ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
አመሰግናለሁ ወይኒዬ 😍
መአዚዬ በጣም ቆንጆ ስክን ያለ የምስር ወጥ ነው የሰራሽው ጥሩ አርገሽ ነው ያሸሽውም ምስር ወጥ እንዲህ አድርገን ስንሰራው በጣም ነው የሚጣፍጠው ባለሞያ እጅሽ ይባረክልኝ👌👌👍❤🙏
አሜን አመሰግናለሁ ቤቲዬ❤️
ዋው በርቺል ምርጥ ነው ምራቄን ዋጥ እያረኩኝ ነው ያየሁት
አመሰግናለሁ ቆንጆ😍
በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው መአዚዬ ተባረኪ ሼር
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ ሳቢዬ ❤️🤗
Wow Maziy አረ ቁሌቱ አስጎመጀኝ ተባረኪልኝ በርቺ በርቺ እህቴ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🤗❤️
መአዚዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽዉ ልዮ ነው 🙏❤👌
አመሰግናለሁ ሰላምዬ 🤗
መአዚዬ ቆንጆ ምስር ወጥ ከለሩ ሲያምር እጅሽ ብርክ ይበል like👍👍♥️♥️
አመሰግናለሁ ቤዝዬ ቆንጆ😍
መአዚ በጣም ቆንጆ አሰራር እጅሽ ይባረክውዴ
አመሰግናለሁ ቅድስትዬ 🤗❤️
በጣም ቆንጆ ምስር አሰራር ነው መአዚዬ እጅሽ ይባረክ ያም😋👍👍🥰
አመሰግናለሁ ቀለምዬ 🤗❤️
መአዘየ በርቺ ውደ ሀሪፍ ነው ወደ እኔም ጎራ በ
አመሰግናለሁ እሺ እመጣለዉ ቆንጆ😍
መአዚ ምርጥ የሄነ ምስር ወጥ አሰራር👌👍
አመሰግናለሁ ሔሉዬ 🤗❤️
በጣም ልዩ አድርገሽ ነው የስራሽው መሀዚዬ ከለሩ እራሱ እንዴት እንደሚያምር በጣም ያስጎመጃል ምስር በጣም ነው የምወደው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን የኔውድ የተባረከ ይሁን
አመሰግናለሁ ፍቅር❤️
መአዚዬ ውደ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ በጣም ቆንጆ የሆነ ምስር ወጥ ነው የሰራሽው በጣም ነው የወደድኩት አሰራርሽን ምስር ወጥ በጣም ነው የምወደው 😋👍❤️
አመሰግናለሁ ቦረናዬ❤️
ዋዉ ማአዚይ የኔ ባለሙይ በረች የኔ ቆንጆ እናመስገናለን 🙏❤️😍👈
አመሰግናለሁ ዉቢትዬ ❤️🤗
ዋውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ 💛💛❤️
በጣም አመሰግናለሁ 🤗❤️
መአዚየ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ ቆንጆ ምስር ነው ደግሞ ተባረኪ🙏
አመሰግናለሁ ሳሪቾ
መአዚዬ በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ🙏❤️❤️
አመሰግናለሁ ሉላዬ 🤗❤️
በጣም አርፍ አጅ ይብርክ👌👌
በጣም አመሰግናለሁ ሼር ስላረግሽልን ተባረኪ 🤗❤️
መአዝዬ ልዮ ነው እጅሽ ይባረክ ሒሩት ነኝ👌👍
ሂሩትዬ አመሰግናለሁ ዉዴ ❤️
ስላም መአዝዩ እንዴት ነሽልኝ yummy ምስር ወጥ ቁሌቱ በጣም ነው እሚያምረው ምስር አስተጣጠብሽ smart ወድጄዋለው thank you for sharing dear 😍🙏
Danke Schatzi 😘❤️
ሰላም መአዝዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ በጣም ቆንጆ የምስር ወጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ክሽን ያለ አሰራር በጣም ልዩ ነው የኔ ባለሙያ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ቅድስትዬ❤️
መዓዚ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ባለሙያ ጉደኛ ወቅቱን የጠበቀ በተለይ ለዖመኞች ምስር ወጥ አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው የተጠቀምሻቸው በሙሉ ጤናማ እና ምስር ወጥ ከዖም ውጪ በማንኛውም ግዜ ሊበላ የሚችል ነው መልኩ እራሱ እንዴት እንደሚያምር በነገራችን ላይ ምስር በጣም ነው የምወደው ተባረኪ እናመሰግናለን ሙያ ስላካፈልሽን በርቺልን
አሜን አመሰግናለሁ አዱዬ❤️
መአዚ ቆንጆ አሰራር ነው ቁሌቱ እራሱ ዶሮ በይው ባለሙያነሽ ውዴ እጅሽ ይባረክ😍❤️❤️
አመሰግናለሁ ሒዊዬ 🤗❤️
ሰላም መአዚ wow እንዴት እንደድኩት አቀራረብሽ አሰራርሽ እራሱ አንድርገሽ ነው የሠራሽው የእውነት የምስር ወጥ በደንብ ታጦቦ እና ታሽቶ እንደዚህ ከተሠራ ለጤናም አይጓዳም እጆችሽ ይባረኩ በጣም ቆንጆ ነው
አሜን አመሰግናለሁ ዜማዬ❤️
መአዚዬ የኔ ባለሙያ ያሚሚ የከለሩ ማማር ልክ እንደ ዶሮ ወጥ ሽክን አርገሽ ነው የሰራሽው የተጠቀምሽው ግብአቶች 👌ናቸው ልክ ነሽ ምስር መታጠብ ይፈልጋል እንደተለመደው የቪዲዬ ጥራት አንደኛ አቀራረብሽ ምንም አይወጣለትም እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
አሜን አመሰግናለሁ ሳሪዬ❤️😘
Wow nice mesir wete
ማዝዬ ዎው ምርጥ አሰራር👌ሒሩት ነኝ😘
መአዚ የሽንኩርቱ አከታተፉ መድቀቁ አሰራሩ ከለሩም ቆንጆ ነው👌
አመሰግናለሁ ሉሊዬ 🤗❤️
Ene atafiche eseralewu gin shiro newu mihonibigni😘
ልዩ የሆነ የዶሮ ወጥ የሚመስል ምስር ውጥ እሰራርሽም ልዩና ቆንጆ ከለሩም ቢሆን ያምራል ወድጄዋለው ያንቺን ያህል ባይሆንልኝም እኔንም ለምስራት አነሳሳሽኝ በርቺ መአዝዬ 🙏🥰
አመሰግናለሁ ኤዱዬ❤️😘
ዋው መአዚ እንዴት የሚያምር የምስር ወጥ አሰራር ነው መልኩ እንዴት እንደሚያስጎመዥ ከምር አስራብሽኝ አቀራረብሽ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ሙያሽን ስላካፈልሽን❤️🙏🏼
አመሰግናለሁ አይኒዬ❤️
Hi meazi...ቆንጆ ምሰር ሠርተሻል ሸንኩርት በዛ ሲል ምርጥ ነው የተጠቀምሸውም የሱፍ ዘይት አሪፍ ነው።።ምሰር ውሰጤ ነው))👍👍thank u dear🌷
Thank you ruthye ❤️❤️
እጆችሽ ይባረኩ መአዝዬ ብሉኝ ብሉኝ ይላል
ማርቲዬ አመሰግናለሁ ❤️🤗🥰
ውይ ምስርየን ስወዳት መአዚ አንችም አሽሞንሙነሽ ነው የሰራሽው አስጎመዦሽኝ ያሚሚሚ እጆችሽ ይባረኩ ቆንጆ አሰራር ነው👍😘🙏
አሜን አመሰግናለሁ ቆንጆ😍
Maziye wede woww yemiasegomeje misr wet yummy 😋🤤 betam yemitem ena leyu yehone aserare new ejeshe yebarek thank you for sharing buonissimo ❤️
grazie caro amico ❤️
No 1 mesir wete
በጣም ነው ሚያምረው ከለሩ እራሱ መአዚዬ😋
አመሰግናለሁ አስኩ ❤️🤗
ሰላም ማዚየ ምርጥ የሆነ ደሮን የሚያስንቅ ምስር ወጥ ነው የሰራሽው የጨማመርሽበት ቅመምም ከደሮ ኣይተናነስም አና ለምን ኣይጣፍጥ የኔ ባለሙያ ።አሜ አሜን ማዚየ ሰላሙን ይላክልን 🙏😍
አሜን አመሰግናለሁ ጄሪዬ❤️
ምስሩ በደንብ ስላላጠብሽው ለጨጓራ ህመም በጣም ያጋልጣል
ከዚ በላይ
Ende kezi belay
ቆንጆ ምስር ወጥ 👌👍😍
አመሰግናለሁ ሊናዬ 🤗❤️
Maziye በቅድሚያ እንኩዋን አደረሰሽ እያልኩ waoo ቆንጆ የምሥር ወጥ ነው እውነትም የተጠቀምሻቸው ቅመሞች እንዴት እንድሚያጣፍጠው እንዳልሽው በይብልጥ ኮረሪማ አዎ ምስሩ ቶሎ ይብስላል እጅሽ ይባረክ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
አሜን አመሰግናለሁ ጽጊዬ❤️
erfha new weda bercha merrrrrr
Watching
Welcome 🙏🏾
ዋው ማዚዬ ባለሞያ የሚገርም ምስር ወጥ ከለሩ እራሡ ብሉኝ ብሉኝ ይላል በጣም ነው ያስጎመጀሽኝ የሀገራችንንም ሆነ የውጪዎችን ምግብ ስትሠሪ የሚስተካከልሽ የለም ክችን ያለ ወጥ ማዚዬ የምር የሚመቸኝ ነገር ሁሌም ጀበናሽ ከጎንሽ የእኔ ቢጤ ነሽ እኔ ያለሁበት ጀበናዬም ትገኛለች😂ይህን ያበደ ምስር ስላሳየሽን እጅሽ ይባረክ👌ማዚዬ ፍቅር 😍
አሜን አመሰግናለሁ ዉዴ Lol 😂 አዋን ካሉዲዬ በጀበናዬ ቀልድ የለም 😂😂😂
@@Solzna 😂😂😂
ምርጥ ነው👌👍
አመሰግናለሁ ❤️
Good job sis
Thank you for sharing dear looks amazing 💝💝🎉
Thank you for watching love ❤️
Maza mkelsh bemenmen ne yetzagaje
ማዚዬ የምወደውን የምግብ recipe ነው ያሳየሽን ። በደንብ ክሽን አድርገሽ ነው የሠራሽው ፡ አከላለሥሽም perfect 👌👌ነው፡ ብዙም ያልቀጠነ ወይም ያልወፈረ ምሥር ነው ። ጎበዝ የኔ ባለሙያ 👏👏
Thank you eskediye konjo ❤️
Wonderful!!!❤
መአዚዬ ምስር ወጥን ቀለል ባለ መልኩ ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን🙏 የምስር ወጥ ጣዕምኮ ልዪ ነው በተለይ ልክ እንደዚ ክሽን ተደርጎ ሲሰራ ወደር የለውም!! Thank you dear!!
አመሰግናለሁ አለምዬ❤️
Watching 👀👀
Berechilengi maziye nice aserar👩🍳😍
ቆንጆ አሰራር እጅሽ ይባረኽ።ሁሉ አሞልቸ ደምሬሻለሁ።ቤቴን ጎራ በሉ
አመሰግናለሁ እሺ እመጣለሁ ❤️
ማዚዬ ምስር ወጥ ልክ እንደ ዶሮ ወጥ ክሽን አርገሽ አሳምረሽ ነው የሰራሽው የበርበሬው ቅላት ብቻ ይበቃል ሽንኩርቱን በደንብ ስላቁላላሽው መልኩንም አሳምሮታል ምርጥ ምስር ወጥ ነው 👌👌🙏
አመሰግናለሁ ኑራዬ❤️
Yene balmoya proud of you egesh yebarek 🥰
መጥቻለሁ
እኳን ደና መጣሽ ቤትዬ 🤗
Good 😂thanks from tigrayns USA ethiopia forward
Watching Maziy
Looks so yummy my friend
Thank you for watching 😊
መአዚዬ የኔ ማር በጣም አሪፍ አሠራር ነው ጣት ያስቆረጥማል😋😋😋😋 ተባረኪልኝ❤🙏
አመሰግናለሁ ፍቅር 🤗❤️
አታሽቃብጭ..ያ ሁሉ ውሀ ባንዴ የተዶለበት ምስር ወጥነቱን አጥቷል..መቅመስ ስላልቻልን እንጂ ብንችል ንክር ንክር እንደሚል ግልፅ ነው...ምስር በዚ መጠን በውሃ ሲጥለቀለቅ አይቼ አላቅም..ሳስበው እየሰራሽ ያለሽው ምስር መሆኑን ድንገት ዘንግተሽ ሾርባ መስሎሽ ይመስለኛል እና ለወደፊቱ አስተካክይ!
Mekelesha mndnew
Meazi eski le wende late introduction to cooking video sriln. Mnunm lemanawk wendoch
Mmmm this miser wote looks so delicious and tasty and the sound of it is making me hungry. I love it thank you my dear👌😘❤
Thank you for your love and support my darlin ❤️😘
Wwwwe betam aref yamatare letenan tesemame new meser betam tekame megeb new ulem yemetesereyachew ngeroche yemechgnal adegn beyalu
አመሰግናለሁ ጥሩዬ❤️
Mekelesaw korerima new
ቲማቲሙ ግን አያለውጠዉም ውዴ
ሹሮ ክይት እንገይኝሌን አርብ አገር ሹሮ ዬሌም ግን ሹሮ በጠም አማርይኝ ከዬት አምጥቼ ልሲር
👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹
የምስር ሞቱ ዉሀ ሲገባ ባናቱ አይነት እንደዛ ከመሰለ ቁሊት ላይ ምስሩን ካስገባሽ በኋላ ባንዴ ያን ሁሉ ውሀ ስትዶይበት ዘጋኝ‼️እንደማይጣፍጥም እርግጠኛ ነኝ...ምን ነካሽ?ባንዴ 2 ሊትር በሚያክል ውሀ በማጥለቅለቅ መጨረሻ ላይ ይጣፍጥልኛል ብለሽ ማሰብሽ ያሳዝናል