ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኚህ መነኩሴ የቋንቋ መምህርት እንጂ ሰባኪ አይደሉም ሊከበሩ እንጂ ሊወገዙ አይገባም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ቤተክርስቲያን እኮ የመደበቻቸው ብታምንባቸው ነው
ትክክል
ማን በምን ምክንያት አወገዘ የሚለውን መጠየቅ ስንጀምር ከአለባበስ ጀምሮ የኢኦተቤ ስርአት እንኳን ለመነኮሰ ለአለሙም ምክንያታዊ የአለባበስ ስርአት (dress code purpose) እንዳለ ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን? እዚህ ላይ የመሸፋፈኑ ትርጉም በዜሮ የተባዛው ሽንጥና ዳሌ ጡትና ደረት የት እንዳሉ ለማሳየት የተሄደበትን ርቀት ማየት ለተቻለው ሰው ብቻ ይሆናል ። እኔ ፣ ሴቶች/ወንዶች የሚሉ አገላለፆች እንዲሁም አንዳንድ የሰውነት ክፍሎች የተለየ እንቅስቃሴ ምንኩስናን ከየት እንደተማሩት ጥያቄ የሚያስነሳ ነው ። ማቴ 18፥6 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!!!!
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት በረከትዎ ይደርብን ደሥ ሲሉ በማሪያም።❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አደለም መነኩሴ ሴት ልጅ ትከናነብ ነው ሚል እግዚአብሔር ጡታቸውን ቁጭቁጭ አድርገው ወንድ ፊት ማስተማር ምን ማለት ነው ሴት በሴቶች ጉባኤ ብቻ ካልሆነ እንደነ መምህርት ሶስና የአብነት ቤት ከፍተው ማተማር ይችላሉ ከዛውጭ አይቻልም እኛ እንቀበልም እማይፈቀድ ስርዓት ፈጽሞ እማይፈቀድ ነገር ነው ከቻሉ ገዳም ይግቡ ካልቻሉ ይወገዙ ይለዩ
ማስተማራቸው በራሱ እንኩዋን ስህተት ባይሆን ፣ እርሳቸውም ተማሪዋቹም ችግር ውስጥ መውደቃቸው አይቀሬ ነው
እናታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት
ፀጋውን ያብዛልዎት እናታችን ለብዙዎቻችን አርዓያ ነዎት፣ እድሜና ጤና ይስጥልን
እማሆን የድንግል ማርያም ልጂ በቤቱ ያፅናዎት ፈጣሪ አምላክ ይርዳዎት
❤"ኡፍፍ ማነው እንደኔ የማሆይ አድናቂ እሳቸውን ሲያይ መንፈሳዊ ቅናት ያድርብኛል ታድለው እኔ በሰላሳ አመቴ ባለም እየባከንኩ ለስጋዬ ብቻ እየለፍሁ ከፅድቅና ከመንግስቱ እርቄ ይሀው አለሁ እስቲ የተዋህዶ ልጆች ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ አስቡኝ""❤
Hi
ይች ጐስቋላ ነብስ ለስጋዋ አድልታ አለምን መስየ እየባከኩ የምገኝ ከቱ ፍጥረት ነኝ😢 ግን ለሳቸዉ አድናቆት ከቱ ዉዳሴ ነዉ ሚሆንባቸዉ
እሺ እናስብሻለን እህት ወለተ ትንሳኤ!
@@Asnakech100 አመሰግናለሁ የኔ እህት
እግዚአብሔር ያስበን
ቤተክርስቲያን እንዲህ አይነት ለውጥ እና የተማሩ ሰዎች ያስፈልጓታል። እንደ ሃገር እንደ ቤተክርስቲያንም ገና ገና ብዙ ያልጠራ መስተካከል ያለበትነገር አለ። እማሆይ ዘመንዎ ይባረክ።
blind
ምንም ሚስተካከል ነገር የለም። እንደ ቤተክርስቲያን ሴትን የሚያከብር እና ቦታ ሚሰጥ ማንም የለም። በቤተ ክርስቲያን ሴት መምህርት ሲኖራት ይህ የመጀመሪያው አይደለም። ካነሰም የሰው እውቀት ማነስ እንጂ ቤተክርስቲያን በሯ ክፍት ነው።
@@natiasefa4863 ሴት ተስተምር በመድረክ የሚል ካለ ብታሳየኝ
በትክክል ቤተክርስቲያን ፅኑ ናት ምንም የሚለወጥ የሚታደስ ነገር የላትም,,ሙሉ ናት,,,ትውልድ የምታቃና🙏የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክን ለዘለአለም ኑሪ❤ 🙏🙏🙏
እኛ መማር እና መለወጥ አቅቶንጅ እሚስተምሮ ሠባኪ መምህር ጠፍቶነዉ እዉነት
ሁላችሁም ብትንጫጩ እማ ሆይ ዜና ማርያምን መሆን አትችሉም እነኚህን በእውቀት የተካኑ እናት መተቸት አቅሙም ወኔውም የላችሁም።
እውነት ነው ❤
ደግሞ ማነው የምተቸት?
ደግሞ ማነው የምተቻት። እንዶ መደነቅ መደገፍ ነው ያለባት።
እማሆይ ዜና ማርያም በዚህ ዘመንያለን ሰነፍ ሰዎችን በሥራዎትና በትርህምተዎ የልቡና ትንሳኤ እንድናገኘ አራያ ነዎት አገልግሎተዎን ያርዝምልን።
ልዑል እግዚሐብሄር ጥበቃውንና ፀጋውን ያብዛሎት ! እማሆይ።
የተከበሩ እናታችን እማሆይ ዜና ማሪያም በዚህ ዘመን እንደነ ክርስቶስ ስምራ እንደነ ወለተ ጼጥሮስ የመሰሉትን አየን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ 🙏
እጅግ እጅግ ድንቅ አዕምሮ ለሰጠሽ ፈጣሪ ክብር ይግባው ለሀማኖታችን ለሀገራችን እንደእርሶ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛል ዕድሜ ከጤና ጋሪ አብዝቶ ይስጥልን
እማሆይ ዜና ማርያም በረከትዎ ይደርብን!!!
amen men amen😘😘😘💕
Amen Amen Amen
እናታችን በረከቶት ይደርብን በእውት እድሜና ጤና ይስጥልን❤
እማሆይ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በቤቱ ያጽናዎት
አቤት መታደል ድንግል ማርያም እድሜ ማቱ ሳላ ይስጥዎ
ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር በጤና በፍቅር ይጠብቆት የቅድስት ኪዳነምህረት ምልጃና በረከት አይለዮት።
ድንቅ እና ብርቅ ኢትየጵያዊት ዕድሜ እና ጤና ይጨምርልሽ።አምላክ ቢረዳውት የግዕዝ እና የቅኔኢንሰቲት የሚቋቋምበት ስልት ቢቀይሱ።ያ ኢንስቲትዩት በእርስዎ ሰም ቢጠራ።ተባረኩ።
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አሉ መታደል ነው በእውነት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እማሆ እንደው መስተማሩ ይቆይና ዓለምን መናቅ እንዴት መታደል ነው ይህ አብረቅራቂው ከንቱውን ዓለም😭
waaqayyoo ijaa haamtuu irraa sinii haa eguu kadhaanaan naa yaadadhuu Walda Taklahaaymaanoot 🙏🙏🙏
እማሆይ ዜና ማርያም በረከትዎ ይደርብን መጨረሻዎት ያሳምርሎዎት ልኡል እግዚኣቢሔር ፀጋ ወበረከቱ ያብዛላቹ
በእውነት መመረጥ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
እጅግ ከፍ ያለ ክብር አቀርብለወታለሁ እግዚአብሔር ለዚህ ክብር መርጦወታል
እንደ እርሶ አይነቱ ያብዛልን የማርያም ስጦታ
እማሆይ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ የጠብቆት
Www
ቃለ ሂወት ያሰማልን እማሆይ እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጦት አሜን!!!
እማ ሆይ እግዝአብሔር አምላክ የእርሶን ፀጋ በእኛላይም ያሳድር አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትወት ይደርብን ድሜ በጤና ይጠብቅወት።
እናታችን በእባ ነው እመሰማወት 😢😢😢 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛለዎት እናታችን መታደል ነዉ በዚህ እድሜዎት እግዚአብሔርን ማገልገር አቤቱ እድሜን በከንቱ እንዳልጨርስ እርዳኝ😢😢😢 እናቴ በፀሎት ያስቡን አለም እንዳትወስደን😢😢
እማሆይ ዜና ማርያም ፀጋውን ያብዛሎት በእውነት እደዚህ አይነቶችን እማሆይ ያብዛልን ቅዱስ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛሎት
እናታችን እማሆይ ዜና ማርያም ስጋውን ይብዛሎት ለሌሎችም አርያ ኖት ቅዱስ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቆት
የእኚህ እናት ክብር በምድር አይደለም ካሜራ በዛባቸው። የሰማዩን ዋጋ እንዳታሳጧቸው ለፈተና እንዳትዳርጓት ለውድቀት እንዳትዳርጉዋቸው።
ሃሳብህን/ሽን እጋራለሁ
እማሆይ እድሜ ጤናውን ያብዛልሆ እንደርስሆ ያሉት ያብዛልን
እማሆይ እንደ እርሶ ያብዛልን ረዥም እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጦት
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልዎት እማሆይ: በቤቱ ያጽናዎት: የኣገልግሎት ዘመንዎትም ኣብዝቶ ይባርክ::
እናቴ ድንግል ማርያም ትጠብቁሁ😢😢እደሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 😢😢😢
እድሜና ጤና ይስጥልን እማሆይ በቤቱ ያስመሸወት
እማሆይ በረከተወ ትደረብን በቅድስት ጸሎተወ አስቡኝ ወለተኢየሱስ
እማሆይ ዜና ማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን።
እግዚአቤሔር ይባርኮትየድንግል ማርያም ልጅ
እናታችን እማሆይ ዜና ማርያም❤❤❤በረከታችሁ ይደርብን፣እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን፣እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉም ጠብቆ እቺን አለም ድል ነስታችሁ የድካችሁን ዘላለምዊ ዋጋችሁን እግዚአብሔር ያብቃችሁ፣ድንግል ማርያም እናቴ❤ ታበርታችሁ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ከዚህም በላይ ጥበብን ትግለፅላችሁ አሜን!!!!እማሆይ ዜና ማርያም በጣም ነው የምወዶት በረከቶ ይደርብን እኛም በሃይማኖት በምግባር ፀንተን እድንኖር እግዚአብሔር ይፍቀድልን ማስተዋልን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሰውን ሲወድ እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ከሰዎ ጋር ይኑር
እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ ሰው ፀጋ ሰጥቷል ነገር ግን እንደነዚህ ያሉ እናቶችም አሉ ፀጋ በዲበፀጋ ማለት እደዚህ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን
የእኔ ምርጥ እናት
እሙሀይ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እግዚአብሔር ለጠቢቡ ሰለሞን የሰጠውን ዕውቀትና ጥበብ ለእርስዎም አብዝቶ ይስጥልን።በኢትዮጵያ ብዙ ያልተነኩ (ያላየናቸውና ያልተጠቀምንባቸው) ፀጋወች እርስዎ አንዱ ማሳያ ነዎት እና ረዥም እድሜ ፣ ጤና እና ሰላም ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።
አሜንአሜን
እድሜ ከጤና ያድልን ያሠቡትን መልካም ሐሳቦት እመብርሃን ለፈጻሜ ታድርስልን እንግዲህ ምን ይባላል ❤❤❤❤
እማሆይ እግዚአብሄር አምላክ በቸርነቱ ይጠብቆት
በረከቶ ይደርብን!! ሴት አውደምህረት ላይ ወጥታ አታሰተምርም እንጂ የማስተማሩን ሚና /እውቀት "የማስተላለፍን ,የማሰረጽን ሚና መወጣት የኖርባታል ሴቶች ሰለእምነታችን ጠንቅቀን አውቀን ለትውልድ በማሰተላለፍ ሂደት ወስጥ የድርሻችንን ሀላፊነት እንወጣ።
👉=በጣም ጥሩ ነው🙏 እግዚአብሔር የሁላችንንም ፍጻሜ ያሳምርልን።ከክፉ ሰዎች ይጠብቀን👉= ግንቦት( 21 ) ቀን❤የጻድቃኔ ማርያም ዓመታዊ በዓሏ ነው በሥጋ በነፍስ ይጠብቀን።🙏🙏🙏
በረከቶ ይደርብን እናታችን
በረከትወ ይድረሰን እናታችን በቤቱ ያፅናወት
እግዚአብሔር ያክብርሽ እድሜ ይስጥሽ እናታችን❤❤
መለኩሴ አንቱ ነው የሚባለው ' አንቺ' ብሎ መዘርጠ ጥ ተገቢ አይደለም ምንም ወጣት ቢሆኑ።
እማሆዬ በረከትዎት ትድረሰን ከፀጋዎ ጋር ዘመንዎ ይለቅ! አገልግሎትዎ በእግዚአብሔር የተወደደ ይሆን ዘንድ ፈቃዱ ይሁን! እድሜ ከጤና ጋርም ይብዛልዎ!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እማሆይ እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤
ጤናና ዕድሜ እግዚአብሔር ይስጦት እማሆይ
ፀገበረከቱን ያብዛልን
እማሆይ ዘወትር እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልልን
እማ ሆይ የእናቶች አለባስ ስርአቱ ያስከብሩል ዘንድ አለምናለሁ
እናታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦዎት።
በእዉነቱ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ አንደበት እድሜ እና ጤና ይስጥልን እማሆይ ዜና ማርያም
እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልሸ❤❤❤❤ጀግና ቃለ ህይወት ያሰማልን
እናታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሆት
ተፅናናሁኝ አሉ እናቶቻችን በእውነት ደሥ ይላል
እማሆይ ዕድሜና ጤናውን ያድሎት።።
እማሆይ እግዚአብሔር ይጠብቀወት ፀጋውን ያብዛለወት
እማሆይ ዜና ማርያም እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎ ት
በረከትሆይድረሰንይደርብን❤❤❤በቤቱያፅናልን ጥኡም ትምህርት❤❤❤
በረከተወት ይደርብን እናታችን
አንደኛ መምህርት እድሜና ጤና ይስጥሽ!!!
ድንግል ማርያም ትጠብቅልኝ እድለኛ
ጻጋዎትን ያብዛልን!
እማሆይዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት እባካችሁ ሚድያ አታሶጧቸው እፍፍፍ
Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤
እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ እናታችን
አንቱ ነው የሚባል መጀመሪያ
እግዚ አብሄር ይመስገን የድግልጅ
የግዛቤሄር ስራ ድንቅ ነዉ እግዛቤሄር ይመስገን ብዙ ሴቱች ከዚ ተማሩ ምክናቱም የማሁን ወጥመድ ዉስጥ ከመግባት።
እማሆይየ እድሜ ተፀጋ ያድልወት🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ የኔ እናት።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
ዋው ተመስግን በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤❤❤❤
kale hiwet yasemalin egziabher edimie ena tena yisitilin yanurilin
በረከታቸዊ ይደርብን መታደል እግዚአብሔር ያጺናልን🤲❤❤❤❤
ምንም አልልም ግን እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን !!
በራስሽ ዬትዬብ ነይና እስተምሪን እናታችን !!
እነሡ እካሚራላይ ለመዉጣት ፍላጎት የላቸዉ ፊታቸዉ አይለያችሁ እዲ ሠዉን አላሥከፊም እያሉ ነዉ እሺ እሚሉት ለፈተና እያጋላጧቸዉ ነዉ ብዙ ሠዎች እየሠደቧቸዉ ነዉ 😢😢😢
ቴሌግራም ገብታቹህ ተማሩ ግእዝ ቋንቋ መማር ከፈለጋቹህ
Esh
እንዴት ብየ ላግኘው ቴሌግራም ላይ
@@HappyEagle-xo4bh youtube ላይ ልሳነ ግእዝ ብለህ ስትጽፍ ይመጣልሃል ከስር ሊንክ ስላስቀመጠ በሊንኩ መግባት ይቻላል ወደቴሌ ግራም እሱ ከከበደህ ስልክህን ፃፍልኝ እኔ አስገባህ አለሁ ከዛ ታጠፋዋለህ
አሜን አሜን አሜን በርከተዎት ይድርሰን እሙሀይ
ፍቅር ከሕግ በላይ መሆኑን እናታችን ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ አሳይታለች ግን ሴት ወንዶችን ታስተምር ማለት በጣም ከባድ ነው ቅኔ መምህር መሆን ግን እንደናቶቿ ትችላለች እነሙሀይ ገላይነሽ 4 አይና ሊቅ ነበሩ የጉባኤ መሪ ግን።።።
አቤት ዕውቀት አቤት እድሙእና ጤና ይስጥልን
እማሆይ እድሜና ጤና ይስጥልን !!
እዉነት ነዉ እማሆይ።
እማሆይ እግዚአብሔር መጨረሻዎትን ያሳምርልዎት!
እማሆይ እግዚአብሄር አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት
ስለሁሉም ተመስገን እማሆይ ፀጋውን ያብዛልሎት ❤❤❤
💖💖💖እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 💖💖💖እማሆይ እናመሰግናለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤🙏❤
በእዉነት አርአያችን
እማሆይ በረከትዎ ለኢትዮጵያዉያን ሁሉ ይድረስ ምድር ባዶ እንዳትሆን እርሶንና መሰል ሠዎችን አምላክ ይፈጥራል ለቤተ ክርስቲያኗም ሆነ ለሀገሪቷ እርስዎን አይነት ሰወች ስለሚያስፈልጉ እባክዎ አራስዎን ይጠብቁ.::
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት 🙏🙏🙏💒
Egziabher yanursh
በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በጣም ይገርማል ገራሚ ነገር ነው
እም ሆይ ዜና ማሪያም እድሜና ፀጋ ያብዛሎት
እኚህ መነኩሴ የቋንቋ መምህርት እንጂ ሰባኪ አይደሉም ሊከበሩ እንጂ ሊወገዙ አይገባም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ቤተክርስቲያን እኮ የመደበቻቸው ብታምንባቸው ነው
ትክክል
ማን በምን ምክንያት አወገዘ የሚለውን መጠየቅ ስንጀምር ከአለባበስ ጀምሮ የኢኦተቤ ስርአት እንኳን ለመነኮሰ ለአለሙም ምክንያታዊ የአለባበስ ስርአት (dress code purpose) እንዳለ ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን? እዚህ ላይ የመሸፋፈኑ ትርጉም በዜሮ የተባዛው ሽንጥና ዳሌ ጡትና ደረት የት እንዳሉ ለማሳየት የተሄደበትን ርቀት ማየት ለተቻለው ሰው ብቻ ይሆናል ። እኔ ፣ ሴቶች/ወንዶች የሚሉ አገላለፆች እንዲሁም አንዳንድ የሰውነት ክፍሎች የተለየ እንቅስቃሴ ምንኩስናን ከየት እንደተማሩት ጥያቄ የሚያስነሳ ነው ። ማቴ 18፥6 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!!!!
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት በረከትዎ ይደርብን ደሥ ሲሉ በማሪያም።❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አደለም መነኩሴ ሴት ልጅ ትከናነብ ነው ሚል እግዚአብሔር ጡታቸውን ቁጭቁጭ አድርገው ወንድ ፊት ማስተማር ምን ማለት ነው ሴት በሴቶች ጉባኤ ብቻ ካልሆነ እንደነ መምህርት ሶስና የአብነት ቤት ከፍተው ማተማር ይችላሉ ከዛውጭ አይቻልም እኛ እንቀበልም እማይፈቀድ ስርዓት ፈጽሞ እማይፈቀድ ነገር ነው ከቻሉ ገዳም ይግቡ ካልቻሉ ይወገዙ ይለዩ
ማስተማራቸው በራሱ እንኩዋን ስህተት ባይሆን ፣ እርሳቸውም ተማሪዋቹም ችግር ውስጥ መውደቃቸው አይቀሬ ነው
እናታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት
ፀጋውን ያብዛልዎት እናታችን ለብዙዎቻችን አርዓያ ነዎት፣ እድሜና ጤና ይስጥልን
እማሆን የድንግል ማርያም ልጂ በቤቱ ያፅናዎት ፈጣሪ አምላክ ይርዳዎት
❤"ኡፍፍ ማነው እንደኔ የማሆይ አድናቂ እሳቸውን ሲያይ መንፈሳዊ ቅናት ያድርብኛል ታድለው እኔ በሰላሳ አመቴ ባለም እየባከንኩ ለስጋዬ ብቻ እየለፍሁ ከፅድቅና ከመንግስቱ እርቄ ይሀው አለሁ እስቲ የተዋህዶ ልጆች ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ አስቡኝ""❤
Hi
ይች ጐስቋላ ነብስ ለስጋዋ አድልታ አለምን መስየ እየባከኩ የምገኝ ከቱ ፍጥረት ነኝ😢 ግን ለሳቸዉ አድናቆት ከቱ ዉዳሴ ነዉ ሚሆንባቸዉ
እሺ እናስብሻለን እህት ወለተ ትንሳኤ!
@@Asnakech100 አመሰግናለሁ የኔ እህት
እግዚአብሔር ያስበን
ቤተክርስቲያን እንዲህ አይነት ለውጥ እና የተማሩ ሰዎች ያስፈልጓታል። እንደ ሃገር እንደ ቤተክርስቲያንም ገና ገና ብዙ ያልጠራ መስተካከል ያለበትነገር አለ። እማሆይ ዘመንዎ ይባረክ።
blind
ምንም ሚስተካከል ነገር የለም። እንደ ቤተክርስቲያን ሴትን የሚያከብር እና ቦታ ሚሰጥ ማንም የለም። በቤተ ክርስቲያን ሴት መምህርት ሲኖራት ይህ የመጀመሪያው አይደለም። ካነሰም የሰው እውቀት ማነስ እንጂ ቤተክርስቲያን በሯ ክፍት ነው።
@@natiasefa4863 ሴት ተስተምር በመድረክ የሚል ካለ ብታሳየኝ
በትክክል ቤተክርስቲያን ፅኑ ናት ምንም የሚለወጥ የሚታደስ ነገር የላትም,,ሙሉ ናት,,,ትውልድ የምታቃና🙏የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክን ለዘለአለም ኑሪ❤ 🙏🙏🙏
እኛ መማር እና መለወጥ አቅቶንጅ እሚስተምሮ ሠባኪ መምህር ጠፍቶነዉ እዉነት
ሁላችሁም ብትንጫጩ እማ ሆይ ዜና ማርያምን መሆን አትችሉም እነኚህን በእውቀት የተካኑ እናት መተቸት አቅሙም ወኔውም የላችሁም።
እውነት ነው ❤
ደግሞ ማነው የምተቸት?
ደግሞ ማነው የምተቻት። እንዶ መደነቅ መደገፍ ነው ያለባት።
እማሆይ ዜና ማርያም በዚህ ዘመንያለን ሰነፍ ሰዎችን በሥራዎትና በትርህምተዎ የልቡና ትንሳኤ እንድናገኘ አራያ ነዎት አገልግሎተዎን ያርዝምልን።
ልዑል እግዚሐብሄር ጥበቃውንና ፀጋውን ያብዛሎት ! እማሆይ።
የተከበሩ እናታችን እማሆይ ዜና ማሪያም በዚህ ዘመን እንደነ ክርስቶስ ስምራ እንደነ ወለተ ጼጥሮስ የመሰሉትን አየን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ 🙏
እጅግ እጅግ ድንቅ አዕምሮ ለሰጠሽ ፈጣሪ ክብር ይግባው ለሀማኖታችን ለሀገራችን እንደእርሶ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛል ዕድሜ ከጤና ጋሪ አብዝቶ ይስጥልን
እማሆይ ዜና ማርያም በረከትዎ ይደርብን!!!
amen men amen😘😘😘💕
Amen Amen Amen
እናታችን በረከቶት ይደርብን በእውት እድሜና ጤና ይስጥልን❤
እማሆይ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በቤቱ ያጽናዎት
አቤት መታደል ድንግል ማርያም እድሜ ማቱ ሳላ ይስጥዎ
ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር በጤና በፍቅር ይጠብቆት
የቅድስት ኪዳነምህረት
ምልጃና በረከት አይለዮት።
ድንቅ እና ብርቅ ኢትየጵያዊት ዕድሜ እና ጤና ይጨምርልሽ።
አምላክ ቢረዳውት የግዕዝ እና የቅኔ
ኢንሰቲት የሚቋቋምበት ስልት ቢቀይሱ።ያ ኢንስቲትዩት በእርስዎ ሰም ቢጠራ።
ተባረኩ።
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አሉ መታደል ነው በእውነት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እማሆ እንደው መስተማሩ ይቆይና ዓለምን መናቅ እንዴት መታደል ነው ይህ አብረቅራቂው ከንቱውን ዓለም😭
waaqayyoo ijaa haamtuu irraa sinii haa eguu kadhaanaan naa yaadadhuu Walda Taklahaaymaanoot 🙏🙏🙏
እማሆይ ዜና ማርያም በረከትዎ ይደርብን መጨረሻዎት ያሳምርሎዎት ልኡል እግዚኣቢሔር ፀጋ ወበረከቱ ያብዛላቹ
በእውነት መመረጥ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
እጅግ ከፍ ያለ ክብር አቀርብለወታለሁ
እግዚአብሔር ለዚህ ክብር መርጦወታል
እንደ እርሶ አይነቱ ያብዛልን የማርያም ስጦታ
እማሆይ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ የጠብቆት
Www
ቃለ ሂወት ያሰማልን እማሆይ እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጦት አሜን!!!
እማ ሆይ እግዝአብሔር አምላክ የእርሶን ፀጋ በእኛላይም ያሳድር አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትወት ይደርብን ድሜ በጤና ይጠብቅወት።
እናታችን በእባ ነው እመሰማወት 😢😢😢 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛለዎት እናታችን መታደል ነዉ በዚህ እድሜዎት እግዚአብሔርን ማገልገር አቤቱ እድሜን በከንቱ እንዳልጨርስ እርዳኝ😢😢😢 እናቴ በፀሎት ያስቡን አለም እንዳትወስደን😢😢
እማሆይ ዜና ማርያም ፀጋውን ያብዛሎት በእውነት እደዚህ አይነቶችን እማሆይ ያብዛልን ቅዱስ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛሎት
እናታችን እማሆይ ዜና ማርያም ስጋውን ይብዛሎት ለሌሎችም አርያ ኖት ቅዱስ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቆት
የእኚህ እናት ክብር በምድር አይደለም ካሜራ በዛባቸው። የሰማዩን ዋጋ እንዳታሳጧቸው ለፈተና እንዳትዳርጓት ለውድቀት እንዳትዳርጉዋቸው።
ሃሳብህን/ሽን እጋራለሁ
እማሆይ እድሜ ጤናውን ያብዛልሆ እንደርስሆ ያሉት ያብዛልን
እማሆይ እንደ እርሶ ያብዛልን ረዥም እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጦት
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልዎት እማሆይ: በቤቱ ያጽናዎት: የኣገልግሎት ዘመንዎትም ኣብዝቶ ይባርክ::
እናቴ ድንግል ማርያም ትጠብቁሁ😢😢እደሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 😢😢😢
እድሜና ጤና ይስጥልን እማሆይ በቤቱ ያስመሸወት
እማሆይ በረከተወ ትደረብን በቅድስት ጸሎተወ አስቡኝ ወለተኢየሱስ
እማሆይ ዜና ማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን።
እግዚአቤሔር ይባርኮትየድንግል ማርያም ልጅ
እናታችን እማሆይ ዜና ማርያም❤❤❤በረከታችሁ ይደርብን፣እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን፣እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉም ጠብቆ እቺን አለም ድል ነስታችሁ የድካችሁን ዘላለምዊ ዋጋችሁን እግዚአብሔር ያብቃችሁ፣ድንግል ማርያም እናቴ❤ ታበርታችሁ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ከዚህም በላይ ጥበብን ትግለፅላችሁ አሜን!!!!እማሆይ ዜና ማርያም በጣም ነው የምወዶት በረከቶ ይደርብን እኛም በሃይማኖት በምግባር ፀንተን እድንኖር እግዚአብሔር ይፍቀድልን ማስተዋልን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሰውን ሲወድ እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ከሰዎ ጋር ይኑር
እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ ሰው ፀጋ ሰጥቷል ነገር ግን እንደነዚህ ያሉ እናቶችም አሉ ፀጋ በዲበፀጋ ማለት እደዚህ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን
የእኔ ምርጥ እናት
እሙሀይ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እግዚአብሔር ለጠቢቡ ሰለሞን የሰጠውን ዕውቀትና ጥበብ ለእርስዎም አብዝቶ ይስጥልን።በኢትዮጵያ ብዙ ያልተነኩ (ያላየናቸውና ያልተጠቀምንባቸው) ፀጋወች እርስዎ አንዱ ማሳያ ነዎት እና ረዥም እድሜ ፣ ጤና እና ሰላም ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።
አሜንአሜን
እድሜ ከጤና ያድልን ያሠቡትን መልካም ሐሳቦት እመብርሃን ለፈጻሜ ታድርስልን እንግዲህ ምን ይባላል ❤❤❤❤
እማሆይ እግዚአብሄር አምላክ በቸርነቱ ይጠብቆት
በረከቶ ይደርብን!! ሴት አውደምህረት ላይ ወጥታ አታሰተምርም እንጂ የማስተማሩን ሚና /እውቀት "የማስተላለፍን ,የማሰረጽን ሚና መወጣት የኖርባታል ሴቶች ሰለእምነታችን ጠንቅቀን አውቀን ለትውልድ በማሰተላለፍ ሂደት ወስጥ የድርሻችንን ሀላፊነት እንወጣ።
👉=በጣም ጥሩ ነው🙏 እግዚአብሔር የሁላችንንም ፍጻሜ ያሳምርልን።ከክፉ ሰዎች ይጠብቀን👉= ግንቦት( 21 ) ቀን❤የጻድቃኔ ማርያም ዓመታዊ በዓሏ ነው በሥጋ በነፍስ ይጠብቀን።🙏🙏🙏
በረከቶ ይደርብን እናታችን
በረከትወ ይድረሰን እናታችን በቤቱ ያፅናወት
እግዚአብሔር ያክብርሽ እድሜ ይስጥሽ እናታችን❤❤
መለኩሴ አንቱ ነው የሚባለው ' አንቺ' ብሎ መዘርጠ ጥ ተገቢ አይደለም ምንም ወጣት ቢሆኑ።
እማሆዬ በረከትዎት ትድረሰን ከፀጋዎ ጋር ዘመንዎ ይለቅ! አገልግሎትዎ በእግዚአብሔር የተወደደ ይሆን ዘንድ ፈቃዱ ይሁን! እድሜ ከጤና ጋርም ይብዛልዎ!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እማሆይ እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤
ጤናና ዕድሜ እግዚአብሔር ይስጦት እማሆይ
ፀገበረከቱን ያብዛልን
እማሆይ ዘወትር እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልልን
እማ ሆይ የእናቶች አለባስ ስርአቱ ያስከብሩል ዘንድ አለምናለሁ
እናታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦዎት።
በእዉነቱ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ አንደበት እድሜ እና ጤና ይስጥልን እማሆይ ዜና ማርያም
እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልሸ❤❤❤❤
ጀግና ቃለ ህይወት ያሰማልን