Seifu on EBS: መኪና የሰራው የ20 አመቱ ወጣት አጃዬ ማጆር | Ajaye Major Part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 978

  • @hijerak5737
    @hijerak5737 4 ปีที่แล้ว +416

    ለወደፊት የራስህና የመኪና ፋብሪካ እድትከፍት እመኝልሀለሁ

    • @assadassad1756
      @assadassad1756 4 ปีที่แล้ว +2

      bunt yarglt

    • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
      @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 4 ปีที่แล้ว +3

      ምናአለ ቢክፍት ፈጣሪ ቢረዳው

    • @michalebell3552
      @michalebell3552 4 ปีที่แล้ว +1

      Amennnnnn yeggabbawalllllll!!!

    • @jemalabdurehman2551
      @jemalabdurehman2551 4 ปีที่แล้ว +2

      ልጁ በጣም ይደነቃል።ምነው ሠይፍሻ ግን ለሞራሉ የሚሆን $50,000 ሸጎጥ አርገህ ብትሰደው።ለማንኛውም ከቻልክ ስልኩን ፓስት አድርግልን።

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያርግለት የእውነት

  • @seadahussen201
    @seadahussen201 4 ปีที่แล้ว +533

    ኧረ ይሄን ልጅ አድንቁልኝ 👍 ምን አለ አንዳድ ደነዞች ከዚህ ልጅ ብትማሩ

    • @Lena-bw6ml
      @Lena-bw6ml 4 ปีที่แล้ว +2

      እዉነትብለሻል፣ልበትልቅ

    • @bezasisay644
      @bezasisay644 4 ปีที่แล้ว +2

      ዲስክ ላይክ የሚያረግም አለ እኮ

    • @seadahussen201
      @seadahussen201 4 ปีที่แล้ว +1

      @@bezasisay644 ሰው አደሉም እነዚህ ሰይጣኖች ናቸው

    • @hzssjs6551
      @hzssjs6551 4 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ነው ያደነኩት የምር እመቤቴ በዘርፋፋ ቀሚሷ ሸፍና ከክፉ ነገር ትጠብቅልን

    • @seadahussen201
      @seadahussen201 4 ปีที่แล้ว

      @kamil suleiman😜😜😜😜😜

  • @ፍቅርያሸንፍል-ነ6የ
    @ፍቅርያሸንፍል-ነ6የ 4 ปีที่แล้ว +129

    ኡፍ ኡፍ አቦ እጅህ ይባርክህ እውነት ጀግና ነህ ከዚህ በላይ እጅህን ይባርከው ጎበዝ በርታ

    • @ayeluzanav7409
      @ayeluzanav7409 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @lema9174
      @lema9174 4 ปีที่แล้ว +1

      ጎበዝ፣ወጣት፣በጣም፣አስደሰትከኝ፣ፈጣሪ፣ይባርክህ፣ብዙ፣እጠብቃለን፣ገና

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre3338 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንድም አንተን አለማድነቅ
    እንዴት ይቻላል
    ፈጣሪ ይርዳህ
    የኔ ጀግና

  • @ፍቅርየእናቷልጅ
    @ፍቅርየእናቷልጅ 4 ปีที่แล้ว +65

    ዋውውውውውውውውው የሚገርም ልጅ ነው ጥበበኛው ብየሀለው ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስክ እስኪ ይሄ ልጅ ጥበበበኛ ነው የሚል ላይክ ያድርግ በርታ

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 4 ปีที่แล้ว +74

    በማንኛውም ነገር ጥላቻን ለሚሰብኩ አንተ ያየ ይፈር ከወለዱ አይቀር እንዳተ ስንት የሀገር ሸክም አለ ስልህ ከምር ጀግና ነህ ተባረክ

  • @hijerak5737
    @hijerak5737 4 ปีที่แล้ว +50

    ጀግና ጥሩ ነገር ሚሠራ ሰው ማድነቅ እወዳለሁ

  • @ማሂኢትዮጵያዊት
    @ማሂኢትዮጵያዊት 4 ปีที่แล้ว +169

    ኢትዮጵያ ገና ከፍ ትላለች እንደ አንተ ያሉ ል ባም ልጆች ያብዛልን 💚💛♥️💚💛♥️

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
    @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 4 ปีที่แล้ว +71

    መስቀል አድርጌ በመስቀልህ ቀናሁ ። መስቀልህ ያምራል ።በተረፈ በርታ በጣም ጀግና ነህ።

    • @bezasisay644
      @bezasisay644 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያበርታህ

    • @orthodox1981
      @orthodox1981 4 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤💐✝⛪

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +47

    ዋው ጀግና💪 እሰይ የተባረከች ማህፀን እዳንተ ትወልዳለች😍👏 እነ ድንጋይ ፓርቲ እስቲ ከዚህ ልጅ ተማሩ😒

  • @semuhabeshawit729
    @semuhabeshawit729 4 ปีที่แล้ว +24

    በጣም ጎበዝ ነህ በርታ እኛ ኢትዮጵያዉያኞች እኮ መስራት እንችላለን እኛ ግን እርስ በርሳችን አንደጋገፍም ሰውን አናበረታታም

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 4 ปีที่แล้ว +63

    ማሪያምን ጀግና ነህ መስቀልህም ደግሞ ደስ ሲል በርታ ፈጣሪ ይርዳህ !😍

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
    @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ መባል ያስብሀል ወላሂ አላህ ያሰብከውን ያሳካልክ አዳንድ ወጣቶች በሰው ላብ ቁጭ ብላችሁ የምበሉ እስቲ ከዚ ልጅ ተማሩ ለመላው የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለገና በአል በሰላም አደርሳቹ በአሉ የሰላም የጤና የፍቅር የደስታ የመተሳሰብ ይሁንላችሁ ያመት ሰው ይበላችሁ

  • @ወለተጊዮርጊስ
    @ወለተጊዮርጊስ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው በጣም ከዚህ ዘመን ትውልድ ያልተፈጠረ ብሩህ ልጅ!!
    የአሁኑ ዘመን ወጣት ጫት ቃሚና ሱሰኛ ናቸው አንተ ብሩህ አእምሮ ያለው ልጅ በርታ አባቱ።

  • @tshaytesfahum2612
    @tshaytesfahum2612 4 ปีที่แล้ว +5

    #ጎበዝ እግዚአብሔር እጅህን ይባርከው ወንድማችን
    #እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጠበቡን ይጨምርልህ
    #የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን #ለጌታችን #ለመድኃኒታችን #ለኢየሱስ #ክርስቶስ #የልደት በዓል አደረሳቹሁ አደረሰን።

  • @bdndn7016
    @bdndn7016 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግ ብዙ ወጣቶች ግዜአቸውን በዘርኝነት ስያባክኑ አንተ ትውልድ የምያነሳሳ ነገር እየሰራ ነው ቀጥልበት ሥራ በጠላ ትውልድ መካከል ሥራ ፍጥር የምወድ ትውልድ እንድነሳ አድርገሃል ጎቦዝ

  • @orthodoxtube3880
    @orthodoxtube3880 4 ปีที่แล้ว +326

    የድንግል ማርያም ወዳጅ የሆናችሁ ኑ ስለ ኦርቶዶክስ እምነታችን እንወቅ፡፡ like

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 ปีที่แล้ว +4

    እንዲህ ነው ልጅ ማለት ወጣት ማለት ተባረክ ልጃችን መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ ኢትዮጵያኖች ።

  • @orthodox1981
    @orthodox1981 4 ปีที่แล้ว +15

    ወላይታወችኮ መናፍቅን የሚጋፈጡ የተዋህዶ ጀግናወች ናቸው። አይዟቹሁ በርቱ። 😥😥😥⛪✝

  • @ወልቃይትአማራነው
    @ወልቃይትአማራነው 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ካለህበት ጥበቡን ያብዛልህ ወንድም ላንተ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ኩራት ነህ።
    ለዚህ ልጅ ዲስ ላይክ ምታደርጉ ደደቦች ግን ምን አይነት ድድብና ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ምቀኝነት ኋላ ያስቀራል ።

  • @fdtube4966
    @fdtube4966 4 ปีที่แล้ว +226

    ይነበብ
    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ክርስቲያን ወገኖችን እወዳለሁ እንካን ለገና በአል በሰላም አደረሳቹ በአሉ የሰላም የደስታ የተቸገሩትን ምናስብበት ያርግላቹ በተረፈ ያሰባቹት ይሳካላቹ
    ጋደኞች ሰብስክራይብአርጉልኝ ከዚ በፊት የነበረኝ ስለተዘጋ ነው

  • @iloveyoumyborather9481
    @iloveyoumyborather9481 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነህ በረታ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን አሉእንጂ የሞጣ ልጆች ሡቅ ዘራፊና መሥጊድ ሆቴል አቃጥለው ጨፋሪ ሥለዚህ ወጣቶች ከዚህ ልጅ ተማሩ በተረፍ የአመቱ ጀግና ብየህ አለሁ በበኩሌ ሠላምህ ይብዛ

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 4 ปีที่แล้ว +125

    አንተ ዘር ትቆጥራለህ ሌላው ቁጭ ብሎ መኪና ይሰራል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @edenbelay7564
      @edenbelay7564 4 ปีที่แล้ว

      Hahaha betam lk nh

    • @fireworkzeyede9911
      @fireworkzeyede9911 4 ปีที่แล้ว

      @@edenbelay7564 ማማዬ ሴት ነኝ ፍሬወርቅ ነውኮ ስሜ😂

    • @mekdesjohn5959
      @mekdesjohn5959 4 ปีที่แล้ว

      Melkam Wetati Malet Yhe Ne gzewne yemtakmbet

  • @DomaFf-kj4ew
    @DomaFf-kj4ew 4 ปีที่แล้ว

    የሰው ኪስ የሚያወልቁ ወጣቶች በበዙበት በዚህ ጊዜ አንተን ማየት ትልቅ ተስፋነው በርታልን እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ።

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 4 ปีที่แล้ว +48

    ድንጋይ እሰበሰብክ መንገድ የምትዘጋ ወጣት ሆይ በማዳም ዋይ ፋይ fb ላይ ስለዘር እና ሀይማኖት መጥፎ ነገር ምትኮምቺ እህቴ ሆይ ወንድማችን ከተኛንበት እንድንነቃ ምሳሌ ነዉ እና እናስተዉል

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
    @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ጀግና የምር አድናቂህ ነኝ ጎበዝ ልጅ ሁሉም እንዳተ ሙያ ቢማሩ ጥሩ ነበረ የሰው ኪስ ከማጠብ ሰውን ከሰው ከማፍጀት

  • @እየማርከኝእየማርከኝ
    @እየማርከኝእየማርከኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    በርታ የኔ ጌታ የጥበብ ባለቤት እግዚሐብሔር ይርዳክ

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 4 ปีที่แล้ว +3

    ጌታን ጎበዝ ነህ በርታ በጣም በዚህ እድሜ የራስህን መኪና መንዳትህ

  • @peace8494
    @peace8494 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያን የሚያስፈልጉት የዚ አይነት ምርጥ ልጅ ነው ተባረክ ብዙ ተሰፋ እንዳርጋለን ባንተ አደራ ውጪ ሄደህ እንዳትቀር

  • @User-nk1zm
    @User-nk1zm 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውውው ታምረኛ የሆነ ልጅ ነው ክርስቶስ ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርለት🙏🙏።ሰይፍሻ ልብስህ በጣም ያምራል ቀለል ያለ የሀገር ልብስ።😍😍😍

  • @mariguh8616
    @mariguh8616 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው ወድሜ ተባረክ ከዚበላ ይጥበብ እግዚአብሔር ይስጥ የአለም ሁሉ መፍቴ ያድርግህ ተባረክ ልኝ

  • @ommaisaomaissa583
    @ommaisaomaissa583 4 ปีที่แล้ว +8

    *መሸአላህ ወዲሜ ጎበዝ እጂህ ይባርክ*

  • @genetkonjo5074
    @genetkonjo5074 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉ የእውነት ሳላደንቅህ አላልፍም በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ልጅ መኖሩ ይገርማል ፈጣሪ እስከ መጨረሻው ይርዳህ 👍👌

  • @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ
    @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ 4 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሄር ይደግፍህ አሁንም ይጨምርልህ

  • @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
    @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 4 ปีที่แล้ว

    አጃዬ ማጆር የኔ ጀግና እግዚአብሔር ትልቅ ያርግህ የኔ ጌታ አሁን ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንደዚህ ያለ ትውልድ ነው

  • @mobileshop8666
    @mobileshop8666 4 ปีที่แล้ว +6

    ጎበዝ ፈጣሪ እድሜ ይሰጥህ

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምለክ የአሰብክውን ሁሉ ያሰከለህ በእውነት። ሁሉም ሰው ከአንቴ ተምራው ስራ ላይ ብሰመሩ መልካም ነው ብሄር ከብሄር አይማኖትን ከአይማኖት ጋር ከመበላት ስራ ፍጥርው። አገርቱን ሰለም በሰጡት መልከም ነው

  • @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ
    @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ 4 ปีที่แล้ว +11

    ይሄን ልጂ አበርታቱት ጀግና ነህ አባቴን

  • @merrysol9233
    @merrysol9233 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም የሚደንቅ ነው በርታ ከዚህ በላይ መስራት ትችላለህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትበልፅግ የሚጠሉአትም የሚንቋትም ይፈሩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤😊ወደ ፊት🦁🦁🦁

  • @habtamaderajew2491
    @habtamaderajew2491 4 ปีที่แล้ว +8

    እንኳንአደርሳችሁ ለጌታችንለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว

    ልክ በልጄ እድሜ ነው እድሜው እና እግዚአብሔር ይባርክህ እድግ በል በብልፅግና እሽ ልጄ ተባረክ እንኳን አደረሰህ

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 4 ปีที่แล้ว +4

    አቦ ይመችህ ጎበዝ የአሁን ትውልድ በዘረኝነት ይታመሳል አንተ ግን በርታ ጀግና

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአቤርጥበቡንይጨምርልህ፣ደሞመስቀሉሲያምር፣በርታ፣ከዚህምበላይ፣ሰርተህእናይሀለን

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 ปีที่แล้ว +101

    በአልን እንደኔ ከቤተሰቡ ጋር ማሳለፍ የናፈቀ ማን ነው

  • @ኡሚአይምንነኝ
    @ኡሚአይምንነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ አላህ የጨምርልክ በዚህ እድሜያችው ሰንት ሀገር የሚበጠብጡ ልጆች አሉ አርያ ትሆናለህ በርታ

  • @adanekoku9697
    @adanekoku9697 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ሚገርም ነው ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ
    @አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይ መታደል እኔም በልጅነቴ ሰው የሰራውን ሁሉ እሞክር ነበር አይቼ በፍፁም ቀብ ነበር የማደርግ አባቴም ጎበዝ ልጄ በርች ይለኛል አሁን ግን ወደስደት ሆነ

  • @hzssjs6551
    @hzssjs6551 4 ปีที่แล้ว +29

    አድናቆት አለቀብኝ ምን ብዬ ላድንቅህ 💞💞💞✌

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 ปีที่แล้ว

    በውነት ጀግና ነሕ እግዚአብሔር አምላክ ከዚሕ በላይእድትሠራ ይርዳሕ የውነት የደቡብ ልጆች ሠረተው ለመቀየር ብቻነው የሚጥሩት እነትና የንፁሃን ደም የምታፈሡ ከዚሕ ተማሩ

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 ปีที่แล้ว +11

    ፈጣሪ እውቀትህን ይጨምርልህ በጣም ጐበዝ በርታ

  • @የግልፍቅር
    @የግልፍቅር 4 ปีที่แล้ว +2

    ከዚህ የበለጠ እዉቀትን ፈጣር ይጨምርልክ አቦ በርታ

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ-ፀ3ቀ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ-ፀ3ቀ 4 ปีที่แล้ว +3

    አንበሳ ጀግና በርታ#የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስተር ሀይለማርያም ደሳለኝ ተባረክ ,

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 4 ปีที่แล้ว

    ጀግና አጃዬ እግዚአብሔር ያበርታህ ከዚም በላይ ትችላለህ ኢትዮጵያ ካንተ ብዙ ትጠብቃለች💚💛❤

  • @tadutadesse3736
    @tadutadesse3736 4 ปีที่แล้ว +9

    በርታ እግዚአብሔር አይምሮህን ይባርክልህ

  • @gegeyemareyamliggegeyemare6370
    @gegeyemareyamliggegeyemare6370 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ አተ ለሀገራችን እንቁ ነህ አተ እግዚአብሔር እወቀትህን ይጨምርልህ ይጠብቅህ

  • @ሮዛባቡሽሮዛ
    @ሮዛባቡሽሮዛ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው መቼም ደስታዬ ወደር የለውም በርታልኝ ወድምዬ

  • @toybalbabatube9814
    @toybalbabatube9814 4 ปีที่แล้ว +2

    ወኔ የህልጅ ከየት አግቸ ባገባሁት ከመዳም ስራ እርፍ እልነበር በጣም ነው ያማረረችኝ ይች አመዳም አሰሪ ጌታየሆይ የህልጂ ያችነው በለኝ

  • @saadamohammad389
    @saadamohammad389 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጎበዝ ቃል የለኝም ይሄን ልጅ የማደንቅበት በቃ ለኔ አንደኛ ነክ

    • @ኢነአላህማአሳብሪንሮመዳን
      @ኢነአላህማአሳብሪንሮመዳን 4 ปีที่แล้ว

      አረ ኮሜንቶቺ አስጠላቺሁኝ እዚህ ገብታቺሁ አስተያየት ልትሰጡ ነው ወይስ ላይክ እና ሰብስክራይብ ልትለምኑ

    • @saadamohammad389
      @saadamohammad389 4 ปีที่แล้ว

      እኔ የተሰማኝን አስተያየት ሰጠሁ እንጅ ማንም ሰው ላይክ ወይም ሰብስክ እንዳደርገኝ አይደለም ሶሪ

  • @አርፍአይቸኩልም
    @አርፍአይቸኩልም 4 ปีที่แล้ว +2

    በርታልን ከበብሽንም ያብዛልን ከዝ ደሞ በተሻለ መንገድ እጅህ ይባረክ

  • @ሳራአብርሃም
    @ሳራአብርሃም 4 ปีที่แล้ว +3

    አባዬ መሀተብክ መለያክ ነዉ እጅ ላይም አንገትህም ላይ ያለዉ ያምራል

  • @SaraSara-zq1mh
    @SaraSara-zq1mh 4 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጠን ገና ብዙ እናያለን ወድሜ ተባረክ

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 ปีที่แล้ว +62

    ሰይፍሻ መሰረት መብራቴን አቅርብልን👍

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 4 ปีที่แล้ว

    አቤት እግዚአብሔር ጥበብህን ይጭምርህ ወንድም እትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
    @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 4 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ ይስጥህ ወንድሜ በርታ አደነኩህ እንዳንተ ያለ ሰው ይብዛልን ዋውውውውው

  • @የሐበሾችድስኩር-ዸ4ከ
    @የሐበሾችድስኩር-ዸ4ከ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ልጅ በርታ አይዞህ

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 ปีที่แล้ว +55

    ልጁ አወራሩም ቅልጥፍ ያለ
    እኔ እኮ እሱን አይቼ
    ብረታ ብረት መቀጣቀጥ ጀምሬአለሁ
    እ ምን ላድርግ ቢመጣልኝ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ. ሌላ ምን እላለሁ. ተባርክ የኔ ጀግና.

  • @blatena-9991
    @blatena-9991 4 ปีที่แล้ว +30

    በር ታልን ወንድማችን!! ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ!!
    እባክዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ!! ሁሉ ነገር!!

    • @mahitubes749
      @mahitubes749 4 ปีที่แล้ว +1

      በተሰብ እንሁን

    • @aamraabdulla3725
      @aamraabdulla3725 4 ปีที่แล้ว

      ዛሬ ደግሞ ሰይፉ መላጣው ያበራል

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሲ ይላል። ገለፃው ይገርማል ። ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ተመኘሁ።

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጀግና በርታ በጣም ቆንጆ ስራ ነው

  • @ዘይነባጀማል-መ8ጘ
    @ዘይነባጀማል-መ8ጘ 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አላህ እውቀትን ይጨምርልክ በረታ የኔ ወንድም

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube 4 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን ሰላማችሁ ይብዛላችሁ
    በወንገሉ ያመናችሁ መልካም የጌና በአል ይሁንላችሁ
    ትልቁ ጀግንነት 〰️〰️ትዕግስት፤
    ትልቁ ስልጣን 〰️〰️ራስን መግዛት፤
    ትልቁ ስብዕና 〰️〰️መልካምነት፤
    ትልቁ ማንነት 〰️〰️ታማኝነት፤
    ትልቁ ድህነት 〰️〰️እውቀት ማጣት፤
    ትልቁ ድክምት 〰️〰️ለገንዘብ መገዛት፤
    ትልቁ ስልጣኔ 〰️〰️ መረዳዳት፤
    ትልቁ በሽታ 〰️〰️〰️ሁሉን አውቃለሁ፤
    ትልቁ ስጦታ 〰️〰️〰️〰️ፍቅር፤
    ትልቁ ሀብት 〰️〰️〰️〰️እምነት፤
    ትልቁ ጭንቀት 〰️〰️〰️ምን ያሉኛል፡፡
    በፍቅር ብቻ ሳብስክራብ አድርጉልኝ አድስ ዩቱበር ነኝ💐

  • @bezamare9906
    @bezamare9906 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም አስደሳች ነገር ነዉ ፈጣሪ ጋንተጋር ይሁን ጠንክር

  • @zuzulove4036
    @zuzulove4036 4 ปีที่แล้ว +8

    Masha allah 💪💪💪this gayes is so igneous 🔥🏆🏆🏆🥇🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🚙 Kebebushe😍

  • @ርስትጅሩዬዋርስትጅሩዬዋ
    @ርስትጅሩዬዋርስትጅሩዬዋ 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እግዚአብሄር ይጨምርልህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን መደሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ

  • @youtb8325
    @youtb8325 4 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ያበርታህ ያጠክርህ ወድም እስኪ በሶሻል ሚዲያ በዘር በሀይማኖት ሠዉ ከምታባሉ ልክ እደዚህ ፈጠራ ፍጥሩ

  • @mekiyajamal2419
    @mekiyajamal2419 4 ปีที่แล้ว

    ዋዋዋ ማሻአላህ አተ በ20 አመትህ መኪና ሰራህ እኔ ፈሞ በ16 አመቴ አረብ ሀገር ሄጄ ለናቴ ቤት ሰራሁ አልሀምዱሊላህ አሁን በ20 አመቴ ሀገሬ ልገባ ነው እስዋ ለማስደሰት ብቻ ብዬ ትምርቴ አቁሜ የተሰደድኩላት እናቴ ላያት ነው ኢንሻአላህ

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube 4 ปีที่แล้ว +23

    ዋውው ጀግና ነው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ቅን ልብ ያላችሁ እስክህ በቅንነት #ሳብስክራብ አድርጉልኝ አድስ ዩቱበር ነኝ

  • @weletewoldmekonnen4730
    @weletewoldmekonnen4730 4 ปีที่แล้ว

    እኔ እምለው ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ???? እግዚአብሔር ሆይ አቤት ሀበሻ እኮ ሰርቶ የሚሸለም ስናይ አይናችን ይቀላል ስደብሩ !!!!
    አሁን ይከንን ልጅ አለማድነቅ የጭንቅላት ባዶነትን ያሳል እምዬ እጅህ ይባረክ የኔ ጀግና እድግግግግ በልል

  • @ዚክራሠኢድ
    @ዚክራሠኢድ 4 ปีที่แล้ว +5

    እንደ አጃዬ የህንድን ስም ወርሳቹታልሳ ዜግነት እኮ ኖ የቀራቹ በተረፈ ጎበዝ ልጅ ነክ
    ክርስቲያን ወገኖቼ እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል

  • @rodaes3894
    @rodaes3894 4 ปีที่แล้ว

    የበለጠ እውቀት ይጨመርልህ እግዚአብሔር ከወለዱ እናንተ ነው አለ እንጂ የድሀን ልጂ የሚገድሉ

  • @seniseni9214
    @seniseni9214 4 ปีที่แล้ว +3

    የኢትዮጵያ ወጣቶች በአከቹሁ ከዚህ ልጅ ተማሩ

  • @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
    @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ 4 ปีที่แล้ว

    ለሀገራችን እንደዚህ አይነት ጄግና ነው የሚያስፈልጋት በርታልን ከአይን ያውጣህ 😍😍😍😍

  • @alimosawee2079
    @alimosawee2079 4 ปีที่แล้ว +5

    ጎበዝ እንኳንም ስደት አልተመኘክ አቦ ይመችህ😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ቅዱስግወርጊስአባቴ
    @ቅዱስግወርጊስአባቴ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ጀግና ነህ በርታ እመቤቴ ማርያም ጥበቡን ትጨምርልህ የ20 አሜት ልጅ መክና ሰራ የ40 አሜት የሆኑ የሰው ልያ ያፈርሳሉ ደነዘቹ ከገባቸው ከበቡሽ ስሟ ደስ ስል

  • @መኪነኝየአህመድቀበጥ
    @መኪነኝየአህመድቀበጥ 4 ปีที่แล้ว +3

    መስግድ እና ቤተክርስቲያን የሜቃጥሉትን ጥሩቸዉ ደናዞች በርታ አቦ አሳልፍልን

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku6768 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ፈጣሪ ይርዳህ ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስህ .... 🙏

  • @herimachristian6078
    @herimachristian6078 4 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ ጥበብ ከላይ ስጦታ ነዉ። በርታ ገና ፕሌን ሰርተይህ ታስደምመናለህ ገና ብዙ እራይ ረለህ።።

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 ปีที่แล้ว

    ዋው አነጋገሩ እራሱ ይደነቃል
    እግዚሀቤር ያሳድግህ
    ከፍ ያድርግህ
    ሰላም ይሁን እንጂ አገራችን
    ገና ብዙ እንሰራለን

  • @wintab1417
    @wintab1417 4 ปีที่แล้ว +3

    He’s very talented

  • @hanualisho1496
    @hanualisho1496 4 ปีที่แล้ว +2

    Betam gobez lij nek wellahi anegageril hulu des yilal min ale wenme Endate Mihonilign

  • @alemalem5508
    @alemalem5508 4 ปีที่แล้ว +3

    Jegna beyekalaw berta telik derijit endaminorik tesfa alegn❤❤

  • @landoforigins3172
    @landoforigins3172 4 ปีที่แล้ว

    Abo እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና እውቀትህን ያብዛልህ

  • @khalid7147
    @khalid7147 4 ปีที่แล้ว +3

    This guy is genius.

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 4 ปีที่แล้ว

    እመብርሐን ትጠብቅህ በጣም ጎበዝ ከክፍዎች አይን ይጠብቅህ በርታልን የበለጠ እድሰራ እመብርሐን ትርዳህ

  • @ምስጢርቲዩብ
    @ምስጢርቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አሳዛኝ ኡፍፍ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ 😍😍😍

  • @ወለተገብረኤልወለተገብረኤ
    @ወለተገብረኤልወለተገብረኤ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የበለጠውን ይጨምርልክ

  • @ቲያቱብ
    @ቲያቱብ 4 ปีที่แล้ว +6

    ጌታን እኔ ደስታ አልቻልኩም ምክንያቱም ስንት ወጣት በአሉባልታ ወር ጊዜ ስያጠፋ

  • @halimamohammde8435
    @halimamohammde8435 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው ጀግና ፈጣሪ ትልቅ ነገር ያድርስክ

  • @habeshatechno2195
    @habeshatechno2195 4 ปีที่แล้ว +9

    ስማ እንትና ዱላ ይዘህ ሰው ከምትቀጠቅጥ እንደዚህ ወጣት መዶሻ ይዘህ ብረት ብትቀጥቅጥ የት በደረሰክ