ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የቻናሌ ተከታታዮች ሰላምና ጤና ይብዛላችሁ። like እና subscribe አትርሱ፣ የተጠቀምኳቸው ቅመሞች በዝርዝር ከዚህ በታች ፅፌአለሁ፣ይህ ቅመም ከወጥ በስተቀር ለማንኛውም ምግብ (seasoning) እንጠቀምበታለን፣በተለይም ለአትክልት ጥብስ፣ለስጋ አይነቶች ጥብስ፣ ለበርገር አይነቶች እንጠቀማለን1. ድምብላል2. የኬሪ ቅጠል3. ከሙን4. ሰናፍጭ5. ቁንዶ በርበሬ6. የእንስላል ፍሬ7. ዝንጅብል8. እርድ9. በርበሬ10. አብሽ ናቸው። አመሰግናለሁ
የኬሪ ቅጠል እና የእንስላል ምድነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ ነገር ሰለአሳየሽን አናመሰግናለነ
አመሰግናለሁ
I learned from you a lot thankyou sweetie 😘🌹🌹
Thanks
ዜድዬ አመሰግናለሁ ተባረኪ
እናመሰግናለን
ከልብ እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ አዘገጃጀት ነው ቤተሰብ ሆኛለሁ ጎራ በይ ውዴ🌹
Thank you
Ya enselal ketal mndnaw zedya
Curry leaves in amharic plz
የኬሪ ቅጠል በአማርኛ ነው እባክሸ ንገሪን
ለቅቅል ይሆናል?
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘Zedዬ ጠፋሽ እኮ ድምፅሽን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል
አመሰግናለሁ አዎ አልነበርኩም
እባክሽን ኬሪ ቅጠል በኢ/ያ ምን ይባላል ንገርን
በጣም ነው የገረምሽኝ የሁሉም ቅመም መጠን ተናረሽ ስታበቂ የሰናፍጪ መጠን ግን ደበቅሽው ምነው
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ሕክምናም ጭምር ነው እናመስግናለን በምንምግብ ውስጥ እንጠቀምበት ቀይ ወጥም ብንስራ ይሆናል?
ለቀይ ወጥ አይሆንም
ዜድዬ ይኬሪውቅጠል የትይገኛል ስሙ በእንግሊዘኛ ምን ይባላል
Walmart ,curry leaves
ኬሪ በኢ/ያ ምን ይባላል
Senafchus
ዜድየ ኮሰረት በአረበኛ ንገሪኝ
አረብኛ የምታውቁ ንገሯት
የቻናሌ ተከታታዮች ሰላምና ጤና ይብዛላችሁ። like እና subscribe አትርሱ፣ የተጠቀምኳቸው ቅመሞች በዝርዝር ከዚህ በታች ፅፌአለሁ፣ይህ ቅመም ከወጥ በስተቀር ለማንኛውም ምግብ (seasoning) እንጠቀምበታለን፣በተለይም ለአትክልት ጥብስ፣ለስጋ አይነቶች ጥብስ፣ ለበርገር አይነቶች እንጠቀማለን
1. ድምብላል
2. የኬሪ ቅጠል
3. ከሙን
4. ሰናፍጭ
5. ቁንዶ በርበሬ
6. የእንስላል ፍሬ
7. ዝንጅብል
8. እርድ
9. በርበሬ
10. አብሽ ናቸው። አመሰግናለሁ
የኬሪ ቅጠል እና የእንስላል ምድነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ ነገር ሰለአሳየሽን አናመሰግናለነ
አመሰግናለሁ
I learned from you a lot thankyou sweetie 😘🌹🌹
Thanks
ዜድዬ አመሰግናለሁ ተባረኪ
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
ከልብ እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ አዘገጃጀት ነው ቤተሰብ ሆኛለሁ ጎራ በይ ውዴ🌹
Thank you
Thanks
Ya enselal ketal mndnaw zedya
Curry leaves in amharic plz
የኬሪ ቅጠል በአማርኛ ነው እባክሸ ንገሪን
ለቅቅል ይሆናል?
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘Zedዬ ጠፋሽ እኮ ድምፅሽን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል
አመሰግናለሁ አዎ አልነበርኩም
እባክሽን ኬሪ ቅጠል በኢ/ያ ምን ይባላል ንገርን
በጣም ነው የገረምሽኝ የሁሉም ቅመም መጠን ተናረሽ ስታበቂ የሰናፍጪ መጠን ግን ደበቅሽው ምነው
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ሕክምናም ጭምር ነው እናመስግናለን በምንምግብ ውስጥ እንጠቀምበት ቀይ ወጥም ብንስራ ይሆናል?
ለቀይ ወጥ አይሆንም
ዜድዬ ይኬሪውቅጠል የትይገኛል ስሙ በእንግሊዘኛ ምን ይባላል
Walmart ,curry leaves
ኬሪ በኢ/ያ ምን ይባላል
Senafchus
ዜድየ ኮሰረት በአረበኛ ንገሪኝ
አረብኛ የምታውቁ ንገሯት