I had heard about KELES before, but I didn't know what it meant. Today, thanks to you, my split lentil WATE changed from tasting like NEFRO to a delicious Ethiopian dish. Everyone, avoid adding too much water to your dish; follow her instructions-KELES is the way to go!
Betam arif aserar ya anchi ye misir aserar tinish leyet yilal betam kelal ina arif, betam inamesginalen, berchi lin ijish yebark nurilin, betam nw yewodedkut aserarun 👌👍
ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታቡረታቱኝ ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ዘመናችሁን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን::
ወይኔዬ መጥቻለው ቤተሰብ እንሁን❤🙋
Betasebe hognalhu berchi
Amen
Selam endat nesh mejemereya shinkurtu tinsh nber mehal lay kuletu beza mn chemresh naw nigaregn
@@aletheiatube4703 አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ በዛ አድርጌ መስራት ነበረብኝ ማህበር ስለነበረኝ በፈት የተረፈ የፆም ቁሌት ነበረኝ እሱን ጨመርኩበት 🙏🙏🙏💚💛❤️
አስራርሽ ጥሩ ነው ምስሩን ስታጥቢ ግን የቧቧውን ውሀ ላዩ ላይ ከምታፈሺ መጀመርያ ውሀ ጨምረሽ እያሸሽ ስታጥቢው ውተት የሚመስል አሲድ ይወጣልሻል ካጠብሽ በህዋላ ጠፈፉ ሲል ማንኪያ ብትጠቀሚ ጥሩ ነው እጅሽ ንፁህም ቢሆን ቶሎ እጅ እጅ እንዳይልብሽ ያድርጋል ሳምንት ቢቀመጥ እንኩዋን ምንም አይሆንም በተረፈ በርቺ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እሺ አደርጋለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ዋው ነው ዶሮ ወጥ ነው የሚመስለው እናመሰግናለን በርችልን
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
እናመሰግናለን ወይንሸት ለመጀመርያ ጊዜ ነው ያየሁሽ በርቺ ተባረኪ
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
እውነትም የምስር ዶሮ ወጥ በጣም ያምራል የድግስ ወጥ ይመስላል ጎበዝ ባለሞያ
ከልብ አመስግናለሁ
ወይንዬ ልክ ባሳየሽን አይነት ሰርቼው በጣም የሚጣፍጥ እና ልዩ ነበር ። እጅ እጅ ሳይል ብዙ ቀን በላነው ። እጅሽ ይባረክ !!!!!!!
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አዲስዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በእውነትም የዶሮ ወጥ ከለሩ በጣም ያምራል አሰራሩን ስላሰየሽን እናመሰግናለን !
Enkenyelesh Tilahun ከልብ አመስግናለሁ እንከንዬ
ጸበል ጻድቅ ቅመሱ ስንባል...
እንዲ ቅልት ያለ የሚጣፍጥ ምስር ውጥ እንበላ ነበር......
ምስር እና ዶሮ ቅጥል ትንሽ ምዝምዝ ሲያደርግ ነው የሚያምረው ይባላል /ቀላ ብሎ አፍንጫን ምላስን ሲያንቀሳቅስ ነው ጥሩ ማለት ነው።
ትዝታ የማያልቅ አገልግል ነው !!!
በርቺ !
ልክ ነህ ወንድሜ ትዝታ የማያልቅ አገልግል ነው ከልብ አመስግናለሁ
እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ የሚል አሰራር ጎበዝ በርች
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም የሚያጓጓ ምስር ወጥ !!! እንደዚህ ልዩ ልዩ አይነት የፆም ምግብ አሰራር አቅሪብሊን እባክሽን
Addis Mengistu ከልብ አመስግናለሁ አዲስዬ
በጣም ቆነጆ የምስር ወጥ ነው ሲያዩት እራሱ ያምራል ተባረኪ
saba ethiopian food አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሳብዬ
ሆሆ ይሄ ሁሉ ሽንኩርት ለምስር ፣ ግን ያምራል ዶሮ ነው የሚመስለው እናመሰግናለን
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
It looks delicious and authentic. Great show 👍
Thank you for watching my dear and the wonderful comments ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም ነው የሚያምረው የኔ ውድ በርች ❤
ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
የኔ ውድ ቆንጆ ነው እሲ ለኔ ቆንጆ ፍርፍር በሰጋ አሳይኚ አስራሩን❤❤❤❤
ከልብ አመግናለሁ የኔ ቆንጆ በቋንጣ የስራሁትን ቪድዮ እይው እሺ ፆም ሲፈታ በስጋ እስራለሁ❤️❤️❤️ ለማየት ሊንኩን ተጫኚው th-cam.com/video/aBFPH9UY9Mo/w-d-xo.htmlsi=ZgTv54Fr4qZxWW9g
ይሄ ደንበኛ የባለሞያ ወጥ ነው እጅሽ ይባረክ
Meaza Gebrehiwot አሜን ከልብ አመስግናለሁ መአዝዬ
ሁሉንም ስራዎችሽን አይቻቸዋለሁ እጅግ የሚደነቅ ሙያ አለሽ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ
እጅሽ ይባረክ ተባረኪ ባለሞያ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Thanks dear please distishin keyet new yegezashiw?
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ድስቱን አልሙንየም ስለሆነ አንድ ቤተስቤ መጥፍ መሆኑን ነግራኝ ለአንጀት ካንስር ያጋልጣል ብላኝ 2 ሴት አውጥጬ ጥየዋለሁ ይቅርብሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Thanks Weyniye tebarekilijn konjo.
ተባረኪ እናመስውግናለን ቆንጆ❤️🙏
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
እጅሽ ይባረክ ፥
አሜን በጣም አመስግናለሁ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
ብጣዕሚ ፅቡቕ ንፍዕቲ
Thank you for watching my dear 🙏
ቆንጆ አሰራር ነው ሲያምር እናመሰግናለን በርች እሺ
Ethiopian Food Style ከልብአመስግናለሁ እህቴ
በጣም አሪፍ ነዉ
በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
ቆንጆ ነው እናመሰግናለን በርቺ
በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
ደረቅ እንጀራ በሳህን ይዤ እየጠበቅኩ ነው ወጥ ይደረግልኝ
Ejesh yebarek betam gobez berechi.
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ዋዉ ምራቄን ነዉ የዋጥኩት ሲያምር እጅሽ ይባረክ👍
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ታድለሽ እናተ ቤት ውሃ አለ ሲፈስ እራሱ ድምፁ ደስ ይላል
በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ አይዝኢሽ አንድ ቀን ፈጤሪ በቃ ሲለን ሁልርም ነገር ይስተካከላል የኔ እህት🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@@weynikitchen ፈጣሪ ያውቃል በተስፋ ነው የሚኖረው
በርችልን የእኔናት እናመሰግናለን ጎበዝ ጥሩ ምሳሌነሽ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም በጣም ያምራል እጅሽን ይባርክልኝ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Betam arif Meser wot new 👏🏾👏🏾👏🏾
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ያልገባኝ ቍሌቶ እንዴት በዛ ትንሽ ሽንኩርት ነበር?
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ትንሽ የተረፈኝ ቁሌት ነበር እና ጨምሬበት ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
እኔም❤❤😂😂
Very good thank you for share I like Meser My favorite food .
Thank you for watching ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
አሪፈ ነዉ በሪች😮
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ይመችሽ
በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏🟢🟡🔴
I had heard about KELES before, but I didn't know what it meant. Today, thanks to you, my split lentil WATE changed from tasting like NEFRO to a delicious Ethiopian dish. Everyone, avoid adding too much water to your dish; follow her instructions-KELES is the way to go!
Thank you for watching my dear and the wonderful comment God’s blessings you and your family ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የሚያምር ምስር ስወድ 😘
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Good job. I like that she is talking through all the steps explaining in details. Please include English sub title in the future.
I will try my best l have some videos, English subtitle thank you God bless you 🙏🏽
ልዩ ነው
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ምስር ወጡ ያስጎመጃል ወይኒ ተባረኪ
milkana tube አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ቆንጆ ወጥ ወይንየ እጅሽ ይባረክ
Elsi Gojo ጎጆ አሜን ከልብ አመስግናለሁ ኤልስዬ
አሪፍ ነው በርች የሴት በላይ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Balmuyama nesh weyniye enem endeh new miseraw🥰🥰🥰🥰
ከልብ አመስግናለሁ ማሂዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ አንቺም ጎበዝ ነሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Good thanks from tigrayns USA Ethiopia forward
Thank you for watching ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ተባረኪ
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
Ejesh-yebarek.!!!
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@@weynikitchen amesgnalehu yene web .
Yene embate betam yamiral. Thanks for sharing
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ተባረኪልኝ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ጎበዝ የኔ ባለሙያ እውነነትም የጾም ዶሮወጥ✅👌🏽😘
Eleni Woldemariam ከልብ አመስግናለሁ እሌንዬ
Zeyit lemin keberbere behuala adergish
Kayeshiw melishylign
በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ የምስራው ባለሞያዋ እናቴ በምትስራው ዘዴ ነው ስርተሽ ሞክሪው በጣም ቆንጆ ነው በርበሬው መጀመሪያ መብስል አለበት ዘይት ሳይገባ🙏🙏🙏🟢🟡🔴
Amazing wow beutiful
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በርበሪሽ ቀለሙ ያምራል የ የት አገር በርበራነዉ? እናመስግናለን!
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ከኢትዮጵያ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
Betam yemyamer went now egeshe yebarekek beret destu began yamral
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ምስር መት በታም ነዉ ምወደዉ እጅሽ ይባረክ
DT Tube አሜን እህቴ አመስግናለሁ
ዋው በጣም ያምራል አስጎመጀሽኝ።
AYU Tube ከልብ አመስግናለሁ አዩዬ
ባለሞያ አደረግሽን እናመሰግናለን
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ዋናው ምስጋና ለእናቴ እንደዚ ሞያ አስተምራ ላሳደገችኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
እርፍ የምስር ወት አሰራር ነው ለምሳአ እንመታለን በርቺ። እህት
kal araya እኔም ቤተሰብሽ ሆኛለሁ ቃልዬ
Wow betam new yewdeekut aserarshen betam arif
ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Thanks እንጀራ አጣሁ እንጅ ወጥማ ነበረ
ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
I'm going to bring my Enjera. Delicious. Yami yami tebareki sis.
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እሺ እንጀራም አለኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Be gram/ kilo metenun lemen alsafeshewm???
Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ እሺ አደርጋለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም ልዬ መልኩ ብቻ ይበቃል 👍
Tsion Tube ከልብ አመስግናለሁ እህቴ
ጎበዝ በርቺ
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
gobezi bercih arif New
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱ ጎራ በሉ ቤተሰብ እንሁን
Ethio Tube እኔም ቤተሰብህ ሆኛለሁ ወንድም
Wow gana zeri seyeshi gobaze barich
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም አመሰግናለሁ ስለመልስሽ
እኔም ከልብ አመስግናለሁ ስራዎቼን ግዜህን ወስደህ ስለተመለክልኝ ተባረክ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም አሪፍ አሰራር ነው
በርቺልን
tigi balagerwa tube አሙስግናሉሁ ቲጂዬ
ዋውሲያምር አፊውሀሞላ
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ አይዞኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ዋው ውደ በርች በጣም አሪፍ ነው
Neima tube ከልብ አመስግናልሁ እህትኡ
Mishallah ስርግ አለብሽ ይሄ ሁሎ ሲበስል ይብዛል እኮ ይጥማል 🙋🙋🙋🙋
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
እናመስግናለን በረችልን እህታችን።🙏👍
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ያምራል!!
በጣም አመስግናለሁ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
ወይኒዬ በጣም ያምራል በርቺ።
Aida Mengistu ከልብ አመስግናለሁ አይዳዬ
Make use simple time how long you show us to washed msr we know
Thank you for watching my dear and you comment 🙏🏽
ግንበዚህ ፉጥነት ምሰሩ ይበሰላልእህቴ
ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ቪድዮ እንይረዝም ነው ደግሞም የዚህ ያለሁበት አገር ምስር ቶሎ ነው የምበስለው እኔ ድግሞ ምስሩ ሙትት ብሎ ሲበስል አልወድም 🙏🙏🙏💚💛❤️
ገንፈል ብታደርጊው አረፋውም ይወጣል
ዘይት ከላይ ነዉደ የሚጨመረዉ ተሳስተሻል በተረፈ አሪፍ ነዉ😘😘😘
በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ አልተሳሳትኩም እኔ የምስራው በባለሞያዋ በእናቴ ባስተማረችኝ ሞያ መስረት ነው እንጂ የስው ሞያ አልከተልም እንደዚህ ስርተሽ ሞክረሽ ቅመሽው🙏🙏🙏💚💛❤️
አሰራራሺ ደስ ይላን እኔም እስራለሁ ግን ምስራንው የብቻው ነው የምቀቅለው ምስሮን ግን እስራለሁ እንጂ እኔ ደስአይለኛም ምስራ አልውድም ጉበዝ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እስቲ የምስር ዱለት ቪዲዮ እይው ምናልባት በዛ መልኩ ትወጅው ይሆናል ምስርኮ ቆንጆ ነው ሊንኩን አስቀምጬልሻሉሁth-cam.com/video/30aSFH1zYtw/w-d-xo.html🙏🙏🙏💚💛❤️
@@weynikitchen እሺ አየው ለሁ
ምርጥ ነው
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ወይጉድ እስከዛሬ ሳላውቅሽ ዛሬ በምስር ወጥ ተዋወቅኩሽ ምስር ወጡ ምራቄንነው ያስዋጠኝ ምርጥ ነው ሰብስክራይብ ላይክ አድርጌሻለሁ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🙏🙏💚💛❤️
እኔም ለይክ ሰብስክረይብ አደረከት
እስቲ ሀበሸዎች ሞየን እንከን ልመዱ በነቶቸችን ወሬ ከምትለቃቅሙ በዩቱውብ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@@የሃጋርልጅነኝ ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም ቆነሰጆ ነወ የምትሰረው
በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
ሀይ ቆንጆ ይመስላል ግን የዘይት መጠንሽን ብታሳውቂኝ ደስ ይለኛል
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ የፆም ምግብ ዘይት ይወዳል እንደምትስሪው ወጥ መጠን እና ፍንደምትችይው መጠን የይቱ የምትጨምሪው 🙏🙏🙏💚💛❤️
Wow its Amazing ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
በርበሪው ከዘይቱ መቀደሙ አይቃጠልምዴ ?
Thank you for watching my dear በጣም አመስግናለሁ አይቃጠልም ኢትዮጵያ እናቴ ቤት የሚስራው እንደዚህ ነው እና ዶሮን ያስንቃል ሞክሪው ትንሽ ውሃ ጠብ እያደረግሽ ማቁላላት ትችያለሽ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@@weynikitchen እሽ እሞክረዋለሁ እኔ ያለ እናት አድጌ. ሙያየ ከዩቲው ሁኗል ሀሀሀሀሀ
Great job dear. Like it. Wofer yale pot like yours helps selemayeze. Mekeleshas?thank you
በጣም አመስግናለሁ የኔ pot ጥሩ አይደለም ብለውኝ ጥዬዋለሁ የአንጀት ካንስር ያመጣል አሉኝ aluminum ነው ሲታጠብ ብረቱ የመልቀቅ ፀባይ አለው🙏🙏🙏🟢🟡🔴
Delicious God bless 🙏🏽
Thank you for watching my friend God bless you and your family 🙏🙏🙏
@@weynikitchen thanks sis🙏🏽
የኔ ቆንጆ በጣም ድእስ ይልይል እጅሽ ይባረክ የት ነው ያለሽው ❤
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ Calforna ነኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Wow breclg ejeshi ybrek yiamral
Hana ሀና ተገኘ ከልብ አመስግናለሁ ሃናዬ
Good job weyni
Bezuayehu Challa Thanks 🙏
በርቺ ጓደኛይ አሪፍ ነው በርቺ
sitina Mohammed ከልብ አመስግናለሁ እህቴ
እኔ ሁሌ ስከልስ ነው እማበላሸው
በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ሁል ግዜ ማንኛውንም ወጥ ስንሰራ አከላለሱ ላይ ነው መጠንቀቅ ያለብን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
ዋዉ እጂሽ ይባረክ👌
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ፍርዬ
በርች
በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@@weynikitchen 😍😍😍
በርች ጎበዝ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ሰላምሽ ይብዛ አድናቂሽ ነኝ በርቺ እህቴ
ከልብ አመስግናለሁ እህቴ
Betam arif aserar ya anchi ye misir aserar tinish leyet yilal betam kelal ina arif, betam inamesginalen, berchi lin ijish yebark nurilin, betam nw yewodedkut aserarun 👌👍
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ❤️❤️❤️ 🙏🙏🙏
እውነትም ዶሮወጥ እጅሽ ይባረክ ሁሉንም አሟልቼ ቤተሰብ ሁኛለሁ አንችም ጎራ በይ እኔ ጋር
Hareg Habshawit አሜን እኔም ቤተሰብሽ ሆኛለሁ ሃረግዬ
@@weynikitchen አመሰግናለሁ❤🙏
Good job i love the way you detail every steps you’re doing❤️❤️
Thank you for watching my dear God bless you አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️