገየህብን እንጂ እሱም የራሱ ምክንያት ይኖርሀል ብዬ አምናለው በተረፈ በጣም ደስ ይላል የሁላቹም አድናቂ ነኝ ሰላማቹን ያብዛልን ለሁላቹም እንኳን ደስ አላቹ

  • @MimiMimi-km7fw
    @MimiMimi-km7fw 7 ปีที่แล้ว +2

    ውጤት፡አነጋገራችሁይደብራል

  • @netsanettariku9271
    @netsanettariku9271 7 ปีที่แล้ว +4

    woooow yigebakal nejibi

  • @birhantadess8630
    @birhantadess8630 7 ปีที่แล้ว +8

    ከኮልፌ አንድ ይጥፋ ወይኔ ልጅት እኔ ብኖር ሚከፈለውን መስዋትነት ብቃት አሳይቼ ሽልማቱን በቁጥጥር ስር አውለው ነበር.

    • @senayitseyoum5286
      @senayitseyoum5286 7 ปีที่แล้ว

      bati enkan des yalesh adinakish neg &sajin

    • @enatekfushenalsma7698
      @enatekfushenalsma7698 7 ปีที่แล้ว

      Birhan Tadess ene alewlsh atasbi bemiketlew amet kolfyen yemastera lezawm katenatera

    • @birhantadess8630
      @birhantadess8630 7 ปีที่แล้ว

      እሺ በተስፋ እንጠብቃለን እስከዛው እኔም እመጣና ወቁም ሜዳሊያውም ነሀሱንም ይዘን ላሽ ወደ ኮልፍዬ
      _lh3.googleusercontent.com/qZPH1plOrAF-4YkrPGvSQWRT_7KXbs-tUHJXByjR4Mgp7ssBdIslAyHUY57uWKsha9z8Ark0_

    • @MayaMaya-ir1uw
      @MayaMaya-ir1uw 6 ปีที่แล้ว

      Birhan Tadess i

  • @seadayehayklij7145
    @seadayehayklij7145 6 ปีที่แล้ว +1

    እነ ምለው ዘንድሮ የለም ደ ማለዳ ኮኮብ

  • @ፋጡማፋጡማ-ጸ1የ
    @ፋጡማፋጡማ-ጸ1የ 7 ปีที่แล้ว +1

    ግን መዳምን ሊያስቆጡኝ ነው እነሱን በማየት

  • @እናትክፉአይንካት
    @እናትክፉአይንካት 7 ปีที่แล้ว +6

    እኔምለው ነጭ የማይታይበት የት ልሂድ

  • @rahmabintahmed7472
    @rahmabintahmed7472 8 ปีที่แล้ว

    wow wow wow beti & Najib endetebekut 1nga honacu betam new Das milew so All programu betam yamral Thanks All guys

  • @የድንግልማርያምልጅስለናት
    @የድንግልማርያምልጅስለናት 8 ปีที่แล้ว

    enkuwan des alachihu byalehu betam des yl neber endemanegnawum tewedadari dagnochi ewodachihuwalehu akebrachihuwalewhu yemaleda kokobochi lay lyu fkr alegn. mechi yhon egziabher fekdo enemy yemsatfbet yaleku new. dagnogn ebakachihu be wutet kireta yalebet sew kale. yemkr aglglot situt betam bizu temrebetalehu egziabher meshatachihun yfetmlachihu betam yemtakoru nachihu

  • @halimahalima284
    @halimahalima284 8 ปีที่แล้ว +2

    ናፈቃቺሁኝ

  • @فهدالغامدي-ب4ف
    @فهدالغامدي-ب4ف 8 ปีที่แล้ว +2

    ፊፁመየ ስወዲህ ውዲዲዲዲዲ አዲርሱልኛ ለፍፄ

    • @okbaberhe728
      @okbaberhe728 7 ปีที่แล้ว

      فهدወው ያምራል الغامدي

  • @ሳምሪፍቅር-መ1ተ
    @ሳምሪፍቅር-መ1ተ 7 ปีที่แล้ว +4

    የነሱ ደስታ እኔን አስለቀሰኝ ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችኸለሁ የማለዳ ኮኮበች

    • @tigestlata1836
      @tigestlata1836 7 ปีที่แล้ว

      enam eht enbaya now yatanankanye

  • @ፋኢዛቢንትሀሠንየኢናፋቂነ
    @ፋኢዛቢንትሀሠንየኢናፋቂነ 5 ปีที่แล้ว +1

    የመጀመሪያ ልጀ ስም።ነጂብ መስኡድ ነውውው

  • @ፍቅርየድንግልልጅ
    @ፍቅርየድንግልልጅ 7 ปีที่แล้ว

    uffffff enkuan des alachihu yagere lijoch nejibna guadegnaw siwedaderu nejib siwedk asazinogn neber enkuan edar deresachihu

  • @fiyorybest7182
    @fiyorybest7182 8 ปีที่แล้ว

    waww des sil betam des bloghal enkan des alachu hulachu.lwmiketlew demo begugut entebkalenፍፄ eskesa selam hunuln

  • @fikirwusetanwyakebetegnfik7516
    @fikirwusetanwyakebetegnfik7516 6 ปีที่แล้ว

    2014enam yemaleda kokoboche 1gna negn fetumi esekeza beselam tebkugn tayugnalachehu kesedet semelese

  • @tigestgardew5590
    @tigestgardew5590 8 ปีที่แล้ว

    woww batim dass yelali najibna kiresten nabr ba andgnt yatabkut lamangwm laholahewm enkwn lazeh kan abkahew enkwn das alhew holahewnm dagobem baretu bazew katilu enwdhwln 💋💋💋💋

  • @jdjfjfnmfnkxkdn4369
    @jdjfjfnmfnkxkdn4369 8 ปีที่แล้ว +1

    nejib enkuan des aleh adnakih negn

  • @አንኮይብላዴJ1
    @አንኮይብላዴJ1 7 ปีที่แล้ว +4

    emebete lagere tabekagni emezegebalew ewedachewalew

    • @zainsaleh4202
      @zainsaleh4202 7 ปีที่แล้ว +2

      Samsung J1 ታምራላችሑዉዲኢትዮጲያዩ

  • @adiyamyitay849
    @adiyamyitay849 8 ปีที่แล้ว +1

    Thanks all very nice jobs

  • @የወሎዋቀበጥየወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥየወሎዋቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +2

    የማለዳ ኮኮቦች ስወዳችሁ ግን ዳኛ ስሆኩ ትንሽ እያዳላችሁ ማለትም እሜያልፈውን እየጣላችሁ