መልክተኛው ይሄ የኔ አዲሱ አካውንቴ ነው ሰብስክራይብ ሼር እና ላይክ በማድረግ አግዙኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 139

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 7 หลายเดือนก่อน +8

    እንደው አንተ ልጅ ወንድሜ የምትስራው ስራ ሁሌም የሚደንቅ ነው ምን አይነት ጸጋ እግዚአብሔር ስጠህ መታደል ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁልህ ወንድሜ!!!

  • @haregewoinabera5801
    @haregewoinabera5801 8 หลายเดือนก่อน +13

    ወንድማችን መልእክተኛው የአባታችን የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ምልጃ ፀሎታቸው ከፊት ቀድሞ የደግፍህ ከጎኑ ያላችሁ ሁሉ አምላከ ቅዱሳን በቤታችሁ በረከት በጤና ይጠብቃችሁ እባካችሁ መልካም ስራ የሚሰሩትን አናደናቅፍ ክፉ ስራ ጥቅም የለውም መልካም ስራ ለምድርም ለሰማዬም ስንቅ ነው እና ወንድማችን በርታ እመብርሃን ትጠብቅህ❤❤ዠ

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 8 หลายเดือนก่อน +7

    ውይ አንተ የተባረክ ልጅ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ቃላትም የለኝም🙏🏽💕

  • @eyuzewde-ur8uu
    @eyuzewde-ur8uu 8 หลายเดือนก่อน +8

    ❤ የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ነገር በደሙ ይሸፍንክ እድሜ ይስጥክ ወድሜ 😊

  • @MartaYemar
    @MartaYemar 7 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ የተባረክ ሰው ዘመንክ ይለምልም

  • @umhafsa
    @umhafsa 8 หลายเดือนก่อน +21

    ከሰባት ቀን በፊት ተለቆ 64 ሰብሰክራይብ ብቻ አር እፈሩ ሙዚቃ መጥፎ ቃል ቢሆን በሚለየን ታይቱ ነበር

  • @Hibir-tube
    @Hibir-tube หลายเดือนก่อน +1

    ምን ይባላል ይሄ በቃ ምንም ቃል አጣሁልህ አንተ ደግ ሰው እግዚያብሄር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን የሚረዱትም ከጎናቸው አይለይ❤

  • @ከላላትዩብ
    @ከላላትዩብ 8 หลายเดือนก่อน +6

    አንተም ሠጭወችም እረጅም እድሜና ጤና አብዝቸ እመኛለሁ

  • @زينات.القحطاني
    @زينات.القحطاني 7 หลายเดือนก่อน +4

    መልክተኛዉ በእዉነት ቸሩ አምላክ ይባርክህ😢😢

  • @hope8216
    @hope8216 7 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ ብርድ ሠትቷቸው ላባቸውን እየጠረገ ነው የሄዱት:: መንገድ ላይ ነው የማድረው አሉ:: ወንድማችን እባክህ ሌቦች ለገንዘቡ ሲሉ እንዳይደበድቧቸው ባንክ ከፍተህ አስገባላቸው:: አባት ቅዱስ እግዚአብሄር ይፈውሶት::

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 8 หลายเดือนก่อน +8

    ውንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ግን ባንክ አስገባላቸው ሌባ በዝቶዋል

  • @meserettesfaye3309
    @meserettesfaye3309 7 หลายเดือนก่อน +3

    አመብርሃን ታስደስትህ 🙏🙏

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ ወገኖች ይህን መልካም ስራ የምሰሩ የሰው ዘሮች በሙሉ ❤❤❤

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
    @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅኝ

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንደመስጠት ምን መታደል አለ የምትረዱ ሰወች በሙሉ ዘራችሁ በሙሉ ይባረክ አንተም እግዚአብሔር የመረጠህና የወደደህ መልክተኛው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶልህ የሱ አገልጋይ ያድርግህ

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይስጥህ ተባረክ እድሜህ ይርዘም በእውነት የምድሩ አላፊ ነው በአይን ያልታየውን የገነቱን ሀብት ይስጥህ አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን መልክተኛዉ በመጀመሪያ በጣም የምሳሳልህ የዋህ ወንድሜ ለንተ ደህንነት በጣም አስባለሁ መኪናሕን እንዳያጠኗት እና እንዳይተናኮሉህ እመቤቴ ትጠብቅህ እንዲህ ያሉ ምስኪን አባቶችንም እነዳይመቷቸዉ አንተ ግን ቅድስት ሥላሤ ይጠብቁህ በዚህ ሰአት ታማኝ ሰዉ መግኘት ይገርማል ተባረክ ዘርህ ይባረክ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 7 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ወንድም ያንተ ደግነት ይለያል እመቤቴ በወጣህ በገባህ ቁጥር ጥላ ከለላ ትሁንህ አባታችንን ጨርሶ ይማርልን አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም ወንድሜ ጥሩ ሰው በጠፋበት ዘመን አንተን ማየቴ እድለኛ ነኝ ብል ማጋነን አይሆንብኝም ተባረክልኝ❤❤🎉🎉

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን እንደ አንተ የሉትን ወጣቶች ያብዛልን ❤❤❤

  • @BetereLawgalet-iu8yc
    @BetereLawgalet-iu8yc 8 หลายเดือนก่อน +2

    መልክተኛው እግዚአብሄሮ ይባርክ እግዚአብሄር ባንተ ላይ አድሮ ብዙ ስራ እየሠራ ነው ሰጪዎችንም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ በወጣ ይተካ አንተንሞ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን የኔ አባት ❤

  • @MoMo-t2b8e
    @MoMo-t2b8e 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል የለኝም ወላሂ በርታልን የተቸገረን መርዳት መታደል ነዉ 👍👍👍👍

  • @user-zc1id2hb4cሰላማዊት
    @user-zc1id2hb4cሰላማዊት 7 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጌታ እግዝአብሔር አምላክ ከተመረጡት ቅዱሳን ጋር ያሳድርህ መልእክተኛው❤😢

  • @jemi7142
    @jemi7142 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሄር ጨምሮ ይስጣችሁ, ለሰጣችሁ ሁሉ🙏🏽

  • @HelenTsegaye-b8v
    @HelenTsegaye-b8v 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ቪዲዮ ላይ የሚያያቸው ስለሚለያቸው ሌቦች እንዳይዘርፏቸው ባንክ እንዲያስገቡ ቢረዱዋቸው ጥሩ ነው

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃላቶች ይጥራሉ ለምታደርገው ድርጊት መልክተኛው !
    ምን ያህል ሙባረክ ነው !
    ሀገራችን ትህትና አባቶች ! እናቶች !
    ኢትዮጵያዊነታችን ! የምንገልጽበት 💚💛❤

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 8 หลายเดือนก่อน +3

    እድሜ ይስጥ የኔ ጌታ 😢😢😢😢

  • @BehailuHailemariam-t8z
    @BehailuHailemariam-t8z 7 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት ሲያሳዝኑ መድሃኒዓለም በምህረት እጁ ይዳብስዎት

  • @GenetWubetu-x6z
    @GenetWubetu-x6z 5 หลายเดือนก่อน

    እኔን እንዴት ያሣዝናሉ ❤❤❤ዘርማዘርህ ይባረክ❤❤❤

  • @LubabaMamo
    @LubabaMamo 7 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙዉን ግዜየ አባቶች በዛብን ይላሉ የአላህ

  • @HelenBelete-t3s
    @HelenBelete-t3s 7 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ዉድ ወንድም ዘመንህ ይባረክ ብቻ ሳይሆን የዘር ዘርህ ይባረክ ተባርከህ ቅር

  • @weryealinzejjgf811
    @weryealinzejjgf811 8 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አባት❤❤🎉

  • @يسراءال
    @يسراءال 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ❤ተባረክ ❤ተባረክ❤

  • @kix38
    @kix38 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀን አላህ! እንዲ አይነት ሰው አለ መሀላችን???? 😢 የሁላችንም እምነት ደግነትን ያስተምራል...ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ወላሂ;: ፊትህን አለማሳየትህ ደሞ እንደሌሎቹ ለሾው እና ፌመስ ለመሆን እንደማታረገው ነው ሚያሳየው:: ምንም ምንሰጠው ባይኖረን ፈገግታና ደግ ቃል እንኳን አላህ ዘንድ በሺዎች ነው:: ❤❤❤

  • @LubabaMamo
    @LubabaMamo 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃላት አጠረኝ ላተ አላህ ይጠብቅህ

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሄርይስጣቹ ❤ 🙏🙏🙏

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 6 หลายเดือนก่อน

    መልከተኛው የእግዛብሔር ይባርከህ አንደበትህ ሁሉ የተባረከ ነው

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 6 หลายเดือนก่อน

    መልክተኛው ምንም ቃል የለኝም አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 8 หลายเดือนก่อน +2

    Chru Egziabeher Ybarkachu

  • @Nigat-g4g
    @Nigat-g4g 4 หลายเดือนก่อน

    አይዞክ አንተ መልካምና ደግ ስው ድግልማርያም ከጎንህ አለች ምንም አሆንም

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳንተ ያሉ መልካም ልጆችን ያብዛልን

  • @ZamZam-pg8qb
    @ZamZam-pg8qb 19 วันที่ผ่านมา

    የኔ አባትዋ እህህህ ወላሂ ምንም ለለለው በጣምኮነው ደሥ የሚለው እኔ ያረቢ አድሺብር በኖረኝ እልነበር ልጄን ሳሳዲግ 😢 ዳቦመግዣ ብርካምሳ የትላገኝ ያልኩበት ቀናት ነበሩ ሃቂቃ አሁላይ እደትዝታ ይናፍቁኛን ምክንያቱም ደሥታ ሠላም ይሠማኝ ነበር ዛሪላይ ብር ማገኘት ሥጀምር ደሥታ እራቀኝ 😭😭😭

  • @binyam1578
    @binyam1578 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚሉት አባት😢❤🕊🧸☔️💒👏

  • @azmeraasmelash7532
    @azmeraasmelash7532 7 หลายเดือนก่อน +1

    አዝጋብህር ይባርክህ ወንድመ❤❤❤❤

  • @TinaDusseldorf
    @TinaDusseldorf 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ እንደው ማጅራት እንዳይመቱ ወይ ደሞ እንዳይጠፋባቸው እንደው እንደው ምናለ ባንክ ብታስገባላቸው ኖሮ ያለበለዚያም የሚያስፈልጋቸውን ብቻ ብታረግላቸው አይሻልም ነበር እንኳን ብሩን ለያዙት ለእኛም ለተመልካቾች ያሳቅቃል ያለንበት ጊዜ ጥሩ
    ስላልሆነ

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Agzabher Amlak Abzto ybarkh Admena Tena Ysteh Wendme

  • @hagossolomon3562
    @hagossolomon3562 5 หลายเดือนก่อน

    Amazing work

  • @ኡምመሀመድከቡታጀራ-ዸ9ቘ
    @ኡምመሀመድከቡታጀራ-ዸ9ቘ 7 หลายเดือนก่อน +1

    👍🤲

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @umhafsa
    @umhafsa 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኢማን ያለው ስውደስ ሲል ግን ልባ እንዳይወስድባቸው

  • @sakopsGg
    @sakopsGg 3 หลายเดือนก่อน

    Yene abat

  • @BefkaduYeshanew-dx1qj
    @BefkaduYeshanew-dx1qj 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you melktegnaw ❤❤❤❤

  • @abelb5604
    @abelb5604 7 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ይባርክኸ ❤❤❤

  • @meazafkire701
    @meazafkire701 หลายเดือนก่อน

    Tebark

  • @SofiaH-k9o
    @SofiaH-k9o 3 หลายเดือนก่อน

    Rabbi sinifi haa kennj hunda kessani ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @طيبه-ن3ف
    @طيبه-ن3ف 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት

  • @yelemsetketemayegebreallg4927
    @yelemsetketemayegebreallg4927 7 หลายเดือนก่อน +1

  • @hamriaethiopia8010
    @hamriaethiopia8010 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት😢😢

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 7 หลายเดือนก่อน

    ባንክ

  • @mizanmengisteab7038
    @mizanmengisteab7038 7 หลายเดือนก่อน

    Bak btarglachew yshale neber tebarek❤❤❤

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y 7 หลายเดือนก่อน

    የኔአባትፈጣሪይማርዋት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MimiGetachew-i9s
    @MimiGetachew-i9s 3 หลายเดือนก่อน

    Geta. Tebark

  • @astergebreab3965
    @astergebreab3965 7 หลายเดือนก่อน

    Ewnetm melektena ❤❤❤

  • @MeronSeyoum-lv1yd
    @MeronSeyoum-lv1yd 3 หลายเดือนก่อน

    Medhanialem ytebikh yene geta.

  • @GanaGana-d5d
    @GanaGana-d5d 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:31

  • @okiya5535
    @okiya5535 6 หลายเดือนก่อน

    Fertareyesetehiwodema❤❤❤

  • @Reta-m4y
    @Reta-m4y 2 หลายเดือนก่อน

    abetttttttttttttttttttttt ethiopiawinet yenegeta endet endemewedeh ekooooo enem endante ehonalehu

  • @LubabaMamo
    @LubabaMamo 7 หลายเดือนก่อน

    ላይክ አርጉ ጋይስ

  • @MeklitMetik
    @MeklitMetik 5 หลายเดือนก่อน

    wondeme eneme endante ayenet behon sadeg ehonalew abate ene betam ewodehalew akebrehalew tebarek emebete terda endew men leunele endante aynetun yabezalen 😭😭😭😢😢

    • @MeklitMetik
      @MeklitMetik 5 หลายเดือนก่อน

      thankyou

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MuluMulu-d6e
    @MuluMulu-d6e 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 8 หลายเดือนก่อน

    Egziabeher Siders Endih New!

  • @Mulu-l7x
    @Mulu-l7x 8 หลายเดือนก่อน

    Enen Yimemegn

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ ቀልድ አባት ሲንከራተት😢

  • @fiteleshito5729
    @fiteleshito5729 2 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏👏👏👏💔💔💔💔

  • @LkuSomega
    @LkuSomega 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @SozanMd
    @SozanMd 7 หลายเดือนก่อน

    mashaAllah berkahunu hulacihum

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 7 หลายเดือนก่อน

    Ante ye ethiopia jegina tebarekilign

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 8 หลายเดือนก่อน

    እደጠፉ አፈልግም መልክተኛዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kokebewoldesenbet
    @kokebewoldesenbet 8 หลายเดือนก่อน

    Egzabehar yebarkeh❤❤❤

  • @zulfa6303
    @zulfa6303 8 หลายเดือนก่อน

    ምን ማለት ይቻላል ❤❤❤❤

  • @SadaMohammed-b4h
    @SadaMohammed-b4h 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 3 หลายเดือนก่อน

    ☝️🙏🤲

  • @መሪያም-ለ6ተ
    @መሪያም-ለ6ተ 7 หลายเดือนก่อน

    😥😥😥😘😘😘🙏

  • @ሲሀምአይናፍሯ
    @ሲሀምአይናፍሯ 3 หลายเดือนก่อน

    በአላህ ቁጥርህን ስጡኝ አያቴሙታብኛለ እና እናቴን አላህ ጀነተፊርዶስ ይውፍቅልሽበሉኝ ለሚስኪኖች መላክስለምፈልግ ቁጥሩንየምታዉቁበአላህ😢😢😢😢😢😢😢

    • @Melketegnaw
      @Melketegnaw  3 หลายเดือนก่อน

      ቴሌግራም ላይ t.me/melktgnaw

  • @vbb1243
    @vbb1243 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hassanadam3007
    @hassanadam3007 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @MuluMulu-d6e
    @MuluMulu-d6e 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MimiGetachew-i9s
    @MimiGetachew-i9s 3 หลายเดือนก่อน

    Temesigen. Medinyalam

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 4 วันที่ผ่านมา

    እኔ አባቴ እግዚአብሔር ይማሩት

  • @ElfuAsrat
    @ElfuAsrat 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😢

  • @hassanadam3007
    @hassanadam3007 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SolamaS
    @SolamaS 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @اممعتصم-ك4و
    @اممعتصم-ك4و 7 หลายเดือนก่อน +1

    አረ የት ናችሁ እናበረታታቸው ወገኖቼ ግን ስትሰጧቸው ባንክ አካውንት ካላቸው በባክ አካውታቸው አስገባላቸው ሌባው ከፍቷል

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 7 หลายเดือนก่อน

    የሚያስለቅሰው ማዘን ይመስለኝ ነበር ደስታም እንደሚያስለቅስ በደብ የተረዳሁትና የገባኝ እዚህ ፕሮግራም ላይ በሚቀርቡት ሰዎች ነው የሚያስደነግጥ የሚመስለኝ የሚያስፈራና ድንገተኛ ሀዘን መርዶ ወይም አደጋ ይመስለኝ ነበር በድንገት ካለንበት ችግር አስፈንጥሮ የሚያወጣንን ነገረ ስናገኝም ክው ያረጋል ያስደነግጣል አባታችንም ሲደነግጡ ሳይ ይሄ ነው የተሰማኝ ።

  • @Hindia-sy3ew
    @Hindia-sy3ew 8 หลายเดือนก่อน

    ግን ባንክ ቢያስገቡ ጥሩ ነበር

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl หลายเดือนก่อน

    አላህ ይስጥህ መልካም ሰዉ

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 8 หลายเดือนก่อน

    እዘሁ ድምጻቸው ተለወጠ! አይገርምም

  • @maryperri3848
    @maryperri3848 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢