ዲያስፖራ ላይ ያነጣጠረ አዋጅ፣ 10 ዓመት ወደ ኋላ ለምን?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024
  • ዲያስፖራ ላይ ያነጣጠረ አዋጅ፣ 10 ዓመት ወደ ኋላ ለምን?
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiscompassmedia

ความคิดเห็น • 375

  • @mulermi9021
    @mulermi9021 3 หลายเดือนก่อน +39

    ተራ የቀበሌ ካድሬ በ4 አመት ህንፃ የሰራውስ?
    ማን ነው የሚጠይቀው?

    • @direlovetube9731
      @direlovetube9731 3 หลายเดือนก่อน

      የቀበሌ ካድሬ በዘረፈዉ !!! በሰዉ ሀገር ደም ተፍቶ ያመጣዉ ዲያስፎራ የእልህ መወጫ ነዉ እንዴ

    • @K1L2W3
      @K1L2W3 3 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣ኦሮሞ ከሆነ አይመለከትም!!

    • @dremc1000
      @dremc1000 3 หลายเดือนก่อน

      Those are the CRIMINALS this Law is TARGETING. unfortunately, MOST of you are SO blinded by HATE. You twist words to fit your NARRATIVE. If you haven't done anything ILLEGAL then there is NOTHING to worry about. It's people who have connection with the Gov that usually make millions in a very short time. The Gov made it clear this DOESN'T apply to Diasporad, but you ALL BSing like always. NOW any thief caught you ALL will claim it's cause he is Amhara or Otthodox or Tigray or Oromo or anti gov....but he can NOT be a criminal. So tell me who is committing these financial frauds? Foreigners? It's Ethiopians enabled by CORRUPT Gov officials

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 3 หลายเดือนก่อน +5

    ምን ይሻላል ? በጣም አስፈራኝ:: እድሜ ልኬን በስው አገር ልኖር ነው:: ወይ አገሬ እንደናፈቅሺኝ ላላይሽ ነው::

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 3 หลายเดือนก่อน +10

    አረባካችሁ ፈጣሪን ብትፈሩ ጥሩነው። በሰውሀገር እንቅልፍ አተው መከራአይተው በስሩት መንጠቅ ግፍነው ሰውሀገሩ እንዳይገባ ለማረግነው።።

  • @edeletube700
    @edeletube700 3 หลายเดือนก่อน +12

    ዲያስፎራ በምንም መንገድ ኢንቨስት ቢያረግ ሀገሬ ብሎ ነው መዥገር የኢትዮጵያ ባለ ስልጣን ግን በብላክ እየገዛ ልጆቹን እውጭ ያስተምራል ሌላው ዱባይ አውሮፓ ኢንቨስት ያረጋል እነሱም ይጣሩልን።

    • @K1L2W3
      @K1L2W3 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ያ ሕጋዊ አይደለም!!! 😊

  • @tofiekahmed5258
    @tofiekahmed5258 3 หลายเดือนก่อน +9

    ይህ አካሄድ ተግባራዊ ያደርጉታል ብዬ አልገምትም ምክንያቱም በአስር ወይም በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎች አይደሉም በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተጠቂ ይሆናሉ እጅግ ሊያስቡበት ይገባል

    • @kukutilove
      @kukutilove 3 หลายเดือนก่อน

      ሀገሪቷም ነው የምትጎዳው ዳያስፖራው ካልሰራ ሀገሪተ እነደ ኤርትራ ዱቄት ነው የምትሇነው አብይ የቀን ጅብ MUST GO

  • @Amde-MichaelKetema
    @Amde-MichaelKetema 3 หลายเดือนก่อน +26

    ከገቢያቸው በላይ የሆነ ንብረት ያላቸው የመንግሥት ሹማምንትስ ይጠየቃሉ?

    • @Adeleq2011
      @Adeleq2011 3 หลายเดือนก่อน +6

      ከሽመልስ አብዲሳ እና ከብልጽግና አሳማዎች ይጀመር፣ .. የበላው ይመለስና

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 3 หลายเดือนก่อน +3

      አብይ እና አሽከሩ ሁላ በመጀመርያ መመርመር አለባቸው። አቢይ ከአረብ አገሮች
      በኢትዮዽያ ስም የተሰጠው ገንዘብም መመለስ አለበት በዚህኛውም እንኻን ወጀለኛ ነው።

    • @dremc1000
      @dremc1000 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@AyalewAlemu-m5ybut he used the funds to build infrastructure in Addis Abeba. Tell me another Gov official that has done the same. PM not only used so called Arab money, but used his OWN $ to improve lives in Addis. HATE BLINDS YOU.

  • @Kkfr12
    @Kkfr12 3 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም ጥሩ ነው በዚህ ጉዳይ ላይ መነጋገር ወደፊት እህት ወንድሞቻችንን የደከሙበትን እንዳይበሉ እንታደጋቸዋለን

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 3 หลายเดือนก่อน +6

    በአዋጅ የሕዝብ ንብረት ወርሶ የነበረው ደርግም ለኢትዮጵያ ያመጣላት ምንም እድገት የለም። እባካችሁ ከደርግ ተማሩ ደርጎች በሒወት አሉ ጠይቛቸው።

  • @zubydakedir
    @zubydakedir 3 หลายเดือนก่อน +7

    እረ እግሬን ወገቤን ጌዜዬን ሁሉንም አበላሽቼ ያገኝሁትን ሌወስድ አላህም አይስጠው ወይ አደፋፈር እንቅልፍ ሳንጠግብ ቤያመን ሳንተኛ ቆመን ደክመን

  • @nestaituethiopia7965
    @nestaituethiopia7965 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @alulayohanes1918
    @alulayohanes1918 3 หลายเดือนก่อน +12

    We have the wors country so far

  • @yohanneshagos4466
    @yohanneshagos4466 3 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Addis 24
    This is great program

  • @lovefrist1886
    @lovefrist1886 3 หลายเดือนก่อน +9

    አሜርካ ያላችሁ ዶላራችሁን እዝው invest አድርጉ በጣም ታተርፋላችሁ 5000 $እንኳን ብሆን ትችላላችሁ ፣አብይ በዝህ ከመጣ እናንተም ሌላ መንገድ ቀይሩ

  • @aberakumbi7954
    @aberakumbi7954 3 หลายเดือนก่อน +5

    አሕያም የለኝ ከጅብ ምን አጣላኝ?

  • @billowaaree5609
    @billowaaree5609 3 หลายเดือนก่อน +22

    ራሳቸው በጦርነት ገንዘብ አውድመው አሁን ህዝቡን ለመዝረፍ እንዲህ አይነት አዋጅ ያወጣሉ።

  • @SarLucky
    @SarLucky 3 หลายเดือนก่อน +5

    We need unity 💕🙏

  • @tedrosberhan2310
    @tedrosberhan2310 3 หลายเดือนก่อน +2

    Good voice tanks bro

  • @muntehaomer9610
    @muntehaomer9610 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @TheoatStudio
    @TheoatStudio 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዪፕያ ማህበረሰብ ውስጥ እንኳን ሪሲት የማስቀመጥ ልምድ ይቅርና አስፈላጊ documents የማስቀመጥ ልምድ በራሱ በጣም ደካማ ነው ።

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 3 หลายเดือนก่อน +8

    ያለቀ ግዜ ነው ያላቸው አትጨነቁ አሁን ቢዘርፉ የነሱም ቀን አላቸው ፋኖ ፋኖ ፋኖ እየመጣ ነው

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 3 หลายเดือนก่อน +3

    ህዝብ ተኝቷል በዚህ አጋጣሚ አመፅ ማድረግ ነው ከተማውን ለማስለቀቅ የወጣ የገዳ ወይየ ሞጋሳ ወረራ ቅድሚያ አዋጅ ነው አመፅ ወይ ጥም ያለ ሚሊየን ህዝብ ሠልፉ ይውጣ ህዝቡ ሰልፉን በራሱ ያቀናጅ

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl 3 หลายเดือนก่อน

      የምኞትን ፈረስ ልጓም አያቆመው አሉ

    • @weare4258
      @weare4258 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@SamsonG-jn5klአንተ ዠልጥ ቦቲ

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@weare4258..ከርሳም አህያ

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 3 หลายเดือนก่อน +18

    ሲያምረው እቅር ብልፅግና ማብቂያው ይሆናል

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 3 หลายเดือนก่อน +3

    Congratulations #OROMARA, you have successfully accomplished the mission of destroying Ethiopia

  • @Amde-MichaelKetema
    @Amde-MichaelKetema 3 หลายเดือนก่อน +11

    አንድ ኢትዮጵያዊ ዳያስፖራ በጥቁር ገበያም ቢሆን አገሩ ላይ ኢንቬስት ማድረጉ የአገሪቱን ኤኮኖሚ ያግዛል። ሌላም አገር ኢንቬስት ማድረግ ይችል ነበር ማለቴ ነው።
    የገነባው ሕንፃ እኮ አገሪቱ ውስጥ ነው የተተከለው።

    • @OunarAl
      @OunarAl 3 หลายเดือนก่อน

      Belku ya ehio bir eygdalaw nw agritu eka kawch yamimtaw badolar nw dolar manzarew kanese tenash eka shten bezu dolar magent yachalal yane ager yablsagal

    • @weare4258
      @weare4258 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@OunarAl ሰው ከሚገደለው በላይ አልሞተችምኮ ሀገሪቱ ስለዚህ አታሽቃብጥ

    • @isaakalem3902
      @isaakalem3902 3 หลายเดือนก่อน

      @@OunarAldrone gezeto chereso ahune sele dollar taweralehe

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናንተ የዛፍ መሪዎች የሰው ሕግ የላችሁም እረ ሰው ሁኑ የኦሮሙማ መሐይማን ፖለቲከኞች !!!
    በሕዝብ ግድያ ሽብር እና ዝርፊያ ነው ሐገር እና ሕዝብ የሚመራው ???
    በሕግ ሽፋን ሕዝብ ዘራፊ የሌባ ስርወ መንግስት የሰፈነበት ጊዜ ላይ ደረስን
    ድል ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ፋኖ!!!

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዲያስፖራ ገንዘብህን እዚያው ከምትኖርበት አገር ኢንበስት አድርክ። ገንዘብህን ወደ ኢትዮጵያ አታዘዋውር።
    ዲያስፖራ አክሲዮኖችን በውጭ አገር በማቋቋም፣ የራስህን ኢኮኖሚ ገንባ። ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ሰጣ ገባ ከመግባት፣ ውጭ አገር ኢንበስት ማድረጉ በጣም ተመራጭ ያደርገዋል። ዲያስፓራ ተባብረህ እራስህን ለማበልጸግ ሞክር።
    ዲያስፓራ እራስህን በኢኮኖሚ ያበለጽግ እለት፣ ጠላቶችህ እኛ ጋር ተባበር ብለው ተጎንብሰው ይለምኑሃል።

  • @fidakeabiweaumiyaresulella2068
    @fidakeabiweaumiyaresulella2068 3 หลายเดือนก่อน

    ወዮ ይብላኝልን ለመዳም ቅመሞች

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 3 หลายเดือนก่อน +2

    ከውጪ የገቡ ንብረቶች ሊታዩ ይገባል ምክንያቱም አገር ቤት ያሉ ንብረቶች ሁሉ በግፍ የተመስረቱ ነውና መፍቴሂው እውነታውን ማሳወቅ ነው የመግስትን ግብር በትክክል ካልተከፈለ በውሽት መኖሩ የደህነት አስከፊ ሆኖ ተገኝቷልና

  • @yosephyimam9132
    @yosephyimam9132 3 หลายเดือนก่อน

    It is very complicated issues.

  • @thewodrosmamo2217
    @thewodrosmamo2217 3 หลายเดือนก่อน +3

    The way you explain it feels like elementary school

  • @constitution4688
    @constitution4688 3 หลายเดือนก่อน +13

    What will happened to all poor Girls !!! አረብ ሀገር 5-10 ዓመት እንደባርያ ሰርተው፤ በጥቁር ገበያ ዘርዝራ ቤት የሰራች ምን ልትሆን ነው😟😡😭

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 3 หลายเดือนก่อน +3

      ገብተን እንዋጋለን የሰራሁትን ቤት በሂወት እያለሁ አይወሰድብኝም

    • @gadi6563
      @gadi6563 3 หลายเดือนก่อน

      ከ 10ሚሊዬን ብር በላይ ከሆነ ትወረሳለች

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዲያስፓራው ብዙ አማራጮች አሉት።ውጭ አገር ገንዘቡን ኢንበስት ማድረግ ይችላል። ገንዘቡን በግዴታ ወደ ኢትዮጵያ ማዘዋወር የለበትም።
    ዲያስፖራው እዚያው በሚኖርበት አገር አክስዮንዎቹን አቋቋሞ ኢንበስት ማድረግ ይችላል።

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl 3 หลายเดือนก่อน

      ኢንቢ😅

    • @weare4258
      @weare4258 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@SamsonG-jn5klፋራ

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 3 หลายเดือนก่อน +2

    መንግስታዊ ዘረፋ ይባላል ይህ ። አሁን ዲያስፖራው በደንብ ይገባዋል አገሪቱ ያላችበት ገደል። ምን ስርአት ኖሮ ነው ከ IRS ጋር የምታወዳድረው ዲያስፖራው ኤርሚ ? ኢትዮጵያ ሁነህ እስኪ ዘገባ ስራልን 😀

  • @bilissomtuoromia7162
    @bilissomtuoromia7162 3 หลายเดือนก่อน +6

    10 አመት ወደሁዋላ ያረጉት የወያኔ ብለዉ ያመኑትን ንብረት ለመንጠቅ ነዉ

  • @yonasretta1483
    @yonasretta1483 3 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነው ወንድሜ ።የባሰ መጣብህ ወይኔ ባባ ባይሞት ኖሮ እኔ ሀብታም ነቀርኩኝ ፊልሙ አሪፍ ነው።መንጌ ግደለኝ የኔ ኮሚኒስት።

  • @GanetAlnae
    @GanetAlnae 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት,በጣም,የሠዝናል😭😭😱😱

  • @zerlealem
    @zerlealem 3 หลายเดือนก่อน +1

    How much hard currency was allowed for diaspora to bring home for the last 10 years.

  • @Hiwotgetnet434
    @Hiwotgetnet434 3 หลายเดือนก่อน

    Lik nachew

  • @gezahagntolossa7481
    @gezahagntolossa7481 3 หลายเดือนก่อน +2

    ብልጽግና መወገጃው ስንደርስ ቶሎ ማፈጠን ኔው

  • @adanehailu5768
    @adanehailu5768 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሊበሏትን ያሰቧትን ይሏታል አሞራ

  • @SarLucky
    @SarLucky 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing picture 😊

  • @constitution4688
    @constitution4688 3 หลายเดือนก่อน +5

    የኢትዮጽያን ሕዝብ እንደባርያ ለመግዛት ሁሉን ደሀ ማድረግ ኣለብህ የሚባለውን ኣስተምህሮ እያደረገ ነው

  • @IsaacAbula
    @IsaacAbula 3 หลายเดือนก่อน +1

    Money deposit or withdraw from any bank specially if the amount is 10.000 you are required to give the reason why

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela204 3 หลายเดือนก่อน

    አዋጅ ፍጹም ትክክል ነዉ በተለይ በውጭ የሚኖሩ ከፍተኛ ገንዘብ በጥቁር ሲመነዝሩ ሃገር ቤት ባሉ ዜጎች የተመጣጠነ ኑሮ እንደይኖር እንዳይረጋጋ ትልቁን ምና ተጫውቷል ስለዚሂ መፈተሽ አለበት መንግስት የውም ዘገየ

  • @siaw5419
    @siaw5419 3 หลายเดือนก่อน

    ጕቦ እየዘረፈ ባንክ ያጠራቀመውን?ቤት የገነባዉስ?ማን ሊጠይቀዉ ነዉ???

  • @mesfinuro4735
    @mesfinuro4735 3 หลายเดือนก่อน +1

    How it works, I'm compused

  • @SuperHailay
    @SuperHailay 3 หลายเดือนก่อน +9

    The government says for diaspora either transfer your hard currency via Banks or seizure your property.
    For Ethiopians the end justify the means.

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 3 หลายเดือนก่อน +1

    Before drawing your conclusion, let's consider the public perspective to avoid confusing the audience.

  • @lemlemnegusse2007
    @lemlemnegusse2007 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰዉ ለፍቶ ባጠራቀመዉ ገንዘብ እንዲሁ ሊዘርፍ ወጥትዋል ማለት ነዉ

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 3 หลายเดือนก่อน +2

    This proclamation may gain majority support . No doubt

    • @Adeleq2011
      @Adeleq2011 3 หลายเดือนก่อน +2

      No, It doesn't been majority support, it is a dirty political tool, the implementation plan is already completed and the 'Writing is on the wall for PP'. ገባህ ግን?

  • @HgHg-th6hl
    @HgHg-th6hl 3 หลายเดือนก่อน

    ሰው ከውጭ ዘርፎ እንኳ ቢያመጣ ሀገር ውስጥ እስካዋለው ድረስ እንዴት ለምን ይባላል ወደ ውጭ የሚወጣ ቢሆን ኦኬ ብቻ ??

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 3 หลายเดือนก่อน +1

    Erimias : I am very surprised.
    Do you mean there is no sytem to trannsfer money from USA ( iany other Country) to Ethiopoa .

  • @ammmpfm2235
    @ammmpfm2235 3 หลายเดือนก่อน

    አንድ የዉጪ ዜጋ የሆነ ሰዉ በራሱ ስም ሀገር ቤት ዉስጥ ያፈራዉን ንብረትም ነዉ የሚወረሰዉ ?? ወይስ አነድ ሰዉ ሀገር ዉስጥ ነዋሪ ሆኖ ከዉጭ በተላከለት የገዛዉን ነዉ የሚወርሱት ?? ግልፅ አልሆነልኝም thanks !

  • @liyusewayalew9802
    @liyusewayalew9802 3 หลายเดือนก่อน

    What is the experience of other's country in this regard ?

  • @Abera-n9n
    @Abera-n9n 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ok if you buld one home before 8yers how to you gonna make qtetion on by 2016 or on by 2009 pleas tel me.

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ሁሉ ኬኛዎች ወደ አዲስ አበባ ለመግባት የሚያስከፍሉት ገንዘብ አላረካ ሲላቸው አሁን ደሞ የአዲስ እበባን ህዝብ ንብረት ዘርፎ ለኬኛዎቹ ሊያድል የወጣ እዋጅ ነው ምንም ማጣራት የሚል ምክንያት አያስፈልግም

  • @mahlettamene3690
    @mahlettamene3690 3 หลายเดือนก่อน

    Wow that is true

  • @mgo600
    @mgo600 3 หลายเดือนก่อน

    ደረሠኝ እባንክ ከገባ ብሆላ እንጥለዋለን ከየት ልናመጣዉነዉ ሥለዚህ መንግሥት የሥደተኞችን አሥተካክል

  • @crstiano-u2j
    @crstiano-u2j 3 หลายเดือนก่อน +1

    identiti set ስታስተምረን ቀበሌ 13 manipulate የምትላት ቃል አትረሳኝም ኤርሚ የጥንቱ

  • @zewdeabebe267
    @zewdeabebe267 3 หลายเดือนก่อน

    ጥፋተኝነት ፡ የሌለበት ፡ ንብረት ፡ መውረሰ ፡ ማለት ፡ ልክ ፡ ደርግ ፡ ትርፍ ፡ በት ፡ እና ፡ የከተማ ፡ ቦታ ፡ እንደወረሰወ ፡ ማለት ፡ ነው ፡ ፡

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 3 หลายเดือนก่อน +4

    May the government totally lose diaspora support

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl 3 หลายเดือนก่อน

      Redundant bunch.. He got Region's to worry Abt.

  • @AnawarMhammedBhage
    @AnawarMhammedBhage 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚያሰ ምናልባት ከውጪ በተላከ ገንዘብ ሳይሆን በአሰር አመት ውሰጥ ሐገር ውሰጥ ሰርቶ እንደተባለው ከአምሰት ሚሊየን ብር በላይ ሐብት ያፈራው ከሆንሰ ይጠየቃል ወይ

  • @HagosTaye-r5d
    @HagosTaye-r5d 3 หลายเดือนก่อน +1

    የለፈው ይቅርና ካሁን በኋላ መንግሰት መቆጣጠር ቢችል ትልቅ ነገር ነበር

  • @ሁሌምእውነት
    @ሁሌምእውነት 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኤርሚያስ ህጉ ህግ ያለበትና ተጠያቂነትን የሚያሰፍን መንግስት ያለበት ሀገር ቢሆን ኖሮ ጥሩ ነበር ነገር ግን ይሄ አሁን ያለው መንግስት የወሮበሎች ቡድንና ስብስብ በመሆኑ ይሄ ተንኮልና ተንኮል ብቻ ነው የጫካው ፕሮጀክት የተባለው 10ቢሊየን ዶላር ምንጩ መጀመሪያ ከየት እንደሆነ እስቲ ድፍረት ያለው ፓርላማና የህግ ክፍል በሀገራችን አለ እንዴ ስለዚህ ይሄ በቀጣይ ብልፅግና የሚባለው የወረበሎች ስብስብ በማናለብኝነት የሚስኪኑን ኢትዮጵያዊ ሀብት በጠራራ ፀሀይ ለመዝረፍ ነው!!!

  • @GezachiewTsegay
    @GezachiewTsegay 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ጉዳይ የፖቲካ አፈና መድረግያ መሳርያ ነዉ

  • @mgo600
    @mgo600 3 หลายเดือนก่อน

    እኛንያረብ አገል ሥደተኞች አሥተካክል በባህር የመጣነዉ በጥቁር ገበያ ነዉ እምናሥተላልፈዉ ለምን ፈቃድ ሥለሌለን በጥቁር ነዉ እምንልከዉ ሥለዚህ እኛ ሽትቤት አጥበን ያገኘዉን ገንዘብ ለምን ይወረሣል ደረሠኝ ከየት እናመጠለን ብራችንን እንግ ባንክ ነዉ እምናሥቀምጠዉ እኛ ማሥረጃዉን ጥለነዋል

  • @sofanitemillion6093
    @sofanitemillion6093 3 หลายเดือนก่อน +2

    I the past, the govt was working hard to force cash hoarders to move their money into banks. This law will undo that trend and will cause people to keep their money at home. The diaspora will continue to send the money to their families as they always do without any effect on the black market. The only change will be that families will receive cash directly from the local dealers instead of depositing the remittance in the receiver's bank account. This will cause more birr sitting in households instead of bank accounts.

    • @sofanitemillion6093
      @sofanitemillion6093 3 หลายเดือนก่อน +3

      Another point is, the US diaspora send money through legally licensed agents in the USA. There is nothing illegal with sending money through such agents that offer higher exchange rate. Neither the sender in the USA nor the intended receiver in Ethiopia has committed an illegal act in the exchange and transfer of the money. The is no legal responsibility associated with the sender or the receiver regarding where the dollar exchanges ends up in the exchange process. The only legal obligation is to ensure that the money remitted is not paid to a terrorist group or an illegal group or entity. If the Ethiopian govt wants to control the black market in the country, their focus must be the local dealers instead of the legal senders in the US and the poor legal receivers in Ethiopia.

  • @sofanitemillion6093
    @sofanitemillion6093 3 หลายเดือนก่อน +1

    What if the current owner of the property is a second owner, third owner, forth owner, etc., who purchased the property from the original or subsequent legal owner of the said property that was originally built and sold by a corrupt official or any other person of interest?

    • @gadi6563
      @gadi6563 3 หลายเดือนก่อน

      The last person is responsible to show his evidence like how did he make his money to buy his or her house

  • @hello-si7gq
    @hello-si7gq 3 หลายเดือนก่อน

    Is this law retroactive? I paid for a condo 1 million birr 12 years ago. Will this law affect my condo?

  • @Rahel-qt1em
    @Rahel-qt1em 3 หลายเดือนก่อน

    ገመዳቸውን ማሳጠር ይባላል።

  • @Amde-MichaelKetema
    @Amde-MichaelKetema 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለመንግሥት የሚሻለው በባንክ ለሚመጣ hard currency በጥቁር ገበያ ሂሳብ መክፈል ነው። በዚህ መንገድ መንግሥት ቢያንስ ውጭ የሚቀረውን ዶላር ያገኘዋል።

  • @ZumaAhhmed
    @ZumaAhhmed 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የሚመሥለኝ ባሑኑ ሠአት ብልፅግና ችግር ላይ ናት የገንዘብ ድርቅ መተ
    ቷታል ይሕንን አሳባ ገንዘብ ልትሰበሥብ ነው

  • @arkfunetube3967
    @arkfunetube3967 3 หลายเดือนก่อน +2

    ህንድ ና ፊሊፒን የሚጠቀሙበት ህግ ነው እኔ ባለሁበት ሀገር ኢትዬጵያዊ ሁሉ በጥቁር ገበያ ነው የሚልኩት

    • @isaakalem3902
      @isaakalem3902 3 หลายเดือนก่อน

      So what the gap of exchange rate is incomparable

  • @MezgbuRedone
    @MezgbuRedone 3 หลายเดือนก่อน +1

    መንግሥት እየገነባቸው ያሉ መናፈሻዎች እና ቤተመንግስት የገንዘብ ምንጭ እና ደረሰኝ ሣያቀርቡ ሌላውን መወንጀል ህዝብን ማስጨነቀ ምን የሚሉት ዝርፍያ ነው

  • @kidanegebreigzi1617
    @kidanegebreigzi1617 2 หลายเดือนก่อน

    this is big broblem ifront

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 3 หลายเดือนก่อน

    It is true. I agree with the man, who said the burden of truth is on the clients. The ball is in their side. The client is doomed to lose.The winner is always the powerful. The loser is always the victim. The powerful continues to victimize. The victim continues to be victimized. Life had never been fair. The food chain is real example. Remove from your mind the concept of justice. Justice doesn’t not exist. Don’t hold expectations of Justice, that would never be realized. Justice is not the design of life.

  • @teddygirma5135
    @teddygirma5135 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚ እዉነተኛ ኢትዬጲያ ። ከዘቀጠ ዘረኝነትና ጥላቻ ድርቶ የማያዉቅህ ንፁህ

    • @Snowy-vn1ez
      @Snowy-vn1ez 3 หลายเดือนก่อน

      by definition he can't be ዘረኛ because he belongs to two tribes oromo and amhra. i belong to 5tribe i don't have single ethnic sitznship hahaha 😂

  • @amiamishu1796
    @amiamishu1796 3 หลายเดือนก่อน

    So we need to invest.in one of African County

  • @mamayteklu-he4no
    @mamayteklu-he4no 2 หลายเดือนก่อน

    ባለጊዜዎቹ ኢትዮጵያ ሁነው በዚርፊያ በህገወጥ ያገኙት ገንዘብ በውጭ አገር ባሉ ወኪሎቻቸው ተጠቅመው ኢትዮጵያ ህዝብ ጥቅም በማሳጣት ነው

  • @SarLucky
    @SarLucky 3 หลายเดือนก่อน

    I'm sad 🤔 for a people Ethiopia 😊

  • @SarLucky
    @SarLucky 3 หลายเดือนก่อน

    Poor home loves my country Eth 😊

    • @alulayohanes1918
      @alulayohanes1918 3 หลายเดือนก่อน

      We have the worst country so far

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 3 หลายเดือนก่อน

    በሰው ሀገር ተንከራተው ሀገራቸውን በመረጡ ወገኖች ላይ የሚዘምት ብቸኛ "መንግስት"..ጭቃ ቤት ውስጥ ያደገ በስሚንቶ ቤት ቢቀና ምን ይገርማል። በጣም ይገርማል ።

  • @teklejirane4658
    @teklejirane4658 3 หลายเดือนก่อน +2

    Above all this will affect those who engage/d in illegal money transfer to create assets in Ethiopia, above all corrupt TPLF time officials are among the most vulnerable which seems fair

    • @isaakalem3902
      @isaakalem3902 3 หลายเดือนก่อน +1

      Donkoro

    • @teklejirane4658
      @teklejirane4658 3 หลายเดือนก่อน

      @@isaakalem3902 it has been reported that every year 11 billion USD has been snatched from Ethiopia during the TPLF Administration. We owe to return such resources whether you like it or not. It seems you are worried, because ???????

    • @isaakalem3902
      @isaakalem3902 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@teklejirane4658 pp comedy party fooled everyone by fabricating story. Kkk medemere kkkk what about now. Is he still in medemere. Pp is dustbin party

  • @alebzaareb8573
    @alebzaareb8573 3 หลายเดือนก่อน

    ባልወጣ ህግላይ ወንጀለኛ ሊባል ይችላልወይ ነዉ?ሌላዉ አሁን ለተባይ አመቻችቶ ሊሰጠዉ ነዉ ?

    • @alebzaareb8573
      @alebzaareb8573 3 หลายเดือนก่อน

      የኔዉ አያሳስብህ ተጨነቅ ለራስህ

  • @ermias1334
    @ermias1334 3 หลายเดือนก่อน

    በእንግሊዝ የገቢው ምንጭ ያልታወቀ / ህጋዊ ሀብት / ግብር ያልተከፈለበት ገቢን ሲያገኝ መንግስት ግለሰቡን ሀብቱን በሙሉ ይወርሳል፡፡ ስለዚህ ያለደረሰኝ ግብይት የለም፡፡ ካለም መጨነቅ ያለበት ገቢውን ያገኘው ግለሰብ ነው፡፡ ይህ ነው በሀገሪቱ ሊተገበር የታሰበው ፡፡ እና ለኢትዮጵያ ሲሆን ለምን ጥያቄ ያስነሳል
    በርግጥ እስከ ዛሬ የደረሰኝ አጠቃቀም ላይ ችግር አለብን እውነት ነው፡፡ ግን ወደ ሁዋላ 10 አመት መመለሱን አልደግፍም፡፡ ግን መጀመሩ ከነጉድለቱ መልካም ነው፡፡
    ኤርሚ አሁን ከ360 ከወጣህ ቡሓላ ትንሽ ማዕከላዊ ሀሳብ ወደ ማንሳት እየመጣህ ነው ፡፡ መልካመ፣ ነው ከራስህም እየታረክ ነው ቀጥልበት፡፡

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምነው መንግስት በጣም ተንፈራገጠ ??

  • @YednekJumbe
    @YednekJumbe 3 หลายเดือนก่อน

    47:52

  • @zewdeabebe267
    @zewdeabebe267 3 หลายเดือนก่อน

    ስለዚህ ፡ ነው ፡ በማንኛውም ፡ መስሪያ ፡ ቤት ፡ ወስጥ ፡ በየቁልፍ ፡ ፡ ቦታ ፡ የተቀመጡት ፡ አንድ ፡ ወገን ፡ እንዲሆን ፡ የተዳረገው ፡ ፡

  • @HaimaGeberyes
    @HaimaGeberyes 3 หลายเดือนก่อน +2

    መንግስት ከተፈራዉ ንብረት እያገኝ ያለዉ የሊዝ የጣሪያናግድግዱ ሌሎችም ግብሮችን እንዴት ታየዎለህ ገንዘቡ በባንክ ባይመጣም

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 3 หลายเดือนก่อน

    ይሕ፡የዶክተር፡ብርሓኑ፡ክደውኛል፡ብሎ፡የገመታቸው፡ዳያስበራ፡ለመበቀል፡የተሰለተ፡ስልት፡ነው።አብዛኛው፡ዳይስበራ፡ቤቶች፡የተሰሩት፡በብሔራዊ፡ባንክ፡አማካኝነት፡አደለም፡ያቁታል፡ነገረ፡ግን፡ዳያስበራ፡አፋቸውን፡ለሞለጎሞ፡እና፡ቤቴ፡ይወሰድብኛል፡በሚል፡ፏርሐት፡ፀጥ፡ለማሰኘት፡የተወጠነ፡ወጥመድ፡ነው።

  • @mesfin_mengistu
    @mesfin_mengistu 3 หลายเดือนก่อน +1

    የንብረቱ ባለበት የህጋዊነት ማረጋገጫ ርሲት ከለለው ምንጩ ባልታወቀ ሀብት የተገኘው ከዛሬ 10 ዓመት ሆነ 20 እንዴት ይታወቃል ? ባጭሩ "ስጥ ይሰጥሃል "እንደ ታላቁ መጽሐፍ ።

  • @Belachewfisseha
    @Belachewfisseha 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚያስ የመሬት ዋጋ ንረትን ለመቀነስ የተዘጋጀጀ ስትራቴጂ ይመስለኛል ።

  • @Araya-p1n
    @Araya-p1n 3 หลายเดือนก่อน

    Dictatorship and corruption replacing "Medemer" ?

  • @mgo600
    @mgo600 3 หลายเดือนก่อน

    እሺካሁን በሆላሥ በምን ባንክ ለማሥገባት አሣሠባችሁን ግን እኛ ያረብ አገር ብር ከየት መጣ ብትሉ ሽትቤት አጥባነዉ ያገኘችዉ ሥለዚህ ከየት ይመጣል

  • @dawitgudeta-f8b
    @dawitgudeta-f8b 3 หลายเดือนก่อน

    Ermiyas,it is rational analysis.This is the failure of the government.The proclamation should be revised!!!

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 3 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነዉ በእዉነቱ እንደዚህ አይነት ዉይይቶችን መንግስት ጆሮ ኖሮት ቢሰማ ጥሩ ነበር አለበለዚያ ግን በገዛ እጁ እድሜዉን እያሳጠረ ነዉ

    • @loli8ion
      @loli8ion 3 หลายเดือนก่อน

      ያለፉት ሁሉ የዓለማችን የግራና የቀኝ አክራሪዎች እድሚያቸዉ ያሳጠሩት በገዛ እጃቸዉ ነዉ፤ እንዲሁ እየተፋጁ እያፋጁና እየፈጁ የሃገራችን/ዓለማችን ህዝብና ስልጣኔ ያወደሙ ናቸዉ፣የነሱ "ቅዱስ ዶክትሪን" በሰላም/በአብሮኖ ተቻችሎ ለመኖር አይፈቅድላቸውም፣ የሌላቸዉ ከነሱ መጠበቅ የዋህነት ሆኖ ከዶሮ ወተት መጠበቅ ነዉ፤ ቸር ያሰማን!

  • @SarLucky
    @SarLucky 3 หลายเดือนก่อน

    My experience school education 💕😊

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ሚጎዳው እራሱን መንግስትን ነው

  • @Chawkia
    @Chawkia 3 หลายเดือนก่อน

    ምንም ችግር የለዉም ህገወጥነትነ ማስተካከል የሚቻለዉ እደዚህ ነዉ በጣም ደስ የሚል ህግ ነዉ ደስ ይበልን ሁሉንም ደሀዉንም ሰርቆ ያመጣዉን ሀብት እኩል ያረገዋል ዝም ብለህ አፍህን አትክፈት ይሁን ይሁን ይሁን አሪፍ ህግ ነዉ

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 3 หลายเดือนก่อน

    Meletya waddcshe eko ya ba lmoya❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ when I meet you mitmte nawe ya ragshe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤