This time for Ethiopia this is divine time! Dr Abiye and Mayer Adanech are our gifts from above this is the beginning I am amazed deeply touched by the transformation. 💚💛❤
Not appropriate Dr Abiy Ahmed and Adanch Abbibe that is not completely Ethiopians society characters. Because they are trying their best for mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians life challenges and to make mama Ethiopia 🇪🇹 great.
The person who works will not take advantage of the overwhelming praise from the persons who desperately need the change and help, for them it is expected to say what they say but significant change is a gradual process.
@@user-wk4od3zs9q no tigrey deserves what happpen to them 1 miilion civilian were killed just because politican couldnt agree wich each other and is there any evidence that anyone said they will go to hell to deastroy ethiopia no the is no evidence when it comes to hate tigray you take abiy's word with no envestigation when it comes to amhara they are always right this blinfull double statndard is what causing foe the down fall of amhara people open your eyes we are all humans. not junta not shene not jawisa we are humans killing each other just beacase politician can't talk and sort issues out and solve them and bealive if you keep with this blindfull double standard amhara will suffer a lot and you did't even suffer 5% percent of what we tigrayns faced and you are already crying and trying to justify a genocide you are truly inhumane.
መሪዎቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከዚህ በላይ በሌሎች ፕሮጀግቶች በልዩ ውጤት እንጠብቃችሁዋለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
በእውነት ጌታ ነው ይህን መሪ የሰጠን😊
😀😀😀😀
Alalshm 😂😂😂😂seytan mengst
በጣም እናመሰግናለን መሪዎቻችንን ❤❤❤❤ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች❤❤❤👑🇪🇹👑🇪🇹
አብቹዛሪም ነገምእሻአሏህ በእወነት ላይ ይሰራል❤🎉
አብቹ መሪዬ የሀገሬ ኢትዮጵያውያ መሪ ድንቁ መሪዬ ክብር ይገባሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሌላ ሀገር መሪ በሆነ እንደ አይናቸዉ ነበር የሚሳሱለት እንዲህ ላገሩ የሚለፋ መሪ በኔ ዘመን ❤❤❤❤
አብቹ ዝም ብለህ ስራህን ቀጥል ወረኞች ያውሩ ስራ እንጂ ወሬ አገር አይቀይርም አለህ ከአንተ ጋር ይሁን ወንድሜ በርታ
አብቹና ከእርሱ ጋር ያላችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ሰላምና ፍቅር አንድነትን ይስጥልን እናመሰግናለን።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዘመኑ የሚጠይቀው ስራ በመስራቱ እጅግ ደስ ይላል በርቱ ተበራቱ ከማለቱ ባሻገር በካረዳቸው ለመረጡቹ ታማኝ መሆናቹን አሳይታቸዋል፡፡ ነገር ግን የኢትዮጵያ ጠላቶችን አንገት አስደፍታችዋል ለዚህም የተሰራው ስራ አልታይ ሲላቸው አቃቃር በማውጣት ለፖለቲካ ትርፍ ለማገኘት ሲራራጡ ይታያሉ፡፡ ይሁንና እየተሰራው ያለው ስራ ኢትዮጵያን ከእድገት ግስጋሴ የሚያስቆማት ምንም ነገር አለመኖሩ ያረጋግጣል፡፡
አቢቹ እና አዳናች መልካም ተምሳሌቶች ናችሁ።በርቱ
❤❤❤
Proud of my people. With tears on my face.
❤❤❤❤❤ ትልቅ ስራ ነው የሰራው መሪያችን ❤❤
ምርጥ ስራ ነው በርቱ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
አንድ ሀገር በትክክለኛ መሪ ስትመራ እድገት ብልፅግና ይመጣል ጊዜው ደግሞ አሁን ነው 🇪🇹👍🇪🇹
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
አዱ❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤
big respect for adenech abebe as well she's queen
ግሩም ብለናል።
Such leaders ARE A GIFT TO ETHIOPIA. THANK YOU, THANK YOU............Thank you ebc/etv VOICES OF ETHIOPIA 🌹🌹🌹💋💋💋💋💚💚💚💛💛💛❤❤❤🦃🐿🐰🦨🦃🐔🐣🦩🌻🌻🌻🌱🪴🌲🌳🌴🌍🌎🌏
This time for Ethiopia this is divine time! Dr Abiye and Mayer Adanech are our gifts from above this is the beginning I am amazed deeply touched by the transformation. 💚💛❤
❤🎉ተባረኮ
በአጭር ጊዜ የተሰራው ስራ አስደናቂ ነው:በሁሉሞ አካባቢዎች ይቀጥል:በተለይ መርካቶ: አብነት:ጨርቆስ ወዘተ አካባቢ❤❤❤
ምታ በዝምታ
Agreed 💯 percent !!!
Our hard worker leaders we Ethiopian that's why we voted you! We proud of you 🎉🎉🎉🎉
አዳነችን ሰው ለምን እደመጠሏት ነው ግራ የገባኚ???ምርጥ ሴትናት በሴትነቷኳን ኤደዚህ ጀግነሠ መስራቷ ሊመሰገን ይገባልተ
ዘረኞች ናቸዉ ኦሮሞ ስለሆነች ብቻነዉ
የኛ ነገር ድሀ ሲያለስ ስናይ ስናለቅስ የሀገራችንን እድገት ስናይ ስናለቅስ ኢሻአላህ አንድ ቀን ሁሉም ተሟልቶ አብረን እስቃለን
ማሻአላህ በርቱ አላህ ያግዛችሁ
We Ethiopian proud of you ❤❤❤
አብቹ አዳነች ጀግናናቺው በርቱ❤❤❤❤❤❤
2009 ዓ.ም በሆነ አጋጣሚ ሀሳብህን ተረድቼ
ጠቅላይ ሚነስትር ከመሆንህ በፊት ጠቅላይ ሚነስትር እንድትሆን ተመኝቼ ነበር, ጠ/ ሚነስትር ስትሆን ደግሞ ሀሳብህን መሬት ለይ እንድትሰራ ተመኝቼ ነበር. ዛሬ ያንን ድንቅ ሰዉኛ ሀሳብ መሬት ለይ ማሳየት መጀመርህን ሳይ እዉነትም ያኔ ዓብይን ማመኔ ትክክል እንደሆንኩ በማየቴ አመሰግናለሁ
ስራተኞች እጃችሁ ይባርክ ቻይና እንዳልተጫወቱብን በሀገሬ ልጆች መስራቱ በጣም በጣም ደስ ብሎናል ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
Wow God bless you 🙏
long life for you my d/r Abiy
Ethiopian Egeziabeher yebareke 💚💛❤ ketemawN lasewabachu hulu Egeziabeher ybarekachu
❤❤❤
ውይይይይይይ.....ይሔ ጩሩቁስ ሰፈር ውስጥ ነበር ክቡር የሆነው የሰው ልጅ እሚኖር የነበረው!!! በእውነት ይህንን መንግስት ያለማመስገር እግዚአብሔርን ማሳዘን ነው!!!! 😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
▪️▫️#ኢትዮጵያን ፣ ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን እና ክብርት #ከንቲባ_አዳነች_አቤቤን ፈጣሪ ይባርክ❗
🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
Pr. Mr Dr. Abye. You are the worlde Grateste,❤❤❤❤❤.
ወይ አብቹ አሻራ የሚለው ቃል ኧረ አይገልጠውም ይህንን ተግባር
እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያዉያን ማስተዋል ይስጠን። ለመሪዎች ሞገስን።
big love dr abiy from hadiyya wachamo
የሚናገረው ያንን ሰው ኑሩ አላዩትን ሌላው ወጣ ብሎ የፈረንጅ ግድግዳ ሲለብስ የትናንትናው ተረስቶት አይደለም ፓለቲከኛ የሆኑ መስልዋቸው ግን እኮ የነሱም ቤተሰብ ናቸው ከጅብ ከጎርፍ ... የዳኑት ዶክተር እብይ በርቱ ፈጣሪ ይረዳዎታል እንደርሶ ሀገርን ሰሪ አክባሪ አላየንም ዶክተር አዳነች በርቱ ክፍያችሁ ከፈጣሪ አለ
Wow መሪያችን በርቱ ልን ❤
Barttaa abiichuuyyee Yegn jagena💪💪💪
Mengistu leba, tplf leba , janeho hodam , others too ! now the goverment is working for people ! Thanks
Yes finally!! Thank God!
የኔ ውድ መሪ ❤️
አብቹ ከ ጎንክ ነን
Greate Job,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤. Go. For it,
ጀግና ሴት
አረ ለኛም ከ2005ዓ.ም ጀምሮ 20/80 የቆጠብነውን አስታውሱን
አንቲባዋን አስረጀናትኮ ህዝብ ማገልገል ከባድ ነው
subtitles አማርኛ የማይረዱት፣ ለታሪክም፣ ለውጭ ሰውም እባካችሁ ከዚህ በኋላ Documentary ያለ subtitles እንዳታስቡት
ለ ETV(EBC) comment አድርጌ ነበር። ታንቡታላችሁ አይደል?
Valid suggestion 👌👌👌I hope they see it & take action
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማም አሳምሩት
2018 dr abey ❤
በአብይ እና በአዳንዬ ዘመን ስራ ላይ ማልመጥ አይቻልም ቃል ይገባሉ ያደርጉታል እግዚአብሔር ያበርታቹ❤❤ግን እባካቹ አዳማ ላይ የደሀ ቤት አታፍርሱብን ቢኖረን ካርታ ያለው ቤት እንገዛ ነበር አብዛኛው የቀን ሰራተኛ ተሸካሚ የአረብ ሀገር ልጆች ነን አቅማች በፈቀደው ገዝተን እየፈረስብን ያለው በዚ ኑሮ ውድነት መቼም መቼም አቅም ኖሮን አንገዛም ።እሺ ይሁን አፍርሱት ከተማዋም ማማር በፕላን መሆን አለባት እረዳለው ግን ባዶ መሬት ስጡን ተሟሙተንም ቢሆን እንሰራዋለን ያቅማችንን እንከፍላለን በየአመቱም ግብር እንከፍላለን እባካቹ ወደታች አትጎቱትን ተስፋ አታስቆርጡን
without electricity without water without enough food everywhere in Ethiopia Addis Abeba is not Ethiopia 😢
Greate leder make a greate nation,,abecho, adanech,the all Tem greate Job,
ለምን አካባቢያችን ለይ ቤት አትሰጡንም ከከተማ ሳታስወጡን ምክኒያቱም እንደተለመደዉ ነገ ደሞ እዛ ቦታ ያሉ ሰዎች ኮሽ ባለ ቁጥር የአባቴ ቦታ ነዉ እያሉ ያባርሩናል እባካችሁ ከተወለድንበት አከባቢ አታባሩን አታፈናቅሉን እንጂ ስራችሁማ ምርጥ ነዉ በርቱ👏👏👏👏👏👏👏
በየ ክፍለሀገሩ የኛኸው ወገኔ ንቃ ቆርጠህ ተነስ ለእድገት ወገኔ
በየቀበሌው ያሉ አመራር ለምን ያስጨንቁናል ክፍላገር ላይ እኛ ኑሮ ከብዶናል ብር አምጡ እያሉ ያስጨንቁናል አንዴ ቦቆሎ ግዙ አነዴ ቆርቆሮ ግዙ ያውም ሰው ያቅሙን እንዳያደረግ መጠኑን የሚወስኑት አራሳቸወ
ምንም አትፀፀቱም በሰው ቁጥር ብዛት,በዘረኚነት,ጦርነቱ,ስደትና ኑሮውድነቱ እደዚህ ሆኖ ምንም እረፍት የላቸውምወ
ኢህሀዲግ የጀመረውን ኮንደሚንየም ከ 2 ዓመት በፊት እጣ ወጣ ተብሎ ደርሷችዋል ተባለ ግን እስካውንበጀት አልተለቀቀልንም በሚል ሰበብ አልቆ አልተረከብንም
አሻራ ለትውልድ ማሰተላለፍ እንደምንችል የተረጋገጠ ነው ፥ ገና ትቀጥላለች ።
አቢቹ ወደፊት ብዙ ነገር ካንተ እናያለን
Egizabher zemen ameta antenm wekleh yefikir mulet neh abchuye adiye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
subtitle
in English
subtitle አማርኛ የማይረዱት
እኛ ወደ ጫካ አንሂድ ጫካን ወደ እኛ እናምጣው ይሄ ስልጣኔ ነው ። እኛ ኢትዮጵያውያን ቅኔውም ይግባን
በዚህ ሰዉዬ ሲጣን ካልሆነ ማን ይናደዳል❤❤❤
ሰይጣኑ የተፀናወተው ሰው በዛና ነው።
ማን ነው ሲጣን
Betam tiru sra new , studiomu endayiresa ebakot Dr aby
Not appropriate Dr Abiy Ahmed and Adanch Abbibe that is not completely Ethiopians society characters. Because they are trying their best for mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians life challenges and to make mama Ethiopia 🇪🇹 great.
ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ የንጉሦች ንጉስ::❤❤❤
The person who works will not take advantage of the overwhelming praise from the persons who desperately need the change and help,
for them it is expected to say what they say but significant change is a gradual process.
" የሰው ጀግና የለውም የጊዜ እንጂ " አሻራቸውን አልክ 💔🙄😳🤭 አይኔን አታስቀው 😬 ጥርሴስ ልማድ ነው 😢😢
በቃ ታነቅ ኦሮሚያ ካሁን በሀኀላ እነ ቅማሎና ቆማጢት ጭርጭር በሉ
እነሱ አብቹን ቢጠሉት አይገርመኝም። መጀመርያ ይህ ህዝብ ኢየሱስን የጠላ ስለሆነ። ኢየሱስ መጥላት ብቻ ሳይሆን የርሱን አማኝ ሳይቀር ስለሚያሳድዱ። ዶክተር አብይ የመጀመርያው ኢትዮጵያዊ የአለም የሰላም ሎሬት ስለሆነ በዚያ ልክ የሚንቀሳቀስ ከዚያ ዝቅ የማይል በኢትዮጵያ ታሪክ ሊተካ ማይችል ክስተት ነው።
አሽቃባጭ ጴንጤ። ቆይ ኢየሱስ ና አብይን ምን አገናኛቸው። ዳሩ በማንነትሽ ሽያጭ እርዳታ ለምደሻል
ምንድን ነው የምትዘባርቀዉ
what if we give them more time?
Seerasodaadhuun dadhabnee rabbiisodadhuundadhabnee bahiigii amlaakiin kadhateegafadadhabdee sooftiigodhataa maramiiyadhaafii
Abaan kasalaa iibiidajaneenii abaandaradhaa iibiidaabekkii abaanhalkanii abaanguyaadhaa tokkobekkii rabbiibekkii dhugaadhalee kiiyiibadhalee garaanhadhaa sarabuqeetii
መንግስቱ ኃ/ማ ለደሃ ምንም አላረገም ሃብት ምን አደኽይቶ ፣ወርሶ መሬት በመሃበር አደራጅቶ አላከፋፈለም?እንዴት ማንንም መንግስት እስከዛሬ ለደሃ የቆመ አላየሁም ይባላል።አጠቃላችሁ ሁሉንም አመድ አፋሽ አታርጉ።የከተማውን የቀበሌን ቤት ሆነ ይህንንም ቤት እንዳይታደሱ አርጎ ያወደመው የቀበሌና የፍርድ አስተዳደር ለማዘጋጃቤት መታዘዝ ከቀረ በኋላም ጉበኛ ከሆኑና ስለ ቀበሌ ቤት አለመታደስ ግድ ስለሌላቸው ና ነገር ጠማቂ በመሆናቸውና ስራቸው የተወረሱ ግለሰብ ማጥቃት እንደ መመሪያ አርገው በመኖራቸው ነው።በአብይና ባዳነች አመራር ኩቺና ቤታቸውን ጭምር የተወረሱ ግለሰቦች በእርግጥ አሁን የኢትዮጵያዊነት እኩልነት ይሰማቸዋል እላለሁ።እነሱም ግራ ቤታቸውን ተወርሰው ደህይተው አሁን የራሴ ነው የሚሉት መኖሪያ ቤት የቀበሌ ቤትና ቀበሌ ፣ወረዳ ሳያንጓጥጣቸው በእኩልነት ይተከብረው ይኖራሉ ማለት ነው እስቲ ተራ ቤት የተወረሰባቸውን ባሁኑ ጊዜ ምን እንደሚሰማቸው ጠይቋቸው?😂😂😂😂
አይ ወሬ በሆነ 🤫🥺🤭🤥
በ ድሮን እሚደበደብትስ ያለቀዉስ ህዝብ
Takkanamatuu nama arabsaa talanii abaatuu iifuumahuu arabsaajachuujiiraa takkadhufuun dhiirumadhaa lamadhufuunharumadhaa
ኧረ ወሬው ይቆየን ፣ ይሄ እብድ አገሪቷን ይዞ ወደ መቀመቅ። አዳነችን እንኳ ተዋት የድንቁርና አናት፣
Lafatuurobakadhatamoo robatuulafakadhataa seeratuunamakadhatamoo namatuuseerakadhataa baradootuu aduukadhatamoo aduutuubaradookadhataa meeniilalaa
ድንቄም አሻራ ቆጥቦ ቤት የሰራውን ሰው ከልክለህ ለአንተ የገፅ ግንባታ አሉ የቱባሉ ቦታዎችን አፍርሰህ ለመሸጥ ያደረከውን ድርጊት አሻር ይገርማል
አዲስ እበቦች ቻሉት ቤት ሰጥቶ የሚያስርባችሁ መንግስት ከተምቻችሁ
habtamuns deha lemareg new??? diro habtab yeneber ahun deha yihonal ende?
Siiyasaan araantanaa siirbaatiijiurtiimalee boyaajiirtuu wariikaleedhaa akkawaanboyuujiirtuu iittiifakatee rafiifiiraadhabii
አንተኮ ገና እንዳኤት ነው የማገኘህ 😭🌹🌹🌹😁😁😁
Abiyye yesew zere showing changes. Trust the process
Arteta 😂😂😂 ወረኛ
Jarsiihalagreen iisaa ebaqabnee abaruuleehiin arkatuukaleehuu iirrbuumeqaqabaa araas akkasuumaa ganaa ebiifneekaniinafii iibiidadhabdanii daratiifuladebii.aadhamsaqabnaa kalee iibiidadhabnee aradaraatiifuladebiinaa akkadhabanaa daranjiiranaan kasaliidhalataa riimahafuudhaa kasalii ilmaa iibiidaa daraan ilma iibiidaatii
Is this not as a result of governments failure.
Denkoro
Dubai fit
😂😂😂
Fakkiinbiiyatanaa fakiimukatii madooshaa fiiraakadhanamoo miismaarafiiraakadhanaa monamtiidhaafiiraakadhanaa
What about with other region ?addis abeba is not ethiopia 😂
ebakihin/ ebakish yihenin astesasebih/shin qeyr.
አይ የማሀይምነት ደረጃ ። ህዝቡ የሚጠይቀው ሌላ ጨፍጫፊወች ሌላ አለም ። የብልፅግና ስራ ውጤቱ እልቂት ድህነት ነው
እነዚሕ ሰዋችም የሕዝቡ አባል ናቸው ወይስ ሕዝብ ብልሕ ምታስበው የሆኑአካላትን ብቻ ነው ???
አነትህ ይፍረስና
አማራን እያፈረስክ አዲሳባን ትገኑባለህ
ያስቆፈረከዉ ጉዲ ጓዲ መቀበሪያህ ይሁን አተ አዉሬ👹👹👹👹
@@user-wk4od3zs9q He think amhara are the only people in the planet everyone was silent when tirayans where being killed the double standard is crazy
@@dragonkloop6731 በሀሳብሕ በጭራሽ አልስማማም ትግሬ የእጁን ነው ያገኘው አማራው ላይ የሚደርሰው በደል ግን ሚዛናዊ አደለም አማራ ኢትዮጲያን ለማፋረስ ሲኦል አይወርድም 🇪🇹 ኢትጽያዋነትን በግድ እድልም ሚጋተው ተቀብሎት ነው ሚኖረው
@@user-wk4od3zs9q no tigrey deserves what happpen to them 1 miilion civilian were killed just because politican couldnt agree wich each other and is there any evidence that anyone said they will go to hell to deastroy ethiopia no the is no evidence when it comes to hate tigray you take abiy's word with no envestigation when it comes to amhara they are always right this blinfull double statndard is what causing foe the down fall of amhara people open your eyes we are all humans. not junta not shene not jawisa we are humans killing each other just beacase politician can't talk and sort issues out and solve them and bealive if you keep with this blindfull double standard amhara will suffer a lot and you did't even suffer 5% percent of what we tigrayns faced and you are already crying and trying to justify a genocide you are truly inhumane.
ጨፍጫፊ ርህራሄ አልባ መሪ
😂😂😂😂
😂ቀልደኛ ነገር ነህ
ቆሻሻ ያስደስትሃል
Dirty mind is always thinking bad!
ለደንቆሮ ምን ይገባዋል?የሚሉትን አትሰሚም/አትሰማም፣አንተን ነበር እዛ ማኖር፣ጨፍጫፊማ፣በዛ ምስኪን ህዝብ ውስጥ የተፈጠረ ፋኖ የት ሄዶ ሳትረገሙማ አልቀራችሁም።
አንተም እንደሰው ተቆጥረክ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ 120ሚሊዮን የተባለው