ዘመናዊ መኪናን የሰራው የወላይታው እንቁ የፈጠራ ባለሙያ አጃዬ ማጆር - ካሪቡ አውቶ | Karibu Auto

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @MYTEWAHDO
    @MYTEWAHDO ปีที่แล้ว +1

    በርታ አንተ ትልቅ ሰው ነህ። ወደፊትም ትልቅ ትሆናለህ።

  • @MYTEWAHDO
    @MYTEWAHDO ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንዴት ናችሁ። በዚህ አይነት የተፈጥሮ ጸጋ ያላቸው ሁሉ ሊበረታቱ እና ሊደገፉ ይገባል።

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma ปีที่แล้ว +2

    Bravo! ጎበዝ ልጅ ጠንካራ ሁን በርታልን:: ከመንግስት ምንም አትጠብቅ እንዳያሳስሩህ ብቻ ተጠንቀቅ:: ከየትምህርት ገበታው ውራ የሆኑት ስለሆኑ የመንግስት አካላት የሚባሉት

  • @andushatube9731
    @andushatube9731 ปีที่แล้ว +5

    ጀግናው አጃዬ ጠንካራ ወጣት ተምሳሌት 👏👏👏

    • @sdesta1327
      @sdesta1327 ปีที่แล้ว

      Gobez gobez gobez!!!

  • @yenenehdejene7595
    @yenenehdejene7595 ปีที่แล้ว +1

    Dani My Brother What A Good Job🙏🙏🙏

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጣም ጥሩ ነው ተስፋ ሳትቆርጥ ስራህን በርትተህ ሰራ ለምን እንደነ ኃይሌ ገብረሰላሴ /አቶ ወርቁ አይተነው ያሉ ባለሀብቶች አታሳያችውም ፈጣሪ ይርዳህ በርታበት መልካም ቀን::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌍🌍🌍

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 ปีที่แล้ว +1

    ማንም ሰው እርዳታ ይፈልጋል. የሚረድ ሲገኝ ውጤትህን ያፋጥነዋል, ያበረቲታል, የበለጠ ኑሮህን ያሻሽላል. ይህ እንዳለ ሆኖ ግኑ እኔ በበኩሌ የምመክረው ፈረንጆች እንደሚሉት ችግር የፈጠራ እናት ናት. ስለዚህ ችግርህን ሌላው እንዲፈታልህ ከመፈለግ ይልቅ በነፃ አንደበትህ ራስህን አበረታተህ ችግርህን በራስህ ማቃለሉ ውስጥህን ከፍተኛ ደስታ ይሰጣል. ተገፍተህ ስትደርስ የፈጠራ ችሎታ ውስን ይሆናል. አልጋ በአልጋ ሲሆን የማሰብ ችሎታን እያሳነፈና በሌሎች ሐሳብና ፍላጐት ስለምትያዝ የራስ ሰው መሆኑ የዘለቄታ ፈጣሪ ተመክሮ ስለሚያድግ ቢገፉህ የማትወድቅ የፈጠራ ሰው ያደርገሃል. መረዳት በአቋራጭ ገንዘብ የማግኘትና ታዋቂ መሆን ቢቻልም በእኔ አስተሳሰብ አያረካኝም. ሁሌ ጅራት ከመሆን በራስ እግር መቆሙን እመርጣለሁ. እኔ ሰው አወቀኝ አላወቀኝ ግድ የለኝም. ዋናው ራሴን እንዴት ነው የማየው የሚለው ነው የበለጠ ደስ የሚለኝና በማንነቴ የሚያኮራኝ. ቀዱሞ ሌላ ሰው ይርዳኝ የሚል ጥገኛ አመለካከት ነበረኝ ለዚያም ለምን አይረዱኝም ብዬ አማርር ነበር. ነገር ከገባኝ በኋላ በራስ ወድቆ መነሳትን የመሰለ ሞራል ገንቢና በራስ መቸማመንን ገንቢ የለም. ይህን ስል መረዳት መጥፎ ነው የሚለውን ስዕል ለመስጠት ሳይሆን እንደ ጥገኝነትና በሌሎች ፍላጐት መጠለፍ ስላለ የፈጠራ ሰዎች አእምሯቸውን መጠበቅ ግድ ነው ብዬ ስለማስብ ሐሳቤን በእኔ እይታ ለመግለጽ ነው. ሁሉም የሚመቸውን ይምረጥ እላለሁ. ነፃነቴን እወዳለሁ. ግን አሁን ለምጀው ምንም አይመስለኝም. ቀድሞ የፈጠራ ሥራ ብቸኛ ያደርጋል. ከራሴ ተመክሮ አሳስቦኝ ነበረ. ግን ሳስብ ሳሰላስል ስፈጥር ብቻዬን ስለነበረ ፈጠራ የጀመራችሁ የምለው ከሰው ጋር መውጣት, የሴት ጔደኛ መፍጠርና እንዴት መግባባትና መደረግ የሚገባቸውን የማወቅ ችሎታን ስለሚጐዳ አሁኑኑ አስቡበት. መላ ፍጠሩ ይጐዳል. የነገረኝ ስላልነበረ ሴትን እንዴት መጠየቅ አፋራም አድርጐኝ አልፏል. ተጠንቀቁ. ማንም ሰው አይቷቸው የማያውቁ ፈጠራዎች አሉኝ. ደስ ብሎኛል. አሁንም ሌላ ይወቅልኝ የሚል ጉጉት የለኝም. ለምጀዋለሁ. ማድረግ የምችለውን ብዙውን አይታወቅም. ለራሴ ስለምኖር አወቀኝ አላወቀኝ አያሳስበኝም. ፈጠራ የሚሠጠው ደስታ ማንም ነገር ያን ያህል አይሰጠኝም. በርታ. በሪስህ ተማመን. አታቁም. ፈጣሬ የሰጠን እውቀት መጠቀም ፀጋ ነው.

  • @yelfgnblaecke8764
    @yelfgnblaecke8764 ปีที่แล้ว +1

    Gowbez ezgabhire yerdah ❤❤❤❤ tekara

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 ปีที่แล้ว

    This young man is amazing amazing

  • @Yaredwolde-un8nn
    @Yaredwolde-un8nn 8 หลายเดือนก่อน

    I think you have great potential and one day those who have undermine you will be ashamed of themselves! Keep up brother

  • @minilikdesta4858
    @minilikdesta4858 ปีที่แล้ว

    wow amazing

  • @TesfitWeldeab-f2m
    @TesfitWeldeab-f2m ปีที่แล้ว

    ለሃገር እንደዚህ ወጣት ነው የሚያስፈልጋት

  • @ESRAEL_TEFFERA
    @ESRAEL_TEFFERA 11 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ወስጥ አሁን ሰው የለም ዞንቢ ናቸው። አንተ በርታ።

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 ปีที่แล้ว

    Great Ethiopian

  • @fitsum-z4i
    @fitsum-z4i ปีที่แล้ว

    መጣም ጎበዝ በርታ!!
    እንደዚህ አይነ ፈጣሪ ጭንቅላቶች ካልተደገፋ በሃገር ደረጃም ለውጥ ማምጣት አይቻልም::ስለዚህ ከሁሉም አቅጣጫ መደገ ያስፈልጋል::

  • @yosephgirma1995
    @yosephgirma1995 ปีที่แล้ว

    ere yehe lej gen edemew yetara yemere betammm besal lej new berta wendeme

  • @HelzerTube
    @HelzerTube 11 หลายเดือนก่อน

    hule ke welayta mimetu sewoch yasgermugnal be muzikaw be sra be fetera betmrt yecomputer ewketachew be lebnetm rasu betam gobez nachew sra siseru eske mechereshaw new
    .

  • @semiramohamed7158
    @semiramohamed7158 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ እስከ ሶስት ሜልዬን ባግዝህ ደስ ይለኛል

  • @KalebII-m2s
    @KalebII-m2s ปีที่แล้ว

    የተበዳ መንግስት ላይ ተስፈ አታርጉ