Seifu on EBS: ከወዳደቁ እቃዎች መኪና የሰራው ወጣት ሲሳይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 89

  • @lmahmed1804
    @lmahmed1804 4 ปีที่แล้ว +4

    ድንጋይ ተወርዋሪ ወጣት በበዛበት ዘመን እንዲህ ያለ ፈጠራ ሚሰራም መኖሩ በጣም ያስደስታል keep it up brother 💐💐💐

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 4 ปีที่แล้ว +17

    እጅህ ይባረክ በርታ በዚህ ሰአት ሀገራችን የሚስፈልጋት እንደ አንተ አይነት ወጣት ነው

  • @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ
    @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውው ወጣት እንዲህ አይነት ነገር ሲሰራና እራሱን እና ሀገሩን ሲያስጠራ ደስ ይላል እንጂ ዱላና ገጀራ ይዞ መጎራደድ የውድቀት ውድቀት ነው ማነህ እትና አየህ እንዲህ ነው ወጣ ማለት በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እውቀቱን እና ብርታቱን ይስጥህ

  • @hiwotekubay1137
    @hiwotekubay1137 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Mr.Seifu

  • @hiwotekubay1137
    @hiwotekubay1137 4 ปีที่แล้ว +1

    Mr.Seifu

  • @selamphonetastic1309
    @selamphonetastic1309 4 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይመችክ እግዚአብሔር ይርዳት እንደ አንተ አይነቶቹን ያብዛልን ለ ሀገራችኝ ጥሩ እመኙትን በርቱልኝ ዘረኝነት ይጥፍልን አሜን

  • @hiwotekubay1137
    @hiwotekubay1137 4 ปีที่แล้ว +2

    I love his work

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ፈጣሪ ይርዳህ ወድሜ ሴፋሻ አተም መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ እደዚ አምጥተህ በሚዲያ ላይ ማሳየትህ እራሱ ለልጆቹ መልካም እድል ነው

  • @hiwotekubay1137
    @hiwotekubay1137 4 ปีที่แล้ว +1

    Very creative young man

  • @ቼሩመድሀኒአለምእናቴንአደ
    @ቼሩመድሀኒአለምእናቴንአደ 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ጠጠር ጎበዝ እጂሆን ይባርክልህ👍👍🙏🙏🙏🙏😘

  • @semaudenhayatu4686
    @semaudenhayatu4686 4 ปีที่แล้ว +7

    ችግር ፈጣሪ ወጣት አለመሆንህ ደስ ብሎኝል

  • @ቼሩመድሀኒአለምእናቴንአደ
    @ቼሩመድሀኒአለምእናቴንአደ 4 ปีที่แล้ว +1

    ደግሞ ሥታምር

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጀ3አ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ጀ3አ 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @osmanosman7431
    @osmanosman7431 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ ወንድም

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 4 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይርዳክ ከዚበላይ እንጠብቃለን

  • @biniyambini6806
    @biniyambini6806 4 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ ማመን ነው ያቃተኝ በርታ ወንድሜ

  • @cordellgreenfelder6428
    @cordellgreenfelder6428 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በርታ ድንቅ ፈጠራ ነው

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 4 ปีที่แล้ว +12

    ለኢትዮጵያ ሠላም የሚመኝ ላይክ ይግጭ መዳም ታጋጫችሁና 🤦‍♀️💗💗💗💗

  • @hayatbintbaba318
    @hayatbintbaba318 4 ปีที่แล้ว +2

    እሠይይይይይ ሠላም ፍቅር ቢያድለን ሀገራችን እያደገችልን ነው ግን ዋናው ሠላምና ፍቅር ሢኖር ነው በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ የባለፈው ልጂ በጣም አሥደናቂ ነበር ይሄም ተተካልን 😘

  • @bethlehemhabtemichael9029
    @bethlehemhabtemichael9029 ปีที่แล้ว

    ሰይጣን ስቅጥል ይበል እግዚአብሔር መልካም ነው። ጉበዝ በርታ

  • @rfgygfcyhf2125
    @rfgygfcyhf2125 4 ปีที่แล้ว

    በርቱን ወድሞቼ እናመሰግናለን

  • @samueldegelo4232
    @samueldegelo4232 4 ปีที่แล้ว +1

    Adenikehaleeu🤩😍

  • @sisay7
    @sisay7 4 ปีที่แล้ว +1

    just wow!

  • @mulubrhanlibanos3441
    @mulubrhanlibanos3441 4 ปีที่แล้ว

    Wawww berta wendme Egziabher yelbhn ewn yarglhhh👌👌👌🙏👏

  • @ethiokitchen4433
    @ethiokitchen4433 4 ปีที่แล้ว

    Min ale mengist endezi inet fetari lijochin aderajto biyasera yewuchi minizari ayasfeligenim neber🙏

  • @AhmedAli-sp5bp
    @AhmedAli-sp5bp 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ፈጣሪያበርታህ

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 4 ปีที่แล้ว

    Wow amazing.

  • @solomonfekade6324
    @solomonfekade6324 4 ปีที่แล้ว

    wow the car design is very nice i like it. if I can, will order it.

  • @hiwotekubay1137
    @hiwotekubay1137 4 ปีที่แล้ว

    Excellent

  • @አሏህበቂዬነው
    @አሏህበቂዬነው 4 ปีที่แล้ว

    የሚደነቅ ነው ያበርታክ ወንድም

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 4 ปีที่แล้ว

    I love to see him drive on the street.

  • @alexfitsum6251
    @alexfitsum6251 4 ปีที่แล้ว +1

    Keep it up my brother

  • @fatuafatuma7047
    @fatuafatuma7047 4 ปีที่แล้ว

    ማሿአለህ ኢትዩ በጣም እያደገች እና ጥር 22 ለሞጣ ድጋፍ በተደረጋው ነገር በጣም ደስታኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ እና ብዙ ያክርስትና እምነት ተከተዮች ተዋቂ ሰዎችም ተሰትፈወል ይህ ደሞ በጣም ደስ ይሏል ግን ግን ግን ሰይፉስ ዬት ነህ ???

  • @fdtube4966
    @fdtube4966 4 ปีที่แล้ว +15

    ሰላም ለሀገሬ ልጆች ማን ማን ነው እስቲ ትናንት ጥር 22 ለሞጣ በተደረገው ነገር የተደሰተ የእውነት ሙስሊሙም ክርስቲያኑም ላረጉት ትብብር ምስጋና ይገባቹሀል
    ኢትዮጵያዊነት ከቃልም በላይ ነው ስለትብብራቹ ከልባችን እናመሰግናለን
    በተረፈ ሰብስክራይብ ማረጉን አትርሱ

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በርታወድሜ መህር ይብዛልኝ

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርታ

  • @naolgezahagn7142
    @naolgezahagn7142 4 ปีที่แล้ว

    Am proud on you brother keep it up success is on your way.!!!!

  • @zebibanuru5880
    @zebibanuru5880 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አንበሳ ጎበዝ ካምፓኒ ባለሃብት ቢተባበርክ በደንብ ትችላለህ

  • @ethiosharemedia2740
    @ethiosharemedia2740 4 ปีที่แล้ว

    seifu ene rasu bante korchalew .....arif model takerbaleh

  • @ሱሱቢንትኡመር
    @ሱሱቢንትኡመር 4 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @mira6337
    @mira6337 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውጉብዝ ነህ ወንድሜ

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ አንደኛ ነኝ ዛሬ 😂😘😘😘😘

  • @ZenabBayan
    @ZenabBayan 5 หลายเดือนก่อน

    wawu adegna new

  • @astermandefro3831
    @astermandefro3831 4 ปีที่แล้ว

    Good

  • @hiwotekubay1137
    @hiwotekubay1137 4 ปีที่แล้ว +1

    He just started

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርታ 👍👍

  • @emteemte3985
    @emteemte3985 4 ปีที่แล้ว

    gobaz go ahead smart enough

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ አሁን እኮ መንገድ በድጋይ የሚዘጉትም እኩል ሰዉ ይባላሉ

  • @mulugetakifle4939
    @mulugetakifle4939 4 ปีที่แล้ว

    Hi seyfu or anyone can any body tell me where is melkamu tebeje pls he was my favorite musicals.

  • @maeritube2651
    @maeritube2651 4 ปีที่แล้ว

    Gobez neh berta

  • @fdtube4966
    @fdtube4966 4 ปีที่แล้ว +8

    ይህን ኮሜንት ላይክ ሰብስክራይብ ሚያረግ በሙሉ ሚሊየነር(ሀብታም) ይሆናል
    ካለመናቹ አርጋቹ ሞክሩ

    • @oykukarayeloykukarayel3229
      @oykukarayeloykukarayel3229 4 ปีที่แล้ว +1

      ነፃነት ወርቅነህ ወንድምሽ ነው እንዴ

    • @fdtube4966
      @fdtube4966 4 ปีที่แล้ว

      @@oykukarayeloykukarayel3229 አይ አላሙዲን አባት ነው እህት ዝም ብለሽ አርጊኝ

    • @ሠአድፍቅር-ተ6ኸ
      @ሠአድፍቅር-ተ6ኸ 4 ปีที่แล้ว

      @@oykukarayeloykukarayel3229 ክክክክ

  • @የማርያምልጅማሂየማርያምል
    @የማርያምልጅማሂየማርያምል 4 ปีที่แล้ว +6

    እሰኪ የታገቱት እህቶች ነገር ያሳሰበው ሰው ምነው 😥😥😥😥😥😥

    • @yimamendris4855
      @yimamendris4855 4 ปีที่แล้ว

      አብን ያቀናበረው ሴራ ነው

  • @mayakhalifeh18
    @mayakhalifeh18 4 ปีที่แล้ว +1

    ውውውውው ነው

  • @azas5914
    @azas5914 4 ปีที่แล้ว +1

    Ter 12 Lyu Yetarik Ken Alhamdulilah Ale Niemetel Islam

  • @ayeleabebe9330
    @ayeleabebe9330 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ይሄንን ስናገር ከልቤ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ደንታ ቢስ አመራሮች ስላሏት እንጂ ከአፍሪካ ገና ድሮ ቀድማ ታድግ ነበር፡፡ ስግብግብ ቢሮክራሲ የበዛበት አሰራር በየቦታው ስለበዛ ወደፊትም ቢሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ሌባ መንግስት ስላለ መኪናን ከውጪ በውድ ዋጋ ኢምፖርት ያደርጋሉ እንጂ የሐገርን ምርት በሐገር ልጅ ሚዲያ ላይ ብቻ ነው ያለው፡፡ ስለዚህ፤ ወጣቱ ምንኛ ዕውቀትና ጥበብ ቢኖረውም አይጠቀምም እየተሰደደ የሰው ሐገር አሽከር ይሆናል፡፡ በሐገሩ ሰርቶ ለፍቶ የሚያተርፈው ዞሮ ዞሮ ለሌባ/ ለሆዳም ነው፡፡ ለዚህ ነው የውጭ ዜጎች ሐገራችን መጥተው ኢንቨስት የሚያደርጉት እና የሰው ጉልበት በትንሽ ገንዘብ ማግኘት ስለሚችሉ ነው፡፡ በተቃራኒው ኢትዮጵያ ደግሞ የውጭ ሐገር ዜጎችን በዶላር በውድ ዋጋ ከፍላ የምታሰራው፡፡ እስኪ ቆም ብለን እናስብ የሀገሬ ህዝቦች፡፡ ኢትዮጵያ ምንም አልጎደላትም ምንም ከውጭ አያስፈልጋትም ማለት ይቻላል፡፡ ሁሉንም ነገር ፈጣሪ ቸሮናል፡፡ ሀገራችንን በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚያሳድግ ብዙ የፈጠራ ሀሳቦች እያንዳንዱ ወጣት ጭንቅላት ውስጥ ቢፈተሸ አይጠፋም፡፡ በተፈጥሮም ያገኘናቸው ብዙ ሀብት ምድረ ኢትዮጵያ ተሸክማ ነው ያለችው፡፡ ግን በጣም ጥቂት የሚባሉ ሰዎች አዋቂዎች ነን በማለት በጣም ትልቅ ችግር እየፈጠሩ የህዝብን፤ የወጣቱን ዕድል እያከሸፉ የተደላደለ ኑሮአቸውን እየኖሩ ነው፡፡ ለዚህም ነው ወጣቱ ተስፋ በመቁረጥ ወደ ደባል ሱስ፤ ስደት እንዲሁም የቤተሰብ ሸክም ሆኖ የሚቀረው፡፡
    ድንቅ የፈጠራ ችሎታ ያላቸውን ዜጎቻችንን ብቻ ይቅርና ገና ጀማሪ የፈጠራ ስራ የሚሰሩትን ዜጎች ማድነቅ ብቻ ሳይሆን በመንግስት ሙሉ ድጋፍ በማግኘት ስራቸውን እንዲያሳድጉ ስል የበኩሌን ማስተላለፍ እፈልጋለሁ፡፡ ይሄንን ለማድረግ ደሞ መንግስት ግዴታ አለበት ብዬ አስባለሁኝ!!
    ለምሳሌ፡- በየደረጃው የፈጠራ ችሎታ ያላቸውን ዜጎች በሚከፍተው ተቋም ውስጥ በማደራጀት የሚያስፈልጋቸውን ማቴሪያል በአግባቡ በማቅረብ የመለጠ ፕሮፌሽናል እንዲሆኑ ማድረግ ይቻላል፡፡ ያኔ የእውነት የሀገራችንን ምርት ተጠቃሚዎች እንሆናለን፡፡ ወደ ጎረቤት ሀገርም ኤክስፖርት ማድረግ እንችላለን ከዚያም ካፒታላችን (የኢትዮጵያ ካፒታል) በሆነ አሃዝ ያድጋል ማለት ነው፡፡

  • @zahrahajii3977
    @zahrahajii3977 4 ปีที่แล้ว

    😍

  • @gojo_online1356
    @gojo_online1356 4 ปีที่แล้ว

    በቅርቡ አዳዲስ ትረካዎችን ይዘን እንመጣለን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @بركهبركه-س1ط
    @بركهبركه-س1ط 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💞💞💞💞

  • @zedshambel8187
    @zedshambel8187 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ጎበዝ ካላቅማቸው በነጠላ ዜማ ከሚያደነቁሩን አንተ አስር እጥፍ ትሻላለህ

  • @Amen_tube
    @Amen_tube 4 ปีที่แล้ว

    ወደሗላ ወርደህ ከተራ ወሬኞች ተርታ ከመሰለፍ ይጠብቅህ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 ปีที่แล้ว

    ደግሞ ኢዘዲን ከሚልን አቅረብልን እቢካልክ ሰብስክራይብ ነው ነማነሳዉ 🙄🙄

  • @oykukarayeloykukarayel3229
    @oykukarayeloykukarayel3229 4 ปีที่แล้ว +1

    መላጣው ሰዎችን ኣንዳትጨርሳቸው

  • @maruchekol3335
    @maruchekol3335 4 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሰይፋ እባክህ ፉራሽ አዳሽን አቅርብልን ተስፍሽ ማለት ነው

  • @ሠሚራየናቷልጅ
    @ሠሚራየናቷልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሠይፉ ግን መኪና አለህ እኔ እኮ ከሡው ቁጭ ብለህ የምትውል ነው የሚመሥለኝ

  • @Like-xj4fr
    @Like-xj4fr 4 ปีที่แล้ว

    ይህንን link ተጭናችሁ አይታችሁ ፍረዱ th-cam.com/video/0gIZ0BVmkNg/w-d-xo.html
    ሰይፉና ይህ ግለሰብ አለም ምን እያሰበ እንደሆነ የት እንደደረሰ የተገነዘባችሁ አይመስልም ይህ አይነት ሙከራ ጥሩ ቢሆን በትምህርት ካልተገራ ይወደኃላ የሚያስቀርና አደገኛ ነው የትም አያደርስም ይልቅ ማበረታታት በሰባ ሽህ ብሩ እውቀት እንዲገበይበት ነው አለበለዛ ጥራዝ ነጠቅ ነገሮችን በስሜትና በፍላጎት በመነሳሳት ያለ ሞያ ወይም ባለሞያ እይታ ቲቪ ላይ ማቅረብ አሳሳችና እሩቅ እንዳናስብ ያደርጋል
    ለማንኛውም ይህንን አይታችሁ የት እንዳለን ፍረዱ th-cam.com/video/0gIZ0BVmkNg/w-d-xo.html

  • @onevoiceethiopia9772
    @onevoiceethiopia9772 4 ปีที่แล้ว

    🔰እንግሊዝኛን በአጭር ጊዜ፤ በቤትዎ ምቾት ውስጥ ሆነው አቀላጥፈው መናገር የሚችሉበት ዩቲዩብ ቻናል ይኸው
    👇👇👇👇👇👇👇
    th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html
    👆👆👆👆👆👆👆

  • @mahitubes749
    @mahitubes749 4 ปีที่แล้ว +2

    ቅን ሰው ብቻ ጀማሪ ነኝ #subscribe👈 አድርጉኝ please👶

    • @tgtube9609
      @tgtube9609 4 ปีที่แล้ว

      የኔንም አድርጊ አርጌሻለሁ

  • @صوفيمحمد-س4ذ
    @صوفيمحمد-س4ذ 4 ปีที่แล้ว

    😁😁😁😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 4 ปีที่แล้ว

    Fetera beka fogera hune besmam

  • @ethiopianamhara3984
    @ethiopianamhara3984 4 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ መላጣው? Why u delete my comment? መዝናኛውን ከኔ ፖለቲካውን ለ ወያናኔ ያልክ የ ታደለ ፍሬንድ 😅😛💚💛❤️🦅✊🏾

  • @biruwele4506
    @biruwele4506 4 ปีที่แล้ว +6

    አይ ሰይፍ 8 እሁዶችን መዝናኛ ስታቀርብ ሰለታገቱት ሴቶች ምንም አለማለትህ አሳፍሪ ና ቆሻሻ ስብናህን አሳይተሃል። ፍትህ ለታፈኑ ሴቶች

  • @hayatsiraj4989
    @hayatsiraj4989 4 ปีที่แล้ว

    ኢዘዲን ካሚልንም አቅርበው አተ መላጣ

  • @findjano9087
    @findjano9087 4 ปีที่แล้ว

    ጃኖን ፍለጋ
    ለትምህርታዊ ለወቅታዊ ለጉዞና ለፈጣን እንዲሁም
    ለአስቂኝ መረጃና ቪዲዮዎች ቻናላችንን ይጎብኙ
    ቪዲዮቻችን በፍጥነት ወደእርሶዎ እንዲደርሱ ሰብስክራይብ
    ማረጎትን አይዘንጉ

  • @meseretmebratioffical2854
    @meseretmebratioffical2854 4 ปีที่แล้ว +3

    አንተ ዱዝ ፍትህ ለሴቶች አትልም እንዴ !!