The misir eye is gone hun ? To see the misir eye in misir is traditional way. Because you boiled it before adding to the berbere onion mix it got thin. Is there a reason why you don’t cook it with the berbere mix? Thanks for sharing btw ❤️
The main reason is to avoid intestine problems .most misr done with normal procedures are not recommended to those who has this kind of issues. So boiling first is a good solution for that.🙌
እጅሽ ይባረክ ምርጥ ብስኩት
ማሻ አላህ ❤️😍 እህቴ በጣም ቆንጆ የምስር ወጥ አሰራር ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን አላህ ይጨምርልሽ
ቆንጆ ነዉ ሲያዩት ራሱ ያምራል
ወላሂ በሙያዎ ተመስርተን ሰርተን ተጠቅመን በሰራነው ተደመናል ይበርቱልን
ያጀምዓ በዛውም ሰብስክራይ☝
ደስ ሲል ደሞ ሰብስክራይብ አድርጊያለው
ማሻአሏህ ቆጆነው🎉
ጎበዝ ልጅ በጣም ሲያዩት የሚያምር ምስር ነው! ለዚህ ቆንጆ ምስር ሰብስክራይብ አደረኩሽ!!
አሪፍ ነው!
ማሻአላ ህ👍👍👍👍
በርች ሀሪፍ ነዉ
Mashaa Allaah❤
*የኔባለሙያ በርችልኝ ቅመም💟💟💟*
ቆጆነው
ዋው❤❤
ማሻ አላህ በጣም ያምራል በርቺ አላህ ያበርታሽ
አሚን ሰአዲ
አሪፍ ነው
masallah metseryachiw hulu betam aref nachiw berche
shukiren nejuye
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
እሺ ሀኒዬ
ማሺአላተባረከላ
በረቺ ውብ ነው
ዋዉ❤
well done 👏 ❤
የአብዛኛው የ ሃበሻ ምግብ ዝግጅት ቪዲዮ ችግራችሁ መጠንና የሚበስልበትን ሰአት አትናገሩም, how many onions? Oil, lentils??? Water ሁሉም በግምት ከተቀመጠ ምኑን ተማርነው??
እኛ ሀበሾች በአዕምሮ ሳይሆን በልብ ስለሜናበስል እኮ ነዉ በcalculation የማይሆነው ነጮች ናቸው እዚህ ምድር ላይ ምግብ በcalculation yemiserut , cooking is art
ለሁሉም የሚሰራ መጠን የለም እኮ እናቱ የምታበዥውም የምታሳንሽውም በምትሰሪው ልክ ነው እና በባለቤቱ ፍላጎት ነው እንዴት አይነት ወጥ እንደምትፋልጊ አንቺ ነሽ የምታቂው
@@mayo5105😂ትክክል የሁሉምይለያል
ከመቼ ጀምሮ ነው እኛ ኢትዮጵያውያኖች ሜዠርመንት የምንጠቀመው ? እንደየቤተሰባችን መጠን ነው ገምተን የምንሰራው ምዕራባዊያኖች ናቸው በልኬት የሚሰሩት እኛ ለምሳሌ ወጥ ስንሰራ መብሰሉን የምናረጋግጥበት የራሳችን የሆነ መንገድ አለን አረፋውን ከቶ ዘይቱን ከላይ ሰፈፍ ሲያደርግ ነው በደንብ እንደበሰለ የምናረጋግጠው
@@mayo5105፩፩በበበበበበበበበበሀ፳
ጠአአአአገነኀሠሠኀረሠነተተሐመመመመመመሐሐቨሐለላ😢😮😮ሸ
አሁን አብሬሽ እየሰራሁ ነው
በጣም ደስ ይላል ግን ዘይት በጣም በዛ 🙏 ቦርጭ ያመጣል ለጉበት ጥሩ አይደለም
arif aserar berchi
Thanks dear😍
Yena konjo allah ejeshin yebarkew 😋😋
Ameen yene konijo
ማሻአላህ በርች
wow👏👏👏👏👍👍👍👍
ማሻአላህ የኔ አንደኛ♥♥
Shukiren feduye
ዘይቱ በጣም በዛ
እያየው እየሰራው ነው
ኣሪፍ ነው
የሀበሻ ምግብ ጥቅም የሌለዉ ማቁላላት መጥብስ እያላችሁ ንጥረ ነገሩን ታጠፋላችሁ እሳት ሲበዛ ጥሩ አይደለም
ክክክ
እናመሰግናለን ❤❤
😘😘😘
ምስር ናፍቆኝ ነበሩ በወንድ እጅ ይሄን ያህል ከጣፈጠኝ ይበቃል በጣም እናመሰግናለን
እንዃንም ጣፈጠህ🤗😀🤗
ወጡን የሰራችዉ ሴት ናት በድምፅ አትለይም እንዴ?? ሴትና ወንድ??
@@jesusisgod4638 ay kesuwa ayto erasu yeserawen nw yakew!
እሱለራሱ@ ሰርቶነውjesu መሰልsi sgod4638 kkk
እሄ ነገሪ ምጠቅመው አብዘኘ በስደት ለአሉት እሂቶቼ ያየሉ እደሂ ረሰ መለት ነው ከኔም ጨምሮ እነመሰግነሌን ቃጥሂበት ደሞም ምን ደስ እደአለኝ ታዎቅአሌሽ ዎጥ እየሰረሽ ሰአት አታበዢም በጠም ነው ደስ የምለው በሪች እሽ
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ❤
ማሻ አላህ
አመሰግናለው💋
Betsam gobez nash
Ege yebarek
አመሰግናለው😘😍
ይሀው መጥቻለሁ ቪ አይቼ ደመርኩሽ በጠም አሪፍ ስራ ነው በርቺ ከቻልሽ ብቅ ባይ
እሺ ማሬ አመሰግናለው
ቂቤ ስጨምሪበት ዘጋኝ ውይ ቂቤ ስጠላ
አሪፍ ነው፡፡ግን በጣም ከበሰለ ጥቅም አልባ አይሆንም? ውስጡ ያሉት ንጥረ ነገሮች ይጠፋል ይባላል፡፡
❤❤❤
የራስሽን ምጥን ነው ማየትያለብሽ እማ
Wowwww
Masha'Allah😍
Thanks dear
Garlic mecheresha madreg ayichalim?😮
ምርጥ ቪዲዮ ነው ግን ዋናው ችግር ምስሩን ማመጣጠኑን ማወቅ አለመቻሌ ነው። ምስሩ በዝቶ ጭቃ ይሆንብኛል ወይ ደግሞ አንሶ ውሃ ብቻ ይሆናል . . .
ማሻአላህ ተባረከላህ
ሹክረን ዜድ
En gn misren kayayawl
wow arife new amesegenalew mar ❤❤❤
Eshi konijo
Eshi konijo
Thanks.
What is "mekelesha"?
Why are you using plastic?
ቤቶች ለአላህ ብለን ሰብስክራይብ አድርገናል እርስዎም ፍቃድዎ ይሁን
ይቅርታ ግን በርበሬ ሰይጫማር ዉሃ ይጫማራል እንዴ
😮
ዋውውውው
Thanks😍
ድንቅ ምስር ወጥ!
💞💞💞💞👍👍👍👍👍
Yeni konjo btame yamrale
thanks foziye
በጣም ቆንጆ ነዉ ፎዚች
ቲማቲም. 🙈
እናመሰግናለን
😘😘😘
እሪፍ ትምህርት አመሰግናለው : : ግን ማማሳያ የተጠቀምፕውው ከፕላስቲክ ወይ ጎማ ነገር ይምስላል እና እንጨቱ እይሻልም ?
አመሰግናለው ሰላምዬ ግን ቀላጭ አይደለም እሺ
i was gonna say the same . plastic not good
ትሰለሚ የዲክ እጅሽ ቁርጥማት አይንካው
😊😊
አሚን ያንቺንም ማሬ
ማሻአላህ
አመሰግናለው 💋💋💋
Woow 😍😍
Thanks dear💋
የኔልዩስወድሽ ❤👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እኔም ውድድድ
ማአጀብኒ
btaam yamral adl?? lalshiw...awo betaaaam yamral mashallah...:) bilhana wishifa
Thanks yene konijo
❤
The misir eye is gone hun ? To see the misir eye in misir is traditional way. Because you boiled it before adding to the berbere onion mix it got thin. Is there a reason why you don’t cook it with the berbere mix? Thanks for sharing btw ❤️
The main reason is to avoid intestine problems .most misr done with normal procedures are not recommended to those who has this kind of issues. So boiling first is a good solution for that.🙌
I hate when the lentils (ምስር) appears in stew it’s better to have them disappear as much as possible
ቲማቲም ይጨመራል አንዴ ?
እንደፍላጎት ነው
ወላሂ የናቴን አሰራር ነው ያስተዋሽኝ ሽኩርት ዘይቱላይ ወሀ ጠብ ታደርግ በርበሪ ከዛ ቲማቲም ትጨምራለች ነበር
እኔም እኮ ከሳቸው ተምሬ ነው kkkkk
@@Hidaya-kitchen- 😃😃😃
@@Hidaya-kitchen- ክክክክክ
ዘይቱ በዛ ደግሞም ወፈር ብሏል
በርቀሬ በምስር ነው እንዴ
በርቺ
እሺ ማሬ
እዚህ ቻናል ላይ ያለው ሙስሊም ብቻ ነው እንዲ የሚያየው, ምክንያቱም ሁሉም ኢሽ አላህ ነው የሚለው, ይገርማል,
Muslimoch wet mesrat slemaychlu eko new
ደደም @@HagaziGebrehana-kt2yo
ደምሬሻለሁ ደምሪኚ
Ayy misr
♥️♥️♥️♥️♥️💘
ቶሎ ቶሎ አውሪ
Eshi😍
Brevi
Yene konjo video wechin sewodachiw Instagram laye bedeb new emayeshi Enkuanm youtube laye metashi msha allah 👏👏👏💖
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ይሰም ይቅርታ አድርጊልኝና ቲማቲም ከኛ ወጦች ጋር አይገናኝም:: ቁሌቱ ከተስተካከለ በሗላ ምስሩን ከመጨመርሽ በፊት ለምን ሱጕ ትያለሽ - (ሱጕ ራሱን የቻለ የጣልያን ምግብ ነው የፓስታ መብያ ማለት) ስለዚህ ከቁሌቱ በሗላ ምስር ጨምሩ ማለት ቴችያለሽ:: ምስሩን ለምን አስቀድመሽ አገነፈልሽው: ቅቤውስ?
በጣም ይቅርታ!!!
ማሻአላህበረችየኔዉዲለቤትሺአዲሥነኝ ላይክሠብሥክራይብአዲረጌሻለሁ
አሪፍ ነው ...እኛም ቤት ብቅ በይና ቅመሽ
th-cam.com/video/nDTeHHkKH3M/w-d-xo.html
ግዋው
Thanks😘
ዋዉ❤
ማሻ አላህ
ሹክረን😘❤
ማሻአላህ
😮
❤