የቤት ኪራይ አዋጅ ያመጣው ጣጣ ! በኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ 25 ቢሊዮን ዶላር ቅጣት | የፓስፖርትና ኢምግሬሽን ጉድ ! | Dollar in Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 มิ.ย. 2024
  • የቤት ኪራይ አዋጅ ያመጣው ጣጣ ! በኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ 25 ቢሊዮን ዶላር ቅጣት ? | የፓስፖርትና ኢምግሬሽን ጉድ ! | Dollar in Ethiopia | business news| Apartment price in Addis Ababa | Gebeya
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

ความคิดเห็น • 57

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  7 วันที่ผ่านมา +11

    የከተማችን ምርጡ ቁርጥና ክትፎ ቤት | አስገራሚ የVVIP ክፍሎች | ከስፔሻል ቁርጥ እስከ ክትፎ ዋጋ!th-cam.com/video/3IBDfWenokE/w-d-xo.htmlsi=K7dXBlg8wZKalgKD

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 6 วันที่ผ่านมา +15

    መጀመሪያውን ይህ የቤት ኪራይ ሕግ ለተከራይና ለአካራይ ችግር ለመፎጠር እንጂ ሕዝብን ለመጥቀም አይደለም ለማራበሽ ነው የመንግሥት ሥራ

    • @babulishdaka244
      @babulishdaka244 5 วันที่ผ่านมา

      አንተን ብሎ አስተያየት ሰጪ።አገናዝብ

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 5 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@babulishdaka244 antes tkkl nen alksa😂😂😂werena 😂😂😂

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 7 วันที่ผ่านมา +9

    ደግ አረገ አሸቃብጠው ነበር ለነሱ የሚጠቀሙ አሰመሰሎ ጉድ ሰራችሁ ሰውየው ድራማ እየሰራ ነው

  • @adugnafeyissa774
    @adugnafeyissa774 7 วันที่ผ่านมา +10

    የቤት ክራዩን ወይስ የግብዓት ዋጋ መቆጣጠር ነው የመንግስት ስራ?!

  • @Azebtadesse6090
    @Azebtadesse6090 5 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ አላደርገውም ተከራይስ ከየት ያመጣዋል በተለያየ ቦታ ከ6 ቤት በላይ አከራያለሁ ግን በኪራይ ዋጋ ያሳዝኑኛል ቤታቸው እንኳን ድንገት ስሄድ አልገባም ለምን ይሳቀቁ

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz 6 วันที่ผ่านมา +4

    ሃያ አመት ሙሉ ለኮንደሚኒየም ህዝቡ ቆጥቦ ያሰራዉን ቤት ከተዘረፈ በኋላ አሁን በግለሰቦች ቤት / ጉሮሮ / ላይ አዛዥ ናዛዥ መሆን ህዝቡን ከማባላት ዉጪ ሌላ ምንም ጥቅም የለዉም .

  • @bereketberie935
    @bereketberie935 7 วันที่ผ่านมา +6

    ህገ ልቡና ይሻለን ነበር፤ ኧረ ተጨነቅን

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d 7 วันที่ผ่านมา +6

    ጎበዞች በርቱ ፖላሶቻችን ህግ ካለ ሌባ ይጠፋል ስራ ሳይንቅም ይሰራል❤

  • @BekriBekri-js1do
    @BekriBekri-js1do 6 วันที่ผ่านมา +3

    መንግስት ግን በጣም ራስ ወዳድነቱ በዛኮ. ለህዝቡ. ሚጠቅም ስራ ሳይሆን ለራሱ ለመንግስት ብቻ ሚጠቅመውን አዋጅ ነው ሚያውጀው. በዚህ ልክ. መንግስ ስለሚገዛው ህዝብ ችላብሎ. ራስ ወዳድ መሆኑ ተገቢ አይመስለኝም

  • @libanmohammed6760
    @libanmohammed6760 5 วันที่ผ่านมา +2

    ሰርቶ በላብ እንጂ፤
    ሰርቆ በሰው ላብ አይቻልም፤

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 7 วันที่ผ่านมา +5

    መንስት ማመን ገና ጉድ እንሰማለን

  • @dejenebahiru1015
    @dejenebahiru1015 7 วันที่ผ่านมา +4

    ለምዝበራና ለሙስና ማስፋፋት ካልሆነ በቀር የቤት ኪራይ አዋጅ የሚያመጣው ጥቅም የለም:: ኮምንስት ካልሆነ በቀር መንግስት በግለሰብ ቤቶች ላይ የመወሰን ስልጣን የለውም:: ይህ አዋጅ ያለውን የመኖርያ ቤቶች እጥረት የሚ ያባብስ እንጂ የሚያሻሽል አይደለም :: ከዚህ በህዋላ ማንም ሰው ቤት ሰርቶ ለማከራየት አይሞክርም:: የቤት ኪራይ ዋጋ እንዲቀንስና እጥረቱም እንዲቃለል ከፈለገ መግስት ባልሃብቶችና ግለሰቦች ተጨማሪ ቤቶች እንዲሰሩና በነፃ ወድድር ያለመንግሥት ጣልቃ ገብነት እንድያከራዩ ማበረታታት እንጂ በዚህ መልኩ ተስፋ ማስቆረጥ የለበትም::

    • @Hkim185
      @Hkim185 6 วันที่ผ่านมา

      ወንዳታ መንጌ ከወረሰ በኃላ አንድት ትርፍ ቤት አልተሰራችም የቀበሌ ቤቶች 50 አመት አልታደሱም ተበዘበዙ የተባሉት ተከራዬች አንድና ሶሰት ብር ከፍሉ የራሳቸዉን ቤት ሰርተዉ አልወጡም ለምን ብለዉ ሶሰት ብር እየከፈሉ መኖር እየቻሉ የቀበሌ ቤት አሰነፋቸዉ
      አንድ ወጣት የቤት ክራይ ሰጋት ቢኖርበት በወጣትነቱ በርትቶ ሰርቶ የራሱን ቤት ይይዛል ከዝያም አያቆምም ሁለተኛ ቤት ገንብቶ ያከራያል ይህ ክራዩ መጦርያዉ ይሆናል ግን የቀበሌ ቤት ከሰጠኸዉ ያቺ ፍራቱን ካሰወገድክለት ታሰንፈዋለህ ትገድለዋለህ እንጂ አትጠቅመዉሞ

    • @dawg929
      @dawg929 5 วันที่ผ่านมา

      የኢትዮጵያ መንግስት ውስጥ አንድ የምጣኔ ሀብት እውቀት ያለው ሰው ያለ አይመስልም። ጉድ ነው ዘንድሮ😂

  • @henokmuhe
    @henokmuhe 7 วันที่ผ่านมา +6

    እውነት ለመናገር አዲስ የተጀመረው ሚዲያችሁ የሚያቀርበው መረጃ በጣም ምርጥ ነው። ግን ሁለት ነገር። አንደኛ ቋሚ ሰዓት ይኑረው። ሌላው ደሞ ሴት ብቻ ከሚያነብ ወንድም ቀላቅሉበት። ከሴት ደሞ ያቺኛዋ ትሻላለች። በተረፈ ቀጥሉ። !

    • @Hkim185
      @Hkim185 6 วันที่ผ่านมา

      ገበዝ ሔኖክ ወንድ አንባቢ እፈልጋለሁ ያልከዉ?

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 7 วันที่ผ่านมา +6

    ቤት አከራዩ ግብሩ እናት ላይ ወጣ ። ስለዚህ አከራዮች ደሞ ተከራይ ላይ ጨመረ። በዚህ መሃል ተጠቃሚው ዘራፊው አብይ እና እርጉም ዘሮቹ ናቸው

    • @Hkim185
      @Hkim185 6 วันที่ผ่านมา +1

      መርጦነ አወቆ ጠይዎች በአከራይ ላይ ይደፈደፉበታል
      ገበያ ማለት በትርፍ ሰትሸጥ ነዉ አለቀ
      ቀመሩ በጣም ቀላል ነዉ
      Profit (ትርፍ )= ክራይ- Cost Price (ግብር ለምሳሌ)
      ይህንን ቀመር ቁጥር አሰገብተን
      ደሮ ግብር ዜሮ ከሆነ ክራይ 7000 ብር ነበር እንበል
      አሁን መንግሰት ግብርን 3000 ሲያረግ
      የቤት አከራዩ 4000 ብቻ ነዉ ያከራየዉ ማለት ነዉ ለምን ክራይ - ግብር ብለናል ሰለዚህ አከራይ 10,000 ሲጠይቅ አከራይ የወሰደዉ 7000 ብር ብቻ ነዉ ለዉጥ የለም 3000 ብሩን የወሰደባቹህ አብቹ ነዉ እሱን ጠይቁት እንጂ አከራይ አደለም አመሰግናለሁኝ ለቆንጆ አረዳድህ

    • @user-fd3yq8ei9o
      @user-fd3yq8ei9o 6 วันที่ผ่านมา

      Akaray chgrun yayelet yelem akaraym nuro tewedtal ye bet gbr ye akaray tekaray gbr esu tekarayto leminorbet bet Kiran lkel3b le lijoch tmhrtbet yh yalter3dawu mengst lemn ? Akaray tekrayto kemiyakaray wede betu bigeba yshalal makarayet waga yelewum

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 5 วันที่ผ่านมา

      ግብር ከክራይ ጋ አይመታጠ ንም በጣም ትንሽ ነዉ አከራዮች ጠግባችሁ ነበር ነበረ የተረጋማችሁ ክፉ ጥጋበኛ

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 วันที่ผ่านมา

      @@User-lu8gn
      ግብር ተመጣጠነ አልተመጣነ በገዛ ቤቴ ማን ነዉ ዋጋ የሚያወጣልኝ
      ይባሰ ካለ አላከራዩም ምን ትሆናለህ
      የቤት ክራይ ከከበደህ ልጆች አትፈልፍል
      ወጣት ከሆንክ ሚሰትህም አንተም ሰሩ አንተም አከራይ ትሆናለህ በሰዉ ንብረት ዓይንህ ደም አይልበሰ
      ትናንት መንጌ እንዲህ ብሎ የክራይ ቤቶችን ወርሶ ቤት ሰላልተሰራ የቤት እጥረት መጣ
      አሁንም የክራይ ቤት እንዲረክሰ መንግሰት ለክራይ ቤት መሰሪያ ከሊዝ ዉጭ መሬት በነፃ ይሰጥ ሰዉ አፓርትመንት ገንብቶ ያከራየዉ አለበለዝያ አከራይን ከነካህ ክራይ ቤት መሰራቱ ያቆማል
      አሰቡ ክራይ ዉደ ሲሆን ብዙ ሰዎች መኖሪያቸዉንም ያከራያሉ ግን ጣጣ ካሉ አያከራዩም ዋጋዉ ይወጣል

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 7 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት ስለ እውነት ልናገር ወደ ጨርቆስ ነው አከራይዋ ሴት ናት እና ሴትየዋ የብልጽግና አባል ናት እንዳለ የቀበሌ ሰራተኞች እንዳለ ተባባሪዋ ናቸው እና ቤቷ አንድ ክፍል ሆኖ ጓዳ አለው ያው የቀበሌ ቤት ነው እና መንግስት ነግሯታል ቀጣይ እንደሚፈርስ እና አሁን የ7 ሺህ የነበረ ወደ 10 ሺህ አድርጋው ተከራዮቹ በጭንቀት ውስጥ ናቸው 4 ልጆች ይዘው ልብ በሚሰብር ናቸው እና መንግስት ለእንደዝች ሴት ምን ይላል ?😭 በእውነት እቺ ሴት አሁን እውነት ነገ ጠዋት ለሚፈርሰው ቤቷ ,መንግስት ህግ እያወጣ በድፍረት እንዲህ ስታደርግ ምን ትባላለች ? የገዛ የምትደግፈው መንግስት እንዲህ በጎን አሳፋሪ ስራ ስትሰራ ማነው የሚጠይቃት ?

    • @Hkim185
      @Hkim185 6 วันที่ผ่านมา

      ጋሼ በእምነት
      ሌላ ሰዉ ገንዘብ ለጋሰ መሆን ቀላል ነዉ
      በሌላ ሰዉ ደም ጀግና መሆን ቀላል ነዉ
      ከባዱ በገዛ እጅህ እሳት መያዝ ነዉ ከባዱ
      ቀላሉ በሌላ ሰዉ እጅ እሳት መያዝ ነዉ
      አንተም ደግ ርህሩህ እንድትባል ከፈለግክ በአከራዯ ገንዘብ አይደለም
      ሩሩህ አዛኝክ ከሆንክ መሆን ከፈለግህ ተከራይን ጭማሪዉን ክፈልላት ወይ ቤትህን በርካሸ አከራያት
      እኔ አከራዯ ትክክል ናት እያልኩ አይደለም እንዴት ሐዛኝ መሳዬች የተደበቀ አላማቸዉን እንዳይራምዱባቹህ ልቦቹሁን በማራራት
      ይህ ምክሬ ለፖለቲከኛ ቁጭ በዬች ነዉ
      ፋኖን ተቀላቅለን ደማችንን አፍሰሰን አብቹን ማሰወገድ አለብን ሲሏቹህ አሜሪካ ተቀምጠዉ
      እሳት በናንተ እጅ ለመያዝ እንደሞከሩ አቃቹህ
      የአይሮፕላን ትኬት እንልክልሀለን ወይ አንተ ና ወይ ልጆችህን ላክ ብትሉት አንድ ዲያሰፖራ አታገኙም የሚመጣ

  • @user-ut4do8mz7h
    @user-ut4do8mz7h 7 วันที่ผ่านมา +2

    ኑሮተወደደ ማለት ዛሬአይደለም ግንለምን አትሉም እኔእስተማቀዉድረስ ወጣቱ ሰራ ሰለተወነው የኢትዮ ህዝብ አብዘሀኛዉ ሰደተኛላይ ያለነው ቀለብእንኳን የሚገዛላቸዉ እናም ጫትያከልከል ወጣቱ ወደስራ ይግባ

  • @zbansas8686
    @zbansas8686 6 วันที่ผ่านมา

    በአዋጁ ምክንያት፣በልደታ ክ/ከ አንድ አከራይ የተከራይ ቤት በእሳት እንዳቃጠለ እየተወራ ነው፣

  • @user-sv7qj4eu4h
    @user-sv7qj4eu4h 4 วันที่ผ่านมา +1

    የቤት ኪራይ ቦሌ ቡልቡላም ተጨምሯል

  • @alemwoldu6477
    @alemwoldu6477 5 วันที่ผ่านมา +1

    ቤቱን የሰራሁት ልጦርበት ነው በአረብ አገር ተንከራትቸ ልጅንቴን ጨርሼ ነው ላከራይም መንግስት ማሰብ አለበት

  • @abrahamhannibalthetraveller
    @abrahamhannibalthetraveller 6 วันที่ผ่านมา

    የኢምግሬሽን ዋና ዳይሬክተር ምን አይነት ሁኔታ ላይ ናት?

  • @dawg929
    @dawg929 5 วันที่ผ่านมา

    የቤት ኪራይ ብቻ ሳይሆን የቤት እጥረት ጣራ ይነካል። ለሁለት አመት ማስወጣት የማይችል ከሆነ ለምን ያከራያል? አዲስ አከራይ አይኖርም

  • @heidshop4103
    @heidshop4103 4 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @yitbarekkifle5366
    @yitbarekkifle5366 7 วันที่ผ่านมา +3

    Ye zena room record yemitaderigubetin room reveb betam alewu. Kechalachuh news Recording kifilun treat adrigut (sound proof) betinishum bihon treat adrigut. Beterefe zenachuh arif newu.bertu.

    • @Hkim185
      @Hkim185 6 วันที่ผ่านมา

      ቀላል ነዉ ወጪ አወጡ ማለት፤
      ለምን አንተ ድምፅ በደንብ እንዲሰማህ sound proof አታረግላቸዉም እኔ አርፌ በነፃ የማግኛትን መረጃ እያመሰገንኩ እየኮመኮምኩ ነዉ
      እያደጉ ያሉ ሰለሆነ ብንታገሳቸዉ ብዬ ነዉ ETV,ን ብትላቸዉ ኖሮ ሐቅ ይኖርህ ነበር

  • @heidshop4103
    @heidshop4103 4 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏

  • @anwarakbar-alidosen9546
    @anwarakbar-alidosen9546 5 วันที่ผ่านมา

    ብሬያችን እንዴት ነሀ? ሁሉ ሰላም ነው? ፒስ ይመችህ

  • @user-bd5en4hi1z
    @user-bd5en4hi1z 6 วันที่ผ่านมา

    ስለንብረት መወረሰ በሚለው አዋጂ በጣም እየተራገበ ነው ይለይለትና በደንብ አብራርታቺሁ አቅርቡልን ለምታቀርቡት መረጃ ከልብ እናመሰግናለን

  • @Munamuna-xu2fc
    @Munamuna-xu2fc 7 วันที่ผ่านมา +2

    ዉሽትዋን ነው. አዋጁ. እንድፋጠን ብላ ነው. እንጅ. ተጨምሮባት አይደለም.

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 7 วันที่ผ่านมา

      ወገን አስተውሉ እውነት ነው እባክህን እኔ የጻፍኩት ኮሜንት እይ አንብብ የገዛ ዘመዴ ነው ኪራይ ጨመረችበተሰ ለዛውም ለቀበሌ ቤት 7ሺህ የነበረ ቀጣይ 10 ሺህ ብላዋለች ለዛውም የብልጽግና አባል የሆነች እና በጣም ነው የሚያሳዝነው አከራይ ጭካኔ እንዴትስ ነው እግዚአብሔር ምህረት የሚሰጠን😢

    • @Hkim185
      @Hkim185 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@bemnethailu1663
      ድሮም መች አጣሁት ሰለራሰህ ጥቅም ነበር የተቆረቆርከዉ እንጂ ሰለ ሕጉ አነበረም

  • @Munamuna-xu2fc
    @Munamuna-xu2fc 6 วันที่ผ่านมา

    ውሸታቸውን ነው. ምክንያቱም. ቶሎ በካሬ. የተባለው እስራ ላይ. እንድውል ነው.

  • @menassies3224
    @menassies3224 4 วันที่ผ่านมา

    Yegil ebet Adele ende

  • @user-ut4do8mz7h
    @user-ut4do8mz7h 7 วันที่ผ่านมา +1

    ግንመንግስት ኑሮየተወደዱበትን ሚክኒያት ቢከለክል አድኛ ጫት እናበዘረኝነት መለያየት መጋደል እነዚህ ቢወገዱ ሰው ገበሬዉ ወደእርሻ ቢሰማራ ኑሮ ይረክሳል አሁን ስራ እሚሰራየለም ወጣቱየጫት አናየዘረኝነትሙርከኛሁኑል ፍትህበዚህጉዳይላይ

    • @Hkim185
      @Hkim185 6 วันที่ผ่านมา

      ወንድም ዓለም እንዴት መጠጥን ረሳኸዉ? የሐማኖት ጠልነት ይኖርብሀል
      ሁለተኛ ዘረኝነት መንግሰት ያጥፋ ሰትል እንዴት? ቋንቋቸዉን በመከልከል ?
      ሶሰተኛ እሰቲ ከአንድ ብሔር በሰተቀር የብሔሮችን መብትና ነፃነት የመቃወም ክልል አለ
      ወይም ጥያቄዉን ለማቅለል ከአንድ ክልል በሰተቀር ክልል አይኑር የሚል ሌላ ክልል አለ ካለ የክልሉን ሰም ጥራ

  • @samisher.
    @samisher. 6 วันที่ผ่านมา +3

    ወዳጄ በ13000 ብር ተከራይቼ የነበረን ቤት አከራዮቼ 18000 ትከፍላለህ ብለውኛል ምስጋና ለመንግስት ይሁንና፡፡

    • @Hirut-teshome
      @Hirut-teshome 6 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢 ኡፍ ምን ይሻላል

    • @Hirut-teshome
      @Hirut-teshome 6 วันที่ผ่านมา

      አይዞን

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂ምስጋና

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 5 วันที่ผ่านมา

      ከአሁን በህዋላ አያስጨምሩህም🙏🙏🙏

  • @Ebissaw
    @Ebissaw 6 วันที่ผ่านมา

    Create original news. The information you shared has already been disseminated on other pages. It's a disgraceful act.

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 6 วันที่ผ่านมา +2

    ለተከራዮች ምንተሰማችሁ!!ተዛዝኖና ተሰቦ የኖረው መሃበረሰብ መንግስ አዋጅ አወጀልን ብሎ አንዱ ላቡን ጠፍ አርጎ በሃሳብ ጎብጦ በሰራው ቤቱ ለኛ ሆነልን ብለው ፍንድቅ ማለት ያስጨካክናል😂

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 5 วันที่ผ่านมา

      ከመጠን በላይ ነዉ ያስወደዱት የቤት ክራይ አታሽቃብጥ ባክህ

  • @user-bb1nn7vc5n
    @user-bb1nn7vc5n 6 วันที่ผ่านมา

    ያዶላራህ፣ማጫማራህን፣ካምቆጣጣርህ፣ይልህቅ፣እንዳዚህ፣ያሊሄ፣ያኪራያህ፣ቤትህ፣ጪማሬሄ፣ላምንህ፣ኣይቃንህስም።😢😢ሁሁሁሁሁሁ😢

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p 6 วันที่ผ่านมา

    😂

  • @Sebat24
    @Sebat24 5 วันที่ผ่านมา

    ተልኮ ተሰጦሽ ነው እንጅ 15000 የሚጨምር የቤትክራይ የለም። እች የአብይ ሴራ ህዝቡ ተማሮ እንዲወጣ ነው። አብይ🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄