Seifu on EBS: አርቲስት ፍቃዱ ከበደ | Artist Fekadu Kebede

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ค. 2016
  • አርቲስት ፍቃዱ ከበደ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ | Seifu on EBS: Artist Fekadu Kebede
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS th-cam.com/channels/2JH.html...
    Seifu on EBS 2
    th-cam.com/channels/j-2.html...
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 263

  • @user-tt8ee4oj9p
    @user-tt8ee4oj9p 4 ปีที่แล้ว +7

    ፍቄ በእውነት በጣም ነው እማከብርህ ከኮሜዲ በላይ ምርጥ ኮሜዲ ነህ

  • @user-lx7bc8mm4d
    @user-lx7bc8mm4d 8 ปีที่แล้ว +14

    ፍቄ አድናቂህ ነኝ እግዚ አብሄር የስራ ዘመንህን ይባርክልን

  • @mmekdesgebreziher1567
    @mmekdesgebreziher1567 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ዛሬ ትልቅ እንግዳ ስለጋበዝከን እናመሰግናለን እምወደውና ማደንቀው ፍቄ ነብስ

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret5521 8 ปีที่แล้ว +3

    ሰይፋ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 4 ปีที่แล้ว +1

    ግጥም በጠመንጃ እሚጥም ግጥም
    በተለይ ፍቄ እራስህ ስታነባት
    በጣም ደስ ይላል

  • @user-zu5ck3gu7b
    @user-zu5ck3gu7b 8 ปีที่แล้ว +1

    ፍቄ ጥረትክን በደንብ አደንቅልካለው ተፈሪ መኮንን ስትማር በጣም ነበር ምንተዋወቀው ነገር ግን አውን ለዚህ በመብቃትክ ደስ ብሎኛል በርታ

  • @user-he5rp3ce2b
    @user-he5rp3ce2b 8 ปีที่แล้ว +4

    ፍቄ ምርጥ ሠው 😍

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 6 ปีที่แล้ว +14

    ፍቄ ገና ሳየው ነው ምያስቀኝ

  • @yodwako9291
    @yodwako9291 8 ปีที่แล้ว

    i can't wait to see this movie

  • @onelove7578
    @onelove7578 8 ปีที่แล้ว +21

    እስኪ መሲን አቅርብልን(መሰረት መብራቴን) በተረፈ ፍቄ ምርጥ ሰው በርታልን እንወድሀለን

  • @yodwako9291
    @yodwako9291 8 ปีที่แล้ว +1

    He is the best actor especially comedi lay .Berta fike

  • @user-bm9bh3ef4y
    @user-bm9bh3ef4y 8 ปีที่แล้ว

    wow thanks

  • @sabagebretsadik3902
    @sabagebretsadik3902 7 ปีที่แล้ว

    wow wow thanks

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 8 ปีที่แล้ว

    thanks sefi nice time

  • @hiwetbrhanu2006
    @hiwetbrhanu2006 8 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ድስ ትላላች
    ፍቃድ አድናቅህ ነኝ ስይፉሻ ይመችክ

  • @diiniahmet
    @diiniahmet 8 ปีที่แล้ว

    super Dankeschön fikadu

  • @sweetnegashi747
    @sweetnegashi747 4 ปีที่แล้ว

    Seyfu betam new emwedh ye ena melkam egziabher erejm edma ena tan yath ljochhn yasadglh werah hulu ytmegnal eshi

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 4 ปีที่แล้ว

    Be Ewnete betam gobez eNa techawhache artist 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍🥰🥰🥰🥰

  • @user-vl9wy4je2m
    @user-vl9wy4je2m 8 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅየ በጣም ነው የምወድህ የማደቅህ

  • @selamawit1338
    @selamawit1338 8 ปีที่แล้ว +1

    betam yemiwedew akiter😍💗

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 4 ปีที่แล้ว

    Wow adenaki nege betam new mewedew😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Halefom
    @Halefom 7 ปีที่แล้ว +4

    ፍቄ በጣም የሚችል ብቃት ያለው ተዋናይ ነው። በውል ትዝ ባይለኝም 2002 ወይም 2003ዓ.ም በ አዳማ ዩንቨርስቲ ከ ሸዋፈራው ጋ ያሳዩት "መስተፋቅር" የተሰኘ የመድረክ ቲያተር ከሣቅ ብዛት ሆዴን አሞኝ አቋርጬ ወጥቻለው..በጣም ፍርስ የሚያረግ አርቲስት ነው!!!ሰይፉ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን!!!

  • @user-tn5lb7cx9q
    @user-tn5lb7cx9q 8 ปีที่แล้ว

    ዋውውዘና የሚደርገኝ ስይፉ

  • @selamethiopy7575
    @selamethiopy7575 7 ปีที่แล้ว

    wawwwww seifusha des yelal zena belna

  • @abebafilms4197
    @abebafilms4197 8 ปีที่แล้ว

    Big up

  • @bittybrohanoo4451
    @bittybrohanoo4451 7 ปีที่แล้ว +1

    sefyeee sweet alemseged tesfayen akriblin. lefike betam enameseginalen

  • @user-od1qc2gs4z
    @user-od1qc2gs4z 8 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ፍቄ ስወድህ በተለይ ገገመ በሚለው ፊልም♥♥♥

  • @user-gq1fg9zn1k
    @user-gq1fg9zn1k 8 ปีที่แล้ว +1

    ስወደው

  • @user-xc9ve8mk2t
    @user-xc9ve8mk2t 7 ปีที่แล้ว +2

    ሰይፍሻ በናትህ ከቻልክ ደሳለኝ መርሻ በጉራጌ ዘፈን የሚታወቀው በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነው አቅርብልኝ

  • @nurudawud6183
    @nurudawud6183 6 ปีที่แล้ว

    seifye interview yimechegnal gin please interview tariku birhanu vs kalkidan tibebu,alemseged tesfaye,helen bedilu,makida afework,teddy afro vs ameleset muche, aziza ahmed, meseret mebrate and other beautful artistes ilove these artistes

  • @hayathayat7766
    @hayathayat7766 7 ปีที่แล้ว

    are feyfu be allah be allah asam habesh & mahder asefa & meseret meberahete akrblgn

  • @samsontsegaye3353
    @samsontsegaye3353 5 ปีที่แล้ว

    Chef Seifu!

  • @halimahalima5488
    @halimahalima5488 7 ปีที่แล้ว

    wow

  • @manasibutube7712
    @manasibutube7712 7 ปีที่แล้ว

    yezaren ayarg ena ezi sport bet esara nebr wayneee nigusu Solomon miss u guys betam😭😢😢

  • @frahiwotchekolchekol7328
    @frahiwotchekolchekol7328 8 ปีที่แล้ว

    fika ye tibebi abate mine largiki benatik, ,,betami newe yemakebirik egzaberine yasebikeweni yemulaliki tidarik yebareki, ,,,

  • @hanatenen5943
    @hanatenen5943 8 ปีที่แล้ว

    wow Wow

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 8 ปีที่แล้ว

    Wowooooo

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f 3 ปีที่แล้ว

    ፍቄ ስወድህ ምርጥ ሰው።

  • @user-xd1lw8jd3b
    @user-xd1lw8jd3b 7 ปีที่แล้ว

    we love you fak and seifu Bless you

  • @mimikonjo7461
    @mimikonjo7461 7 ปีที่แล้ว

    😍😍😍👍👍👍👌

  • @tigistlove2964
    @tigistlove2964 8 ปีที่แล้ว

    ወይ ሠይፍሻ በሣቅ ገደልከኝ

  • @seidmustefa3294
    @seidmustefa3294 5 ปีที่แล้ว

    Fiqe nice

  • @user-yn9td3jb4p
    @user-yn9td3jb4p 8 ปีที่แล้ว +24

    ሰይፍሻ በእግዚአብሔር አለምሰገድ ተስፍየን አቅርብልን ወይኔ ስወደው ፍልሙን እየደገምኩ ነው እማየው ድምጹን ለመስማት ብየ በናትህ እሱን አቅርበው

    • @alemtsehaywoldamedehen3456
      @alemtsehaywoldamedehen3456 8 ปีที่แล้ว

      Amanual habtamun sewodew akerbew

    • @user-yn9td3jb4p
      @user-yn9td3jb4p 8 ปีที่แล้ว

      +Sofy Mohamd ere sofya lIj alaw eko mare tesfa kercha😃😃

    • @muslimtube5038
      @muslimtube5038 8 ปีที่แล้ว +1

      +Mahelate Abebe
      weyii enem sewadewu almesegeden

    • @radiabeheraddin9040
      @radiabeheraddin9040 7 ปีที่แล้ว

      አባቴ እወድህ አለሁ ስደተኛዋ ልጅህ።

    • @user-ff8xm9xf2k
      @user-ff8xm9xf2k 7 ปีที่แล้ว

      አባቴ እወድህ አለሁ ስደተኛዋ ልጅህ እኔ። እራሱ ውስጤነው ስውድው

  • @user-rd1ru6ji4i
    @user-rd1ru6ji4i 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው

  • @etnshmngstuataneshimengstu9091
    @etnshmngstuataneshimengstu9091 8 ปีที่แล้ว

    waw sefisha waw ereeee fiqi endinewu chaweta waw

  • @Hirutegegu
    @Hirutegegu 8 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሠይፋ በሣቅ ገደልከኝ እያንዳንድሽ ሆሥሥ

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge2336 6 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉ

  • @hxjdifidhxyeydhx9429
    @hxjdifidhxyeydhx9429 7 ปีที่แล้ว

    ደስስትሉ ሁላችሁም

  • @hanamohamed6809
    @hanamohamed6809 8 ปีที่แล้ว +14

    ሰይፍሻ መሰረት መብራቴን አቅርብልን

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 8 ปีที่แล้ว

    Babilon besalon ena wanaw tekotatari tiystroch lay ye lij betam gobez actor new 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fmmo6575
    @fmmo6575 6 ปีที่แล้ว

    Fike best comedian

  • @tesfaigebre390
    @tesfaigebre390 8 ปีที่แล้ว

    seifu meseret mebrate akirbiln bskih bskih bakih

  • @tgyemariyemliji3896
    @tgyemariyemliji3896 8 ปีที่แล้ว

    wow fike !!

  • @lamyamgmg6993
    @lamyamgmg6993 8 ปีที่แล้ว

    betam arif new fike adinakik nagn

  • @alemgetachew6586
    @alemgetachew6586 8 ปีที่แล้ว +2

    plss meseret meberate ena teddy afro akerebilen plss seifu

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 4 ปีที่แล้ว

    ፍቄ❤😘😘

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 8 ปีที่แล้ว

    fike betam gobez actor new. fikadu yemiserabachew tiystroch mesach ena tru talent yalew lij new

  • @yorudajosue8110
    @yorudajosue8110 6 ปีที่แล้ว

    Ere betame asekege komedenehe ena betame adenkehe nege betame newe yemetasekege

  • @daniymessilijeaddisabeba9003
    @daniymessilijeaddisabeba9003 8 ปีที่แล้ว +3

    ግን ሰይፉየ መሠረት መብራቴን መቸነው ባንተ ፕሮግራም እምታቀርብልን እባክህ

  • @amaneyob2693
    @amaneyob2693 8 ปีที่แล้ว

    ገገማ ኣደለሁም ክክክክክክ ይመችህ ኣቦ ያሆሆ የመጬ ነው የተመችሀኝ ፍቔ

  • @bm_4l209
    @bm_4l209 8 ปีที่แล้ว +2

    fke am u'r biggest fan berta!

    • @asnakomelaso6065
      @asnakomelaso6065 7 ปีที่แล้ว

      ውዴ ኦማርን አምሮሽ ይቀራል እንች አታገኝውም

  • @user-mn4mz8sb1o
    @user-mn4mz8sb1o 8 ปีที่แล้ว

    እረ በጦቱ አሳቃችሁኝ

  • @zhabeshawit7998
    @zhabeshawit7998 8 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkk uuu endezim seka alawek o thanks all

  • @zanitelove3172
    @zanitelove3172 4 ปีที่แล้ว

    ፍቃዱ. ሳይህ. አባቴን. ትመስለኛለህ. ወላሂ. ሁለመናህ. አሳሳቅህ. ቅጥነትህ ፀይምነትህ. ፍቃዱ. አዲናቂህ ነኝ. ከመዳም ኩሽና

    • @salamaasfw1261
      @salamaasfw1261 4 ปีที่แล้ว

      ኩሽና አይዞሽ ማማዬ

  • @lubabasultanmuhammedmuhame4072
    @lubabasultanmuhammedmuhame4072 8 ปีที่แล้ว

    ወይኢ ሠይፈሽ Kkkkk os

  • @hdddjd3045
    @hdddjd3045 6 ปีที่แล้ว

    ሰይፉሻ እባኪህን ኣለምሰገድ እና ታሪኩ ባባ እና ኣቅረባቻዉ።

  • @hrpshh4105
    @hrpshh4105 8 ปีที่แล้ว

    betame kemwedachw artiste andu fike new adnakik ngn

  • @user-uv1ky2sk9x
    @user-uv1ky2sk9x 8 ปีที่แล้ว

    ፍቄ😍😍😍😍😍😂😂😄😄

  • @abellaboss8413
    @abellaboss8413 6 ปีที่แล้ว

    ሰይፍሻ እባክህ ፍርያት የማነን አቅርብልን በጣም ናፍቃኛለች ስንት ጌዜ አይቻት አላውቅም እኔ ለፍሪ ለየት ያለ ቦታ ነው ያለኝ please ሰይፍሻ

  • @tiruyblaey9356
    @tiruyblaey9356 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkk አራ በሠቅ ገደለቹህኝ

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 7 ปีที่แล้ว

    ውይ የሀሠው ሢይሥቀኝ እሜትአይበለውና ፖፖውን የዞአይነጠለው ከከከከከ

  • @user-zi8hz9fs5o
    @user-zi8hz9fs5o 4 ปีที่แล้ว

    አለም ሰገድ ተስፋዬ ጋብዝልን ውስጤ ነው ❤️

  • @meseretnegusu9494
    @meseretnegusu9494 8 ปีที่แล้ว

    አይዞክ ፍቄ እኔ አደንቅሀለብሁ

  • @biskoitkile8906
    @biskoitkile8906 7 ปีที่แล้ว

    yena konjo sewdki

  • @user-ht6ch8cg5j
    @user-ht6ch8cg5j 7 ปีที่แล้ว +2

    ሰይፍ እር እኔም ሂሳም ሀበሻ የለም እደ አይቀርብም ስለሱ ቢዘርዝርልኝ በጣም እፈልጋለው ተቸገርው እኮ መር

  • @konjotadele1853
    @konjotadele1853 7 ปีที่แล้ว

    seifisha ebakh erguz negn amrogn newu enen akrbegn

  • @tabstabs8063
    @tabstabs8063 7 ปีที่แล้ว

    ሰይፈ አሳከኝ እኛ ሰፈር መጣሁላቹ kkkkkkkk

  • @elisabetelisabet1780
    @elisabetelisabet1780 7 ปีที่แล้ว +1

    fkie adnakih neg 💚 💛 ❤ 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍

  • @beletemuleta896
    @beletemuleta896 4 ปีที่แล้ว

    አዎን መሲን ጥሩ ሰው ነች

  • @bfbfbfbf2771
    @bfbfbfbf2771 7 ปีที่แล้ว

    😂😂 long live feke

  • @malatedemeketiti7709
    @malatedemeketiti7709 4 ปีที่แล้ว

    መሰረት መብራቴን እና ቸርነት ፍቃዴን አቅርብልን

  • @frutonaabraham1791
    @frutonaabraham1791 8 ปีที่แล้ว

    ertrean movie

  • @sweet.b-k6697
    @sweet.b-k6697 8 ปีที่แล้ว

    ፍቄ ማር ውድድድ

  • @sousisos5459
    @sousisos5459 4 ปีที่แล้ว +1

    Seifu አተን ማዬት አልፈልግም ምክንያቱም ሶፊያ ከምሞቷ በፊት እባክክ ድርስላት ስንልክ አልስማ ብለክ እሄው ሞተቺልክ አተ ሁልግዜ ታውቂ ታውቂ ሰው ነው ምትቃርባው ሰው አይደልክም አሺ ፈጣሪ ምን አድሚልክ አልውቅም ግን ጥሩ አልሰራ ክም

  • @rekikmozza4106
    @rekikmozza4106 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkkkkkk wey seifu

  • @kb281
    @kb281 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkk sefesa swadehhhh tex

  • @habtemichaelaleme6959
    @habtemichaelaleme6959 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍቄ ገለፃህ ተመቸኝ እንወድሀለን

  • @ganetganet2372
    @ganetganet2372 8 ปีที่แล้ว

    harfe naw

  • @amaamm6604
    @amaamm6604 6 ปีที่แล้ว

    ሰይፍ በሳቅ ገደልከኝ

  • @hananhanan6103
    @hananhanan6103 8 ปีที่แล้ว

    wey ant feka wow

  • @alemeyachew4525
    @alemeyachew4525 4 ปีที่แล้ว

    ሲይፉ እንዳው ምን ይሻላሃል መጣሁልሽ እያዳንድሽ😄😄😄😄😄

  • @hiwotalemayhuyeahmariyamli3691
    @hiwotalemayhuyeahmariyamli3691 7 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkk😅😅😅😅siefu

  • @f1103
    @f1103 4 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀሀ አላሕይረሐማት ሠብለ ሚስኪን።

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 8 ปีที่แล้ว

    seifye asakegn artist fkadu adnakih negn betam arif nw

    • @tigesttigest2527
      @tigesttigest2527 8 ปีที่แล้ว

      wawww betam Arif

    • @fhscjd931
      @fhscjd931 7 ปีที่แล้ว

      weye. seyefu. bechale. fetume asefawene. akerebelege

  • @yeneneshtihuen8909
    @yeneneshtihuen8909 7 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅቄ በእናትህ ፔጅህን ላገኘው አልቻልኩም ሊንኩን ላክልኝ ወጎችህንና ግጥሞችህን እንዳነብ

  • @alexm4423
    @alexm4423 8 ปีที่แล้ว +1

    አረ ፍቄ የምር ፍቅር ነህ።10q ሰይፉሻ

  • @user-xe7iv3qv1w
    @user-xe7iv3qv1w 8 ปีที่แล้ว +3

    በእነትህ መሰረተ መብራቴ አቅርብልንሰዪፉ

  • @zeedzeed2574
    @zeedzeed2574 8 ปีที่แล้ว

    wollahi sel semewu lebel kkkkk lemaningawum adnakeh neng

  • @abel8835
    @abel8835 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍቃዱ ተማሪህን ማግባት ስነ ምግባር አይደለም
    ለሙያው ክብር እንደሌለህ ያሳያል
    ደግሞስ የወለድክላት ልጅ ህይወትስ ?
    የሆንክ ኮረሪማ ነጋዴ ነገር

  • @user-dn8nf1go6n
    @user-dn8nf1go6n 8 ปีที่แล้ว

    በሳቅቅቅ