የሀገሬ ልጆች ሰብስክራይብ እና ሼር ማድረግም እርዳታ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 120

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 8 หลายเดือนก่อน +12

    መልክተኛው የማቱሳላ እድሜን ከጤናጋ ይስጥህ ለሰጪዎች በሙሉ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣቸው❤❤

    • @iTelKsa-xo9we
      @iTelKsa-xo9we 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ይጠብቅህ

  • @yohannesh.giorgis5215
    @yohannesh.giorgis5215 7 หลายเดือนก่อน +5

    የነዚህ ሰዎች ደስታ ባንተና በሰጪዎች ላይ የሚያፈሰው በረከት ትልቅ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @KerebeshFantahun
    @KerebeshFantahun 7 หลายเดือนก่อน +3

    አፈር ልብላልህ የኔ ወንድም ሁሌ በለቅሶ ነው የማይህ ተባረክ አንተ የምትሰራው ስራ ሀብታም አይሰራውም አምላክ ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን

  • @tgze2435
    @tgze2435 6 หลายเดือนก่อน +6

    መልክተኛዉ እኮ የሚገርም ነዉ ሰዉ ሲያከብር ከልብ አይፀየፍ አቦ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @TaibaTaiba-xn9oc
    @TaibaTaiba-xn9oc 7 หลายเดือนก่อน +6

    መልክተኛው አንተንም የሚሰጡትንም አላህ ይጨምርላችሁ ወንድምዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 7 หลายเดือนก่อน +6

    ከገንዘቡ በላይ ሰዎችን ማክበርህን በጣም ጠብቀው ዋናው አሱ ነው
    ብዙ ሰው አለ ፍቅር የተራበ !
    ለደሃ ቸርነት የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል ነው።
    በሙስሊም በክርስቲያን መስጠት ትልቅ ዋጋ አለው።

  • @umhafsa
    @umhafsa 8 หลายเดือนก่อน +8

    ኑር መስሎኝ ነበር ግን የሰውን ደስታ እንደማየት ምን እሚስደስት አለ መልክተኛው ሽአመት ኑረልን እሚግዙህም አላህ ጨምሮ ይሰጣቸው

  • @fawziafaz8970
    @fawziafaz8970 7 หลายเดือนก่อน +6

    አንተ ልጅ ምንልበልህ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ አንተን የወለደች እናት ትባረክ ውድድ ነው የምናደርግህ ቃላት አጣሁልህ የተባረከ ብሩክ❤❤ የሰጡም ይባረኩ

  • @SlehulumnegerEgziabherymesgen
    @SlehulumnegerEgziabherymesgen 4 หลายเดือนก่อน

    መልእክተኛው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ተባረክ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 8 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አባት. አይመችም አሉ ኦፍፍፍፍ እግዚአብሔር እባክህ እግዚአብሔር አገርችን ስላም ጥጋብ አደርግልን

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 7 หลายเดือนก่อน +3

    ባላደራዉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የድሆች ልጅ ወንድም ነህ ቃላት ያጥረኛል

  • @selammulu5111
    @selammulu5111 8 หลายเดือนก่อน +2

    አለቀስሁ ምን ላድረግ ከሰው እኩል ስሆን እገባለሁ የኔ አባት

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 8 หลายเดือนก่อน +4

    የሰው ልክ እግዚአብሔርእረጅም እድሜ ይስጥህወንድሜ የኔ አባት😢😢😢😢

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 6 หลายเดือนก่อน

    መልክተኛው እውነትም መልክተኛነህ አላህ ይባርክልህ የኔ ውድ ወድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MariamMariam-e4f
    @MariamMariam-e4f หลายเดือนก่อน

    መልክተኛው የደሀ አባት የደሀ እንባ አባሺ አላህ ይጠብቅህ የኔ ቅን አሣቢ አላህጥብቅ ያረግልን

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 7 หลายเดือนก่อน +2

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በጣም ነው ልቤን የነካህው 😢😢😢

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 8 หลายเดือนก่อน +3

    መልክተኛው !
    ቸሩ መድሃኒያለም ! ከነ መላው ቤተሰብ አብዝቶ ይባርክ አሜን !!!

  • @zehratalema
    @zehratalema 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንተልጅውላሂአላህከክፍነገርይጠብቅህ❤

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነህ በርታ ወንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @HelenBelete-t3s
    @HelenBelete-t3s 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ የሰዎችን ስራ ስትሰራ ያንተን ነገር ደግሞ ጌታ እየሱስ ስራህን ይስራልህ ወንድሜ የምር ቃላት የለኝም ይህ ማንነትህ በእድሜህ ሙሉ አይወሰድብህ

  • @Shem937
    @Shem937 7 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ እድሜነ ጤና ይስጥህ ዎንድማችን

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 7 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት በርታ ወድም ላይክ አርጉ አይከፈልበትም

  • @zamzamzamzam3398
    @zamzamzamzam3398 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ 😢😢😢 ልቤ ተሰበረ 😢 ግን የኛ አገር ሰወች ለምን ነዉ የተበላሸ ምግብ እምሰጡ አላህን እንፍራ ወገኔ እኛ እማንበላዉን ለምን ለሰዉ እንሰጥ አለን አንዲት ጉርሻም ብትሆን ከምበሎት ከፍላችሁ ስጡ 😢😢😢 ያሳዝናን እደነዚ ያሉ ስናይም ንቀን ከማለፍ ከልብሳን አንዱን እናልብስ ሻጣ ሳጥን እያጨወተ ምን ይሰራን ቀብር አብሮን አይገባ ሳንቀደም እንቅደም መልካም ስራን❤ሁሉም እደመለክተኛዉ ቢሆን አንዲም ተቸጋሪ ባልኖረ ነበር❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 3 หลายเดือนก่อน

    አዪመችም የኔ አባት ትክክል ናቸዉ አዳዳዶቹ ሰዉ ዪንቃሉ

  • @adiadi9836
    @adiadi9836 5 หลายเดือนก่อน

    እኔስ:መልከተኛው:ምን:ብየ:ላመስግንህ:ሁሌም:ኑርልን።

  • @ErahmetAhmed
    @ErahmetAhmed 7 หลายเดือนก่อน

    አላህ ከችግር ያውጣቸው አባታችን እህ

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 7 หลายเดือนก่อน

    God bless you so much brother ❤ የእግዚአብሔር እጅ ካንተ ጋር ይሁን ።❤❤❤

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
    @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሚስኪን አይዞኝ አበቴ❤

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኡኡፍፍፍፍ የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 8 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ይስጥህ ወንድሜ 😢😢

  • @s12346
    @s12346 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጌታ❤❤❤❤❤❤😢

  • @uaerak7827
    @uaerak7827 7 หลายเดือนก่อน +1

    አለህዬ. አንተ ምንም አይሰንህም. ማጨረሸውን. አሰምርለት ቀልህንም. እንዲየይ አንት. ምረው አንተ የማረሃው ማንም ሊየጠማው. አይችልም. የረቢቢቢቢቢቢቢቢ

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Yesusey ybarkeh Wendme

  • @MuluMulu-d6e
    @MuluMulu-d6e 8 หลายเดือนก่อน +1

    Egezaberi yetebikiki wandemee❤❤❤❤❤

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 7 หลายเดือนก่อน +1

    What kind of person you are unbelievable wow wow wow wow❤

  • @لوبابةاندريوس
    @لوبابةاندريوس 5 หลายเดือนก่อน

    እድሜናጤና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀውለትወሎየዋ
    @ሀውለትወሎየዋ 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢የኔ አባት ማጣት እንዴማጣት አንጀት ቆራጭ የለም😢😢😢😢

  • @kedjafentaye7511
    @kedjafentaye7511 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሰብስከራዪ አድርጉት እንደዚህ ያለ ሰው አላህ ይስጥህ

  • @GanaGana-d5d
    @GanaGana-d5d 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤w 0:48 0:50

  • @askask8425
    @askask8425 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኒነሰት

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ኡፍፍፍ በምድር ብንቆሽሽ በሰማይ እግዚአብሔር በከበረው ስፍራ ያኖሮታል መድሐኒያለም ጥላ ከለላ ይሆንዎት ።

  • @hanasolomon2348
    @hanasolomon2348 7 หลายเดือนก่อน

    Oh ❤

  • @umhafsa
    @umhafsa 8 หลายเดือนก่อน +6

    የአላህ እንደት ላይክ የለውም እሳ እአላህን ፍሩ ሌላ ቢሆን ስንትሽ አድረጋችሁ ነበር

    • @ZahraAbdullah-t6s
      @ZahraAbdullah-t6s 8 หลายเดือนก่อน

      አዎ ወላሂ አይ የኛ ነገር አላህ ያክብርህ ውድም

    • @صتا-ث6ل
      @صتا-ث6ل 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም አቲ ሚርኪ ቢሆን በመቶሽ ይገባ ነበር

    • @اممعتصم-ك4و
      @اممعتصم-ك4و 7 หลายเดือนก่อน

      ፕራክ እና ጨዋታ ቦታ ቢሆን ያለ ሰው አላህልብ ይስጠን

    • @اممعتصم-ك4و
      @اممعتصم-ك4و 7 หลายเดือนก่อน

      ፕራክ እና ጨዋታ ቦታ ቢሆን ያለ ሰው አላህልብ ይስጠን

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 6 หลายเดือนก่อน

    መልክተኛው የእግዛቤር ይባርክህ ❤❤❤❤❤

  • @skywalAstio
    @skywalAstio 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል

  • @Meriyegexerliji
    @Meriyegexerliji 7 หลายเดือนก่อน

    Ke fexari tagenale❤❤❤

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y 2 หลายเดือนก่อน

    የኔአባትፈጣሪያሠብከውንያሣካልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisBirhanu-l3m
    @AddisBirhanu-l3m 3 หลายเดือนก่อน

    Yene abate

  • @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ
    @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ 7 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ ሲያስዝኑ

  • @hellen9281
    @hellen9281 8 หลายเดือนก่อน +1

    Faxare edemakene yarezemaw wadema

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 7 หลายเดือนก่อน

    Tabarek 🙏🙏🙏❤🇪🇷

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 7 หลายเดือนก่อน

    የሰጣቹሁ ሁሉ በወጣ ይተካ መልክተኛው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @sofyasoso3084
    @sofyasoso3084 7 หลายเดือนก่อน

    ሀቢቢ ከጎናቸዉ ሁነህ አይዞችሁ ማለትህ ብቻ ያስደስታል አላህ ያስደስትህ

  • @MimiGetachew-i9s
    @MimiGetachew-i9s 2 หลายเดือนก่อน

    Mediniyalam. Yimesigen

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት❤

  • @meazafkire701
    @meazafkire701 6 หลายเดือนก่อน

    Tebark

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫አባቴ

  • @Anumma572
    @Anumma572 8 หลายเดือนก่อน

    Chru Egziabeher Ybarkachu. Siyasazenu

  • @zehratalema
    @zehratalema 7 หลายเดือนก่อน

    አላህስውያርግህየኔአባትያልፍል

  • @umuaymen9786
    @umuaymen9786 7 หลายเดือนก่อน

    Barta bro.

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 6 หลายเดือนก่อน

    💚🧡❤ የጉባኤ አምላክ ይስጥህ!!!

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 6 หลายเดือนก่อน

    Yene 😢😢😢😢

  • @haregewoineabera3895
    @haregewoineabera3895 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 7 หลายเดือนก่อน

    Tebarek 🙏🙏🙏❤🇪🇷

  • @ShewtShewt-yv7xb
    @ShewtShewt-yv7xb 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ teberk

  • @meserettesfaye3309
    @meserettesfaye3309 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ የ ትባረክ 🙏

  • @ረሒማነኝየማየናፋቂ
    @ረሒማነኝየማየናፋቂ 4 หลายเดือนก่อน

    ልቤ ከማዘኑና ከመሠበሩውጪ ምንም ማረግአልታልኩም ግን ፈጣሪ ያሥደሥትሕ የረዳም ፈጣሪ ይርዳው

  • @YeneYene-st6jm
    @YeneYene-st6jm 8 หลายเดือนก่อน

    fetari yibarekhee

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 7 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭👆👏👏👏

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ጌታክብርይስጥህ

    • @سارهساره-ع9ض4و
      @سارهساره-ع9ض4و 7 หลายเดือนก่อน

      የእውነት ከልቤ ነው የምፀልይልህ ስልክሕን ብትልክልኝ ኢትዮጵያ ስመጣ ባገኝህ ብዬ አስባለሁ

  • @FakiaAthiopi-gz7xj
    @FakiaAthiopi-gz7xj 7 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭uuuuuuufff🤲🤲yaa ahlla

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 8 หลายเดือนก่อน +10

    ይሄንን የሚያይ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሼር እናድርግ እንጂ ውዶቼ

  • @Fufuabcd
    @Fufuabcd 8 หลายเดือนก่อน

    I don't what to say may god blessing u❤

  • @muluf7616
    @muluf7616 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 8 หลายเดือนก่อน

    Humble!!!!!!!.

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 8 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 7 หลายเดือนก่อน

    ከሳቸው:ያተመልካምነት:አስለቀሰኝ

  • @SemiraAhmed-on9ip
    @SemiraAhmed-on9ip 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🙏

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @mistrehailu7633
    @mistrehailu7633 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you 😢

  • @vbb1243
    @vbb1243 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @IndisMahammad
    @IndisMahammad 5 หลายเดือนก่อน

    አይይይይ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @azmeraasmelash7532
    @azmeraasmelash7532 7 หลายเดือนก่อน

    ፍጥሩልካ ❤❤❤

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😢

  • @zahraahmed2365
    @zahraahmed2365 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 8 หลายเดือนก่อน

    Please anybody like you when I see your video I really I cry I can’t even stop

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vgfgccf9519
    @vgfgccf9519 7 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭💔💔💔💔❤❤❤

  • @fatmah567
    @fatmah567 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Reta-m4y
    @Reta-m4y 2 หลายเดือนก่อน

    kefetari new yetelakew yene abat

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 8 หลายเดือนก่อน

    Fhetair Yhethebjekhekk

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 8 หลายเดือนก่อน

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 8 หลายเดือนก่อน +1

    አይኔ ጠፋ በለቅሶ አንተ መልአክ ነህ አንተ አታቀውም ውይይይይ ተቃጠልኩ

  • @hussenadem4307
    @hussenadem4307 7 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @askask8425
    @askask8425 7 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይስዘጥክ

  • @fjdj2994
    @fjdj2994 7 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤