በሳቅ ድክም የሚያደረግ የአርቲስት ፍቃዱ ከበደ ዋዛና ቁምነገር Fikadu Kebede Waza ena Kumneger at Fikre Selam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • Ethiopia Fikadu Kebede በሳቅ ድክም የሚያደረግ የአርቲስት ፍቃዱ ከበደ Waza ena Kumneger ዋዛና ቁምነገር Fikadu Fekadu Kebede Teklemariam at Fikre Selam
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2018 Fikre Selam
    Hello and welcome to Fikre Selam's channel! We're excited to offer you a diverse selection of content ranging from entertainment to educational information. Our team has partnered with well-known event organizers in Ethiopia to ensure that our content covers a broad range of entertainment categories.
    On our channel, you'll find news updates, press releases, educational materials, and informative interviews. Our goal is to create a blend of informative and entertaining material that caters to your needs. We're constantly striving to expand our content to include a variety of educational topics.
    We kindly request that anyone interested in using our content reach out to us via email to obtain permission. We take copyright seriously, and unauthorized use, distribution, or re-uploading of our content is strictly prohibited and may result in copyright infringement.
    Thank you for choosing to watch our channel, and we look forward to providing you with high-quality content that educates and entertains!
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 104

  • @emmushet
    @emmushet 6 ปีที่แล้ว +9

    ፍቄ ታላቅ ሰው …. እጅግ በጣም ጎበዝ፣ አዝናኝ የጥበብ ባለሞያ ነህ. እንወድሃለን!!

  • @gebremariamzbd2610
    @gebremariamzbd2610 6 ปีที่แล้ว +17

    ነጭ አድናቂዎች ነን እርስ በራሳችን ግን ተናቋሪዎች ነጮቹ የሚበልጡን በምንም አደለም ንቀት የሚባል በሽታን በማክበር እና በማድነቅ ስለተኩት ብቻ ነዉ ! ይህን ልጅ ከመዉቀስ ከመስደብ ባይመቸንም እንኳ በርታ ማለቱ እኛን አይጎዳንም ለእርሱ ግን ከዛሬዉ የተሻለ ስራ ለማቅረብ ስንቅ ይሆነዋልን መጥፎ አስተያየቶችን ባንሰጥ ይመረጣል

  • @meazaayele9873
    @meazaayele9873 6 ปีที่แล้ว +5

    ፍቄ በጣም ገራሚ ሰው ነክ በጣም ችሎታ ያለክ አርቲስት ነክ ብዙ ናችሁ ያልተዘመረላቸሁ የመድረክ ሰዎች የናንተም ቀን ይመጣል አምናለሁ።

  • @egziabhermastewalunyisten7704
    @egziabhermastewalunyisten7704 6 ปีที่แล้ว +7

    ፍቄ ሁሌም ላንተ ትልቅ አክብሮትና አድናቆት አለኝ

  • @meseretmeseret7536
    @meseretmeseret7536 6 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ነው ምልህ በጣም የማደቅህ ሲበዛ አድናቂህ ነኝ

  • @semmeyageta6968
    @semmeyageta6968 6 ปีที่แล้ว +3

    Fike betam new des mitilegn geta rejim edmena tena kene betesebochik yadili

  • @majdomajdo4015
    @majdomajdo4015 6 ปีที่แล้ว +2

    ፍቄ ኧረ በሳቅ .... ገደልከኝ ። ውይይይይ ጎበዝ ልጅ አድናቂህ ነኝ ፍቄ ምችትትትትትት ይበልህ አቦ ።

  • @tigsetkassa2171
    @tigsetkassa2171 6 ปีที่แล้ว

    wwwwww ፍቄ በውነት በጣምነው ያዝናነህኝ ድብር ሊዴፉኝ ከማዳም ጩህትጋር ተዴምሮ ገባስል ያተን ዝግጂት አገኘሁ እውነትህነው ፍቄ ጎበዝ

    • @hohom-jc3ho
      @hohom-jc3ho 6 ปีที่แล้ว

      Tigset Kassa ككككككككك

  • @davidinihodavita660
    @davidinihodavita660 6 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል ፍቄ

  • @siragekebede5389
    @siragekebede5389 6 ปีที่แล้ว

    Best comedy actor

  • @ethiopiafirist9224
    @ethiopiafirist9224 6 ปีที่แล้ว +1

    በብሔር በሔረሰብ የንግግር ቅላጼ ማላገጥ ማነስ ነው፡፡
    ኢትዮጵያዊነት መከባበር ነው፡፡Please sit down and try to learn from Ethiopians, as you are getting off track.

  • @ephriephraim3559
    @ephriephraim3559 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የተመቸኸኝ😁😁

  • @wudaseassayehegn2738
    @wudaseassayehegn2738 6 ปีที่แล้ว +3

    ፍቄ ምርጥ አክተር

  • @abenetwoldesenbet7302
    @abenetwoldesenbet7302 6 ปีที่แล้ว

    Fekeyeeee we love you

  • @limitless5690
    @limitless5690 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ፍቄ

  • @ethosix7034
    @ethosix7034 6 ปีที่แล้ว

    እደግልን

  • @eagleeye4914
    @eagleeye4914 6 ปีที่แล้ว +1

    በጅመሪያ መንግስቱ ሃይለማርያም ምንማለት ፈልጌነው አማራ የሚባል
    ህዝብ የለም አማራ ማለት ተራራ ማለት ነው
    ሲል እኔ እማራ ነኝ ብሎ ያለ ማነው?
    ፕሮፈስር መስፍን አማራ ማለት ክርስትያን
    ማለትነው ሲል ሃይማኖት መሆኑን እንጅ
    እንደ ህዝብ ማንነት አልተገለፅም
    ይህ ሁሉ የተባለው 1980 ዎቹ ዓመተ ምህረት ውስጥ ነበር ከ1983 ዓመተምህ
    ረት ወዲህ በርግጥ ሁሉም የብሄር ተወካይ
    በሽግግር መንግስት ሲወከል እውነትም
    አማራ የሚባል አለነበረም
    ለምን ቢባል የቀድሞውም መሪ
    አማራ (በእብራይስጥ) ቁዋንቁ ተራራ ማለት ነው ብለው ስለነገሩት
    ነብሳቸውን ይማረውና ፕሮፈስር አስራት በ1984 በሽግግር መንግስት ምስረታ ስብስባ ላይ በተጋባዥ ተስብሳቢነት በመገኘት ይስብስባውን ሁናቴና አካሄድ
    እንዲሁም በውቅቱ ስብስባውን ይመሩት
    ለነበሩት የሽግግር መንግስቱ ፕሬዘዳንት
    መለስ ዜናዊ ያላቸውን አክብሮት በመግለፅ
    እንዲህ ብለው ጠይቀው ነበር በኢትዩጵያ
    ውስጥ ስለኢትዮጵያ መፃኢ እድል የኢትዩጵያ
    ልጆች ቁጭ ብለው መነጋገራቸው ይበል የሚያስብል ነው ሆኖም ግን አንድ ህዝብ
    እንደ ህዝብ በዚህ ጉባኡ አልተወከልም
    ይህዝብ አማራነው የዚህን ህዝብ ውክልና
    ጥያቄ ውስጥ መግባት እንዴት ይመለከቱታል ነብሳችውን ይማርና መለስ
    በርግጥ ጥያቄው መቅረቡ ተገቢነው በዚህ
    ጉባኤ ተወካይ አልቀረበም ሆኖም ግን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ አለ ብለን እናምናለን (ኢህድንን)በማስብ ይሆን ?
    ወይንስ በእንግድነት የተገኙትን ተስብሳቢዋች ይህን ጊዜ ነበር ፕሮፈስር አስራት
    መኢአድ ብለው የፖለቲካ ፓርቲ ያቂቁሙት
    ከዚያም ኢህድን ውደ ብአዴን ተቀይሮ
    ዛሬ ከማነት ማጣት ጥያቄ ወጥቶ
    እንደሌላው ህዝብ እኩል ሳይበልጥ ሳያንስ
    ከተበታተነው ማነት ተላቀን ጥያቄ ከፈጠረብን የመንግስቱ ሃይለማርያም
    ትርጉም አልባ ትንታኔ ላ ላቀቁን ፕሮፈስር
    አስራት እኛን አማሮችን ወካይ በመሆን
    ድምፃችንን ያስሙልንን ምንጊዜም ታሪክ ይዘክራቸዋል።

  • @bahrainlook7878
    @bahrainlook7878 6 ปีที่แล้ว +4

    ፍቄበጣምአድናቅህናኝውይደስስልበርተይማችህ

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g 6 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk nice one

  • @nunuselamwit3988
    @nunuselamwit3988 6 ปีที่แล้ว +1

    Siyamrbeh eko techlaleh

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x 6 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ

  • @user-jf2zy7yz4w
    @user-jf2zy7yz4w 5 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ሳቄን እረስቸው ነበር። አለመሳቄ አሳቀኝ፤ ግን አልተመቸኝም።

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 6 ปีที่แล้ว

    በዚህ መዝናናት _መማር_ ያቃታችሁ
    እዚህ የተገኛችሁት በግዳጅ ነው?
    ደሞ ፥ አይቶ ዝም ጥሩ ነው
    ወይንም ገምቢ ፡ አስተያየት መስጠት!
    ሰውን ተስፋ ለማስቆረጥ በመጻፍ
    የምታባክኑትን ሰዓት ጠጡበት።
    ሌላው ቢቀር መጠጥ ሻጩ ያተርፋል!

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 6 ปีที่แล้ว +3

    Adinaqeh negne fike. 😂😂😂😂😂

  • @likeme5835
    @likeme5835 6 ปีที่แล้ว +2

    hahahahakkkkkkkkkiki

  • @kahsayarhaya7978
    @kahsayarhaya7978 6 ปีที่แล้ว +2

    hahahhahahhhhhhhh

  • @melsegebeyehu6877
    @melsegebeyehu6877 6 ปีที่แล้ว

    Fika dedeb denez gala new. Minim ayitimim. Koshasha new. Ante asmesayi chika eras new ante dedeb denez gala Tebeda.

  • @YishakFetllwork
    @YishakFetllwork 6 ปีที่แล้ว

    aleklaki

  • @ayen8855
    @ayen8855 6 ปีที่แล้ว

    echhhh ayasikim !!

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 6 ปีที่แล้ว

    enga debub hizboch endamaram ende oromo enderaj 1 ethiopian engenba dnber enastebk adis tiwuld yimar hig yistdek shigigr mengst yimesret

  • @selam7401
    @selam7401 6 ปีที่แล้ว

    Endih aynetu masebaseib liberetatayigebal betaim LEAYMIRO zenamaderegiya tiru medication newu gin huluinim yasatefebihoin...!!?? HULUIM YALEWUIN yizo bimetaena 4 5 deqiqa biyaqerib..

  • @ethop1837
    @ethop1837 6 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @jokassie6599
    @jokassie6599 6 ปีที่แล้ว

    hahaha

  • @user-tt7zn3nx6p
    @user-tt7zn3nx6p 6 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @sebrtubser3147
    @sebrtubser3147 6 ปีที่แล้ว

    ተው አተሰው እዳማረብህ ኑር አታላግጥ በብሄር በቋቋ ተው

  • @yonasabas6657
    @yonasabas6657 6 ปีที่แล้ว

    Haye fiqa damo bazemi maxa

  • @esate725
    @esate725 6 ปีที่แล้ว

    ውስጥ ያለው ሰው የሳቀው ስላሳቀው ነው

  • @belaybayou9298
    @belaybayou9298 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @ANTIDICTATORIAL
    @ANTIDICTATORIAL 6 ปีที่แล้ว

    Fike i admire you as an acter, but the eritrean joke is absurd. I know its art work and should not be real incident, but the eritrean accent, we dont have that kind of accent, even those who cant amharic. Know the difference of accent between eritreans and tigreans. No hate but , why far from the truth

  • @mielatesfu309
    @mielatesfu309 6 ปีที่แล้ว +5

    ፍቄ ሃሃሃሃሃሃሃሃ ያቺ የኤርትራ ኣክሰን ብለህ ያቀረብካትን ገብቶናል። የትግራይ ካልክማ ዘብጥያ ትገባታኣለህ።
    ልንገርህ ግን እኛ ኤርትራውያኖች ጽድት ያለ ቋንቋ ያለን ኣማርኛም እንደ ቋንቋችን መናገር የምንችል ህዝብ ነን፡ እቺእቺ ኣይነት ኣክሰን የነ ሓጎስ፡ ገብረጻዲቅ፡ ኣረጋዊ ናት። ግን መቆየት ካለብህ እንዳልከው ወደኛ ኣስጠግተህ ነው። ግን ኣይልመድብህ።

  • @queenethiopia1417
    @queenethiopia1417 6 ปีที่แล้ว

    በመንግስቱ ጊዜ ኢፌድሪ ነበር እንዴ???

  • @shabeleprintings8127
    @shabeleprintings8127 5 ปีที่แล้ว

    Fekadu bewnet yeh new lante yemihhonew

  • @coffeemood6062
    @coffeemood6062 6 ปีที่แล้ว +14

    ፍቄ በጣም ኣደንቅህኣለሁ ግን ኤርትራን ለቀቅ።ኤርትራዊ ድግሞ እንደዛ ኣይነት ኣክሰንት የለዉም፡ዝም ብለህ ኣትቀደድ።ቃንቃችን የት ሂዶብን ነው ደግሞ በኣማርኛ ምንገጥመው ይልቅስ እናንተ ናቹ ኣንዴ ፍዮሪና ኣንዴ ፍያሜታ እያላቹ ምታለቃቅሱ።ካለ ደግሞ እውነቱን ነው፡ዙምባብዌ ከመቸ ነው ቀይ ባህር የሆነው።feeling sad፡from eritrea

    • @gerageru1388
      @gerageru1388 6 ปีที่แล้ว

      Isu Kiyaro ቋንቋ አለኝ ብለህ ሞተሀል የተጣመመ አማሪኛ እየተናገርክ ።

    • @coffeemood6062
      @coffeemood6062 6 ปีที่แล้ว +1

      Tekle hymanot ቢጣመን ባይጣመም ጉዳየ ኣይደለም፡የራሴ ቃንቃ ኣለኝ።ኤርትራኖች ግን እንደዚ ኣይነት ኣክሰንት የለብንም።ገብቶሃል የኔ ዲማ፡ካልገባህ ደግሞ ጀላ ይግባህ።

    • @samiabrha3800
      @samiabrha3800 6 ปีที่แล้ว

      ፊያሜታ ማለት ኦሮማይ መፅሀፍ ላይ በአሉ ግርማ የፃፋት ገፀባህሪ ናት ታገኛታለህ በተረፈ ሳባ ሳቢና ግጥም ኢትዬጵያዊ ደራሲ መሆኑን ላሳውቅህ እግረ መንገዴን ቴዲ አፍሮ ወይም አንድ ዘፈን ፍዬሪና ካሉ ሁሉም ይላል ብለህ አጠብቅ

    • @coffeemood6062
      @coffeemood6062 6 ปีที่แล้ว +1

      Sami Abrha ኣቦ ተረት ኣታውራ፡ገጸ ባህሪ ብትሆንም፡ገጸባህሪዋ ኤርትራዊ ናት።ቴዲ ኣፍሮ ፍዮሪና ስላለ ሁሉም ይላሉ ብለህ ኣጠብቅ፡ታድያ ሰሊና ኢትዮፕያዊ ናት።ጋል ኣስመራ፡ጋል ምጽዋዕስ የጎንደር ልጆች ናቸው።ተረት ብቻ!!!

    • @samiabrha3800
      @samiabrha3800 6 ปีที่แล้ว

      Isu Kiyaro ለምን ግን ሁሉም ስው የራሱ ነገር ሲያደንቅ ሲያካብድ ይኖራል ኢስት አፍሪካ በቆንጅና ሱማሌዎች አንደኛ ናቸው ጅቡቲ ሱማሌ ሱማሌላንድ እና እነ ቴዲ ጓል እያሉ የሚዘፍኑት በአንድ ወቅት አንድላይ እንኖር ስለነበ ነው ምናልባትም ለትግራዊያን ይሆናል መዘፈን ካለበት ቆንጆ ሱማሌውስጥ ቀረ

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe2033 6 ปีที่แล้ว

    መቼም የሚስቁልህ ተገደው ካልሆነ በስተቀር ምን ፍሬ ሀሳብ የሌለው ውዳቂ ፌዝ።

  • @sarazeray3586
    @sarazeray3586 6 ปีที่แล้ว

    Stop talking about eritrea respect!!

  • @mesfinalex5218
    @mesfinalex5218 6 ปีที่แล้ว

    Nefasamm ayasekeme kemanga lay werad

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 6 ปีที่แล้ว

    ውሻ ነህበመንጌ መጣህ?

  • @tsigemengiste5047
    @tsigemengiste5047 6 ปีที่แล้ว

    kkkkkk kkkkkkkk

  • @melsegebeyehu6877
    @melsegebeyehu6877 6 ปีที่แล้ว

    Ante tinb dedeb. Gimatam neh. Ante geltu. Ante botiyam gala dedeb neh

  • @sarazeray3586
    @sarazeray3586 6 ปีที่แล้ว

    Not funny at all shame on you

  • @YishakFetllwork
    @YishakFetllwork 6 ปีที่แล้ว

    minim original talent yelelek ye sew hule... yehonk koda.... yesew gimash

  • @tsigaasefa3956
    @tsigaasefa3956 6 ปีที่แล้ว

    xagelbax arami wabade👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👹👹👹👹👹👹👹👹👹bale taratu minamite

  • @mesretlakwa3867
    @mesretlakwa3867 6 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkkkkkl

  • @user-iy5rc6yd5q
    @user-iy5rc6yd5q 6 ปีที่แล้ว

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎kkkkkkk👎👎👎👎

  • @user-py2vt3hb5g
    @user-py2vt3hb5g 6 ปีที่แล้ว +6

    በቤትህ አስቀህ ሞተሀል ጅል አትጃጃል ሰነፍ

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 6 ปีที่แล้ว +5

    ይቅርታ አርጉልኝ ይህ አርቲስት ምንም ድራማም ሆነ ፊልም ሲሰራ ምንም አይጥመኝም ፋራ ነገር ደባሪ

    • @meazaayele9873
      @meazaayele9873 6 ปีที่แล้ว

      ፍቄን ፋራ ትያለሽ አይደበርሽም ኧረ ሼም ነዉ ካላወቅሽ ጠይቂ ፍቄያችን ማኛ ነው

    • @abebatemesgen6029
      @abebatemesgen6029 6 ปีที่แล้ว

      Marta Yadeta እኔም

    • @user-qu7zl1hk5e
      @user-qu7zl1hk5e 6 ปีที่แล้ว

      Marta Yadeta እኔም የባስ ሀፒታይቴን ይዘጋዋል

    • @user-si8iq7qe9p
      @user-si8iq7qe9p 6 ปีที่แล้ว

      ቅናት ነው

    • @hikmatwahab7110
      @hikmatwahab7110 6 ปีที่แล้ว

      Marta Yadeta teyater sisera betay endi balesh naber fikir yaho sew naw

  • @jazeerarakuae3605
    @jazeerarakuae3605 6 ปีที่แล้ว +1

    👎👎👎👎👎👎👎yehok bushti

    • @tewodroskassaye2434
      @tewodroskassaye2434 6 ปีที่แล้ว

      kitehen mebedat tewedaleh ende kitehen belah meselgn , Fike bante yemisedeb artist aydelem

  • @konjofeker7348
    @konjofeker7348 6 ปีที่แล้ว

    ኤጭ ኤሄን ሠውዬ አልወደውም

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 6 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ይህ ምን ያስቃል???????? ቀበሮ የመሰለ እረረረረ ወደዛ ወያኔ ነበር ብዙ የሚተረብ ያለው እንስሶች ናቸው ሽብርተኛ እንዳይሉክ ነው???? እስቲ እሁን ከእድሜው ጋር ይሄዳል?? መጨረስ አልችልም ባይ ዥልጥ

    • @esate725
      @esate725 6 ปีที่แล้ว

      እራስሽ ዥልጥ ነሽ አፈር

    • @tigistdemlew599
      @tigistdemlew599 6 ปีที่แล้ว

      Marta Yadeta ገደል፡ግቢ

    • @yohannesmehari9642
      @yohannesmehari9642 6 ปีที่แล้ว

      Marta Yadeta እምኒ

    • @KT-bc5if
      @KT-bc5if 5 ปีที่แล้ว

      Shermuta !

  • @user-cl1jw1ql4h
    @user-cl1jw1ql4h 6 ปีที่แล้ว

    አንተ ደግሞ የማነህ ሐጠራው ገጣባ ? አንዱ ወባ አንተ ነህ።

  • @malcomx5959
    @malcomx5959 6 ปีที่แล้ว

    ሌላ ስራ ፈልግ ባክህ ኣህያ

    • @meazaayele9873
      @meazaayele9873 6 ปีที่แล้ว

      Wedi Efrem ክፍት

    • @malcomx5959
      @malcomx5959 6 ปีที่แล้ว

      Orthodox Tawahedo ኣህያ ድሮም ከ ኣህዮች ምን ይጠበቃል

    • @meazaayele9873
      @meazaayele9873 6 ปีที่แล้ว

      ካልተሳደብ ደሞዝ የሚቆረጥብክ አስመሰልከው እኮ እንደነ አንተ አይነቶች ናችሁ ቲያትሩንና እነፍቄን ወደሁዋላ ያስቀራችሁት.............ደሞ ተሳደብ አያልቅብክ

    • @yohanesgebru187
      @yohanesgebru187 5 ปีที่แล้ว

      Bemsdebhi leartistu minm ayetekmewm yelk kemesadeb asteyayet betestew lantem leartistum teru yehonal

  • @brihanayele5088
    @brihanayele5088 6 ปีที่แล้ว

    ፍቄ ሁሌም ላንተ ትልቅ አክብሮትና አድናቆት አለኝ

  • @ethiopiafirist9224
    @ethiopiafirist9224 6 ปีที่แล้ว

    በብሔር በሔረሰብ የንግግር ቅላጼ ማላገጥ ማነስ ነው፡፡
    ኢትዮጵያዊነት መከባበር ነው፡፡Please sit down and try to learn from Ethiopians, as you are getting off track.

  • @bahrainlook7878
    @bahrainlook7878 6 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክክክክክ

  • @ethiopiafirist9224
    @ethiopiafirist9224 6 ปีที่แล้ว

    በብሔር በሔረሰብ የንግግር ቅላጼ ማላገጥ ማነስ ነው፡፡
    ኢትዮጵያዊነት መከባበር ነው፡፡Please sit down and try to learn from Ethiopians, as you are getting off track.

  • @ethiopiafirist9224
    @ethiopiafirist9224 6 ปีที่แล้ว

    በብሔር በሔረሰብ የንግግር ቅላጼ ማላገጥ ማነስ ነው፡፡
    ኢትዮጵያዊነት መከባበር ነው፡፡Please sit down and try to learn from Ethiopians, as you are getting off track.